No need calculation just bring the other man let he give a test. You don’t have to chasing the London boy. Lejochesh and your children they need biological father.
Wenet newu maramen yalfal enam asadgalhu gen tekedche eje edeze hunobethe adelem enas ebe ale tewukut ymer satoche ekon ytelyaye sewu ga kerto 1 sewu ga erasu sata gebu menm atargu wed lje kebad newu ena mayalf ken yelem be dgel maryam lje temsgen
Koy ye wer abebaye kemeta be 9ken ke yonas ga genegnunet yadergenew alech.... Keza be 19 ken temeremerku erguz negn alech 9+19 =27 ken new yewer abeba demo be 28 ken new. Endate aweka margezuan lemeremer alech sew eko yemiteraterew yewer abebaw siker new. Echi gen weshetam nat ayenua erasu yastawrkal
Right she will date 3 or 5 guys a day sure ,then she doesn't know who is the father ,ye ultrasound wutetun le yonas and ezih lale sew lakign alech thats the truth who is the guy u sent the result please let us know ,100 % the mother always know who is the father please we smart enough.
ምን አልባት ሆስፒታል የወለደች ቀን ልጆቹ ተላውጠው እንዳይሆን ልጆቹ ከእናታቸው ጋ DNA ያድርጉ የምትሉ 👍
እሷ ለምን አትመረመርም
እኔም ብያለሁ
እንዴት ሁለቱም ይቀየራል
ይህ ሃሣብም ከግምት ውስጥ ቢገባ ከሱ ሌላ አልሄድኩም ካለች ያስኬዳል አሌክስ ብታየው
በግድ የሱ ልጅ ነው እያላችሁ ነው እንዴ እስዋ አባቱን ታቃለች ምን ሆናችኃል
ልጆቹ ተቀይረው ከሆነ እሷ ትመርመር የምትሉ ላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍
እኔም እደዛ ነው ያሰብኩት በድፍረት ሚዲያ አመጣም የሱ ባይሆኑ
ስለማላቅ ነዉ እስዋ ተመርምራ ምን ለዉጥ አለዉ ??
እኔም ከሳ ንግግር አንፃር እንደዛነው የምለው
Bikeyer bikeyer 2 lij yekeyeral ere wegen eyenekan lejetua acheberbari nat
መንታ መሆኑን ያወኩት በ3 ወር ሆኜ ነው አለች ሳታው በመጠጥ ምክኒያት ተከስቶ ይሆን
ጋዜጠኛዉ ምን አይነት ስብእና ነዉ ያለዉ በጣም ነዉ የደነቀኝ ማርያምን❤❤❤
endet ?????? digami gudayun mansatu ene altayegnim 100% yaleke guday min tikim alew ? ene tikimu altayegnim .
ጋዜጠኛው እኮ ስራውነው ፡
አለምዬ ካላስቸገርንህ ልጆቹን ከእናታቸው አስመርምርልን እና እንረፍ ያልተዋጠልን ነገር አለ
እንዴ ለምን
@@GenetWendeእውነትም ለምን
ማስመርመሪያውን ክፈሉት😂
@@menbermekonen2496 እስከ ሶስተኛ በግሌ ላስመርምር እምትለው በውሸት አጽፋ ልታመጣ ይሆን በግድ አባት ሁን መሀን ቢሆንስ ይሄ ሁሉ እንዲ ረዳት ይመስለኛል
እኔም አልተዋጠልኝም ወላሂ
አለምሰገድ እግዚአብሔርን እንዳንተ አይነት መልካም ሰው አላየሁም ምርጥ ኢትዮጵያዊ 😍😍ፈጣሪ ይጠብቅህ
አሜን ያብዛልን❤
አሜን 🤲አሜን 🤲 አሜን🤲❤️❤️❤️
No need calculation just bring the other man let he give a test. You don’t have to chasing the London boy. Lejochesh and your children they need biological father.
አሚንንን
ወይኔ ጥብስብስ ጥቁርቁር ቡስቁልቁል ብላለች😢
የኔ አጢያት ቢቆጠር ከፀጉሬ እስከ ጥፍሬ የተሸከምኩት አለ ጌታ ሆይ አንደበቴ መልካም እንድናገር እርዳኝ ነገ እነዚህ ህፃን ልጆች አድገው ትልቅ ቦታ ይደርሳሉ ማርያምን ሁሉም ያልፋል ድህነት አይኑ ይጥፋ አይዞሽ ኪያ 😢😢😢
ሰላማዊት ቆይ ለናትሽ? ምን ምን አድርገሻል? እፈታሻለሁሁ
😢😢
Wenet newu maramen yalfal enam asadgalhu gen tekedche eje edeze hunobethe adelem enas ebe ale tewukut ymer satoche ekon ytelyaye sewu ga kerto 1 sewu ga erasu sata gebu menm atargu wed lje kebad newu ena mayalf ken yelem be dgel maryam lje temsgen
@@onlinebusinesslotteryworld5062 አልገባኝም?
እዉነት ግን አላት አሳዘነችኝ አላህ ይገዛት
ዛሬ የአመትዋ ማርያም ናት ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ እመቤቴ እኛንም በመንታ በመንታ ልጆት ጎብኝታን ለምስክር ታብቃን ልጅ ለሚፈልገው ሁሉ ልጅ ትስጣቹ መልካም ቅዳሜ
አሜን 🙏🙏🙏🙏
አሜን 🤲
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ምን ይሳናታል
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ምን ይሳናታል
Amen 🙏
እቺ ሴት እውነት አላት የሆነ የተቀነባበረ ነገር አለ እባካችሁ ኢትዮጵያዊያን አይዞሽ እንበላት እናግዛት መንታ መውለድ እራሱ ቴንሽን ያረጋል እናበርታት
እኔ የእህትነት ምክር ልምከርሽ ኪያ እባክሽ ለልጆችሽ መጥፎ ታሪክ አታስቀጭ ልጆቹን ትክክለኛ አባታቸውን ፈልጊላቸው ተረጋግተሽ አስቢ 🙏🏽
Yene enat esua ande defnobatal😂😂😂
@@netsanetteshome1005 አባታቸው ነው ውጤቱን በዳቢሎስ ክፉ ስራ ሰውረውባት ነው
Yes true
😂😂😂🤣🤣🤣 @@BanchuShifarawGelaw
አሳዝናኝ ነበር ግን በውሸት ድርቅ ማለት ጥሩ አይደለም ስንት ህዝብ ነው የሚያየው ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል መፍረድ ፈልጌ አይደለም ግን ለውሸቷ ተባባሪ መሆን አልፈልግም
ግራ ገባን እኮ ኪያ አንደኛ ቀጥተኛ መልስ አትሰጪም ብዙ ነገር ደባልቀሽ ነው ምትመልሽው አሁንም በፍፁም አልተረጋገሽም ይህ ነገር የመንፈስ ጭንቀት ውስጥ ከቶሽ ሌላ ጣጣ እንዳያመጣ እራስሽን ግዜ ስጭው !!ኪያችን ምትጠራጠሪው ነገር ካለ እንደገና DNA አስደርጊ ካለበዚያ ግን እውነትን ተቀብሎ ለነዚህ ልእልት ልጆችሽ ስትይ አባታቸውን ማወቅ ያስፈልጋል!! አንቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እህታችን ነሽ ገና ታገቢያለሽ ልጆችሽን ትድሪያለሽ ታስተምሪያለሽ!!
በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እግዚአብሄር እውነታውን ይግለጥልሽ እግዚአብሄር ያበርታሽ እና የልጆችሽ እናት ያድርግሽ!!!!
ለምድነው እውነቱን የሚያወጣላት አገኘችውጋር እየተጋደመች ለልጆቹጠክሆነች
እናቴ ልጆች እኮ ያንቺ ልጆች ናቸው ምን አስጨነቀሽ አባት በፍለጋ አይገኝም ጥፋት በጥፋት አይታረም
ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ፅዮን ማርያም እናቴ የአመት ሰው ትበለን 🙏💜
አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደረሰን
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Amen, Amen and Amen
Amen Amen Amen 🙏
ማርያምን አጀቴን በልታዋለች በናታቹ ሴቶች አንስደባት አይዞሽ በቃ ልጆችሽ ይደጉልሽ ብቻ እንበላት ሰው ወኖ የማይሳሳት የለምና
ስራዋ እኮነዉ አሁንም የድኤንኤዉ ምርመራ ትክክክል አይደለም አለች😁😁😁😁
ምን አይነት ጉድ ነው እንግዲህ ሀቅሽን ፈጣሪ ያውጣልሽ ከባድ ነው
አዎ የምር አትሳደቡ ይደብራል ታሳዝናለች😢😢😢😢
እኔም ደግሞ ውጤቱ ላይ እኔም ድንግጥኩ በተለይ እናት ሁኖ ይህ ጥያቅ ከባድ ነው
@@ሩትየወሎዋቀበጥእኛ በእሷ እግር አልቆምንም አንፍረድ
ሴት ሆናቹ መጥፍ ነገር አትፃፉ ሞራላ ይጎዳል ከቻላቹ እናበርታት ካልቻላቹ ዝም በሉ አታሳዝንም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሴት ሆኖ ግፍ መናገር ነዉር ነዉ ባህላችንም አይደለም እባካቹ
እናበረታታት እና ይችን ውሸታም ዋቴ😊
ሌብነትን እናበረታታ ታዳ ማታለልን😅
ትክክል
Wellahi sete nat negn aenawekm betshan kegono eenkum
ምን ማለት ነው ግፉ እሷን በርች ያልን ጊዜ ነው
በቃ በናትሽ የቻልሽውን አድርገሻል እንደምትወጂው ተረድተናል ደግሞም ምንም ቀዥቀዥ ቢልም የሚወደድ አይነት ስብእና እንዳለውም ተረድተናል ሆኖልሽ ብትጋቡ ጥሩ ነበር ካልሆነም በቃ መተውን እወቂበት በናትሽ አትሰበሪ የኔ ቆንጆ አይዞሽ
ሁላችንም ማለት ይቻላል ከዚች ሴት የበለጠ እንጂ ያነሰ ሀጥያት ከልሰራንም የትኛው ፅድቃችን ነው ልጅቷ ላይ ምንፈርድባት ሰዎች ብንረጋጋ ጥሩ ነው
ቀላል በተለይ ወንዶች ሁሉም አባት የሰው ልጅ ነው የሚያሳድጉ ይላሉ በየኮሜንቱ አርግዘው ስላልመጡ ነው በየቦታው እሚደፉ ትዳር ልጅ እያላቸው
ልጆቹ ና እናት መርመር አለበችዉ አሚትሉ
😂😂😂😂😂😂😂 ጭራሽ
ተቀየይሮበት ሉሆን ይችለል መን የዉቀል
እናትና ልድ ይመርመሩ
ከሱ በፊት ፐሬድ ዋ ቆሞ ነበር ኣለች እኮ
ጥቅሙ ምንድነው
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም ጀግና ሁነሽ አሳድጊ እግዚአብሔር ጠንካራ ያርግሽ
ምን መለት ነዉ አበታችን ማን ነዉ ብለው አይጠይቋትሞ?
ስጀምር ጀግንነት የልጆቹን አበት ከማወቅ ይጀምረል;;
የሌዝቢያን ኮመንት
ያሶለደው ግን እየተዝናና ነው አንጀት ያሳርራል የምትጠረጥረውን ሁሉ ማስመርመር አለባት
@@belayshebo3149❤
@ 😱
አሌክስ ትልቅ ሰው ነህ❤
እዮሐ ሚዲያም በአጠቃላክ ክብር ይገባችኋል ❤
አይዞሽ ለልጆችሽ ታስፈልጊያችዋለሽ ለጊዜዉ ነው ሁሉም ያልፋል እህቴ በርቺ❤❤❤
😂😂😂😂 በርች ማለት ይህንን ነገር እደመቃውም ማበረታታት ጀመራችሁ 👈🍺👈🏌❌ ወንጀል ሌላስም የለውም ወንጀል ነው ።
በርቺ ኪያ እኔ የምመኜው እግዚአብሔር ላች የሰጠሽን መታ ልጆች ለኔምእዲሰጠኝ ፀሎቴነው በርች ደግሞ ልጆችሽ ሲያምሩ እመብርሃን ታሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤
በጣም ትሪመት ያስፈልጋታል ፊቶ እራሱ ልክ ሰይደለም ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ የተፈጠረሁ ተፈጥሮል። እራስሽን ጠብቂ አለም ሰገድ መልካም ሰው ነህ
በነገራችን ላይ ይሄ ሁሉ ነገር ለምን እዳስፈለገ አይገባኝም እነዚ ልጆች በገንዘብ የማይገኙ ትልቅ በረከቶችሽ ናቸው እድለኛ መሆንሽ ገና አልገባሽም ሁሉን ትተሽ በረከቶችሽ በምስጋና አሳድጊ አሳድጊያቸው
እኛስ በየቱ ፅድቅ ስራችን ነው የሰውን ሀጢያት የምንዘከዝከው (የሰው ፀጉር መሰንጠቅ)
እኛኮ ሀጥያታችንን ይዘን ዝም ብለን እንቀመጣለን እንጂ ብልግናችንን አደባባይ ይዘን ወተን በድርቅና አናወራም
በትክክል
ውዴ ደምሪኝ እባክሽ🎉
@@AaBb-kr3biውዴ ደምሪኝ እባክሽ
@@AaBb-kr3biሀጢያትን ማውራት ነው ወይስ መደበቅ ትክክሉ ?
“እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።”
ማቴዎስ 7፥1-2
Wunet newu 😢😢😢😢
ሽርሙጥናን እያስፋፋሽ ነው ማለት ነው ?
Ayzoshe hulum betu yekuterew lebse lebso siweta
ወሰቢታል ተቀይሮባት ይወን በዝልክ የተከራከረቺው😢😢
May be ljoche tekeyayrew endayhon
ማርያም ማርያም ብለሽ የወለድሻቸውን ልጆች እመብርሀን የኔ ደጓ እናቴ ሽፍን ክልል አድርጋ በጤና ታሳድግልሽ ቀሪ ሀብቶችሽ ልጆችሽ ናቸው ወንድ ይሄዳል ይመጣል አለም ሁሌም ጎዶሎ ናት 10 ሞልታ አታቅም ሂወት ይቀጥላል ለልጆችሽ ስትይ ጠንካራ እናት ሁኚ እግዚያብሄር ስላመነብሽ ነው በመንታ ልጅ የባረከሽ አንዳንድ አባቶች ኖረውስ እንደሌሉ የሚቆጠሩ ሞልተው አይደል ፈጣሪሽን እያመሰገንሽ ወደፊት
Body language እንዳየሁት ከሆነ ሴትዮዋ በጣም ድራማ part 10 ትሰራለች።
ውድ የሀገሬ ልጆች እባካቹ ለኪያ መጥፎ ሜሴጅ አንፃፍ የእኛ መልካም ሜሴጅ ያበረታታል መጥፎው በዛው ልክ ይሰብራታል። ለእነዚህ ውብ ልጆች መኖር አለባት።
ትክክል ከሷምጋ እውነት ሊኖር ይችላል በውሸት ሚዳላይ አትወጣም. በድኤንኤ እደሚጣራ ታውቃለች. አሏህ ሀቁን ያውጣላት
Be weshet masamen Alefom MEDIA mekereb tegebi aydelem,Lelejochwa betasebema MEDIA atewetam
ከተቻለ አይዞሸ በርቺ ለልጆቻ እንዴት መያዝ እንዳለባትና ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባት መቼም ሰዉ መበሳጨት ሊኖር ይችላል ልጆቾ እንዳልሆኑ የብሰጭት መንሴዎች እሱን እንድታቅ መምከር የእግዜብሔር የሰጠኝ ፀጋ ናቸዉ ብላ እንድታሰብ እግዜብሔር ያሳድጋቸዉ🙏🙏🙏
@@GT-eg1fd እውነት ነው ታሳዝናለች
ተወዛገብሁ አሁንስ😢
የፈለገ ቢሆን እናት በድፍረት ወደ ሚዲያ አትወጣም የሆነ እዉነት ሳይኖራት ከአንዴም ሁለቴ ምታስመረምረዉ።አይዞሽ የእዉነት ጀንበር አትጠልቅም! ለራስሽና ለልጆችሽ ስትይ ግን ብርቱና ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ። ልጆችሽን እግዚአብሔር ባርኮና ቀድሶ ያሳድግልሽ!
እዎግን መጠጥ መጥፎ ነው በመጠጥ ከተሳሳተች ልታስታውስ አትችልም
እውነት ነው እኔም እንደዛ ነው የምለው
እወነት የሆነ ነገር በይኖር መቼም ሚዲያ ላይ ለመዋረድ አትመጣም !
ኪያ እግዚአብሔር ይርዳት እውነቱን እሷ ታውቃለች እኔ ግን ከስዋ ሂወት የተማርኩት ስራ መስራትን የመሰለነገር የለም ይቺልጅ የራሷ ስራ ችሎታ ገንዘብ ቢኖራት እዚ ሁሉ ነገር ውስጥ አትገባም ነበር ሴቶችዬ ስራስሩ የገንዘብ ነፃነት ዩኑራቹ ገንዘብተቀባይ አትሁኑ ስራ መስራት ችሎታይኑራቹ ።
እውነት ነው
የአለም መድሀኒት እውነቱን ያውጣልሽ ( ምን ቢጨልም መንጋቱ አይቀርም ኪያ 🙏
በጣም Concerned ጋዜጠኛ። አለም ሰገድ ለብር ከሆነ እንዴት ነው ያሉበት ተብሎ የሚጠይቅ አላጋጠመኝም❤❤❤በርታ ጌታ ኢየሱስ ልብህን ያስፋ ጥንቁቅ!!!❤
ዋናው ቪው ነው አባቴ አታሽቋልጥ አወ
እባካችሁ በተለይ ሴቶች ሴት ሆናቹ መጥፎ ቃላት አትናገሩ የእኛን መጨረሻ ማን አወቀ ስንት ጉድፍ አለብን። መፍረድ አንችልም በቃ ለሷ እግዚአብሄር ሀቁን ያወጣላት😢😢😢
ቆይ ራሷ እኮ ናት ሚዲያ ላይ የመጣችው! ምን ማለት ነው አትፍረዱ?? እሱ ላይ ያ ሁላ ሲፈርድ ለምን አትፍረዱ አላላችሁም
መፍድረድ ምን ማለት አልገባችሁም😂
እግዚአብሄር እማ ከ አንድም ሁለት ግዜ ሀቁን አወጣ። እደዉ ስታስበዉ የደነዘዝን ደደቦች መሰላት እንዴ? እቺ ቀፋይ 😂😂😂😂
ኪያ ግን ዋሽተሽም ይሁን ተሳስተሽም ብቻ ምንም ይሁን ምን ነገሮች ሆነዋል በቃ እና የሰዉንም ምላስ የምትቋቋሚበት ለልጆችሽም እናት ሆነሽ ሁሉን ሃላፊነት የምትወጪበትን አቅም ፅናት ብርታት የምህረት አምላክ እግዚአብሔር እንዲሰጥሽ እመኛለሁኝ
የዚህች ልጅ ታሪክ የአእምሮ ጤንነት ጉዳዮችን እንዳስብ አድርጎኛል! ቼክ ትደረግ
በትክክል እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ማውራቷ pressure talk ይባላል የተለያየ ምክንያት ሊያመጣው ይችላል እሱ እራሱ መታየት ይፈልጋል
በትክክል❤
በትክክል
ልጆቹን ሰርቃ ነው።
እውነት ነው
ሲያምሩ 😢😢😢😢ፈጣሪ ደብቆ ሸፍኖ ያሳድግልሽ ለልጆቹ ስትይ ጠንክረሽ ቁሚ በቃ የሆነው ሆኗል አይመለስ በቃ በርቺ❤❤❤❤
መፍረድ አይሁንብኝና 2× ዲ ኤን ኤ ተደረገ አባታቸው አይደለም ተባልሽ 😊 የእህትነት ምክሬ ጊዜ ከምታጠፊ ልጆችን አባታቸውን ፈልገሽ አገናኛቸው!!!!
