አሁንም ሌላኛው ጓደኛው ሊገለው መጣ . ቢላ ይዞ ብቅ አለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • አሁንም ሌላኛው ጓደኛው ሊገለው መጣ . ቢላ ይዞ ብቅ አለ

КОМЕНТАРІ • 4,5 тис.

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 днів тому +270

    እስቲ ለዚህ ወጣት @ ጀግና ብቻህን አይንቀሳቀስ እምትሉ
    ወገኖች በላይክ አሳዩኝ ? 🙏👍

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 5 днів тому

      ብዙ ግዜ ተነገርናለ ግን እሺ አይለይም

    • @stifaninoor8516
      @stifaninoor8516 5 днів тому +1

      ልጁ ታለኮ ሳኖሮ አይቀርም ለምን በድብ አትከታተሎ ምናልባት በ ብረ ለገዛ ሰው ለኖረ ሰለ ምችል

  • @ZA-wv5dj
    @ZA-wv5dj 6 днів тому +489

    ዋው አንተን አለማድነቅ ንፉገት ነው ጀግና 💪አንተን የወለደች እናት 100000ሺ አመት ትኑር👍

    • @FatmaFatma-j6f
      @FatmaFatma-j6f 6 днів тому +1

      ትክክክል💪💪💪💪💪💪💪💞💞

    • @abdulhakimusman3036
      @abdulhakimusman3036 6 днів тому +1

      ይሄ ጅል ነው የግድ ካልገደሉት ሚማር አይደለም ፣ገገማ ነው።ራስህን ጠብቅ ሲባል ይጃጃላል።በቅርቡ እንዳትሸኝ
      ያንተን ልባንጠልጣይ ፊልምህ እዛው።
      በጣም እያናደደን ነው።

    • @abdulhakimusman3036
      @abdulhakimusman3036 6 днів тому +1

      ይሄ ጅል ነው የግድ ካልገደሉት ሚማር አይደለም ፣ገገማ ነው።ራስህን ጠብቅ ሲባል ይጃጃላል።በቅርቡ እንዳትሸኝ
      ያንተን ልባንጠልጣይ ፊልምህ እዛው።
      በጣም እያናደደን ነው።

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 6 днів тому

      ለሳስ ተደብቆበኖረላት😢

    • @דבריהטקאה
      @דבריהטקאה 6 днів тому

      👍🏽🦁🦁💪💪💪💪

  • @MuslimMuslim-n4v
    @MuslimMuslim-n4v 6 днів тому +679

    እስኪ የዚህ ጀግና አድናቂወች👍👍😮😮

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 6 днів тому +117

    አቦ ጀግና ነህ ራዳር በናትህ ከዘላለም ዘገየ እና ከልዑል(የንስር አይን) ጋር ጥምረት ፍጠር በፈጠረህ እነሱ የዘመናችን ጀግኖች ናቸዉና

    • @AbayaHirbo
      @AbayaHirbo 5 днів тому

      የነም ሀሳብም ነዉ ራዳር በናትህ ከነርሱ ጋር ጥምረት ፍጠር እባክህን በናት ጀግናነህ

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 5 днів тому

      Kebad lihon yichilal yerasin sira tito share mesrat. Gin letinikare & safety abrew endeminim biseru tiru neber

    • @filimonamekuria6917
      @filimonamekuria6917 4 дні тому

      በትክክል ከነዘላለም ጋር ሁን ባስቸኳይ እሽ፣

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 6 днів тому +190

    የዚህ ልጅ ድፍረት ፣ ወንድነት ፣ ጀግንነት ለመግለፅ ቃል አጣሁለት። ❤❤❤

    • @Ftgd-e2f
      @Ftgd-e2f 6 днів тому +3

      እኔም ቃላትአጣሁ🎉🎉

    • @SintayoNigus
      @SintayoNigus 6 днів тому

      🎉🎉🎉

    • @AkSk-s3v
      @AkSk-s3v 6 днів тому +2

      صحيح ماشاءالله تبارك الله

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 6 днів тому +1

      ማሻአላህ አሏህ ይባርከዉ ያረብ

    • @samsontemsgne-dp7xn
      @samsontemsgne-dp7xn 4 дні тому

      አረ ምድረ ጅል አትጃጃሉ እስክሪፕት ነው እኔ ባወኩት ስላወኩት ነው እኔም እንደናንተ አምኜው ነበር በማስረጃ ባገኘሁት አገኘሁት

  • @MuslimMuslim-n4v
    @MuslimMuslim-n4v 6 днів тому +1040

    ብቻህን አትቀሳቀስ እምትሉ 😢👍👍

  • @ابن1353
    @ابن1353 6 днів тому +328

    ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ
    አንተም ራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤

    • @AkSk-s3v
      @AkSk-s3v 6 днів тому

      امين يارب وياك حبيبي والله تسلم

    • @GeS-c2m
      @GeS-c2m 6 днів тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @GiKv-k8v
      @GiKv-k8v 5 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MunaMuna-t6d
    @MunaMuna-t6d 5 днів тому +10

