Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V29

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • Credit:
    📌SUBSCRIBE HERE:
    / if The new feature @SemereBariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    Ii 📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs UA-cam, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
    በጨዋታው ...
    #ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
    #ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
    #የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ፖለቲካ #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
    #ምንትላለች
    #ምንይላል
    #ምንይላሉ

КОМЕНТАРІ • 372

  • @amazingvideos-ph9rq
    @amazingvideos-ph9rq Рік тому +25

    ይድረስ መልእክቴ ለ ማከብርዎት አቶ ሰመረ!
    በመጀመሪያ አንቱ የምልዎት ስለማከብርዎት እንጂ በእድሜ ይበልጡኛል ለማለት እንዳልሆነ ይታወቅልኝ!
    በመቀጠል በዚህ ቪዲዮ ላይ ስማቸው መምህር ዮርዳኖስ አበበ የሚባሉ መምህር ተችተዋል! እጅግ በጣም ያሳዘነኝ ነገር እኚህ መምህር ይህን ትምህርት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ሆነው በመንፈሳዊ ህይወታቸው ለውጥ ማምጣት ለሚፈልጉ ነው! እኚህ መምህር በቋሚነት ለረጅም ዓመታት ስለ ቅዱሳን መንፈሳዊ ተጋድሎ ዝክረ ቅዱሳን በሚባል ጎንደር የሚገኝ ማህበር የሚያስተምሩ ሲሆን በተጨማሪም ለረጅም ዓመታት በሬድዮ ፋና ስፖርት ጋዜጠኛነት አገልግለዋል! እርስዎ ያልተረዱት ብዬ የማስበው ነገር መምህሩ እንዲሁ ያለ ዕውቀት በጭፍን ጥላቻ ተነሳስተው ኳስ ጨዋታ ማየት ጣዖት አምልኮ ነው ብለው ያስተማሩ የመሰልዎት ይመስለኛል። እኔ ለ 5 ዓመታት የዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ ተማሪ ስሆን የምኖረውም ከኢትዮጵያ ውጪ ነው! የመምህር ዲያቆን ዮርዳኖስንም ሆነ የሌሎች ሊቃውንትን ትምህርት መስማት እና በህይወቴ ለውጥ ማምጣት ከመጀመሬ በፊት እኔም ሆንኩ ባለቤቴ በተለያዩ ሱሶች ውስጥ ነበርን። ከሱሶቹም መካከል የኳስ፣ የዘፈን እና የፊልም ሱሶች ይገኙበታል። እነዚህ ሱሶች እኛ በቀላሉ የምናያቸው ነገር ግን መንፈሳዊ ህይወታችንን በጣም የሚጎዱ ናቸው። ይህም እንዴት ነው ቢሉ አንድ ክርስቲያን ዕለት ዕለት በመንፈሳዊ ህይወቱ እየጠነከረ ህዋሳቶቹን እየተቆጣጠረ መምጣት አለበት ለምሳሌ
    እንደ ቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ማንኛውም ክርስቲያን ለእግዚአብሔር አስራት ማውጣት እንዳለበት ያስተምራል ታድያ አስራት ከገንዘባችን ብቻ ሳይሆን ከተሰጠን ቀንም ከ24 ሰዓት 2 ሰዓት የሚሆነው ቢቻለን በጸሎት እግዚአብሔርን በማመስገን የምንጠቀመው ነው።
    የእርስዎ ኃይማኖት ምን እንደሆነ ባላውቅም ከ 2 ሳምንት በፊት ግን ትንሣኤ እንደተከበረ ያውቃሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ይህን ያልኩበት ምክንያት በተለይ ከ ትንሣኤ 1 ሳምንት ቀደም ብሎ ያለው የሰሙነ ሕማማት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የተቀበላቸው መከራዎች የምናስብበት ነው እንግዲህ ይታዩዎት የሰው ልጅ የተከፈለለት ዋጋ በቃላት እንኳን የሚገለፅ አይደለም ይህ ሁሉ ዋጋ የተከፈለለት የሰው ልጅ ግን ዛሬ የት እና ምን እየሰራ ነው?? እስቲ ያስቡት እነ ቅዱስ ጳውሎስ አራቱ ሰማያት ተከፍተው ያዩበትን አይን እኛ ኳስ እና ፊልም እናይበታለን! ድንግል ማርያም ጌታን ትወልጃለሽ ተብላ ብስራት የሰማችበትን ጆሮ እኛ ሙዚቃ እንሰማበታለን!
    በቤተክርስቲያናችን ቅዱሳን የምንላቸው እናቶች እና አባቶች በምንኩስና ብቻ ሳይሆን በትዳርም እንደነ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አይነት ቅዱሳን ልጆችን ወልደው እግዚአብሔርን ያስደሰቱ ሀገራቸውን ከመከራ በጸሎታቸው የጠበቁ ናቸው ታድያ እንደው እንደነሱ መሆን ቢያቅተን እንኳን በአግባቡ ጊዚያችንን ተጠቅመን በአቅማችን ለፈጠረን አምላክ ተገዝተን መኖር የለብንም ብለው ያስባሉ? እርስዎ እጅግ የሚያዝኑባቸው ልጆች የተገኙት እኮ ዘመናዊ ሆንኩ ብሎ ማንነቱን እና አምላኩን ከረሳ ማህበረሰብ ነው ታድያ ከማይጠቅማቹ ነገር ራቁ ብሎ ማስተማር ስህተቱ ምንድነው? ጣዖት አምልኮ ማለት ግዴታ እነ አፖሎ እና አርጤምስን አቁሞ እጣን እያጨሱ መስገድ ብቻ እንዳልሆነ ይጠፋዎታል ብዬ አላስብም ምክንያቱም ወቅታዊ የሀገራችንን ሁኔታ እንኳን ቢያዩ ብሔሩ ጣዖት ሆኖበት እርስ በርስ የሚበላላው ሰው ቁጥር እንኳን ቀላል አይደለም። ጣዖት እኮ ምንግዜም የእግዚአብሔርን ቦታ የሚይዝ ነው ለምሳሌ እርስዎ ኦርቶዶክስ ቢሆኑ የ12 ሰዓቱን ኳስ ማየት ትተው ወደ ቤተክርስቲያን ይሄዳሉ? ማታ የሚታየውንስ ኳስ ትተው በጊዜ ተኝተው ሌሊት ለጸሎት ይነሳሉ?? የእኛ ችግርም ይህ ነበር ኳስ ማየትን እንደ ጣዖት አምልኮ ቆጥረን ከህይወታችን ያወጣንበት ትልቁ ምክንያት ለመንፈሳዊ ህይወታችን ትልቅ እንቅፋት ሆኖን ነው! ክርስቶስ እኮ እንኳን ምንም የማይጠቅመውን ኳስ ይቅር እና ከእኔ ይበልጥ እናትና አባቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም ብሏል። ታድያ ከጸሎት ከቅዳሴ ኳስን ካስበለጥን ይህ ጣዖት አምልኮ አይደለም ብለው ያስባሉ? የሚገርሞት ለመጀመሪያ ጊዜ የእርሶዎን ቪዲዮ ያየው ጊዜ መጀመርያ ያስታወሱኝ እኝህን መምህር ነበር ምክንያቱም ከእኚህ መምህር እና ከጥቂት የቤተክርስቲያን አባቶች ውጪ ወጣቱ ትውልድ ስርዓት አልባ መሆኑና ጋጠወጥ መሆኑ የሚቆጨው እና የሚያዝን ያለ አይመስለንም ነበር ለዛም ነበር የእርስዎ መቆርቆር ለእኛ ተስፋ ስለሆነ ሀሳብዎን የምንጋራው! እሳቸውም እጅግ በብዙ የሚደክሙት ይህን ከመስመር የወጣ ጋጠወጥ ትውልድ ከእግዚአብሔር እንዲታረቅ ለማድረግ ነው። እንኳን ለእኛ በአውሮፓ ለወለድናቸው ልጆች የአስተዳደግ ጥበብ ማለትም በማንነታቸው የማይሸማቀቁ፣ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሀገራቸውን የሚወዱ ሆነው እንዲያድጉ የሚያግዝ ጥበብ ያነኘነው የዝክረ ቅዱሳንን ጉባኤ በመከታተል ነው ምክንያቱም የቅዱሳን ታሪክ እና ያለፉበት መንገድ ወደ ራሳችን እንድንመለስ፣ ሀገራችንን እንዲሁም ታሪካችንን አውቀን ከእግዚአብሔር ጋር እንድንኖር በእጅጉ ረድቶናል!
    ይህንን መልእክት የጻፍኩት ትውልድን በጥሩ መንገድ ለመቅረፅ ብዙ እየደከሙ ያሉ መምህርን አልተረዷቸውም ብዬ ስላሰብኩ ነው! በዚህ መልዕክት እርሶን የሚያስከፋ ነገር ካገኙበት ከልቤ ይቅርታ እጠይቅዎታለው! ያነቡታል ብዬም ተስፋ አደርጋለው!
    አክባሪዎ ከስዊድን!

