አብርሽ ፍቅሯን ተቀበላት. ሩታ በደስታ አበደች😱😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Abeni_Tube_15
    @Abeni_Tube_15 11 місяців тому +4097

    አብርሽ እና ሩታ በሆነው ነገር ደስ ብሎኛል 😍 ውዶቼ ማነው እንደኔ ደስ ያለው እስቲ በላይክ አሳዩኝ 👍

    • @lubabadaotichannel7053
      @lubabadaotichannel7053 11 місяців тому +16

      ❤❤❤❤❤❤💋💋💋👏👏👏🥰🥰

    • @mdenhr9158
      @mdenhr9158 11 місяців тому +17

      እኔ ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ወለየዋH
      @ወለየዋH 11 місяців тому +11

      እኔወላሂ

    • @ማሚTube
      @ማሚTube 11 місяців тому +25

      እኛም ደስ ብሎናል ካሚራ አማኑ ምርጥ ሰው

    • @rohimaup4666
      @rohimaup4666 11 місяців тому +14

      በጣም ነው ደስ ያለን እልልልልልልል❤❤❤❤

  • @Mubitube01
    @Mubitube01 11 місяців тому +5810

    አብርሽ አላሳፈረኝም
    ሩትዬ እንዲህ እንደሚሆን ነግሬሽ ነበር ፡፡
    እንኳን ደስ አለሽ ❤️❤️❤️

  • @Reozyait
    @Reozyait 11 місяців тому +758

    የሙቤ ወዳጆች ደስ ያላችሁ በላይክአሳዩኝ ሙቤ ቁምነገረኛ❤❤❤❤😂

    • @InfinixxMobi
      @InfinixxMobi 11 місяців тому

      ❤❤❤🎉🎉

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 11 місяців тому +2

      ቀላል ደሰ ይላል ደሞ ንግግሮቹ ገራሚ ናቸዉ❤

    • @tsegamezmur439
      @tsegamezmur439 11 місяців тому

      በጣምምምምምምም እንጅ❤️❤️❤️❤️😁

    • @zabibamuhammad7566
      @zabibamuhammad7566 11 місяців тому +1

      መልካም ሰው

    • @ፋፊነኝብቸኛዋ
      @ፋፊነኝብቸኛዋ 11 місяців тому

      ❤😢​@@tsegamezmur439

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 11 місяців тому +33

    በሩትና በአብርሽ በሆነው ነገር ደስ ያለው ማነው ሙቤ መልካም ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ሠው ደስ የሚሉ ቤተሠቦች የሙቤ ደስታ ይለያል ወላሒ የኔ የዋህ

  • @Enen550
    @Enen550 11 місяців тому +768

    ከነሱ በላይ ኮሜቶሮች አስደሰታችሁኝ የሰው ደስታ ሲያስደስታችሁ አብርሽ ጀግና🎉🎉🎉❤❤❤

    • @fafi_habeshawit
      @fafi_habeshawit 11 місяців тому +27

      😢በጣም እኛ ቅመሞች የዋህ ነንኮ😢😢😢

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 11 місяців тому +13

      እኛ የመዳም ቅመማች ደጎች ነን ማን አለ እደኛ ካለቀሰ አልቅሰን ከሳቀ ስቀን ነው

    • @hiwetkahsay9909
      @hiwetkahsay9909 11 місяців тому +11

      ዳኒ አንተም ከፂጌ ጡሩ እንመኛለን ❤

    • @FhhfFjgtt
      @FhhfFjgtt 11 місяців тому +10

      እኛ ቅመሞች እኮ የዋሆች ነን ግን ለኛ እሚያስብልንና እሚጨነቅልን ያለ አይመስለኝም😢😢

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ 11 місяців тому +3

      እኛ ማለት ታለቀሰው አልቅሰን ከሳቀው ስቀን ነው ወላሂ በጣም ኑው ደስ ያለኝ

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 11 місяців тому +224

    ሙቤ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ህይወት በሰጠችህ መንገድ ነው መጓዝ ያለብህ ❤❤❤ተመችቶኛል እህቱና ወንድሙም ጎበዝ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤ አፍርሺና ሩታ በፍቅር ኑሩልኝ

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl 11 місяців тому +312

    አብርሽ ሂወት የሰጠችህ እሩታን👩‍❤️‍💋‍👩 ብቻ ሳይሆን እንደ ሙቤ ያለ ምርጥ ጓደኛ👬 ምርጥ ወንድም ጭምር ነው እድለኛ ነህ ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ😍🙏

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 10 місяців тому +61

    የአብርሸን ልብ የጠገንክ አምላክ አምላክ የኔንምልብ የሚጠግን ሰጠኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @uthg7338
      @uthg7338 7 місяців тому +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢እኔም😢😢😢አለው😢

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 5 місяців тому

      ይሠጥሻል ኢንሻአላህ ብቻ ተረጋጊ

  • @ኢማንነኝየደሴዋ
    @ኢማንነኝየደሴዋ 11 місяців тому +425

    እህቱን ወድሙን እና ጓደኛዉን የሚያደቅ እንደኔ ❤❤❤❤በላይክ አሳዩኝ ዉዶችየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetatlaw6142
    @genetatlaw6142 11 місяців тому +675

    ስንቴ ገባው እናንተን ፍለጋ ውይ እንደኔ ፁፉን አይቶ ደስ ያለው 👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