    አንበሳ ጀግና ነህ እባክህ እራሰህን ጠብቅ ልጁ ግን በጣም ለማስመሠል ይሞክራል ሁለቱንም ባታጋድማቸው ይሄኔ ዛሬ አንተን በህይወት አናይህም ነበር ብቻህን አትሂድ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 6 днів тому +384

    ማነዉ ይህ ልጅ በስስት የሚወደዉ ኡፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hiwotyohannes4882
      @hiwotyohannes4882 6 днів тому

      እሄ በጣም ጎበዝ ነው🙏🙏

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 6 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
      @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ 6 днів тому +1

      ተይ በስስት አትይ ፎንቆ እዳይጠልፍሺ😂😂😂

    • @alialee3325
      @alialee3325 6 днів тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ksaksa9220
      @ksaksa9220 6 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፉጣራ፣ይጠብቅህ፣እቢልይብቹህ፣እትህዱ❤❤❤❤❤

  • @ابن1353
    @ابن1353 6 днів тому +218

    ገባ ገባ በሉ የት አላችሁ የጀግናው ወዳጆች❤❤❤❤

    • @namiadegahagne6962
      @namiadegahagne6962 6 днів тому

      Take care your self please 🙏 god he will be with you 😢🎉🎉

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 6 днів тому +98

    አንተ ልጅ በእናትህ በጣም ነዉ የምንወድህ የምንሳሳልህ ክፍህን ማየት አንፈልግም የሰዉልጅ የክፋቱ ጥግ ልክ አጥቷል
    ከአስመሳይ ሰዎች እግዚያብሄር ይጠብቀን 😢

  • @kakishtsega
    @kakishtsega 5 днів тому +8

    እባክህ ወንድሜ ሰውን አትመን ይህን ዓይነት ሥራ ከዚበኋላ አትሥራ እንኳን ዕውነቱን አወቅህ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን እራስህን ጠብቅ እንፀልይልሃለን በምንም መልኩ ይህን ሥራ አትሥራ ጌታካንተጋ ይሁን❤❤❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 6 днів тому +95

    ጀግና ከድሮም ጀምሮ የምትሰራቸው ስራዎች አይ ነበር አሁንም ምርጥ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Bettyknde
    @Bettyknde 6 днів тому +92

    ጀግናብሎዝም ለዚኮነው ፊትለፊት የማይጋፈጡህ ግንብቻህን አትቀሳቀስ 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 6 днів тому +162

    አላሁ አክበረ ሀያሉ ጌታችን አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ጀግና የአላህ እዝነት እራህመት አይለይህ

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 6 днів тому +5

      ሙስሊም ነው እንደ ግን ኻልድ ኢብኑ ወልድ ብየዋለሁ የዱሩ አበሳ

    • @MekeyaMohammed
      @MekeyaMohammed 6 днів тому +4

      ሙስሊምነው ይሄልጅ ጀግንነት ያደለው አላህ ይጠብቀው

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 6 днів тому

      ማሻአሏህ አም ያረብ

    • @bb6526
      @bb6526 6 днів тому

      አወ ሙስሊም ነው

    • @GiKv-k8v
      @GiKv-k8v 5 днів тому

      አሚንንንንንን😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @HibretMola
    @HibretMola 5 днів тому +14

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ እባክህ እሄንን ብላቴና በምህረትህ ደም ሸፍነው ጠብቀው መላእክህን በዙሪያው አድርግለት የመንፈስ ቅዱስ ጥበቃህ ይሁንልህ ማንም የለውም ጌታ ሆይ ያንተጥበቃ ይሁንለት

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx 6 днів тому +323

    ባተ ተሳቀን ልንሞነዉ የምትሉ ላይክ??ያረብ አላህ አተጋይሁንበስ

    • @tgzawtgzaw4059
      @tgzawtgzaw4059 6 днів тому +12

      ወላሂ በተለይ ሙስሊም መሆኑን ታወቅኩ ብኋላ ተሳቅቂ ለሞትነው

    • @AliAbdu-pd1zc
      @AliAbdu-pd1zc 6 днів тому +7

      አላህይጠብቀዉየኛጀግናወዲም

    • @Sarah-km5be
      @Sarah-km5be 6 днів тому +6

      ምን እናድርገዉ ቅስሜ ተሰብሮ አለቀ መልካም ሰዉ ጥላት ይበዛባቸዋል😢

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 6 днів тому

      ጋዜጠኛው ሙስሊም ነው😢​@@tgzawtgzaw4059

    • @SAMIRASamira-jq8zn
      @SAMIRASamira-jq8zn 6 днів тому +1

      እኔ 😢😢😢😢

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 6 днів тому +72

    ምንም አይነት ይቅርታ አያስፈልግም የኛ ጀግና አትድከም ጣሉቶችህ ገና በእግሮችህ ይወድቃሉ❤❤❤❤❤

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi 6 днів тому +188

    ዋዉዉዉዉዉዉ አንተ ጀግና እንኳን እንዚህን ልቅምቃሚ ይቅር ና ዱባይ መተክ የስንት እህቶቻችን እንባ ያበስክ ነክ እንዲህ ነዉ ከፊለፊት ስለሚፈሩ ከኃላ ይሽሎኮለካል ጀግና ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ ጀግና ።💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @የኮሚትታዛቢነኝ
      @የኮሚትታዛቢነኝ 6 днів тому +1