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Рік тому +12

      እጅግ በጨዋነትና በመልካም እሳቤ ለጻፉት መልዕክት እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
      በዕውነቱ መምሕሩ በጭፍን ያለ እውቀት ተናገሩ ብዬ አላስብም፤ በስፖርት ላይ ይሰሩ እንደነበርም አውቃለሁ። እናም ንግግሬ ግላዊ የማጥላላት ዘመቻ እንዳልሆነ እንዲገነዘቡልኝ እለምናለሁ።
      የእኔ ነጥብ ምን መሰለዎት መቼም ሰዎች መዝናናትና አእምሮአቸውን ማሳረፍ መፈለጋቸው የተፈጥሮ ነው። ከማህበራዊ ፋይዳ አንጻር ሲታይ በተለይ በዚህ ወጣቱ እና ታዳጊው ትውልድ መዝናኛውን በስካር፣ በእፅና በመሰል ጥፋት ላይ ባደረገበት ዘመን የስፖርት ውድድር መመልከት ጤናማ መዝናኛ ነው። በመንፈሳዊ ህይወትም ቢታይ በሳምንት አንድ የዘጠና ደቂቃ ጨዋታ ቤቴ ተቀምጬ በመመልከቴ የሚደርስብኝ ጉዳት የለም። ፈጣሪዬን አምናለሁ፣ ጠንካራም ባልሆን ከነጉድለቴ ቃሉን ለመስማት እጥራለሁ፣ በመንገዱም ለመጓዝ እሞክራለሁ።
      እኔ የመምህሩንም ሆነ የእርስዎን ያህል እውቀት ባይኖረኝም በመረዳቴ ልክ ግን ጣዖት ወይም ባዕድ አምልኮ ማለት ለአንድ ግዑዝ አካል (OBJECT) ወይም ለአንዳች ተግባር (PRACTICE) የፈጣሪን ቦታና ክብር ሰጥቶ፣ ልክ እንደ ፈጣሪ አድርጎና በፈጣሪ ምትክ ተክቶ ማምለክና መከተል በውጤቱም እግዚአብሔርን መካድ ማለት ነው።
      እስከ ዛሬ እግር ኳስ አዳኛችንና የነብሳችን መድሀኒት ነው የሚል የኳስ ተመልካች አልገጠመኝም። እግዚአብሔርን ክዶ ፈጣሪዬ እግር ኳስ ነው የሚል ሰውም አይቼ አላውቅም። ስፖርቱን የሚከታተሉ ሰዎች እኮ በፈጣሪ ጽኑ እምነት ያላቸውና የሚያገለግሉትም ጭምር ናቸው። እንዲያው በምን አግባብ አንድ የ90 ደቂቃ ወይም የጨረፍታ የኳስ ግጥሚያ መመልከት ከሀዲ እግዚአብሔር ያስብላል?
      ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ማንም የለምና ለፈጣሪ ከሚገባው የጸሎት እና የምስጋና ጊዜ አጉድላችሁ ወደ ግል ፍላጎታችሁ አትሂዱ ወይም ከደብር ቀርታችሁ ወደ ሌላ ጉዳያችሁ አትሂዱ የሚል ትምህርት አግባብና ትክክል ይመስለኛል።
      በተረፈ ግን በመጽሀፍ ላይ ኳስ ተብሎ በግልጽ የሠፈረ ይመስል ለይቶ በጣዖት አምልኮነት መፈረጅና መወንጀል ከእውቀትነቱ ወደ ስሜታዊነቱ ያዘነብላል ብዬ አስባለሁ።
      ካጠፋሁ ጉልበት ስር ወድቄ በይቅርታ እታረማለሁ።
      ከታላቅ አክብሮት ጋር !
      ከአዲስ አበባ

    • @abeldesta6546
      @abeldesta6546 Рік тому +5

      አንድ ነገር ጣኦት ሆነብን የሚባለው የግድ አንተ አምላኬ ነህ ፣ፈጣሬዬ ነህ በማለት አይደለም ሙሉ ትኩረታችንን ፣ሙሉ ጊዜአችንን ፣እኛነታችንን ከተቆጣጠረ ፣ወሬአችን ፣ሃሳባችን፣አገባብ አወጣጣችን ሁሉ ያ ነገር ብቻ ከሆነ አቁመን ባንሰግድለትም አንተ አምላኬ ነህ ባንለውም ግን ገዝቶናል አምላክ ሆኖብናል ጣኦት በለው!!!
      ኩአስን በተመለከተ ቤት ይቁጠረው አንተ እንዳልከው ዘጠና ደቂቃ ብቻ ታይቶ በቃ በቃ መዝናኛ ነው ቢሆን ጥሩ ነበር ክለቤ ተሸነፈ ብሎ ቤተሰቡን አኩርፎ ሰላም የሚነሳ ፣እራሱን በሽታ ላይ ጥሎ ሁለት ሶስት ቀን አልጋ ላይ የሚውል ፣የቁማሩ ፣የንትርኩ ፣የክርክሩ ብቻ ምን አለፋህ አንዳንድ ሰው ጨዋታ መሆኑን ሁሉ እረስቶታል ሃሳቡን ሀሉ እሱ ተቆጣጥሮታል እናም በቃ ጣኦት ሆኖበታል

    • @Queen_Queen34
      @Queen_Queen34 Рік тому +2

      ​@@SemereBariawethiopia በጣም እወድክ ነበር ኣሁንም በጣም ኣከበርኩህ , ክብር ሰጠሁክ ፡ እድሜ እና ጤና ይስጥክ , የ መምህር የርዳኖስ ሁሉም ኣስተምህሮ ሲላልሰማህ ነው ምትሆነው የሚወደው መምህር ነው 🎉🎉

