በመጨረሻም ስናፋጥጣት አመነች። እውነት ነው ትልቅ ሚስጥር ደብቄ ይዣለሁ። እነ ማህሌት በገዛ አክስታቸው እንደተከዱ ደረስንበት።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • በመጨረሻም ስናፋጥጣት አመነች። እውነት ነው ትልቅ ሚስጥር ደብቄ ይዣለሁ። እነ ማህሌት በገዛ አክስታቸው እንደተከዱ ደረስንበት።

КОМЕНТАРІ • 3,5 тис.

  • @Salam-j6n
    @Salam-j6n 12 днів тому +369

    ከድካሸው ነው እየሮጥኩ የመጣሁት ልኡሌ ና ዘሌ እንደኔ እሚወዳቸው በላክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ

    የናቲና የማህሌትን መጨረሻ በናፊቆት የምጠብቅ ማነዉ ላይክ አድርጉኝ ልኡሌ እንካን ደህና መጣህ

    • @MasaraAna
      @MasaraAna 11 днів тому +1

      Be unet enem inde anich negin

  • @flameshockey7688
    @flameshockey7688 11 днів тому +61

    ልኡል እና ዘልአለም እጎዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
    ኤርትራዊት ነኝ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hawa8811
    @hawa8811 12 днів тому +205

    ቃላት ያጣሁላችሁ ጀግኖች እደኔ ሲጠብቅ እሚውል

    • @MrSasi-t2w
      @MrSasi-t2w 12 днів тому +2

      አረ አለሁ እኔ በጭቀት ልሞት ነው መጨረሻው ናፈቀኝ ጎበዝ

    • @እስቴ-ፐ5ጀ
      @እስቴ-ፐ5ጀ 12 днів тому +2

      እረ እኔም አለው

    • @AminNuredin
      @AminNuredin 12 днів тому

      Aer ename alew

    • @fantayegezahegn3563
      @fantayegezahegn3563 11 днів тому +2

      አለን እረ አሁንማ ወሳኝ ጊዜ ላይ ነን ፌክ አካውንቱን ተጠንቀቁ ቤተሰብ

  • @MuslimMuslim-n4v
    @MuslimMuslim-n4v 12 днів тому +367

    ማነው ከዘሌ ቤት እሮጦ የመጣ👍😢 እህህ

    • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
      @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 12 днів тому +3

      እኔ👍👍👍👍🥰

    • @Sara-w8l8l
      @Sara-w8l8l 12 днів тому +4

      እኔ😢😢አለሁ በጉጉት🙏🙏

    • @HyatHyat-c5x
      @HyatHyat-c5x 12 днів тому +4

      እኔ❤

    • @sadawloiwa718
      @sadawloiwa718 12 днів тому +3

      ስራላይነበርኩ ጋይስ የዘሌን አላየሁም እሮጨ የመጣሁት ነብሮ ልኡሌ ቤት ነው አላህ ይጠብቅህ እያልኩ በላይክ ገባሁ

    • @bmm3152
      @bmm3152 12 днів тому +2

      እኔ አለሁ በጉጉት ነዉ ምጠብቀቸዉ ዘሌ እና ሉኡሌ አጀት አራስ ስራ ነዉ ምሰሩት አለህ የግዘቸዉ አለህ ይጠብቀቸዉ❤❤❤❤❤❤

  • @astertekie655
    @astertekie655 11 днів тому +60

    ልእሉየ አይዞህ ጎበዝ እና ጠንካራ ነህ እና በግዛቢሄር ፍቃድ ይገኛሉ
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @zehara5
    @zehara5 12 днів тому +228

    ንስር አይን ሉዕል ጀግና እስኪ ዘላለምን እና ንስር አይን የምትወዱ በላይክ 👍❤

    • @zainab8134
      @zainab8134 11 днів тому

      ብቻል ማቶጊዜ ላይክ ቢያርገ ደሰላይኝል ያአላህ

    • @berhanetefera7261
      @berhanetefera7261 11 днів тому

      👍❤❤

    • @hanankadir5343
      @hanankadir5343 11 днів тому

      👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbiAbi-y8n
      @AbiAbi-y8n 11 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 12 днів тому +173

    ልኡል ምን ብለን ስም እናውጣለት ያገራችን ጀግና ክፉ አይካህ አላህ በጥበቡ ይጠብቅህ ውለህ በሰላም ግባ ❤❤❤

  • @DelelegnGatiso-ro5wl
    @DelelegnGatiso-ro5wl 11 днів тому +2

    ልዑል በረተ ሁሉም እዉነት የሸንፈል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆነል ❤💪💪

