ሀይሚ ማመን አቃታት “ጨቅጫቃ ነሽ!” 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 5 місяців тому +319

    የዛሬዉ ይለያል የሌለ ነዉ ቡራ እናሀይሚን የምትወዱ 100k አስገቡኝ

  • @EnatEth
    @EnatEth 5 місяців тому +110

    ሐይሚ ና ቡራ ያፈናችሁት ፍቅር መች ነዉ የሚፈነዳዉ ፍቅር ላይ ናቸዉ የምትሉ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 місяців тому +1

      Mida maxati xuru adeleme leza yihonale wude

  • @አያፋ
    @አያፋ 5 місяців тому +650

    ዛሬ ኢሄ ቤት 100k መግባት አለበት የምትሉ👍👍👍👍

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 5 місяців тому +5

      አው ትክክል ነሺ👍🏼👍🏼👍🏼

    • @mercycoffee7337
      @mercycoffee7337 5 місяців тому +3

      አው በሚገባ ❤❤

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 5 місяців тому +2

      ኣዎ😊😊😊😊

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 5 місяців тому +3

      አዎ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 5 місяців тому +2

      ሰህ ወላሂ ወድማችንን እናስገባው

  • @Sነኝወሎየዋ-q6f
    @Sነኝወሎየዋ-q6f 5 місяців тому +160

    ጭቅጭቁ የፍቅር ነዉ
    የምትሉ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 місяці тому

      በትክክክል

  • @RahmaZainab-p6n
    @RahmaZainab-p6n 5 місяців тому +370

    እስኪ ሀይሚ አምርባታል እምትሉ 👍 አሳይዩኝ

  • @HewanLibanos
    @HewanLibanos 5 місяців тому +120

    ሚፍታህ ከመሄዱ በፍት 100k እናስ ገባው ይገባዋል የምትሉ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 5 місяців тому +159

    ብሩኬ አትጨቃጨቃት ሴት ልጅ ቤት ዉስጥ ስራ ሊኖርባት ይችላል ማርፈድ የሁላችንም ነዉ ስለዚህ ትዕግስት ይኑርህ ሀይሚን ተረዳት

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 5 місяців тому +6

      ላይቀልድ ነውደ አሠራቹሁትኮ ቱ

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k 5 місяців тому +1

      አወ ሁል ጊዜ ተጨቃጫቂው ቡራ ነው እንዴ

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 5 місяців тому +1

      እረ ቀልዲ እወቁ

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 5 місяців тому +1

      አረ ቀልድ ነው🧐🧐😏

    • @slamhslamh-vp3fn
      @slamhslamh-vp3fn 5 місяців тому

      እረ ቀልድ ነው😮

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 5 місяців тому +23

    ሚፍታ እናመሰግናለን በጣም ቃልህን ስላከበርክ ስትታይ መልካም ሰው ትመስላለህ መልካምነት ለራስ ነው በዚህ ቀጥል በራ ደግሞ ጨቅጫቃ አትሁን ሁሌ ተጨቃጨቃለህ በተጨማሪም ሚፍታ ጥያቄ ሲጠይቃችሁ በተራህ ለመመለስ ሞክር ሀዮሚ የልጅ አዋቂ የፖራንክ ቅመም ባለፈው ሲጠይቃችሁ ልትመልስ እድል አልሰጠሀትም የንግግር ችሎታዋን ማሳየት አልቻለችም ደግሞም ብዙ ሰዎች ሰለምትወደዱ ሌላ ሚዲያ ላይ ልትቀርቡ ሰለምትችሉ ለተጠየቃችሁት ጥያቄ በቸራ ተራ አውሩ በተረፈ ሚፍታ በወጣ ይተካ የሀዬሚ ቡራ አድናቂዎች ሚፍታን 100K እናስገባው በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ ሀሳባችሁን በላይክ ግለጹላቸው

  • @AzmeraAdisu
    @AzmeraAdisu 5 місяців тому +219

    የብራና የሀይሚ አድናቂ አሳዩኝሲ👍
    የኔ ታዳጊወች ፍክት በሉልኝ ሁሌም🥰

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 5 місяців тому +46

    አቤት ውበት ሲለካ ሀይምየ ናት ለካ ፍቅሯ ሊደፋኝ ነው የኔ ቁምነገር የምወድሽ ለማንኛውም እወዳችኋለሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 5 місяців тому +195