መልካም እድል!!!!🙏🏽💚💛❤️
ትክክል አባታቸውን ተናገሪ ሲላት ሚድያ አልናገርም ላለችም ነበር እንዴ
Ere yemetegerem nat hoo
Koy ye wer abebaye kemeta be 9ken ke yonas ga genegnunet yadergenew alech.... Keza be 19 ken temeremerku erguz negn alech 9+19 =27 ken new yewer abeba demo be 28 ken new. Endate aweka margezuan lemeremer alech sew eko yemiteraterew yewer abebaw siker new. Echi gen weshetam nat ayenua erasu yastawrkal
ዮናስደግ ነው አይስስትም
ለዚህ ነው
አለም ሰገድ ሰርፕራይስ ምታደርገን ነገር ስ ግር ብለን ስንገባ ወፍ የለም አንተ ትለያለህ የምንለው በምክንያት ነው እግዚያብሔር ይጠብቅህ የእውነት
😂😂😂😂😂እሷ ናት የምታረገን በቅርቡ ከዮኒ ጋር በመጋባት
እሷ የወለደች ቀን ብዙ ወላዶች ነበሩ ብላለችና ተቀያይረውባት እንዳይሆን እና እሷም DNA ብትመረመር ባይ ነኝ ምክንያቱም እናት በጭራሽ የልጆቿን አባት ልትዘነጋ አትችልም
በሰው ተስፋ አታድርጊ ኪያ ጥርስሽን ነክሰሽ ጠካራ እናት ውነሽ አሳድጊ እውነቱን ፍቺ እና የፈጠረሽ ፈጣሪ ጋር ነው ያለው ስለዚህ መጠከር አለብሽ ከሰው አጠብቂ እናትም አብትም ሆነሽ አሳዱጊ ልጆችሽን ጤኔኞች ልጆች ሰቶሻል ኣምላክሽን አመስግኝ ስለዚህ ጠካራ ውኝ ሰው የፈለገውን ይበል ሁሉም የየራሱን ጉድ አያውቅም ማንም ንፁህ ሰው የለም አይዞሽ ሕይወት ይቀላል
እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን በዝህ ዘመን እንኳን መንታ ልጅ አንድ ልጅ ይከብዳል ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድግ የኔ እህት
የልጆቹ አባት ይሄኔ ተደብቆ ከእኛ ጋር እያየ ነው።
የተመቸኝ ኮሜት
የቀኑ ምርጥ ኮሜት
😂😂😂😂😂😂😊
😂😂😂😂😂
😂😂
ወገኖቼ የእናት እና ልጅ ዲኤንኤ ይሰራላት የምትሉ በላይክ አሳውቁ
Mn malete nw?😂Lemehonu DNA mn endehone awkeshal?
ባይሆኑ ምንልትሆንነዉ
ልጆች ከእናታቸው ጋ ዴህኔ ይመርመሩ የምትሉ በላይክ
ትክክል
Iwunet ideza nw yemasibew
Enem yemrmrw
Me too
እውነት ነው ድጋሚ ከእናታቸውም ጋር ቢመረመሩ እኔ እራሱ ደስ ይለኛል
ምንም መከራ ቢፈጠር ሚዲያ ላይ መውጣት እጅግ በጣም ጎጂ እንደውም የባሰ ችግር እሚያመጣ እንደሆነ ያንቺ ህይወት ትምህርት ነው ምክንያቱም ሀበሻ ክፉ ነው
ውዴ ደምሪኝ እባክሽ
እሷ አይመጣም ብላ ፈለጣ ነበረ መዱአ።እሱኮ እኔ አግዝሻለሁ እያላት እሷ ህዝቦች እርዱኝ ስራ እስኪይዝ ምናምን ብላ ወደ ፈለጣ ገባች እኮ
✍ሁለቱን ያስተዋወቃቸው ሠው እንዳይሆን አባት
አለምዬን እኔ እንደምወደው የምትወዱት ላይክ አርጉኝ ልያችሁ አለምዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ / አለምዬ ... ምን አይነት መልካም ስው .. አስተዋይ.. አዛኝ ምን እንደምልን አላውቅም ዘመንህ ከነ ቤተስብህ ይባረክ የዛሪዋ ድንግል ማርያም.. በሄድክበት ቦታ ሁሉ ትጠብቅህ.. ትከተለህ :: ከዚህ ሌላ ምንም እምለው ነገር የለም :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👍
የልጆቹ ትክክለኛ አባት አረ ብቅ በል ወደ ኢዮሀ ሚዲያ ባክህ ተወዛገብንኮ 😂😂ሚዲያዉኮ ላንተም ክፍት ነዉ ኡኡኡኡልጆቼን ልጆቼን እኔ ነኝ እኔ ነኝ እያልክ ና ባክህ 🙏😭😂😂😂😂😂😂😂😂
በየሄዲበት መገደም መጨረሻው ይህ ነው እኔ ግን ከሷ ቁሜ ነበር
😄😄😄😄🙏🏽👍🏽
@@Najat-t1iሁላችንም ከሷ ቁመን ነበር ግን ውጤቱ ሌላ ሆነ አሁን ኪያየ ተረጋጊ በተቻለሺ ሆስፒታል አጣሪ ያ ካሎነ ግን እውነትን ተቀበይ ሰላም አግኝተሺ ለመኖር እውነትን መቀበል ብቻ እና ብቻ ነው ፈጣሪ ካነቺ ጋ ይሁን
