Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከጀግና ጋር ጀግና ነው የሚገኘው ሽጉጥ የቀማሀው ልጅ 💪💪💪💪
ትክክል ❤❤❤❤
የሽጉጡ ጀግና ብለነዋል አሁንም ድገመው
በጣም ከጎን ላፋብሎ ጠቀለለው አይጀግና😍😍
@@Neima703 ጀግናየ😍😍😍😍
Jegna kemilew kal lela Kali binor bemgeba egelts neber Bicha eg/ber kenante gar yehun jeegiiiiiiinnawoch❤❤❤❤❤
ሽጉጥ የቀማዉ ልጅ ጀግና አይገልፀዉም የልጆቹ አባትና እናት ግድያም ይጣራ ጀግናችን 🎉🎉💕💕🎉🎉
አደኛነው 💪💪💪ያኔም ዩሴፍን የያዘው ይሄነው❤❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ከለላ ይሁን ::እናንተ ገንዘብ ያሰከራችሁ:: የስው ገንዘብ ምቅቅምቅ ነው የሚከተው ልጆቼ ልጆቼ ትላላችሁአታፍሩም እነማህሌት አስቃይታችሁ የሙት ልጆች እነሱን ሳስባቸው ዝግንን ይለኛል እግዚአብሔር ያያል ካአዲዎች አረመኔዎች እዳይለቀቁ ሁሉሙ ዘብጥያ መውረድ አለባቸው::
Ba tikikl
Wuy inatiwled hambesa
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💞💞💞💐💐💐💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💞💞💞💞💞💞☝️🤲
አቤት ዛሬም ታረክ ተደገመ ሺጉጡን የመነጠቀው ልጂ ዘመንህ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤
አሚን
🎉❤Amen AMEN AMEN AMEN 🎉🎉
Ameeeen❤❤
ሽልማት ይገበዋል ሹጉጥ የወሠደው
መሳርያውን የነጠቀውን ጀግና እስቲ አድንቁልኝ አመስግኑልኝ👏👏👏
,እወነት.ነወ
ሽጉጡን ያስጣለው ልጅ ሽልማት ይገባዋል የምትሉ
አው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዉ እናቱ የወለደችው ጂግና ነው ❤❤❤❤
እናት ወልዳለች ሽጉጥ የቀማው ልጂ ዛሬም ታሪክ ተደገመ
Betam yelyalu
ገርሞኝ የሽጉጡ ቦታ ደግሜ አየውት
ወላሂ በጣም
ሽጉጡን የቀማው ልጅ እፍፍፍፍ እድሜህ ይርዘም😢😢😢😢 የኔአባት❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት ጅግና❤❤❤
Amen Amen Amen
ጀግናችን የነሥር ነይን ከነ ሥራ ባልደረቦችህ ሁላችሁም ጀግና የውነት ጠበቃ ሺግጡን ሢቀማው እደት ደሥ እዳለኝ ጀግና ወድ ነህ አላህ ይጠብቃችሁ እራሣችሁን ጠብቁ እነዚህ አረመኔ የብር አምላኪወች እዳይጎዷችሁ ተጠቀቁ በጣም ነው የምሣሣላችሁ ዘራፊ ገዳይ ባለመት በሆኑበት አገር እናተ ደሞ የውነት ጠበቃ ሁናችው በወጣትነታችሁ ታሪክ እየሠራችሁ ነው እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
ዋው እንደ ፓራኮማንዶ ሽጉጡን የቀማው ልጅን ያለ ማድነቅ ፍፅም ንፉግነት ነው ::የ 3 ስው ሂወት ነው ያተረፈውየ አመቱ ምርጥ ጀግና ::👏👏👏💪🙌🏻🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
መሳሪያ ያስጣለው..ጀግና. ዛሬ ጥንቃቄያችሁ ደስ ብሎኛል
ጀግኖች የጀግናም ጀግና እግዚአብሔር ሁሌም አይለየቹ❤❤❤❤❤❤
የሀብታሞቹን ልጆች ወላጆች ያሳጣቸው ቀደኛው ወንጀለኛ ዶ/ር ግርማ እና የዩኒቨርሲቲ መምህር የነበረችው በኋላ ሰራተኛ ሆና የገባችው ህይወት ተብዬዋ ይመስለኛል
ግድያቸው የልጆቹ ወላጆች ከነዚሁ ሰዎች ጋር ሊያያዝ ይችላል።
100% endewuim setyoa timesilegnalech Girman yemitimersw. Set yelakew alu...
ጅብ አይፈራም@@emuye-shinbira8268
እነዚን በንዱቤትአጉሮ ነበር ለሳምት በጁጋርመጨረስ ምዱረሆዳም 😅😅😅😅
I agree with your comment
እበቀላቸዋለሁ ብሏል ልዑል ቃልህን ነው ያከበርከው ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ
ሽጉጡንየቀማውልጅ ጀግናነውየምር❤❤❤❤ዋው
ቀስቀስ ያለ ሊያወጣው ነው አላለም 😅
ጀግናነውወላሂ
He is a hero
ፊልም ነው የሚመስለው@@RozaSamsom
ደሚርኝማ
ሺጉጥ የቀማው ልጅ አላሁ አክበረ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ቢሸለም ጀግና እድሜና ጤና ይሥጥህ አላህ ኢህድኩም
❤❤❤❤❤
@@ToybaT-i9s አወ በእውነት
ወይኔ ሰንት ጀግና ልጅ ተፈጥሯል ጋይሰ በዘላለም ካሜራማን ሰንደመም ይሄም ደገመው ሸጉጡን ያሰጣለው ልጅን አይታቹሁታል የታየው like ❤❤
❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ እጅህ ይባረክ አንተን የንስር አይን ባልደረቦችህ ሁለ የወደች ማህፀን ይባረክ በሄዳችሁበት የእገዚአብሔር አይል ጥበቃ አይለያቹ ጠባቂው መላዕክቶች ይክበባቹ ክፉ ለዘላለም ወድቋል
በጣም ደጋግሜ አየሁት እፉፉፉፉፉ
ሽጉጥ የቀማዉን. ጀግና. አለማድነቅ. ሚዛንማዛባትነዉ. ፍትህንማዛባትነዉ. ስግብግብነት. ነዉ. ጀግናነክ ፈጣሪይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
የዘመናችን ጀግና ነህ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀገሬ ተስፋ አላት ዛሬም ስለእውነት የቆሙ ሰዎችን በእናንተ አየን ልዑልዬ❤❤ እግዚአብሔር እነዚህን ልጆች በህይወት አቆይቶ እግዚአብሔር እንደፈረደላቸው በአይናቸው ያሳያቸው !!!!!
