ማህሌት ታገተች የተባለበት ቤት ድንገት ተገኘን። ስንገባ የምናየውን ማመን አቃተን..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ማህሌት ታገተች የተባለበት ቤት ድንገት ተገኘን። ስንገባ የምናየውን ማመን አቃተን..

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @Ellomynameisrediyet
    @Ellomynameisrediyet 7 днів тому +621

    የኢትዮጵያ መንግስት ሆይ ለእነዚህ ጀግኖች እውቅና ስጡልን please❤

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 7 днів тому +1

      መንግስት 😂😂☹️☹️

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 7 днів тому

      ምን ማለት ነው መንግስት እራሱ አይደል ሌባ ልጅች እስራቸው ማለትሽ ነው እህቴ

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 7 днів тому +7

      አረ በማርያምምምም የመግስታችንን አይኑንንን ግባር ጆሮውን ድፍን ያርገው መደሀኒያለም🤲🤲 መች ለተቸገረና ለተገፍ ቆሞያውቃል ደምእባ ያስለቅሳል እጂጂጂ አረ የሎስ ያንሳል🤲🤲

    • @semaineshtekie1394
      @semaineshtekie1394 7 днів тому +10

      መንግስት አለ እዴ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ መክሲኮ ኮለንብያ ያለው ማፍያ ይሻላሉ

    • @AlemBeby-m5h
      @AlemBeby-m5h 7 днів тому +2

      በትክክል❤❤

  • @habibaha118
    @habibaha118 7 днів тому +252

    አድ ለናቱ ሺ ለጥላቱ ነው ምትሉ 👍👍👍

    • @የኔደስታእናቴናት
      @የኔደስታእናቴናት 7 днів тому +2

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @vethlove5512
      @vethlove5512 7 днів тому +3

      ምርጥ አገላለጽ ወላ ትክክል ❤❤❤

    • @mastallbisset9682
      @mastallbisset9682 7 днів тому +2

      ❤❤

    • @WhgddEggfds
      @WhgddEggfds 7 днів тому +2

      ሉዑልነውአ የኛጀግና ፍጣሪይጠብቃችሁአንተ ዘላለም 🎉🎉🎉🎉

    • @Arsenal539-e7p
      @Arsenal539-e7p 7 днів тому +2

      የሰው ሀቅ እየበሉ ለራሳቸው ማእግ ይሰጣሉ 7ኮከብ ድንቄም ሌባ ሁላ አሁን እነዝህ የትምህርት ቤት በር ደሰዎለን😢 እንኳን በማእረግ ሊመረቁ ይቅርና ልኡል እድሜና ጤና ይስጥ በርታ የወንጀለኞች እግር እሳት ነህ ❤

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 7 днів тому +305

    ሰውነቴ አለቀ አሁን አሁን የሆነ ነገር ተፈጠረ እያልኩ በጭንቀት ሞትኩ እግዚአብሔር ሆይ አንተ መጨረሻውን አሳምረው🙏

    • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
      @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 7 днів тому +7

      እውነት አንዳንዴ ማየት ራሱ ፈራለው

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 7 днів тому +5

      እኔስ ብትዬ

    • @milorcmilorc1295
      @milorcmilorc1295 7 днів тому +7

      በጣም የምር ስቀቀኑ ሊገለኝ ነው በተለይ የሰወቹን የከፋት ጥግ እና እየተባዙ በመጡ ቁጥር ፍራሀቴም በዛው ልክ እየጨመረ ነው

    • @FawadKham-v1n
      @FawadKham-v1n 7 днів тому +1

      😂😂😂😂😂 Hayii Ethiopia 🇪🇹 Ya Aramana Washa honache🙏i

    • @sabamedhin6120
      @sabamedhin6120 7 днів тому

      ​@@FawadKham-v1negige betame yemigeremna egzo Meharena yemiasebele newe. Yemigeremege yetemaruna bekefetwmega derega merukoche mehonachewe!

  • @ananianani5753
    @ananianani5753 7 днів тому +2

    ልዑሌ ብዬሃለው እነዚህ ጭራቆች ገና ብዙ ናቸው ከስራቸው መንግለህ ታወጣቸዋለህ የእውነት አምላክ ይረዳሃል ጀግናችን በርታ

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad 7 днів тому +17

    ክጀግና ወደ ጀግና ከዘሌ ወደ ልዑል የማጣው ማን ነው አላህ ይጠበቅችሁ ውንደሞችየ❤❤❤😢😢

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 7 днів тому +697

    ከዘሌ ወደ ልዑል የመጣው ማን ነው 😢❤

  • @MuhammedKhaan-w2x
    @MuhammedKhaan-w2x 7 днів тому +274

    የነሰር አይን የኢትዮጵያ የጀግኖች ጀግና ነው የምትሉ ሁሉ ላይክ ሼር ሰብ አድርጉ ዉዶች🎉

  • @Aliganesh
    @Aliganesh 7 днів тому +353

    200k እናሰገባዉ ለዚህ ጀግና❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 7 днів тому +22