    • @felekhiel
      @felekhiel 11 місяців тому +1

      😅😅😅😅😅😅😅enem

    • @eexx2496
      @eexx2496 11 місяців тому +3

      እኔ እራሱ ስንትየገባሁ ❤❤❤❤❤❤

    • @jadabuziki9203
      @jadabuziki9203 11 місяців тому +2

      እኔስ ብትሉ

    • @Merdiy
      @Merdiy 11 місяців тому +1

      ወላሂ እኔ እራሡ

    • @lailaabdou2952
      @lailaabdou2952 11 місяців тому +1

      እኔን😢

  • @raselmrr539
    @raselmrr539 11 місяців тому +189

    ማርያምን ከነሱ ደስታ ላይ የኮሜቶች ሳነብ በጣም አስደሰተኝ የሰው ልይ ሲደሰት ሁሉም ደስተኛ ነው እሜሆነው በውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NeimaNeima-br7dv
      @NeimaNeima-br7dv 11 місяців тому +1

      ወላሂበጣምእኔ እራሱበጣምነው ደስያለኝ😊

    • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
      @ሀገሬ-ጨ8ጨ 11 місяців тому +3

      ቀላል ከምር የማዳምቅመሞችልዩነንኮ

  • @Ckdtf-ts7kc
    @Ckdtf-ts7kc 11 місяців тому +18

    ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፋቅራችሁን ጨምሮ ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ በጣም ደስ ነው የምትሉት ❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 11 місяців тому +1842

    ማነው እዴኔ በጉጉት ሲጠብቅ የከረመ 3ቀን ሳምንት ነው የሆነብኝ 👍👍👍👍ግን እምን ላይ ደርሰው ይሆን ቆይ ልይ ቪደወውን ሳላይ ነው የኮመትኩት😅😆💃💃ምርጥ ጓደኛ ሙቤ🥰👍

    • @meseretberhanu7147
      @meseretberhanu7147 11 місяців тому +6

      እኔም❤❤❤

    • @Sami-td5bi
      @Sami-td5bi 11 місяців тому +1

      Einem e/her men ysenewal🙏😥

    • @naeemanaeema5823
      @naeemanaeema5823 11 місяців тому +4

      የአላህ ደሥሢል

    • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
      @ሀገሬ-ጨ8ጨ 11 місяців тому +10

      እኔ ወላሒ አልቅሸነበር ከምርደሥአለኝ

    • @Aws7362
      @Aws7362 11 місяців тому +4

      እኔ።አልሀምዱሊላህእኮንደስአላችሁለተጨነቃችሁሁሉ❤

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 11 місяців тому +172

    ሀይሚ ይህንን ደስታ አስመልክቶ ግጥም ካንቺ እንጠብቃለን ✍️በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽ 🥀ሩታ ያፈቅሩትን ሰው ማግኘት መታደል ነው 💞💞💞እህታቹ ከትግራይ ነኝ 🥀🥀🥀🥀💞

    • @AkAk-wm2ix
      @AkAk-wm2ix 8 місяців тому

      12:35 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Betsi1292
    @Betsi1292 11 місяців тому +303

    እልልልልልልል ማነው እንደኔ 3 ቀን ሶስት ሳምንት የሆነበት ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤አብርሽና ሩታ እንኳን ደስ አላችሁ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤

  • @sosikebede8695
    @sosikebede8695 8 місяців тому +9

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ሰከላ ሾው ላይ አይቼ ነው የመጣሁት ከዚያ የምሬን ነው ከናንተ ውጪ ሁላ ማየት አቃተኝ ወደድኳቹ ሁላቹንም
    ካሜራ ማኑ 👏👏👏👏👏👏👏ምርጥ ነህ

  • @fafi9900
    @fafi9900 11 місяців тому +212

    የኤፍሬም እና የሙቤ የሀይሚ ደስታ 😢😢😢 እኔም እደናተ ነው ደስ ያለኝ❤

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tse-d4z
      @Tse-d4z 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @butte4338
      @butte4338 11 місяців тому

      🎉❤❤❤❤

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 11 місяців тому +437

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ እመብርሀን ያልታሰበ ደስታ ይስጣችሁ❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 11 місяців тому +155

    ሙቤ ወላሂ ምርጥ የዋ ሰዉ ነክ❤🎉😢😢😢የምር ለአብርሽ እና ለሩታ ያለክ ክብር ደስታ😢❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 11 місяців тому

      ደምሪኝ

    • @Fatumamohammed-lp4ev
      @Fatumamohammed-lp4ev 11 місяців тому

      በጣም

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 11 місяців тому

      ወላሂአዋ

    • @haytube6877
      @haytube6877 11 місяців тому +2

      በጣም ምርጥ ልጂ አስተዋይ የዋህ ነዉ

    • @rootp9490
      @rootp9490 11 місяців тому +1

      ሙብዬ ጎበዝ ልጅ አስታዋይ❤❤❤❤

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 10 місяців тому +7

    ለምን እንደሆነ አላቅም እነዚህ ልጆች ከልቤ ነው የወደድኳቸው ልጅቷ ከልቧ ነው ያፈቀረችው ፍቅሯን ስለተቀበልካት ደስ ብሎኛል አይለያችሁ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @تنا-خ2ز
    @تنا-خ2ز 11 місяців тому +231

    ከሙቤ አንድ ትምርት ወስጃለሁ ሂወት በሰጠችህ መገድ ተጎዝ ምርጥ አባባል ነው😢😢😢😢

  • @kedijaaየበረሀዋእርገብ
    @kedijaaየበረሀዋእርገብ 11 місяців тому +34

    አልህምዱሊላህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እንኮን ደስ አላችሁ የ አብርሽ ደስታ ያስደስታችሁ ሁላችሁም ክንብርበት ህዜን ትካዜ በድንገት ሂወቱን ወደ ደስታ ይምትቅይር ሴት የቺ የፍጣሪ ስጦታናት። ። ሙቤ ውንድማችን አንትነህ ትልቁን ሚና የስራህዉ ጎቤዝ።። ለሙቤ ትልቅ ስጦታ ይሰጥዉ ይምትሉ 👍👍👍