      ደምሪኝ አህቴ

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n 6 днів тому

      ❤❤❤❤

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 6 днів тому +2

      በጣም ጀግንነቱእንዴትደስ እደሚል ፈጣሪ ይጠብቀዉ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 6 днів тому

      ​@@የኮሚትታዛቢነኝደምሪኙ ደምርኩሽ

    • @Fatima-p2j1s
      @Fatima-p2j1s 6 днів тому +1

      Yihe lij siyasazin Allah yitabikaw inkawanim talatun awake

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk 6 днів тому +35

    ወየው የልጁ መቀባጠር ማነው እዴኔ ያሣቀው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አላህይጠብቅህ ጄግናችን😅😅😅😅😅😅😅

    • @TrEa-kj2rn
      @TrEa-kj2rn 5 днів тому +1

      የከፋነው😂😂😂😂😂

    • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ተ8ፀ
      @ያረብመጨረሻየንአሳም-ተ8ፀ 4 дні тому +1

      ወላሂእኔአፈኩሥለሡክክክክክ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 День тому +2

      ከዝህኛው ማወጣጣት የሱ መቀበጣጠር በብለሀት እኮ አስዘረገፈው 😂😂😂😂 ጠያቂውን አለማድነቅ ንፍግነት ነው የምር

  • @መክፊራሚዲያ
    @መክፊራሚዲያ 6 днів тому +144

    ጠባቂዉ አላህ ነው አላህ ይጠብህ ቢቻህን አትሂድ

  • @EmuMohammed
    @EmuMohammed 6 днів тому +65

    ጀግና ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሐቀኛ የእውነት ጠበቃ የሚስኪን አባት የተበዳይ ጠበቃ ነህ መልካም ነገር አይለይ ጠላቶችህን አላህ ያንኮታኩትልህ ወንድሜ! አላህ ይጠብቅህ እንወዳሃለን❤❤❤❤❤❤ ግን ራስህን ጠብቅ ማንንም አትመን እሽ!

  • @AlhamduLillah-ll3br
    @AlhamduLillah-ll3br 6 днів тому +35

    ምን እንደምል አላቅም 1000 ጊዜ ላይክ ባደርግህ ደስ ይልኝ ነበር እናት ወልጃለች ጀግና ብትባል ያንስብኸል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀግና ጀግና

  • @ermiasmeketa4230
    @ermiasmeketa4230 6 днів тому +5

    አንተ ወጣት የምታየውን ሁሉ ጥበብ ማሰተዋል አምላክ ሰጥቶሃል አደንቅሃለሁ ተባረክ ::

  • @Topg-b4c
    @Topg-b4c 6 днів тому +67

    የምን ይቅርታ ነው ደግ አረግክ እንጅ ሁሎቱም ደበደብካቾው ደስስ አለኝ😁💪 የእ/ዮ ጀግና💪💪💪💪💪

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 6 днів тому +92

    ግድ የለም ውስጥህ አይዘን
    ጀግና ሁልግዜም እንደተካደ
    ነው ይህ በታሪክም ያለ ነው
    ጠላት ከሩቅ አይመጣም ነገር
    ግን የልብህ ቅንነት እና ማመንክ
    በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ስላለው
    ሁሌም ከጠላቶችህ መንጋጋ
    አውጥቶህ ጠላቶችህን በእጅህ ላይ
    ይጥላቸዋል በርታ ወንድማችን
    እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅህ
    ዘንድ ፀሎቴ ነው 🙏🙏🙏

    • @hayatgidena2431
      @hayatgidena2431 6 днів тому +1

      ❤❤❤❤

    • @QatarQt-r8l
      @QatarQt-r8l 6 днів тому +1

      ❤❤❤❤እወነት ነው

    • @Yani-ld3jz
      @Yani-ld3jz 6 днів тому +1

      አንተ፣ብቻህን፣አትሁን፣ከፈጣሪ፣ጋረ

    • @fatiafatia4505
      @fatiafatia4505 4 дні тому

      ዊዊዊዊዊገዳኛ ከፊንጫ ይዉጣ ለራሰቹ ያፋራቹ እስኪ በላይክ አሰዩት

    • @FhgdFhh
      @FhgdFhh 3 дні тому

      ​@fatiaf❤❤❤❤❤❤❤atia4505

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 6 днів тому +85

    ማአሏህ ተባረክ አሏህ💪💪💪 የእውነትን ጀግና ነህ አቦ እህህህ የአንተ አይነት ወንድ ይኑር

  • @احمدعاي-ظ5د
    @احمدعاي-ظ5د 4 дні тому +9

    ጅግና ነህ ከዘላለም ዘገየ እና ከልዑል ጋር ጥምረት ፍጠር ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @uaealain9164
    @uaealain9164 6 днів тому +50