  • @ekru7258
    @ekru7258 12 днів тому +90

    ከዘላለም ወደ ልዑል የመጣ የኔ ሱሶች ሁለት ጀግኖች ስወዳችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @ታመስጌን.አምላኬ
    @ታመስጌን.አምላኬ 12 днів тому +74

    እች ባለጌ አፈር ያስበለሽ የወንድሚሽን ልጆች ሽጠሽ ትበያለሽ እሳት ይብለሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 11 днів тому +11

    አክስት ተብዬዋ እመቤቴ ማህፀንሽን ትዝጋው ወልደሽ አትሳሚ የወንድም ልጅ ባይወልዱትም ልጅ ነው እንዴት ሰው በስጋ ዘመዱ ገንዘብ ይበላል እድሜሽ ይጠር ለነገሩ በእነዚህ ጀግኖች ልጆቹ እንደሚገኙ ተስፋ አደርጋለሆ

  • @Maryhaileyues55
    @Maryhaileyues55 11 днів тому +39

    እዉነት የተናገርሽዉ አክስትዬዉ ዘመንሽ ይባረክ!! ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EjigayehuYemanbirhan-x2d
    @EjigayehuYemanbirhan-x2d 11 днів тому +102

    እመብርሃን። የጭንቅ አማላጇ እንዚህን ልጆች ታደጊያቸው ከጭንቅ አውጫቸው 😢😢😢😢

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 11 днів тому +1

      Amen Amen Amen

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 11 днів тому +1

      ብታወጣቸው ጥሩነበረ ግኖ አትችልም ሠውናት የሚያድናቸው፣ከጭንቅ የሚያወጣቸው ጌታእነሡሥ ብቻነው

    • @TigistYemaryamlij
      @TigistYemaryamlij 11 днів тому +1

      Amen Amen Amen

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube 11 днів тому +12

    ልዑሌ ቃላት አጣዉልህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ ዘሌንም ከነ ስራ ባልደረቦቻችሁ አላህዬ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ

  • @FatumaSeid-y1g
    @FatumaSeid-y1g 11 днів тому +18

    አላህ ለወንጀለኞች የጃቸውን በፍጥነት ይሥጣቸው ልኡልና ዘላለምን አላህ ከመጥፎ ነገር ከጨካኞች ሤራ እሥከዘር ማዝራችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Almaz-gb6ks
    @Almaz-gb6ks 11 днів тому +45

    ወይኔ አረ ጨካኝ ነሽ ልኡሌ እነዚህ ልጆች ተገኝተው ለማየት ያብቃን ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቃቸው ስንት ጨካኝ ሰዋች አሉ አክስታቸው ተባረኪ

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 11 днів тому +1

      Amen Amen Amen

    • @BayeBaye-w4h
      @BayeBaye-w4h 11 днів тому +3

      በጣም የሰይጣን ቁራጭ ደሞኮ የእናቲቱ አክስት ጋ እደዛ ስትጨረጨር በኮፊደንስ ስታወራ ወይ ጉድ እሷ የወጀሉ ተባባሪ እደሆነች አዉቂያለዉ ከንግግሯ

    • @senaitzerea4936
      @senaitzerea4936 11 днів тому +1

      Gin yezychi Baleneteliwa Akysti Wendym Now Endeza yaderegew Nysywa Gin Yemtawk Aymesileni

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 11 днів тому +10

    ልዑልዬ ጀግናው አንተንና ዘልዬን ከነክሩዎቻችሁ ይዞ ወደ ድል ጉዞ !!!! እነኚህን ወንጀለኞች ወህኒ ወሽቁልን አመድ እየፈተፈቱ ያብሏቸው።

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 12 днів тому +71

    አክስትዮዋ መጀመሪያም እደዋሸች ገምቸ ነበር አላህ ከእናተ ጋር ይሁን ልዑሌ
    ይሄ ስራ በስላም እደሚያልቅ ተስፋ አለኝ ምን አይነት ከርሳም ናቸው ዘመድ ተብየወች

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 11 днів тому +1

      ያባቱ,ዘመዶቸ,ደደቦች,ናቸው

    • @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ
      @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ 11 днів тому +2

      ያናቱ ወይስ የበታ ኢህት

    • @zuzuwolloyewa9024
      @zuzuwolloyewa9024 11 днів тому +2

      @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ የአባታቸው እህት

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 11 днів тому +5

      ምን ዘመድ ተብየ ትያለሽ የታላቅ ወንድማቸው ልጅ አስበሽዋል የወንድማቸው ምትክ በሞት ያጡት ወንድማቸው ልጅች😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube 11 днів тому +12

