ድብቁ የአይን ፍቅር እና ወጣትነት በጥንካሬ ከሰው ቤት ሰራተኝነት ወጥቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 129

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu 3 години тому +14

    የእኔ የሕይወት ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን ያ ችግር ገፍቶኝ በእግዚአብሔር እርዳታ የገፉኝን ሰዎች እርጂ ሆኛለሁ ከእንሱም በላይ አለኝ ይሄ ያደረገው እግዚአብሔር ነዉ ይመስገን 🙌🙌🙌

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 3 години тому +13

    እናትሽ ታድለው❤❤❤ አባትሽ የወንድ ልክ ናቸው። በሚዋደዱ ወላጆች ማደግ መታደል ነው

  • @alemdesta454
    @alemdesta454 4 години тому +18

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ የተዋህዶ ልጆች❤🎉😢

    • @merong-g6w
      @merong-g6w Годину тому +2

      🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @Adme1244
    @Adme1244 3 години тому +7

    አሚን በሉ አላህ ከመዳም ቤት ገላግሎን በራሳችን ቪላ የምንኖር ያርገን መኪና ይኑርን አሚን በሉ ከጤና ጋ አሚን በሉ

  • @b.6015
    @b.6015 3 години тому +7

    ጀግና ነሺ ሆነሺ አሳይተሻል 💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌸🌸🌻🌻🌷🌷🌷🌴🍀🍀🌾🌾🍁🌾🌾🌿🌿🍀🍀🌿🌿

  • @SenayitDamtew
    @SenayitDamtew 4 години тому +34

    ፍትህ ለተረሳችው ሄቨን😢😢😢😢

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 4 години тому +1

      እኔም ትላንት ጠይቄ ነበር የመለሰልኝ የለም እስከ አሁን😢 ፍትህ ለሄቨን

    • @Edilawit-w3c
      @Edilawit-w3c 3 години тому +1

      Fth leheben ewunet new❤

    • @merong-g6w
      @merong-g6w Годину тому +1

      ወግጅ በየቀኑ ህፃናት በድሮን እየ ተጨፈጨፉ አየተገደሉ ..አች የገዛ ወላጀቿ ፍትህን በገዘብ ለቀየረ ሠወች እነረ አለሁ አልሽሥ

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 4 години тому +7

    ለዛሽ ደስ ይላል 👌👌👌ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው

  • @sonia-ee9er
    @sonia-ee9er 3 години тому +3

    እግዚአብሔር ለቤተሰቦሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ❤❤❤

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 3 години тому +4

    በጣም ጎበዝ እኛ በተመቻቸ ሁኔታ በግል በብዙ ክፍያ አስተምረን እንደፈለግነው ሊሆኑልን የኛን ጥረትም ሊያዩልን አልቻሉም

  • @Good-d2w2f
    @Good-d2w2f 4 години тому +7

    አፄ ቴዎድሮስ ጥይቱን ጠጥቶ የሞተበት ሀገር የመቅደላ የወሎ ቆንጆ ነሸ። ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤

  • @Good-d2w2f
    @Good-d2w2f 3 години тому +3

    ፈጣሪ የወላጆችሽን ረዥም ያድርገው እና የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ አሟልተሽላቸው መርቀውሽ ደስ እንዲልሽ ከልቤ እመኝልሻለሁ።

  • @b.6015
    @b.6015 4 години тому +9

    እምየ ሀገሬ ሞኝ ነሺ ተላላ የሞተልሺ ቀርቶ የገደለሺ በላ የዋሁ ገበሬ ለፍቶ አዳሪው ወገኔ እያለቀ ያለው የኔ የዋህ አለሀምዲሊላህ ከዚህ ሲሠሙት ከሚማር ሲያዩት ከሚያምር ማሩ ቅቤው ጤፉ ስዴው ስጋው ጮማው ወላሂ ናፈቀኝ ያፍቅር ሰው በልቶ የሚጠግብ የማይመስለው መወለድ መታደል ነው

  • @semira5875
    @semira5875 4 години тому +42

    በአላህ ስራ ፈልጉልኝ ጅዳ ነኝ 4 ወር ሆነኝ ስራ ከፈታሁ በጣም ቸግሮኛል 😭 አከራዬም ውጭ ብላኛለች ሰው ስራ ከሌለ ሚወደን የለም ያረቢ ይሄ ጊዜ ያልፍ ይሆን😭😭

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 4 години тому +2

      አይዞሽ😢

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 4 години тому +3

      የት ነሽ ቁጥርሽ አስቀምጪልን ሪያድ ከሆንሽ

    • @SenayitDamtew
      @SenayitDamtew 4 години тому +5

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል

    • @jamelayesuf6479
      @jamelayesuf6479 4 години тому +2

      አይዛሽ እህቴ ነገም አዱስ ቀን ነው አላህ ከይረኛውን ስራ ይወፈቅሽ ዘንድሮ ስራ ጋብ ብሎል ጠያይቄ ካገኝሁ እነግርሽ አለሁ እንሻአላህ

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 4 години тому +6

      ስልክ ቁጥርሽን ላኪልኝና እናውራበት?

