ሩታ ማንነትህን ነው ያፈቀርኩት አለችው. መቼም አልለይህም😱💕💕

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #abtube #famly #yetenbitube

КОМЕНТАРІ • 8 тис.

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 5 місяців тому +1977

    ንፁህ ፍቅር ያድላችሁ የስደት እህቶቼ እስኪ የሩታ እና የአብርሽ ወዳጆች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sariy177
    @Sariy177 5 місяців тому +1712

    ሩታ የአብርሽ እና የተመልካች ድምቀት ነች የምትሉ 👍👍

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 5 місяців тому +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx 5 місяців тому +3

      በጣም ❤❤❤❤❤❤❤እሩታዬ❤❤❤❤❤❤❤

    • @NasriahJordan
      @NasriahJordan 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 5 місяців тому +2

      ቀላል❤❤❤❤❤😘😘😘😘

    • @bauluawz5913
      @bauluawz5913 5 місяців тому +1

      በጣም እህቴ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 5 місяців тому +1051

    አብርሽ እና ሩታን የሚወድ እስኪ እንያችሁ👍👍👏👏

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 місяці тому +10

    ዋው ሩታዬ ሁሉም ኣማልቶ የሰጣት 100 ኣስተዋይ ናት❤❤❤❤❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 5 місяців тому +157

    ሩታዬ ሲጀምር አስተዋይ ናት አብርሽ ሰዎች ባሁን ሰዓት ልብስን እንጂ ማንነትህ አያከብሩህም ለዛ ነው እንጂ ሩታዬ ሲጀምር አንተነትህን ፈልጋ የመጣች ምርጥ አፍቃሪናት 100/100 እራሱ አይመጥናትም የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤

    • @AliAhmad-fe2zz
      @AliAhmad-fe2zz 5 місяців тому

      በትክክል እህቴ ❤❤

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 5 місяців тому

      ትክክል💯✅

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 5 місяців тому

      ትክክል❤❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 5 місяців тому

      በትክክል👌 amazing የሆነ ኮሜንት እኔን የተሰማኝን የገለፅሽው😘

    • @Menbulala
      @Menbulala 5 місяців тому

      @@mekiyatube2063 አመሰግናለሁ እህቴ

  • @martabekele4734
    @martabekele4734 5 місяців тому +294

    100%የምንወደው ሰው እሰው ፋት ሲቀርብ ጽድት እንዳል እንፈልጋለን❤❤❤ሩታ አስተዋይ።ናት ጎበዝ❤❤❤❤

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 5 місяців тому +164

    የ2016 ጀግና አፍቃሪት ሩታዬ ሪከድ ነው የሰበረችው እኮ ልዩ❤❤❤❤💞💞💞🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

    • @nadiaswaidan136
      @nadiaswaidan136 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hawa6112
      @hawa6112 5 місяців тому

      100❤ይገባታል🎉🎉🎉

    • @SmeraሰሚራTube
      @SmeraሰሚራTube 5 місяців тому +1

      ደሚሪኝ

    • @hawa6112
      @hawa6112 5 місяців тому

      @@SmeraሰሚራTube የንየ ቆንጂው እረቸገር የለውም እንኮን አንድገዘይ ብቸል ሺግዘየ ነው የማርገሽ🌺🌺🎧💗

    • @hawa6112
      @hawa6112 5 місяців тому

      @@SmeraሰሚራTube ደምርየሽ አለሁ

  • @Merryhabshawit-th5uw
    @Merryhabshawit-th5uw 5 місяців тому +9

    100/100 ወጣ ያለ ነገር አላወራችም❤ እኔም ብሆን ምለው ነው ሰው ፌት እንደዚህ አይቀረብም ለራስ ችግር የለውም ለምታገኘው ሰው ክብር ሲባልም አልፎ አልፎ ለው ብለው እራሳችንን እጠብቅም የለም

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 5 місяців тому +95

    አብርሽ ከምንም በላይ የምታስደስተኝ ማህተብህ ሁሌም ከትሸርትህ ላይ ነው የምታደርገው ማህተብህ ፣ሀይማኖትህን ከመግለፁ በላይ ውበትህ ነው አብርሽ እግዚአብሔር ያማረ ትዳርህን ያሳየን

    • @SarahSarah-io4pj
      @SarahSarah-io4pj 5 місяців тому +1

      ❤❤❤በጣም እኔ እራሱ ማህተባቼውን ነው እማየው ውነት ለመናገር ቡታጅራውች ወንዶቹ ባለማህተብ ናቼው ሴቶቹ ግን እሰቡበት እሩታ ሀይሚ ማህተብ አርጉ ኮሜንት አያለው ሁልጊዜ መህተብ አርጉ የሚል በተረፈ እወዳችሁ አለው❤❤❤🎉