    ማሻ አላህ ወንድሜ አሏህ ይጠብቅህ ወንድ ብሎዝም ነው ብቻ አሏህ ከኩፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ መልካሙ ነገር ሁሉ አይለፍህ የኔ ጀግና ወንድም

    • @GiKv-k8v
      @GiKv-k8v 5 днів тому +2

      አሚንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaM-t9b
    @SeadaM-t9b 6 днів тому +87

    ጀግና እናት ወልዳለች ግን እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትቀሣቀስ አላህ ይጠብቅህ

  • @GetuAyengda-zf5gm
    @GetuAyengda-zf5gm 6 днів тому +32

    የወንዶች ቁና ፍርሃት ያልፈጠረብህ የጀግኖች ጀግና ዋው ይህ በፊልም ብቻ የሚደረግ እኮነው ኸር ምችት ይበልህ በፈጣሪ የዘመናችን ጀግና ብየሃለሁ ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fgcf61979
    @fgcf61979 6 днів тому +6

    የኔ አባት አረ እራስህን ጠብቅ ወድሜ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ጀግና ብቻ አይገልፅህም ብቻ እራስህን ጠብቅ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 6 днів тому +41

    ያተዘመረለህ ያልተነገረለህ ጀግና አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ በጣ ም ጎበዝ ነህ ኢሄ ከሀዲ አትመናቸው ❤❤❤

  • @عليعبده-د5ب9ش
    @عليعبده-د5ب9ش 6 днів тому +45

    😂😂😂ቦክሱን ስወድለት ጀግና እኮነው አቦ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እሱታሞ ለሰው የሚጨነቅ. እኮነው😢😢😢

    • @ሀዩTube-p1o
      @ሀዩTube-p1o 6 днів тому +1

      እኔራሡ ሲመቼኝ 💪ሁለቱንም ዘረራቸውኮ😅

    • @LubabaKassaw-q1z
      @LubabaKassaw-q1z 6 днів тому +2

      እኔ እራሡ ሥንተየ እንደመላለሥኩት 😂😂😂

    • @bmm3152
      @bmm3152 6 днів тому +1

      ጀግና እኮ ነዉ አጀት አራስ ቦክስ ነዉ ሁለቱኑሙ ልክ አስገበቸዉ ጀግናዉ ወንዲመችን አለህ ይጠብቀዉ❤❤❤❤❤❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 6 днів тому +40

    እፍፍ ጅግና ብሎ ዝም👊 በስስት የምወድህ ወንድሜ ኣንተ ጅግና ላንተ የወለደት እናት ማህፀንዋ ይባረክ አንተም ራስህን ጠብቅ🙏❤️‍🩹

  • @HaregeFikadu
    @HaregeFikadu 5 днів тому +4

    አንተን የማደንቅበት ቃላት አጣሁለት ጀግና ነህ ጀገና ለማንኛውም ብቻህን አትሁን

  • @meretechwolda-v1j
    @meretechwolda-v1j 6 днів тому +55

    እግዚአብሔር ሃይል ይሁንልህ የኔ ጀግና ❤❤❤ደግሞም ከዘአላም እና ከልዑል ጋ አዉሩና ስራ ጀግኖች ናቸዉና

  • @SusususuM2m2am2
    @SusususuM2m2am2 6 днів тому +77

    ጀግናው ያረቢ ከሰውም ከጅንም ሰይጣን አላህ ይጠብቅህ ወድም❤❤❤❤❤

  • @hoorsaboolkin8663
    @hoorsaboolkin8663 6 днів тому +50

    የኛ ጀግና ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይ ጥላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው አባባል እውነት ነው ለካ😢😢😢😢😢

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 5 днів тому +4

    እረ ይቅርብህ ይሄሰራ ከህይወት አይበልጥም አነተጀግናነህ ሌላሰራ❤❤❤❤❤❤ እግዚያብሄር ይከተልህ

  • @Hananlove-g8o
    @Hananlove-g8o 6 днів тому +88

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ በቃ ሰዉ ማመን ቀር ሱበሀን አላህ😢😢

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 6 днів тому +46

    ትግስትህን ግን ሳላደንቅ
    አላልፍም እውነት
    👏👏👏👏👏👏

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 6 днів тому +26

    ወንድሜ ሰው ያስፈልግሀል በብዛት ኢሄ ሰራ ለሂወት የሚያሰጋ ሰራነው አላህ ይጠብቅህ

  • @MirhetWande
    @MirhetWande 5 днів тому +4

    እስኪ ይሄን ጀግና የሚወድ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @IbsanBullo
    @IbsanBullo 6 днів тому +30