    ልኡሌ ጀግናው የእውነት አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን እናንተ የእውነት መንገድ ነው የያዛችሁት 🙏🙏🙏

  • @hayatkader7643
    @hayatkader7643 7 днів тому +10

    የኢትዮጵያ ፓሊስ እንኳን ደስ አለህ ስራህን የሚቀልልህ ጆግኔች አገኝህ ለነዚህ ጀግኖች ክብር ይስጣቸ👏👏

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ 7 днів тому +136

    ሉኡሌ እደስሙ ሉኡል ነው እምትሉ እስቲ በቪዚ ቪዲኦ 25K 👍 እናድርገው አይከፈልበት

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 днів тому +3

      ለቡታጅራ ፊልም ድራማ ሰሪዎች ሲሆን ነው የሚያጨበጭቡት ቱ ለነዚህ ጀግኖች ግን ምን 😢

    • @wxcfdz5872
      @wxcfdz5872 7 днів тому +1

      ሳህወድ🎉🎉🎉

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 7 днів тому +206

    የዛሬ ወር ልዑልን ፍልጋ ነበር ዛር ልዑልዬ እንደ ቁንጫ ለቃቅማቸው ጀግኖቻችን አንቀጥቅጡልን እህህህህ አገሪ ታመሻል 😢😢😢😢

    • @SeadamohamedAli
      @SeadamohamedAli 7 днів тому +4

      በጣም ወላሂ ደግሞ ሁለቱም ጀግኖች አንድ ላይ ሆነው ለቃቀሟቸው

    • @እስቴ-ፐ5ጀ
      @እስቴ-ፐ5ጀ 7 днів тому +2

      እመቤትየ ማርያም እስዋን ጠርቶ ያፈር የለም ተመስግየን ነው

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 7 днів тому +2

      እውነትም እንደ ቁንጫ

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 7 днів тому +1

      በጠም

    • @AmenBaba-fe4rz
      @AmenBaba-fe4rz 7 днів тому

      😂😂😂😂

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 7 днів тому +114

    የልኡሌ ጋርዶች ከጀግና የዋለ ጀግና ጀግኖች በርቱልን ጠንክሩልን❤❤❤❤❤❤

    • @SaraLebanon-u1i
      @SaraLebanon-u1i 7 днів тому +1

      በትክክል ጀግኖቸችን ጌታ ጉልበትን ይጨምርለቸው የእውነት❤❤💪💪💪

    • @zewariwEyasu-m5d
      @zewariwEyasu-m5d 7 днів тому +6

      ጋርዶች አትብሎቸው ቲሞች ብላቹሁ ጥሮቸው ይህም ደስ አይለኝም ጀግንነታቸውን መግለጫ ቢኖረው በገለፅኮቸው ጀግኖች መባል አይበቃቸውም ቃሉ ያጥረኛን ከስራቸው አፃር ነብሳቸውን አሳልፈው የሰጡ

    • @SalamSalam-uk9cp
      @SalamSalam-uk9cp 7 днів тому

      @@zewariwEyasu-m5d እሺ

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 7 днів тому +1

      ትክክል ሁላቸውም ጀግና ናቸው

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר 7 днів тому +2

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ልኡል የኔ አባት ዘሌ ደክናነው ብቻክን አትሄድ የኔ አባት አንተንና ዘሌን እንደ ሃፉታሙ አሉ በዝውች ጀግኖች ተበባበቁ መልለካም ጋርዶችም እንዳልዋችሁ እመለከት አለሁ ብርቱ❤❤❤❤

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 7 днів тому +14

    ማርያምን ልዑል የኢትዮጵያ የጀግኖች ጀግና ነው❤❤❤❤❤

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 7 днів тому +118

    ልዑልና ዘላለም ዎንድሞቼና፣ከናንተ ኣብሮ ለሚሰሩ ክብር ይገባቹሃል መሃኒኣለም ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉

  • @ZabibaZabiba-w4x
    @ZabibaZabiba-w4x 7 днів тому +75

    ማነው እደኔ በጉጉት ከጧት እስከ ማታ የሚጠባበቅ ❤❤❤❤ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @BezaBerihun-j1k
    @BezaBerihun-j1k 7 днів тому +123

