Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V20

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • - Credit:
    - SUBSCRIBE HERE: / @semerebariawethiopia
    - Follow us on facebook
    / yesamintuchewataonfanatv
    - Follow us on Telegram
    Satire TV Show on NBC TV
    t.me/yesamntuo...
    More News on our News Channel
    / @semerebariawethiopia
    #YesamintuChewataonFanaTV #SemereBariaw
    #የሳምንቱጨዋታ
    #ሰመረባሪያው
    #ሠመረ ባርያው
    #Tiktok
    #ምን ይላሉ
    #seifuonebs
    #bariyaw baryaw

КОМЕНТАРІ • 899

  • @atronstube9146
    @atronstube9146 Рік тому +215

    ሀላፊነትህን በአግባቡ የተወጣህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ታሪከ እየሰራህ ነው።።

    • @yihunnebi-zz9bs
      @yihunnebi-zz9bs Рік тому

      አይይ ኦርቶዎች ዘመጨነቅ

    • @berhanubelayneh7858
      @berhanubelayneh7858 Місяць тому

      ❤️❤️❤️❤️❤️lllllllllllllllllll❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️llllll❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️l❤️❤️❤️l😢😢l​@@yihunnebi-zz9bs

  • @daveneg1838
    @daveneg1838 Рік тому +3

    አይይይ ሰመረ፡፡ ሃይማኖት ተንተርሰህ ወገንተኛ ትሆናለህ ብዬ አላስብም ነበር፡፡ ዘረኝነት፡ ሃይማኖት አክራሪነት እና ሌላውን በዛ ተንተርሶ መጠርቆስ ፦ አንተ ታደርጋለህ ብዬ አላስብም ነበር፡፡ ይህ ሆቴል ነው፡ እና መስቀል አደባባይ ቤተክርስቲያን ነው?? ሲደንስበት ኖሮ ፡ መስቀል ይከበር የለ? የሃይማኖት አክራሪነትን ይዘን እና የሌላውን ሰው መብት ሸርፈን ፡ ዘረኝነት ላይ ቃል መናገር እንችላለን?? ተው አስብ! ጴንጤ ስለሆኑ ነው እንዲህ ያልከው እንጂ ፡ እንደነፍስህ የምትወዳቸው ቄሶች እዛች ጋር ትምህርት ቢሰጡ ምናምን ፡ ጭራሽ ይህ ሃሳብ አይመጣልህም ነበር፡፡ እ/ር አይወደውም ፡ በዚህ አቁዋም አታሸንፍም ፡፡ ተው፡፡ ተባረክ ( አይዞህ እኔም የማስብ ኦርቶዶክስ ነኝ)

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Рік тому

      ስለ ዘለፋው አልተሰማኝም። ወገንተኛ ዘረኛ ምናምን ያልከኝ ሁሉ ከዘንድሮ ሰው የሚጠበቅ ነው። ከሁሉ የሚያሳዝነው ግን ያንተ ሎጂክ ልክ እንዲመስልልህ እኔን ኦርቶዶክስና የቄስ አፍቃሪ ማድረግህ ነው። የምር ከልቤ ነው የምልህ ሰዎችን ለንግግርህ እንዳመቸህ መፈረጅ ነውርም ሃጢአትም ነው።
      ለማንኛውም ስለ መስቀል አደባባይ አልነበረም የኔ ንግግር፤ ጴንጤዎች መስቀል አደባባይና ስታዲየም አምልኮ ሲያደርጉም አልተናገርኩም። ስለ ግዮን ሆቴል ነበር የተናገርኩት።
      ፕሮግራሙን ደግሞ ጴንጤዎች ስላደረጉት ሳይሆን ቄስም አደረገው ሐጂ ልክ ያለመሆኑን መናገሬ አይቀርም ነበር።
      ስለ ንግግርህ ፈጣሪ ያክብርልኝ!

  • @rittys81
    @rittys81 Рік тому +42

    የአንተ አይነት ይብዛልን❤ ባለጌ እና ዘረኛ በበዛበት ዘመን የአንተን channel ማግኘታችን በርታልን::የኛስ ትውልድ ተበላሽታል የሚቀጥለውን እናድን ❤

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Рік тому

      True

    • @bahirugebere3475
      @bahirugebere3475 Рік тому

      እንደነ ሰመረባረያው አይነት ኢትዮዊ እያሉ ኢትዮ አትፈርስም አንተና መሰሎችኸ ስትፈርሱ እያየን ነው ኮተታም

  • @seblemesfin3645
    @seblemesfin3645 Рік тому +38

    አንበሳ ወንድምአለም በርታ እዚ አሜሪካን ያሉ የኛልጆች እንኳን እንደዚ ድፍረት የላቸውም እግዚአብሔር ይድረስ

    • @ERMY-1972
      @ERMY-1972 Рік тому +1

      የአመሪካ ዘመናዊነት አየመሠላቸውኮ ነው።ምናለ አሜሪካ ባሉ ሰዎች ቢመከሩ ?

  • @wondwossenzelekezeleke8197
    @wondwossenzelekezeleke8197 Рік тому +12

    ሰምዬ ኑርልን የአንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ምርጥ ወንድም ያብዛልን
    ሰምዬ በዛ ላይ ለዛ ሁሉ ነው የሚመቸኝ

  • @Sew_Honen_Enenur
    @Sew_Honen_Enenur Рік тому +14

    😂😂😂ጋጠ ገልቱ ተመቸከኝ ሰሜ
    በነገራችን ላይ ሁሌም ታስደምመኛለህ
    ወንድሜ በጣም ነው የማከብርህ

  • @massmekonnen9975
    @massmekonnen9975 Рік тому +91

    ልጆችህን እንዳንተ አጠንክሮ ያሳድግልህ;
    ጤና ከምትበላዉ አያሳጣህ;
    እውነትህን ከልጆችህ ወጣትነት እኩል አብሮ ያሳምርልህ!
    ለዛሬ ከዚህ በላይ የለኝም ባርዬ።

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Рік тому +4

      Amen! That's my wish too

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 Рік тому

      Wish all Ethiopian kids. Has moral like him🙏💚💛❤️

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Рік тому +27

    ሰመረ አክባሪህ ነኝ! ለእወነት ዋጋ መክፈልህ ለትዉል በረከት ነህ!!!