    አንበሳ እናትህ ሺ አመት ትኑር የምለውን አጣሁ ኑርልኝ የኔ ወንድም ስልክህን አጣሁኝ በደንብ ባናግርህ ደስ ይለኛል ወንድሜ ሺ አመት ኑርልኝ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ አትሙትብን እንኳን ቀጠቀጥከው አይዞህ ወንድሜ

    • @SeEt-r6s
      @SeEt-r6s 6 днів тому

      😢😢😢😢😢😢

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 6 днів тому +41

    እውነት ተደብቃ አትቀርም ትቆያለችጅ
    አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ ሁሌም ዱአ አድርግ ።

  • @AyelechTegaya
    @AyelechTegaya 6 днів тому +27

    የማንም ልቅምቅም የሠዉ ልክ አላዉቅም የኔ ጀግና የምወድህ እኮ በምክንያት ነዉ❤❤❤❤🎉🎉

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 3 дні тому +2

    እራሥንጠብቅ ወድሜ በጣምነው የምሳሳልህ. ጀግናነህግን እዳያጠቁህ ተጠቀቅ 🎉🎉🎉🎉

  • @ብሌን-ወ5ቸ
    @ብሌን-ወ5ቸ 6 днів тому +139

    ጠላት ከሩቅ አይመጣም ወይ ዘድሮ😢😢😢😢ለካ እደዚህ ተጨካክነናል😢😢

    • @usergt5sn8zg3o
      @usergt5sn8zg3o 6 днів тому

      በትክክል

    • @kdjushs8357
      @kdjushs8357 6 днів тому +1

      አወ እግዚሐብሄር ይማረን

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 днів тому +1

      😢😢😢ቆይ ከሱ ምንድነው የሚፈልጉት 😢😢😢😢

    • @Abdu-v2v
      @Abdu-v2v 6 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @MiMiMiMi-hq1cn
      @MiMiMiMi-hq1cn 4 дні тому

      Betami yasazinli wodaji maselo ooo EgzHber hoyi marani 😢😢😢

  • @BizuayehuGetchew
    @BizuayehuGetchew 6 днів тому +40

    ወንድ የኔ አንበሳ ወንድም አንተን የወለደች እናት ዘሯ ይብዛልን አንጀቴን አራስከው

  • @AlemeW-d8w
    @AlemeW-d8w 6 днів тому +32

    እኔስ ባንተ ተጨናንቄ ልሞት ነዉ እባክህ እራስሀን ጠብቅ ብቻህን አትቀሳቀስ አይ ኢትዮጵያ ጀግና ጥሩ ሠዉ የማይኖርባት ሆነች እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🤲🤲🤲

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ
    @ዜድነኝአባቴንናፋቂ 5 днів тому +5

    የዘመኔ ጀግና ብየሀለሁ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ግን በሰቀቀን አለቅን እባክህን በተቻለህ አቅም ብቻህን አትሁን🥰

  • @amulove5866
    @amulove5866 6 днів тому +52

    ወየዉ ምን ጉዲ ነዉ በአላ እደዉ አተልጂ አሳቀከኝ ወላህ እባክ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅ ማንንም አትመን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 6 днів тому +36

    ምን ጉድ ነው
    ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😢😢
    እረብቻህን አትቀሳቀሳቀስ እባክህ❤❤❤❤

  • @SideraMohamed
    @SideraMohamed 6 днів тому +27

    ይሂ ልጀ ማነው እንደኔ የሚወደውያ♥️♥️♥️ያአላህ ♥️♥️♥️ያርህማን ያርሄም በሂድክበት አላህ ይጠብቅህ አንትን አልማድንቅ ነፍግነት ነው ያንተ ጀግንነት ከሁሉም ይለያል

  • @bulbulaatokkichaa2512
    @bulbulaatokkichaa2512 4 дні тому +3

    ልጄ 100በመቶ ትክክል ነህ ከሃላህ ኢንድወጋ ህተዘጋጅተው ነበር ፈጣሪ ረዳህ ኢንጂ የብላዋ እራት ሊደርጉሁ ነበር

  • @bushman3946
    @bushman3946 6 днів тому +49

    ብቻህን አትንቀሳቀስ የቅርብ ጠላት ክፉ ነው😢😢😢😢

  • @abrahamtesfaye5112
    @abrahamtesfaye5112 6 днів тому +50

    በእናትህ ብቻህን አትሂድ እሺ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢

  • @zehara5
    @zehara5 6 днів тому +25

    አላህየ ይህን ወንድማችን በሄደበት ሁሉ አንተ ጠብቀው የጥላቶቹን አይን ሸፍንለት አጠገቡ እዳይደርሱ አድርግለት ያረብ የኔ ወንድም ከአላህ በታች እራስህን ጠብቅ 😢😢