    • @user-eq5xc4df6f
      @user-eq5xc4df6f 5 місяців тому +1

      በጣም እሩታ ግለ ለምን ነዉ የማትለብሰዉ ጥያቄ

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 5 місяців тому +388

    ሩታ እኮ ፈገግታዋ ብቻ ያጠግባል 💚❤💓💕💖💛💜💜💙

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤ሐይሚ እና ኤፊ ተናፈቃቹኸል😢😢❤❤

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SalamaSalama-o4g
      @SalamaSalama-o4g 5 місяців тому +1

      100 ከመቶ 100

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 5 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @SisayBadechi
    @SisayBadechi 5 місяців тому +60

    አልፋለች ❤10000000000000ይገባታል ትልቅ እስተዋይ ሴት ናት ሰው በሰውነቱ እንጂ በልብስ አይገመትም

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv 4 місяці тому +10

    100% ምክንያቱም እኛ ሴቶች ለምንወደው ሰው ለኛ ምንም ይሁን ምን ለኛ ያው ነው ግን ከውጭ ሰው ንጉስ አምሮበት እድታይ እንፈልጋለን❤❤❤❤❤

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej 5 місяців тому +102

    ዋዋዋዋ ሩታ ጃግና ነሸ በጣም ደስ የምል መልሰ ነው አንቺ ጃግና እህታችን 100/100💙💙💙💋💋

  • @hmhm6778
    @hmhm6778 5 місяців тому +59

    አብርሽ የእዉነት ሩታ 100%ነዉ የሚሰጣት ከልብሱ ምን አለኝ አች ጀግና ሴት ነሽ ይመችሽ

  • @Asefashalie
    @Asefashalie 5 місяців тому +59

    የኔ ወርቅ ሁሌ ፈገግታሽ አብሮሽ ይኑር ወልዳችሁ ሳሙ የኔ አስተዋይ ትክክለኛ ሚስት ለባሏ ያለትን ክብር ነው የገለፅሽው አብርሽየ የኔ ጀግና በርቱልኝ❤❤❤❤❤

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 5 місяців тому +9

    የኔ ቆንጆ ሩታዩ 100 በ100 አልፋለች ይቺ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ በማንነት እንጂ በልብስ አታምንም፡፡

  • @user-dj3mj2zb3s
    @user-dj3mj2zb3s 5 місяців тому +195

    እኔ መቶ ስጥቻታለሁ ምክንያቱም ስትለወጥባት ሳትጠይቅ ዚም ማለት አትችልም ሲቀጥልስለምታፈቅርህ ቆንጆ እንድትሆንላት ትፈልጋለች እሚል ማነዉ እንደኔ በላይክ አሳዩኚ

  • @QafarBaxa-y6g
    @QafarBaxa-y6g 5 місяців тому +62

    ሩታ 100%ይገባታል ፍቅር ና ውበት ን አጣጥማ የምትሄድ ጠንካራ ሤት ናት ጀግና ኢኺ ሩታ አጆኺ

  • @omqmlsoso
    @omqmlsoso 5 місяців тому +41

    ሩታ ❤ ለራሷዋ ምንም አይደለም በሰዎች ፊት ግን የሚስት ሃላፍነት ነው የተዋጣችዉ ይሄን ደግሞ በሁሉ ዘንድ ያለ ነው ባሌች ግድ የላችው ሚስቶች ግን ገድ ነው ሃላፍነት አላት ለባልዋ ፈጣረ ይጠብቃችሁ ❤

  • @ሀዩቴነኝየሐራዋፍልቅልቅ

    100% ሲያንሳት ነዉ በጣም አስተዋይ ሴት ናት ፍቅር አስተምራናለች

  • @NattyTube2bi
    @NattyTube2bi 5 місяців тому +314

    ሩታን እና አብርሽን የማይወድ ቅናታም ብቻ ነዉ❤❤❤❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 5 місяців тому +637

    አብሬ የሩታ ድምቀት ሩታ የአብሬ ድምቀት ናቸዉ የምትሉ👍💋💋💋

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 5 місяців тому +97

    ላተ አስባ ነው የሚወዱት ሰው ቆሺሾ ሰው እዳየው ማንም አይፈቅድም ጎበዝ ነት 100000000000000ተመቶ በላይ አስተዋይ ነት

  • @AnesqHassan
    @AnesqHassan 3 місяці тому +18

    100%100 ሩታዬ አስተዋይ ልጅ እንደ እኔ እምወዳት እስኪ ላይክ ግጩኝ 👍👍

    • @AmenaAmenat
      @AmenaAmenat 3 місяці тому

      100/100 ይገባታል

  • @bizuyemohammed2939
    @bizuyemohammed2939 5 місяців тому +60

    100% 100% የምር ሰዉ ናት ሰዉነት እንደሚቀዲም አሳይታሀለች አብርሽ ተንከባከባት ሩታየ ❤❤❤❤

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 5 місяців тому +51

    ተፈተና ወጥታለች 💯❤❤❤እሱ አተጠየፈችህ እሰዉፉት አይሁንም ነዉ ያለችዉ ምርጥ ሴት እግዚአቤሄርን ❤❤❤❤❤

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 5 місяців тому +63

    10000000000000000000++++++++እሩታዬን ቁሳቁስ አይበግራትም ንፁህ ልብ ያላት መልካም ሴት ነች የትንሽ አዋቂ ያለድሜዋ አርቆ አሳቢ የሆነች ንግስት እግዚአብሔር ይጠብቀሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abdirazp
    @Abdirazp 4 місяці тому +11