    አቤት ለእነዚህ ጀግኖች ቃላት ምስግና ላይክ አነሰ በላክ,እናበረታታቸው ደስእያላቸው እንዲሰሩ 👍👍👍👍🎉🎉🎉

    • @እስቴ-ፐ5ጀ
      @እስቴ-ፐ5ጀ 7 днів тому

      በጣም እኔ ባለኘ ስልክ ሁላ ነው የማደርገው

    • @BezaBerihun-j1k
      @BezaBerihun-j1k 7 днів тому +1

      🎉🎉🎉​@@እስቴ-ፐ5ጀ

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet8655 5 днів тому +1

    አቤት ሃገሬ ኢትዮጵያ ይህን ያህል በተማረ ሰው ወንጀል እንዴህ ያህል አቤት መድሃኔአለም ፍርድህ ፍርድህ ፍርድህ ፍረድ ፍረድ ፍረድ ከስራቸው ንቀል እነዚህ ነቀርሶች
    እነዚህ ይህን ወጀል ለሚከታተል ያሉ ጥበቃህ አይለያቸው

  • @MasereKebede
    @MasereKebede 6 днів тому +1

    እግዚሐብሔርሆ እባክ የናቲና የማህሌትን ነብስ ጠብቅ የልኡልና ለዘላለም አቅም ብርታት ጉልበት ሁናቸው ቀኖቹን አሣጥርላቸው የተበዳይ አባሾች በርቱ❤

  • @banchsetotaw9794
    @banchsetotaw9794 7 днів тому +54

    ጌታ ሆይ ከደነዚህ አይነት ወንበዴዎችና የተማሩ ሌቦች ሀገሬን ታደጋት !! የፀድቅህ ፀሀይ በምድሬ ላይ ትወጣ !!!

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 7 днів тому +63

    አናትህ መኩራት አለባቸዉ ዘላለም አናትህ መኩራት አለባቸዉ!!!!! አናንተን የወለደች ማህፀን ይባረክ!!!!!!

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 7 днів тому +66

    ልዑል ጀግናዉ እንኳን ደህናመጣህ ዘላለም ሁለት ጀግኖች አቤት ቃላት ያጥረኛል የዘመናችን አንበሶች

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks 7 днів тому +1

    ልኡሌ እግዛብሄር ያግዛችሁ ቅዱስ ሚካኤል ልጆቹን ያስገኝልን እራሳችሁን ጠብቁ

  • @TigistBatebo
    @TigistBatebo 7 днів тому +1

    ሊኡለ ጎበዝ አባቴ እራሳችዉን ጠብቁ የነዝ እጃቸዉ ረጅምዉ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳችዉ

  • @MuslimMuslim-n4v
    @MuslimMuslim-n4v 7 днів тому +99

    ማነው እደኔ የናቲ እና የማህሌት መጨረሻ የናፈቀው 👍 😢😢 አቦ ክፉ ሠወች ከምድር ያጥፋችሁ

  • @fhffhf5742
    @fhffhf5742 7 днів тому +37

    አደራ አደራ አደራ ልእሌ ከፈጣሪ በታች ራሳችሁን ጠብቅ በጣም ሰወቹ በጣም አደገኘ ናቸው ቅድስ ገብርኤል ከፍት ከሃላ ሁኖ ይጠብቃችሁ❤🙏

  • @Ethopya
    @Ethopya 7 днів тому +31

    እደኔ ዘሌንና ልኡልን በጉጉት የሚጠብቅ ማነው የኛ ጀግኖች ፈጣሪ ይዘብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @Aisha-vy4on
    @Aisha-vy4on 7 днів тому +1

    ያረብ እነዚህን ልጆች ነፃ አዉጣቸዉ እና የሰላም ኑሮ አኑራቸዉ

  • @እኑነኝእናቴንናፋቂ
    @እኑነኝእናቴንናፋቂ 7 днів тому +1

    ከዘሌቤት ወደ ልኡል ጆልኖቻችን ልኡሌ የኔ የዋህ ያሰቃየህን ልጅ ፊት ለፊት አግኝተህው ችለህ ዝም ብለህ ማየትህ አስደንቆኛል ወንድሜ ብቻ እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 7 днів тому +49

    አፈር ብሉ አፍር ያሰበላቸሑ ሰርታችሁ ብሉ ድራችሁ ይጥፋ ምድረ ማፍያ በጌታሰም እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ ምድረ ሁዳም ዳይ ወደ እሰርቤት 😭😭

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 7 днів тому

      ምን እስርቤቱ ሞላ እኮ በሌባ አይይይ

  • @b.6015
    @b.6015 7 днів тому +179

    ማነው ከዱካ ወደ ልኡል የመጣ አላህ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aminat725
    @Aminat725 7 днів тому +27

    ማነው እንዴኔ ከዘላለም ዘገየ ጨርሦ የመጣ የኔጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ውድድድድድድ