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 Рік тому +36

    Jeginaw, you speak frankly and openly thanks a lot!!! 😍😍😍

  • @dilubizuneh1901
    @dilubizuneh1901 Рік тому +23

    ሰሜ እንዲህ እየተቸህ ጋጠወጦችን ከአዕምሮአቸው አስታርቃቸው። በርታ!!!

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Рік тому +38

    ልክ ነህ ወንድሜ፣እሄ 100%የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያንን አይወክልም፣እኛ የተከበርና የጥምቀት ስርዓትና ባህል አለን፣ዘንድሮ ግን እነኚህ ሃይ ባይ ያጡ ዋልጌ ሰዎች ከየት እንደተፈለፈሉ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው፣የዋና ቦታውን የፈቀዱ ሓላፊዎችም በዚውያው ልክ ተጠያቂዎች ናቸው፣አንተ እንዳልከው ቦታው በትክክል የህዝብ መገልጋያ፣መዝናኛ ሆኖ ሳለ፣በምን አግባብ የቤተክርስቲያን ማጥመቂያ ቦታ እንዲሆን እንደፈቀዱና፣ከነዚህ ወንበዴ ሰርጎገብ ሐይማኖተኛ መሳዮች ጋር ብማበር ህዝብን ከህዝብ ጋር ላማጋጨት እንደሚሰሩ አልገባኝ፣በተቻለ መጠን ሁለቱንም ኣካል ይሚመለከተው የህግ አካል ብጠይቅልን ደስታውን አልችልም ።አመሰግናለሁ

    • @ahmedmebrat1880
      @ahmedmebrat1880 Рік тому +1

      ፕሮቴስታንት ጥምቀት አላቸው እንዴ? they are Orthodox

    • @habtamukebede9762
      @habtamukebede9762 Рік тому +1

      @@ahmedmebrat1880 ኦርቶዶክስ ፀበል በቤተክርስቲያን ነው ደሞ እንደዚ ለብሶ ጥምቀት በኛ የለም

  • @meazadawit4009
    @meazadawit4009 Рік тому +2

    ሰምዬ ይሄ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ያለው ተወው he don’t deserve to be on your tiktok or UA-cam

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Рік тому +9

    ግሰፃ ባንተ ላይ ያምራል ምርጥ እይታ እንዳንተ አይነቶችን ያበርክትልን keep going on My dear brother ሼርር🙏

  • @redwanarebo
    @redwanarebo Рік тому +8

    በሁሉም ጉዳይ ላይ እንዲህ እንዳንተ ሁላችንም ሀላፊነት ቢሰማን ኖሮ እንዲህ ባልተባላን ነበር በርታ ወንድሜ ሰሜ

  • @binyamtesfaye2104
    @binyamtesfaye2104 Рік тому +16

    ኡፋ ደስ ሲል... እውነትም የድሮ የማር ሻጭ ፊት!

    • @mahmmedsufiyan7083
      @mahmmedsufiyan7083 Рік тому

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      አፍራሽ ትንቢቱ መራር ስለሆነ ፡ የማር ሻጭ ፊት አይገባውም ፤ ሀገርን በገንዘብ የሚለውጥ ፡ ልዋጭ ልዋጭ ፊት ቢባል ይሻላል ። 🤗

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Рік тому +11

    ሰመረ እንኳን ደህና መጣህ , ከመስመር የወጡትንና ስርአቱን ለሚጥሱ እያዝናናህ የምታስተምር ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህና በርታ ከልብ አንወድሃለን እግዚአብሔር ይባርከህ ኑርልን👏

  • @miracleabayneh8370
    @miracleabayneh8370 Рік тому +23

    Big Respect as usual Semeye Barye

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Рік тому +4

    እኔ በጣም ነው የምሰማክ የማደቅክ ግን ህግ አለ ስትል ቅር ይለኞል እኞ ሀገር በዚ ሰአት ህግ የለም በሚያሳዝን ሁኔታ ብቻ የሰማይ አምላክ ሁሉን ስለሚያይ ፍርድ ይስጠን ነው የምለው

  • @loveethiopia2389
    @loveethiopia2389 Рік тому +1

    አንተ እዉነተኛ አኢትዮዽያዊ ነሀ ።ሀሰሳብህ በጣም ይገርማል።so ashamed of the Adminstrator of the hotel. How could they do this in a public pool where Muslims , Protestants and other religions use. This is how they provoke people to violence or complain.

  • @serkaddis9meshesha715
    @serkaddis9meshesha715 Рік тому +5

    አንተ በጣም ትክክልነህ ጥምቀት በፕሮቲስታንቱም አለም ይህ ለኔ የመጀመሪያ የሆቴል ጥምቀት ነው የሰማሁት የሰለጠኑት አገር እንኳን አይደረግም :: ይህ ስልጣኔም እይደለም ስም ለማግኘት ይከሌ ቤተ እምነት ጊዎን አጠመቁ እንዲባል እንጂ የሚደገፍ አይደለም :: ስለ እርምትህ ጌታ ይባርክ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!!

    • @serkaddis9meshesha715
      @serkaddis9meshesha715 Рік тому

      የኔ አስተያየት ቤተእምነቶች የራሳቸው የማጥመቅያ ገንዳ ሊኖራቸው ይገባል ያለዚያው ሀይቅ ወዳለበት መሄድ ነው ነገሩን ወደጥምቀት ስርአቱ አልሄድኩም እኔም አማኝ ነኝ ነገር ግን ራሳችንን ለእርምት ክፍት ማድረጉ ይበጀናል በስው እልስማም ያለው ነብይ በእህያም ተገፆአል::

  • @abeluyene857
    @abeluyene857 Рік тому +1

    ሎጂክህን ሰመርዬ እጋራዋለሁ ግን ለሁሉ እኩል መሆን አለበት ለምሳሌ መንገድ ለአንድ እምነት ይዘጋል፣ መንገድም የህዝብ መገልገያ ስለሆነ ይህ ያነሳኸው ሎጂክ የሚሰራ አይመስልህም?