በጠም
በጣም ተስፋ አላት ነገሮች ተስፋ ቢያስቅርጡም እንዲ አይነት ጀግኖችን የሰጠን አምላክ ስሙ ይባረክ❤❤❤
ሉኡላችን አደራህን ከመግስት አካላት ጋ ተቀሳቀስ ይምትሉ በላይክ ግጩት❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በፈጣሪ ስም ግን እንደእናንተ አይነት ጀግና ዳግም ይወለድ ይሆን ከስር እስከ ላይ ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርከው ልኡሌ ካሜራማኑን አመስግንልኝ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን ልኡሌ የኔ አንበሳ ተባረክ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ የእመብርሐን ልጅ ከፊትህ ይቅደም የኔ አባት የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ
ዋው የዛሬ ሽጉጥ ያስጣለው ልጅ አላህ ይጠብቅህ ልዑል ላይ ይተኩሳል ብዬ በጣም ደንግጬነበር ጀግና💪
ከዱካ ወጥቼ ወደ ንስር ስከንፍ የተጋድሎ ዙፋኑላይ ከች አልኩ። እግዚአብሔር የዚህን ዘመን የሰው ልጅ ግፍ ልትታደጉ የመጣችሁ የዘመናችን ጀግኖች ልክ እንደንስሯ ራሳችሁን እያደሳችሁ ተሻጋሪ አቅም እየሰነቃችሁ ስትመጡ ሀሴት ይሰማኛል
አቦ የንስር አይንን የወለደች እናት ጀግና ወልደሻል
እንደው ይሄ ችግር አልፎ እነዚህ ሰዎች ለፍርድ ቀርበው መቀመቅ ገብተው አይቼ እግዚኣብሄር ይርዳችሑ ከዚህ መዓት እስክትወጡ ጨነቀኝ ውይ መድሃኔዓለም አደራህን 🙏🙏🙏
ወንድ የሆነ ልጅ ሽጉጡን እንዴት እንዳስጣለው omgd ❤❤❤❤❤ልኡሌ ዘሌ በርቱልን!!! ማንም ከወንጀል አያመልጥም!!!! ከዱካሾው ሮጦ ወደ ልኡል የመጣ እጁን ያውጣ።።።አንበሳ ልኡሌ ምድረ ሆዳም በሰው ሀብት የትም አይደረሰም።።እዚህ ቤት አቶ ግርማን ያመጣው እራሱ የነ ማህሌት አጎት እና ቤተሰብ በሙሉ የተቀናጀ ወንጀል ነው።
❤❤❤❤❤❤
ከጀርባው ሂዶ የደፍው ልጂ ተመቸኝኝኝኝ😅😅😅 አትለማመጧቸው የተወሰነ እሽትትትት አርጓቸው ከዛ ይናዘዛሉ
😅😂😂 በጣም አላህ ይጠብቃቸዉ
@@AliAhmed-n2c አሚን
👍👍👍👌👌👌
በጣም ደፍውእኮ እሥኪያቃሥት ድረሥ
በጣም👍👍
ኡፍ ምን አይነት የተረገመ ቤተሰብ ነው እናትና አባቶችንም እነሱ ይሆንሉ የገደሏቸው
እኔ ራሱ ስሰማቸዉ ራሴን አመመኝ። ምን አይነት ጭካኝ ናቸዉ?🙉🙈🙊
በትክክል!!!!
አቤት ክርስቶስ አደራህን እነዚህ ወንድሞቻችን ጠብቃቸው 🙏🙏🙏በየቦታው ሽጉጥ ነው ቅዱስ ገብርኤል ጠብቃቸው ልዑል እባክህን አደራህን እራስህን ጠብቅ እነዚህ ሰዎች በጣም ክፉዎች ናቸው
ልዑል ጀግናው እሪራሰህን ጠብቅ የህግ ከለላ ያስፈልጋል ሽንጡን የቀማው ጀግና ክብር ይገባዋል ለሁሉም የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ
እነዚ ሰዎች አባትና እናት ራሱ የገደልዋቸው እንዴት ሁለቱም ይሞትሉ😢😢😢ልንግልህ ነበር አለ እኮ የእውነት አምላክ አወጣህ የኔ ጅግና🎉🎉🎉ሽጉጥ የነጠቅው ልጅ ተባረክ ዛሬም ተደገመ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እግዚኦ ሰው በገንዘብ ተደፍነዋል እግዚአብሔር ይእጃቹን ይስጣችሁ ግን የሄ ሁሉ ሀብት እንዴት ምት ነው ከይት የመጣ ነው ሲጀምር?
ልኡል ወንድማቺን እሄ ኬዝ ብትተወዉ ይሸላል ይሄ ነገር በጣም ረጂም ነዉ. ዝልቅ የለዉም
በአላህ ሹጎጦን የቀማው ጅግኖች ስላማችሁ ይብዛልኝ አጅቴን አራስው
❤❤❤❤በጣም ዘመነህ ይባረክ
እኔንማ አረሰረሰው ነው የሚባለው
እግዞኦ ልዑል የሞት ትራፊ በወንድምህ በዘሌ በሚወዱህ ሰዎች ነፍስ ተርፎ ይህንን እውነት ለማድረግ በቻለህ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ኡኡኡ ሹጉጡን ያሰጣለዉ ልጅ እንድዉ ምን አባቴ ላርገዉ አንጀቴን እርስስስ ነዉ ያረካዉ ዘመንክ ይባረክ ❤❤ልዑል ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅ ከፍትህ ይቅደም ከክፉ ሁሉ ይሰዉርክ ካንቴጋ ያሉትን ሁሉም የሰማይ አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖች ብቻ ብይችዋለዉ💪💪💪💪💪 ይህን አዉሬ እርሶ እያለ ሰጠራዉ እራሱ እንደ እኔ የተናደደው አለ በጌታ😒
Amennnnnn
እኔ ራሱ እንዴት ደስ እንዳለኝ
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤
አሜነነ❤❤
አቤት ጥበብ 😮😮😮😮 በኃላ ቀስ ብሎ ሽጉጡን ወሰደው የልዑልና የዘላለም የስራ ባልደረቦች ይለያሉ 🎉🎉
@UMUELHMTUB😢😢😢😢😢😮😮😮ኡሙእልሀምቱዩብ
አ
አቦ ጀግና የጀግና ልጆች ሽጉጡን የቀማው አንተ ዘላለም ካሜራ ማኖች አላህ በራህመቱ ይጠብቃቹህ
ጀግናው ልዑል ጥንቃቄክ ጥሩ ነው ከዚህም በላይ መሆን አለበት መዘናጋት አያስፈልግም
አባትና እናታቸውን የገደሏቸው እነሡ መሆን አለበት ያረቢ የሰው ክፋት
ምን አይነት ሀብት ቢሆን ነዉ ይህ ሁሉ ሰው ይህ ሁሉ ብር ከሰው ሰው ሀብታም ያሆኑት😊
እኔ ራሱ ገርሞኛል በናቲና በማህሌት መሰወር ቤት መኪና የሚገዛ ገንዘብ ይሄ ሁሉ ምንጩ ኬት ነዉ ብዬ ሳስብ ግራ ይገባኛል
ሀይለኛ የቡና ድርጀት አለቸው😮@@Alemtsehay777
እሜገርመው እሱ ነው
እኔራሡ ምንአይነትነው የዚሁሉ ቤት የዚሁሉ መኪና
የቡና ንግድ የሚያመጣውን ማሰብ ብቻ ነው እንዲህ ጠላት የሚያፈራብን ከሆነ ሃብት ይቅርብን ጋይስ 🎉
እናት ጀግና ወልዳለች ልኡል እና ዱካ ሾው ሢንግል ቲዉብ አላህ ይጠብቃችሁ
ጀግናችን እንኳን መጣህልን የድንግል ማርያም ልድ እየሱስ ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ ይድርግህ 🙏❤️❤️❤️❤️
አሜን በእውነት ❤
ሽጉጥ የነጠቀው ልጅ አስደሰተኝ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙏 ለናንተ ወለደች እናት ልኡል ጅግና❤❤
ሽጉጡን የቀማው ልጅ ጀግና ነው ይጨርሳችው ነበር ምድረ ሆዳም እነሱ አይሞቱም እንደ የስው ሀቅ እሚበሉት
ልኡልና ዘሎ ጀግና አይገልፃችሁም በርቱ ሽጉጡን የነጠቀው ልጅ ደግሞ የጀግና ጀግና በጣም ጥበበኛ እንደዚህ መተባበር እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ልኡሌ ጀግኖቻችን እባካችሁን የግሩሜን ገዳዮች ማለትም የ ስለኛ ኑሮ አዘጋጅ የነበረው ጀግና ወንድማችን አጣርታችሁ ለፍርድ አቅርቡልን እባካችሁን እኔ እንቅልፍ አጥቻለሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ጀግናው በቃ ቃላት የለኝም ለእናንተ ልኡሌና ዘሌ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናቴ ኪዳነ ምህረት ከእናንተ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏
ሱባሀን አሏህ ሽጉጡን ያሥጣለዉ ልጅ ከኋላ ሢመጣ ሁለት በር ነዉ እደ ያለዉ ጀግና ነዉ ለዘላለም ያሥጣለዉ ጅግና ናቸዉዉዉዉዉ❤❤❤
እረ እነዚህ ጀግኖች ታሪክ ተደገመ ዋው ሽጉጡን የተቀበለው ልጅ ግን ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤❤
አፍ እነዚ ሰዎች አባትና እናት ራሱ የገደልዋቸው እንዴት ሁለቱም ይሞትሉ 😢😢😢😢 ልንግልህ ነበር አለ እኮ የእውነት አምላክ አወጣህ የኔ ጅግና 🎉🎉🎉🎉 ሽጉጥ የነጠቅው ልጅ ተባረክ እድሜ ና ጤና ይስጣት ፈጣሪ ዛሬም ተደገመ ትልቅ ደረጃ የድርስህ እግዚኦ ሰው በገንዘብ ተደፍነዋል እግዚአብሔር ደእጃቹን ይስጣችሁ ግን የሄ ሁሉ ሀብ እንዴት ምት ነው ከይት የመጣ ነው ሲጀምር? ልዑል እባክህን እደራህን እራስህን ጠብቅ እነዚህ ሰዎች በጣም ክፉዎች ናቸው ፈጣሪ ምስህላችም ይህንም 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ልዑሌ የኛ አበሳ ዘሌ የኛ አበሳ እመቤቴ በከርፊፊ ቀሚስዋ ትሸፍናችዉ ጀግናዉች
Amen Amen Amen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ልኡሌ አላህ ይጠብቅህ ዘላለምንም አላህ ይጠብቀው የኢትዮጵያ እንቁወች
ተጠንቀቅ ራስህንም አብሮህ ያለውንም ቡድንህን መጠበቅ አለብህ።ቢያንስ 5 ጠባቂዎች (2 የታጠቁ፣ 3 በአካልም በስነልቦናም በቅልጥፍናም) ብቁ የሆኑ ወጣቶችን መያዝ ግደታህ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ አንተን ይፈልጉሃል ። እናም ዪምንነግርህን የጥንቃቄ እርምጃ መውሰድ አለብህ።ወንድማዊ ምክሬ ነው።
I mean I can not agree more with you!!!