  • @BabayeeYene
    @BabayeeYene 7 днів тому +1

    እነዝህ ልጆች በጣም ነው ያሳዘኑኝ ወደው አይደለም እዝህ ነገር ዉስጥ የገቡት ጌታሆይ ልጆቼን አደራ

  • @mengistuchibssa1781
    @mengistuchibssa1781 6 днів тому +2

    Much respect and stay safe የምትሉ ይመቻቹ ለነዚህ ጀግኖች

  • @Hundumak
    @Hundumak 7 днів тому +61

    ህግና ፖሊስ ባለበት ሀገር ወንጀለኞች በቡድን ተደረጅተው ሰዎችን ስሰውሩ ሀብት ስዘርፉ ከርመው በሁለት ጎበዝ ሲቪል ጋዘጠኞች ዘላለም ዘገዬ (#የዱካሾው) እና ልኡል (#የንስርአይን) ወንጀለኞች እየታደኑ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችው። 🎉🎉🎉🎉

    • @uaex2464
      @uaex2464 7 днів тому +2

      አሜን አሜን አሜን አቤት አገላለፅ እዉነት ነዉ ፈጣሪ ከነሱጋር ይሁን ተጀምሮ አሰኪያልቅ መሳቀቅ ❤❤❤❤❤

    • @YeshiemembetMeknnon
      @YeshiemembetMeknnon 7 днів тому +1

      ቀላል መሳቀቅ ብቻ ፈጣሪ ሁላችሁን በደሙ ይሸፍናችው ዋገዋ አክተር የታገቱት ልጆች አክስት የአባታቸው እህት ከነ ወንድሞቾ ትጠፈር የምትሉ በላይክ

    • @ethiopiaislove8868
      @ethiopiaislove8868 7 днів тому

      የምን ህግ?ይሄኔ ፖሊሶች አብረዋቸው ነው የሚሰሩት

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 6 днів тому

      Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @TGt5c
    @TGt5c 7 днів тому +23

    ፈጠሪ የነዚህ ጀግና ወንድሞቸን ክፉ እንዳታሳየኝ!!!እንኳን ለአስተርዮ ማርያም አደረሳችሁ !! ጀግናው ወንድማችን እንወድሀለን💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @adugnaweldemichael6616
    @adugnaweldemichael6616 7 днів тому +57

    ጀግናው ልዑል መጣ እኛ ደግሞ እናስደንግጠው 200ሽ አስገብተነው።

    • @sayameen760
      @sayameen760 7 днів тому

      እረ 1000 ይገበዋል የት አለ ሕዝቡ ያን ሁሉ ወንጀል ያልሰማ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 днів тому +17

    ማነው እንደ እሄ የማህሌት እና
    የናቲ መታገት @ በስቃይ መኖር ያሳስበው @ ያስጨነቀው በላይክ አሳዩኝ ::
    🙌🏻👍

  • @michaelzereyohannes3072
    @michaelzereyohannes3072 7 днів тому +1

    እነኝ ነብሰ በላ ዘራፊዎች በሰላም ሳይሆን በግድ በድብደባም ይሁን መናዘዝ አለባቸው ትንሽ ሃይል ያስፈልጋል አለበለዚያ ከንቱ እንዳይሆን

  • @MesiTUbe-p2m
    @MesiTUbe-p2m 7 днів тому +32

    እሰይ አድ ሳይቀሩ ለቃማቸዉ እነዚ እማይረቡ ሉኡል ወድሜ ነበልባልን ወድማችንን አግዙት እባካችሁ 😢😢

  • @MulatAndargie
    @MulatAndargie 7 днів тому +26

    በእውነት ሰውነቴ አለቀ በተለይ የደህንነታችሁ ነገር ያስጨንቃል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀሳባችሁን ሰራችሁን እንዲሳካ እ/ር ሀይልና ብርታት ይሁናችሁ ወንድሞቻችን እንወዳችኋለን

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ 7 днів тому

      ልክእደኔ እኔሁሌም አምላኬሆይ አደራየነልዑልንነገር ብየ እፀልያለሁ ነገሩ በጣም የተገተተነው የእውነቶ አምላክ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልንበቶሎ

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ 7 днів тому +15

    አሏህ የአዛኞች ሁሉ የበላይ አዛኝነህና ማህሌትና ወንድሟን. በሰላም. አስገኛቸው ያረቢ

  • @raheltadese4061
    @raheltadese4061 3 дні тому +2

    ል ዑልን እዚአብሔርን በጣም አመስግነዋለህ ከነዚህ አውሬ ከሆኑ አሰሳ መጋጋ ማውጣቱን አመስግነዋለሁ እነዚ ሰዎቸ አየለም ❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷🇪🇷