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Рік тому +1

    የድሮ ማር ሻጭ ጥሩ ስም አወጣህለት በቅጠል ቂጡን ጠርጐ አዲሳባን ሳይረግጡ ዉጪ ይወጣሉ የሰለጠኑ ይመስላቸዋል

  • @bedluadege4274
    @bedluadege4274 Рік тому +1

    ሰሜ አንተ ሀላፊነትህን ተወተሀል።
    ከምን በላይ የሆቴሉ አስተዳደር
    ይሄን መፍቀዱ ያሳዝናል ።

  • @mikeberhanu55
    @mikeberhanu55 Рік тому +1

    አናቱ ይፍረስ ይሄ የፅላት ሌባ ከአገር ቤት ጠፍቶ የወጣዉ ጎጃም ላይ ታቦት ሽጦ ነዉ ወንድሙ ታስሮ ነበር ይሄ ጥርብ እንደምንም ብሎ አምልጦ መጣ ይሄዉ እንደዚህ ያቀርሻል

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Рік тому +8

    የምር እያሳቀ የሚያስተምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ👏👏👏

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 Рік тому +1

    ላንተ ምናለበት 100 ላይክ መስጠት ብችል በኔ አፍ ምታወራ እኮ ነው ሚመስለኝ ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ ሌላ ምን ልበልህ

  • @leuelasnake8440
    @leuelasnake8440 Рік тому +1

    ሀላፊነትህን በአግባቡ የተወጣህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ታሪከ እየሰራህ ነው።።

  • @mzsonsie
    @mzsonsie Рік тому +17

    Dero during derge there was a "sansur commission " that enforced sensorship rules for all media platforms. We should have something similar to that within the context of freedom of media and freedom of Individual expression. They can organize a culture and ethics commission that can work on public education and also discourage immoral behaviors and corrupt communications on public platforms.

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Рік тому +27

      That's exactly what I think as well.
      However, the way things are these days, it seems nobody cares about our values.

  • @eyerusalemeyerusalem8385
    @eyerusalemeyerusalem8385 6 місяців тому +1

    ትክክለኛውን ነገር በግልፅ መጥፎ የሆነውን እየገፀስክ ትክክል የሆነውን እያበረታታህ ስለሆነ እጅግበጣም እናመሠግናለን ትክክለኛ ሰው ሰው የምትሸት ትክክለኛ ኢትዬጵያዊ ከምላቸው አንዱ ነህ ሠምዬ ሁሌ ባልኮምትም እጅግ ሲበዛ አደንቅሀለው ሁሌም ያንተ የተባለው ድረገፅ እከታተላለው በርታልን ሠሙዬ❤❤

  • @Gobawmissiontv
    @Gobawmissiontv Рік тому +1

    ወላጆችና ልጆች የእረፍት እና የመዝናኛ ሳታቸውን ስለ አጡ አዝናለው። ምመጥን ክሆነ ይቅርታ እላለው።
    የማጥመቅያ ቦታ ችግር ሆኖ እንደ ቀጠለ ነው።
    ገጠር ቢሆን እንደ ሚታወቀው ንጹ ወንዝ አለ። በከተማችን ይሄን ማግኝት ግን ከባድ ነው።
    የወንጌል አማኞች ህብርት የጋራ የማጥመቅያ ቦታ ቢያበጁ መልካም ነው እላለው።

  • @vellabeautytrainingacademy5521

    መጠመቁ ችግር ያለው ፡ ኣይመስለኝም ሰሜ ፡ ይልቅ ጥሩ የማይሆነው : ተስተናጋጅ እያለ ማስጠቀማቸው ነው ፡ ይልቅ ኣዘግተው(እንደተያዘ ኣሳውቀው ) መጠቀም ይችላሉ ፡ ይልቅ ሆቴል ህግ ፡ ሃይማኖታዊ ነገር ኣይከለክልም ።።።

  • @addisababa147
    @addisababa147 Рік тому +2

    ያባቴ አምላክ በቁምህ ያፍርስህ በልልኝ ሰሜ ይሄ ሰውዬ "ቅል ራስ" ያልከው ቅል እንኳን እኮ ጥቅም አለው ሽክና ይሄ ግን የሆነ የቃሪያ እጀታ ማለት ነው ወይ ማገዶ አይሆን ወይ አጥር አታጥርበት እንደው ዝም ብሎ የእበት ትል ነው : እንዳልከው ከየት እንደመጣም አይታወቅም ከዚህ ዓለም የመጣ አይመስለኝም እረ እንደው ስንት አይነት ሰው አለ ግን?? መጥኔ ለእናትህ ወይ ሚስት ልጆች ካሉህ ለነገሩ ሃገርን ይፍረስ ካልክ ትዳር እና ልጅ ሊኖርህ አይችልም
    መጥኔ ለእናትህ 😮😮😮

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 Рік тому +5

    ወይ ዘንድሮ ሰሜ አንተ ግን በርታ አስተዋይ ነህ ትውልዱ ካስተዋለ ካንተ ብዙ ይማራል 👍👍

  • @yonamos4537
    @yonamos4537 Рік тому +1

    ሰመረ ተቀይሜሀለዉ ሞጣ ለሚሉት ሰውዬ መጋዣ የሚል ቃል መጠቀም ነበረብህ...እሱ ነው የሚገልፀዉ።

  • @meazagebeyehu9294
    @meazagebeyehu9294 Рік тому +1

    ምን አይነት ቡጥ እራስ ነው በፈጣሪ ያንተው ጭንቅላት ይፍረስ ለኢትዮጵያ የተመኘህው።

  • @sambozamamboza6508
    @sambozamamboza6508 Рік тому +1

    This is a Big mistake and rubbish, I grow up swimming at Gioen Hotel during summer time we never had this type of BS, the management of the hotel is responsible creating back word arrangements, this should not repeated again in the future it is embarrassing and not appropriate, because it is not a church or temket baher.