  • @emebet1221
    @emebet1221 11 місяців тому +104

    ዋው ደስ ሲል ማነው የሰው ደስታ የማስደስተው እግዚአብሔርፍቅራችሁን አብዚቶ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 10 місяців тому +17

    ፊልም ነው የሚመስለው ደጋግሜ ባየው ባየው ባየው አዲስ ነው የሆነብኝ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የማትሰለቹ ልጆች ናችሁ❤❤

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 9 місяців тому +2

      ታዲያ ፊልም መሰሎኝ ባጃጅ ቆሞ ሲጠብቅ የነበረዉ እንደሚከተላት ሰለሚያቅ ነዉ

    • @SahmRiffa
      @SahmRiffa 7 місяців тому

      😂😂​@@haytomer9818

  • @MaMa-gm3to
    @MaMa-gm3to 11 місяців тому +114

    ማነው እንደኔ በለቅሶ የጨርሰው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ደስ ብሎኛን ሩታየ አብርሽየ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቡን ሁሉ እወዳችሆለሁኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mirikatmarkos-st4kk
    @mirikatmarkos-st4kk 11 місяців тому +122

    ሙቤ መልካም ጓደኛ ስጦታ ስጠው አብርሽዬ አይለያቹ ሩታዬ እንኳን ደስ አሌሽ 🎉🎉🎉🎉❤

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 11 місяців тому +55

    ወይኔ ማነው እደኔ ለቅሶውም ደስታውም የተቀላቀለበት❤😂እኛ የመዳም ቅመሞች ያሰብነውን ሳናሳካማ ወደኋላ ማለት የለም እንኳን ደስ አለሽ ሩታ የመዳም ቅመሞች እንኳን ደስ አለን😂😂😂❤❤❤❤

    • @أالاماحمداحمد
      @أالاماحمداحمد 11 місяців тому +1

      እውነትነው የኔ ልዩ ተጨንቀን ነበረ

    • @ThUg-d8g
      @ThUg-d8g 11 місяців тому +1

      እወነት ነው እንኳን አብሮ አደረሰን😂😂😂😮❤❤❤

    • @Rewuaddematwu
      @Rewuaddematwu 11 місяців тому +2

      ወላሂ በጣም አልቅሼ ነበር ዛሬ ግን በጣም ደስ አለኝ እህህህህህህህ ሳምሩ

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse 6 місяців тому +3

    ሩታ ና አብርሽ መቼም አይለያዩም የምትሉ በላክ የኔ ዉዶች ነገ መልካም ይሆናል 😢😢😢😢😢

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 11 місяців тому +102

    ማነው እንደኒ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ዋው ፍቅሯን ስለተቀበልካት ደስ ብሎናል🎉🎉ካሜራ አቀራረፅ የድምፅ ጥራት የሙዚቃ ምርጫ አንደኛ ናችሁ

  • @birtukanbh3065
    @birtukanbh3065 11 місяців тому +75

    የሄንን ቀን በጉጉት ስጥብቀው ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ እናም ፍቅራችሁን ያዝልቀው ሙቢ ደግሞ በጣም ደስ የሚል አድማቂ ሰዉ ነዉ እናም በጣም ነዉ ደስ የምተሉት ኑርልን ❤️

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 11 місяців тому +1

      😂😂😂የሙቢ ጉዳይአልገባኝም ይቺልጅይወዳታል

  • @Zanyb462
    @Zanyb462 11 місяців тому +33

    አረ ቃላት ይለኝም በጠም ደስ ብሎኛል ሙቤ ትልቅ ሰው ክብር ይገባሀል የነበረዉ ጉጉት ተሰክቱልሀል የሙቤ አድነቂዎች 👍👍 አብርሽ ዉለታዉ አለብህ

  • @AliiAlii678-hv5di
    @AliiAlii678-hv5di 11 місяців тому +7

    እሚገርማችሁ ስንት ጊዜ አየኾችሁና አለቀስኩ😢😢😢😢 እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ምርጥ እህት ወንድሞች❤❤❤❤❤

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 11 місяців тому +97

    እችን ቀን ለማየት ስጓጉ የነበራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤የሰዉ ደስታ እዉስጤ ነዉ የምትሉ በላይክ ግለፁ❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 11 місяців тому +156

    እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሺ ቤተስቦች እውነት ደስታየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ❤❤❤❤❤❤

  • @efratatube286
    @efratatube286 11 місяців тому +113

    ሙቤ በጣም የጓደኝነት ጥግ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብይጠብቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርክ 😢❤❤✝️🙏ቅን ወንድም እና እኅት አሉኽ !!!😊

  • @taiba233
    @taiba233 11 місяців тому +6

    ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ትሰጥ የምር ሩታ እና አብርሽ እንኳን ደስ ያላችሁ ለናንተ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ባለፈዉ አልቅሸ ነበር ወላሂ ማለት ለሁለታችሁም አዝኘ ነበር እኔ ብዙ ጊዜ የምትለቋቸዉን ቪደወ አያለሁ ግን ሰብ ስክራይብ አላደረኩም ነበር አሁን ግን አንተንም ሙቤንም አርጊያለሁ ሙቤ በጣም መልካም ሰዉ ነህየምር ደግነትህን ቀጥልበት አብርሽ እና ሩታ ደስታችሁን ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ 🎉 🎉