    • @YordanosDemelash-w4h
      @YordanosDemelash-w4h Рік тому +4

      ​@@SemereBariawethiopia ይቅርታ ወንድሜ የአንተ እይታህ የግልህ ነው በራስ ልክ ሊሆን ይችላል ያየኸውም ካልተሳሳትኩ ከስጋዊ አንፃር ብቻ ነው በዛ ላይ ሙሉውን ስብከት ያየኸው አልመሰለኝም ሙሉውን ብታዳምጠው እመክርሃለሁ ።ነገር ግን እኛ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በብዛት ኑሮአችን የልምድ ነው የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ስርዓቷን በተለየ ፍትሀ ነገስት ስለ ቤተክርስቲያን ስርዓት የሚያትተውን መፅሐፍ አናቀውም ለምሳሌ አንተ ከጠቀስከው ውስጥ ትያትር መመልከት ለአንድ ክርስቲያን በፍትሀ ነገስት ክልክል ነው።አብዛኞቻችን ይህንን አናዉቅም እኛም ትኩረት ሰጥተን አንማርም አባቶችም አተኩረው አያስተምሩም(በተለይ አዲስአበባ ላይ )የሚያስተምሩ መምህራን ጥቂት ናቸው።ሲያስተምሩም ጠጠር ይልብናል
      ስለማናውቀው። ዲያቆን ዮርዳኖስ
      አንዱ ናቸው። በመጀመሪያ ጣዖት
      አምልኮ ቤተክርስቲያናችን የምታስተምርበት መንገድ ይለያል
      በመቀጠል በስብከታቸው በተደጋጋሚ ከፀሎት በኋላ ስፖርት መስራት ይመክራሉ ነገር ግን ካስ ማየትን የተቃወሙበት ምክንያት ግን ከኳሱ በስተጀርባ ያለውንየምዕራባውያን
      አላማ እንዲሁም መንፈሳዊ ህይወታችን እየጎዳው ስለሆነ ነው። ስብከቱን ሙሉውን አዳምጠው ከምን አንፃር እንደሆነ ለሌላጊዜ ደግሞ ከመተቸትህ በፊት ከምን አንፃር ተነገረ ፤አስተምህሮቱ፣ስርዓቱ ምን ይላል እይታው መንፈሳዊ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል ። አመሰግናለሁ ።

    • @mHret-ntnsaie
      @mHret-ntnsaie Рік тому +2

      @@SemereBariawethiopia ሰሜ እኔ ምን ለማለት እንደፈለግህ ተረድቻለሁ። ጣኦት እና ሱስ የሚያስይዙ ነገሮችን ለይተን እንወቅ የማለት ያህል እንደሆነ። ኣባ ደግሞ ወጣቱ ውድ ጊዜውን ይህንን ለመኖር ኣስቸጋሪ የሆነውን ጊዜ ለማሸነፍ ሊወራበት ሲገባ ኳስን በመመልከት ( ከመመልከቱም ባለፈ ) ጥልቅ ስሜት ተገብቶ ኣልስፈላጊ ሁኔታዎች ኣስኪፈጠሩ ኣንደሚደርሱ በውርርድ በብሽሽቅ ስንት ጸብ ጥል እና ኣምባጓሮ እንደሚፈጠር የሳትከው ኣይመስለኝም። ሽንደው ቁጥር መጥቀሱ ጥናት ስለሚያስጠይቅ እንጂ በጣም በርከት ያለው ማህበረሰባችን ከጫቱ ባልተለየ ሁኔታ በጥልቅ ስሜት እስከ ሱስ መድረሳቸው ለመግለጽ ከድፍረት ግር እንገራለሁ። ኣንተ የተቸህበት ኣንድ ነገር ነው እሱም ጣኦት ለሚለው ቃል ትርጉም ብቻ ነው። የኣባ ጭንቀት ደግሞ በሱስ ለታወሩ ሰዎች ነው።
      ለማንኛውም የኣባን ኣውድ ብትረዳ ኖሮ ጭንቀታቸውን ተረድተህ ተጨማሪ ሃሳብ በመስጠት ኣንተ ላምትጨነቅለት ግብረገብነት ድጋፍህ እንደሆኑ ትረዳ ነበር።
      መቼም ብዙ ነገርህን ስለምወድልህ ሰው ደግሞ ፍጹም እንዳልሆነ ስለምረዳ እና በተለይ በዚህ ወቅት እንዳንተ ያለ ሰው ማግኘቱ እራሱ በ ጣ ም ውድ ስለሆነ በጣም ኢምንት ግድፈትህን ተረድቼ ኣሁንም ለምትሰራው ስራ ደጋፊ ሆኜ እቀጥላለሁ።
      በነገራችን ላይ እኔ እንዳንተው ግብረገብነት ላይ እየሰራሂ ነው ። ልዩነቱ የኔ 'VIP' የኣንተ ደግሞ በብዙኅን መሆኑ ነው። እኔ እንደዘነቡ ጴንጤዎች በየቦታው በኣኣካል ኣና ስሜትን በቅርበት በመረዳት በትራንስፖርትም ሆነ በሻይ ቤቶች ነው። እንደሚያዳምጡኝ ፈቃዳቸውን ካገኘሁ በኋላ ኣስተምህሮየን ማስተላለፍ ነው። የማህበራዊ ሚድያ መጥፎ ነገሮች ናቸው ቶሎ ተቀባይነት የሚያገኙት። ኣንደ የኣንተ ዓይነት መልካም ነገርች፡' "ኣዎን ሰመረ እኮ ልክ ነው እውነቱን ነው" ብሎ ከማለት ባለፈ ተግባራዊ የሚያደርግ ብዙ ኣይሆንም። እንደሚገጥሙህም ኣስተያየቶች ኣድናቂዎች ኣንጂ ደጋፊዎች ኣንደማታገኝ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ። ከኣስተያየታቸውም ልትረዳ የምትችለው ነው። ከኣንተ ስራ በመለሳት እንዲህ ኣደረግሁ የድርሻየን ተወጣሁ ወይም እየተውጣሁ ነው የሚል ኣታገኝም።
      በሬዲዮ ክብሮም ወርቁም ለእኛ መልካም ናቸው ብሎ የሚላቸውን ጧት ይነግረናል። ኣብዛኛው ሰው ትራንስፖርት ላይ ሆኖ ነው የሚሰማው ልክ ሲወርድ ግን መልእክቱ ወይም ምክሩ ኣዛው መኪናው ላይ ይቀራል። የሚተገብር ኣታይም። እንዲህ ለማለት እንዴት ደፈርክ እንዳትሉኝ። ለውጦችን ስለማላይ ነው ወዳቾቼ።
      እንደእኔ ነገሮችን ተግባራዊ መሆን በሚችሉበት መንገድ ብንሞክራቸው ውጤታቸው የተሻለ ይሆናል ብዬ ነው።
      ከታላቅ ይቅርታ ጋር የጽሁፍ ወይማ የሃሳብ ኣሰካክ ለጸሃፊዎቹ ትቼ ሃሳቤ እንዳይቆራረትብኝ ብቻ የመጣልኝ ነው ያፈሰስኩት። የቻልኩትን እንጂ የፈለግሁትን ያህልም ኣልጻፍኩም። ሃሳብ ከመጻፍ በጣም ስለሚፈጥን እጄ የቻለውን ያህል ብቻ ነው የጻፈው። ዋናው ነገር ሲጠዋለል መልእክቱ ኣንድ ነው ሰው ለሰው እንከባበር ስነ-ሥርዓት ይኑረን ከሁሉም በላይ ግብረገብነት!!!
      ሰሜ ከኣንተ የምማረውን እኔ ኣጠገቢ ላሉት በኣካል ኣስተምራለሁ። በርታልኝ
      እግዚኣብሄር ሁላችሁንም ኣብዝቶ ይባርክልኝ።
      ኣመሰግናለሁ።