    የየቲም አምላክ ካሉበት ሙሲባ አላህ ያውጣቸው ያረብ አተና ዘሌ በሁለት አጣድፉ እና ከዚህ መከራ የሚወጡበትን ቀን አቅርቡላቸው አክስት እና አጎት ተብየወች የስራችሁን በልጅልጆቺችሁ ሳይቀር አግኙት የበላችሁበትን ወጪት ሰባሪወች።

  • @ጀሚላወሎዩቱብ
    @ጀሚላወሎዩቱብ 11 днів тому +11

    ነሰር አይን ዘላለም ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም በተራመዳችሁት እርምጃ ሁሉግን አላህይጠብቃችሁ በርታልን ጀግናችን

  • @ethiopiaafikari2113
    @ethiopiaafikari2113 11 днів тому +16

    ሉሌ የ ነገ ዎር ታህሳስ 23 ነው አንተ የተገኘሆ ሰማዕቱ ቂዱስ ግኦርግስ ነገ የነ ማህሌት ን በ ሂዎት መኖር ያሰማን 🙏❤️❤️❤️ አምላኬ እርዳን 💔😭😭😭😭😭😭😭 አመመኝ ማርያምን uuuuuuuu😭😭😭

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 12 днів тому +68

    ልዑል አንተና ዘላለም ለመንግስት በጣም የምትጠቅሙ ናቸሁ እንደው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጀግኖች ናችሁ።

    • @ሱደዪስ
      @ሱደዪስ 11 днів тому +2

      እነሱ ከምግስት 100በርሰት ይበልጣሉ ወበሩን ለነሱ ቢለቅላቸዉ ይሻል ነበር ምግስትኮ የሌቦቹ ጓደኛነዉ ዘልኑ ልኡል ይለያሉ❤❤❤ ከኮፉ ነገር ይጠብቃቸዉ

    • @myFano1
      @myFano1 11 днів тому

      Eko😊​@@ሱደዪስ

  • @ElfuYemiru
    @ElfuYemiru 11 днів тому +12

    አንደው ልዑል እና ዘሌ እባካችሁ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ እናንተ ከሌላችሁ ሁሉም ይዳፈናል።የድንግል ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንላችሁ።ጥላ ከለላ ይላክካችሁ።

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 11 днів тому +68

    ሁለቱም አክስቶች በእውነት የተባረኩ ሀቀኞች ናቸዉ.አግ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ.

  • @KadijahAlimam
    @KadijahAlimam 11 днів тому +69

    ልኡልአንተም ዘርህ ይባረክ ለወንድምህ ለዘላለም ለሱም እድሜና ጤናይሰጠው

  • @bahjayonis5023
    @bahjayonis5023 11 днів тому +12

    ልዑል ወንድሜ አንተን አላህ ይጠብቅህ ነገርግን ከእውነት የራቀነው የምታወራው ይች ልጅ እጃአለበት

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 11 днів тому +43

    ልዑሌ አውቃ ነው በደንብ ታቃለች የት እንዳሉ ልጆቹን ወደት ያረገች ቦታ አፋጧት ወንድሟም ያቃል ዋናዎቹ እነዝ ናቼው እንዳትለቃቼው እሷዋም ወንድሟም እነሱኮ ነው አሳልፎ የሰጡት እባክህን እንዳትለቃቼው በፈጠረክ አውቃ ነው❤❤❤❤❤ ደግሞ አታፊርም እንዴ ለልጆ እናስባለን የምትለው ከሴዎቹ ጋር እየተገናኜች በሰቀቀን ትላሌች እንዴ ውሸታም ልዑል እንዳትለቃቼው እህትና ወንድምን አደራ እየሸወደችክ ነው ራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤

  • @Dima-b7i3z
    @Dima-b7i3z 11 днів тому +11

    እግዚኦ 😢😢😢እሄ ታሪክ መቸነው ሚቁአጨው 😢ማህ እና ናቲ ፈጣሪ ይትብቃቹ

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 11 днів тому +13

    በርታ ጀግናየ ሀረጉ ብዙ ነዉ ራሳችሁን ጠብቁ አታስጨንቁን

  • @ሚኪያስተፈሪ
    @ሚኪያስተፈሪ 11 днів тому +13

    ኧረ ምን አይነት ማፍያ ቡድኖች ናቸው ደግሞ ጥጋባቸው ጥሩ ስራ እነደሰራ ሲያቅራ ሩ ማየት ያማል። ልዑል እና ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅልን። እኛ ም በምንችለው እንረዳቸው🙏🏼👍