  • @Masarat-i3m
    @Masarat-i3m 11 місяців тому +41

    የውነት ደስ የሚል ቀን ደስታችሁ ይብዛ ሙቤ ደስ የሚል ልጅ አየ አብርሽ ነገ ትመለሽ አለሽ ሲል አንጀቴን ነው ያላወስውከው በተረፈ ፍቅራችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 11 місяців тому +104

    ሁሉ ባንተ ፍቃድ ሆነ ተመስገን አምላኬ🙏 ማነው እደኔ ተጨንቆ እንቅልፍ አጥቶ የከረመ በላይክ አሳዩኝ እሩታዬ እንኳን ደስ አለሽ❤️ አንድ ላይ እድሆኑ የተመኛችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ምኞታችን ተሳካ እንባችን ታበሰ ተመስገን🥰🥰🥰

    • @EkramKader-gs5nn
      @EkramKader-gs5nn 11 місяців тому +5

      እኔ ትላንት ገብቼ ሰርች አደርጌ ምን አዲስ አለ ስል ቆየሁ ክክክክ አሁን ደግሞ እንቅልፍ ሳንቀላፋ ቪድዮ መጥቶልኝ ሳይ ብርግግግ አልኩኝ 😂😂😂😂

    • @أالاماحمداحمد
      @أالاماحمداحمد 11 місяців тому +2

      በፈጣሪ ብቻ ተሥፋ አለመቁረጥነው ጥሎህ ለሔደ ፈልጎህ የሚመጣ አለ ምን ተማራቺሁ

    • @rabia4266
      @rabia4266 11 місяців тому +1

      እኔስ አሁን ግን ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢

    • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
      @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 11 місяців тому +1

      እኔ የምር በጣም ነበር ጨቆኝ የነበረው

    • @أالاماحمداحمد
      @أالاماحمداحمد 11 місяців тому

      @@rabia4266 የሰው ደሥታ ግን ማየት ደሥ ይለኛል እናም ወደሰማይ ነው የዘለልኩት በኡውነት

  • @Tigitube-km3ij
    @Tigitube-km3ij 11 місяців тому +44

    አብርሽና ሩታ አንድ ስለሆናችሁ ደስ ብሎኛል የእዉነት ከደስታ ብዛት ሁለት ሶስቴ አየሁት 😢ኡፉፉ ፍቅር መሰረት ነዉ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 11 місяців тому +8

    የሙቤ ነገር ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም በሰው ደስታ ስንደሰት ደስ ይላል ❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 11 місяців тому +243

    ገና ሳላየው ነው እርእሱን አይቼነው ደስታችሁን በላክ ግለፁ የምትወዷቸው በጉጉት ስጠብቁ የነበራችሁ 👍👍👍

    • @abozenayele148
      @abozenayele148 11 місяців тому

      ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤❤

    • @zainasied615
      @zainasied615 11 місяців тому

      ❤❤❤እኔም ወላሂ

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 11 місяців тому +122

    ወላሂ እንደ ዛሬ ድስ በሎኝ አያቅም🎉🎉 አብርሽዬ❤ ክብርልን ወንድማችን ድስታህ ድስታችን ነዉ 🎉🎉🎉❤

  • @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ
    @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ 11 місяців тому +149

    የማይጠቅመንን ያርቃል ለኛ የሚጠቅመንን ያቀርብልናል የተሰበረው ልብህ ዳግም በፍቅር ስለተሸነፈ በጣም ደስ ብሎናል የኔ ውዶች በጣም ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BdJd-fy7fb
    @BdJd-fy7fb 9 місяців тому +2

    ይህ ሙቤ ሙስሊም መሆኑን ገና በዚህ ቪደወ አወኩኝ ወላሂ ሢል
    ደሞ በጣም የዋህ ነዉ በኡነት ንፁህ ነፍስ ነች ያለችዉ ታድላ የወደፊት ሚስቱ
    ደሞ ከቆመበት የማይረጋጋዉ ጉብስ ቀና የማለዉ ነገርስ የኔ ሚስኪን

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa813 11 місяців тому +61

    አቤት ወድም ኤፋ አቤት እህት ውበት ሀይሚ አቤት ንፁህ ጓደኛ ሙቤ አቤት ፍቅር አብርሽና ሩታ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እወዳችኋለሁ❤

  • @WandemuBekele
    @WandemuBekele 11 місяців тому +87

    በሂወት ዘመኔ በራሴ ሰርግ ቀን እንኳን እንደዚህ አልተደሰትኩም ፡ሙቢ ትለያለህ ሐይሚ ኤፍሬም ሁላቹሁም ምርጥ ናቹሁ

    • @የማርያምነኝ-ነ4ጘ
      @የማርያምነኝ-ነ4ጘ 11 місяців тому +1

      ❤❤❤❤😂

    • @زمزم-ج1ف
      @زمزم-ج1ف 11 місяців тому

      እውነት ነው❤

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 11 місяців тому +1

      እኔ እራሱ ወላሂ ዳታ የሌለበት ትናትና ማታ እስከ አራት ሰዓት ጠበኩ ከዛ ሄድኩ አሁን ስመጣ ደስታ ደስታም ያስለቅሳል እንድ

    • @foiyza
      @foiyza 11 місяців тому

      ❤❤😂የኔዉደ

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 11 місяців тому

      ❤❤❤❤😂😂

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 11 місяців тому +140

    እፍፍ በጣም ነው ደስ😢❤ ያለኝ እደኔ ደስያለው👍እኛ እኮ የመዳም ቅመሞ ከራሳችን ደስታ የሰው ደስታ ያስደስተናል 😢እንኳን ደስ ያለሽ እሩታዬ ሙባ መልካም ሰው🥰 እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላቸሁ 🙏