  • @tigisttewelde5841
    @tigisttewelde5841 Рік тому +58

    እግዚኣብሔር ይስጥህ ለባለጌ መድሐኒት ነህ እኮ።

  • @ethiopiafirst7076
    @ethiopiafirst7076 Рік тому +2

    Semere Sle Bahd Amlko Sle Taot Amlko Lemabrarat Ymokerkew Neger Tnsh Manbeb Endemitebekbh Yamelektal. Menfesawi Yehonu Negerochn Berasachn Aredad Banteregumachew Tru Ymeslegnal. Tinsh Manbeb Ytebekbhel Belelochu Videochh Lay Gin Berta Maletn Eshalew

  • @bulgaw
    @bulgaw Рік тому +27

    Seme,
    I think the guy who commented on football has got an element of truth. I am not spiritual, but I have got some clue how the demonic spirit operates. The Holy bible describes what Idol worshipping means in great detail, but in simple terms, the bible defines idol worshipping as an overwhelming obsession on things that divert your focus from the spirit of God.
    It could be the extreme love of money, addictions, women/man...you name it. So, those maniacs who spent all their golden time by watching football, they are indeed worshipping Idol.❤❤❤
    You shall love the Lord your God with all your heart and with all your soul and with all your might.
    Deutronomy 6:5

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Рік тому +1

      Azebina
      What do you mean I don’t look professional on this one? I am not a professional in the first place; I am an ordinary person you see on the streets who just uses UA-cam to express his personal opinion on things. If you can respect a different opinion then that seals it. No professionalism here; we are just normal people sharing ideas.
      The man said football is pagan worshipping and I say it is a lovely sport and whether you give your full attention to it or not it is a 90 minutes game that has nothing to do with God or with any spiritual thing what so ever.
      We have different ideas, that’s all.
      But I look unprofessional to you because I don’t agree with him ???

    • @azebtsegaye3591
      @azebtsegaye3591 Рік тому +1

      @@SemereBariawethiopia
      Sam
      I think you took it out of context I wasn't categorized you as professional. I meant it's not what you say it's how you say it for the guy who commented about the football. As I said I respect your opinion if I agreed or not.But the way how you say it make me to say unprofessional.
      Other than that for me no hard feeling you seem very cool guy your reaction and remarkable thoughts make me laugh.

    • @azebtsegaye3591
      @azebtsegaye3591 Рік тому

      @bulgaw Thank you I Couldn't Have Said it Better Myself.

    • @azebtsegaye3591
      @azebtsegaye3591 Рік тому

      Semer,
      agreed 100% with the guy preaching about football he is telling the truth agreed or disagreed. But if you don't agree with him that's fine we accept your opinion as well but you look very unprofessional with this one the guy was saying if you loss of control over something or obsessed your brain is controlled and you can get out off it that mean something is controlling you period.

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Рік тому

      Azi
      How was I supposed to say it?
      I said it just the same way as I say to others on my reaction videos. Why did you expect I should say it in different manner? My question is totally from curiosity by the way.

  • @abu5523
    @abu5523 Рік тому +7

    ሰሜ ብዙ ኮሜንቶችህን እወዳቸዋለው። ነገር ግን ሰባኪው ላይ የሰጠኸው ኮሜንት ግን ደግመህ ስማው። ጣኦት አንተ የገለፅከው ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የስጋ ፈቃዳችንን ለመግለፅ ነው። እውነት ነው ከአምላክ ፍቅር የኳስ ፍቅር ከበለጠ ኳሱን ማየት ጣዖት ነው። ምንም የሚያስት ነገር የለውም ስላልቻልን ነው እንጂ ብንችል ወደ አምላካችን ብንቀርብ መልካም ነው። እኔም ብሆን አርሴ ስል እውላለው መድኃኔዓለም ስል ብውል ግን በስጋም በነፍስም እቀርባለው። ትምህርቱ የገባው ሰው ካለ ይውሰደው ወደ አምላኩ ይቅረብበት እንደኔ ያልገባው ደግሞ እድሜ ልኩን አርሴ እና የኢትዮጵያ ቡድን ሲል ለንስሀ ሞት ሳይበቃ ሊወሰድ ይችላል። ስለዚህ "ምን ይላሉ" ከሚባሉት ዉስጥ ባይመደቡ። አመሠግናለው።

    • @girmachemere683
      @girmachemere683 Рік тому +3

      ከበቂ በላይ መልስ ሰጥቷል በጣዖት እና በእግር ኳስ መካከል ያለውን ልዩነት የግድ የምንደግፈው ሰው ስለሆነ ስህተቱ ሊነገርብኝ አይገባም ማለት ልክ አይደለም ፍፁም የሆነውን ፈጣሪ ስለሰበኩ ፍፁማዊ እኮ አይደሉም ይሳሳታሉ ሰዎች ናቸው እኮ ስለዚህ ስህተትን ስህተት ነው ብለን ሃሳባቸው እንጂ የሚመዘነው ስብዕናቸው በግል ወይም ጠቅላላ ጨስተምህሮታቸው አልተተቸም በነገራችን ላይ መሰል ትችቶች(ሂሶች)በአግባቡ ከተነገሩ ሰዎችን ያንፃሉ እንጂ በየትኛውም ጎን ቢታዩ ጎጂ ሆነው ሊታዩ አይገባም

    • @sematbefikadu3913
      @sematbefikadu3913 Рік тому

      ትክክል❤

  • @almazberta1219
    @almazberta1219 Рік тому +2

    እረ ሰመረ ምንሆነህ ነው ኦብጀክት ብቻ አይደለም ጣኦት ማንኛውም ሱስ መጥፎ ነገር ማድረግ አለመተው ጣኦት ነው ግዴታ ምስል አይደለም።

  • @wondwossenzelekezeleke8197
    @wondwossenzelekezeleke8197 Рік тому +8

    ሰምዬ አንተ ተባረክ ምርጥ የኢትዮጴያ ልጅ የአንተ አይነቱን ብቻ ያብዛልን በርታ ወንድሜ

  • @zita3224
    @zita3224 Рік тому +2

    seme eskahun yakerebkewn hulu bsmamam Dn yordanos yalew kemenfesawi antsar new slezi esun metechet atchlm...lemsale champions league fitsame tewat bihon bzu wetat kidase ykere neber...yhe degmo bebeterstian taot amlakinet new

  • @newlife2805
    @newlife2805 Рік тому +6

    ባርችዬ ትለያለህ ስወድህም በምክንያት ነው እንደው ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ልክ ነጋሪ እንደው ብልግና እንደዚህ ኖርማል ይሁን አፈርን እኮ ከየት ነው ግን እንዲህ የተፈለፈሉት ልጆቻችን እንዚህን እያዩ ነው የሚያድጉት?የዝቅጠት ጥግ ይብላኝ ለወለዳቸው ተቃጥሎ ያልቃል🫢🫢🫢
    ባርችዬ🙏🙏🙏🙏 አትጥፋብን ቃል የለኝም ላንተ 👌👌👌👌👌👌👌
    ዲያቆኑ ግን ክፉ አታናግረን አመክንዮህ አይሰራም የገባንን ብቻ ብናስተምር ባንዘባርቅ sorry to say that ,with respect!