  • @مدينةالكباب
    @مدينةالكباب 5 днів тому +3

    አለህ ከክፉ ነጋር ይጣብቅህ በሀይማኖትህ ጠንካራ ሁን እሽ አለህ የሳው አውሬዎችን የርቅልህ ወንድሜ አለህ ከጎንህ ይሁን

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 6 днів тому +20

    አንተ ጀግና 💪💪💪👍አላህ በሄድክበት ሁሉ ወኪል ይዘዝልህ አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ብቻህን አትሂድ ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 6 днів тому +22

    አቤት ጀግንነት አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤አንድ ለናቱ ሺ ለጥላቱ ማለት አሁን ነው

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 6 днів тому +44

    አንተ ጀግና አንተ. የወለደች እናት ሺ ዓመት ትኖር ጀግና በርታልኝ ግን እራስህን ጠብቅ ብቻ አትቀሳቀስ 👍👍👍👍የታባታቸው ሲያንሳቸው ነው 👍👍👍👍👍👍

    • @Anxarhasot
      @Anxarhasot 6 днів тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏betam egzieabhear tela kelela yehneh❤🇪🇷

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 5 днів тому +2

    ብዙም ባታስለፈልፈ ያስታውቅበታል የህ ጌታ ሲሰቀል ድንጋይ ያቀበለ ነው አሁንም ብቻህን እንዳትንቀሳቀስ ያንተ ትግስት ግን ይለያል የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይክ ወድማችን

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 6 днів тому +23

    የኔ አባት ምንአርጋሀቸው ነው ግን😢😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ ምን ልበል ባንተ ተሳቀቅን ብቻህን አትንቀሳቀስ እሽ
    ተንኮል ሚያስቡልህ ሁሉ እግዚአብሔር ያንሳቸው ጤነኛ መስሎ ነው ሚቀርብ ጠላት ከሩቅ አይመጣም

  • @abebudessalegn788
    @abebudessalegn788 6 днів тому +15

    ጀግና ወንድማችን እባክህን ለምን ታሳቅቀናለህ ብቻህን አትስራ በተቻለ መጠን ቢያንስ የህግ አካላት አብረውህ ይንቀሳቀሱ በጣም በጎ ጀግና ነህ

    • @سميرهعلي-ص9ت
      @سميرهعلي-ص9ت 6 днів тому

      ❤❤❤❤❤እግዚብሔርየጠብቅፈጠርአሀቴገረይሁመንመነየገር

  • @yusreyao7854
    @yusreyao7854 6 днів тому +24

    ይህንን ልጂእንደን የተጠራጠረው በላይክ አሳዬኝ

  • @RahmaRahmaharhmat
    @RahmaRahmaharhmat 5 днів тому +3

    የኔጀግና አድናቄክነኝ አተን የወለደች እናት አንድብቻክ ሽውን ትቦስቃለህ አላህ ይጠብቅህ ከዚህ እራቅ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ደግአረገካን እራስክን አስከበረክ ጀግና👍👍👍👍

  • @Salam-j6n
    @Salam-j6n 6 днів тому +34

    ጋዜጠኛው ግን አምበሳ ነው ለዛውም ትእግስተኛ ብልጥ💪💪💪ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ😢🎉❤

  • @RomanaSied
    @RomanaSied 6 днів тому +29

    የእናትህ ማህፀን ይለምልም ምነው መንታ ሆነህ ቢሆን ጀግና 💪💪❤የሚለው ቃል አይገልፅህም የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ ያረብ ❤❤❤ጠላት ከሩቅ አይመጣም እራስህን ጠብቅ ወንድሜ❤❤❤😢

    • @GanatGutaa
      @GanatGutaa 6 днів тому

      💪💪💪💪❤❤❤

  • @مدينةفنتاو
    @مدينةفنتاو 6 днів тому +22

    ጀግና 🦸‍♀️ 💪 የጀግና ልጅ 👍ተለያለህ አላህ ይጠበቅህ 🥰🥰

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v 6 днів тому +21

    ባክህ በጭንቀት አትግደለን የኔውድ ወንድም ባክህ ከነበልባልና ከነንስርየጋ ስራ ባክህ እኔ በጣም ነው የምሳሳልህ ወላሂ ያረብ አላህ ካንተጋ ይሁን ባክህ ራስህን ጠብቅ የኔ አንበሳ💪💪💪🙏🙏🙏

  • @fitsumbekele6115
    @fitsumbekele6115 6 днів тому +18

    የኔ ወንድም የምታምነው አምላክ ጉልበት ይጨምርልክ እባክህን እራስህን ጠብቅ

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d 6 днів тому +90

    ቆይ ልጁ አትሰማም እደ ኮሜት አብብ በፈጠረህ ጋርድ ሊኖርህ ይገባል ከህግ ባለሞያ ጋር ስራ 🙄🙄ለራስህ ባታስብ ኮእናት ካለህ ለእናትህ እሰብ እደ እስኪ አንደየኮ ኮሜትኮ አብብ ውይይይ ስታናድድ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 днів тому +4