    • @sarahsarahsarah3389
      @sarahsarahsarah3389 11 місяців тому

      አብርሽየ እኔም እኔም አለቀስኩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mastuyoutube
      @Mastuyoutube 11 місяців тому

      Betam des alegnnnn❤

    • @ZeyadaZeyada-c9w
      @ZeyadaZeyada-c9w 11 місяців тому

      እወነት በጠም ነዉ ደስ አለችሁ❤❤❤❤

    • @ZeyadaZeyada-c9w
      @ZeyadaZeyada-c9w 11 місяців тому

      እሩታዬ ና አብርሽ እንኳን ጌታ እራዳችሁ❤❤❤❤❤😮

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 11 місяців тому

      ❤❤🎉

  • @Glskjshw111
    @Glskjshw111 3 місяці тому +1

    በእውነት መጀመርያ ኣልቅሼ ነበር መጨረሻ ግን ደስ ስቄ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 11 місяців тому +251

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ ተመስገን❤❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ እሩታዬ❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 11 місяців тому

      ደምሪኝ

    • @yenantw21
      @yenantw21 11 місяців тому +1

      እውነት እኔም አንጀቴ ቂቤ ጠጣ።🥰🥰😂😂

    • @samirasamir3926
      @samirasamir3926 11 місяців тому +1

      አሜን

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 11 місяців тому +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @PanaJgs-kk9cf
      @PanaJgs-kk9cf 11 місяців тому

      ኣሜን(3)🙏🥰

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 11 місяців тому +146

    የመዳም ቅመሞች እንኳን ደስ አላቹ ወላሂ የኛም ጉጉት የተለየ ነበር ስታለቅስ አልቅሰን ሲደሰቱ ተደሰትን። የእናንተ ዉጤት ነዉ የመዳም ቅመሞች😊መቼም ቢሆን በዚች አለም ላይ ስንኖር ተበዳይ እንጂ በዳይ እንዳንሆ እላለዉ የተበዳዩ ግን መቼም ቢሆን አላህ ይከፍለዋል ዋጋዉ ይብላይልኝ የሄደቹዋ በፊት ቀረባት ወላሂ ቃል አጣሁ ጀመርነዉ አስጨረስነዉ ምርጥ ፊልም ይወጣዉ ነበር ወደ ፊልም ቢቀየር

    • @እማአምላክከኔአትራቂእናቴ
      @እማአምላክከኔአትራቂእናቴ 11 місяців тому +7

      እሽእማየ የመዳምቅመሞች እዴትናችሁ ድካምእዴትነዉናፍቆት

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 11 місяців тому

      @@እማአምላክከኔአትራቂእናቴ ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 11 місяців тому +2

      ደምሪኝ

    • @Bahar-i3e
      @Bahar-i3e 11 місяців тому +4

      በጣም ወላሂ ያለቀስኩትለቅሶ አሁንደስይላል❤❤

  • @Bri_Tgraweyti....
    @Bri_Tgraweyti.... 11 місяців тому +65

    _የሰውን ደስታ ያስደስተኛል እንደ ራሴ ነው እማየው የምር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ውዶችዬ🥰 በእጅህ ያለው ወርቅ እንደ ጨርቅ ይባላል የምር እንኳንም ኣልከሰርካት ኣብርሽዬ❤_

  • @lielnalilu3281
    @lielnalilu3281 6 місяців тому +3

    ይሄን ፓርት እንዴኔ ደጋግሞ ማየት ደስ የሚለው በጣም የሚለው እስቲ like like like

  • @zahar447
    @zahar447 11 місяців тому +371

    የሰው ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል ይህን የምታዩ በሙሉ ያላሰባቹት ደስታ ያጋጥማቹ❤❤❤

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 11 місяців тому +1

      አሚን መልካም ላችም

    • @Alzaboor
      @Alzaboor 11 місяців тому +1

      አሚንን እህት ለሁላችንም

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 11 місяців тому

      አሜን ለሁላችን❤

    • @SaraLaligo
      @SaraLaligo 11 місяців тому +1

      አሜንንንን

    • @سارهال-ن2ر
      @سارهال-ن2ر 11 місяців тому +1

      አሜን

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 11 місяців тому +67

    ኡፍፍፍ አሁንንን ተነፈስኩኝ ተመስገን የልባችን ተሳክቷል ቤተሰቦቻችን🙏 አብርሽዬ ሩት ፈጣሪ በፍቅር እስከመጨረሻ ያዘልቃችሁ!!!❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seh5056
    @seh5056 11 місяців тому +97

    እልልልልል ወላሂ ልቤ ሳይፈዳ ደረሳቹልኝ ኮሜት ፅፌ አላቅም የመጀመራይ ነው እቤት ደስታ እካን ደስ አላቹ የተጨነቃቹ❤❤❤❤❤❤❤

    • @beetiigurgee8103
      @beetiigurgee8103 11 місяців тому

      እኔ እራሱ በጣም አሳዘናኝ ነበረ❤❤❤❤ ትለያላቹ

  • @ሠሠሠሠሠ
    @ሠሠሠሠሠ 8 місяців тому +2

    በዛሬዉ ብዱዉ ሩታዬ40ሽይገባታል የምትሉ በጣምነዉ ደሥያልኛ የኔ ልዩሤት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @rakrkv7423
    @rakrkv7423 11 місяців тому +352