😂😂😂😂😂
ትክክለኛው አባትማ በገንዘብ እያስቀየረ ነው😢
እኔስ በጣም ነው ያሣዘነችኚ አላህ ይርዳት አሁንም ሀቁን በሱ ጥበብ ያውጣላት ያለሱ ትክክል የሚፈርድ የለም ዝብዬ ህሌናየ አሁንም እንደተበደለች ነው የሚሰማኚ ሀቁን ለባለሀቁ በሱ ጥበብ ያውጣላት የዘወትር ዶአዬነው በርቺ አላህ አይጣልሽ
እኔም እንደዛ ነው የሚሰማኝ ሀቅ ከሌላት እንዴት እራሷን ለማዋረድ ሚዲያ ላይ በራሷ ትወጣለች
😂😂😂 DNA ውጤት አይዋሽም እህቴ ። ፈጣጣ ናት ከሌላ ሰው ጋር ተኝታለች በመሀል። ያጋጥማል ይቅርታ ብላ ማለፍ ትችል ነበር።
እኔም የሆነ እውነት ያላት ይመስለኛል የኔ እናት ያለም መድሀኒት እየሱስ ክርስቶስ እውነቱን ያውጣልሽ እኔ ልጆቿ እና እሷ ቢመረመሩ ብዬ አሰብኩ አለምሰገድ አሁንም ይህንን ቢያደርግ ጥሩ ነው
ደምሪኝ
@faአላህ እውነቱን ያውጣላት. ዞሮዞሮ. ያለኒካ የተወለደ ልጅ. የናቱ ነው. አላህ ሰቶሻል. ቶበት አርጊtemahosain6027
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ልልጆችሽ ስትይ ጠካራ ሁኝ😢😢😢
ሴት ልጅ የልጆቻን አባት በታምር አታጣም ስላዝ ዋይ ልጆቹ ታላዉጣው ይሆነል ከ እናታቸው ጋ ይማርማሩ
እንደው ይህ የውርደት ጊዜ ይምሠልሽ እነጂ እ/ር የክብር ዘመን ያመጣልሻል አይዞሽ ጠንክሪ
እባክሽን እህቴ ፀበል ተጠመቂ ይህን ሁሉ ያደረገብሽኝ ጠላትሽን ድል ትነሽዋለሽ እባክሽን ወደፀበል ሂጂ በመቤቴ እለምንሻለው
@@kidasthailu4643 ውዴ እባክሽ ደምሪኝ
ድል ለተገፋው የሚጨፈጨፈው ሚስኪኑ ለፍቶ አዳሪው አማራው ወገኔ 😭😭😭😭💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውዴ ደምሪኝ እባክሽ
❤👍
Irrelevant with the issue here.
❤❤🙏
አማራአጨብጫቢ ነው; ከአብይ ጋር ሆኖ ትግራይን ሲወጋ ያለቀ ነው አሁን ደግሞ አብይ እየጨፈጨፈው ነው ; ባንዳ ዋጋውን አግኝቷል
አለምሰገድ እንደዉ ምናይነት አወዛጋቢ ፕሮግራም ገጠመህ ወይ ጉድ እስቲ የሚቻል ከሆነ እናትና ልጆቹን አስመርምርላት የዚህን ያህል እርግጠኛ አትሆንም ይቺ ልጅ እዉነት ሊኖራት ይችላል አንተግን ምርጥ ጋዜጤኛ ነህ ሳላደንቅህም አላልፉም ተባረክ
ከነሡ ብዙ ነገር መማር አለብን በተለይ ሴቶች ዲያስፖራ ሲባል ሰፍ ማለታችንሰ ማቆም አለቅን ሰው ሰው ስለሆነ ብቻ መቅረብ አለብን ማርያምን
በሰአቱ ተሳስታለች ውዴ በሷም አንፍረድ አዳዴ የማትፈልጊበትነገርውስጥ ምትገቢው አስበሽበት ሳይሆን አጋጣሚነው ❤❤ደምሪኝ ውዴ
ሁለት ልጆችን ማሳደግ ብቻዋን ሁና ይህንን የሚያክል ጭንቀት ይዛ ፣ምንም ሳይኖራት ፣ከዘመድ ተቀያይማ፣ማንም ሳይኖራት በብዙ መከራ ውስጥ በጣም ጠንካራ ልጅ ናት።
ቂጧን ስትጠበጠብ ይሄ እንደሚመጣ ታዉቃለች
እ/ር ብቻ ነው ያንችን ችግር የሚፈታው እሱም ንስሀ መግባትና ፀበል ፀበል እበክሽ እራስሽን አድኜ እ/ር ካንቺጋ ይሁን
እኔም እንደዛ እያልኩ ነበር
እኔም ባንቺ ሀሳብ እስማማለው እግዛብሄር ይርዳት
ዩናሰ እድለኛ ነህ ማርያምን ልጆችህ ናቸው ብላ ካለችህ አሳድጋቸው እግዚአብሔር አምላክ የሰጠህ ሰንቱ ልጅ ማሳደግ እንደሚፈልግ ለዛውም ሴት ልጆች 🤔
ይህቺ ልጅ ዕርዳታ ያስፈልጋታል። ብር ብቻ አይደለም ፣ እንድትረጋጋ የምክር አገልግሎት ያስፈልጋታል።
አውቃ ላሰራቹ የምን መበራታቻ ነው
ደምሪኝ
በሱ በኩል የሰነልቦና እርዳታ አዎ ያስፈልጋታል ለሊትና ቀን ስትንቀዠቀዥ ተለክፋለች ፀበል ፆም ፀሎት ስግደት ያስፈልጋታል
ትክክል
She need help ,
አለም ሰገድ ወንድሜ እሷና ልጆቿም DANA ይመርመሩ ምናልባት ሆስፒታል ተቀይረዉባት ቢሆንስ
Melkachew erason new mimslut bestiga mekebel new mishalew. Hiwet yketlal!!!!!
ትክክል እሷንም ልጆቿ ቢመርመሩ 😢😢😢
Awen
ሁሉም ሰው መንታ አይወልድም
@@hannachaka6723ውዴ ደምሪኝ እባክሽ
የልጆችዋ አባት እባክህ ወደ ሚድያ ና!