  • @BayeBaye-w4h
    @BayeBaye-w4h 11 днів тому +9

    ወይጉድ ለካ ተምረዉ ያልተማሩ፠ደደቦች ናቸዉ ሀገሪቱን እያፈረሷት ያሉት ዘሌ ና ልኡሌ ፈጣሪ በየርምጃችሁ ሁሉ ጥላ ከለላ ብርታት ጉልበት ይሁናችሁ😢ግን በዚህ ጉዳያ የተያዙት ሰወች ያካበቱትን ሀብት በሙሉ እነማህሌት በሰላም ከተገኙ ሽጣችሁ ለልጆቹ ገቢ እድታደርጉላቸዉ ጀግናዉ

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 11 днів тому +7

    እውነት ላይ እየደረሳችሁ ነው በርቱ አንቺ ሆዳም የወንድምሽን ልጆች ሸጠሽ መኪናና ቪላ ገዛሽ ለህግ መቅረብ አለባት ወንድሟም ጭምር አፈር ብሉ እንዴት አስቻላችሁ የጭካኔ ጥግ በርታ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ልኡል ጀግናው

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ 12 днів тому +107

    አንድ ለእነቱ ሺ ለጠላቱ የዘመነችን ጀግነ እንኳን በደነ መጣችው ወንድሞች ትለያላችው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤነ ይስጣችው

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 11 днів тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ልዑልዬ አንተ በተገኘህበት ወር የእነሱንም ፍንጭ አገኘህ መጨረሻውን ያሳምረው ልጆቹን ፈጣሪ በሰላም በአይናችን ያሳዬን ፈጣሪ😪😪😪😪😪

  • @mehrtesfamicheal318
    @mehrtesfamicheal318 11 днів тому +2

    ልኡልዬ ቆራጡ የጀግኖቹ ጀግና እንደ ሰው ነህ የምትሰራው ስራ ደሞ የእንደ 1000 ላንተ ቃላት የለኝም አንተ የሚልዮኖቹ ሕይወት መፍትሄ ምትሰጥ ብእድሚ ትንሽም ብትሆን በምትሰራው ስራ ግን የትልቁ ትልቅ ሰው ነህ መልካምነትህም ወደር የለውም ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅህ ውድ ጀግናው ወንድማችን ንሩልን ❤❤❤❤🙏 እቺ ሄዋን ምትባል የነማህሌት አክስት ተብዬው ሆዳም ጨካኝ እና አረመኔ ናት ጌታ የእጅዋን ይስጣት

  • @FygGuv
    @FygGuv 11 днів тому +13

    እረ ምን ጎድ ነዉ 😢😢😢 አቤት ፈጣሪ ትእግሰትህ ይገረመኛል እኛን የተሸከመክበት በኢየሱስም እኔ ሰዉን ለመቅረብ እጅግ ፈራዉ ያማል አክሰተየዋ እግዚአቤሔር ይባረኮዎት ❤❤❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 12 днів тому +65

    ጀግናችን ዛሬ የተገኘህባት ቀን ዋዜማ ነች እኳን አደረሰህ ጀግናችን ኑርልን በርታልን

    • @እስቴ-ፐ5ጀ
      @እስቴ-ፐ5ጀ 12 днів тому +4

      የዛሬ ወር ለእሱ ስንጨነቅ ዛሬ በእጁ ጣላችው ጠላቶችውን

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 11 днів тому +1

      🤲🤲📖💪💪💪💪💪💪💓💓💓🙏🙏🙏

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 11 днів тому +1

      ​@@እስቴ-ፐ5ጀበጣም

  • @AlAin-g4o
    @AlAin-g4o 11 днів тому +30

    ጀግናችን አንድ ለእናቱ ሺለጠላቱ ልዑል አርበኛው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @misganawayele
    @misganawayele 11 днів тому +11

    ሁሌም ጤናህን ተመኘሁልህ ልዑል ወንድሜ

  • @Waaqayyoogaridha
    @Waaqayyoogaridha 11 днів тому +30

    ስሙን ታቃለች ስሙን መናገር አልፈልግም ብላለች ማዉራት ስጀምር ልዑል አክስትየዉን አጥብቀክ ያዛት ከነወንድምዋ እንዳትለቃት

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 11 днів тому +14

    ልዑሌ ዘሌ ለናተ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ዘራችሁን እደምድር አሸዋ ያብዛልን ማሂ ናቲ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ከጭቅ መከራ ያውጣልን 😭😭😭የቲሞቹን ለገንዘብ ብለ አጎት አክስት ከሌባጋ ተባብረው ማሰቃየት ያማል በስጋ መከዳት እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ የህፃናቶቹ እባ እሳት ሆኖ ያቃጥላችሁ አክስት ተብየዋ አፈር ብይ የገዛችሁት ቆርቆሮ ገደል ይክተታችሁ