    በጣም አስታወይነህ ወላሂ ደሞ አስታወይ የሆነቿ ሩታዬ አገጥማሀለች የዝልቅላቹ ብየለው ደስታቹ የስደሲታኛል:ሩታዬ ፍቅር ብቻ 🥰🥰🥰🥰

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 5 місяців тому +56

    ሩታየ ንፁህ እውነተኛ ኣንደኛ ሴት እኮ ናት ❤100/100 ይገባታል የኔ ኣብነት ሴትነት ከሩታየ ንማርበት🎉

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 5 місяців тому +50

    ልክ እንደኔ ናት ሩትየ በሁሉ ነገራችን እንመሳሰል አለን አልሀምዱሊላህ አባት የሆነ አፍቃሪ ሰቶኛል ከቁጪና እሰከ ፀባይ አድሎታል በዲኑም ማሻ አላህ ነዉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      አይለያችሁ የኔ ውድ ደምሪኝ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 5 місяців тому +4

      መሻአላህ ውደታ እስከጀነት እህህ ኮሜንትሽን ሳነብ ደስ አለኝ ለኔም አላህ ሷሊሁን ይወፉቀኝ እኔስ ትዳርን የውስጡን ማስና ማየት ጓጓሁ ወላሂ

    • @FatimaAliየዴሴዋ
      @FatimaAliየዴሴዋ 5 місяців тому

      ማሻአላሕ አይለያችሁ ውጄታ እስከጄነት

  • @Gigug-d7f
    @Gigug-d7f 5 місяців тому +88

    100 በ100 ❤❤ የኔ ፍልቅልቅ እሩታዬ እሲ በእሩታና ባአብርሽ ፍቅር ትምርት የወሰደ በላይክ👈

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 5 місяців тому +1

      ላ አይገባትም 100/50 ነው ምክንያቱም አሸንፎት እጂ እኮ ታግላለችሆ

    • @HrDg-x3q
      @HrDg-x3q Місяць тому +1

  • @ለይለቱብLayilayoutube
    @ለይለቱብLayilayoutube 5 місяців тому +10

    100%የሰው ልጅ ምካበረው በአላበበሱ አይዶላም❤❤❤

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 5 місяців тому +38

    100ከ ከ 100 የሰጠሀት እዉነተኛ አፋቃሪ ናት ማንም ሰዉ የሚወደዉን ሰዉ አምሮ ዘንጦ እዲታይለት ይፈልጋል የኔ ዉዶች እዉነተኛ አፋቃሪ ናት❤❤❤❤❤❤

  • @LovelyBacon-yj8vc
    @LovelyBacon-yj8vc 5 місяців тому +36

    100 ሩታ ምርጥ ልጅ ናት እውነተኛ አፍቃሪ በዛሬው ቪዲዮ እርግጠኛ ነኝ አንተም ተምረህበታል ። ግን በቃ ታምራላችሁ ሩታ የሰማይ ስጦታህ ናት ተንከባከባት ። ሁሉን ያስረሳችህ አዲስ ያረገችህ መልካም ሴት ። አይለያችሁ እወዳችኋለዉ

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs 5 місяців тому +21

    እሩት እኮ ምርጥ አስተዋይ ሴት ናት ትክክል ናት ለሷ ሳይሆን ለሌሎች እይታ ነው የደበራት

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 3 місяці тому +2

    ከ100% 100 ሩታዬ ምርጥና አስተዋይ ሴት ናት አብርሽ ታምራላችሁ ❤❤❤❤🥀🥀🥀

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 5 місяців тому +294

    በእናንተ ፍቅር የሆነ ነገር ብንሆን ተጠያቂ ናቸሁ እንዴ በሀሰቤ የሚስማማ👍😢😅❤️

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 5 місяців тому +58

    ሩትየ አንበሳ ነሽ አብርሽ የተመረክ መሆን አለብህ ሁሉን ያሞአላች ሴት ሰጠህ100/100 ፕርሰንት ይገባታል በተክሊል ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን ሩታም ተመርቀሻል አብርሽን ለባል መምረጥሽ!!!!!!!!!!🙏🏾🙏🏽💕♥️💕♥️

    • @user-dw2fw4fz5h
      @user-dw2fw4fz5h 5 місяців тому

      ከተክሊልማ ይልቅ ማተብ ማሰር አይቀድምም እንዴ

  • @Hana-w7s
    @Hana-w7s 5 місяців тому +61

    በጣም ጅግና ልዩ ሴት ናት ከመቶ 10000000000000000❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይሄ ራሱ ሲያንሳት ነው ደሞ በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልኝ አይለያቹ