Yasblal
አባቶች
ታግቷል 😅😅😅😅😅
እንግድህ እግዚአብሔር ወርዶ አይናገርም ዮናስን በዚህ መንገድ ከማራቅ ውጤቱን አሜን ተብሎ ተቀብሎ እንዲያግዝሽ መጠየቁ የተሻለ ይመስለኛል አሁንም የእሱ ናቸው ማለቱ ተገቢ አይመስለኝም
እናትነት እንዲረጋገጥላት እሷም ለምን አትመረመርም ምናልባት አይታወቅም የወለደችበት ቀን ሌሎች መንታ የወለዱ ካሉ ፋይሉ ቢታይላት እና የወለደችበት ቀን ብትናገር ጥሩ ይሆናል
በጣም ከባድ ነው። እነዚህ ልጆች የአንቺ አይደሉም ብትባል ምን ሊትሆን እንደምትችል መገመት ከባድ ነው።
የግድ የልጁ መሆን አለበት አንዴ
እሷና ልጆቹ ቼክ ቢደረጉ ምናልባት ሆስፒታል ተቀይሮባት እዳይሆን ብዬ አስባለሁ ይሄ የኔ ሀሳብ ነው ውስጤ አልተቀበለውም እውነቱን እግዚአብሔር ይመርምረው
Eneme endeza asebeku lemen ergetegna honechi yechi lije
የእኔም ሀሳብ ነው ይመርመሩ እርግጠኛ ባትሆን ሚዲያ ላይ አትወጣም ነበር
ያማችሃል
የተቀደሰ ሀሳብ❤
እኔ ሰክረው ከሱ ጓደኞች ጋር ተሰብስበው ተኝተው የተከሰተ ነገር እንዳይኖር በስካር ስሜት ሳታውቀው።
በውጤቱ አናቴ ነው ለሁለት የተከፈለው በፍፁም ያልጠበኩት ውጤት ነው ግን በቃ ሆነ ኪያዬ አይዞሽ አንቺ ብቻ ተረጋጊ ልጆችሽንእመብርሀን በጥበብ ታሳድጋቸዋለች የኔ የዋህ መቼም የሚዲያዎችን ኮሜንት እያየሽ እራስሽን ምንም ነገር ውስጥ እንዳታስገቢ ይሄ ቀን ያልፋል እሺ ነገ በደስታ ምትስቂባቸው ፋንድሻ የሆኑ ልጆች እመብርሀን ስታሻለች ምንም አይመሰልሽ ያንቺ ይፋ ስለሆን በሚዲያ ስለ ወጣ እንጂ የብዙ ስዎች ነገር ነው በርቺልኝ ኮሜንታተሮች አድቡ በስው ቁስል እንጨት አትስደዱ ኪያዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞሽ አሌክስ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ መልካም ስው❤
አይዞሽ ኪያ በርቺ ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ እዉነታዉን ከአንቺ እና ከፈጣሪ በቀር ማንም አያዉቀዉም
ለመፍረድ ፈልጌ አደለም ግን አምነሽ ብትቀበይ ጥሩ ነው ኪያየ
Ere fetata nech. Media lay yalu mehayimoch beka dirik vey blewat new. Techberbirual eyalu tilant Tiktalk ashebitewat simekruat nebere. Echi denez
አለም ሰገድ ቴክኖሎጅዉ አንድ በላይ በሁለቴ ምርመራ እያአረጋገጠ አሁንም ከልጁ ላይ ሙጭጭ ማለት አያስፈላጊ አይመስለኝም ።
ዛሬ ሰዎች ከትዳራቼዉ በላይ በሚባልጉበት ዘመን በአጋጣሚ የአገኜሽዉን ወንድ ሙጭጭ ማለቱ ብዙ ጥቅም የለዉም
እሷ እውነት ሊኖራት ይችላል አንድ ቦታ ላይ የሆነ የተሳሳተ ነገር አለ ወይ ሰክራ የሆነ ሰው ጋር ..... ሌላኛው የልጅ መቀያየር ሊኖር ይችላል አሏህ ነው ደግሞ ሀቁን የሚያቀው
ሆስፒታል ተቀይሮባት እዳይሆን እሷም ድኤን ትስጥ
መንታ ብዙ ጊዜ ይቀየራሉ ተብሎ አይትታሰብም
እህቴ ተረጋጊ ሰው ሆኖ ሀጥያት የማይሰራ የለም መፍረድ አልፈልግም ግን ሰውን ተስፋ አታርጊ ተስፋሽን ሁሉ በእግዚአብሔር ጣይው ይቅር በለኝ ልጆቼን አሳድግልኝ የበደልኩትን ይቅር በለኝ ልጅህ ነኝ ማረኝ በይው በቃ ከሚዲያ ላይ ከትውጭ እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ብቻ ተስፋሽን አርጊ ሰውን አትስሚ እራስሽን አዳምጭ አይዞሽ
የልጆችሸ አባት ትክክለኛው ፕሮግራሙ ከሰማ በቀጣይ ይቀርባል
እንደው ቢቀርብ እንዴት ደስ ይል ነበር
@@jerusalem7050ከዚህ በፊት እህቴ ያልወለደላት ሀብታም ጋር ልጅቱ ያንተ ነው ብላ ያዙኝ ልቀቁኝ ሰትል የወለደችለት ምሰኪን የደሀ ልጅ ንጱህ አፍቃሪ ሆኖ ተገኝ ዛሬ ደሞ ሚሊነር ነው ደሀ የነበረው ልጅ እኔ ባሌ ዲያሰፖራ ነው ሀብት አንድ እኩል ነን ተዎደን ተፉቅረን ተሳሰበን ያለነው ❤
ወንድበምንያቃል 😅😅
ኪያ የልጆችሽ እባት ማን እንደሆነ እንቺ ብቻ ነሽ የምታውቂው ዪናስ እባት ካልሆነ ትክክለኛውን እባታቸውን ፈልጊ ቦሐላ እነዚህ ልጆች እድገው ነገ እባታቸውን ይጠይቁሻል
The father is at home ,yonas is the provider bro .we know that .
አወ
መጀመሪያ ይረዳሻል ብሎ ያሴተዋወቃት ሰዉዬ ነው የሚሆነው ፣ ዮናስን ለብላት ነው እንጂ ፣ ዮናስ መውለድ የሚችል አይመስለኝም ፣ ለዛም ነው የጓጓው
አይዞሽ ኪያዬ ልጆቹ የማንም ይሁኑ የማን ማደጋቸው አይቀርም ነገ ትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ አትጨነቂ ደሞ ተስፋሽ ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ይሁን። ከቻልሽ ግን ልጆቹ ሳያድጉ የማንነት ጥያቄ ማንሳታቸው አይቀርም እና ከወዲሁ አስቢበት
አወ ነገ ሲያድጉ አባታችን ማነው ይመጣል
ልጅቷ የአእምሮ ችግር ሊኖርባት ይችላል ብትታየው መልካም ነው ልክ አትመስለኝም። ዝም ብላ ነው ምታወራው
እሷና ልጆቿ ይመርመሩ ዬናስ ደህና ነው ስለእሱም ጤንነት ማወቅ እንፈልጋለን ሞራሉስ እንዴት ነው? አለምሰገድ አንተስ ተሻለህ?