I can not agree more with you!
ትክክል
ልዑል መልካም ጋዜጤኛ በትዛዝ አዞ ሊያሰገደልክ የነበርውን ዝርጫ ከላም በርት ክረረሰቶሰ ከተወለደብት መታገትክ የፀድቁን መንገድ አሳየክ እደሜ ለዘላለም 😢😢😢😢
ናስር እባካቹ ባንክ ቤት ያለው ንብረታቸው እንድታገት መሆን አለበት በህግ አግባብ አደራ እዳያስገድላቹ እራሳቹን ጠብቁ አደራ😢😢😢
ኣንበሳው የህዝብ እምባ አባሽ ኣምላክ ይጠብቅህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾በፀሎት እንከታተልህ አለን ሁሌም በፀሎት ከጎንህ ነኝ። ❤
እረ የሰራዊት አምላክ ይህንንጀግና ጠብቅልን። ነፍስህን እኮነው አሰልፈህ የሰጠህው ስራ ነውእረ የመንግስት ያለህ የህግ ያለእነዚህን ሁለት ጀግኖች ሀይለኛጥበቃ አድርጉላቸው እባካቹ።
ሽጎጡን የቀማው ልጅ የጀግናጀግና የዘሌኩሚራማን እና ይህልጅ ጀግኖች ሁላችሁንም አላህ የጠብቃችሁ ያረብ
ይህን ትቢተኛ ሽማግሌና ሳሙኤልን ለህግ አቅርብ ዮሃንስ ተብዬው ሆዳም ስንት ዓመት ለመኖር ነው ይህን ያህል ግፍ መስራት ልዑልዬ ልጆቹን አግኛቸው እባክህ ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ
ጨጓራውን ነበር መዘርገፍ ይህ ስውየ ህግ ቦታም ማድርስ አያስፍልግም እፍፍፍፍ መቃጠል😢😢😢
ይከ ጠብዘል ይከ ቆሻሻ
በትክክል።ተቃጠልን በነዚህ እርጉሞች።ምናለ ጋርዴቹ ጥፍጥፍ ቢያደርጉት
እባክ ሉኡሌ እራስህን ጠብቅ ጀግናዉ አላህዬ ይጠብቅ የናትህ ፀሎት ይጠብቅ
ሸጉጡን የቀማው ልጅ ጀግና ነው ❤ እንደሱ ጀግኖች ብቻ ናቸው ካጠገብህ የሜያሰፈልጉህ አግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 🙏❤️
ሽጉጡን የነጠቀው ወንድ አጋቢኝ እስኪ ኑ ሳቁ የማዳም ቅመሞች ሞቼ ነው የምወዳችሁ ዘና በሉልኝ❤❤❤❤❤
ክብራችንን እንወቅ ጎበዝ
ቀለድሽ ነው አሁን አንቺ
😄😄 ለኔ please
ክክክክክክክክክ
ባለየ እሚባለውን እወቂ ክብርሽን ጠብቂ🤔🤔🤔
ዛሬም ተደገመ እንደ በሬ ደፍቶ ሽጉጡ ወሰዱት ጀግኖቻችን እንደ እናንተ ጀግኖች ብዙ ይወለዱልን ያብዛልን እነደ በሬ ደፋው ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀላል ደፋሁ ትንፋሹን ነው የዘጋልን እኮ እንዴው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችው❤❤❤❤🎉🎉🎉
የደሀ ልጅና ደሀ በመሆኔ በሰላም ለመኖሬ ተመስገን እመቤቴ በድህነት ከቤተሰቤ ከማህረሰቤ በፍቅር ስለሜኖረኛ በደስታ ድህነቴን አፍቅሬ በሰላም በህሊናዬ መኖርን መርጫለው
ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ ጀግኖች!!የልጆቹን እምባ እግዚአብሔር ያያል😢 ይፈርዳል!!
ልኡሌ የእኔ ጀግና እንኳን ተወለድክልን። ራሥህን ጠብቅ።
የዘመናችን ጀግና ነህ 🤴 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልዑል
ልኡሌ የኔ ጀግናኮ ሁሌ ሽጉጥ እንደተመዘዘብህ ነው አሏህ የማይታየው የማይለየው ጌታ ይጠብቅህ የኔ ስስት እንደው እኔስ ሳሳሁልህ የኔ የዋህ 😢😢
እህቴ እኔም ልክእንዳንቺ ነው የሚሰማኝ አሁንማ ዩ ቲዩብ አላይም እልና መጨረሻው ይናፍቀኛል
ድራማ አይገባሽም እንዴ
አረ ተወዛገኩ
@@zyadatamam748 አትወዛገቢ እውነተኛ ስራ ነው እህቴ
@@ahmedawel885 ድራማ ይመስላል እንጂ እውነተኛ ነገር ነው
ሉኡል ጀግናው ሽጉጡን ላስጣለው ከዘላለም ቀጥሎ ወንድም አግኝተሀል ሉኡል አላህ ይከተልህ ጥበቃ በጣም ያስፈልጋቹሀል አደራህንንንንንንንን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅
የአውሬ ስብስቦች እየተለቀሙ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እውነት ይመነምናል እንጂ አይበጠስም እግዚአብሔር ሆይ እነዚህን ልጆች ነፃ አውጣቸውኢትዮጵያ ስንት ጀግና ወልዳለች እንበሳ ሽጉጥ ነጣቂም አለ ልዑልዬ አደራ እራሳችሁን ጠብቁየዮሀንስ ተብይውን ፈርስ ማተንፈስ ነበር
ጀግኖቹ ተከታትለው ገቡ ገባገባ በሉ በላይክ ጀምሩ
ቢስሚላ ጀግና አይገልፀውም አላህ ይጠብቅህ አተና ዘሌን
የነማህለት ኣባትና እናት ኣሟሟት ሌላ ጉድ ኣለው ኣየ ሰው ሰው እ/ሄር የእጃቹ ይስጣቹ ያሁሉ ጉድ ነገ በራሳቹ ልጆች ሳይደርስ ኣይቀርም የወላጅ ጦስ ለልጅ ይተርፋል ልጆቼ ቢሆኑስ ብላች ኣታስቡም በፈጣሪ ሰይጣኖች ሉኡልና ዘሌ ኣደራ በደንብ ተጠንቁ እ/ሄር ይጠብቃቹ 🇪🇷🙏🙏🙏
ከዃላ ሁኖ ሽጉጡን የነጠቀው ልጅ ጀግናዬ ሰንቴ እንዳየሁት ደጋግሜ 👍👍👍ግን ልጆቹ እንደት እንዳሳዘኑኝ በገዛ ገንዘባቸው ይሄን ያህል ስቃይ እፍፍፍ😢😢😢
እኔ እራሱ ድግሜደግሜነው ያይሁት ማርያምን❤❤❤❤እሰይ የኔጀግና❤❤❤❤እፍፍፍፍ አጀቴነው ያራሰው❤❤አይኔ ላይ ነው ያለው ሸጉጡን የቅማው ልጅ የኔ አባት❤❤❤❤❤
2 yr mulu yegizot sikay lewotatoch Agerachew lay begeza zemed yihe hulu sikay?? Mindinew gin Ethiopia ust ye Genzeb fikir endih hizibun hulu yasabedew? Yasazinal amino bedihinet memot ko kibir new.