    ሀይሚንና ብራን እንደኔ የሚወድ❤❤

    • @BezayacopBezabeza
      @BezayacopBezabeza 5 місяців тому +1

      Wede gedeliewee ygebulien,, betamieruuu so success new ymhonuteee, uletumieee gobezuchieee nachewee❤️🙏i wishes ❤

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 5 місяців тому +1

      እኔ አንደኛ❤❤❤

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 5 місяців тому

      ​@@halenkonjo6020እኔሁለተኛ🎉🎉🎉😁

    • @Hamelimal-g8m
      @Hamelimal-g8m 2 місяці тому

  • @ShouqMohamed-ud9so
    @ShouqMohamed-ud9so 5 місяців тому +97

    ቡራና ሀይሚ ቢዶ ሲለቁ ትንሽ ይጨቃጨቁልን የምትሉ እደኔ ደስያለው😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 місяців тому +186

    ሁሌም መች ይልባሱ ያምትሉ ለይክ 😂😂😂😂😊

    • @HfhfhchcSada
      @HfhfhchcSada 3 місяці тому

      100k ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HfhfhchcSada
      @HfhfhchcSada 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 5 місяців тому +52

    ገናዛሪየ ተደሰኩዉ ሚፍታህ ሴት አይጨብጠም አቤት መታደል አልሀምዱሊላ ሙሰሊም ያረከኝ ጊታያ

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr 5 місяців тому +64

    ሚፍቱየ በዚሁ ቀጥልበት ከምንም በላይ ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር ደስ ይላል

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 5 місяців тому +3

      አዉ ማርያምን ደስ ይላል ሁሉም ሀይሚን እኮ ሰላም አላላትም❤❤❤🎉🎉🎉

    • @እክራም
      @እክራም 5 місяців тому +1

      በጠም ዉለ መሻ አለሀ ደስነው ሚለኘ

    • @badrea36
      @badrea36 5 місяців тому

      ​@@IfufVkcif❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 5 місяців тому +29

    የኔ ውዶች ሀይሚና ብሩኬ በጣም አምሮባችሀል ሁለታችሁም ግን እንደጥያቄ ልመልስ ሀይሚ በቀጠሮ ብታረፍድም ብሩኬ ግዴታ በትግስት መጠበቅ አለበት ሀይሚ ብቻ ሳትሆን ሁሉም ሴቶች ነን የምንቆየቅ ወንዶች ትንሽ ቀላል ነው ተሎ ለመውጣት ስለዚህ መቻል አለበት በተረፈ ሚፊታ ወንድማችን ቃልህን አክብረህ ስጦታውን ስለስጠካቸው እናመስግናለን ፈጣሪ በወጣ ይተካልህ ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BoseBirhanu
    @BoseBirhanu 5 місяців тому +67

    ሚፍታን 100K እናስገባው ከሀገር ከመውጣቱ በፊት ከሀይሚ ቡራ ጋር ደስታውን ያክብሩ

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 5 місяців тому +10

    በዚህ አጋጣሚ ሳላደንቅ አላልፍም አስተዋይ ልጅ ነህ አረመቶሺና አስገባ የሃይሚ ወዳጅነት ብሩኬ ምርጫ አንደኛ ነው ሃይሚዬ❤ የኔ ጨዋ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 5 місяців тому +81

    ሀይሚና ብሩክ ያሉበት ይደምቃል የምትሉ በላይክ አሳዩን😊😊😊

  • @nomore8101
    @nomore8101 5 місяців тому +29

    ሐይሚዬ የአንቺ እስረኛ ሆኜ ልቀር picture ባየሁበት ልከተል አንቺን እረ ዮቱዮቦች ተፉቷት እኛንም አሽከረከራችሁን እኳ❤🎉❤❤🎉❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 5 місяців тому +112

    በጣም የሚወደዉ ፊልም ቢኖር የቱርክ ፊልም ነዉ ኣሁን ግን እንደቱርክ ፊልም በጉጉት እየጠበቅኩ የማየዉ እናንተ ብቻ ሁኗል ስራየ ስፍስፍ ብየ የምወዳችሁ❤❤