በቀኝ እጁዋ የያዘቻት ዬናስን ነው ምትመስለው
ጤናዋግን🎉🎉🎉🎉አጠራጥራኛለች ❤❤❤❤የህክምና መከታተል ባለሞያእገዛይስፈልጋታል የኔናት 🎉🎉🎉🎉🎉አይዞሽ የኔማር ማዌርያምንቤቲጂንነው 🎉እኮምትመሲው 🎉🎉ፈጣሪይርዳሽ
ለምንድነው ግን እንደዚ አይነት ኮሜት ባትሆን እንዃን እንድትሆን ያደርጋታል ከቻልሽ አጥፊው
weregnoch. Mn honechna nw yehkmna balemoya yemyasfelgat?
የሚጠይቃት ሌላ የምትመልሰው ሌላ ውዝግብግብ ብላ እኛንም አወዘጋገበችን
አይግረማችሁ እኔም የገረመኝ ነወ 😂😂😂
don't judge it's not easy 😢
ቀጥታ አትመልስም
@@yayushalemu175እንደውም ጠካራ ናት የወለድሽው ልጅ ከባልሽ በተለያዩ ስህተት ተፈጥሮ ልጅሽ አደለም ቢባል እንደሷ እንኳን ሁነሽ አታወሪም ወሬኛ እውነት ይዛ ብቅ ብትል አሁን ዋናዋ አጨብጫቢ ብየየ ነበር እያልሽ ኮማች ትሆኛለሽ
@@Milky-sr3mv ቀላል አለመሆኑን አውቃለሁ ለምትጠይቀው ጥያቄ ትክክለኛ መልስ አትሰጥም ነው ያልኩት
አለም ሰገድ እያደረክ ያለው ጡሩም መጥፎም መሆኑን ልግለፅልህ፣ ጡሩ ስራህ ኪያን እንዴት ሆንሽ ብለህ መጠየቅህ ነው፣ መጥፎ ስራህ እንደገና ቃለ ምልልስ ማድረግህና ያንንም ለተመልካች ማቅረብህ ነው፣ በቃ ተመልካች ከሷ ጋር ባደባባይ የሚደርገው ግንኙነት አብቅቷል፣ ለተመልካቹም ሆነ ለኪያ ማሰብ አለብህ በቃ የነሱ አጀንዳ ዝጋ፣ ከዚህ በኋላ ከኪያ አንደበት የሚወጣው ነገር አስተማሪ ሳይሆን አናዳጅ ነው፣ በቃ በቃ ነገር አትቆፍር ከሷጋር የምታደርገው ግንኙነት ለኛ ምንም አይፈይድም
እንደውም ጡሩ ነገር ነው የሰራው መመስገን ነው ያለበት ምርጥ እና አስተዋይ ሰው ነው እውነት እሷ ቢኖራት ግን ምን ልትሉ ነው የልጆች መቀያየር ሌላ ነገር ቢኖር ሀቁን ይዛ ብቅ ብትል ምን ልትሉ ነው
ካለፈ ስህተት መማር ብልህነት ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በርትተሽ ልጆችሽን አሳድጊ እናትነት እውነት አባትነት እምነት ነው አይዞሽ
Ewnet new 👌
የሷም DNA ይመርመር ምን አልባት ተቀይረው እንዳይሆን
ሰዎች ሰው ሆነ የማይሳሳት ብረት ሆኖ የማይዝግ የለም አሁን በርቺ በሏት ልጆቿን ታስድግበት
Lijochua nachew
ተያት ባክሽ ኣባታቸው ማነው ስትባል እኮ ሚድያ ላይ ኣልናገርም ብላለች።
ሌላ ሰው ባይከካት ኖሮ ራሷ ሄዳ ትመረመር ነበር አልተቀያየሩም ልጆቹ የሷ ናቸው
አልናገርም ሳይሆን ያለችው በቃ ስለዚ አላወራም ነው ያለችው
እሷ አልናገር ብላለች ከሷ ጋር የተኛኽው ሰውዬ መተህ በዮሐ ሚዲያ እራስህን አጋልጥ😂😂
😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
😂😂😂በዱአና በፀሎት እናድርግ እንድመጣ😊
😂😂😂
እውነት እራሱና ያግልጥና ይገላግለን ወረታውን እንከፍለዋለን😊😂
እኔም ልቤ አላመነበትም እዉነቱን አላህ ይወቅ ግን።( የተደበቀ ነገር እደለ ) ይሰመኛል አላህ አለም
ሁሉንም ተከታትየለሁ ኮሜት ፅፌ አለውቅም።
በዚህ ደረጃ እርግጠኛ ከሆነች ልጆቹ ተቀያይሮባት ልሆን ይችላል አልፎ አልፎ ይከሰታል ከእናታቸው ጋ D N A ብደረጉ አሪፍ ነው
አንድብቻቢሆን እሽ ግን እስር ሁለቱም
ስትደርቅ ነዉ በጣም ዉሸታም ናት የመጀመሪያ ኢንተርቪ ላይ ከሱ ዉጪ አላዉቅም ብላ ነበር ግን ልጅ ሁላ አላት የሆነች ገገማ ነገር ናት
ወድማችን አለም ሰገድ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሃለው ትግስትህ የዛሪ ፅይሆን ማርያም የሰራህው ትባርክልህበጣም ነው። ማደቅህ ከሌባኖስ
ኪያ የድሮ ጎረቤቴ አይዞሽ ሁሉም በሰው ህይወት ይፈርዳል። አይዞሽ
ይች ልጅ የልጆቿን አባት ማግኘት አለባት የምር የህግ አካል ሊተባበራት ይገባል ይች ልጅዮ መቸስ ልጆቹን ከጭቃ አልሰራቻቸውም የምር የሆነ ትክክል ያልሆነ ነገር አለ ወይ የምርመራ ውጤቱ እንድደበቅ ተደርጓል ወይም ልጆቿ ራሱ ተለውጠውባታል ወይ ብቻ የሆነ ድብቅ ሚስጥር አለ የምር😢😢😢😢😢
አንቺ ንገሪን ወመቴ ነበረች ሌላ ዲኤን ኤ የለም
ከእናት በላይ ማንም ሊያውቅ አይችልም የኔ እናት ኪዳነ ምሕረት እውነታውን ትግልጽ❤
ይቅርታና አሁንም ልጅቷ ሙሉ ጤነኛ አትመስለኝም። ምናልባ የአዕምሮ ሐኪም ቢያያት መልካም ይመስለኛል።
አዎ
Thank you
እረ ያገኛቹትን አታውሩ ፈራጅ አትሁኑ
ግምት.....😮😮😮
ልጅቷ ጠነኛናት ሆስፒታል ስህተት ተፈጥሮ እንዳይሆን
አሜን ለኔም ትስጠኝ ልጅ ስጠብቅ ሰባት አመት ሆነኝ ፀልዩልኝ❤❤❤❤❤❤
Emebete meneta menetawne teseteshe beterefe demuo medanetuoche aluo gezeteshe tetekeme