      ማርያምን አሁንስ ጨነቀኝ ስለሱ ጭንቅ ጥብብ አልኩኝ ወይ ስንነግረው አይሰማ ወይ አብሮት ጋርድ እንዳለ ከህግ አካል ጋር እንደሚሰራ አያሳውቀን 😥😥😥😥ምን አለ ለኛ ባያስብ ለእናቱ ቢያስብ

    • @እንግልቶበዛ
      @እንግልቶበዛ 6 днів тому +1

      በትክክል

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d 6 днів тому +2

      አቃጠለን ወላሂ ሰው እሚለውን አይሰማማ እኛ ሴት አሳብ እያለብን ምን አለ ለተመልካች ክብር ቢኖርው ውይይይ አናደደን​@@ዳግማዊትኢትዮጵያ

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 6 днів тому +1

      እግዚአብሔር አይስማሚ😢አሁንማ ስለቻን ኢፍ

    • @KuriKuri-tz5uy
      @KuriKuri-tz5uy 6 днів тому

      Ere ayisemami fetare yitebiki isuni 😢

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 5 днів тому +2

    እባክህ ብቻህን አትቀሳቀስ ጀግናችን ከነነስር አይን ልኡልና ከነዘላለም ጋ ጥምረት ፍጠር ወድምዬ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ❤❤

  • @Hiwot-x8t
    @Hiwot-x8t 6 днів тому +34

    ሰውን ማመን ቀብሮ ነው አለች አሉ ቀበሮ ማን ይተመን በዚህ ዘመን በተራፈ ፈጣር ይጣብቅህ የኛ ጀግና ❤ብቻህንም አትንቀሰቀስ ሰው አትመን

  • @HawaMohammed-xx6yg
    @HawaMohammed-xx6yg 6 днів тому +19

    ወላሂ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅ ግን አደራ ወንድሜ ብቻህን አትሂድ ጋርድ ያዝ ከፈጣሪ በታች

  • @BnB-n4r
    @BnB-n4r 6 днів тому +35

    ዋውውውውውውውውው ጀግና ብሎ ዝም ድሮም ጀግንነትህን እወደዋለሁ

  • @Aleum1234
    @Aleum1234 6 днів тому +2

    እኔ ይህን ልጂ ምን ቃል ሊገልፀው አይችልም ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በደሙ ይሸፍንህ ወንድሜ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 днів тому +17

    እንደው እመቤቴ ምስክሪ
    ይሄንን ልጅ እንደ ..እንዱ ወንድሜ ነው እምሳሳለት
    በፈጣሪ ስም በምታምነው
    ይሁንብህ ብቻህን አትንቀሳቀስ @ ዘመኑ ከፍቶዋል .. ወዳጅ ሁሉ ጥላት
    የሆነበት ዘመን ነው አቦ ተሳቅቄም ልሞት ነው እባክህ @ እባክህ ብቻህን አትንቀሳቀስ ??? ኡፍፍፍፍ
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️😍

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 6 днів тому +19

    ጀግና ነህ እራስህን ጠብቅ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ🎉

  • @FelekecheWledesemayat
    @FelekecheWledesemayat 6 днів тому +24

    ወድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ በጋራ ስሩ ፈጣሪ እንኳን ማረህ

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 3 дні тому

    አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም ይባረክ አዲስ እራደር ከዘላለም ዘገየ እና ከልዑል ጋር ስራ ብቻህን አትሂድ እባክህን እንዳንታ ያለ ሰዉ ለሀገራችን ያስፈልጋታል

  • @meseretmeseret1446
    @meseretmeseret1446 6 днів тому +10

    ጀግና እናት ወልዳለች የወንዶች ወንድ ነህ ሀቀኛ ባህሪ ትግስት ሁሉንም አሟልቶ የሰጠህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @nafesaann
    @nafesaann 6 днів тому +60

    የኔ ዎንድም አለህ ይጠብቅህ ሌለ ምንም አልልም😢😢

  • @HawaParvin
    @HawaParvin 6 днів тому +36

    ሌላምን እላለሁ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅ ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 днів тому +1

      አሁንስ ስለሱ ሳስብ እራሴ ሊፈነዳ ነው ቆይ የገባችሁ አላችሁ ከሱ ምንድነው የሚፈልጉት 😢😢😢😢😢😢😢

    • @HawaParvin
      @HawaParvin 6 днів тому

      @ዳግማዊትኢትዮጵያ ወላሂ የኔም ጠያቄነው ሰው ሁሉ ከ😥😥

  • @Medhanit-wo9ys
    @Medhanit-wo9ys 17 годин тому

    ድሮም ጠላት ከሩቅ አይመጣም እግዚአብሔር መልካም ነው ለዚህ ቀን አደረሰህ ጥንቃቄ አድርግ ጀግናችን❤❤❤❤

  • @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ
    @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ 6 днів тому +15