  • @nahomguta3516
    @nahomguta3516 Рік тому +1

    ስሜ ሃሳብህ ከሱ አንደሚሻል አያጠያይቅም ነገር ግን ጣኦት ማለት የግድ ተክቶ act ምያረግ ብቻ አይደለም አይን አንኩአን ለ ፈጣሪ ክምትሰጠው ፍቅር ከበለጠችብህ ጣኦት ናት :: ፈጣሪን ደሞ ምትሰጠው ፍቅር ከ አለማዊ ደስታ ቀንሰህ ጊዜህን ለምስጋና ስታውለው ነው :: ለዛም ነው እውነት ለ አምልኮ ሚገባን ሰዓት ለ ኩዋስ አይደለም ለ የትኛዉም ነገር ቅድምያ ከሰጠን ያኔ ጣኦት ሆኖብናል ማለት ነው :: ነገር ግን በዚ fallacy ሌላ ነገር match አርጎ ማውራቱ ተገቢ አልነበረም :: ሰሜ በርታልን respect you so much

  • @mikeberhanu55
    @mikeberhanu55 Рік тому +17

    የማናት ጣረሞት እራሷ የተጋጠ በቆሎትመስላለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jics297
    @jics297 Рік тому +4

    ፊትሽ ሞዴሉ በዘንድሮ ልጅ ፊት አይመጣውም😂😂😂

  • @wendetesfaye375
    @wendetesfaye375 Рік тому +1

    ሰመረ መምህሩ ላይ ተሳስተሃል...ለምሳሌ ለሁለት ጌቶች አትገዛ ይላል መጻፍ ቅዱስ...እግር ኳስም ይሁን ማነኛውም አለማዊ ነገር ስሜታዊ ሆነን ከወደድን ጣኦት ይሆናል...ገንዘብ ከወደድክ ጣኦት ነዉ...ቤተክርስቲያን ሜሄጃ ሰዓት ላይ ኳስ አለብኝ ካልክ ኳሱ ከእግዚአብሔር በለጠብህ እና አመለከዉ ጣኦት ነዉ...ስለዚህ መምህሩ ያለዉ በአመዛኙ ትክክል ነዉ!

  • @yedenethio4670
    @yedenethio4670 Рік тому +7

    እረ ቲክ ቶክ ይህን ትዉልድ ትተክ ይሂድ ፈጣሪ ይርዳን ማፈር ወፍ የለም በቃ አረ በስመ አብ😢😢😢

  • @firatesfaye3980
    @firatesfaye3980 Рік тому +1

    ሪአክት የምታደርግባቸው ነገሮች ጥሩ ናቸው በርታ ነገር ግን የ ቤ/ክ/ን መምህራን በሚናገሩት ሪአክት ባታደርግ ጥሩ ነው እላለሁ ምክንያቱም ቤ/ክ/ን አምናባቸው ነው እንዲያስተምሩ የፈቀደችው የቅርብህ ባይ ነኝ።

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Рік тому +2

    ከይቅርታ ጋር የዲያቆን ዮርዳኖስን ሀሳብ ለመረዳት ብንሞክር የእያንዳንዱ ክለብ ሎጎ ትርጉም ማወቅ ተገቢ ይመስለኛል ይቅርታ ግን🙏🙏🙏

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 Рік тому +1

    ወይ አለመታደልሽ በራስሽ ነው የቀለድሽው ስንት ከንቱ አለ ?🙄🤭🤫 አረ ስንት ከንቱ ተወለደ በአመቱ መጨረሻ ውጤቱ ይታያል አቤትጉዳቸው🙄 ወይ አገሬ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Рік тому +3

    አገሪቱኮ የሚመራት ስለሌለ ነው በሁሉም ተቋማት ተቆጣጣሪ ጠፋ ሌብነቱ ሙስና ጋጥ ወጥነት ተሰራፋ ለነገሩ እንደዚህ እንድንሆን ስለተፈለገ ነው ሁሉም ዝም ያለው

  • @binitadesse504
    @binitadesse504 Рік тому +6

    ተባረክ ዘርህ ይባረክ እንደ አንተ ወጥቼ መናገር ባልችልም ልጄኝ ቤተሰቤን ጠብቃለው! ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ግን

  • @neimay4696
    @neimay4696 Рік тому +9

    Semer you are the best. We need ❤️ more people like you before we lose our culture. may Allah bless you 🙏

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 Рік тому +1

    ያልታደልሽ ገልቱ " ባለጌን ከወለደ የገደለ ፀደቀ " አስተሳሰብ ነጎደለሽ ንዝላል 🤐🤬🤯🤭🤫

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 Рік тому +6

    I love you Semere Baryaw you make my day🤩 I was worried about my bills here in London, here it comes watching ur video besak motku🤣🤣 the 1st lady bale bekolowan yalkew "Cher fit maya ye duro melk" hahahahah ante kifu🤣🤣

  • @kinfezewdu5457
    @kinfezewdu5457 Рік тому +5

    semere, idol worshipping is not just worshipping on tangible objects it can also be on other non tangible ideas and doings that can affect your soul connections with GOD.

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Рік тому

      I understand your perspective but you got it mixed up in English; we have separate terms in Amharic.

  • @jarhumbok
    @jarhumbok Рік тому +1

    Sle taot yetenagerkew neger stet new liju tru nebere . Football mayet shgr yelewm endemnayew lbseb yemigeza kehone gn taot amlakinet new bro.

  • @meazadawit4009
    @meazadawit4009 Рік тому +10

    ወንድሜ እነዚ እኮ ምክር ቀርቶ ዱላ አይገባቸውም።

  • @asmaretesfie8583
    @asmaretesfie8583 Рік тому +2

    ሰሜ በሞቴ ከሌቱ ሰባት ሰዓት ተነስቶ እግር ኳስ አንድ ኪሎሜትር ድረስ ሄዶ ማዬት መዝናናት ከሆነ!
    ወጣቱ ስራውን ትቶ ኳስ ሲመለከት ይዋል ሚጠቅመው ከሆነ🤔
    ሲበዛ ስኳርም ይመራል
    ስለራሱ እማያቅ ወጣት እድሜዉን ስለኳስ ሲያወራ ይኑር መቼም ተፈርዶለታል🤔🤔🤔🤔🤔