እኔ ራሱ ገርሞኛል።
ዋው በር ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅ❤❤❤❤❤
እኔኮ ልኡልና ዘላለም በምክኒት ነው የምወዳቸው ወላሂእኔ ስልጣን መስጠት ብችል ጠቅላይ ሚንስቴርና ምክትል ምንስቴር አርጌ እሾማቸዉ ነበረ ብቻ ቃል የለኝም ስለጀግንነታቸው አላህ ሁሌም ይጠብቃችሁ የኛ ጀግና
እኔ ደሞ ፍትህ ሚኒስቴር እና ሰላም ሚኒስቴር ኣደርጋቸው ነበር
በሰው ሀብት ሁሉም ቤት እና መኪና ምን አይነት ድፍረት ነው ልዑል እግዚአብሔር ይክባህ ዘመንህ ይባረክ እራስህን ጠብቅ
ልሁሌ ጀግና አደራ ዮሃንስ የሚባለዉን ወጀለኛ በፍጹም እንዳትለቀዉ አደገኛ ማፊያ ነዉ እራሳቹን እየጠበቃቹ እየሱስን ክርስቶስ ቀኙን ይስጥህ ልሁሌ
በስተርጅና ዘብጥያ ትወርዳላችሁአንበሳ ሌላ አንበሳ ተገኘ የልዑል ባልደረባ ተባረክልን ጀግኖቻችን በርቱልን እንደዚህ ጠንቃቃ ስትሆኑ ደስ ይላል 😂ልዑል ተረጋጋ እባክህ አትበሳጭ እንዳትጎዳ ወንድማችን እንፈልጋችኋለን🎉
ጀግናየ እመብርሀን ከፊትህ ትቅደም የኔ አበሳ እነዚህ ሰው በላወች ዘብጥያ ይጠብቅሀል
በናትህ ልኡል ዯሀንሰን ሁት ጌዜ በቦክስ አሰነጥሰው የት እነሉ ልጆቹ መገኘትአለባቸው❤❤❤❤
ልኡሌ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብብብ አላህ ያግዛችሁ ጥላቶቻችሁን አላህ ያጋልጣቸው አይዟችሁ አላህ ከእናንተ ጋር ነው አሸናፊ ናችሁ እውነት የያዘ አሸናፊ ነው ልኡሌ አይዟችሁ የኛ ጀግኖች ዘላለም አላህ አዴራህን አንተ ጠብቅልን አላህ አግዛቸው
እነዚህ ሽጉጥ የሚያስጥሉ ልጆች ጀግና ብቻ አይገልፃቸውም ማሻ አላህ እንዲህ ያሉ ጀግኖች ነው በዙሪያችሁ መያዝ ያለባችሁ
😢😢😢😢 ልኡልንና ዘሌን ተቃውሞ እንውጣ ድምፃችን አልተሠማም ስአት አራርቁ ፍትህ ለኛ 😳😳😳😳😳😳😳😃😃😃😃😃😃
😅😅😅😅የወሬ ጥማት
እዚም እዚህም እያልኩ እዴት እደምቸኩል ፍትህ መውጣት አለብን ኮሜንቶች😂
,አረ ሰአቱ የተራረራቀነዉ የዛሌ ከተለቀቀ ሰአቱ ቆየኮ 😳😳
😂😂😂
አንተ ትቀልዳለህ እነሱ እኮ ጦርነት ውስጥ እሳት ላይ ተጥደው ነው ያሉት ፈጣሪ ይቅደምላቸው
እዴት የድሜ ባለፀጋ እደዚህ ውብድና በቅሚያ ልጅ ማሳደግ ልጅ ይባረካል ይመስላችኋል ገዘብ ያልቃል ከልጅ ይደርሳል የትልቅ ትንሽ ናቸው ወራዶች ማፈሪያ ናቸው ልአል ልጀ አይዟችሁአተና ዘላለም የሰው እንባ ስለምታብሱ እግዛብሄር ይከተላችሁ መጨረሻው የሌባ ስራ ውርደት ነውአዋርዷቸውየስራቸውን ያገኛሉ የሰው ገዘብ እሳትነው ያገበግባልያቀጥላቸው
አቤት እግዚኦ ተደርሶባቸውም እውነትን. ይክዳሉ ልኡል ፈጣሪ ይጠብቅህ
ደምርኝ 💕💕😓
ለዚህ ጃግና ዝም መለት አልችልም ልዑል ስረህም የልዑል ሰይተን ፀበል ሲገቡ ይቀበትረል አንተም እጅ ሲገቡ መለፍለፍ ይጀምረሉ የኔ አበሰ ምንም አልልም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይብርቅልህ
እህ ልቤ ቀጥአለ ሺጉጥ ሳይ እደው አላህ ይጠብቅህ ኧረበረቢ ይሄስራ ይቅርብህ እህትህን እዳታስገድል 😢😢😢😢😢
😢😢የኛ ልኡል የኛ ውድ
ህግ ቦታም ከርሳም አይጠፋምና በዛም ዙሬያ ተጠንቀቁ ጀግኖች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
የኔዘመን ጀግኖች ❤❤❤❤❤እንዲህ እያጠናቀቃችሁ ልቀቁ ለደህንነት እና ለመረጃ መጠበቅ ሲባል። ጎበዞች መድሃኒያለም ይጠብቃችሁ።
ወድማችን ፈጣሪ ይጠበቅህ በተለይ ሸጉጡን የቀማወ ሰው ይሸለም የምተሉ በላይክ👍👍💪💪💪💪
አቤት ይገርማል ሆዳምነት በጌታ ስም ጌዜው ከፍቷል😢😢😢😢😢😢
እደቂጫጪ የበዙወጀለኞቺ 😢
አቤት. ቃላጥአጠረኝ. ለናተ. ሽጉጡን የቀማውል ጅ. ጀግና አይገልፀውም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ወንድሜ ልዑል እራስህ እዬጠበክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ ።
የእኛ አለኝታ ጀግናችን ልኡል የእነዝን ተበዳይ ልጆች ሀቅ ለማውጣት ህይወታቹን🎉መስዕዋት እያረጋችሁ ለምታደርጉት ጥረት እ/ር ይክፈላችሁ ሽጉጡን የቀማው ልጅ አበት ጀግንነት በምን ቃል ልግለፅህ እመብርሀን ሰማአቱ ቅዱስ ጊያርግስ ይጠብቃችሁ እባካችሁ በመቸም ግዜና ሰዓት ብቻችሁን አትሁኑ በደንብ ሪሳችሁን ጠብቁ አደራ ለእኛ ታስፈልጉናላችሁ
የጀግንነት ጥግ ትለያላችሁ የነስረ አይን ከነባልደረቦችህ ዘሌን ከኔ ባል ደረቦችህ አላሕ ይጠብቃችሁ የምር የዘመኔ ምረጥጥ ሽጉጡን እደት እዳስረገፈው እህ ደጋግሜ ያየሁት
አቤት የኔ ጀግና ልዑልየ አንበሳ ብለን ነበር አንተየያዝከዉ ወንጀል ግቡ ሳይደርስ አይቀርም ፈጣሪ ይከተልህ የወንጀለኞች መድሃኒት ወልዳለች እማየ ረጅም እድሜ ከጤና 🙏🙏🙏
አቦ አላህ ይጠብቀቸሁ ያረብ ሺጉጡን የነጠቀው ልጂ ጀግኒ ነህ ሺ አመት ኑሩ ❤❤❤❤
የኢትዮጵያ እንቁ ልኡል ጀግናዉ እርሲህን እየጠበክ ሰራ እንፈልግሀለሁ እርጂም እድሜ ይሰጥህ
ዋው ከጀርባ የያዘው ልጅ ጀግና ሁላቸሁም ጀግኖቸ ናቸሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ይርዳቹ !!!!!!