  • @TigistGezahgne-w3p
    @TigistGezahgne-w3p Годину тому +2

    You have incredible potential for growth, and your ability to tell stories is truly captivating.

  • @merong-g6w
    @merong-g6w Годину тому +2

    እኔም በርሀብ ነዉ ያደኩት እየተከለከልኩ.....ግን አሁለይ ሢአልፍ ምንም አይመሥለኝም ሥቃይ አሣለፍኩ ብየም አአዉርቸ አላዉቅም ምክኔያቱም የባሠ አለና....እናም ላችሁ አዳድ ሠወች ትንሹነገር አካብዳችሁ አታዉሩ ተመሥገን በሉ

  • @niniabegaz4094
    @niniabegaz4094 3 години тому +3

    Setawer betam des teyalesh beteley ke sakesh gar ❤❤❤❤

  • @kaleadane2397
    @kaleadane2397 3 години тому +2

    የኔ ዉድ ለካ ይህንን ያሳለፍሽም አትመስይኝም ነበር😊😊😊😊

  • @kaleabwondimu7581
    @kaleabwondimu7581 Годину тому

    I admire the host letting the guest tell her story with out interruption and converse only when necessary- thumbs up for the job well done.
    The guest is amazing and wish her more success. Thankyou for sharing your life journey and keep going.

  • @EdenWorku-hb8zr
    @EdenWorku-hb8zr 3 години тому +5

    አረ ወገን አዲሱን ልጅ አበረታቱት አንጂ ደሞ አይናፋር ነው አለምሰገድዬ መልካም አርፍት ይሁንልህ

    • @SaidaAdam-hf9il
      @SaidaAdam-hf9il 2 години тому +1

      አድስ አደለም ለእዮሀ በፊትም ይሰራል

  • @alemtsehayyeshidagna6921
    @alemtsehayyeshidagna6921 3 години тому

    Woooow anchin alemadnek yikebdal,betam gobez jegna neshi,Egziabher eneziya enatna abatshin yitebklshi,eregim edme yistachew,

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 14 хвилин тому

    She has unbelievable talent, telling her story descriptively helps the audience to make more emphasis learning from her, it flows like river with beautiful words. She passed so many ups/downs, but she did great job with sharing her life journey

  • @yohannesgebru9233
    @yohannesgebru9233 2 години тому +1

    ጠያቂም ተጠያቂም የተዋጣላችሁ ናችሁ

  • @zxy8006
    @zxy8006 Годину тому

    አንበሳ ፣ ጎበዝ ፣ እራሱን የቻለን ሴት ፈላጊው ብዙ ነው እና ትዳር ስትይዥ በስሜት፣ እንዳይሆን ። አርቀሽ እስቢ። የወሎን ጠንበለል አግቢ። ከቻልሽ ትምህርትሽንም ግፊበት። ውለየዋ ነኝ።

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 2 години тому +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ጀግኒት

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 19 хвилин тому

    I love the interview.

  • @HayatAhmed-ux9hr
    @HayatAhmed-ux9hr Годину тому

    ጋዜጠኛው ምርጥ ነህ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hannahaile3311
    @hannahaile3311 3 години тому

    You are amazing yang lady it's just un believable keep it up girl your future is bright 💐

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 2 години тому

    ተባረኪ

  • @SA-oc2kw
    @SA-oc2kw Годину тому

    What a beautiful story, I truly enjoyed listening to your story! You have come a long way to get to where you are; and I wish you the best of success in everything you choose to Pursue in the future!

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 4 години тому +5

    ሰላም የእዩሀሚዲያ ቤተሰቦች እስቲ ከፍቶኝል ዱአ አርጉልኝ😢😢😢

    • @b.6015
      @b.6015 4 години тому +2

      አላህ ያስደሳሺ ማማየ

  • @Mozaze
    @Mozaze 4 години тому +8

    አባቴን ከባድ ደም ግፊት አሞብኛል ዱአ አርጉልኝ ከተሞክሮ የምታካፍሉኝም መዳኒት ካለ ፃፉልኝ አነባለሁ

    • @kedjaRechd
      @kedjaRechd 4 години тому +1

      አላህ ያሽራቸው አብሽሪ

    • @Mozaze
      @Mozaze 4 години тому +1

      @kedjaRechd አሚን

    • @ziyadahassen5876
      @ziyadahassen5876 4 години тому +1

      አላህ አፊያቸው ይመልስላቸው

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv 4 години тому +1

      አላህ አፊያ ያድርግልሽ ሽፈራዉ ይዉሰድ እና መራራ ነገር ያዘዉትር ጨዉ ሻይይቀንስ እናቴ አለቢት መዳኒት እየተጠቀመች ነዉ በተጨማሪም ሽፈራዉ በጣም አሪፍ ነዉ የስጋ መጤበሻ ለአንድ አንድ ሰዉ ጥሩነዉ