    • @ethioruhma2613
      @ethioruhma2613 Рік тому

      እውነት ነው 👍

    • @yednek30tessema
      @yednek30tessema Рік тому

      ቢመቸኝም እኔ ነኝ አዋቂ አለ። ቢቻል መምህሩ ሊል የፈለገውን ተረድቶ ሚዛናዊ ትችት መስጠት ጣኦቱ ስህተት ከተባለ እሺ ኳሱ ደሞ በቀን 21 ሰዓት በ40 ጋዜጠኛ በሬዲዮ ሲቀደዱ ይውላሉ አረ እኔ የምኖርበት ከተማ ትልልቅ ሚዲያዎቻቸው 20 ደቂቃ ሁላ አይሰጡሃቸውም ኢትዮጵያኮ ስለ ኦዚል የእህት ልጅ ሙሉ ቀን ስለ ፖግባ የዘር ሃረግ ስለ ሮናልዶ ሚስቶች አረ ሰሜ በጫት ዞሮበታል ቃጢራ ቅሞ እየመጣ አዛገን

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Рік тому

      ስለ ኦዚል ሚስት ታሪክና ስለ ሮናልዶ ጫማ ቀኑን ሙሉ መለፍለፍ እጅግ ነውር፤ አድማጭንም መናቅ እንደሆነ ከአንድም አራት አምስት ጊዜ በቴሌቪዥን ሳይቀር ኡኡ ስል የከረምኩት እኔ ነኝ። አሁንም ደጋግሜ ስህተት መሆኑን እናገራለሁ። በዚህ ቪዲዮ ላይ ግን ጉዳዩ ሰዎችን በእግር ኳስ ስፖርት ወዳጅነታቸው ብቻ ከአምላክ የመነጠልና ወደ ሌላ አምልኮ የመፈረጅ ተግባር ነው። አግባብ አይደለም ነው ያልኩት።
      በተረፈ ሰዳቢ መልኩ አይታይም ስሙም አይታወቅምና ከራሱ አእምሮ ውጪ ሌላ ዳኛ ስለሌለው ስድብህን ላንተው ፍርድ እተወዋለሁ። ''ኧረ ስቀልድ ነው'' ብለህ ልክ እንደ ዘመኑ አካሄድ ከምንም ሳትቆጥረኝ ማለፍ ነው።
      እግዚአብሔር ያክብርልኝ ለማንኛውም!

  • @ayele.tesema6229
    @ayele.tesema6229 Рік тому +6

    ባለጌዋች እንደ አሸን በዙ ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @mebrathhergu1690
    @mebrathhergu1690 Рік тому +2

    ዕድመን ጥዕናን የሃብካ ካማካ ዝበለ ሰብ የብዝሓዮ ቀፅለሉ ❤❤❤❤እንደንተ ሰው ነው ልሃገር ያስፍልጋል እነ በርታ❤❤❤

  • @zemariammesfin8059
    @zemariammesfin8059 Рік тому +4

    በጣም የማከብር ሰው ነህ ግን መምህር የበዛውን ግዜ ከፈጣሪ ጋር እንድናሳልፍ የሰጡን ምክር ነው

  • @kassa6220
    @kassa6220 Рік тому +4

    ጌታዬ በርታልን:: አያስተማርከንና አያዝናናሀን ያለህ አንተ አንጂ ሰዎቹ አይደሉም::

  • @mikeberhanu55
    @mikeberhanu55 Рік тому +3

    ምንድነዉ አደባባይ ላይ ሴክስ አርጉ ነዉ ምንድነዉ የፈለግሺዉ

  • @elekelet
    @elekelet Рік тому +1

    ሰሜ ይዙርብሽ/ህ እላለሁ ሁሌ when i saw some crappy videos on tiktok 😂

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 Рік тому +11

    ምን ላርግክ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንጀት አርስ😊

  • @morat795
    @morat795 Рік тому +3

    ሰሜ 😂😂😂😂 ታናሽ ወንድምህ ቢሆን አሰብኩት እንዴት ወልዉለህ እንደምታንፀዉ 😂😂 በሳቅ ገደልከኝ ሰሜ በርታልን !

  • @enjeratube2676
    @enjeratube2676 Рік тому +4

    Semye welcome brother please continue working on this social issue. Hopefully, very soon, people realize your point of view. I personally appreciate your efforts and concern. Thank you so much

  • @sabasabs4054
    @sabasabs4054 Рік тому

    ua-cam.com/users/livewXKPzFjEdNY?feature=share ሰሜ ያንተን ቪዲዮ ኦንላይን እየቃመች በምርቃና ምትኮመኩም አለች ትውልድ እየቀረፀች ነው ደሞ 270 ሰው አፍጦ ያያታል ሰው አብዷልልልል

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 5 місяців тому

    ቲክቶክ የሚባል ነገር መዘጋት አለበት ለእያ ሀገር አይሆንም ።እጠቃቀማቸው የሌለ የለቀቀ በጣም የትም ሀገር የልም በጣም አስጠሊታ እሰቃቂ ወጣት ነው ።ምንም ትምህርት የሌለው ብልግና ጋጥወጥ ትውልድ ነው ።ብቻ ያሳዝናል።

  • @mikaelefrem9087
    @mikaelefrem9087 Рік тому +1

    melake mot yemeselsh temechitognal

  • @MareyamawitTadesse
    @MareyamawitTadesse 3 місяці тому

    አይ ሰሜ እግዚአብሔር እንደአንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን እኔ ማለት እንዳንተ ነው የሚበሰጨኝ ባህል ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ሲጣስ ያመኛል ኑርልን

  • @mHret-ntnsaie
    @mHret-ntnsaie Рік тому

    ኣይ ሰሜ እንደው ትደክማለህ እንጂ ነገሮች ሁሉ መሰረት ለቅቀው ከሄዱ እኮ ቆዩ።
    የምታነሳቸው ሃሳቦች ሁሉ መልካም ናቸው። ነገር ግን ለመፍትሔው በጣም ብዙ ዓመታት ሊያስፈልግ ነው ምክንያቱም ለማበላሸቱ ድፍን የወያኔ የኣገዛዝ ጊዜ የወሰደ ለማስተካከሉ ምን ያህል ሊወስድ እንደሚችል መገመቱ ቀላል ነው። የሆነ ትውልድ መሳቱን ከተግባባን በኣዲሶቹ ትውልዶች ላይ ለመስራት እንትጋ። መፍትሔውንም ከሌላ ኣላክ ሳይሆን ከራሳችን ብቻ ነው። ልጆቼን እጅግ በጣም ክትትል በማድረግ ለማሳደግ በጣም እየጣርኩኝ ነው። ፈጣሪ ኣግዞኝ ውጤታማ እንድሆን ይርዳኝ

  • @fikerelu5002
    @fikerelu5002 Рік тому

    በጣም ብዙ ቪድዮችክ ሴቶችን ዝቅ የሚያደርግ ነው ለሴት ያለክ አመለካከት በጣም የሚያስጠላ ነው አብዛኛ ቪድዮችክ በሴቶች ላይ ነው አንዳንዴ ከምታንቋሽሽ ትምህርት ሰተክ ብታልፍ ጥሩ ነው

  • @kukitila3231
    @kukitila3231 Рік тому

    በንግግር ቢሆንአለባስ ሌላም ብዙ ኮርጀው ለማሳየት የሚሞክርት የውጩን ባህል ያዘነበለ ነው: የውጬብባህልም አይደለም! ምናለ ከኮረጁ አይቀር ከሰለጠነው አለም ጠንክሮ መስራትን ቢህን! በነገራችን ላይ በአለም የኑሮ ጥራት በአንደኛነት የሚገኙ የሰለጠኑ ሀገራት ለአንደበታቸው እንኮን ቁጥብ መሆናቸውን ቢያውቁ ይገረም ነበር! በየማህበራዊ መገናኛ ተቀንጭቦእይታን ለመሳብና ገንዘብ ለመሰብሰብ የሚለቀቁትን እያዩ የውጩ አለም ልክ ስራ የሌለው ሲንዘባዘብ የሚውል የመሰላችው ሰለባዎች ናችው!