    • @SmeraሰሚራTube
      @SmeraሰሚራTube 5 місяців тому

      ደሚሪኝ እመልሰለሁ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 4 місяці тому

      በጣምበእውነት 100000000000000❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😊😊😊

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 5 місяців тому +7

    እውነት የሆነ ቪዲዮ አይቼ ብዙ ሰዎች ተፈትነዉ ወድቀዋል ሩታ 100%ጀግና 👉🥰🥰🥰🥰

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 5 місяців тому +37

    እኔ ለሩታ 100% ነው የሰጠሁአት ምርጥ አፍቃሪ ናት ተከባከባት አብርሺ❤❤❤

  • @asselefechwondmagegn1059
    @asselefechwondmagegn1059 5 місяців тому +136

    እረ ባክህ 200% ሰጥቻታለሁ።የኔ ቆንጆ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ይህን ጸባይሽን አይቀይርብሽ።

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 5 місяців тому +1

      ትክክል🎉🎉🎉

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 5 місяців тому +1

      አሜን አሜን ትልቁ ደረጃ ያድርሳችሁ🙏🙏🙏

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 5 місяців тому

      አሜን❤

  • @AlmazWorku-ns8wc
    @AlmazWorku-ns8wc 5 місяців тому +44

    መቶ በመቶ❤❤❤
    ይጋበተል ሩታዬ❤❤❤
    ምንም አይጋልፃትም በጣም መልካም ልጅ ነች አብርሽዬ ዕድለኛ ልጅ ነህ ተንካበከባት❤❤❤❤❤❤

  • @MeskiTube-12
    @MeskiTube-12 5 місяців тому +12

    ሩታዬ ቆንጆ ጀግና ሴት ናት አብርሽ ማንነትክ ነው ያፈቀረቺው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinet4736
    @zinet4736 5 місяців тому +41

    በደንብ ነዉ ያለፈችዉ 100/100 ምንም አልተጠየፈችህም አቀፍ ነዉ የሳመችህ ልብሡን ቀይር ያለችህ ቆሽሸህ እንዳያዩባት ነዉ ሠዎች❤❤❤❤❤

  • @Tigest-fl9wh
    @Tigest-fl9wh 5 місяців тому +33

    የእውነት ሩታዬ የፍቅር ተምሳሌት ነች 100/%ፈጣሪ ከህዚ በላይ መጨረሻችሁን የሳሚሪላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1o 5 місяців тому +24

    የእውነት በጣም ትልቅ ፈተና ነው 😮በጣም ከባድ ነው በነ በኩል 100አረ ከዛም በላይ እሰጣታለሁ ❤️በርች ሩታየ የሰው ልጅ ልቡ እንጅ ልብሱ ምን ያርጋል የእውነት ሩታየ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እኛ በአረብ አገር ያለነው እንድዝ ብለን ስራ ስበዛ መታጠብ የለም 🙄አሁን እነ ለራሱ የሮሞዳን እቃ ስለ በዛ ምን ምን እንደምል ልብሰ እግዚአብሔር ይወቀው 👌😊
    ኣብርሽ እና ሩታ ይመቻችሁ ስጀመር ሩታየ ለራስዋ ብላ ሳይሆን ለሰው ነው እንድዝ ሁነህ እንደት ትቀርባችዋለህ ያለችው ሩታየ የሴቶች ጀግና እንድህ ነው 🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤

  • @EkramMuhammed-ln8mc
    @EkramMuhammed-ln8mc 4 місяці тому +8

    ሩታ ግን ምን አይነት ልጅ ነሽ ውድድድድድድድድ ነው እማረግሽ 100/95❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrsh723
    @abrsh723 5 місяців тому +157

    የሩታ አድናቂዎች. እስኪ. አጅ. አውጡ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ej3vu4jq7m
    @user-ej3vu4jq7m 5 місяців тому +34

    እኔ 40000ሰጥቻታለው እሩታዬ የኔ ስስት የኔ ፍልቅልቅ❤❤ እውነቶን ነው እሰው ፊት ቆሺሺህ እንድትታይ አፈለግም እሶ እኩ ምንም ሳተይ እቅፍ አርጋ ነው የሳመቺህ ወላሂ የኔ ውድ አብርሽ አላህ በጣም ነው የሚወድህ እንድቺ አይነት ልባም ሴት ስለሰጠህ ውንድሜ ሁል ግዜ አላህ አመስግን እወዳቺሆለው እረ ሀይሚን አምጣልኝ በጣም ነው የናፈቀችን የኔ ቅመም❤❤❤

  • @infinix600
    @infinix600 5 місяців тому +21

    እኔ መቶ በመቶ አልፋለች ምክንያቱም ላተ ክብር ስትል ነው ልግዛልህ ያለችው እና ምረጥ ጥዶች ናችሁ ፍቅራችሁ ይለምልም ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወዳችሁ 🌹🥰🥰🥰🥰

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ9ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኘ9ጘ 5 місяців тому +11

