ሩታ እና ሀይሚ አብርሽን ጉድ ሰሩት.አዝናኝ ቪድዮ🙈😂😂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #abtube #famly #yetenbitube

КОМЕНТАРІ • 6 тис.

  • @Sariy177
    @Sariy177 5 місяців тому +2388

    በአረብ ሀገር ተሰዳ የምትሰራ እህት ጀግና ነች ታታሪ ነች ከብር ይገባታል የምትሉ እስኪ ለራሳችሁ 👍👍

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 5 місяців тому +2644

    ሩታ ሁሉ ነገር ያምርባታል ትችላለች የምትሉ ብቻ በላይክ👍👍👌👈

    • @user-yx3gg7el5o
      @user-yx3gg7el5o 5 місяців тому +9

      በጣም❤❤❤❤❤ምራትና አይቱ😂😂😂😂😂😂

    • @taybatayba1127
      @taybatayba1127 5 місяців тому +4

      በጣም❤❤❤❤😂😂

    • @naseemasaif1945
      @naseemasaif1945 5 місяців тому +1

      Mube sirat😅😂😂😂😂

    • @user-vn2ez2wu1i
      @user-vn2ez2wu1i 5 місяців тому +1

      በጣም ልዩ ናት 😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 5 місяців тому +1

      በጣም 😂😂😂

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 5 місяців тому +1198

    ሩታ የሚዲያዉ ድምቀት ነች የሚል👍👍

  • @NjVip-dt3ft
    @NjVip-dt3ft 5 місяців тому +130

    ወይኔ በሳቅ ሀይሚ ውንድ ትመስላለይ የምትሉ 👍👍👍😁😁😁😁

  • @Tub551
    @Tub551 5 місяців тому +330

    ሩታ ሱፉ አምሮባታል የሚቲሉ ላይክ🎉

  • @geditages4492
    @geditages4492 5 місяців тому +303

    ወየው አረ ጨረሱኝ 😂😅
    ለእነዚህ ምርጥ ልጆች ላይክ ያንሳቸዋል ☝️👍

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 5 місяців тому +141

    የኢትዮጵያን ሰላም ተመልሶ ከልባችን የምንስቅበትን ግዜ ቅርብ ያርግልን የምትሉ 👍ለሰላም ስትሉ

  • @BabaLala-qi1mh
    @BabaLala-qi1mh 5 місяців тому +64

    ሀይም ቆፊጣና ጃግና ቆንጅት ምርጥ ታወናይ ልጅ ናት፡፡❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o 5 місяців тому +113

    ወላሂ በስልክ ምንም ነገር አይቼ እንደዚህ ስቂ አላቅም ሩታ ና ሀይሚ የኔ ቅመሞች አይለያችሁ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @hirut457
      @hirut457 5 місяців тому

      ደምሩኝውዶቸ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 5 місяців тому +294

    እደኔ ቅዳሴ የሰማ❤ሩታና ሀይሚን የሚወድ ማነው❤❤😂😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ😂😂

  • @meditube147
    @meditube147 5 місяців тому +403

    ሃይሚና ሩታ ለማየት የጋጋ እስኪ ላይክ👍👍👍👍 😂😂😂😂😂😂

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 5 місяців тому +1

      ❤❤

    • @Mekdi8871
      @Mekdi8871 5 місяців тому +1

      Me too

    • @hirut457
      @hirut457 5 місяців тому

      ደምሩኝቤተሠብ❤❤❤❤

    • @genetkahsay4602
      @genetkahsay4602 5 місяців тому

      ❤❤❤😂😂😂ቡ​@@Mame-c7d

    • @genetkahsay4602
      @genetkahsay4602 5 місяців тому

      ወየ አልቻል ኩም ወየአልቻልኩምብኡነት ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @user-ef5kv7ul8s
    @user-ef5kv7ul8s 5 місяців тому +38

    ሀይሚ በጣም ዘናጭ ናት ሩታ በጣም አምሮባታል አብረሽ ደግሞ በጣም ተደንቋል

  • @Madina-sx5ov
    @Madina-sx5ov 5 місяців тому +374

    የዛሬ አመት መዳም ኩሺና ጉድ ጉድ እል ነበር ዛዛሬ ግን በትዳሬና በቤቴ ፋ ብትን እላለው ሁላችሁም በመዳም ቤት ደፋ ቀና የምትሉት የኔ የተደስኩበት ቀን ይምጣላቹ ነው ምለው❤❤❤❤❤