  • @Dan-uy1dh
    @Dan-uy1dh Рік тому +5

    Greetings! Seme, I think you yourself can approach the government to get the funds as well as from people who are willing to help. Keep up with the awareness...👏🏻

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Рік тому +1

    ሞጣን የመሰለ ድልብ ፋራ በዮቱብ ሃብታም ሲሆን አይገርምም

  • @zuriahungeresukibret345
    @zuriahungeresukibret345 Рік тому +3

    ባሪዬ እንዲህ ልክ ልካችንን የምነግረን አተን እኮ ነዉ ሁሉም የሚፈነጭብን....ወይ ጉድ አንተን ያብዛልን....

  • @tedrosgebre7246
    @tedrosgebre7246 Рік тому +1

    ሻሎም ወንድም እኔ የ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ብዙጊዜ በእምነቱ ለምታቀርበዉ ትችት እቀበላለሁኝ ተገቢ ነዉ የዛሬ ግን ትክክል አይመስለኝም ሆቴሉ ለሁሉ ሰው ቀለም ሃይማኖት ዘር ሳይለይ ሰርቪስ ሊሰጥ ነዉ የከፈቱት ተጠምቀው ቢሄዱ ምንችግር አለው እዛ አይከርሙ ሌላ እንዳያስመስልብህ ተባረክ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ድንገት ልጆች በዋና የሚዝናኑበትን ጊዜ አቋርጦ ፡ 'ጥምቀቱን' ማካሄድ ፡ የአማኝ ምልመላ ሙከራ ስለሚያስመስል እንደ ችግር ታየ ። 🤔

  • @wudeabebe4912
    @wudeabebe4912 Рік тому +8

    I always proud Semere Bariaw, I'm wishing all Ethiopia people to have like Semere's mentality!!

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 Рік тому +1

    የሆቴል አዳራሽ ተከራይተው ቢፀልዩ ቅር ይለሃል በነፃ አይመስለኝ ከፍለውበታል የንግ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል ወሃ ደግሞ ውሃ ነው ጥምቀተ ባህር ያለውም ጊሆን ያለውም አንድ ነው ልዩነቱ ፀልሆ መጠቀሙ ነው!!
    የኦርቶዶክስ ካህናት እዚህ ቦታ ላይ ቢያጠምቁ እንዲ ስሜታዊ ትሆን ነበር ??

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Рік тому

      - አዎ ከዚህም በላይ ስሜታዊ እሆን ነበር።
      - ውሃ ውሃ መሆኑን መናገር እውቀት አይደለም፤ ማንም አረቄ ነው ያለሽ የለም።
      - ጥምቀተ ባህር ያለው ውሃ ለጥምቀት አላማ የሚውል ነው። ግዮን ሆቴል ያለው ደግሞ ለዋና ተብሎ የተሰናዳ ነው። ወንድምሽን እና ባልሽን መለየት ልመጂ፤ ያም ወንድ ነው ይሄም ወንድ ነው ብለሽ ከወንድምሽ ጋር አትጋደሚ።
      - መዋኛ ገንዳ ሰዎች የሚዝናኑበት የሆቴል ፋሲሊቲ እንጂ ያንቺ መጠመቂያ አይደለም።
      - አንቺ ሃይማኖታዊ ritual ባደረግሽበት ስፍራ ላይ የሀይማኖቱ ተከታይ ያልሆነ የሆቴል እንግዳ እንዲገባ አይጠበቅበትም።
      - ሆቴል secular አገልግሎት የሚሰጥ የመጠጥ፤ የመኝታ፣ የምግብ፣ የዳንኪራና መሠል ነገሮች ስፍራ እንጂ ሀይማኖታዊ ስፍራ አይደለም።
      - የመዋኛ ገንዳ ውስጥ ከነልብስና ጫማ መግባት አጸያፊ ተግባር ነው፤ ላሞች ናቸው ኮቴና ቆዳቸውን ለብሰው ውሃ ውስጥ የሚገቡት።
      - ጸሎትና Ritual ለይተሽ እወቂ፤ ለጸሎት ለጸሎቱ መስቀል አደባባይና ስታዲየም ቀኑን ሙሉ የአምልኮ ፕሮግራም ሲያደርጉ የተናገረ ሰው የለም። አትቅለብለቢ! ሰው ኮባነትሽን ያይብሻል።
      - ዘልለሽ ከሌላ ሃይማኖት ጋር ፉክክርና ንጽጽር ውስጥ አትግቢ፤ የእምነት ትልቅና ትንሽ የለውም። ለአማኙ እምነት ሁሉ ትልቅ ነው።
      - በተረፈ ትምህርት፤ የህይወት ልምድ፤ እውቀት ምናምን ባይኖርሽ ችግር የለውም። ምንም አትወቂ፤ ቢያንስ የምትናገሪውን ነገር ግን እወቂ!!
      - ምን ትላለች በእግዚሀር?!

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Рік тому +3

    አይ ስሜ የዱሮ ማርሻጭ ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂

  • @betelihemteshome7026
    @betelihemteshome7026 Рік тому +26

    የልቤን እኮ ነው የምትናገረው ሰሜ። አንደና ነክ

  • @yalewsahlu7623
    @yalewsahlu7623 4 місяці тому +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ
    እድሜና ጤና ተመኘሁልክ

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 Рік тому +8

    የድሮ ማር ሻጭ 😊😊😊😊😂😂😂 ወንድሜ ሰሜ

  • @ahmedjebel6554
    @ahmedjebel6554 Рік тому +1

    Seme ene muslim ye Eid selat stadium yisegedal yeah malet gin ye haymanot sifran tobkowal malet adelem gin ye Eid selat stadium misegedbet miknyat alew. Nude Music video lemsrat sihon hulum dar yizo new myachebchbew enji maninm sikawem ayten anakim enezi sewoch gin spritual neger siladergu mekawem fair aymeslegnem specially bota atew lihon yichlal.

  • @zuriahungeresukibret345
    @zuriahungeresukibret345 Рік тому +2

    ባሪዬ እንዲህ ልክ ልካችንን የምነግረን አተን እኮ ነዉ ሁሉም የሚፈነጭብን....ወይ ጉድ አንተን ያብዛልን....