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Рік тому

    ሰሜ የውነትክነው የተናገርከው እንደው አውን በዛ በትምርት ሚኒስቴሩ ይፈረድበታል እንዳለቢወድቁስ 12 ተኞች ባለፈው ልክነው ያደረገው እንደዚ ክፍልውስጥ እየሆኑ ውለው ሲመጡ የሚየሉት ይጠይቃሉ የዘንድሮ ይለያል

  • @brapapi4565
    @brapapi4565 Рік тому

    መድሎት ሚዲያ ላይ Arsenal በመሸነፉ 1 አይኔን...⁉️
    እይታህ ምክርህ ደስ ይለኝል
    በኳስ ዙሪያ እኸኸም ሲደላ ነው እያንዳንዱ fm . በቀን 1ሰ 2ሰ ትንታኔ ጥሩ ጎኑ አይታየኝም
    ሁሉም ጊዜ አለው ስለ ኑሮ ብትሰራ..

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Рік тому

    በእኔ አመለካከት
    ለእግዚአብሔር ቅድሚያ ሳትሰጥ ዝምብለህ ካስ ወይም ፊልም የምታይ ከሆነ ልክ ነዉ TV ጣዖትህ ነዉ ወይም ስልክህ ጣዖትህ ሊሆን ይችላል። ዝምብሎ ኳስ ማየት ስፖርት ማየት ጣዖት አይደለም።

  • @TasfuMarta-ws3wo
    @TasfuMarta-ws3wo 10 місяців тому

    እኔ ግን እንዲሁ ሳይ ሳይ ሰመረ አንተን እንድታያቸው ነው መሠለኝ ሰዎ ሆን ብሎ ሚባልገው እንጂ እንዲ አይነት ጋጥወጥነት የኢትዮጵያ ህዝብ አያመጣም ከየትም ግርም የሚል ጋጥወጥነት

  • @azebkifle5342
    @azebkifle5342 Рік тому

    ያሳዝናል ለኤትዮጰያ ለትዉልዱ የሚጠቅም አታዉሪዉ አታፍራም ለጆችሸ ነገ እቤት ሰልቹተናል ፖርክ ሔደን እናደርግ ትላለች ለልጆችሸ ይህ ለታሪክ የቀመጣል አንቺ ባለጌ መሁንሸ ልጆችሸ ያፍሩብሻል

  • @azebkifle5342
    @azebkifle5342 Рік тому

    እረ ይቅር ይበለህ ጣኦት ምን አመጣዉ እግር ካሰ በማየት በመጫወት ደሰ ይላል ተሰባሰበዉ በማየት ይደሰታሉ እናቃለን ብለህ የጌታ ቃሉን አታዉሳሰብ የፍቅር ጌታ ሰንት ሐጢያት እያለ ጌይ ሊዘብያን ዉሸት በማዉራት ማሰተማር እያለ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Рік тому

    እነኝ ተማሪው ትምርትቤቱ ፈልጎ ከነአስተማሪዋ እርምጃ መውሰድ አለበት እኝ ናቸው ማትሪክላይ የሚቀርቡ ያሳዝናል

  • @hannatefera6995
    @hannatefera6995 Рік тому +1

    አይ ሰመረ ወንድሜ እንደው ድካም ሲልክ ነው !! መስሚያም የላቸውም ህብረተሰቡ ነው ከነዚህ መራቅ ያለበት !!አይ ሀገሬ 😢

  • @afewerkiaregai2869
    @afewerkiaregai2869 Рік тому

    ኣንድ ስለ እግር ጣኦትነት የተናገረው ምናልባት እንግሊዝ ኣገር ጥገኝነት የተከለከለ ስደተኛ ነው እንዴ ምናልባት የእንግሊዝን ገቢ ለመቀነስ ኣስቦ ከሆነ ብየ ነው።

  • @abuhidaya4537
    @abuhidaya4537 Рік тому

    ሰሜ ይሄ ዲያቆን እኮ ከዚህ በፊት በጣም አስቀያሚ ነገር ተናግሮ ነበር እኮ ኢስላምን በተመለከተ። የዛኔ ለምን ሪያክት አላደረክበትም? ሲጀመር ምንም እውቀት የለውም

  • @abelcrazy6472
    @abelcrazy6472 Рік тому

    ያልተማረው አስተማሪ ጨረሰንኮ ጭራሽ ኳስ ጣኦት ነው አረ ይሸምምህ🙄 ይሄማ ጫት በአረቄ ቅመህ ነው አንተ መምህርንም ደያቆንንም አትወክልም ጀዝባ

  • @azebkifle5342
    @azebkifle5342 Рік тому

    ያሳዝናል ትምህርትቤት ማለት እዉቀት እንዲማሩ ብሉ ነዉ ሐላፈነት ዳይሬከተር የለም ነገየኤትዮጰያ መሪ አይኖርም

  • @nigistayalew8959
    @nigistayalew8959 Рік тому +1

    ሰመረ ተባረክ አቦ ለነዚህ ጨምላቆች በኩርኩም ብለህ አጥፋልኝ ከየት እንደመጡ የማይታወቁ

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo Рік тому +1

    የድሮ ሰው ጌታን ሳመዬ አድሜ ጠና የስጥ

  • @kukitila3231
    @kukitila3231 Рік тому

    እረ እንደሀገር ሌላው ይቅርና የእለት እንጀራ ለብዙ ሰው ብርቁ በሆነበት ሀገር ምናለ ሎላውን ያላስጨነቀንን ላስተምርህ ባይሉን?!አለቅን በሰባራ ሸክላ!

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 Рік тому

    ዘበነ የምባለው 3 ጉልቻ ያለውን እና 12 ምሳሌ የተናገረውን እብደት አልሰማህም በዛ ስራልን ይህን እብደት እንዲተው

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 Рік тому +10

    👍😄እውነትህን ነው ሰመረ እሰይ እንደዝህ ልካችንን ማሳወቅ✅

  • @hiwotgetnet7612
    @hiwotgetnet7612 Рік тому

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ ሰባኪ ስሜቱን እና የሚያውቀውን አለምአአዊ እውቀቱ አመንፈሳዊ ጋር መቀላቀሉ አይመቸኝም ።

  • @Tesfation3
    @Tesfation3 Рік тому

    የተማሪዎቹ ግን እኔንም ደሜን ነው ያፈላው!! አንድ እኛን የሚመስል ይጥፋ? ስልበኛ ትውልድ ያሳዝናል!!