    ሪችየ በእውነት የፍቅር ሴት ነሽ ማር 100%100

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 5 місяців тому +63

    ሩታ የአብርሽ ንግስት ልባም ሴት ናት👍ለተመልካች ደሞ ድምቀት ነች👍 ሩታዬ የኔ አትጠገብ ከ100%100ሰጥቼሻለሁ አብርሽ ጋሼ፣ኤፍሬም፣ሀይሚ፣ተናፍቀዋል አምጣልንንን👀ማን ነው ጋሼ እንደኔ የናፈቀው😢

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 5 місяців тому +4

      በጣም ሥወዳት

  • @حليمةعبدالقدير
    @حليمةعبدالقدير 5 місяців тому +37

    የሰው ልጂ በሁበቱ በልብሱ አይገመትሚ የሰው ልጂ ማንነቱና ጥሩ ስነሚግባሩ ነው ሩታየ በጣሚ ጀግና ነሽ እሽ 1000 ከመቶ ሰጥቸሻለው

    • @erukya
      @erukya 5 місяців тому

      በጣም እኔም ሰዉን በማንነቱና በጥሩሥነመግባሩ ነዉ መዉደድ ያለብንጅ በልብስና በሀብቱ መሆንየለበትም

  • @firehowtdr3969
    @firehowtdr3969 5 місяців тому +34

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር የጣብቃችዉ ሩታዬ ዳሞ 100/100 የምር የኔ ልባም ሴት 👌💖

  • @ገኒየማርያም
    @ገኒየማርያም 5 місяців тому +13

    እኔ 100/100 እሩታዬ ዬኔ ቆንጆ😘 አብርሽ ጥሩ ትምህርት ነው ወዋ😮

  • @BetiBeti-hj6no
    @BetiBeti-hj6no 5 місяців тому +39

    ሩት አንቺ በጣም ልዩ ሴት ነሽ ከአንቺ ብዙ ተምሬያለሁ ❤❤❤😢

  • @zuzu-ni1ry
    @zuzu-ni1ry 5 місяців тому +91

    አንድም ቀን ኩሚት ፅፊ አላውቅም የውዴታዬ ብዛት የምፅፍላቸው ቃል አጣላቸዋለሁ እና ላይክ በሉኝ የመጀመራዬዐነው ኩሚት❤❤

  • @user-wo2xd4hi6l
    @user-wo2xd4hi6l 5 місяців тому +14

    100% 100%100%100%............, ይገባታል እሩታ አንተንነትህን ብቻ ብላ የመጣች እንቁ ጣፋጭ ሴት ናት በጣም ነው ምወድሽም ማከብርሽም የኔ እንቁ እሩታያዬ ተጋብታቹ አብራቹ የምትኑሩበትን ቀን በጉጉት እጠብቃለው

  • @mastewal12
    @mastewal12 2 місяці тому +2

    ግን ልብሱን ከየት አምተኋዉ ነዉ አብርሽየ ❤100ለሩታየ አልፌለች ምንያክል እደምትወድህ መረዳት አለብህ ከዚህ ቢድዮ ላተነዉ እጁ ለእኔ ኖርማን ነዉ አለቺህ የኔ ዉድ 💗💝❤️💖💕🙏

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe 5 місяців тому +25

    100% እሩታዬ የኔ ንፁህ አፍቃሪ እሰዉ ፊት ቆሽሸህ ተበሳቁለህ እንዳትታይባት ነዉ የኔ ምስጊን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሳራያሀዲያዋ
    @ሳራያሀዲያዋ 5 місяців тому +29

    ሩታዬ ጃጊና ምንም ናጋሪ ልሻዉዳት አይቺልም እውናታኝ ፍቂር ነው ያላት 100/100👏👏

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 5 місяців тому +65

    አብርሽ አንተ በጣም ተናድጃለው 70%,አልክ በል ቶሎ መቶ ሙላ በሩታ ቀልድ የለም አንደራደርም እንዴ እንደሌላ ሴት እኮ ምንድነው የሚሽተው ብላ እንኳን እራቅ አላለችም ግን ጥምጥም እያለች ነው ስትስምህ የነበረው እኔ የምሠጣት የኔ ቸኮሊት አይዞሽ 100 % እኔ እሠጥሻለው አብርሾ ለሠጣሃት 70 ,ይቅርታ ጠይቅ ይቺ ሴት እሩታዬ ከእግዛብሔር የተላከልህ የግራ ጎንህ እንደሆነች እወቅ በቃ አትፈትናት እሺ በቃ ስጦታህ ነት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 місяці тому +3

    ኣብርሽ እድለኛ ነው ማርያም በስምኣም ልጅትዋ በጣም ኣስተዋይ ነች ❤❤❤

  • @habiyoutube6453
    @habiyoutube6453 5 місяців тому +112

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤🎉🎉🎉ኸረ ጋሽዬ ናፍቆናል ቪዲዎ ይስራልን የምትሉ