    • @Khayria1212
      @Khayria1212 5 місяців тому +2

      አሜን❤

    • @Mekuri818
      @Mekuri818 5 місяців тому +2

      አሜን ❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 5 місяців тому

      Amiin

    • @dastaaomaromar4606
      @dastaaomaromar4606 5 місяців тому +2

      አሜን❤❤❤❤

    • @ZahraFeta
      @ZahraFeta 5 місяців тому +3

      አሚን ያረብ ደከመኝ ወሏሂ አሁንስ አልቻልኩም የሰው ቤትሠለቸኝ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 5 місяців тому +102

    አሰላሙአለይኩም ወራህመት ቱላሂወበረካቱሁ የመዳም ቅመሞች ማነው እንዴኔ ረመዷን የፈጠነበት አላህ ፆመው ከሚጠቀሙት ባሮቹ ያድረገን ያረብ ወየሁ በሳቅ😂😂😂😂ድክም ብሎኛል😂😂😂

  • @user-pg1mj8ry3u
    @user-pg1mj8ry3u 5 місяців тому +270

    ሩታዬ ምቅርቲ
    ሀይሚየይ ልዩ ዝፈትወክን ታገሩ ከማየ ቀዋልል ተሊኩም ላይክ💊👍

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g 5 місяців тому +24

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂ደሞ ሲያምርባችሁ ሀይሚ የሰከረ ሽማግሊ ነው የምትመስለው ያብርሽ ቅናት ሀይሚን አጠለጠላት😂😂😂😂

  • @DodaiT1
    @DodaiT1 5 місяців тому +294

    ሩታዬ የዚ ቻነል ድመቀት ናት የምትሉ 🎉ላይክ❤እያረጋቹኝ እለፋ

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 5 місяців тому +99

    አረ ሩቲየ ሁሉም ነገር ያምርባታል የምትሉ እስኪ በላይክ ኣሳዩኝ 👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣💋💋💗💗💗💗💗

  • @user-ju9mw1cl4c
    @user-ju9mw1cl4c 5 місяців тому +428

    የሩታ እና የአብርሽ የሀሚ ወዳጆች የት ናችሁ እስኪ አለሁ በሉና በlike ግጩኝ❤❤

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 5 місяців тому +2

      አዝሁ እማዳም ኩሺና አለን አለን

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 5 місяців тому +1

      አለን❤

    • @user-jo6co4ni4p
      @user-jo6co4ni4p 5 місяців тому

      ጉዳዬ ተምታታብን ነበር መሆን ያለበት የምትሉ ግጩኝ

    • @user-gn5vr2hi1v
      @user-gn5vr2hi1v 5 місяців тому +1

      አለን

    • @alimaalima1988
      @alimaalima1988 5 місяців тому

      አለን ❤❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 5 місяців тому +18

    ወየው እናተ ሁለት ቅመም የሆናችሁ ልጆች አልተቻላችሁም ሀይሚማ ሹልቃን መስለሻል ኡፍፍ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @feke2tube
    @feke2tube 5 місяців тому +175

    ኧሯ ወዮ ሆዴ ቆሰለ በሳቅቅቅቅ ሩታዬ የሚወድ በላይክ ያሳየኝ 👍👍👌😂😊😂ሀይሚ😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 5 місяців тому +2

      እኔየ ራሱ😂😂😂😂😂

    • @user-lp1mh3xo8l
      @user-lp1mh3xo8l 5 місяців тому +1

      እኔ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ኬሩ
    @ኬሩ 5 місяців тому +157

    ውድ የእስለም ልጆች ረመዳን እንዴት ነው በርቱ ፆመው ከሚጠቀሙት አላህ የድርገን ያራብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ff4mt8ro3x
    @user-ff4mt8ro3x 5 місяців тому +62

    እረ ሩታየ እና ሀይሚ ስታምሩ ሀይሚ ደግሞ ካሜራ አማኑን ነው የምመሰለው ሩታየ የለበሰቺው ሁሉ ያምርባታል ሁሌም ሳቁልኝ የኔ ወዳቺ❤❤❤❤

    • @Fantu-wd6ji
      @Fantu-wd6ji 5 місяців тому +2

      እኮ እኔ እራሱ እያልኩ ነበር

    • @user-ob2tl5ym3y
      @user-ob2tl5ym3y 5 місяців тому

      ደምሪኝ❤

  • @user-ch3on7qy1t
    @user-ch3on7qy1t 5 місяців тому +19

    አብርሽ ሀይሚን እንደት እንደት አያት ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂 ኑሩልኝ በፍቅር❤🎉