  • @seifeseattle
    @seifeseattle Рік тому +7

    ሰሜ አንጀት አርስ ነህኮ... ህመማችንን እንዲህ የሚናገርልን ማግኘታችን እራሱ ትልቅ ነገር ነው... Thanks 🙏

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    እድሜ ይስጠን ዘንድሮ ገና ብዙ እናያለን

  • @alexayenew4629
    @alexayenew4629 9 місяців тому +1

    ሠመረ ለኔ ትክክለኛና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ለልጆችህ ብቻ ሣይሆን ከኃይማኖት፣ ከፖለቲካና ከዘረኝነት በፀዳ ጤነኛ አመለካከት ለሁሉም ዜጋ በተለይ ለነገ ትውልድና የሀገር ገፅታ የምታሥብ ሠው ነህ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይሥጥህ ቀጥልበት የምትለቃቸውን ቪዲዮች እከታተላለሁ፤ የተከታተልኳቸውንም በጣም ተምሬባቸዋለሁ በርታ....

  • @musetefera5900
    @musetefera5900 Рік тому +2

    ማር ሻጭ ፊት ያንሰዋል ። የወፍጮ ቤት ፊት ነዉ ብዙ ግዜ የዩቱበሮች የትምህርት ባግራውንጃቸው የደከመ ነዉ ቢጣራ ለዛ ነዉ ።

  • @adambosat238
    @adambosat238 Рік тому

    ኢትዮጵያ ፣ ትፈርሳለች፣ ለሚሉት፣
    ሰመረ፣ የምትመልሰው፣ መልስ
    እንዳከብርህ፣ እንደወድህ፣ አድርጎኘል፣
    ሀገሩን፣ የሚውድ፣ በሀገሩ፣ በኢትዮጵያ
    የማይቀልድ፣ ጀግና፣ ነህ፣
    በርታ፣ ወንድሜ፣ ኑሩልን፣
    የኢትዮጵያ፣ አምላክ፣ ይጠብቅህ፣ ።

  • @nahusenaymesfin9056
    @nahusenaymesfin9056 Рік тому +3

    ሰላም ሰሜ ያገሬ ልጅ ሁልጊዜ ቪዲዮክን አያችሀዋለው አስተሳሰብህ ግለሰባዊ ማንነትህ ሞራልህ ስብአና ሰውኛ ይዞታህ ማህበራዊ ተጽአኖህ ከፍ ሲል ኢትዮጽያዊነትህን በማቅህ ልክ ከልቤ አደንቀዋለው። ለመጀመሪያ ጊዜ ቢሆንም ኮሜንት ያረኩልህ አያንዳንዱን ቪድዮክን ነው የምከታተለው. ምናልባት ዛሬ ላይ ላይሆን ይችላል ከ ተወሰነ አመት በሁዋላ አሁን አየዘራክ ያለህውን ምርጡን ዘር ውጤት ታየዋለህ። ለሃገሬ አንዳንተ አይነት ልጅ ስላለህላት ደስ ብሎኛል ከዚህ በሁዋላ በተሰብ ነን በርታልኝ እወድሃለው.

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 Рік тому +1

    You are systematically making your personal hate against other religions other than Orthodox. I advise you to stop such kind of critics. What will you say when timket is Clelebrated all over roads in addis

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Рік тому +1

      What did anyone say when protestant services were delivered at the stadium and meskel square?
      NOTHING!!
      So, it seems you didn't understand a word I said.
      I advise you to stop commenting on something you didn't understand

  • @ሰማርያyouTube
    @ሰማርያyouTube Рік тому +8

    ሰው እደሰወኛ የማያስብበት ጊዜ እዳተ አይነት ወድም ስላለ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @aserdawit7796
      @aserdawit7796 Рік тому

      አንተ ግን ሁል ግዜ ስለፕሮቴስታንት ማውራት አላበዛከውም ጌታ ይፈልግሀል ና ወደ ጌታ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Рік тому +1

      @@aserdawit7796 ጌታ የት ነው ያለው እኛ ወደ ጌታ የመጣነው በአርባ እና በሰማንያ ቀን ነው እየሄድክ እሺ

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 Рік тому +20

    ስኦል ይገባሉ እምየ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Рік тому

      @@chanematyos1098 የምድሩ አልበቃ አሊቹ ደሞ መንግስተ ሰማያትም የግላቹ ሆነ 🤣🤣🤣🤣 ሲኦል እራሱ ቦታ የለም ለናተ እንኳን መንግስተ ሰማያት ፎ ስትናገሩ አርሙ እሺ

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 Рік тому

    ሠገጤው ሞጣ አሜሪካን በጋቢ ገብተህ ሰገጤ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች? አናትህ ይፍረሰ አንተ ትፈርሳለህ አገሬ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ውሎየዋይቴብ
    @ውሎየዋይቴብ 3 місяці тому

    ምናልኢ/ትወሥጥእንዳንት ቢሆን ሀገረባልተባለሸች😍😍😍😍😍ሠምየወላሂሥወድህ ኢ/ት እኮባህልህን ያማትለቅአሥተዋይነህ በረታልን

  • @kebedeyacob7053
    @kebedeyacob7053 Рік тому +2

    Seme yetefelegew wuhaw new wuha bekirb maygegnibachew botawoch lay mikefelew tekefle, biru malete new yideregal, ke ande seate belay mayfege cerimony new aleke. Wede lela neger atiwsedew, wuhaw new yetefelegew.

  • @shoahayper251
    @shoahayper251 Рік тому +2

    ሀላፊነትህን በአግባቡ የተወጣህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ 🦁🦁🦁

  • @noahsemere848
    @noahsemere848 Рік тому +2

    ሴሜ ጠፍተህ ነበር ሶሙኑ ፒስ ነው

  • @ፋጢማኢብራሂም
    @ፋጢማኢብራሂም Рік тому +1

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም አቦ ልክልካቼውን ንገርልን የሀገራችንን ባህልና ወግ የማይጠብቁ ሁላ

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Рік тому +2

    tik tok ላይ የማሀይም ስብስብ ነው ያለው ከጥቂቶቹ በስተቀር

  • @AaronTura6601
    @AaronTura6601 Рік тому +3

    You are a wonderful guy .....it's a very nice critiques... thoughtful, logical and realistic....keep it up....