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 5 місяців тому +7

      ጋል ዓደይ ከዝስ ካብ ድራማ ንላዕሊ ኮይኑ ድራማ ሓደ ጊዜ ሪኢካ ኣይድገምይ እዚኣቶም ወዲእካ ምሊስካ ትሪኦ ከም ሓዱሽ እዩ

    • @MeriTirfe
      @MeriTirfe 5 місяців тому

      ዋላ ኣነ❤❤

    • @احمدهزازي-ب4ث
      @احمدهزازي-ب4ث 5 місяців тому +1

      በቃ ኣድነቅቲ ኾይንና ቀሪና ደቂ ሪመይ ማዓረይ😂😂❤❤

    • @ትግራወይቲ
      @ትግራወይቲ 5 місяців тому

      @@احمدهزازي-ب4ث ኣጆኪ የኛም one day ዛቤተዋይ🤣❤️

    • @MeriTirfe
      @MeriTirfe 5 місяців тому

      @@احمدهزازي-ب4ث ክክክክክ😃😃

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 5 місяців тому +59

    ሀይሚ እና ብሩኬን የምቶዱ ሚፍታ መቶሺ ይግባ የምትሉ❤👍👍👍

  • @Enat-ch2mq
    @Enat-ch2mq 5 місяців тому +38

    ሀይሚ እልም ያለች ፈረጅጅጅጅጅጅጅ❤❤

  • @ሂዊ
    @ሂዊ 5 місяців тому +28

    መጨቃጨቅ ውበት እንዳለው ያወቅሁት በሀይሚ እና በቡራ ነው❤❤ የኔ አበባዎች ሚፍታህዬ ክበርልን ፍክት አደረግካቸው❤በዚህ ቪዶ 100k❤

  • @hassen093
    @hassen093 5 місяців тому +380

    የፍቅርና የፉፉ ግንኙነት ልክ አይደለም የምትሉ ሰው ከልዕለ ሀያሉ ፈጣሪያችን አይበልጥም የምትሉ በላይክ አሳዩን❤❤😢😢😢

    • @hassen093
      @hassen093 5 місяців тому

      ❤❤

    • @mdmaybe224
      @mdmaybe224 5 місяців тому +16

      እንኳን ማርክና ሄሉ ይታረቁ ከማለት ወጥተሽ ወደፍቀር ዞርሽ😂😂😂😂

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 5 місяців тому +1

      ​@@hassen093 ምገሪመዉ ሙስልም ሆነዉ መሻ አላህ ያምሉት ሰዉች ነዉ😢😢😢😢

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 5 місяців тому +4

      @@mdmaybe224 ግን ዘሬ እዉነቱወን ነዉ ያፀፈችዉ🤣

    • @HhBb-m5y
      @HhBb-m5y 5 місяців тому

      😡😡😡

  • @Rahma-y4z
    @Rahma-y4z 5 місяців тому +30

    የቡራና የሀይሚ አድናቂዎች እስኪ ሚፍታህን 100 ሺ አስገቡት ❤❤❤

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 5 місяців тому +31

    እርጥብ ናቼው 100 K ትገባለህ ሚፍታህ ሀይሚና ቡራ ይጣመሩ።ማሻ አላህ ሚፍታህ ሀጅ ነቢይ ሴት ሰላም አይልም ጎበዝ ሚፍታህ 👏👏👏👏👏

  • @انازال
    @انازال 5 місяців тому +18

    ሀይሚና ቡሩኬ ያሉበት ሁሌም ይደምቃል🙏እናማ አምሯብቹሀል በዚህ ቪዶ 100ሽ መግባት አለበት😘😘😘

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 5 місяців тому +39

    ልብሱ ለሀይሚነቴ 10%10 ለብሩኬ 10%10 ዋው ሚፍታህየ ምርጫህ አንደኛ ነው የሀይሚና የብሩኬ ቤተሠቦች ጉዞ ወደ 100k እናስደስታቸው የኔ ብርቅየዎች

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 5 місяців тому +9

    እውነት ለመናገር የሰጠሀቸው ስጦታ በጣም አምሮባቸዋል ጥቁር ከለር ደግሞ ቀዮች ስለሆኑ ያምርባቸዋል 🎉ሴት ልጅ አለመጨበጥህ ማሻ አላህ ሌሎቹም ካንተ ቢማሩ እነ ሙባረክን ሀሰንን ተውፊቅን ምከራቸው