  • @TalefeTesfaye
    @TalefeTesfaye 6 днів тому +1

    ምርም ዬንስር አይን እግዚአብሔር ነው ከነዚህ አውሬዎች ያስጣለህ ጀግንነትህን አለማድነቅ አይቻልም::❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayat-c3m
    @hayat-c3m 7 днів тому +23

    ከዘሌ ወደ ነሰራችን የመጣ ማነው አቤት ልዑላችን የኛ አንበሳ❤❤❤❤

  • @senait-b7f
    @senait-b7f 7 днів тому +31

    አቤት ጆግንነት በጣም ደስ ብሎኞል❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @saraaminu32
    @saraaminu32 7 днів тому +25

    እኔ በጣም የምጨነቀው ላንተ ነው እነዚህ ሰው በላዎች ለማንም አይመለሱም እልህ ይጠብቅህ

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 7 днів тому +1

    እግዚአብሔር አገራችን እንደ እናንተ ሉእል ና ዘሌ አብረዉ አናንተ ጋራ የሚሠሩ ይብዙልን ጀግናዎች ናችሁ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @MeazaSamuel-h4b
    @MeazaSamuel-h4b 7 днів тому +1

    ልዑሌ ጀግናው ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ይላል እየለቃቀምካቸው ነው አንበሳ ግን አሁንም እራሳችውን እየጠበቃችው ጀግናው

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 7 днів тому +40

    ልዑሌ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሞገስ ይስጥህ በደሙ ይሸፍንህ ፈጣሪ እልህ አስጨራሽ የሆነውን ይህን አሳዛኝ አስገራሚ የሆነውን ታሪክ ይብቃቹ ይበላችሁ ፈጣሪ አሳልፎ ይስጣችሁ በርታ የኛ ጀግና የኛ ኩሩ

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 7 днів тому +19

    ልዑሌ እሄ ጉዳይ ረጅም ልብ አንጠልጣይ ብዙ ገፅ ባህርያት የተሳተፉበት ልብ ወለድ ድራማ የምመስል ወንጀል ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 7 днів тому +21

    ማነው እደኔ ሲፀልይ ያደር በድግል እነኝህ ልጆች እዴት እዳሳዘኑኝ😢😢

  • @TsehayMengistu-g8g
    @TsehayMengistu-g8g 6 днів тому +1

    እጅግ በጣም ያዛዝናል ተማሩ የምንላቸው ዜጎቻችን እንደዚህ በወንጀል ዘቅጠው ማየት የማል

  • @MeseretBirhanu-q1k
    @MeseretBirhanu-q1k 7 днів тому +8

    በእውነት በጣም ነው የማደንቃቸሁ አንተንና ዘላለምን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይጠብቃቹ🎉🎉🎉🎉

  • @YehualashetTekle-w7p
    @YehualashetTekle-w7p 7 днів тому +36

    እኔ የገባኝ ትልቅ ነገር ሰው ምንም አይነት ወንጀል ቢሰራ የትም አይደርስም ወይም አያመልጥም ። ልዑል ሌላም ያገቱት ሰው ሊኖር ይችላል በደንብ ይመርመሩ እያንዳንዱ የገደሉትም ይኖራል እባካችሁ ለነሱም ድረሱላቸው።❤❤❤❤❤

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 7 днів тому +1

      አወን ብዙ ሰው አጥፍተዋል ባለእሪያዶችን እራሱው እነዚህ ይሆናሉው እየገደሉው የመኪና ዝርፊያ የሚያካህዱት።።

    • @cgf8399
      @cgf8399 7 днів тому +1

      አድስአበባላይየመሬትመቀጥቀጥሲስነዉይህጉድግፍእያለኢሏህአተዉእዝንልንያረብ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 7 днів тому +16

    ልዑል ዘላለም የኢትዮጵያ እንቁዎች ሃገራችሁን ከስው ዘንዶዎች ታደጎት እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 7 днів тому +68

    እኔ የሚገርመኝ ብዛታቸው ህዚህ ወንጀል ላይ ብዙ ሰው ተሰማርቶዋል ግን ዋና ወንጀለኛዋ የአባት እህት አክስትየው ትመስለኛለች ዘሌ እና ሉሁሌ በርቱልን ከመቼውም በላይ እራሳቹን መጠበቅ አለባቹ እግዚአብሔር ልጆቹን በሰላም ያሰገኛቸው

    • @ብርጣሉi-d4o
      @ብርጣሉi-d4o 7 днів тому +2

      ራሷ እንኳ ባትሆን እጇ አለበት ባይ ነኝ

    • @እስቴ-ፐ5ጀ
      @እስቴ-ፐ5ጀ 7 днів тому +2

      የእኔም ጥርጣርይ ነው

    • @የወንዝዳርማር
      @የወንዝዳርማር 7 днів тому +1

      @@ብርጣሉi-d4o በፍፁም እሷ ናት ከሌሎች ጋር አብራ ነው

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 7 днів тому +2

    የእውነት ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @shewayelegese9749
    @shewayelegese9749 7 днів тому +1