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Рік тому +4

    በርታልን ጨዋ ኢትዮጵያ ልጅ
    ኢትዮጵያ ትፈርሳልች ያለው ጌታ ያፍርሰው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому +1

      ገንቢ አስተያየት ይበልጣል ፡ ከአፍራሽ ትንቢት ፦ 🤗

    • @Sillysanriofan
      @Sillysanriofan Рік тому

      Amen 🙏

    • @YeababaT
      @YeababaT Рік тому +1

      Amen 🙏🏿

  • @abzdeg8923
    @abzdeg8923 Рік тому +2

    ከሞጣ ደህና ነገር ትጠብቃለህ አንድም ደህና ነገር የሌለውውው ሞጣ ራስ ነው‼️ የድሮ ማር ሻጭ ተመችቶኛል🤩

  • @mihretmesfin3648
    @mihretmesfin3648 Рік тому +3

    Thank you for being such a responsible person to emphasize our cultural values and norms to the general public. May God bless you and your family

  • @kng4900
    @kng4900 Рік тому +2

    ይሄ እንደው ምን አይነቱ ነው ምን ይመስላል? ፕሮግራሙን በአጭሩ ታቋርጥብናለህ? በቀን ሶስት ጊዘ ብትገባ ደስታዬ ነው ሰሜ በርታ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 Рік тому +7

    ሰመረ በጣም እናመሰግናለን በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ💕👏

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Місяць тому

    በጣም እናመሰግናለን ስሜ እረጅም እድሜና ጤናን ከነቤተሰብህ ይስጥህ ሀገራችን ህዝቡን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤

  • @viber907
    @viber907 Рік тому +1

    Do you think they know about their religion ?if they do ?? They should have knowen where to go.

  • @makialemu2062
    @makialemu2062 Рік тому +1

    ለሀገርና ወገን አሳቢ ጨዋታና ቁም ነገር አዋቂ የሰው ልክ 🫶

  • @EyuelAbi
    @EyuelAbi 2 місяці тому

    ሠሜ እኔበጣምነው የማመሠግን ምክንያቱም ለትውልድ የምጠቅም ሠውነህ መጥፎነገር ሲሰራ እረፉ የምትለው እድሜናጤና

  • @asmayitoqubazghi4575
    @asmayitoqubazghi4575 2 місяці тому

    እኔ ጴንጠ ነኝ : ይሄ ግን አግባብ አይደለም :: እነሱ በሰሩት እኔ እንዴት እንደምሸማቀቕ ልነግርህ ኣልችልም ::

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Рік тому +1

    በርበሬ ነበር እቃዋላይ መጨመር ምድረ ሰገጤ ጋጠወጥ

  • @Wedayena
    @Wedayena Рік тому +1

    እውነትህን ነው ሲጀመር የዋናቦታኮ ሽንትም ይሸናበታል ጥምቀት በቆሻሻውሃ በጭራሽ የማይደረግ ነገርነው ሀገሬ ሰላምትቼሽ ወጥቼ ወዴት እየሄድሽብኝ ነው ከለሯን ሁሉኮ አጠፋቹሀት 💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 Рік тому +19

    እንኩዋን መጣህልን ባርዬ ደግሞ ለፈረንሳይ እንኩዋን ደስ ያለህ ።ያው ሞሮኮን ማሸነፍ....😊

  • @ኢትዮጰያዊነት
    @ኢትዮጰያዊነት Рік тому +1

    ባለጌ ትዉልድ ልጆቻችንን እንዴት እናሳድግ

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Рік тому +1

    አቆዋምህ በጣም ግሮም ነው በሁሉ ሳይድ አተያይህ በጣም ይገርማል እኔ ግን የምለው አንተን ለሚሰማ ለሚከታተልህ አንዳንድ ሰው ማወቅ አለበት የምትለውን ሰፋ አድርገህ ብትናገር እንሰማህ ነበር ለማንኛውም ሁሌም የምትናገረው ያላሰተዋልኩት ነገር እማርበታለው በርታ

  • @ኢትዮጵያዊትነኝ

    ይሄ ሞጣሚባለው ደቃቃ ከየትየመጣ እብድ ነው ባለጌ አሳዳጊየበደለው ዋለጌ የቲክቶክ እብድእድሜየማይመክረው ሰካራም የሚገርም ነው ባለጌ

  • @Sultanselam8030
    @Sultanselam8030 Рік тому +3

    ጋጠ ገልቱ..🤣🤣🤣

  • @dr.girums.1892
    @dr.girums.1892 Рік тому

    እስልምና ጉዳዮች እነ ኡስታዝ እነ ሼኪ እነ እነ ሐጂ እኔና ብዙሐኑ ሠሜን ጨምሮ ሠላምታ ይድረሣቹ እዛው ያለስራ በተቀመጣችሁበት 😏🙄😏🙄😏🙄 ተጠምቆ ተሞቷል 😆😆😆😆 ይመቻቹ

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w Рік тому

    ያበሻሴት መጀመርያ መልኳአይታወቅም በጭቃተለቅልቃ ማንነቷጠፈቷል በዜህላይ ቅልራሰ ባዶጭንቅላት ናቸው በአብዛኛው ሸሌነው ጥቂትጨዋ ከነሱጭቃየፀዱ የተማሩ ሴቶች እንዳሉሆነው።

  • @woine123
    @woine123 3 місяці тому

    ልክ ነህ ኢትዮጵያውያን እውነትን እውነት ሀሰቱን ሀሰት ማለት ትተዋል!!
    አንተ ግን ለህሊናህ ሰላም ብቻ ሳይሆን ህዝብንም ማዳን ነው::
    ግዮን ሆቴል ግን ብር ስለተከፈለው ብቻ ሁሉንም ላለማመዛዘን እና ነገ የሚመጣበትን የስራ ብልሹነት እና ኪሳራው አልታየውም::