ልኡሌ ገና ጨርሸ አላየሁትም ግን መጀመሪያ ሽጉጥ የቀማው ልጅ በጣም ነው ያስደሰተኝ ጥንቃቄያችሁ በጣምነው ያስደሰተኝ ልኡል በባለፈው ህይወትህ በደንብ ነውየተማርከው ጀግና ጀግናጠንክሩ ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃችሁ
ከጀግና ጋር ጀግና ነው የሚገኘው ሽጉጥ የቀማሀው ልጅ 💪💪💪💪
ትክክል ❤❤❤❤
የሽጉጡ ጀግና ብለነዋል አሁንም ድገመው
በጣም ከጎን ላፋብሎ ጠቀለለው አይጀግና😍😍
@@Neima703 ጀግናየ😍😍😍😍
Jegna kemilew kal lela Kali binor bemgeba egelts neber
Bicha eg/ber kenante gar yehun jeegiiiiiiinnawoch❤❤❤❤❤
ሽጉጥ የቀማዉ ልጅ ጀግና አይገልፀዉም የልጆቹ አባትና እናት ግድያም ይጣራ ጀግናችን 🎉🎉💕💕🎉🎉
አደኛነው 💪💪💪ያኔም ዩሴፍን የያዘው ይሄነው❤❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ከለላ ይሁን ::እናንተ ገንዘብ ያሰከራችሁ:: የስው ገንዘብ ምቅቅምቅ ነው የሚከተው ልጆቼ ልጆቼ ትላላችሁአታፍሩም እነማህሌት አስቃይታችሁ የሙት ልጆች እነሱን ሳስባቸው ዝግንን ይለኛል እግዚአብሔር ያያል ካአዲዎች አረመኔዎች እዳይለቀቁ ሁሉሙ ዘብጥያ መውረድ አለባቸው::
Ba tikikl
Wuy inatiwled hambesa
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💞💞💞💐💐💐💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💞💞💞💞💞💞☝️🤲
አቤት ዛሬም ታረክ ተደገመ ሺጉጡን የመነጠቀው ልጂ ዘመንህ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤
አሚን
🎉❤Amen AMEN AMEN AMEN 🎉🎉
Ameeeen❤❤
ሽልማት ይገበዋል ሹጉጥ የወሠደው
መሳርያውን የነጠቀውን ጀግና እስቲ አድንቁልኝ አመስግኑልኝ👏👏👏
,እወነት.ነወ
ሽጉጡን ያስጣለው ልጅ ሽልማት ይገባዋል የምትሉ
አው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አዉ እናቱ የወለደችው ጂግና ነው ❤❤❤❤
እናት ወልዳለች ሽጉጥ የቀማው ልጂ ዛሬም ታሪክ ተደገመ
Betam yelyalu
ገርሞኝ የሽጉጡ ቦታ ደግሜ አየውት
ወላሂ በጣም
ሽጉጡን የቀማው ልጅ እፍፍፍፍ እድሜህ ይርዘም😢😢😢😢 የኔአባት❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት ጅግና❤❤❤
Amen Amen Amen
ጀግናችን የነሥር ነይን ከነ ሥራ ባልደረቦችህ ሁላችሁም ጀግና የውነት ጠበቃ ሺግጡን ሢቀማው እደት ደሥ እዳለኝ ጀግና ወድ ነህ አላህ ይጠብቃችሁ እራሣችሁን ጠብቁ እነዚህ አረመኔ የብር አምላኪወች እዳይጎዷችሁ ተጠቀቁ በጣም ነው የምሣሣላችሁ ዘራፊ ገዳይ ባለመት በሆኑበት አገር እናተ ደሞ የውነት ጠበቃ ሁናችው በወጣትነታችሁ ታሪክ እየሠራችሁ ነው እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
ዋው እንደ ፓራኮማንዶ ሽጉጡን የቀማው ልጅን ያለ ማድነቅ ፍፅም ንፉግነት ነው ::
የ 3 ስው ሂወት ነው ያተረፈው
የ አመቱ ምርጥ ጀግና ::
👏👏👏💪🙌🏻🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
መሳሪያ ያስጣለው..ጀግና. ዛሬ ጥንቃቄያችሁ ደስ ብሎኛል
ጀግኖች የጀግናም ጀግና እግዚአብሔር ሁሌም አይለየቹ❤❤❤❤❤❤
የሀብታሞቹን ልጆች ወላጆች ያሳጣቸው ቀደኛው ወንጀለኛ ዶ/ር ግርማ እና የዩኒቨርሲቲ መምህር የነበረችው በኋላ ሰራተኛ ሆና የገባችው ህይወት ተብዬዋ ይመስለኛል
ግድያቸው የልጆቹ ወላጆች ከነዚሁ ሰዎች ጋር ሊያያዝ ይችላል።
100% endewuim setyoa timesilegnalech Girman yemitimersw. Set yelakew alu...
ጅብ አይፈራም@@emuye-shinbira8268
እነዚን በንዱቤትአጉሮ ነበር ለሳምት በጁጋርመጨረስ ምዱረሆዳም 😅😅😅😅
I agree with your comment
እበቀላቸዋለሁ ብሏል ልዑል ቃልህን ነው ያከበርከው ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ
ሽጉጡንየቀማውልጅ ጀግናነውየምር❤❤❤❤ዋው
ቀስቀስ ያለ ሊያወጣው ነው አላለም 😅
ጀግናነውወላሂ
He is a hero
ፊልም ነው የሚመስለው@@RozaSamsom
ደሚርኝማ
ሺጉጥ የቀማው ልጅ አላሁ አክበረ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ቢሸለም ጀግና እድሜና ጤና ይሥጥህ አላህ ኢህድኩም
❤❤❤❤❤
@@ToybaT-i9s አወ በእውነት
ወይኔ ሰንት ጀግና ልጅ ተፈጥሯል ጋይሰ በዘላለም ካሜራማን ሰንደመም ይሄም ደገመው ሸጉጡን ያሰጣለው ልጅን አይታቹሁታል የታየው like ❤❤
❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ እጅህ ይባረክ አንተን የንስር አይን ባልደረቦችህ ሁለ የወደች ማህፀን ይባረክ በሄዳችሁበት የእገዚአብሔር አይል ጥበቃ አይለያቹ ጠባቂው መላዕክቶች ይክበባቹ ክፉ ለዘላለም ወድቋል
በጣም ደጋግሜ አየሁት እፉፉፉፉፉ
ደሚርኝማ
ሽጉጥ የቀማዉን. ጀግና. አለማድነቅ. ሚዛንማዛባትነዉ. ፍትህንማዛባትነዉ. ስግብግብነት. ነዉ. ጀግናነክ ፈጣሪይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
የዘመናችን ጀግና ነህ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀገሬ ተስፋ አላት ዛሬም ስለእውነት የቆሙ ሰዎችን በእናንተ አየን ልዑልዬ❤❤ እግዚአብሔር እነዚህን ልጆች በህይወት አቆይቶ እግዚአብሔር እንደፈረደላቸው በአይናቸው ያሳያቸው !!!!!