    ልዑል እና ዘላለም ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሄር ይርዳችው

  • @emmabader7307
    @emmabader7307 7 днів тому +16

    ልዑላችን ጅግና እንዲ የልዑል ጠባቂዎች ቃል የለኝም ጅግኖች በረቱልን🎉🎉🎉🎉

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 7 днів тому +29

    እዚ ወንጀል ዉሰጥ ስንት ሰዉ ነወ ያለዉ በፈጣሪ ስም እናንተ ሰዉ ሰጠፋ ብቻዉን አይደለም ብዙ ሰዉ ይዞ ገደል ይገባል የኔ ጀግኖች በረቱ እናንተ ባትኖሩ ስንት እዉነት ተቀብራ ትቀር ነገር ነበር የእዉነት አምላክ ይርዳቹ 🥺😥🙏

    • @CvhHk
      @CvhHk 7 днів тому +1

      ይገርማል

    • @FawadKham-v1n
      @FawadKham-v1n 7 днів тому +1

      Hulme Tayayezo gadali Eyagaba Nawu

    • @SeniLove-jw8gv
      @SeniLove-jw8gv 7 днів тому

      @@FawadKham-v1n በጣም አገራችን በወንጀል ተጨማልቃለች በዚ አይነት እኮ ሰንት በየቤቱ ያልተነበበ ተቀብሮ የቀረ እዉነት ይኖራል ዘሌና ልሁልን ለዚህ ስራ ያሰማራ ፈጣሪ ይመሰገን የእዉነት አምላክ ከነሱጋር ይሁን 🥺🙏

    • @FawadKham-v1n
      @FawadKham-v1n 7 днів тому

      @SeniLove-jw8gv Ewunatihn Nawu Meni liulini results agitowuti ka kabittochi gari Barati Wusiti Ayidale yawatuti Ethiopia 🇪🇹 ya Aramae wochi kamipan honalachi ALLAHA YETABEKAN Laba Baza

  • @ኢትዮጲያዊነኝEthio
    @ኢትዮጲያዊነኝEthio 7 днів тому +257

    ከዶካሾው እየሮጠ የመጣ ላይክ አድርጉኝ ቅመሞች

  • @TemesgenAdamu-cz5sz
    @TemesgenAdamu-cz5sz 7 днів тому +3

    እግዚአቢሔር ይመስገን ለዛረዉ ቀን ያደረሰን በመንገዳቹ ሁሉ ፈጣር ይቅደምላቹ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንላቹ

  • @לקיהימנו
    @לקיהימנו 7 днів тому +1

    ልዑል እና ዘላለም እድሜ ጤኒ ይሰጣችዉ እ/ር ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @FantuHaile-z5h
    @FantuHaile-z5h 7 днів тому +16

    እዚ ወንጀል ዉሰጥ ስንት ሰዉ ነወ ያለዉ በፈጣሪ ስም እናንተ ሰዉ ሰጠፋ ብቻዉን አይደለም ብዙ ሰዉ ይዞ ገደል ይገባል የኔ ጀግኖች በረቱ እናንተ ባትኖሩ ሰንት እዉነት ተቀብራ ትቀር ነበር ደእዉነት አምላክ ይርዳቹ ልዑሌ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሞገስ ይስጥህ በደሙ ይሸፍንህ ፈጣሪ እልህ አስጨራሽ የሆነውን ይህን አሳዛኝ አስገራሚ የሆነውን ታሪክ ይብቃቹ ይበላችሁ ፈጣሪ አሳልፎ ይስጣችሁ በርታ የኛ ጀግና የኛ ኩሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስለ እውነት የቆማችሁ

    • @WhgddEggfds
      @WhgddEggfds 7 днів тому

      አሚንንንንንንን

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 7 днів тому +18

    እመቤቴ በለተቀኗ የናተን ልፍች አይቶ እነዚህ ሚስጊን ልጆች በተገኙና እፎይ ባላችሁ ሉዑል አይዞን🎉❤

  • @MimiSelam-e4b
    @MimiSelam-e4b 7 днів тому +19

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን የንስር አይን ልኡሌ ጀግናችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 7 днів тому +6

    የሁሌምፆለቴለልዑልና ዘላለምን እግዚአብሔር ከክፉነገር እድሰውርልኝ ነው ለኔ ጀግኖቸናችሁ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ከፊትከኋላ ጥላከለላ ይሁንላችሁ ጀግናየ 🙏🥰