    የአብርሽን ልብ የጠገንክ አምላክ የኔንምልብ የሚጠግን ስጠኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @elsatesfalem7463
      @elsatesfalem7463 11 місяців тому +2

      Amen Amen Amen lehulachin🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ፍቅርነኝለውደዲኩት
      @ፍቅርነኝለውደዲኩት 11 місяців тому +6

      ኡፍ እኔም የትጉዳሁንነኝ

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab 11 місяців тому +3

      Enemi wolahi 😭😭😭

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 11 місяців тому +1

      Amen Amen Amen lehulachenem ysetene

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 11 місяців тому +18

      አብሸሪ አዱ ምናባሽ ብሎ ሲሄድ አዱ ምናባቴ ላድረግ ብሎ ይመጣል ብቻ አች ጠካራ ሁኚ እኔም 6አመት ሰንት መጥዋት ከፈየለት ኒካሃ አሰረን ቆይተን ቤት ያላት ብሎ በብር ተቀይሮ የገዛ ጓደኛየን አገባ ከኔም የዉሰደዉ ብር ነበር ግን ለአላህ ሰጥቸ አላህ የሰራዉን ይሰጠዉ ብየ ተዉኩት አሁን ያገባትም ሁሌ ጠብ ነዉ አሉ ሳያፈር በሌላ ሰልክ ሲደዉል ሌላ መሰሎኝ ሳነሰዉ እሱ ከዛ ቦለኩት እነማ ጠካራ እንሁን አላማ ይኑረን ከዛ ሁሉ ይሆናል በአላህ ፍቃድ

  • @bettyminda2031
    @bettyminda2031 11 місяців тому +85

    በጣም ነው ደስ ያለኝ የምር ከናተ ይልቅ የእህትክ እና ወንድምክ ደስታ ሙቢ ደሞ አንደኛ ነክ ያንተን ደስታ ለማየት በጣም ሲጥሩ ነበር ❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላቹ አብርሽዬ❤❤❤❤ ፈጣሪ አይለያቹ ያለፈውን ህይወቱን የምትክሽበት ያርግሽ ❤❤❤

    • @MalaJshks
      @MalaJshks 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @hayathhayath7343
      @hayathhayath7343 11 місяців тому

      አሚን ሙቤን ወላሂ ቃል ይለኝም

    • @hayathhayath7343
      @hayathhayath7343 11 місяців тому +2

      ሙቤን 1 የምትሉ

    • @hhhgvg4542
      @hhhgvg4542 11 місяців тому

      ሃይሚየይ የኔ ቆንጆ

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 11 місяців тому +29

    ወንድምህን እህትህን ሙቤን ምትወድበት አንጀትዋ እራሱ ፍቅር ፍቅር ነች እኮ እሩትዬ❤❤❤❤ የኔ ጨዋ ፈጣሪ በመሀላቹ ምንም አይግባ ፍቅራቹን ፈጣሪ ያዝልቀው ❤❤❤❤❤

  • @danodano5284
    @danodano5284 11 місяців тому +5

    አልቅሼ አልቀረሁም እሠይ እንኮን ተቀበላት ሙቤ መልካም ሠው ነህ ወላህ ትለያለህ እዳተ አይነት ወንድ ይብዛልን❤❤❤❤

  • @rabi1011
    @rabi1011 11 місяців тому +138

    የደስታየ ብዛት እየደጋገምኩ የማያችሁ ነገርስ❤❤ የኔ ዉቦች ደስ ስትሉ ሩታዬ እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ እኛም ደስስስስስ ብሎናል ❤❤❤

  • @ZinasheKedira-tk2ym
    @ZinasheKedira-tk2ym 11 місяців тому +354

    የተጨነቃቹ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላቹ❤❤

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 11 місяців тому

      ተጨነቅን ብቻ

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 11 місяців тому

      ተጨነቅን ብቻ እንኳን አብሮ ደስ አለን❤❤❤❤

    • @yenenesh-in8pq
      @yenenesh-in8pq 11 місяців тому

      Amen enkon abero desss alen🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ayshaethio906
      @ayshaethio906 11 місяців тому

      ተጨቀን ብቻ

    • @merhawithaylay
      @merhawithaylay 11 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 11 місяців тому +111

    ማርያምን በሳቅ እና በእንባ ደጋግሜ አየሁት😂❤❤❤ ሙቢይ ትክሻችው ላይ ውጥቶ ቁጭ❤ ያንተንም የልብህን ምሻት እግዚአብሔር ያሳካልህ😂❤❤

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ 11 місяців тому +3

      ወላሂ አሳቀኝ

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 11 місяців тому +3

      ክክክክ የገጠር ልጅ ቢሆንም ግን አራዳ ነው የገባው

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 11 місяців тому +2

      ወላሂ እኔ ራሱ ደጋግሜ ሳይ 😂😂😂😂 ሙቢ የደሰታዉ ብዛት አታወቀዉ እኳን የሷን ወገብ አልቀጫት ደሞ❤❤❤❤ የዋህ ነዉ

    • @KiseMozo
      @KiseMozo 11 місяців тому

      10 gize ayawuti iwuneti

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ 11 місяців тому +2

      @@hilamoo928 ጥምጥም አለባቸው ደስታው ነው እኮክክክ ወላሂ ገራገር ስለሆነ በጣም ነበር የተጨነቀው ከና ሳያቀው አበባ እንግዛ ሲል እኜ