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e 5 місяців тому +106

    ሩታዬ የኔ ሞደል ሲምርብሽኮ ሁሉምነገር የአብርሽ ንግስት R&A ወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 5 місяців тому +49

    ክክክክክ ወይኔ እናንተ ልጆች ከጦርነት የተረፍነውን በሳቅ ለመግደል ነው አላማችሁ 😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ የጨረስኩት 😂😂

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 5 місяців тому +1

      ❤❤😂😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 місяців тому +47

    እሩትዬ ሲያምርባት በቃ አብርሽ ተወረስህ ልብስህን😂😂😂❤❤

  • @JjhggKhan-ob9bl
    @JjhggKhan-ob9bl 5 місяців тому +6

    ሩታ የምር በጣም አምሮብሽል ዋው አደኛ ልጁ ቀሚስ ይልበስ የምትሉ ሱፍ አሆነውም የሱፍ አለባበስ ከሩታ ተማር የሆንክ የለማኝ ልጅ

  • @fiker1816
    @fiker1816 5 місяців тому +50

    ሩታየ ሁሉ ነገር ነዉ ሚያምርባት አረ ወይኔ የኔ ሞዴል❤❤❤❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 5 місяців тому +73

    ሩታዬ ሞደልሊት ስያምርብሽ ሀይሚ😂 ደስ ትላላችሁ በስደት ያላችሁ በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ

  • @rahmatube6886
    @rahmatube6886 5 місяців тому +41

    ሩቲ እና ሀይሚ አቤት ወንድ ቢሆኑ ኖሮ የበለጠ ያምርባቸው ነበር እስኪ እነሱን የምትወዱ በላይክ

  • @seidtube1201
    @seidtube1201 5 місяців тому +25

    ሀይሚ ከማጠሯ መወጠሯ አላለም አብሪሽ 😊😊

    • @rweftt1940
      @rweftt1940 5 місяців тому +2

      አጭር አዬዴለችም ገና ታዳጊ ናትኮ

  • @ethiopiaorthodoxtwahdomezm8419
    @ethiopiaorthodoxtwahdomezm8419 5 місяців тому +68

    😂😂❤የድካም ሳቅ ሳይሆን ፍድቅብየነው የሳኩት ማነው እደኔ የሆነ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w 5 місяців тому +92

    ቅዳሴው😢😢 ማነው እንደኔ ልቡ የሄደ ድምፁን ስሰማ እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን ሩታየ እንደኔ እኔም ያባቴን ልብስ ለብሼ ሰፈር ሂጀ በአል ነበር እና አጎቴ ቤት ስሄድ ያባቴን ስም ጠሩና ና ና አሉ ካህናትም አሉ ከቅምጣቸው ሲነሱ በሳቅ ወደኩ ካዛ ማነው ማነው ይላሉ እፊታቸው ስሄድ ልባቸው ሊፈነዳ ባጋጣሚ ልብሱ ልክ ነበር አባቴጋ በቁመት አንድ ነን 😊😂😂

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian 5 місяців тому

      እኔ❤❤❤😢😢
      ወይኔ አጋጣሚሽ አሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tringotringo9014
      @tringotringo9014 5 місяців тому

      እኔ 😢🥰

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 5 місяців тому

      😂😂

    • @MantgbsTube
      @MantgbsTube 5 місяців тому

      እኔም

    • @user-jt4ud3ho5p
      @user-jt4ud3ho5p 5 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 5 місяців тому +243

    ሩታዬ ሀይሚዬ የአብርሽ ድምቀቶች ናቸው የምትሉ እስኪ ብላይክ👍❤️ የዛሬው ይለያል ሩታዬ በቃ ሁሉም ነገር የሚምረብሺ አረ በሳቅ መትኩ😅ግን ሀይሚዬ ኣቤኒ ካሜራማን ትመሰላለች የኔ ቀመም😅

    • @user-ob2tl5ym3y
      @user-ob2tl5ym3y 5 місяців тому +1

      የኔ ማር ደምሪኝ❤

    • @aw56609
      @aw56609 5 місяців тому +1

      ክክክ የኔውድ

  • @mahbubamohmdenur3345
    @mahbubamohmdenur3345 5 місяців тому +18

    ለአብርሽ ሀይሚ በጣሚ ጋርማሌቼ ዝቢሎ እያየት ናዉ ሚትሉ 😂😂😂😂😂😂

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 5 місяців тому +151

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @chhdhffhf3557
      @chhdhffhf3557 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @mom-oj5rg2fb
      @mom-oj5rg2fb 5 місяців тому +2

