Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V24

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • Credit:
    📌SUBSCRIBE HERE:
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs UA-cam, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
    በጨዋታው ...
    #ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
    #ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
    #የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ፖለቲካ #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
    #ምንትላለች
    #ምንይላል
    #ምንይላሉ

КОМЕНТАРІ • 803

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 Рік тому +80

    እንዳንተ አይነት ምርጦች ባይኖሩ እኮ ይቺ አለም አሰልቺ ነበረች መልካም በዓል ይሁንልህ ባርዬ የባለጌ መድኃኒት!!!!

    • @melakukassa5903
      @melakukassa5903 Рік тому +4

      አንዳንድ ልክ ያልሆኑ ግን ልክ እየመሰሉ "the new normal " እየሆኑ መሃበረሳዊ የማንነት ዝቅጠት (ወይም መጥፎ የ "ዘመናዊነት" አረዳዶችን) ለማረም የምትሄድበት እርቀትን አደንቃለሁ።
      As you are probably my generation (highschol in 90's) I appreciate your sentimental comparison.
      አንዳንዴ ግን አንተም የምታሳደበው ነገር (ወይም ብዙ ሶርካስቲክ የምትሆነው) ነገርን በ ፋክት እና ሸንቋጭ እውነታዎች ብትለውጣቸው ምርጥ አይመስልም?
      Keep up the god work.

    • @አቅለሲያአማራዊትይቱብ
      @አቅለሲያአማራዊትይቱብ Рік тому

      በትክክል❤❤❤

  • @mekdiabeje3785
    @mekdiabeje3785 Рік тому +5

    የራይዱ ፕራንክ እንዴት እንዳቃጠለኝ ምድረ ደንቆሮ የሚሰራውን ልጅ እንደዚ ግራ የሚያጋቡት ሰአቱን እኮ ነው የገደሉበት
    ሰሜ አንተ ግን በርታልን ወንድማችን

  • @merkebumanaye9141
    @merkebumanaye9141 Рік тому +16

    እስካሁን 100k ባለመግባትህ ተናድጃለሁ ❗️በተረፈ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ"

  • @kaliliya1992
    @kaliliya1992 Рік тому +2

    ባርዬ እባክህ እባክህ ይሄንን ግሰፃህን ሰልችቶህ እንዳታቆም አንድ ቀን ለውጥ ይመጣል ተስፋ አለኝ ወደ ልቦናቸው ሲመለሱ ያፍሩበታል

  • @sewasew
    @sewasew Рік тому +31

    ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
    ለታመመ ጤንነትን
    ላላገባ ትዳርን
    ላልወለደ ልጅን
    የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን።
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
    አሜን🙏🙏🙏

    • @musetemesgen4301
      @musetemesgen4301 Рік тому

      ሰመረበጣምነውየምንወድኬንያነንአተንነውየምንከተለው

    • @Debrenazret
      @Debrenazret Рік тому

      AMEN 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @agmariyam7577
      @agmariyam7577 Рік тому

      Amen 😢😢😢

  • @djjd4157
    @djjd4157 Рік тому +27

    ሰመረ በርታ ጥሩ መካሪያችን

  • @fiyafiya7434
    @fiyafiya7434 Рік тому +20

    1000. Yewelde. Yante ayentu. Tebarek. Wendema

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Рік тому +2

    አይ ፕራንክ የሚባል የጅል የጅላጅል ቀልድ የትና እንዴት መሞላፈጥ እንዳለብን ሳናውቅ የሠውን ጊዜና ቀልብ ስንገድል ያሳዝናል። ሹፌሩ ግን አናዶኛል ሸርሙጣዋንና ሼባውን ብታናፍጣቸው ሌሎች ይማሩባቸው ነበር እባካችሁ ወንዶች ቁረጡ የማሳፈር ስራ ስሩ አትጠፈጥፈውም አፈር ብላ አቦ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Рік тому +14

    ሰመራችን አተ ከምትወደን በላይ እኛ እንወድሀለን መካሪያችን ኑርልን

  • @mamaawel2640
    @mamaawel2640 Рік тому +34

    አረ ጠፍተህብን ነበረ , የኛ ተስፋ ነህ . ያኑርህ ሰሜ

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ Рік тому +21

    ሰሜ እንኳን አደረሰህ ከነ ቤተሰቦችህ 🥰🥰🥰

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Рік тому +9

    እንኳን ለጌታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ ! የብርሀነ ልደት በሰላም አደረሳችሁ ! አደረሰን 😊
    መቼም አንተን ለ ሰጠን አምላካችን ! ክብር ምስጋና ይገባዋል !
    በግሌ ላመሰግንህ እወዳለሁ አመሰግናለሁ !
    ቸሩ መድሃኒያለም ! ከነ መላው ቤተሰብ አብዝቶ ይባርክ አሜን !!!