  • @GenetFissha-o3i
    @GenetFissha-o3i 11 днів тому +21

    ሆዳምና የተማረፐሮፌሰር አገርን አቆሰሉ ምህረት ምህረት ለህዝባና ለህዝባ አሜን በል ያገሬ ሰው

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 12 днів тому +37

    አቤት ልክ እንደ ትግስት በጣም አድካሚ ኬዝ ነው ማህሌት መስላኝ ሰፍ ብየ ነበር ናሂ እና ማህሌት እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @AbebaWm
    @AbebaWm 11 днів тому +11

    ልዑሌ እነዚህ ሙህር ነን የሚሉ ጭንቅላታቸው ለክፋት የቆሙ እየተጋለጡ ነው የመስፍን እህትና የጅቦቹ አክስት ለሐቅ የቆሙ እግዚአብሔር ይስጣቸው🙏🙏እነማህሌት ቅዱስ ዑራኤል በሠላም ያስገኝልን በርቱልን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏

  • @fatuma-q1j
    @fatuma-q1j 11 днів тому +17

    አልሀምዱሊላህ እንደሚገኘተስፋ አገኘን ይህንሁሉ ህዝብ ያስጨነቁልጆች ያረብ መጨረሻዉን አሣምርልን አላህ ይጠብቃችሁ ልዑልና እና ዘሌ የምግዜምዱአየነዉ

  • @SolomonTsegaye-o1m
    @SolomonTsegaye-o1m 11 днів тому +29

    እናንተ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ጀግኖች አብራችሁ መ በመስራታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ

  • @AbarishAbarish-l5c
    @AbarishAbarish-l5c 11 днів тому +4

    ድሮም ጠርጥሬ ነበር ሰው በራሱም ጨቀነ በቃ አይንህ ይጥፋ ገንዘብ ልዑሌ በርታ for team🎉🎉🎉🎉

  • @sarahussen9678
    @sarahussen9678 12 днів тому +36

    ጀግናዉ መጣ መጣ መጣ የልጆቹ መጨርሻ ናፈቀኝ አላህ ይርዳቸዉ ያልታደሉ ልጆች ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ያርቢ ያርቢ😂😂😂😂

  • @lubabaymet1159
    @lubabaymet1159 11 днів тому +30

    አላህ ይጠብቃቹሁ ወንድም ሉዑል ውንድም ዘላለም ጀግኖች ናቹሁ

  • @abebudessalegn788
    @abebudessalegn788 11 днів тому +11

    እግዚኦ መድሀኒአለም አባቴ የነዚህ ጀግኖች አቅም ብርሀን ሁናቸው የናቲና የማህሌትን ህይወት ታደግ

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s 11 днів тому +3

    አክስትየው እግዚአብሔር ይስጣት እውነት ልኡሌ እኛም እውነት ህልም እየሆነብን ነው የናቲና መሀሊት የሚገኙበት ቀን ናፍቆናል ቅዱስ ጊዮርጊስ በፈረሱ ጥላ ከለላ ሁኖ ያስግኛቸው ይከብዳል በርቱ ልኡሌ በፀሎት አብረናችሁ ነን😢😢😢😢😢

  • @abigmariam5115
    @abigmariam5115 11 днів тому +19

    ልኡል አሁንም እራስህን ጠብቅ እመ ብርሀን ትጠብህ አሜን

  • @onezero-xv8ri
    @onezero-xv8ri 11 днів тому +7

    ቃል የለኝም አንተን የወለደች ማህፀን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካት 🙏🥰🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @ehailu2018
    @ehailu2018 11 днів тому +12

    እኔ ለልዑልና ለዘላለም ምን ማለት እንደሚቻል ቃላቶች የሉኝም ልዑል እግዚአብሔር እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን የኢትዬጲያ አምላክ ይጠብቃችሁ ለሐገራችሁ የሚጠበቅባችሁን እያደረጋችሁ ነዉ እራሳችሁን ጠብቁ ከእግዚአብሔር ጋር ስላም ሁኑ❤❤❤❤

  • @MamiTheleki
    @MamiTheleki 11 днів тому +8

    ልኡል እናትህ መርቃ ነው የሸኝችህ ታግተህ ከለቀቁህ በሀላ ድል ይቅናህ አንተም ዘላለምም የኢትዮጵያ ኩራቶች እንደናንተ ሺ ይወለድ ጌታ በደሙ ይሽፍናችው ጠላቶቻችው ከእግሮቻችው ሥር ይደፋ🎉🎉🎉🎉

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 11 днів тому +4

    ልሁልዬ ስለአንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ተባረክልኝ

  • @ሀሙ
    @ሀሙ 12 днів тому +30

    እውነትን ማጥፋትም ማሸነፍም አይቻልም ምክንያቱም እውነት እግዚአብሔር ስለሆነ። እግዚአብሔር የዘገየ ቢመስልም የሚቀድመው የለም እውነት እንደዚ ትወጣለች ብቻ ፈጣሪ እነዚያን ምስኪን ልጆች የሙት ልጆች በህይወት እንዲያስገኛቸው ፀሎቴ ነው 😭😭😭🤲🤲🤲☝️☝️☝️