      ሰለሏህ አለሂ ወሰለም❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 5 місяців тому +1

      ,ሰለላሁ አለሂ ወሰለም🍇🍇🍇🍇🍇🍇🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 5 місяців тому

      ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @MominaWarkina
      @MominaWarkina 5 місяців тому

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 5 місяців тому +94

    እመኑኝ እነዚህ ልጆችትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ ሁሉም የራሳቸው የሆነ ጥበብ መክሊት አላቸው።

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 5 місяців тому

      😅😅😅😅😅😅

    • @selame3757
      @selame3757 5 місяців тому +5

      ያድርግላቸዉ ማዓረይ❤❤❤

    • @user-cz7hc5no2l
      @user-cz7hc5no2l 5 місяців тому

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 5 місяців тому +9

      በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው ሰውን የማይነኩ በራሳቸው ሙድ ፈታ ነው 🥰🥰🥰🥰

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 5 місяців тому +2

      በትክክል❤

  • @saram5639
    @saram5639 5 місяців тому +59

    የእሩታ አለባበስ የተመቸው 😂👍

  • @user-td9dm6kg7x
    @user-td9dm6kg7x 5 місяців тому +8

    እሩታ የእሮፒላን ውስጥ አስታነገጆች አትመስልም ሀይምዬ ወንድ ብቶኝም ያምርብሻል ❤❤❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 5 місяців тому +193

    የሩታ ወዳጆች እስኪ❤❤❤🎉

    • @user-ob2tl5ym3y
      @user-ob2tl5ym3y 5 місяців тому +1

      ደምሪኝ❤

    • @زينبلمى
      @زينبلمى Місяць тому

      እኔበጣምነውየምወዳቸውሁላቸውንም

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 5 місяців тому +46

    ሀይሚ ልክ አጭር ወንድ ትመስላለች😂 ሩታ ደሞ ሱፉ ሔዶብሻል በተለይ ሱሪው

  • @user-tl2tb6gt9e
    @user-tl2tb6gt9e 5 місяців тому +41

    እረ በሳቅ ገደላችሁኝ እሩታየና ሀይሚየ😅😅እሲ እንደኒ ፈታ ያለ በኮሜንት ያሳውቀኝ ስወዳቸው😊😊😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 5 місяців тому

      እኔ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት 😂

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 5 місяців тому +6

    ክክክክክክክ እረ ሀይሚ ገደልሺኝ ኡፍፍ ሩታ እንኳን አምሮብሻል ❤ኡፍፍ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ እወዳቹሀለው❤😂

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 5 місяців тому +23

    ወየው እደዛሬ እባዬ እስኪያልቅ ስቄ አላቅም ሩታዬ ሃሚ እኛንም ብቻ ሳይሆን እናተንም ፈታ ብላችሃል አብርሽንም ፈታ አርጎታል አሪፍ ነው

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u 5 місяців тому +35

    ባሳቂ ጋዳሉ 😂😂😂ሩታዬ እና ሃይምዬ ባጣም ዳስ የምሎ ቪድኦ አይላያቹ ❤❤❤❤

    • @Zenash-le5jj
      @Zenash-le5jj 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂በጣም

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 5 місяців тому

      😂😂

  • @hfvnf3654
    @hfvnf3654 5 місяців тому +32

    ወይኔ ሩታዬ እና ሀይሚዬ ፈጣሪ ይስጣቹ
    ደብሮኝ ነበር😢ፈታ አረጋቹኝ😅🥀❤️❤️

  • @user-yh6ix5ze4u
    @user-yh6ix5ze4u 5 місяців тому +9

    አረ እናንተ ፍቅር የሆናችው ቤተሰቦች በሳቅ ሆዴ ቆሰለ የምር ሀይሚ እሩታ በጣም አዝናናችውኝ ገራሚ አይዲያ

  • @fiki230
    @fiki230 5 місяців тому +275

    ይህን ቪድዮ አይቶ አለመሳቅ አይቻልም የምትሉ 😂

  • @mindayetadele7948
    @mindayetadele7948 5 місяців тому +82

    ሩታ እናትና አባቷን ታስተዋውቀን❤

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 5 місяців тому +2

      አይቀርም

  • @asdf2077
    @asdf2077 5 місяців тому +52

    እረ የምር ገደላቹኝ😂😂😂እሩታ በጣም ያምርብሻል ሀይሚ ግን ቁጭ ወንድ ከስፋቱ ዉጪ😂😂😂😅

  • @user-xr3pi9ru5f
    @user-xr3pi9ru5f 5 місяців тому +7

    እግዚኦብሔርን እሩታየ እና ሀይሚየ እየ ዛሬዉ አድርገዉ አስቀዉኝ አያዉቁም😂😂😂😂

  • @lulutube885
    @lulutube885 5 місяців тому +100

    ሀይሚ ወዮዮ ከዛሬ ጀምሮ የኔ ናት አላለችም 😂😂🙊
    በጣም ነው እኮ ዘና የምታደርጉኝ 😘😘😘😘😘
    ሩታዬ ሁሉም ያምርብሻል ❤👌👌👌