    Ufeeeee የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ተሳቂቀ መሞቴ🥲🥲🥲 ነው ብቻ ክፉህን አያሳየኝ 🙏🥰🥰🥰🥰ጀግና የእትዮጵያ ምርጥ ጋዜጠኛ 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @BintAwol
    @BintAwol 6 днів тому +37

    የእኔ አባት አላህ ይጠብቅህ ይህ ጥቅመኛ ትውልድ እንዴ አንተ አይነት ከማግበስበስ የፀዳ ስራ መቼ ይመቻቸዋል።

  • @WerkneshTasew
    @WerkneshTasew 6 днів тому +6

    ሊገልክ ነበር አመጣጡ ጀግና አሁንም ራስክን ጠብቅ ይህ ምትክን ማየት ናፍቆኝ ነበር ጀግና ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @MieraftekieaMieraftekiea
    @MieraftekieaMieraftekiea 2 дні тому

    አባት ስለ ጥሩ ስራህን እግዚአብሔር ይጠብቅህና እራስህን ጠብቅ ሰዉ ማመን ይከብዳል ዘመኑ !!!!

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 6 днів тому +15

    ወንድማችን ስላየንህ ተመልሰክ ስለመጣህ ደስ ብሎናል ግን እኛ የምንለውን እየሰማኸን አደለም ሰው ጨምር ደውለው ሲቀጥሩህ ብቻህን አትሒድ እባክህ ኮሜት አንብ

  • @b.6015
    @b.6015 6 днів тому +23

    😅😅😅😅 ፈሥ ያለበት ሰው ዝላይ አይችልም ይላል ያገሬ ሠው ሠው ግን ከሀዲ ሆኗል ሠው አትመን እባክህ

  • @فاطمه-م6ث2ض
    @فاطمه-م6ث2ض 6 днів тому +18

    ያረቢ አላህ ይጠብቅህ እናት ወልዳለች አቤት ጀግንነት ጀግና ብሎዝም አንድለናቱ ሺለጥላቱ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪የኔጀግና ወድም አላህ ይጠብቅህ

  • @እሙሙባርክ-ዀ7ዸ
    @እሙሙባርክ-ዀ7ዸ 21 годину тому

    ግን ብቻህን አትቀሳቀሥ እዳተ ያሉ ጀግኖች ጠባቂ ያሥፈልገሀል አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 6 днів тому +22

    ድሮም ጥላት ከሩቅ አይመጣም ወድሜ አላህ ይጠብቅህ. ራስህን ጠብቅ ባለፈው ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ያተ ተቆርቋሪ መስሎኝ አምኔው ነበር እኳንም ቦከስከው ይሄ ጥቅመኛ ሆዳም

    • @SemiraSemira-v9g
      @SemiraSemira-v9g 6 днів тому +1

      ወላሂገን እኔም ባለጃኪቱን ጠርጥሬዉነበር ለካይሂነዉ ዘጠጢ

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 днів тому +1

      እኔምመሎኝነበር ያኛዉልጅይቅርይበለን. ከሀዲወችአሏህይይላችዉ

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x 6 днів тому +17

    ስዉ ማምን ቀብሮ ነዉ ወድሜ እርስህን ጠብቅ ማንንም አትመን እግዜቤሔር ይጠብቅህ ወድማችን ለብቻህ አትሆድ እኔ ግን ግርም የምለኝ እያስመሰሉ የሜያለቅስት ነገር አፍር በላ አተም ብሎ ጎደኛ ካህዲ ነህ 😢😢😢😢😢

  • @NazirtShashamo-p9o
    @NazirtShashamo-p9o 6 днів тому +29

    በጣም ማወጣጣት ትቺላለህ እዉኔት ጌታ ይርዳህ

    • @mahrumahru4909
      @mahrumahru4909 6 днів тому

      💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ekramekram5843
    @ekramekram5843 4 дні тому +1

    አንተ ልጂ ግን በጣም እየፈራሁልሕ ነው በናትሕ ይሔ ስራ ይቅርብሕ ብዙ ጠላት እያፈራክ ነው የምር ፈጣሪ እየጠበቀሕ ነው እንጂ ብዙ አደገኛ ጊዜ ነው ስታሳልፍ የምናይክ ለናትክ ኑርላት

  • @Haya-k2y
    @Haya-k2y 6 днів тому +17

    አላህ ይጠብቀህ ወላሂ ጀግና ነህ ቂጥ ቢወፍር አያገለግል አሉ ዘረርካቸው ለማንኛውም እራስህን ጠብቅ ያንድ ብርቱ የለውም ❤❤❤❤

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 6 днів тому

      ክክክክክክል