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 5 місяців тому +35

    ማርያምን ምርጫ አንደኛ ወንድምና እህት የሚመስሉትስ ነገር ሁለትም አንደኛ ቡሩኬ ሀይሚ🙏🙏👌💓💓💓💓💓💓

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 місяців тому

      Dis sili ❤❤❤

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 5 місяців тому +14

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እነዚህ ልጆች ጭቅጭቃቸው በራሱ ደስ ይላል እኮ። በነገራችን ላይ በጣም ስለሚፈቃቀሩ ነው የሚጨቃጨቁት ብቻ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤

  • @EkramAleyou
    @EkramAleyou 5 місяців тому +222

    ብሩኬ ነው ጨቅጫቃው የምትሉ❤❤❤❤

    • @DirbAshagraAwoke
      @DirbAshagraAwoke 3 місяці тому

      አስደደጋጭ ነውስሙ😅😅😅

  • @21Rihenatube
    @21Rihenatube 5 місяців тому +16

    ሚፍታህየ የኔ ወንድም ከምር እናመሰግናለን እንድህ ውብ ስላደረካቸው ክበርልን ቤተሰብ 100 k ይግባና ሁሉም ደስ ይበላቸው 🎉🎉🎉🎉የኔ ጨረቃወች እንደት እንዳማረባቸው❤❤❤❤

  • @tigistensermu99
    @tigistensermu99 5 місяців тому +27

    ❤❤❤❤❤የህ ጉዋደኝነት ወደ ፍቅር ይቀየራል እናያለን

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 5 місяців тому +27

    ሚፍታህን 100k እናሥገባዉ የምትሉ ቡራና ሀይሚ ሁሌም እምር ድምቅ በሉልኝ 🌹🌹🌹ማሻአሏህ ሚፍ ሀጅ ነቢ ሤት አይሠልምም መጣም ተቀይረሀል 🌹

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 5 місяців тому +37

    ጭቅጭቃችሁ ደስ ሲል ባልና ሚስት ነው የምትመስሉት ደሞ በጣም አምሮባችኋል ልብሱ ሁሌ ማች ልበሱ

  • @መቅዲየራሴአድናቂ
    @መቅዲየራሴአድናቂ 5 місяців тому +6

    ሀይሚ አምሮባታል ቡራም እንደዛው የኔ ቀበጦች ስታምሩኮ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAlqahtany-y4q
    @SaraAlqahtany-y4q 5 місяців тому +42

    የስጦታ ምርጫ አደኛነህ ዳይ አድሽ ናስገባው ወድማችንን❤🎉

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 5 місяців тому +19

    ከአሁን ቡኋላ አትጥፋ ስራበት ወድሜ 100k ደሞ ትገባለክ ኢሻአላህ

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 5 місяців тому +73

    ቤተሰብ ዛሬ 100ሺ እናስገባው እነሱ እኛን ተማምነዋው ነበር❤❤❤

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 5 місяців тому +6

    ሀይሚየ የኩሎም ድምቀት በጣም እኮ የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawitRobi
    @SelamawitRobi 5 місяців тому +35

    በሚገባ ሀይሚን አይቶ የሚጨክን የለም አብሽር

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 5 місяців тому +4

    ግን ብራየ ብዙ አትጨቃጨቃት ሃይምን እመብርሃን በጣም አስተዋይ ሥነስርዓት ያላት ልጅ ናት ትንሽ ለአብርሽ ብትስጠዉ የስዋን ትግስትዋ ኤፉም ልክ እንደስዋ ነአኡ እባክህ አትግደረድር የፍቅር ጥያቄም አቅርብላት የናትህን ያስብከአኡ እንቅፋት አይሆንህም እንድያውም የበለጠ እስዋንም ታባራትሃልክ ሙፍታህየ ንገራቸው አደራህም የኔ ደግ❤🎉