  • @user-lr4bn5up2i
    @user-lr4bn5up2i 5 місяців тому +56

    ሀይሚ በጣምታስቃለች በመድሀኒ አለም ሩታ ደግሞ በሷተለክቶ የተሠራነው የሚመስለው በጣም አምሮብሻል ስታምሩ

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 5 місяців тому +32

    ክክክክ ገና ሳላየው በሳቅ😂😂😂 ደክሞኝ ነበር😢😂😂ሐይሚ ገገደለልችኝ 😂ይሔ ሜዞ አላለም አብርሽ😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-qs3tp1xo9o
      @user-qs3tp1xo9o 5 місяців тому

      እኮ እኔም ሞቱኩ በሳቅ ጌታን ያችስ ደሞ በእውነት ወንድ ትማላሌች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 5 місяців тому

      እኔም

  • @bmm3152
    @bmm3152 5 місяців тому +9

    ወይ ሀይም ትክክለኛ ወንድ መሲለሸል ሁለተቹም በጠም ነዉ ፈተ የራገቹኝ አለህ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 5 місяців тому +23

    ወይኔ የዛሬው ይለያል ሩታዬ በጣም ስራ አድክሞኝ ነበር ሀይሚን ሳያት በሳቅ ጀምሬ ጨረስኩት ብቻ ፈታ ነው የምታረጉት ❤❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 5 місяців тому +21

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ስታምሩ ሀይሚዬ በጣም ትችያለሽ ወንድ ነው የምትመስይው በጣም ታምራላቹ በዚሁ ቀጥሉ ፈታ አርጋቹኛል😂😂😂😂 እወዳችዋለው

  • @samriSamriFikadu-jl9xx
    @samriSamriFikadu-jl9xx 5 місяців тому +38

    የምር ሃይሚዬ አቤኒን ነው የምትመሥይው በተረፈ በጣም ነው ፈታ ያደረጋችሁኝ በርቱ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ

    • @ali-tt5om
      @ali-tt5om 5 місяців тому +2

      እኔምልልነበር😂

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 5 місяців тому +1

      እኔ እኮ ይህንን ፊት ሚነስል አይቻለው ግን አልመጣልኝም ነበርበ😂😂😂😂

    • @noormohammed1848
      @noormohammed1848 5 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 5 місяців тому +7

    ወይኔ ዛሬ😂😂😂😂 ሀይሚ ቁጭ ወንድ😂😂😂😂 የኔ ዉዶች😂😂😂ዘና አደረጋቹህን😂😂😂😂

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 5 місяців тому +77

    እውነት ዛሬ በጣም ድክም ብሎኝ ነበር ሩታ እና ሀይሚ ድካሜን አስወገዳቹልኝ ፈታ ብያለሁ ይመቻቹ ቀጥሉበት

  • @netsanettekalign
    @netsanettekalign 5 місяців тому +33

    መቀጠልማ አለበት በጣም ከፍቶኝ ነበር ማርያምን አይሚዬ በጣም ፈታ አደረገችኝ ሩታዬ አሁንም ያበደ አሳብ እንደምታመጪ ተስፋ አደርጋለው እያለቀስኩ ነበር የዋልኩት ምሽቴን አደመቃቹት ይመቻቹ አይሚ ትችያለሽ ቀጥይበት❤❤❤❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 5 місяців тому +62

    እዴኔ የስው ቤት ምርር ያላችሁ ስዴት ድክም ስልችት ያላችሁ ስዴተኛች በሙሉ ፍጣሪ እርዚቃችንን በሀገራችን ኢትዮጵያ ያድርግልን በቃ ይበለን አሚንንአበረታቱኝ አይከፈልበትም 👍👍😂😂😂