    • @HirutAbriham-hr3hb
      @HirutAbriham-hr3hb 5 місяців тому +3

      እኔ ጋሽየ በጣም ናፍቆኛል🥰

    • @habiyoutube6453
      @habiyoutube6453 5 місяців тому +2

      @@HirutAbriham-hr3hb እኔስ ብትይ😍

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 5 місяців тому +29

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ 100% 1ኛ ነሽ የምር ከልብስ ጋር ጉዳይ የለኝም ብላለች የኔ ጀግና ስዎዳችሁ ኮ ❤❤❤❤❤❤

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 5 місяців тому +29

    100 ይገባትል እደዉም ሳሳትነዉ ሩታየኮ ልእልት ናት ወላሂ አስተዋይ ሴት ናት ሰወዳት 100

  • @user-vf4zo1mz2m
    @user-vf4zo1mz2m 3 місяці тому +2

    100%110% ይገባታል የኔ ቆንጆ ጀግና ሴት ሩታነች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ELHAM-gw6fe
    @ELHAM-gw6fe 5 місяців тому +113

    እስኪ ኑ እቃ እንጠብ እንተጋገዝ ወገን ለወገን ደራሽ ነዉ ሩትየ አብርሽ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 5 місяців тому +2

      ዉድ ደሚሪኝ 5:01

    • @meazi_leul
      @meazi_leul 5 місяців тому +1

      ደምሩኝ ውዴችየ

    • @Neima-jw6ms
      @Neima-jw6ms 5 місяців тому +1

      😂🎉😂😢

    • @2-nl9dw
      @2-nl9dw 5 місяців тому +1

      😂😂😂

    • @meazi_leul
      @meazi_leul 5 місяців тому +1

      ደምሩኝ ውዴችየ

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 5 місяців тому +79

    ይህች ልጅ የደጉ ዘመን ሴቶችን እንጂ በሜክአፕ ቡራቡሬ የሚመስሉትን ቆርቆሮና ኪስ አምላኪዎችን አይነት አይደለችም ፣ አብርሽ ስለኡነት እድለኛ ነህ እግዝያብሄር ሰጥቶሃል ተንከባከባት ውስጡዋና ውጭዋ አንድ ነች ንጹህህህህህህህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @pricillasekwane5281
      @pricillasekwane5281 5 місяців тому +2

      Yes❤

    • @LomiLomi-rt6tu
      @LomiLomi-rt6tu 5 місяців тому +2

      እፍፍፍፍ ሥቶጣውናት የሚለው ቃል አይገልፃትምኮ😢😢😢

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ 5 місяців тому

      ረ ባክሽ😂😂😂😂

    • @LomiLomi-rt6tu
      @LomiLomi-rt6tu 5 місяців тому

      @@user-የሀይቋ 🙃🙃🙃

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 місяців тому

      ​@@user-የሀይቋእውነት ይመራል

  • @lc09o95
    @lc09o95 5 місяців тому +18

    100%100 ነው ሚያሰጥነው ጎበዝ ሴትናት የኔም ባል ዝንጥ ብሎ ሲወጣነው ደስየሚለኝ
    እናም ሩታ በጣም አስተዋይሴትናት ፍቅራችሁአላህይጨምርላችሁ አይለያችሁ ከሰውአይንያውጣችሁ

  • @SaadaYusef
    @SaadaYusef 4 місяці тому +6

    እርባክህ እኔ መቱ ነው የስጠሁት ደንቅ አፍቃሪ ሴት ነሽ ምን አለ እኔም የምውድው ስውጋር ብሁን 😢😢😢😢😢አይለያቹሁ

  • @عإشهعبدالله-ل4ش
    @عإشهعبدالله-ل4ش 5 місяців тому +45

    እኔ ከ100%100 ነው ምክኒያቱም ላንተ ክብር ብላ እንጂ ለሳ ደብረሀት አይደለም ሩታ አስተዋይ ሴት ናት❤❤❤❤❤❤

  • @birhan694
    @birhan694 5 місяців тому +21

    ልክዕ ብለሃል አብርሽ ሁሉም ስዉ አንድ ነዉ ድሃ ይሁን ሃብታም ሁሉንም ወደ አፈር ነዉ እግዚአብሔር አምላኽ ርጂም ዕድመና ጤና ይስጣችሁ ሩታየ የኔ የዋህ ንፁህ ኣፍቃሪ ናት ❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 5 місяців тому +18

    ምርጥ አፍቃሪ ነች ሩታየ ከመቶ መቶ ይገባታል ሰጥቻታለሁ❤ ያለችው ሁሉ ትክክል ነች ከልብሱ ምን አለኝ ከአንተ ነው ጉዳየ አለች❤