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 7 днів тому +17

    ወንድሞቼይህ ውሰብሰብ ያለ ነገር እግዚአብሔር ገብቶ ያሰተካክለው እንዲሁም እነዚህ አረመኔዎች ሰይጣኖች በተንኮል ሰለተነሱ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እናንተንም አምላክ ይጠብቃቹ ለእናንተ ነው የሚያሳሰበው

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 7 днів тому +15

    ወይይይ "Seven Star Group"
    * ሰባቱ የወንጀለኞች ኰከብ ቡድን *
    ሰባቱ የዩኒቨርስቲው ምሁራኖች የወንጀለኞች መሪዎች፣ አቀናባሪዎች፣ አሰማሪዎች ማፍያዎች ናቸው።
    ወይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ለካስ ጡት ነካሽ ልጆች አሉሽ? አስተምረሻቸው ግን እየገደሉሽ ነው። በጣም በጣም ያናድዳል፣ ይቆጫል።

  • @fatuma-q1j
    @fatuma-q1j 7 днів тому +17

    እየሮጥከኑዉ የመጣሁት የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @tsehaygrmay6667
    @tsehaygrmay6667 7 днів тому +2

    አንተን ላይ ያደረሱብህ ግፈኞች መያዛቸው በጣም ደስ ያለኝ ሳስበው ይሰቀጥጠኛል ልዑሊ በምትሂዱበት እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ

  • @AbebaWm
    @AbebaWm 7 днів тому +6

    ልዑሌ በጣም ነው የጓጓነው መጨረሻውን ያሳየን በተረፈ ሁሉም በብር ነው የሚያስቡ የቀን ጅቦች እና እነማሂ በሠላም ያስገኝልን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏🙏

  • @ዉዴዩዩቱብ116
    @ዉዴዩዩቱብ116 7 днів тому +8

    አቤቶ ስም ኢንጅነር ደኮተር መምህር ጌታ ሆይ ተዋረድ ሌዎች እናተም ብሎ አሰተማሪ ጅል እግዚአብሔር ፍርድ ይስጣቹ ኮተት ጀግናዬ በርቱ እግዚአብሔር ካአንተ ይሁን

    • @እስቴ-ፐ5ጀ
      @እስቴ-ፐ5ጀ 7 днів тому +1

      እውነት መማር እንደዝህ ከሆነስ ይቅር ቱቱ አፈርኩ እኔ በእነሱ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 7 днів тому +17

    በእግዚአብሔር ይህን ልጅህ
    200 እናሰገባዉ ምርጥ ኢትዮጵያ ጀግና ነው❤❤❤❤💔

  • @Buzu-n9t
    @Buzu-n9t 7 днів тому +19

    እነዚህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር። አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 7 днів тому +1

    አራ ብ እየሱስ ሰም ምን አይነት ስር የስደት ወንጀል ነው እግዚአብሔር ሆይ አህ ሁሉም የሰሩት ሁሉም ወድ ርሳቸው ይምለስ 😢

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 7 днів тому +2

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ እነዚ ልጆች ከፊት ከኃላ ሁነሽ ጠብቅሊን ዘላአለም ና ሉእሉን ማለቴይ ነው

  • @MatomahEdrse
    @MatomahEdrse 7 днів тому +11

    ማነዉ እደኔ ይህን ታሪክ መጨረሻማየት የናፈቀዉ እናተጀግናዉች አላህ ይጠብቃቺሁ👍👍👍👍👍👍👍

  • @srvsrv5806
    @srvsrv5806 7 днів тому +10

    አቤት የጪካኔ ጥግ መጨረሻው ናፈቀኝ😢😢😢 ልኡሌ እኖድሐለን ጀግናው እኖድሐለሐን

  • @azidireart
    @azidireart 7 днів тому +10

    አቤት ክርስቶስ በዚሁ በአገራችን ስንት አይነት ወንጀል ፊልም የሚመስለውን አሳዩን ልዑል እና ዘላለም ?ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹህ የደሃን የተበዳይን እንባ እንድታብሱ የተፈጠራቹህ ❤❤🙏

  • @EmabetAlemu-o8h
    @EmabetAlemu-o8h 7 днів тому +6

    እንደናንተ አይነት ወንድሞች ያብዛልን አገራችንም ትንሽ ከወንጀለኞች ተንፈስ ትልነበር ለማነኛውም ልኡሌ ና ዘሌአላህ ይጠብቃችሁ

  • @فطمه-ص8ق
    @فطمه-ص8ق 7 днів тому +3

    ልኡል፣ወድሜ፣የኢቶቢያጀግና፣ብየሀለሁ፣❤❤❤❤!አላህይጠብቅህ፣እርጅምእድሜ፣ለጀግኖቻችን❤❤

  • @ዙወይላህ
    @ዙወይላህ 7 днів тому +7

    ሊዑል ና ዘላለም የደካሞች አባት ናቹ ሁሌም ከጎናቹ ነን ለናንተ ቃል የለኝም የጀግኖች ጀገና ናቹ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 7 днів тому +8