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m 5 місяців тому +25

    ሀይሚ መፈተሽ አለባት አቤት ወንድ ነው የምትመስለው ሩታ ክክክ እውነትም ማናጀር ይመችሽ ጎበዞች

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 5 місяців тому +25

    😂😂ወይኔ አይሚ ወደ አይመን ተቀያርሽ ያሌላ ነው የመረቢሽ ሩታ ያኤርፖርት መገዲ ሰረተኘ መሰችኝ😂😂😂አይ ወይኔ😂

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 5 місяців тому +97

    ብልህ ሴት ስለባሏ መልካምነትም ሆነ ውበቱ፣ስለደግነቱ ጭምር በሌሎች ሴቶች ዘንድ አብዝታ አታወሳም።
    እንዲሁም በቤተሰቦቿም ዘንድ ሆነ በርሱ ቤተሰቦች ዘንድ ስለርሱ ነውርም ሆነ ጉደለት አታወሳም።ነውሩንም አትበትንም።ከርሱ ጋር ስላለት አለመግባባት(ኺላፍም) ቢሆን አታወራም።
    ይልቅስ ሁሌ ለርሷም ይሁን ለርሱ መስተካከልን፤ደግነትን አብዝታ ከጌታዋ ትማፀናለች
    ሸቃሎች መልካም ጥግረራ ይሁንላችሁ ኑ እስኪ አግዙኝ 🦋🦋🦋

    • @Emanuel-vq9ke
      @Emanuel-vq9ke 5 місяців тому

      7

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n 5 місяців тому +3

      ሸቃላ አትበይ ያመኛል😢

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 5 місяців тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 5 місяців тому

      🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹 ታድያ ማን ይሁን

    • @Medi-Habeshawit
      @Medi-Habeshawit 5 місяців тому

      @@user-vo3ut1gg6n አይዞሽ እህቴ የሚያመው ሸቃላ መባል ሳይሆን መስራት እየቻሉ ጥገኛ መሆን እኛ ያለንበትን ስንት የሚመኝ አለ መሰለሽ ዶክተርና ፓይለንት የማይከፈለውን ብር እያመረትን ነውኮ የአጠቃቀም ችግር እንጅ ከኛ የበለጥ ሀብታም ታታሪ ጀግና አስተዋይ የለም ❤️❤️

  • @ፍታ
    @ፍታ 5 місяців тому +14

    ወይ እነዚህ ሁለት ልጆች በሳቅ ሊገሉኝነው😂😂😂😂😂😂

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 5 місяців тому +8

    ወይኔ በሳቅ ወላሂ 😭🤣🤣🤣🤣🤣
    ሃይሚ ልብ ብላቺሁ እዩዋት ካሜራ ማኑን ልጅ ነው የመሰለቺው ኤርሚ የት ነህ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @boontuusalaalee222
    @boontuusalaalee222 5 місяців тому +65

    ❤❤woow 😂😂
    Anatu dura comment barreessee like 👍naaf godhaa

    • @gelenedida392
      @gelenedida392 5 місяців тому +2

      Kolfiteemoo akkakoo atis

    • @user-kz4ek1yp8y
      @user-kz4ek1yp8y 5 місяців тому +1

      Kkkk nami hundi anatu dura jedha baar

    • @Oupsi-fi1kn
      @Oupsi-fi1kn 5 місяців тому

      Maltuu issiin dhagaha afaan oromoo amma 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-kz4ek1yp8y
      @user-kz4ek1yp8y 5 місяців тому +1

      @@Oupsi-fi1kn kkkkkk dhugaa jete

    • @Oupsi-fi1kn
      @Oupsi-fi1kn 5 місяців тому +2

      @@user-kz4ek1yp8y maalan godhaa ree silaa namani issaan dhagahuu hin jiruu yadduma comment diba ola ijjoolleen keenyaa kuni bakka hundaa issan hin dhabani 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-jk3ek7qr2t
    @user-jk3ek7qr2t 5 місяців тому +13

    ሀሚ የምር ወንድ ነዉ የምትመስለዉ እሩታ አምሮብሻል ቀጥሉበት ፈታ ነዉ ያደረጋችሁን

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 5 місяців тому +15

    ወይ የአመቱ መዝናኛ የዛሬ የለያል የኔ ማሮች ምርጥ ቤተስብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helentube5226
    @helentube5226 5 місяців тому +6