  • @NetsanetAAbdissa
    @NetsanetAAbdissa 5 місяців тому +5

    ሩታ በጣም ነዉ የምወዳቹሁ ፈጣሪ ዘመናቹሁን ይባርከዉ

  • @diboraDeborah-ob6ij
    @diboraDeborah-ob6ij 5 місяців тому +189

    ዛራና ቻንዳራ🤣🤣like 👍ግጩይን ዝንብላችሁ ደስ ስለሚለኝ😊🤗😂😂

  • @Mihret-uy6gp
    @Mihret-uy6gp 5 місяців тому +28

    1000% ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ አስተዋይ የፍቅር ተምሳሊ❤❤❤❤❤

  • @user-fx9lb2zk1l
    @user-fx9lb2zk1l 5 місяців тому +26

    ሩታ የአብርሽ ንግሥት ትለያለሽ ልባም ሤት ሠዉን ሢፈቅሩ እንዳች ነዉ እኔም ካንች ተምሬ ልክ እንዳንች አፍቃሪ ሆኛለሁ በጣም የምወደዉ የምሣሣለት ፍቅረኛ አለኝ አልሀምዱሊላህ አይለያችሁ አይለየን ማፍቀር መታደል ነዉ መፈቀርም መታደል ነዉ የሤቶች በላይ ሩታየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @المصدرالافضل-ظ6و
      @المصدرالافضل-ظ6و 5 місяців тому

      ፍቅረኛ አለኝ ነው ያልሽው የአላህ በእስላም ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም ኒካ እሰሪ

    • @user-fx9lb2zk1l
      @user-fx9lb2zk1l 5 місяців тому +1

      እሽ እማ አሥራለሁ አመሠግናለሁ የኔ መልካም እቤት አሠዉቀናል ግን የኔካም ቀን ተቆርጣል የኔ አሥተዋይ ደግሞ ተጠርተሽል እህትም ከሆንሽ ወንዲምም አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 4 місяці тому +3

    መቶወ ነው እጂ ምክኒያቱም ሌላሰው እዳይባት ነው ያልፈለገቺው አልሸሸች የኔቅመም❤❤❤❤🎉😂ሺይአመቱሩ ለኛም አላህ ንፁህፍቅር ይወፍቀን ለማዳም ቅመሞች

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 5 місяців тому +19

    አባየ ሥትከፋም ሥትሥቅም የደሥታህ ምንጭ ሁናለች አብርሽ ለሌሎች ተሥፋ ሥለሆንክ ጥሩ ጥሩሥራ እየሠራህ ለተመልካች አቅርቡ አድናቂህ ከሳኡድ ❤

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 5 місяців тому +331

    _ማዕተብ ኣረግ የምትሉ እንደ ኣብርሽ ሩታ👍_

    • @SaraSara-lu8pm
      @SaraSara-lu8pm 5 місяців тому +8

      ጴንጤ ናቸው እኮ 🤑🤑🤑

    • @netsanetabitew8708
      @netsanetabitew8708 5 місяців тому +10

      ​@@SaraSara-lu8pmእግዚአብሔር ፍቅር ነው ሁሉንም በፍቅር መውደድ መልካምነው ሰውን ሁሉ 😊❤

    • @feriaandarga3621
      @feriaandarga3621 5 місяців тому +1

      እምነቷ አይወቅድም

    • @user-ml9or7ie4n
      @user-ml9or7ie4n 5 місяців тому +1

      በእዉነት እነ አኩሩፍለዉ 😢

    • @user-oi5zu6lq4d
      @user-oi5zu6lq4d 5 місяців тому +7

      ቤንጤ ናቸው እኮ ማሬ የምን ማህተብ ነው የምትይው

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 5 місяців тому +104

    አንደኛ ነኝ እስኪ እንደኔ ከስራ ብዛት እግሩ መቆም ያቃተው በላይክ😊

    • @ali-tt5om
      @ali-tt5om 5 місяців тому +2

      አብሺሪእህት
      ያልፋልኢንሻአላህ

    • @burthkanburthkan1652
      @burthkanburthkan1652 5 місяців тому +1

      አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤

    • @user-vo6ub8eb2l
      @user-vo6ub8eb2l 5 місяців тому

      ዉዷ እኔም አለሁልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በሚለዉ

    • @Hasinatube
      @Hasinatube 5 місяців тому

      አላህ ያሺርሺ😢😢😢 አውቀዋለሁ ስሜቱን

    • @meazi_leul
      @meazi_leul 5 місяців тому

      ደምሩኝ ምርጦችየ

  • @degu24
    @degu24 4 місяці тому +3

    100% ሩታ በጣም ድንቅ ሴት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dobedo9559
    @dobedo9559 5 місяців тому +15

    100🎉❤ጅግና ሴት ናት በጣም ነዉ የምወድሽ እሩታ ሁሌም እራሴን ባቺ ዉስጥ አያለዉ

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 5 місяців тому +15

    አልፋለች የኔ ቆንጆ የእውነት አፍቃሪ እኮ ከነ ማንነቱ ከነ ምናምኑ ነው እና ሩታየ ከልብ አፍቃሪ ናት ከ 100%/100% ይገባታል 👍👍👍👍👍