    ዘሌ ልዑል ከነባልደረቦቺቹ የእግዚአብሔር ምሪት አየይለያቹ ቅዱስ ጠባቂ ቅዱሳን መላህክቶች ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 7 днів тому +19

    ያአላህ ዘላለምን ሳልጨርሥ እሮጦ የመጣ ልዕል የኔ ጅግኖች ስላማችሁ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ ያርብ ጅግኖች ቃላት አጠርኝ ያርብ ክክፍንገር ይጥብቃችሁ ❤❤

  • @gjjhvbkjgghyjkgghkj1884
    @gjjhvbkjgghyjkgghkj1884 6 днів тому +1

    ""አግዛብሄር ጠልቃ ግባ በጣም በጣም ነው በጣም ተጨንቃለሁ

  • @hadiyyahossana
    @hadiyyahossana 7 днів тому +9

    ከዶካሾው እያሮጠ የመጣ ላይክ ግጩ ለእናቱ አድ ለታባዳይ ሺህ የሆንክ ሀባሳ ጀግና ወንድማችን❤👏👏👌

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 7 днів тому +29

    ማነው የወንድሙ ጨርሶ የመጣ የኛ ጀግኖች

  • @emebetdagne-zk2kp
    @emebetdagne-zk2kp 7 днів тому +10

    ልዑሌ የጊዎርጊስ ለት ነበር የተገኝው እነ ማህሌት አና ናቲም በ 23 የጊዎርጊስ ለት ነፃ እነደሚወጡ እንደ ሚገኙ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🙏🙏ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ይርዳን🙏🙏🙏

  • @ועח
    @ועח 7 днів тому +9

    ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስለ እውነት የቆማችሁ 🙏❤️❤️🎉🎉🇪🇷

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 7 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WhsdhBsfhr
    @WhsdhBsfhr 7 днів тому +1

    ጃና ወድማችን ልዑል እኮንደስአለክ ጠላቶችህን. ለቀምኮቸው አላህ ይጠብቅክ እነናቲም የሚገኙበትን ቅሪብያድሪገው

  • @adanechtekabe7215
    @adanechtekabe7215 7 днів тому +1

    ልዑል ጀግናው ❤እንደነዝህ አይነት ሰዎች ለየብቻ ነበር መጠየቅ የነበረባቸው በእነ እምነት ውሸታቸውን ይተዋዎቃሉ የተደራጁ ሌቦች

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 7 днів тому +13

    ዛሬ አስተርዮ ማሪያም ነች። ለ አማኞች እንኳን አደረሳችሁ። ንስር አይን እመቤቴ በምትንቀሳቀስበት ሁሉ በቀሚሰ ትከልልህ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SusususuM2m2am2
    @SusususuM2m2am2 7 днів тому +30

    ከዘላለም ቤት ሳያችሁ ነበር የቁርጥ ቀን ልጆች ልኡሌ አስለቀስከኝ ❤❤❤❤❤

  • @tirubierworkey4870
    @tirubierworkey4870 7 днів тому +15

    ቃል በተግባር ሲታይ እንዴት ልብ ያርሳል እናተን አለማድነቅ አይቻልም ልኦልዬ የተገኝህ ቀን እያንዳንዳችሁ ቤት እያኮኮሁ እመጣለሁ ለምጠይቃችሁ መል ተዘጋጆ ብለህ ነበር በእውነትም ቃልህን ተግብረህ እያንዳንዳቸው አንተላይ ያደረሱብህን ህመም እንያስታወስህ ካሉበት በልፋለህ አንጥተህ የህሌላ ፀፀት ውስጥ ለለከተትሀቸው አክባሪህ ነኝ ❤❤❤ቅዱሱ እግዚአብሔርን በቀኝ በኋለ ከመላእክቱ ጋር ይከተላችሁ

  • @SeadamehammedSeadi
    @SeadamehammedSeadi 7 днів тому +2

    ልኡልእና ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለሀቅ የቋማችሁ ወድሟቻችን

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 7 днів тому +1

    ሰላም ያዋልከኝ ሰላም አሳድረኝ ፈጣሪዬ ነገን በጉጉት ነው የምጠብቀው በጉጉት የምንጠብቀውን የእህት እና ወንድም ደህንነት ለማየት😊

  • @Tkikildegife
    @Tkikildegife 7 днів тому +22

    ልኡል ጀግናችን. መጥቷል በፈጠራቹ ከመጀመራቹ በፊት ላይክ አርጉለት የታየውና ላይክ የተደረገው አይገናኝም