    • @ziyadahassen5876
      @ziyadahassen5876 4 години тому +1

      እህቴ ሽፈራው ማለት ምድነው ለማወቅ ፈልጌ ነው

  • @meba1792
    @meba1792 Годину тому

    ጎበዝ ንቁ ናት።

  • @HayatAhmed-ux9hr
    @HayatAhmed-ux9hr Годину тому

    ❤❤❤❤🎉 ጀግና

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 години тому

    ❤በጣም ጎበዝ ሴት ልጅ ነሺ

  • @b.6015
    @b.6015 4 години тому +3

    አህለን ያገሬ ልጅ እኳን ደህና መጣሺ የወሎ ቆጆ

  • @TigistHunde-j1i
    @TigistHunde-j1i Годину тому

    bant itching buzuu akakafashi Ida ine buzuu tamiraloo baxami hamsagiloo❤❤❤❤ izaberi hixi ye seen mihafi yelami yeafali isuu ye hulumi chanoo ichali 😢😢😢

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ Годину тому

    ጀግኒት የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤❤

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 2 години тому +1

    You are so smart and pretty 😍

    • @meba1792
      @meba1792 Годину тому +1

      Definitely ❤

  • @negerekidusamedia
    @negerekidusamedia 4 години тому

    በርቱ ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 4 години тому +2

    3ኛ ነኝ❤❤ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤🇪🇹🙏🙏

  • @KalkidanSufiyan
    @KalkidanSufiyan 2 години тому

    Betam des mil tarik newu enqan egziyabher lezih aderesesh emebete le betesebochsh edme tenawun tstlsh🎉🎉

  • @SisiTisi-z5d
    @SisiTisi-z5d 4 години тому +7

    አለም አሰግድን እኔ ብቻ ነኝ ከልክ በላይ ምወደዉ

    • @meba1792
      @meba1792 Годину тому

      ግድ የለሽም በልክ አርጊው 😅

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 години тому +2

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤😢😢😢😢

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 3 години тому +1

    እለምዬ የት ሄዶ ነው እኔ ያለሱ ማየት ከበደኝ😮

  • @ማርየማርየማርየማርየ
    @ማርየማርየማርየማርየ 4 години тому +8

    በቃ ላይክ ለማኝ ሁኘ ልቅር እረ በህግ አምላክ ላይክ አድርጉኝ😢😢😢😢

  • @selamasrat4803
    @selamasrat4803 3 години тому

    ❤❤❤Gobez

  • @emebetmegiso1209
    @emebetmegiso1209 Годину тому

    ❤❤❤ ❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 години тому

    አረ አሌክስ የት ሄደ ❤❤❤❤

  • @user-he8ni7pm8b
    @user-he8ni7pm8b 4 години тому

    አለም ሰገድ በሰላሙ ነው አሳውቁን እባካችሁ

  • @zedkidu7655
    @zedkidu7655 Годину тому

    👏🏽👏🏽👏🏽

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 4 години тому +1

    እናንተ አለም ሰገድ የት ሄደ?

  • @yemsrachwoldemariam6984
    @yemsrachwoldemariam6984 Годину тому

    አለምሰገድ የት ሄዶ ነዉ

  • @DanMesfin-d8x
    @DanMesfin-d8x 3 години тому +2

    እዬሀ ሚድያ ሙዚቃችሁን ቀይሩ እባካችሁ ??? 💀💀💀💀 ሚያስታውሰው ሙዚቃው

  • @Alblb-g6q
    @Alblb-g6q Годину тому

    አለምየ የት ሂዶ ነው

  • @niniabegaz4094
    @niniabegaz4094 3 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @markoshirigo9469
    @markoshirigo9469 3 години тому

    ስልክ አስቀምጡ

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 4 години тому

    ሰላም ቤተሰብ አለም ሰገድ ምን ገጥሞት ነው?

  • @Ethubia-r3h
    @Ethubia-r3h 4 години тому

    የወሎቆጆ

  • @etetuwondimu1684
    @etetuwondimu1684 3 години тому

    ኑዛዜመሆኑነዉወይሥድራማ

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት Годину тому

    የእርቅ መአዱ ድምፀ መረዋው ጋዜጠኛ አለምሰገድ ይመለስልን🤔

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 39 хвилин тому

    Gazetegnaw des tilalek

  • @sifanmoreda
    @sifanmoreda 3 години тому

    Selam now alemsegeds???

  • @EmuEmu-qz2di
    @EmuEmu-qz2di 4 години тому +1

    ምነው ለዛችሁን አጣቹ እዮሀ ሚዲያ ምነው ሼክ ነው አላቹ በርሽን ዝግተሽ ከእምላክሽ ንገሪው

  • @neba1034
    @neba1034 4 години тому +2

    ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ❤❤

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 3 години тому

    ❤❤❤