  • @kalebeth3890
    @kalebeth3890 Рік тому +2

    የራይዱ ፕራንክ.........የሌለ ያሳቅቃል😱

  • @derejekebede9576
    @derejekebede9576 Рік тому +7

    Hi Seme Bariaw
    I appreciate all your reaction video without any reservation. What I appreciate in them is: your well balanced and honest reactions and your legal/social concerns and commitment. በተረፈ ግን አጨራረስህ ላይ 'ምን ይላል ... ምን ትላለች' የሚለው redundancy የሚታይበት በመሆኑና ጣእሙን እየተፈታተነው ስለሆነ ለማሻሻል ቢታሰብበት ምን ይመስልሃል? ።

  • @ethioaddis7631
    @ethioaddis7631 Рік тому +3

    ሠላም ሰመረ እንኳን አብሮ አደረሰን:: እኔ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ እንደሆነ አምናለሁ:: አንድ ሀሳብ መስጠት ከተፈቀደልኝ ግን አንዳንዶቹ የምትተቻቸው ቪዶዎች እዛው ተደብቀው ቢቀሩ ብዬ አስባለሁ:: ምክንያቱም ቪዶዎቹ ለማህረሰቡ በጣም አደገኞች በመሆናቸውና በብዛት የመታየት እድላቸው ከፍ ስለሚያደርገው:: ለምሳሌ የመጨረሻው ቪዲዮ ማጅር ምታ ያለው::

  • @PR2024-n8s
    @PR2024-n8s Рік тому +1

    'Prank' የሚሆነው ሠውን ሊጠራጠር ይገባ በነበረበት ነገሮች ላይ ስትሸውደው ነው:: ሊጠራጠር የሚችልበት 'room' ሳትሠጠው/ሳይኖር ቀለድክበት ማለት አይቻልም::
    'prank' ራሳቸው አልገባቸውም 😠 ልጁ አያውቃቸው አያውቁት ስራውን እየሠራ ነው😡
    They are just stupid people!

  • @masreshafekeke1489
    @masreshafekeke1489 Рік тому +2

    You drop big point by appreciating those fake whisky sellers. Indirectly you are letting them to keep doing . At least you have to criticize them you don't need to compare with other countries.

  • @johnhabesa354
    @johnhabesa354 Рік тому +1

    ባሪያው react ማድረግ ብቻ መፍትሄ እየሆነ አይደለም እውቃለሁ አንተ እንደግለስብ ኃላፊነት እየተወጣህ ነው ግን we defend together bro

  • @misganawbeyene9542
    @misganawbeyene9542 Рік тому +1

    ኧረ የፈጣሪ ያለህ ። ይህ ፕራንክ ሳይሆን የግድያ ሙከራ ነው ። ከፍተኛ ወንጀል ነው ። ሰውየው በህግ ካልታሰረ ፣ የራይድ ድርጅት ክስ ካልመሰረተ ህግ እንደሌለ ማሳያ ነው ።

  • @johnhabesa354
    @johnhabesa354 Рік тому +1

    አናመሰግናለሁ ባሪያው ።ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እነዚህ ማህበረሰብ ግለሰብን ባህልን ወግን የሚሰድብ ሰዎች በህግ ፊት ማቅረብ ለምን አይችልም ግን ? በዚህ ለምን ቻሌንጅ አንጅምርም ወንድሜ ።ሳንጠፍ በፊት

  • @hibirework1494
    @hibirework1494 Рік тому +1

    በራይዱ ኘራንክ ጉዳይ በንግግር ብቻ የሚታለፎ ሳይሆን ለፍርድ አቅርበህ አሳየን። በአስያያየትማ ሁሉም ያልፈዋል በተግባር ልዩነት አምጣ እባክህ! በጣም ያበሳጫል

  • @alexbihon6080
    @alexbihon6080 Рік тому +1

    ሃንግ ሞክሩ አናቱን በሉት የሚለውን ጅል እንዴት ዝም ሊባል ይችላል? በአደባባይ መሳሳም አይቻልም የሚባል ሃሳብ መልካም እርምጃ ነው ብለናል ነገር ግን ለጋጠወጦችስ ምነው ህግ ጠፋ?

  • @hananasfaw9609
    @hananasfaw9609 Рік тому +1

    ሸገሪያንስ ተመችቶጛል አይምሮ ሲዝግ እንዲ ይቀላቅላል እንዴ ለካ ሰው አላወቀለትም እንጂኮ ይሄ በሽታ ነው እንዲት ቻለው ግን??

  • @abdulselamabdella2009
    @abdulselamabdella2009 Рік тому +10

    I love how you use your knowledge to put down this useless and shameless people! Thank you!