  • @user-msaneshe-EThy
    @user-msaneshe-EThy 5 місяців тому +29

    አለቃ ገብረ ሐና ❤❤❤❤አባቴ በቀልድ ቢነሳም ፀጋ የበዛላቸው አባት ናቸው በእለተ ሰንበት አንድ ሰው አስቀድሶ ስገወ ደሙን ተቀብሎ ሲያስመልሰው አለቃ ገብረ ሐና አፍሰው ስለ ስገወ ደሙ ክብር እራሳቸው በሉት ከዛ እመቤታችን ተገልፆ ባርካቸው ሔደች ይባላል በረከታቸው ይደርብን

    • @alemdems4561
      @alemdems4561 5 місяців тому +1

      በትክል በረከታችዉ ይደርብ በእዉነት አሜን🙏🙏

    • @miheletgabri5206
      @miheletgabri5206 5 місяців тому +1

      Betkekel bereketachew yedereben 🙏🙏🙏

    • @user-dd7jm4pt2p
      @user-dd7jm4pt2p 5 місяців тому

      be Eyesus sem......endih aynet teret eyesemash new yadegshew. Azenkulesh

    • @user-msaneshe-EThy
      @user-msaneshe-EThy 5 місяців тому

      @@user-dd7jm4pt2p ክክክ ለማያምን ሑሉም ተረት ነው ለኔስ አትዘኝ የተመረጥኩ ነኝ እንጂ
      የፈለግሽውን ተከተይ የራስሽ ነው እኔን ግን አሑንም እደግመዋለሑ የተመረጥኩ ነኝ

    • @user-msaneshe-EThy
      @user-msaneshe-EThy 5 місяців тому

      @@alemdems4561 አሜን ፫

  • @MediHussein
    @MediHussein 4 місяці тому +4

    ሩታዬ መጣም ነው የምወዲሽ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 5 місяців тому +31

    ሩታና አብርሽ አደለም ለቤታቸው ለዩቲዩብ ድምቀት ናችሁ የምትሉ??የኔ ፍልቅልቆች❤❤❤❤❤

  • @አስማየሙዲቃሉዋ
    @አስማየሙዲቃሉዋ 5 місяців тому +15

    ሩታ ልክ ናት እኔም የምወደው ሰው ሲዘንጥ ደስ ይለኛል ❤❤ የኔ ሩታ ፍቅር ነሽኮ ስውድሽ❤❤

    • @user-xw6xt2me1q
      @user-xw6xt2me1q 5 місяців тому

      😅😅😅😅😅ወይ😅😅😅

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 5 місяців тому +42

    ዋው ሩታ ግልፅነቷ ልክ እንደኔ ናት ጠረኑንም አለባበሱንም ያልተመቻትን ፊለፊት ነው የተናገረችው 👍❤

  • @FH-yi8bj
    @FH-yi8bj 4 місяці тому +4

    100/ 100 ሩታዬ የኔ ቆጆ ደስ የምትይ ልጂ ነሽ ❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 5 місяців тому +24

    የት ናችው የማዳም ቅመሞች እንተጋገዝ እቃ አጠባ
    ሩታዬ ያገሬ ልጅ የሸገርዋ ማርያምን እውነተኛ አፍቃሪ ለኔ ችግር የለም ለተመልካች ደሰ አይልም አለች
    1000 ይገባሻል

  • @aminamohammed7825
    @aminamohammed7825 5 місяців тому +23

    ሩት 100%\100% የፍቅር ቤት እወዳችኋለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @أمعسمان
    @أمعسمان 5 місяців тому +32

    ከ100% 110❤❤❤❤ሩታ ምርጥና አስተዋይ ሴት ናት እውነቷንነው ለእሷ ሣይሆን ለሠወች እይተሠ ነው

  • @MobarkMobark-o7w
    @MobarkMobark-o7w 4 місяці тому +3

    ወዉ ሩታዬ ምርጥ ኢህት አለሀ የጨምርልሺ ለበልሺ ትልቅ ቦታ አለሺ

  • @user-qb5gj9ln7r
    @user-qb5gj9ln7r 5 місяців тому +27

    100/100 ነው እንጂ የኔ አስተወይ ነሽ ሩታዬ ሁሉም እንደ አንች መሆን አለበት ❤ ድንቅ ትምርት ነው 😊

  • @user-tz4nz5kw4l
    @user-tz4nz5kw4l 5 місяців тому +13

    ሩታየኮ ሰዉኣክባሪ ናት ግን ችግር የለዉም ሰዉ በልብስ ሳይሆን በልብ ነዉ የኔቆንጆ ሁላችንም ነገ ወደአፈር ነን አትጨነቅ ሩታየ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን እንወዳቹ አለን

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m 5 місяців тому +97

    አብርሽን እሩታን የሚወድ❤👍

  • @TigistNida-bb2kz
    @TigistNida-bb2kz 5 місяців тому +1

    እሩታ የምትደነቅ ሴት ናት 100 እግዛብሄር ቀሪ ዘመናቹ ይባርክ እዉዳቹአለዉ