    ባለ ኮፍያዋ የእውነት ወንድ ነው ምትመስለው ዋው የምር ትችያለሽ👍👍👍

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 5 місяців тому +25

    ሩታዬ ሲያምርባትኮ የኔ ወርቅ❤❤❤❤❤

  • @user-jg2up9oc2j
    @user-jg2up9oc2j 5 місяців тому +24

    እኔ አላቅም ምን ብየ እንዴምል ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ ግን ዴቂቃው በጣም አነስኝ በጣም ነው እሞወዳችሁ ❤❤❤❤ እስኪ እሚወዳቸው ላይክክ ላይክ በራሳቸው ሙድ ፍትት እሚሉ አሁን እነዚህን እሚጠላ አለ

  • @diboraDeborah-ob6ij
    @diboraDeborah-ob6ij 5 місяців тому +32

    እስት ማነው እንዴ እኔ ዛሬ ሆዴን የቆሰላው 👍 አለመሳቅ አይቻልም እዝ ቤት ዛሬ🤣🤣🤣

    • @user-dk5ws3gn8t
      @user-dk5ws3gn8t 5 місяців тому

      በጣምደስትላላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅

  • @HfGd-tc9nj
    @HfGd-tc9nj 5 місяців тому +17

    በጣም እሩታዬ እኔ በጣም በክፌት ሌይ ነበርኩ ከሥራ ሥወጣ ለክ ወደ እናተ ነው የምገባው ሥገባ በጣም ነው የሣቅሁት ውዶቼ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qb5gj9ln7r
    @user-qb5gj9ln7r 5 місяців тому +72

    ቀጥሉበት ተመችቶኛል እንደኔ የተዝናናው ማን ነው 😂😂

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 5 місяців тому +25

    የእውነት ክፈት ድክም ብሎኝ ነበረ ግን በሳቅ ሆዴን አሳመማችሁ😂😂 ደግሞ በጣም አምሮባቿል❤

  • @user-et1nw1bi4f
    @user-et1nw1bi4f 5 місяців тому +5

    የእውነት አብርሽ ቀና በስተመጨረሻ ይመቻቹ አቦ❤❤❤❤

    • @FgDr-jw1mc
      @FgDr-jw1mc 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኸረይመቻችሁየኔቅመሞችበሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji 5 місяців тому +44

    የቅዳሴው ደምፅ ስሰማ 😢 የዛሬው ይለያል የሀይሚ ፂሚ😂 ሩታዬ የኔ ንግስት ሁሉ የሚምርብሽ ፈታ አረጋችሁኝ ❤ 😂😂

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 5 місяців тому +19

    ወይኔ 😂😂😂 ስራ ላይ ስለሆንኩ ማያት ኣልቻልኩም ግን በድምፂ እየሰማው ብቻየን በሳቅ ሆዴን ቆሰለ ይመቻቹ😂😂❤

  • @fotofoto378
    @fotofoto378 5 місяців тому +14

    ወይኔ ሃይሚ ምን እንደ መሰለች በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-kh2xt8fg5x
    @user-kh2xt8fg5x 5 місяців тому +3

    አብርሽ እደዚህ አይነት እህት እና ሚስት ስላሉህ እድለኛነህ ዋው ሀይሚ ሩታ

  • @user-mh5rb1mj5g
    @user-mh5rb1mj5g 5 місяців тому +31

    የሩታ አድናቂወች🎉🎉🎉

  • @Zulfa-zt7hl
    @Zulfa-zt7hl 5 місяців тому +18

    አንደኛ ኮማች ነኝ ሩታ እና ሀይሚ የኔ አዝጎች😂😂♥️♥️♥️♥️

  • @Burtelove1
    @Burtelove1 5 місяців тому +32

    Kkkkk woyo garakoo Ayii Rutaa and Amii😂😂😂🤣worii akako kolfan garan dhukube like godha

    • @user-dh5xv2dv5i
      @user-dh5xv2dv5i 5 місяців тому +1

      Toko ana kaa garani naa dhukube wly🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-rp7ox4rb8r
    @user-rp7ox4rb8r 5 місяців тому +11

    የሀይሚ ወዳጅዎች የት ናቹ እሩታ ዋውውው ነው

  • @MedTi-jv2wh
    @MedTi-jv2wh 5 місяців тому +17

    ማነው እደኔ በጉጉት ስጠብቅየቆይ 😂😂😂የሀሚይባስ ❤❤

  • @zakiyahuae1000
    @zakiyahuae1000 5 місяців тому +16

    ኤፍ ዬት ነው አምጡልን. ❤❤❤❤❤❤እንደ ዘሬ ስቄ. አለቅም. ወይኔ ሞትኩ. በሰክ. ቀጥሉበት. የኛ ጀግነዎቹ❤❤❤❤

  • @user-hv5tf5dy4e
    @user-hv5tf5dy4e 5 місяців тому +15

    ክክክክክክክክክ ወይኔ የዛሬው በሳቅ ገጀላቹኝ እኮ እናተ ጉደኞች 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኑሩልኘ ሁሌ ሳቁልኝ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 5 місяців тому +4