    • @adebebechebezabih3382
      @adebebechebezabih3382 11 днів тому +1

      ቸር ወሬ ያሰማን

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 11 днів тому +1

      እዉነት ነዉ። እዉነት ሁሌም አሸናፊ ነዉ። የሰዉ ክፉት ግን ይሄ ሁሉ🙊🙈🙉

  • @WoinshetMengestu
    @WoinshetMengestu 11 днів тому +8

    በርታልኝ ጀግናችን በርቱ በየአቅጣጫው አፈጡና ጎልጉሏቸው

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 11 днів тому +19

    ኡነት ነው ከነዚህ አይነት አስተማሪዎች የወጡ ተማሪዎች እንዴት ሰው አይግቱም አገድሉም ተማሪ ካስተማሪው ነው እሚማረው ልኡሌ አሁንም እራስህን ጠብቅ ጀግና ወለድክ ትበል እናትህ ያንተና የዘላለም ተወርቶም አያልቅም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @היוטקסה
    @היוטקסה 11 днів тому +13

    ያለቀሰችዉ ዉነት አዝና አይምሰልክ ለምን ተጋለጥን ብላእጅ ይህች ሴት የሰዉ እርህራሄ የላትም አክስቲቱ ከልብ ሰዉ ነት ❤

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 12 днів тому +14

    እመብርሃን ኧረ የእነዚህን ልጆች ነገር የሙት ልጆች 😢😢😢😢😢😢ከአፈናቸው አውሬ መንጋጋ አላቂልን ።

  • @tsehaygrmay6667
    @tsehaygrmay6667 11 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ልዑሌ ጀግናችን እኔ ልጅቷ እህቱ አሌክስ ምንም ሚስጥሩን እንዳታውጣ በሽተኛ አርገዋት ራሱ ቢሆንስ በደንብ መርምሩት
    ይቺ አክስት ተብየዋ አላምናትም ያገታቸው እሷ ናት ከንግግራ ከውሸቷ ይታውቅባታል ቤት ገዝታ አልገዛሁም ያለች በዚህ ላይ ቢላ ይዛው የመጣች ሴት በደንብ ታውቃለች ልጆቹ ያደረጉበት አሌክስ እና ይቺ ውሽቷም አክስትየዋ በደንብ መርሙራቸው. ፈጣሪ ናትንኤል ማህሌት በህይውት ጠብቅልን ልዑሌ ዘሊ በምትሄዱበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @brookstsegaye7894
    @brookstsegaye7894 11 днів тому +14

    ልኡሌ ዘሌ ምርጥ የኢትዮጵያ ጅግኖች ዘመናቹ ይባረክ የነዚህ ልጆች ስቃይና ዋይታ ጩኸት እግዚአብሔር ፊት ደረሰ እሁን ፍርዱን ይቀበላሉ ከሰው ቢደበቁ ከፈጣሪ እይታ ማምለጥ የለም አይቻልምም

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 11 днів тому +17

    ልዑሌ የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድህ ክፉ አያግኝህ እባክህን እራስህን እየጠበቅህ ማናቸውንም ሰው ስታግኛቸው ፋትሻቸው እባክህን አንተን ማጣት የለብንም እባክህን አደራ እማቤቴ ትጣብቅህ

    • @Menelik27
      @Menelik27 11 днів тому

      ትክክል ቢያነበው እንዴት ጥሩ ነበር።

    • @Nuriyatube1
      @Nuriyatube1 11 днів тому

      👍

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 11 днів тому +2

    ልኡልዬ የኔ ጀግና የዘሌ መልካም ወንድም እመብርሀን ከነልጇ ከክፈ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ 11 днів тому +37

    ጀግና. እናት እድሜሽ ይርዘም. ልጆቹን አሏህ በሰላም ያስገኝልን ደስስስ ይበለን ያረቢ

  • @زينبعلي-ص6ه9ن
    @زينبعلي-ص6ه9ن 12 днів тому +47

    አላህ ይጠብቅ ወድማችን የበደለ ሠው የትም ቢገባ አያመልጥም አላህ ይጠብቅ እራሥህን ጠብቅ አሁንም❤❤❤❤❤❤

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 11 днів тому +23

    ጀግና ጀግና ጀግና አንተን የምንገልፅበት ቂላቶች ምን ልጠቀም ብቺ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ ያድርግህ ወንድሜ በአሁኑ ሰአት እንዳተ አይነት ሀቀኛ ሰው ለማግኘት ገባድ ነው ሰው ሆነህ ግን አንተ ተገኘህ ተባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 12 днів тому +20