  • @Muhamad-hy8rt
    @Muhamad-hy8rt 5 місяців тому +31

    ሚፍታህን 100K እናስገባዉ የምትሉ😊😊😊😊😊😊

  • @Fjskdj111
    @Fjskdj111 5 місяців тому +10

    ግን ብሩክ በትኩረት ነው የምታያት የሀነ ነገር ካየ ያስተካካላል ሁለተኛ ቀን አየሁህ ፊቷን ስታስተካካልል ይጨምርልህ ብያለሁ

  • @MaseDfg
    @MaseDfg 5 місяців тому +44

    የፍቅር ነገር ግራ ያጋባዉ ማነዉ በላይክ ❤❤❤🎉

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 5 місяців тому +1

      ያለእኮነ ማንም ሰዉ ግራ የገበ ዉ ሰዉ የለም❤❤❤❤❤ በዛለይ ኢሻ አላህ ፍቅር እስልምናን ትቀበ ላለች ብየ አስባለዉ በዛለይ በዛለይ መፋቀር ያለነዉ ሰዉግን የራሱን ኖሮ መኖር ሳቅተዉ ስለሰዉ ሂወት ከብቶ ለምን ይፈ ተፍታል

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 5 місяців тому +38

    ሃይሚቲ ጨቅጫቃ አይደለችም ! ብሩክ ለማውራት ጊዜ ስጣት የሷን ሃሳብ ቶሎ ሳትጨርስ በላይ በላይ ያንተን ሃሳብ ታስቀድማለህ በሴትነቷ ሃስቧን አውርታ እስክትጨርስ ጠብቃት. ገባህ ብሩክ?

    • @nomore8101
      @nomore8101 5 місяців тому +9

      ልብ ብለሽ አይተሽኛል ምንም አያስጨርሳትም ሁልጊዜ የሚደንቀኝ እሷ ስታወራ በመሐል ይገባል😂😂😂😂😂😂😂 ሐይሚይዬ በጭራሽ ጨቅጫቃ አይደለችም ስታወራ የምትጣፍጥ ናት ሳቋ ወሬዋ ድምፆ ንግግሯ ሁሉ ፅድት ያለ ነው ሐይሚዬ በአንቺ አልደራደርም ስጋ እንዳየ ውሻ በየቦታው የምዞረው ለሐይሚ ነው😂😂😂😂

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 5 місяців тому +1

      @@nomore8101 አዎ ሚፍትህን በስጦታው ልታመስግን ፈልጋ አላስውራት አለ አፍ አፏን እያለ በጣም ብሩክ ለማውራት ይቸኩላል የሃይሚ ንግግር ደሞ ቁምነገር አዘል ያለበት ንግግር የምታወራ አስትዋይ ልጅ ከእድሜዋ በላይ ጎብዝ ልጅ ናት ስለዚህ እባክህ ቡርኬ ለሃይሚ የንግግር ነፃነት ስጣት

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 5 місяців тому +7

      ሃይሚቲ ሚፍታህን ለማመስገን ፈልጋ ብሩክ እድል ሊሰጣት አልቻለም ቅድም ቅድም ይላል የአይሚ እኮ ንግግር የሚናፈቅ ነው አስተዋይ ነች ምስጋናዋ በጣም አስተዋይ ቅምነገሮችዋ ሁሉ ከእድሜዋ በላይ ነው ለሃይሚቲ በመጀመሪያ የመናገር ቅድሚያ ስጣት እሽ ብሩኬ የሷን ሃሳብ አስትያየት በየትም ቪዲዬ ማዳመጥ እውደዋለሁ

    • @Jkeesum
      @Jkeesum 5 місяців тому +3

      አዎ ከምር ሀይሚ ረጋ ያለች አስተዉላ ነዉ የምታወራዉ ንግግሯም ጣፋጭ ነዉ❤እሱ ነዉ በመሀል የሚያቋርጣት አዉርታ ሳትጨርስ

    • @VxmgLhkjii-vl1zv
      @VxmgLhkjii-vl1zv 5 місяців тому +4

      እኔም የታዘብኩት ነው ብሩክ ተናግራ ስትጨርስ በማኸል ንግግርዋን ይቀማታል ሀይሚየ ንግግርዋ የምጣፍጥ ልዩ ሴት ነች❤ ብሩክ ተናግራ እስክትጨርስ አድምጠህ መልስ ስጥ

  • @emebet7575
    @emebet7575 5 місяців тому +55

    በዚህ ቪዶዮ 100ሺ መግባት አለበት ❤

  • @anshaahmed02
    @anshaahmed02 5 місяців тому +31

    ምን አለ 100k ብታስገቡት በቲክቶክ ፖቶ ሼር የምታረጉ ልጆች እስኪ ቻናሉን ሼር አርጉለት መልካምነት ለራስ ነው የሰው ደስታ ያስደስተኛል