  • @TamratTadsse-mf7df
    @TamratTadsse-mf7df 8 місяців тому +1

    ምን አይነት ቤተሰብ ነው የተበራከ ጋሼ ከነቤተሰቦችህ ዕድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አብርሽ እና ሩታ ኤፍ ሃይም 1ኛ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 11 місяців тому +70

    ሙቤ አተ ሰው ነህ የምር የተናገርከው በቀደም እመሬት ጠብ አይልም ክበርልን እዳታይነቱን ወንድም ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @AbabechDibaba
    @AbabechDibaba 11 місяців тому +63

    ሙቤ ንፁህ ልብህ በግልፅ ይታያል ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 11 місяців тому +73

    ይችን አበባ እዳትጥያት የብዙዎች ስጦታ ነች እሽ እሩታዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ከደስታ ብዛት 😢😢😢😢 ❤❤

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 11 місяців тому +2

      ኡፍፍፍ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር የማለቅሰው

    • @ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ
      @ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ 11 місяців тому

      ​@@heedssjeedss8369💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi 11 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤እንዴት ደስ እንዳለኝ ሩታዬ ❤❤❤❤ያፈቀሩትን ማግኘት መታደል ነው አብርሽዬ ህይወት ይቀጥላል የተሰበረ ልብህን ትጠግንልሀለች እግዚ አብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 11 місяців тому +100

    ውቤ ህይወት በሰጠችህ መንገድ ነው የምትኖረው ሂድ የኔ የዋህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

    • @elsatesfalem7463
      @elsatesfalem7463 11 місяців тому +1

      😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Betsi1292
      @Betsi1292 11 місяців тому +2

      ሙቢ የገባወ እኮ ነው❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 11 місяців тому +85

    አልቅሸነበር እንባዬ ታበሰ❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የፍቅር ዘመን ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 11 місяців тому +43

    😢ደስ ሲል ፍቅረኛዎች በፍቅር ያኑራችሁ❤
    የሰው ፍቅር የሚያስደስታችሁ የመዳም ቅመሞች መልካም አፍቃሪ ይስጣችሁ😊
    አያችሁ ብልህ ሴት እንደዚህ ነች😍👍

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 11 місяців тому +1

      የኛ የመዳም ቅመሞች ነገር ያሳዝናል እዚም ስቃይ ሀገር ገብተን ሞት ነው ሚጠብቀን😢😢

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 7 місяців тому +4

    ሙቤ ቅን ልጅ የጓደኛው ደስታ የሚያስደስተው ቅን እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @maeritube21
    @maeritube21 11 місяців тому +149

    ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቃቸው የነበረ ሙቤ ህይወት በሰጠችህ መንገድ ተጓዝ ሲለው ጥሎ ሲሮጥ ሩታ አብርሽ ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤የኔ ማሮች

  • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 11 місяців тому +20

    ደሞ ሳልነግራቹ ሁላቹህም በጣም ነው ደስስስስስስ የምትሉት አትለያዮ የቆንጆወች ቆንጆ ወላ😢 በዚህ ሠአት እንዲህ ያለ ጎደኛ ማግኘት መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @najeebanajeeba
    @najeebanajeeba 11 місяців тому +78

    የተጎዳን ልብን የሚጠግን ማግኛት በጣም ተልቅ ነገር ነዉ❤❤❤

    • @ndjs6045
      @ndjs6045 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ndjs6045
      @ndjs6045 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰአዳ-ዸ9ጠ
    @ሰአዳ-ዸ9ጠ 11 місяців тому +5

    የአብርሽን ልብ የሚጠግን እሩታን የሰጠህዉ ጌታ ለኔም ልቤን የሚጠግን ስጠኝ

  • @Hayme659
    @Hayme659 11 місяців тому +53

    የስው ደስታ የሚያስደስታቺሁ የማዳም ቅሞች አላህ ለኛም የደስታ ሄወት ይስጠን 🥰🥰

  • @rhema89
    @rhema89 11 місяців тому +45

    ሙቤን በጣም ነዉ የዉደድኩት ወላሂ ምርጥ ጎደኛ

    • @busyline3833
      @busyline3833 3 місяці тому

      ሙብዬ ስወድህህህ❤❤❤አላህይጥብቅህ

  • @alimtgstu250
    @alimtgstu250 11 місяців тому +128

    ሙቤ እውነተኛ ጋደኛ ነው እንኳን ደስ አላቹ የአብርሽ ቤተሰብ

  • @SelamPeace-k2l
    @SelamPeace-k2l 8 місяців тому +2

    ውይ ጉዋደኛቹ እረጅሙ ልጅ የተባረከ ደስ ሲል መልካም ቅን ሰው ነው❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 11 місяців тому +27

    ሩታዬ እንኳን ደስ ያለሽ ሴት ልጅ ጥበበኛ ናት ጎበዝ ሴት የአብርሽም ቤተሰቦችም ለትብብራቸው የሚመሰገኑ ቤተሰቦች ናቸው ሙቤም ያው ቤተሰብ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 11 місяців тому +28

    መጨረሻዉ ማየት በጣም ግግት አድርገዉ ነባርኩ 🙏🙏😭😭 3ቀን አመት መስሎን ነበረ ። ዋዋዋዋዋዋዋ ኤፍ ሀይም ሙብ ተባረኩ 💓💓💓 አብርሽ ና ሩታ ፈጣር አይለያችሁ 💓💓💓💓💓😘😘😘😘

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 11 місяців тому +171

    *ደስ የሚል ስቃይ😢❤በስደት ያላችሁ እህቶቼ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ*