    ውሻወቺ የማሀሊትን ድምፀ ሰምቻለሁ አላልሽም ምናለ ብትሞቱ ገዘብ ስለሚሰጣቹህ ነውጂ እነዘላለምና ሉል እኳን ስንት ቀን ነው የተሰቃዩ ምናለ ብጠቁሙ የዛለት ብትፈር ቀስ ብላቹህ ለነዘላለም በጠቁሙ❤

  • @ועח
    @ועח 12 днів тому +109

    ወይ ጉድ ለካ የተማሩ ስዎች ናቸው አገር እያተራመሱ ያሉት እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ 🙏ወንድሞቻችን የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ 🙏❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷

  • @Zemene_Tewahdo
    @Zemene_Tewahdo 11 днів тому +4

    መላኩ ሚካኤል ያገናኛችሁ ለቤታቸው ያብቃቸው !!!

  • @HAl-habshya
    @HAl-habshya 12 днів тому +164

    ❤ድሮም መሞት ያማራት አይጥ የድመት ፊት ትልሳለች ነው ጀግና የማይነካ ነኩና

  • @FoziyaDelil-k7c
    @FoziyaDelil-k7c 11 днів тому +13

    ወድሜኤ ከምን በላይ አንተህ ማጣትህ አንፍልግም ሉላችን አላሀ ይጠቡቅህ በጣም አደከመክ እሰከዛሬ እያለፍክህ ነው አላሀ ይጠቡቅህ እኔ በድዋአ ነው የምናግዝህ

  • @yatbiyaabegaz1292
    @yatbiyaabegaz1292 11 днів тому +12

    ልዑልዬ. ወንድሜ. እስካሁን. በነጻነት. እዬተንቀሳቀስች. ነው. ይህች. አረመኔ. ሴት. በጣም. ያማን. በባዳወቹ. ምንም. አልፈርድም. በደንብ. መቀጣት. አለባት. ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉.

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x 12 днів тому +48

    የኔ ልኡል እማምላክ ትጠብቅህ🙏🙏

  • @b.6015
    @b.6015 11 днів тому +12

    የናት እህት ሁለተኛ እናት ናት የኔ እናት አላህ ይርዳችሁ ማዘርየ

  • @ananianani5753
    @ananianani5753 11 днів тому +2

    ልዑልዬ ፈጣሪ ይባርክህ አንተ በከፈልከ መስዋትነት ይኸው ሁሉም እየተጎለጎሉ ነው ፍፃሜውን ደግሞ ያሳየን

  • @Abc-j6i
    @Abc-j6i 12 днів тому +14

    እኔኮ ብያለሁ ያባታቸውን እህት አጥብቃችሁ ያዙ አሁንም አጥበቃችሁ ያዙ

  • @ياللهيالله-ك5م
    @ياللهيالله-ك5م 12 днів тому +35

    ጀግናው ልዑል ራስህን ጠብቅ!!
    እንዳው ለገንዘብ ብለው በሠው ሂወት መጫወት ; አዑዙቢሏህ።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 11 днів тому +5

    በፈጣሪ ስም .. የነ ማህሌት ሁለቱ አክስቶች ይለያሉ ያውም አንደኛዋ አክስት ሳትሆን ህሊናዋ እረብሽዋት .. ፈጣሪ
    እድሜ @ ከጤና ጋር ይስጣችው :: 👏👏👍🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @comceill4193
    @comceill4193 11 днів тому +10

    ሁለቱም አክስቶች እ/ር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤እንደነዚ እውነት ይብዛልን❤❤❤❤

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 11 днів тому +6

    ወንድማችን ልዑል በርታ ጫፍ ላይ የደረስክ ይመስላል የተበደሉት ተክሰው የጠፉት ተገኝተው ወንጀለኞች ደግሞ ቅጣታቸውን አግኝተው አንተና ወንድምህ ዘላለም እፎይ ብላችሁ ማየት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።❤❤❤

  • @srms7403
    @srms7403 11 днів тому +4

    አፈር ያስበላሽ የወንድሞችሽን ልጆች በገንዘብ?
    አክስቶች ሀቅ ይውጣላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ልዑሌና ዘሌ ከካሜራ ጀርባ ያላችሁት በሙሉ ብርታቱን ይስጣችሁ የልባቹ መሻት ይሙላ ልጆቹንም በሰላም ያስገኝልን እንወዳቹዋለን እናከብራችኅለን

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 11 днів тому +5

    አይ ዘንድሮ ምነው እንዲህ መጨከን የእህት ልጅ ባይወልዱትም ልጅ ይባላል ይቅር ይበላችሁ! በጣም አዝነናል 😂 ስራ ለሰሪው እሾክ ለአጣሪው አሉ" ልክ አስገባቸው ሉሌ በርታ ጀግናችን!