  • @غالالثريا
    @غالالثريا 5 місяців тому +35

    የኔ ብርቅየወች የምሳሳላችሁ ነገርስ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉ሚፍታህ ወንድማችን በርታ❤

  • @FhQs
    @FhQs 5 місяців тому +2

    ውይ ስፈልገው የዋሉኩት ቪድዮ የኔ ወዶች የምናፋቃቹ የኔ ማሮች ወድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 5 місяців тому +221

    ቡራ የወንዶች የበላይ ነዉ የምትሉ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @Hiwet21
      @Hiwet21 5 місяців тому +1

      ሀይሚስ😂😂😂

    • @ወሎየዋBH123
      @ወሎየዋBH123 5 місяців тому +1

      አይንሽን ንቀይ

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 5 місяців тому +10

      ከወዶች በላይ አይደለም ግን ምርጢ ሰው ነው ❤አታሽቀብጪ😮

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 5 місяців тому +2

      አይደለም ክክክ ግን ቆንጆ ነዉ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 місяців тому +1

      ማንምከማንምበላይአደልዉደ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 5 місяців тому +5

    ይቅርታ ሃይሚየ ፀጉርሽ ጥቁር አርጊዉ አደራ እንደዚክ አስራር ደግሞ ቡፍፍ አለ አይሄድም ካንቺ ረጅም ሰለሆነ ኬርል መቀስ ወይም ባለስትራ አርጊዉ ፀጉርሽ በጣምምም ቆንጆ ነዉ አደራሽ አስራር እስታይል ለዉጪ እንጂ ከለር ፀጉር ይገድለዋል ይበላሻል አታርጊ አስራርሽ ለዉጪ ቆንጆ ፀጉር ነዉ ያለሽ ሃይሚ አታበላሺዉ ሙፍታህ ንገራት የተፃፈዉ❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 5 місяців тому +86

    የኔብርቅዬወች የምሳሳላችሁ ነገረስ😢😢 የሁሉም ድምቀት ናችው የምትሉ ማብቂያ የሌለው ፍቅር ይስጣችሁ የሁልግዜ ምኞቴ ነው😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg 5 місяців тому +18

    ሁላችሁም ደስትላላችሁ❤❤ግን ተናገሩ ስላልክ ብሩክ ትጨቃጨቃታለህ😢እንደሴቶቹ እንኳ ዱቄት አትለቀለቅም ሀይሚ የኔ ውድ❤ግን የፍቅር ነው መሠል እሷን ብቻ ነው እምትቆጣው😮🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Місяць тому

      ስለሚወዳት ነዉ ጭቅጭቁ

  • @ፉርዶስ
    @ፉርዶስ 5 місяців тому +51

    ሚፉታ ሴት ሰላም አይልም ነው ጎበዝ ጀግና ብዬሀለሁ ሚፉታዬ❤❤❤

  • @susu_የመዳሟታክሲ
    @susu_የመዳሟታክሲ 5 місяців тому +1

    ሚፍታህዬ ማሻአሏህ ❤❤❤❤ናፍቆቶቼ እንዴት እንዳማረባችሁ በናንተ ናፍቆት ልሞት ነዉ ሰስቼ የማያችሁ ነገርሳ ሁሌም ኑልን ❤❤❤❤❤

  • @zeinazeina1442
    @zeinazeina1442 5 місяців тому +27

    ያኔ ዉቦች ምፍታ አለህ ይስጥክ ሙስልም ምወደዉ በምክናት ነዉ ቃለቹ መክበር ብቻ ይበቃል ❤❤❤❤❤

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 5 місяців тому +2

    i am proud of you and love you both of you and muftah also❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FelahTube
    @FelahTube 5 місяців тому +59

    እስኪ 10k አስገቡኝ የሀይሚና የብሩክ አድናቂዎች የት ናችሁ

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 5 місяців тому +9

    ሚፍቱ ማሻአሏህ ማሻአላህ የልጅ ሽማግሌ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ያገሬ ልጅ የወሎ ሸበላ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዬድንግልልጅ
    @ዬድንግልልጅ 5 місяців тому +34