አይዞሽ ኢግዝአብሔር መልካም ነው
እመቤቴ ማርያም መንታውን ታሳቅፍሽ
ድግል ማርያም በዛሬለቷ በልጅ ትጎብኝሽ አሜን
ደምሪኝ
ይሄ ማለት እኮ ሰዉየዉ መሃን እንደሆን ተመርምሮ አዉቆአል ማለት ነው አሁንም መዝላበድ ትተሽ የልጆቹን አባት መፈለግ መፍትሄ ይመስላል
በደንብ አውቋል ለዛ ነበር የጓጓው
የሆነ ቀን እውነቱን መናገሩዋ አይቀርም መስማታችን አይቀርም በጊዜ የልጆቹን አባት ብታቀርቢ ይሻልሻል ባለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ህወት አዳንዴ እዲህ ናት ኪያዬ በርቺ
የኔ እናት አይዞሽ
አንቺ አሁን therapy ወስደሽ ፀበል እየተጠመቅሽ በፀሎት እራስሽን አረጋጊ። እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው ብቻሽን እናትም አባትም መሆን ስለምትችዪ ነው ነገሮች የተወሳሰቡት። ስለዚህ እግዚአብሔር ን ብቻ ተስፋ አድርጊ። አለም ሰገድን አዘጋጅቶልሻል እግዚአብሔር ይመስገን ስራ እየሰራሽ ልጆችሽን አሳድጊ።
ሰው ምን ይለኛል አትበይ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ
አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው እውነቱ የሚያውቀው! ግን እባክሽ በበደል ላይ ሌላ በደል አትጨምሪ! ተይ እግዚአብሄርን ፍሪ! እንድያውም እውነቱን ተናግረሽ ህዝብ ቢረዳሽ መልካም ይመስለኛል! ተይ ደግመሽ አስቢ! በአነጋገርሽ ያስታውቃል የሆነ የተደበቀ ነገር እንዳለ! አንድ ጥያቄ ለመመለስ በጣም ዙርያ ጥምጥም ነው እምትሄጅው! ተይ ! እግዚአብሄርም ቀን አለው በቀኑ ሁሉ ነገር ያውቃል! እውነት ይሻልሻል ! ተይ ! በመጀመርይ እግዚአብሄርን ይቅርታ ጠይቂ ካልሆነ የልጆችሽን በረከት አትዝጊ! ተይ አሁንም!
You are Right.
ትክክል DNA 99.9% እውነተኛ ነው እዮሀ ሚድያም ታማኝ ሚድያ ነው
The father is at home guys
Right she will date 3 or 5 guys a day sure ,then she doesn't know who is the father ,ye ultrasound wutetun le yonas and ezih lale sew lakign alech thats the truth who is the guy u sent the result please let us know ,100 % the mother always know who is the father please we smart enough.
@tellthetruth3841 ማነህ?
የሆነ ነገር እንዳለ ነው የሚሰማኝ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ እኔ ግራ ገብቶኛል የኔ እናት አትጎሳቆይ ጠንካራ ለመሆን ሞክሪ ❤
Ye altr sound qen mezeberareq new
የመጠጥ ችገር አይደል
እዉነት እኔም እንደዛዉ የሆነ ነገር ሳይደረግባት አይቀርም
ቆይ ጆረየ ነዉ ሚዲያ ላይ አልናገርም አላልሽም እዉነት በጣም አሳዘነኝ እሱ
ሰምተናል ጆሮሽ አይደለም
እረ እህቴ የሆነ ችግር አለ አንቺ ጋር እውነት መናገር መልካም ነው ልጆቹ ያድጋሉ ❤❤❤❤
ውዴ እባክሽ ደምሪኝ
A girl can date 4 or 5 guys a date we know that may be she doesn't know who is the father?
@@setedegnuw4503 bey snchim demrigna 😅 endemamer
እኔም ሴት ነኝና እህቴ አይዞሽ የአረብ ጌታዬ ሀቅሽን አለ ያወጣልሽ አሁንም እውነቱ አንቺ ጋር አለ አሁንም ሀቅሽን አለሽ
ተይጅ ኪያየ የዮናስኮ አይደሉም ለምን እውነቱን አትናገሪም በምርመራ ተረጋገጠኮ አባታቸውን አሁን ታውቂያለሽ ግን ራስሽን አጠንክሪ አይዞሽ❤❤❤❤
ለምን እንደማትናገር የኔም ጥያቄ ነው ድርቅ ማለት ለምን አስፈለገ
1_አፍራ ነው 2_ ወጪ ስለሚኖር ነው የልጆቹ ወላጅ አባት ምን እልባት ድሃ ይሆናል@@ZebibaMahmud
Balege nachihu yemr
@@EyerusTesfaye-f9j የምን ብልግና ነው የምታወሪው መጀመሪያ አዳምጯት ሀቅ ነው እኔ በፊት እሱን ነበር የተሳደብኩት አይ ወንድ ብየ እሷ እውነት ባልሆነ ነገር ላይ ለምን ትከራከራለች አባታቸውን ይወቁ ሲላት ከውጤት ቡሁዋላ በሚዲያ እንደማትናገር ነበር ያውራችው አሁን ደሞ የሱ እንደሆኑ ማስመሰሉ ለምን አስፈለገ
@@ZebibaMahmud eko yada bins esktregaga enate zm beka ewunetunnemikawe fetari bchanewu slezih enate atfredu!
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸዉ በሰላም በጤና ይደጉልሽ ተረጋጊ