  • @yaekobdemisse2326
    @yaekobdemisse2326 12 днів тому +33

    ልዑሌ ፕሮግራም ስትጀምር ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን! ስትል ደስ ይለኛል እግዚአብሔርን አመስግነህ መጀመርህ ስራህ ሁሉ የተቃና ይሆንልሃል

  • @فطمه-ص8ق
    @فطمه-ص8ق 11 днів тому +12

    ልኡል፣ወድሜ፣ለተበዳይየቆምክ❤❤አተመልካምሰው፣የኢቶቢያጀግና፣አላህይጠብቅህ

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 11 днів тому +7

    ሁለቱ ትልልቅ ኣክስቶች በጣም እዉነተኞች ናቸዉ ፈጣሪ ይስጣቸዉ

  • @BeletechDemise
    @BeletechDemise 12 днів тому +35

    ልዑል እና ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቃችህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 11 днів тому +2

    አህለን ሉኡል ጀግናው ❤❤❤❤❤❤ እራስህን እየጠበክ አላህ. ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤. ልጆችንም አላህ ያስገኛቸው 😢😢😢❤❤

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 12 днів тому +899

    አረ ልኡልን እና ዘሌን የምትወድ ላይክ አርጉኚ ኧረግ ለምን አሠሙኚም😢😢😢😢

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 12 днів тому +29

    አልልል እንኳን በሰላም መጣልን ❤️የኛ ጀግና ልዑል እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤️

  • @غاليهالشمري-م2ك
    @غاليهالشمري-م2ك 11 днів тому +5

    በርታ ልኡል እግዚአብሔር ይጠበቅ በዚህ አውሬዎች የተሰቀዩ ልጆች አንጃቴን በሉኝ አፋ 😢😢😢

  • @AminaAmina-ot4sf
    @AminaAmina-ot4sf 12 днів тому +18

    Liyul gotaa ethiopian qabduu kessaa tokoo waalaayii mee namnii akkaa koo jalaataan ittii bontaan jirtuu lakii godhaa mee ❤❤❤❤

    • @namakulaqurusum9881
      @namakulaqurusum9881 12 днів тому +2

      Ana🐅🐅😢😢

    • @ZahraZz-in5pi
      @ZahraZz-in5pi 11 днів тому +1

      Nama dhugadhaf du'uu lule fi Zale ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AminaAmina-ot4sf
      @AminaAmina-ot4sf 11 днів тому

      @ZahraZz-in5pi dhugaa keetii waalaayii ❤️❤️❤️❤️

    • @RashuJarso
      @RashuJarso 11 днів тому

      ኡኡኡኡኡኡኡ በሉ ዉጡ የኢትዮጵያ ህዝብ ቤታችሁን ፈትሹ ከማን ጋር ነዉ የምንኖረዉ? ዘመድ ገንዘብ ብቻ ሆነ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 11 днів тому +22

    ልዑል ጀግናው እግዚአብሔር ያበርታችሁ የእውነቱን መንገድ ይምራችሁ!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Messikenfa
    @Messikenfa 11 днів тому +7

    ጀግናችን በርታ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ

  • @HabibaSiyd
    @HabibaSiyd 12 днів тому +12

    የኔ ጀግና አላሕ የናተን ደሰታጅ መጥፎ አያሳየን ፈጣሪ ከጎናችሑ ይሑን

  • @MariamMariam-dv9uw
    @MariamMariam-dv9uw 11 днів тому +6

    ጀግናሁ ኡንካን በደህናማጣቹ ልን እራሠቹን ጠብቁ ግታችን ካነቴገራ ይሁን የትግሲት አሳፈ ሲገርማን ከዘየባሴ ማፊያ ቡዱን ብቅአሎ አይዘቹ አሻነፊወችናቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birtukangoshimo8582
    @birtukangoshimo8582 11 днів тому +3

    ልዑልዬ የኔ ወንድም አንተ ጺኑ ሃያል ሳው ጌታ እየሱስ በደሙ ይሼፉንህ እቺ ሴትይው አክስታቼው እየዋሼች ነው ልዑለ በደንብ ተከታተላት ጊታ ሆይ እነዚን ልጆቺ ካሉበት በሴላም አውታቼሁ

  • @سمرا-ط7و
    @سمرا-ط7و 12 днів тому +28

    የናቲና የማህሌት መጨረሻ ናፍቆኛል ምንም ሳይሆኑ ተገትው ለማየት❤❤❤🎉🎉🎉