    100k አስገቡ እናቴ 🎉🎉🎉🎉

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 5 місяців тому +4

    እውነት በጣም ተጫዋች ልጅ ነው እኔ በነብሩኬ እና በሀይሚ ስም ሰብስክራይፕ አድርጊያለው

  • @SalamTamne
    @SalamTamne 5 місяців тому +34

    ምን ልበል መጽሐፍ አቃታኝ ውንድሙችን እናመስግሀሌን❤❤❤❤

  • @yamenbtoosh
    @yamenbtoosh 5 місяців тому +4

    ማሻአላህ ለሃይማኖትህ ክብር አለክ አላህ ይጨምርልክ ሚፍታ🎉🎉🎉

  • @R-tt7cn
    @R-tt7cn 5 місяців тому +32

    ወይኔ ዛሬ አሳቃችሁን ሀይሚና ቡረረ ጭቅጭቅ😂😂😂

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 5 місяців тому +4

    ሁለቱም ላይ ያምራል የኔ አበባወች❤❤❤

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 5 місяців тому +67

    ወይኔ ሚፍታህ በሳቅ ሞትኩኝ ጭቅጭቃቸውኮ ሲያምር ከፍቅራቸው በላይ ነው ሆደን አሳመማችሁኝ ዛሬ ደሞኮ ሠው ቤትም ህደው የሚጨቃጨቁት ነገር ሁለታቸውም ተጨቃጫቂ ናቸው የበለጠ ብሩኬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fdggfy6269
    @fdggfy6269 5 місяців тому +1

    ዋዉ ደስስስስስስ ይላለ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 5 місяців тому +25

    ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከክፍእ ነገር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች ጭቅጭቃቹው ራሱ ደስ ስል ታላቅና ታናሽ ኮ ነው የሚትመስሉት😂❤ሀይሚሻዬ ስስት ብዬ የምወድሽ የሁሉ ድምቀት ኮ ነሽ❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 5 місяців тому

      Eko😂😂😂😂

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 5 місяців тому

      😂እኮ ሰው ቤትም ሄደው ይጨቃጨቃሉ 😅

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl 3 місяці тому +1

    Bahetkabat hulu gba gba bal inwadhalan ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haymi-21-r1g
    @Haymi-21-r1g 5 місяців тому +24

    የኔ ብርቅዬዎች እናንተ ምንም አርጉ ያምርባችሇል ጭቅጭቃቹ ራሱ ደስ ይላል የፍቅር ነው 😊ሚፍታህ ጉዞ ወደ 100k💪

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 5 місяців тому +4

    ሀየሚ ቆነጆ ነቸ

  • @fafiweloyewa5478
    @fafiweloyewa5478 5 місяців тому +51

    ሚፍቱ የወሎው ሸበላ😊❤❤ እረ የሚፍታህ ወዳጆች እነዛ የዱሮወቹ የት ናችሁ ግን ህዕ
    ሀይሚና ቡራን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 👍❤

  • @SemiraymmerSemira
    @SemiraymmerSemira 5 місяців тому +2

    ማሸአላ በጣምታምራላቺሁ ይልመድባቺሁ ይቀጥልበት ሀይምየ የኔቆጆ አምሮብሻል. ❤❤❤❤ሚፍታህ. የወሎ ሸበላ ❤❤❤❤❤

  • @ወሎየዋBH123
    @ወሎየዋBH123 5 місяців тому +24

    የኔነቶች የምወዳችሁ ሁለየም ደስተኛ ሁኑልኝ ሚፍታህየ ሹክራን ወንድማችን በወጣ ይተካ ልብሱ ለሁለቱም አምሯል 100%ለሁለቱም ሠጥቻለሁ ጭቅጭቃቸውኮ እራሱን የቻለ ፍቅር ነው ብታይ ወይኔ ፍቅራቸው ሊደፋኝ ነው ሁለቱም አንድ ናቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sakmeas-p9x
    @sakmeas-p9x 5 місяців тому +7

    በናታችህ ሀይሚንም 100ሺ እናስገባትና ሁሉም አንድ ላይ ያክብር ድምቅ እንዲሉ ሙባ ብሩክ በሚቀጥለው ለሀይሚ ብቻ ስሩ እሷ በናንተ እየገባች ነው ያሳደገችላችህ እናንተም ብድር መልሱ

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 5 місяців тому +3

      አውነት ነው በራ ቤት ገብታ አስተዋውቃ ሰርታ ይሄ ያንተ ቻናል ነው የምትለው ታዲያ ይሄ ከየት ይገኛል መልካም ሰው ስለሆነች ነው