በጠም
በጣም ተስፋ አላት ነገሮች ተስፋ ቢያስቅርጡም እንዲ አይነት ጀግኖችን የሰጠን አምላክ ስሙ ይባረክ❤❤❤
ሉኡላችን አደራህን ከመግስት አካላት ጋ ተቀሳቀስ ይምትሉ በላይክ ግጩት❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በፈጣሪ ስም ግን እንደእናንተ አይነት ጀግና ዳግም ይወለድ ይሆን ከስር እስከ ላይ ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርከው ልኡሌ ካሜራማኑን አመስግንልኝ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን ልኡሌ የኔ አንበሳ ተባረክ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ የእመብርሐን ልጅ ከፊትህ ይቅደም የኔ አባት የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ
ዋው የዛሬ ሽጉጥ ያስጣለው ልጅ አላህ ይጠብቅህ ልዑል ላይ ይተኩሳል ብዬ በጣም ደንግጬነበር ጀግና💪
ከዱካ ወጥቼ ወደ ንስር ስከንፍ የተጋድሎ ዙፋኑላይ ከች አልኩ። እግዚአብሔር የዚህን ዘመን የሰው ልጅ ግፍ ልትታደጉ የመጣችሁ የዘመናችን ጀግኖች ልክ እንደንስሯ ራሳችሁን እያደሳችሁ ተሻጋሪ አቅም እየሰነቃችሁ ስትመጡ ሀሴት ይሰማኛል
አቦ የንስር አይንን የወለደች እናት ጀግና ወልደሻል
እንደው ይሄ ችግር አልፎ እነዚህ ሰዎች ለፍርድ ቀርበው መቀመቅ ገብተው አይቼ እግዚኣብሄር ይርዳችሑ ከዚህ መዓት እስክትወጡ ጨነቀኝ ውይ መድሃኔዓለም አደራህን 🙏🙏🙏
ወንድ የሆነ ልጅ ሽጉጡን እንዴት እንዳስጣለው omgd ❤❤❤❤❤ልኡሌ ዘሌ በርቱልን!!! ማንም ከወንጀል አያመልጥም!!!! ከዱካሾው ሮጦ ወደ ልኡል የመጣ እጁን ያውጣ።።።አንበሳ ልኡሌ ምድረ ሆዳም በሰው ሀብት የትም አይደረሰም።።እዚህ ቤት አቶ ግርማን ያመጣው እራሱ የነ ማህሌት አጎት እና ቤተሰብ በሙሉ የተቀናጀ ወንጀል ነው።
❤❤❤❤❤❤
ከጀርባው ሂዶ የደፍው ልጂ ተመቸኝኝኝኝ😅😅😅 አትለማመጧቸው የተወሰነ እሽትትትት አርጓቸው ከዛ ይናዘዛሉ
😅😂😂 በጣም አላህ ይጠብቃቸዉ
@@AliAhmed-n2c አሚን
👍👍👍👌👌👌
በጣም ደፍውእኮ እሥኪያቃሥት ድረሥ
በጣም👍👍
ኡፍ ምን አይነት የተረገመ ቤተሰብ ነው እናትና አባቶችንም እነሱ ይሆንሉ የገደሏቸው
እኔ ራሱ ስሰማቸዉ ራሴን አመመኝ። ምን አይነት ጭካኝ ናቸዉ?🙉🙈🙊
በትክክል!!!!
አቤት ክርስቶስ አደራህን እነዚህ ወንድሞቻችን ጠብቃቸው 🙏🙏🙏በየቦታው ሽጉጥ ነው ቅዱስ ገብርኤል ጠብቃቸው ልዑል እባክህን አደራህን እራስህን ጠብቅ እነዚህ ሰዎች በጣም ክፉዎች ናቸው
ልዑል ጀግናው እሪራሰህን ጠብቅ የህግ ከለላ ያስፈልጋል ሽንጡን የቀማው ጀግና ክብር ይገባዋል ለሁሉም የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ
እነዚ ሰዎች አባትና እናት ራሱ የገደልዋቸው እንዴት ሁለቱም ይሞትሉ😢😢😢
ልንግልህ ነበር አለ እኮ የእውነት አምላክ አወጣህ የኔ ጅግና🎉🎉🎉
ሽጉጥ የነጠቅው ልጅ ተባረክ ዛሬም ተደገመ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
እግዚኦ ሰው በገንዘብ ተደፍነዋል እግዚአብሔር ይእጃቹን ይስጣችሁ ግን የሄ ሁሉ ሀብት እንዴት ምት ነው ከይት የመጣ ነው ሲጀምር?
ልኡል ወንድማቺን እሄ ኬዝ ብትተወዉ ይሸላል ይሄ ነገር በጣም ረጂም ነዉ. ዝልቅ የለዉም
በአላህ ሹጎጦን የቀማው ጅግኖች ስላማችሁ ይብዛልኝ አጅቴን አራስው
❤❤❤❤በጣም ዘመነህ ይባረክ
እኔንማ አረሰረሰው ነው የሚባለው
እግዞኦ ልዑል የሞት ትራፊ በወንድምህ በዘሌ በሚወዱህ ሰዎች ነፍስ ተርፎ ይህንን እውነት ለማድረግ በቻለህ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ኡኡኡ ሹጉጡን ያሰጣለዉ ልጅ እንድዉ ምን አባቴ ላርገዉ አንጀቴን እርስስስ ነዉ ያረካዉ ዘመንክ ይባረክ ❤❤
ልዑል ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅ ከፍትህ ይቅደም ከክፉ ሁሉ ይሰዉርክ ካንቴጋ ያሉትን ሁሉም የሰማይ አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖች ብቻ ብይችዋለዉ💪💪💪💪💪 ይህን አዉሬ እርሶ እያለ ሰጠራዉ እራሱ እንደ እኔ የተናደደው አለ በጌታ😒
Amennnnnn
Amennnnnn
እኔ ራሱ እንዴት ደስ እንዳለኝ
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤
አሜነነ❤❤
አቤት ጥበብ 😮😮😮😮 በኃላ ቀስ ብሎ ሽጉጡን ወሰደው የልዑልና የዘላለም የስራ ባልደረቦች ይለያሉ 🎉🎉
ደሚርኝማ
@UMUELHMTUB😢😢😢😢😢😮😮😮ኡሙእልሀምቱዩብ
አ
አቦ ጀግና የጀግና ልጆች ሽጉጡን የቀማው አንተ ዘላለም ካሜራ ማኖች አላህ በራህመቱ ይጠብቃቹህ
ጀግናው ልዑል ጥንቃቄክ ጥሩ ነው ከዚህም በላይ መሆን አለበት መዘናጋት አያስፈልግም
አባትና እናታቸውን የገደሏቸው እነሡ መሆን አለበት ያረቢ የሰው ክፋት
ምን አይነት ሀብት ቢሆን ነዉ ይህ ሁሉ ሰው ይህ ሁሉ ብር ከሰው ሰው ሀብታም ያሆኑት😊
እኔ ራሱ ገርሞኛል በናቲና በማህሌት መሰወር ቤት መኪና የሚገዛ ገንዘብ ይሄ ሁሉ ምንጩ ኬት ነዉ ብዬ ሳስብ ግራ ይገባኛል
ሀይለኛ የቡና ድርጀት አለቸው😮@@Alemtsehay777
እሜገርመው እሱ ነው
እኔራሡ ምንአይነትነው የዚሁሉ ቤት የዚሁሉ መኪና
የቡና ንግድ የሚያመጣውን ማሰብ ብቻ ነው እንዲህ ጠላት የሚያፈራብን ከሆነ ሃብት ይቅርብን ጋይስ 🎉
እናት ጀግና ወልዳለች ልኡል እና ዱካ ሾው ሢንግል ቲዉብ አላህ ይጠብቃችሁ
ጀግናችን እንኳን መጣህልን የድንግል ማርያም ልድ እየሱስ ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ ይድርግህ 🙏❤️❤️❤️❤️