  • @zolatube8534
    @zolatube8534 Рік тому +1

    ሰምዬ bemejemeria selam ena tena balehbet lante yhun siketll tlk akbroten ygleslh bezi zemen endante tewu yemil sew yasfelgal malet manm fitsum adelem sew ysasatal antem bthon gin tnsh sat stl guadegnoch ere tew batl antem ezi balderesk neberr ena ybel yemiyasegn new 2 netbb lansa yemejemeria zare beserahw ye protestant timket lay botaw lik new aydelem tyake alegn neger gin ene mezi eyta demo lyew lemsale milieniem adarash concert yderegal yehaymanot tegbarm hulum haymanot tekuamat ena mn llh new aydelem wuha lemsale and sew ketenkuay bet (leagelalese sorry )lela amarach slataw new ale bye balamnm weym metet mnamn malet new ena birr lay metet aserto dejafe lay tale enbell keza ene tsebel erechche birun btekemew ya metet yseral mlh metet ale bye sayhon endew lemiyamn yhonal bye new eski ene bezi ayewt antes mn tlaleh botaw mn bzu neger bidereg kebarekut ayhonm bleh new lemsale ezi mewagna genda snt wuha wustt sntu erasun yareka yhonal kkkkkkkkk eee hak slehone malet le smet sayakm yhonal neger gin endim yhonall eski yanten hasab demo lelaww endew andande endew baylew baynagerew mlh kal ale eredahalew mgbarochu yasblu yhonal gin mn meselegn be siol bekul wede genet yhonal abateee tru ltmekr bleh andand yante personality maygelsu le mediam maymetnu lelam hsanat yayutal sewoch kebzu tru new tnsh neger andande enayalen ena belk btaregew wendmawi mkre neww mlhh mn tlalech yhun gin jezba mnamn stl endew tnsh ydebregnal kalatoch bimoredu yante persinality gar ayhedmm beterefe ene miketelsh yane fana eyaleh hulu new mayhhh yewnet tmechegnalehh ahun nm bihon proud of you abate berchi bzu mlsh alegn gin lezarew ybekal

  • @alefredorosales9614
    @alefredorosales9614 Рік тому

    ውሃው ካልተቀየረ ማንም ሊዋኝበት አይገባም። በቅድሚያ ውሃው ሊታከም ይገባል፣ ሊፈወስ ይገባል። የሉሲፈር መንፈስ አርብተውበታል።

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo Рік тому +1

    የድሮ ማርሻጭ ተመቸኝ ሳሚዬ❤❤

  • @abiytegegne7547
    @abiytegegne7547 Рік тому +1

    ሃሃሃሃሃሃ ..እውነትህን ነው ...የድሮ ማር ሻጮች እንኳን እረ ምርጥ ወዝ አላቸው የአነጋገርም የባህሪም የወግም....ይሄ ሰውዬ እኮ ምንም ወዝ የለውም ወንድሜ

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 Рік тому

    በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ደረስን ባለጊዜነትንና ስልጣንን ተጠቅሞ ተገቢያልሆነን ነገር መጠቀም ድንቁርናችውንን ነው የሚያሳየው ሲቀጥል በህምነታችውና ባላችው ነገር ኮኦንፊደስ ስሌላችው ነው ስልጣንን መጠቀሚያ ያረጋችሁት እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ

  • @aynadishaile3134
    @aynadishaile3134 Рік тому

    1 የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
    2 በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል። መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
    3 የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
    4 በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
    5 እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
    6 እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
    7 ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
    8 በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
    9 ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፥ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
    10 እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
    11 ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 Рік тому

    እስኪ የጴንጤ እምነት ተከታዮች ኮመንት ስጡ ምን ታስባላችሁ???
    ትክክል ነው ወይ ? ስንት አስካሪ መጠጥ እየጠጡ የሚዝናኑበት ቦታ ነው ፣ ወሲብ ፈፅመው የሚዋኙም አሉ ፣ ብቻ ትክክል ነው ወይ ? ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሄን ድርጊት ይደግፈዋል?

  • @samiam3417
    @samiam3417 Рік тому

    ሚገርምህ እኔም የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን የ swimming poolን ነገር ግን ከአንተ ጋር እጋራለሁ በማንኛውም እምነት ውስጥ የተቀደሰ እና ያልተቀደሰ ስፍራም ስራም አለ ግዬን የሜዋኘው ቅዱስ አይደለም ለማለት ባልደፍርም ግን ከጋብቻ ውጭ የሆኑ ጥንዶች ሆቴል ውስጥ የሆኑትን እና የሚያደርጉትን ሲያደርጉ ቆይተው የሜዋኙበት ውሀ ለመጠመቄያ????
    Almost naked የሆነች ሴት እየዋኘችበት ያለውን መዋኛ???
    ሰዋች ሲዋኙ ሽንታቸውን የሚሸኑበትን ውሀ??? ባልጠፋ ቦታ እና ውሀ ለምን እዚህ??? I don't get it at all!!!

  • @girar813
    @girar813 Рік тому

    አንድ ቀን ኦርቶዶክስ ላይ ትችት ታቀርባለህ ብዬ ጠብቃለው። መቼም የነሱ ችግር ሚታየን ለኛ ነው ። ለምሳሌ ኦርቶዶክስ እዚህ አጥምቃ ቢሆን ትተቻለህ?? ቢሆን ነው ያልኩህ ራስህን ጠይቅ።
    ትችት ጥሩ ነው ካልክ እኔምልተችህ,,, የእንግሊዝ ቃላት በየመሀሉ አትጠቀም። መጀመሪያ ከአንተ ፊት ጋር አይሄድም,,ሲቀጥል ስንት አመት ፈረንጅ ሀገር ኖረህ ለምትጠቀማቸው የፈረንጅ ቃላት የአማርኛ አቻ ቃላቶች የጠፉብህ???? ሌላውን ለሚጠቀመው ንግግር እና ድርጊት ስትተች ይሄ እንዴት ጠፋብህ። ፊትህ የአማርኛ ነው ቃላትህንም የአማርኛ አርገው።ምን ይላል ይሄ