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 11 місяців тому +2

    ኤፍዬዬዬ ❤❤ ሀይሚዬ❤❤ ሙቢ❤❤ ካሜራማን ❤❤ሁላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ወንድማችሁ ተደስቶ ማየት ትልቅ ነው አርሽዬ እኮ የተጎዳ ነው ሩታዬ በጣም ትልቅ ምርጥ ሴት ❤❤❤ ነሽ

  • @SintayehuTube19
    @SintayehuTube19 11 місяців тому +53

    በቀን 100ግዜ ስገባ ምውለው ማነው እንደኔ የጠበቀ እፍፍፍፍፍ በደስታ ላብድ ነው ተመስገንንንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 11 місяців тому +50

    _ልጅቷ ደስስስ ብሏት ሰለሄደች ተደስተናል ፍቅርራቹሁ አብቦ ያፍራ❤_

  • @KkKk-t6u
    @KkKk-t6u 11 місяців тому +26

    አሁን ልቤ አረፈ ኡፉ❤❤❤ መልካም የፍቅር ዘመን ይፍንላቹ ሩታ አቺም የመጀመራ ቁስሉን እደምታድኚለት አልጠራጠርም በድጋም በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ZiyadaJemal-d5o
    @ZiyadaJemal-d5o 6 місяців тому +1

    የሚገርም ቤተሰብ ምርጥ አባት ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ጓደኛ የሙቤን ደስታ ደግሞ የየዋህ አምላክ ያሳየን

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 11 місяців тому +14

    ወይ መጎጎቴ 😮እሥኪህ እንደኔ የደረሡበትን ማወቅ የፈለገ እና የዚህ የእረጅሙ ልጅ መጨነቅ ንፁህ ልቡ ደሥየሚለው❤

  • @myQueenraya
    @myQueenraya 11 місяців тому +88

    እፍፍፍ የሰዉን ደስታ የሚመኝስ ሰላሙን ያብዛለት😢 😢

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 місяців тому +1

      አሜን(3)❤❤❤❤❤

  • @HanaMelaku-xx4du
    @HanaMelaku-xx4du 11 місяців тому +27

    እኔ ይሄን ሦስት ቀን የእነሱን መጨረሻ ለማየት ዪቱብ አሥሬ ነበር ሰላም የምለው በእውነቱ በጣም በጣም ደስስስ ብሎኛል እንኳን ደስስስ አላችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @asratyenatuwa
      @asratyenatuwa 11 місяців тому

      እኔም 🙈🙈🙈🙈🙈

    • @zainasied615
      @zainasied615 11 місяців тому +1

      እኔም ወላሂ❤❤❤🙏🙏

  • @hayathayat-gg9pn
    @hayathayat-gg9pn 7 годин тому

    የሩታና የአብርሽ አንድነት የሙቤ ውጤት ነው

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 11 місяців тому +52

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ደስ ብሎኛል አብርሽና ሩታ እንኳን ደስ አላችሁ የኔዎቹ❤❤❤❤❤❤

  • @alemineshshukurato5132
    @alemineshshukurato5132 11 місяців тому +45

    የጋሼ ልጆች ልዩ ነቻዉ እኮ አለሀ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልዩ ቀን😢😢😢😢

    • @haytube6877
      @haytube6877 11 місяців тому

      በጣም ወላሂ የዋህ ናቸዊ

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 11 місяців тому +50

    ደስታዬን መቆጣጠር አላችልኩም😢 በመብርሀን እደኔ ደስ ያለው እስኪ😢❤🎉😊

    • @madenamohmood
      @madenamohmood 11 місяців тому +1

      እኔማ የሆኩትን እራሱ አላወኩትም

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 11 місяців тому +1

      እኔማ ማሬ የሆንኩትን ሁላ አላቅም የኔ ፍቅር የተመለሰልኝ ያክል ነው የተሰማኝ 😢😢

  • @SaudiSaudi-d3y
    @SaudiSaudi-d3y 4 місяці тому +1

    የኔ አባት ሙቤ እንደ ናት አልተጨነቀም አይ❤❤❤. የፍቅር ጥግ ነክ❤❤❤❤❤

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 11 місяців тому +86

    የመዳም ቅመሞች ኑኑኑኑ የሠዉ ደሥታ የሚያሥደሥታችሁ ተመሥገን 😢😢❤❤

    • @momskiyyah77734
      @momskiyyah77734 11 місяців тому +2

      አሜን አቦ እንኳን ደስ ያለን 😍😍😍😍😍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 11 місяців тому

      ደምሪኝ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 11 місяців тому

      ​@@momskiyyah77734ደምሪኝ❤

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 11 місяців тому +1

      ተመስገን ፈጥሪ❤❤❤

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 11 місяців тому +37

    Wuuuuuu hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤📢📢📢📢📢“የሰላምም አምላክ ሰይጣንን ከእግራችሁ በታች ፈጥኖ ይቀጠቅጠዋል። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።”
    - ሮሜ 16፥20❤❤❤❤

  • @AhmadAhmad-w5e7o
    @AhmadAhmad-w5e7o 11 місяців тому +34

    የተጎዳን ልብን የሚጠግን ማግኘት በጣም ጥልቅ ነገር ነው እሩታየ እኳን ደስ አለሽ

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 5 місяців тому

    ለምንድነው ግን ይሄንን ቪድዮ ሳይ እንባዬ ነው ሚመጣው ከ20 ጊዜ በላይ ደጋግሜ ነው ያየውት ኡፍፍፍፍፍ የኔ ውዶች