አሜን በእውነት ❤
ሽጉጥ የነጠቀው ልጅ አስደሰተኝ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙏 ለናንተ ወለደች እናት ልኡል ጅግና❤❤
ሽጉጡን የቀማው ልጅ ጀግና ነው ይጨርሳችው ነበር ምድረ ሆዳም እነሱ አይሞቱም እንደ የስው ሀቅ እሚበሉት
ልኡልና ዘሎ ጀግና አይገልፃችሁም በርቱ ሽጉጡን የነጠቀው ልጅ ደግሞ የጀግና ጀግና በጣም ጥበበኛ እንደዚህ መተባበር እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ልኡሌ ጀግኖቻችን እባካችሁን የግሩሜን ገዳዮች ማለትም የ ስለኛ ኑሮ አዘጋጅ የነበረው ጀግና ወንድማችን አጣርታችሁ ለፍርድ አቅርቡልን እባካችሁን እኔ እንቅልፍ አጥቻለሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ጀግናው በቃ ቃላት የለኝም ለእናንተ ልኡሌና ዘሌ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናቴ ኪዳነ ምህረት ከእናንተ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏
ሱባሀን አሏህ ሽጉጡን ያሥጣለዉ ልጅ ከኋላ ሢመጣ ሁለት በር ነዉ እደ ያለዉ ጀግና ነዉ ለዘላለም ያሥጣለዉ ጅግና ናቸዉዉዉዉዉ❤❤❤
እረ እነዚህ ጀግኖች ታሪክ ተደገመ ዋው ሽጉጡን የተቀበለው ልጅ ግን ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤❤
አፍ እነዚ ሰዎች አባትና እናት ራሱ የገደልዋቸው እንዴት ሁለቱም ይሞትሉ 😢😢😢😢 ልንግልህ ነበር አለ እኮ የእውነት አምላክ አወጣህ የኔ ጅግና 🎉🎉🎉🎉 ሽጉጥ የነጠቅው ልጅ ተባረክ እድሜ ና ጤና ይስጣት ፈጣሪ ዛሬም ተደገመ ትልቅ ደረጃ የድርስህ እግዚኦ ሰው በገንዘብ ተደፍነዋል እግዚአብሔር ደእጃቹን ይስጣችሁ ግን የሄ ሁሉ ሀብ እንዴት ምት ነው ከይት የመጣ ነው ሲጀምር? ልዑል እባክህን እደራህን እራስህን ጠብቅ እነዚህ ሰዎች በጣም ክፉዎች ናቸው ፈጣሪ ምስህላችም ይህንም 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ልዑሌ የኛ አበሳ ዘሌ የኛ አበሳ እመቤቴ በከርፊፊ ቀሚስዋ ትሸፍናችዉ ጀግናዉች
Amen Amen Amen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ልኡሌ አላህ ይጠብቅህ ዘላለምንም አላህ ይጠብቀው የኢትዮጵያ እንቁወች
ተጠንቀቅ ራስህንም አብሮህ ያለውንም ቡድንህን መጠበቅ አለብህ።
ቢያንስ 5 ጠባቂዎች (2 የታጠቁ፣ 3 በአካልም በስነልቦናም በቅልጥፍናም) ብቁ የሆኑ ወጣቶችን መያዝ ግደታህ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ አንተን ይፈልጉሃል ። እናም ዪምንነግርህን የጥንቃቄ እርምጃ መውሰድ አለብህ።
ወንድማዊ ምክሬ ነው።
I mean I can not agree more with you!!!
I can not agree more with you!
ትክክል
ልዑል መልካም ጋዜጤኛ በትዛዝ አዞ ሊያሰገደልክ የነበርውን ዝርጫ ከላም በርት ክረረሰቶሰ ከተወለደብት መታገትክ የፀድቁን መንገድ አሳየክ እደሜ ለዘላለም 😢😢😢😢
ናስር እባካቹ ባንክ ቤት ያለው ንብረታቸው እንድታገት መሆን አለበት በህግ አግባብ አደራ እዳያስገድላቹ እራሳቹን ጠብቁ አደራ😢😢😢
ትክክል
ኣንበሳው የህዝብ እምባ አባሽ ኣምላክ ይጠብቅህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾በፀሎት እንከታተልህ አለን ሁሌም በፀሎት ከጎንህ ነኝ። ❤
እረ የሰራዊት አምላክ ይህንን
ጀግና ጠብቅልን። ነፍስህን እኮ
ነው አሰልፈህ የሰጠህው ስራ ነው
እረ የመንግስት ያለህ የህግ ያለ
እነዚህን ሁለት ጀግኖች ሀይለኛ
ጥበቃ አድርጉላቸው እባካቹ።
ሽጎጡን የቀማው ልጅ የጀግናጀግና የዘሌኩሚራማን እና ይህልጅ ጀግኖች ሁላችሁንም አላህ የጠብቃችሁ ያረብ
ይህን ትቢተኛ ሽማግሌና ሳሙኤልን ለህግ አቅርብ ዮሃንስ ተብዬው ሆዳም ስንት ዓመት ለመኖር ነው ይህን ያህል ግፍ መስራት ልዑልዬ ልጆቹን አግኛቸው እባክህ ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ
ጨጓራውን ነበር መዘርገፍ ይህ ስውየ ህግ ቦታም ማድርስ አያስፍልግም እፍፍፍፍ መቃጠል😢😢😢
ይከ ጠብዘል ይከ ቆሻሻ
በትክክል።ተቃጠልን በነዚህ እርጉሞች።ምናለ ጋርዴቹ ጥፍጥፍ ቢያደርጉት
እባክ ሉኡሌ እራስህን ጠብቅ ጀግናዉ አላህዬ ይጠብቅ የናትህ ፀሎት ይጠብቅ
ሸጉጡን የቀማው ልጅ ጀግና ነው ❤ እንደሱ ጀግኖች ብቻ ናቸው ካጠገብህ የሜያሰፈልጉህ አግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 🙏❤️
ሽጉጡን የነጠቀው ወንድ አጋቢኝ እስኪ ኑ ሳቁ የማዳም ቅመሞች ሞቼ ነው የምወዳችሁ ዘና በሉልኝ❤❤❤❤❤
ክብራችንን እንወቅ ጎበዝ
ቀለድሽ ነው አሁን አንቺ
😄😄 ለኔ please
ክክክክክክክክክ
ባለየ እሚባለውን እወቂ ክብርሽን ጠብቂ🤔🤔🤔
ዛሬም ተደገመ እንደ በሬ ደፍቶ ሽጉጡ ወሰዱት ጀግኖቻችን እንደ እናንተ ጀግኖች ብዙ ይወለዱልን ያብዛልን እነደ በሬ ደፋው ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀላል ደፋሁ ትንፋሹን ነው የዘጋልን እኮ እንዴው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችው❤❤❤❤🎉🎉🎉
የደሀ ልጅና ደሀ በመሆኔ በሰላም ለመኖሬ ተመስገን እመቤቴ በድህነት ከቤተሰቤ ከማህረሰቤ በፍቅር ስለሜኖረኛ በደስታ ድህነቴን አፍቅሬ በሰላም በህሊናዬ መኖርን መርጫለው
ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ ጀግኖች!!
የልጆቹን እምባ እግዚአብሔር ያያል😢 ይፈርዳል!!