  • @azebkifle5342
    @azebkifle5342 Рік тому

    ያሳዝናል ኤትዩጰያ ትፍርሳለች ማለት ያሳፍራል ዉጪ ተቀመጥህ የሰለጠን አገር ያልሰለጠነ ጨንቅላት ያሳዝናል

  • @TheTeketel
    @TheTeketel Рік тому

    ሰመረ ወንድሜ ስለ ጥምቀት ያቀረብከው ላይ የዚህ እምነት ተከታዮች ጥምቀት መጠቀሚያ ቦታ የለቻውም ወንዝ ሄደው እንዳይጠመቁ የአዲስ አበባ ወንዞች ለዚህ አይነት ተግባር ለመጠቀም አይሆንም የራሳቸው የማጥመቂያ ቦታ ቀርቶ ማምለኪያ ቦታ ስለሌላቸው በኪራይ ነው የምጠቀሙት። ስለዚህ ያለቸው አማራጭ ውኃ የሚገኝበትን ቦታ መከራየት ነው። ለዚህም ግዮን ሆቴል ኪራይ ከፍለው ለመጠቀም ተገደዋል። ግዮን ሆቴል ደግሞ የብዚነስ ተቋም ነው ከከፈል ስምንት ሙሉ እንኳን መዋኛ ገንዳውን አይደለም ሙሉ ሆቴሉን መጠቀም ትችላላህ። በመጨረሻም በኃህማኖት ጉዳይ አስተያየት መስጠት አስቸጋሪ ነው። ከሃይማኖት ውጪ የምታቀርበው ሃሳብ ግን ጥሩ ነው በርታ

  • @eshitube1153
    @eshitube1153 Рік тому

    «አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት» የተባለው ለአንተ አይነቱ ነው፡፡ እንደዚህ የሚያንጨረጭራችሁ ፕሮቴስታንቱ ላይ ያላችሁ ጥላቻና ጥላቻ ብቻ ነው፡፡ ሆቴል ውስጥ መንፈሳዊ ፕሮግራም አይደረግም ያለህ ማነው? እስካሁን ሊዋጥላችሁና ልትቀበሉት ያልቻላችሁት እናንተ ሙሉ ኢትዮጵይዊ ፕሮቴስታንቱ መጤ የሚለው ተረታችሁ ዘመን እንዳለፈበትና አንተን ከመሰሉ ወሬ በማውራት እንጀራቸውን ከሚጋግሩ ቦዘኔዎች በላይ በዚህ እምነት ውስጥ ያሉ ብዙ ኢትዮጵያውያን ጴንጤዎች አገራቸውን እንደሚገባ እያገለገሉ ነው፡፡ ሰዎቹ እስከከፈሉና ከሆቴሉ ጋር እስከተስማሙ ድረስ መብታቸው ነው፡፡ የሚገርመው ወጥቶ የሚንጫጫው አብዛኛው እኮ ለጊዮን ሆቴል ተቆርቁሮ አይደለም ጊዮን ዋናው የት ጋር እንኳን እንዳለ የማያውቅ በወንጌል ጥላቻ ሰላሙን ያጣና የክርስቶስ ተቃዋሚ በሆነ መንፈስ ተፅዕኖ ውስጥ ያለ ሰው ነው፡፡

  • @benabe6627
    @benabe6627 Рік тому

    የኢትዮጲያ ሕዝብ በሃይማኖት፣በፖለቲካ፣በንሮዉ በሌላዉም የመሀበረሰቡ ጉዳይ ላይ ያለዉ የአመለካት ዉስንነት ያጠቃናል ምክኒያቱን ለማወቅ ጥናት ያስፈልገዋል የንቃተ ሕሊናም ማነስ ተጨምሮ እዚህም ባለሁበት አገር በአሜሪካ ይህ ችግር በእኛ መሀበረሰብ ላይ ጎልቶ ይታያል ለምሳሌ በመሀበረሰቡ ላይ አንድ ነገር ሲፈጠር ነገሩን የምናየዉ ከላይ ወይንም ጠበብ አርገን ነዉ ለምሳሌ በዚህ vedio ያየንዉ ወይንም ባየሁት ነገር ላይ የገረመኝ ነገር ፩ኛ ወላጆች ልጆቻቸዉን ከዉሀ ዉስጥ አዉጥተዉ ከዳር ሆኖ በቅሪታ ይመለከታሉ ለምን ሆነ ብሎ በህብረት ቅሬታ ማቅረብ ለሚመለከተዉ ክፍል ፪ኛ የሆቴሉ አስተዳደር ህግና ስረአት በዚህ አይነት ጉዳይ ምን ይላል ተጠያቂነቱስ ምን ያህል ነው ከአድራጊዎቹ ይልቅ ሆቴሉ ተጠያቂ ነዉ በይበልጥ ግን ህዝቡ መልስ አገኘም አላገኘም ጠያቂ ምክንያታዊ መሆን አለበት ወይም መማር አለበት ለዚህም ይመስለኛል የመንግስትም ይሁን የግል ድርጅት የሀይማኖት ድርጅቶች የህዝብ ንቀት ስላለባቸዉ እንደ ፈለጉ ያደርጉታል ስለዚህ ህዝቡ ጠያቂ ይሁን።

  • @ethiopiaforever4985
    @ethiopiaforever4985 Рік тому

    እውነትም ቡዋልት level አለው አልክ:: አንተም ሌላውም ኢትዩጵያዊ ነው::አፌ ቁርጥ ይበልልህ::

  • @tessematerefe8898
    @tessematerefe8898 Рік тому

    ሞጣ ተብዬውን የሚመጥን ስድብ የለህም?... በቁምነገር ተቸኸው ብዬ ነው። በርግጥ አነሰም በዛ የሚሰማው ሰው ስላለ፣ የሚያወራው ነገርም ተጽእኖ የሚያሳድርበት ሰው ስላለ መተቸትህና አላዋቂነቱንም ማሳየትህ ልክ ነው። ግን የሚከተሉት ካሉም ቁምነገርህ የሚገባቸው አደሉም ሲጀመር። አለ አይደል እንደ ምክር የቃጣውም ነበር የዛሬው ትችትህ እና ወደሱ መንገድ እየገባህ እንዳይሆን (ማለቴ እንደቁምነገረኛ መታየት የሚፈልግ ስለሆነ ነው።) እንደ መደዴ ቆጥረህ ብትነቅፈው ብዬ ነው። (ይህን ያልሁህ ከቀናነት እንጅ መተቸትህን ለመንቀፍ አይደለም። ካነበብኸው አመሰግናለሁ!)