  • @hana.6956
    @hana.6956 Рік тому

    ስለ ጣኦቱ ቱም የመለስክለት መልስ አርክቶኛል እነሱ እኮ ተረት ተረት ትምህርት እያስተማሩ ሰውን አጀዘቡት

  • @AhmedMohammed-bs8mb
    @AhmedMohammed-bs8mb Рік тому +1

    ሰሜ 😂 የዝችስ በቆሎ ምናምን ያለችውስ ስትቀልድ ነው መቼም በቆሎ ለሰርግ አይቀርብ ራቁቷን ሆና አልቆላት ቪዲዬ ባሰራባት መልካም ነበር ባሪችዬ ያው አስተያየት ነው።

  • @kidistakalu3557
    @kidistakalu3557 Рік тому

    እንደው ይሄ ቲክቶክ ምን አለ ከምድረ ገፅ ቢጠፍ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ምንም አይጠቅምም ትውልዱ ተበላሽቷል

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому

    እውነትክነው አቤት ጉድ ሰው እንዴት አርቃኑን እንዴት ሚዲያ ላይ ይወጣል በደንብ ለብስሺ ብጨፍሪ ምን አለ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Рік тому +2

    ሠመራች እባክህ እተማሪወች ላይ በደብ ስራልን

  • @firaolhassen
    @firaolhassen Рік тому

    Again, sex education is Important, Le sexual immorality the biggest contributor is lack of understanding...it should be preached.

  • @emebetmoges6095
    @emebetmoges6095 Рік тому +2

    ሰመረ እግዚአብሄር ይባርክህ በእውነት ትምህርት ነው የምትሰጠው ለሚገባው ቀጥል አትጥፋብን

  • @danielagegnehu1738
    @danielagegnehu1738 Рік тому

    ሰመረ ባርያዉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ይሆን የምትሉ like አድርጉ

  • @eyerusalemewnetu
    @eyerusalemewnetu 10 місяців тому

    Endew Be MARYAM Kbe new yekbahnge tebark KDUS GEBRELN

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 Рік тому +1

    ለባለጌ መድሀኒት ነህ

  • @mohammedawolhassen
    @mohammedawolhassen Рік тому

    እረ ይሄ መምህር ነኝ ባይ ብዦታ የሚፈጥር እና ፀብ እና ጥላቻ ቀስቃሽ ነው እውነትም ምን አጭሶ ነው

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому +1

    እንደው ጌታ ይባርክህ ሰመረ ወንድሜ እነዚህን ጋጠወጥ ልጆችን ልጆቻችን ያየዋቸዋል....እግዚኣብሔር እንደዚህ እሚጮህልን ያብዛልን‼

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo Рік тому +1

    እኦኦኦኦኦኦኦ😂😂😂😂😂

  • @blackstone07
    @blackstone07 Рік тому +8

    ይገርማል ለካ በጣም በጣም ዘቅጠናል!

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Рік тому

    እግር ኳስ ማየት ጣኦት ነው ጭራሽ ደሞ በዚህ መጣችሁ ገና ጉድ ይሰማል ‼️

  • @Abitiy80Yoha
    @Abitiy80Yoha Рік тому +1

    እኔና እናቴ በጣም ነዉ የምንወድክ በርታ

  • @fitzhabte1323
    @fitzhabte1323 Рік тому +13

    ሰሜ አንጀት አርሱ ሁሉም ምክርህን ቢቀበል በጣም መልካም ነበር በተለይ ለወጣቶቹ ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቸው ተባረክ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @sebsebetenkir5800
    @sebsebetenkir5800 Рік тому

    አሁን በትክክል ሀገራች 666 እና ክፉ መናፍስት መዉረሯ ይፋ ሆነ???

  • @edudu7970
    @edudu7970 Рік тому +1

    ሰሜ በርታ ቲክቶክ በጣም ፈር ለቋል ደግሞ በአሮጊቶቹ እና በቲኔጀሮቹ ብሷል

  • @liverpoolfan4368
    @liverpoolfan4368 Рік тому +4

    Welcome Seme

  • @habshisalha5749
    @habshisalha5749 Рік тому

    መምህሩ ኮ እስላሞች ጥሩ ምግብ ይበላሉ ብሎ የሚሰብክ የዞረበት ሰው ነው

  • @giftitesfaye9784
    @giftitesfaye9784 Рік тому +1

    ሰሜ ኑርልኝ

  • @buksAdwa6415
    @buksAdwa6415 Рік тому

    Sema semere, yihe huluuu gudd yegna nw???!!! Are sewoch...!?

  • @moltsm9266
    @moltsm9266 Рік тому

    በቆሎ ያለችውን ምን ላይ ተቀምጠሽ ነው ያልከው ተመችቶኛል ...!!!

  • @Getahun845
    @Getahun845 Рік тому +1

    Semeren 1M subscrib እናስገባው

  • @tamirualemayehu5250
    @tamirualemayehu5250 6 місяців тому

    thank you semere especially for the orthodox tewahedo i do not know his name seeing football is devil what he said i have doubt so i agree with semere

  • @abelcrazy6472
    @abelcrazy6472 Рік тому

    የሳተ ሰባኪ እግርኳስ እንዴት አወቅህ ሰባኪ አደለህ??

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 Рік тому +1

    አይ ባሪዬ ለታዳጊዋች የምታደርገው ማሰተማር እዳንተ ያብዛልን ታዳጊዋች ተበላሹ

  • @yonasberhanu4859
    @yonasberhanu4859 Рік тому

    ይቅርታ ሰመረ መምህር ዮርዳኖስን የተናገርህበት አንደበት አግባብ አይደለም ምንም ቢሆን አንተ ከእሱ በታች ነህ ካህን ነዉ ከእሱ በልጠህ ልታውቅ አትችልም ።አንተ በተረዳኸው መልኩ አስተያየትህን ከመስጠት ዝም ብትል ይሻል ነበር ምክኒያቱም ትምህርቱ ስላልገባህ

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Рік тому

      እኔ ካንተም በታች ነኝ የኔ ጌታ።
      ሰምቼ አሜን ማለት ሲገባኝ ተዳፍሬአለሁና ስለ ንግግሬ ይቅር በለኝ።

  • @davidfikre8999
    @davidfikre8999 Рік тому +1

    ethiopian በቦተ በበህለችን ልክ የየዝክ ሰዉ ነህ በሪተ

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 Рік тому +2

    ተባረክ ወንድም ንገርልን ልከልክአቸዉን 🙏🙏

  • @hailugebrekidan7060
    @hailugebrekidan7060 Рік тому

    እሷ እንሰሳ ሆና ሌላውንም ሰው እንስሳ ማድረግ ትፈልጋለች

  • @benkifle8812
    @benkifle8812 Рік тому

    Is she sick? or she may have mouth spelled, mouth strokes even could be mental illness

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Рік тому +1

    እዲንገርልኝ ምድረ ባሌጌ መድረሻያጡሁሉ

  • @yohanesjohni
    @yohanesjohni Рік тому

    አጭሶ ነው እኮ ለምን ባሳህለት ስቶ ነው ስፖርት ጣኦት አይደለም

  • @abelteshome3450
    @abelteshome3450 Рік тому +2

    I like all of your reactions. keep it up !

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 Рік тому

    ሩጫ ቀነኒሳ ሲያሸንፍ መጨፈርስ ጣኦት

  • @firaolhassen
    @firaolhassen Рік тому

    ማየት አምላኪነት ነዉ ሚለዉ የ ዲያቆኑ ሃሳብ ፍሬ ሃሳብ አለዉ! ሙሉ ባይሆንም፤ አንተ ኦልሞስት 90% ስህተት ነዉ ያልከዉ ባርያዉ!

  • @FikaduDemessie
    @FikaduDemessie Рік тому +1

    😮😮😮😮😮😮