ልኡሌ የእኔ ጀግና እንኳን ተወለድክልን። ራሥህን ጠብቅ።
የዘመናችን ጀግና ነህ 🤴 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልዑል
ልኡሌ የኔ ጀግናኮ ሁሌ ሽጉጥ እንደተመዘዘብህ ነው አሏህ የማይታየው የማይለየው ጌታ ይጠብቅህ የኔ ስስት እንደው እኔስ ሳሳሁልህ የኔ የዋህ 😢😢
እህቴ እኔም ልክእንዳንቺ ነው የሚሰማኝ አሁንማ ዩ ቲዩብ አላይም እልና መጨረሻው ይናፍቀኛል
ድራማ አይገባሽም እንዴ
አረ ተወዛገኩ
@@zyadatamam748 አትወዛገቢ እውነተኛ ስራ ነው እህቴ
@@ahmedawel885 ድራማ ይመስላል እንጂ እውነተኛ ነገር ነው
ሉኡል ጀግናው ሽጉጡን ላስጣለው ከዘላለም ቀጥሎ ወንድም አግኝተሀል ሉኡል አላህ ይከተልህ ጥበቃ በጣም ያስፈልጋቹሀል አደራህንንንንንንንን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅
የአውሬ ስብስቦች እየተለቀሙ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እውነት ይመነምናል እንጂ አይበጠስም እግዚአብሔር ሆይ እነዚህን ልጆች ነፃ አውጣቸው
ኢትዮጵያ ስንት ጀግና ወልዳለች እንበሳ ሽጉጥ ነጣቂም አለ ልዑልዬ አደራ እራሳችሁን ጠብቁ
የዮሀንስ ተብይውን ፈርስ ማተንፈስ ነበር
ጀግኖቹ ተከታትለው ገቡ ገባገባ በሉ በላይክ ጀምሩ
ቢስሚላ ጀግና አይገልፀውም አላህ ይጠብቅህ አተና ዘሌን
የነማህለት ኣባትና እናት ኣሟሟት ሌላ ጉድ ኣለው ኣየ ሰው ሰው እ/ሄር የእጃቹ ይስጣቹ ያሁሉ ጉድ ነገ በራሳቹ ልጆች ሳይደርስ ኣይቀርም የወላጅ ጦስ ለልጅ ይተርፋል ልጆቼ ቢሆኑስ ብላች ኣታስቡም በፈጣሪ ሰይጣኖች ሉኡልና ዘሌ ኣደራ በደንብ ተጠንቁ እ/ሄር ይጠብቃቹ 🇪🇷🙏🙏🙏
ከዃላ ሁኖ ሽጉጡን የነጠቀው ልጅ ጀግናዬ ሰንቴ እንዳየሁት ደጋግሜ 👍👍👍ግን ልጆቹ እንደት እንዳሳዘኑኝ በገዛ ገንዘባቸው ይሄን ያህል ስቃይ እፍፍፍ😢😢😢
እኔ እራሱ ድግሜደግሜነው ያይሁት ማርያምን❤❤❤❤እሰይ የኔጀግና❤❤❤❤እፍፍፍፍ አጀቴነው ያራሰው❤❤አይኔ ላይ ነው ያለው ሸጉጡን የቅማው ልጅ የኔ አባት❤❤❤❤❤
2 yr mulu yegizot sikay lewotatoch Agerachew lay begeza zemed yihe hulu sikay?? Mindinew gin Ethiopia ust ye Genzeb fikir endih hizibun hulu yasabedew? Yasazinal amino bedihinet memot ko kibir new.
እኔ ራሱ ገርሞኛል።
ዋው በር ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅ❤❤❤❤❤
እኔኮ ልኡልና ዘላለም በምክኒት ነው የምወዳቸው ወላሂእኔ ስልጣን መስጠት ብችል ጠቅላይ ሚንስቴርና ምክትል ምንስቴር አርጌ እሾማቸዉ ነበረ ብቻ ቃል የለኝም ስለጀግንነታቸው አላህ ሁሌም ይጠብቃችሁ የኛ ጀግና
እኔ ደሞ ፍትህ ሚኒስቴር እና ሰላም ሚኒስቴር ኣደርጋቸው ነበር
በሰው ሀብት ሁሉም ቤት እና መኪና ምን አይነት ድፍረት ነው ልዑል እግዚአብሔር ይክባህ ዘመንህ ይባረክ እራስህን ጠብቅ
ልሁሌ ጀግና አደራ ዮሃንስ የሚባለዉን ወጀለኛ በፍጹም እንዳትለቀዉ አደገኛ ማፊያ ነዉ እራሳቹን እየጠበቃቹ እየሱስን ክርስቶስ ቀኙን ይስጥህ ልሁሌ
በስተርጅና ዘብጥያ ትወርዳላችሁአንበሳ ሌላ አንበሳ ተገኘ የልዑል ባልደረባ ተባረክልን ጀግኖቻችን በርቱልን እንደዚህ ጠንቃቃ ስትሆኑ ደስ ይላል 😂ልዑል ተረጋጋ እባክህ አትበሳጭ እንዳትጎዳ ወንድማችን እንፈልጋችኋለን🎉
ጀግናየ እመብርሀን ከፊትህ ትቅደም የኔ አበሳ እነዚህ ሰው በላወች ዘብጥያ ይጠብቅሀል
አሜን አሜን አሜን
በናትህ ልኡል ዯሀንሰን ሁት ጌዜ በቦክስ አሰነጥሰው የት እነሉ ልጆቹ መገኘትአለባቸው❤❤❤❤
ልኡሌ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብብብ አላህ ያግዛችሁ ጥላቶቻችሁን አላህ ያጋልጣቸው አይዟችሁ አላህ ከእናንተ ጋር ነው አሸናፊ ናችሁ እውነት የያዘ አሸናፊ ነው ልኡሌ አይዟችሁ የኛ ጀግኖች ዘላለም አላህ አዴራህን አንተ ጠብቅልን አላህ አግዛቸው
እነዚህ ሽጉጥ የሚያስጥሉ ልጆች ጀግና ብቻ አይገልፃቸውም ማሻ አላህ እንዲህ ያሉ ጀግኖች ነው በዙሪያችሁ መያዝ ያለባችሁ
😢😢😢😢 ልኡልንና ዘሌን ተቃውሞ እንውጣ ድምፃችን አልተሠማም ስአት አራርቁ ፍትህ ለኛ 😳😳😳😳😳😳😳😃😃😃😃😃😃
😅😅😅😅የወሬ ጥማት
እዚም እዚህም እያልኩ እዴት እደምቸኩል ፍትህ መውጣት አለብን ኮሜንቶች😂
,አረ ሰአቱ የተራረራቀነዉ የዛሌ ከተለቀቀ ሰአቱ ቆየኮ 😳😳
😂😂😂
አንተ ትቀልዳለህ እነሱ እኮ ጦርነት ውስጥ እሳት ላይ ተጥደው ነው ያሉት ፈጣሪ ይቅደምላቸው
እዴት የድሜ ባለፀጋ እደዚህ ውብድና በቅሚያ ልጅ ማሳደግ ልጅ ይባረካል ይመስላችኋል ገዘብ ያልቃል ከልጅ ይደርሳል የትልቅ ትንሽ ናቸው ወራዶች ማፈሪያ ናቸው ልአል ልጀ አይዟችሁአተና ዘላለም የሰው እንባ ስለምታብሱ እግዛብሄር ይከተላችሁ መጨረሻው የሌባ ስራ ውርደት ነውአዋርዷቸውየስራቸውን ያገኛሉ የሰው ገዘብ እሳትነው ያገበግባልያቀጥላቸው
አቤት እግዚኦ ተደርሶባቸውም እውነትን. ይክዳሉ ልኡል ፈጣሪ ይጠብቅህ
ደምርኝ 💕💕😓
ለዚህ ጃግና ዝም መለት አልችልም ልዑል ስረህም የልዑል ሰይተን ፀበል ሲገቡ ይቀበትረል አንተም እጅ ሲገቡ መለፍለፍ ይጀምረሉ የኔ አበሰ ምንም አልልም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይብርቅልህ
እህ ልቤ ቀጥአለ ሺጉጥ ሳይ እደው አላህ ይጠብቅህ ኧረበረቢ ይሄስራ ይቅርብህ እህትህን እዳታስገድል 😢😢😢😢😢
😢😢የኛ ልኡል የኛ ውድ
ህግ ቦታም ከርሳም አይጠፋምና በዛም ዙሬያ ተጠንቀቁ ጀግኖች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
የኔዘመን ጀግኖች ❤❤❤❤❤
እንዲህ እያጠናቀቃችሁ ልቀቁ ለደህንነት እና ለመረጃ መጠበቅ ሲባል። ጎበዞች መድሃኒያለም ይጠብቃችሁ።