    ሃይሚዬ ልክ አጭር ወንድ ነው የመሰለችው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @swswots6782
    @swswots6782 5 місяців тому +22

    ሎማዓንቲ ስሓቅ ቀቲልኩምና❤😂ሩታ ዙ ሱፍ ብጣዕሚ እዩ ኣጥዒሙልኪ ሃይሚ ለ😂😂

    • @MeriHaylsh
      @MeriHaylsh 5 місяців тому +1

      ሳብስክራይብ ግበርለይ ወለላይ❤🎉

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 5 місяців тому +1

      አወ በተለይማ ሩታ😂😂😂😂❤

    • @mmss955
      @mmss955 5 місяців тому +1

      የገርም እዩ😂😂

    • @JemBer-hm4ik
      @JemBer-hm4ik 5 місяців тому

      ዋኝ ትግርኛ ይሰምዑ ድየዮም😂😅

    • @MeriHaylsh
      @MeriHaylsh 5 місяців тому

      @@JemBer-hm4ik 😂😂😂

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 5 місяців тому +21

    ውይ እናንተ ልጆች አሳቃችሁኝ ሀይምዬ እንዴት አሰብሽው ፂሙን ይገርማል ሀይምዬ የኔ ቆንጆ ቅመም ነሽ እወድሻለሁ።ሩታዬ ምንም ብትለብሺ ስታምሪ እኮ መልካምና አስተዋይ ነሽ በጣም እወድሻለሁ።ሁላችሁም ብሩክ ናችሁ።

  • @user-iv1ju2px1j
    @user-iv1ju2px1j 5 місяців тому +15

    አረ ሀይሚ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂
    በተረፈ ውድድድድድ ሁላቹሁም❤❤❤❤

  • @user-bb6oh9bk6c
    @user-bb6oh9bk6c 5 місяців тому +4

    ሩታና ሀይሚን የሚወድ ማነው 😂😂ሆዴ ቆሰለ 😁😁😁😁

  • @mamiyoutube8338
    @mamiyoutube8338 5 місяців тому +20

    ሀይሚ በሰታት ነዉ ሴት የረገት 😂😂😂ከነሱገ ዬምሰር ልጅ እሱን ተማስላሌች AB ኤትምት የሚል ልጅ እሱን ትመስላሌች 😂😂😂😂የሚትሉ በላይክ

    • @FiriyotGirma
      @FiriyotGirma 5 місяців тому

      Yemir awo 😂😂😂

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 5 місяців тому

      ጉድ😂😂😂

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 5 місяців тому +14

    😂😂😂❤❤❤አብርሽዬ እሩታን ስለመረጥክ ደስ ብሎኛል ምንም ቢሆን ያራዳ ልጂ ይግደለኝ🥰🥰🥰👍 ፏፏፏፏፏፏ😂😂😂ጥላት ድብን ይበል ወደሁለት መቶሺ ጉዞ

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 5 місяців тому +28

    ድክም ብሎኝ ሳለቅስ ነበር 😢😢😢 ግን አሳቃችሁኝ የመዳም ቅመሞች እወዳችሁ አለሁ አይዞን ያልፋል ❤❤❤😢😢

    • @Genzeb123
      @Genzeb123 5 місяців тому

      የኔዉድአይዞሽ😢😢😢😢

    • @seadatube1
      @seadatube1 5 місяців тому

      አይዞን እህት አለም😢

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 5 місяців тому +1

      አይዞሽ የኔልበ ብርቱ ንገሪው ለልብሽ ነገ ያልፋልብለሽ ከሰውቤት ወጥቸ እዝናናለሁብለሽ

    • @hodanlaki3759
      @hodanlaki3759 5 місяців тому

      አብሽራ እህት ሁሉም ያልፊል የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፊል እሽ በፈጣራሽ ተማመኚ እሽ

  • @CarineJeminez
    @CarineJeminez 5 місяців тому +5

    በጣም ነው ያማረብሽ ሩታየ ሃይምዬ አንቺም አምሮብሻል ❤❤❤❤❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 5 місяців тому +36

    ኧረጉድ ሁለት ቅመሞች ሀይሚ ወድነት ያምርባታል😂😂😂😂