  • @ጨረቃወቸ
    @ጨረቃወቸ 5 місяців тому +58

    በሠውቤትም ሄደው ይጨቃጨቃሉ😂😂😂😂😂😂

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 5 місяців тому +4

    ሀየሚ ሰወደት

  • @meditube147
    @meditube147 5 місяців тому +23

    ሃይሚ እና ብሩኬ የኛ ጀግኖች 💕🥰🦋❤❤❤እውነት ነው የቻናልህ ችግር ነው ሪኮሞንድድ አያርግም ዝገዋል ለዛ ነው ዛሬ አስገቡት ❤❤❤

  • @Meri-Queen
    @Meri-Queen 5 місяців тому +1

    በጣም አምሮባችኃል የኔ ምርጦች♥️♥️

  • @ቅድስትሙሀመደ
    @ቅድስትሙሀመደ 5 місяців тому +8

    ወድማችን ልህልቷን እና ልእልቱን እድህ እዳምርባችዉ ስላደረክልን በጣም እናመሰግናለን 100K ባሁኑቢድወ አልጠራጠርም 💖💖 ሁለታችሁምላይ ያምራል ወደችየ❤❤🥰🥰👌

  • @MdEt-wl2fu
    @MdEt-wl2fu 5 місяців тому +5

    ዛሬ 100k መግባት አለበት❤❤❤❤❤❤የምትሉ👍👍👍

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 5 місяців тому +43

    እንኳን ደናህ መጣችሁ ቤተሰብ ዛሬ 100K እናሰገበው የምትሉ ብቻ እሰኪ♥️♥️♥️♥️

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 5 місяців тому +2

    ሁሌም አጭር ወይ ቁምጣ አርጊ ዳሌሽ በጣምምምም ያምራል የምርርር ❤

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 5 місяців тому +77

    ፍቅራችሁ ሊደፍን ነው ሀይሚና ብሩክ ላይክ አድርጉኝ የምትወዷቸው በዚህ ቭዶየ 100ሺ መግባት አለበት❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sadiya-b4l
    @Sadiya-b4l 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 5 місяців тому +23

    ሀይሚዬ እና ቡራን እንደኔ የምወዳቸው በጉግት ሲጠብቅ የነበር❤❤👍

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 5 місяців тому +1

    በጣም ደስ ስትሉ ዋው ስፅክኑ አውድችህለው ሃይምና ቡራ ይልበት አንዴት ይክራል አይፅበም በጣም ለንንተ ርበክት አለኝ ደሞ ስትምሩ ውበት ዋው ❤️♥️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 5 місяців тому +20

    ሚፍትየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድክ ሀይሚ ብሩክ አቦ አፍርጡትና ይለይለት እስከመቸ ታምቆ😄

  • @ألله-ظ4ع
    @ألله-ظ4ع 5 місяців тому +3

    የኔ ቆናጅ💗💗💓😍

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u 5 місяців тому +42

    ሚፍታያ ለካ እያታመለስክ ነዉ ለሴት ሰለምታ መስጠት አቆምክ አላህምድልላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 3 дні тому

    በጣም ያምርባችሀል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 5 місяців тому +50

    ሚፍታየ የወሎው ሸበላ አባሳደር ትመስላለህ🎉🎉

  • @SameraAhmaad-kb9cu
    @SameraAhmaad-kb9cu 5 місяців тому +4

    ሀይሚዩ የኔቆጆ እረ አትጨቅጭቃት እፉፉፉ

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 5 місяців тому +10

    ወይ አዚህን ልጆች ስወዳቸዉ ይሄን ቤት አላቀዉምነበር በነሱ አወቅሁት እናንተአላችሁሀት የትም እሄዳለሁ ዉድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 5 місяців тому +1

    ሀይሚዬ የኔ ጨረቃ❤❤❤አምሮባችኃላል ብሩኬ ስትጨቃጨቁ ታናሽና ታላቅ ነው እምትመስሉት😂😂😂😂

  • @feyzaShifa
    @feyzaShifa 5 місяців тому +17

    ኒፍታ አድነኩሁ ውድድኩህ ሴት ሰላም አይልም ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YeneYenu-t7z
    @YeneYenu-t7z 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