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Рік тому +1

    ባሪያው ይሄ ፕራንክ አይደለም የግድያ ሙከራ ነው ሾፌሩን ብሆን በግድያ ሙከራ ወንጀል እከሳለሁ

  • @asmabarch7575
    @asmabarch7575 Рік тому +1

    ጎበዝ ያልሆነ ነገር እየሰሩ ፕራንክ ሲልህ በኮብል አናቱን ቀድመህ ግመሰው እና ፕራንክ በለው አለቀ ።

  • @hanademeke
    @hanademeke Рік тому +1

    እኔ የራይዱ ሹፌር ብሆን ህያው ክርስቶስ ምስክሬን አልፋታቸውም!
    ደ ነ ዞ ች🙄 ይሄ ወንጀል ማለማማድ ነው!

  • @fikrumengaesh7432
    @fikrumengaesh7432 Рік тому +1

    የRide ሹፌሩ መክሰስ አለበት ካልከሰሰ እኔ በሹፌሩ ነው የምናደደው.. 😡

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    የሬያድ ሹፌሩን ፕራንክ ያረገው ልጅ በህግ መጠየቅ እለበት ባለጌ ነው በስራ ቀልድ

  • @Saafo
    @Saafo Рік тому +1

    በዚህ ሰዓት እንደ ሀበሻ የሰገጠ ፋራ ህዝብ የለም ...ሰው እንደ ሀገር ይሰግጣል

  • @mammishkayoung1143
    @mammishkayoung1143 Рік тому +1

    Semere I love your reaction and I respect 🙏 you also I saw all your videos but ethio tiktok and youtube same of them I don’t wanna see also because of they don't want any respect ours culture and community

  • @sadamjibril340
    @sadamjibril340 Рік тому +1

    ሰመረ በእውነት ነው ምልክ የሚሰማ አካል ያለ አይመስለኝም ለማን አቤት እንደሚባል ግራ ሚገባ ነገር ነው ሶሻል ሚዲያው መጥፎ ጎኑ እየበዛ ነው በቃ አንተም ሰለቸኝ ሳትል ከፈጣሪጋ በርታበት እኛም ከጎንክ ነን ሰሜ

  • @yeelsa
    @yeelsa Рік тому +2

    ስወድህ የኔ ባርያ ምን ይላል ስትል 😘🙏👈

  • @selhadinseid
    @selhadinseid Рік тому +1

    ግጥም ለሰሜ
    ሰሜ ሰሜ አሉክ ስምክን አሳንሰው
    ኢትዮጵያዊ ጀግና የሆንከውን ሰው

  • @abdulhafizmohammed3567
    @abdulhafizmohammed3567 Рік тому +3

    I am an Eritrean by Citizin,but I do realy proud of you.keep it up...

  • @meseret5377
    @meseret5377 Рік тому +1

    ሰመረ ለነዚ ባለጌዎች ግን ህጉ ምን ይላል የህግ ባለሞያ ስለሆንክ አስረዳን

  • @ልዩቲዩብliyutube
    @ልዩቲዩብliyutube Рік тому +1

    ሰሜ የራይዱን ፕራንክ ያደረጉት ሌብነትን ለማስፋፋት በር እየከፈቱ ነው በፕራንክ ሰበብ የሚዘረፍ ሰው ይኖራል ኮሜንት አላደረክም እየው

  • @yohannesseyoum4249
    @yohannesseyoum4249 Рік тому +1

    Semere, I do not know what the INSA & cultural minsters are doing in Ethiopia when it comes to media law?

  • @astechtube
    @astechtube Рік тому +7

    OOOOOOOOOH jirta Jabaa Namaa Bagaa NGYAN dhuftte

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Рік тому +1

    ባለ ራይዱ ግን በዚህ ቪዲዮ መክሰስ ይችል ነበር እኮ?🙄

  • @miracleabayneh8370
    @miracleabayneh8370 Рік тому +1

    ሰሜ ምርጥዬ ጠፍተሽ እኮ ናፈከን አቦ
    100k ምን አላት ገና ከዚህ በላይ ይገባካል ወንድሜ

  • @Nina-st5nx
    @Nina-st5nx Рік тому +1

    Betam asnewari prank. It’s so wrong. What if the driver got a heart attack or something? Shame on them

  • @abyssinianonline
    @abyssinianonline Рік тому +1

    እንዴት እስካሁን subscribe አላረኩህም???🤔🤔🤔

  • @sisco19
    @sisco19 Рік тому

    የእራይድ ሹፌሩን ፕራንክ አደረግነው ያሉት ግዙፍ ሰውነት ሚጢጢ ጭንቅላት ያላቸው ሰውዬ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ለነገሩ ተውኩት ህግ ያለ መስሎኝ ነው ያልኩት

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Рік тому +1

    አይ ሠሜ እንዳንተ እውነቱን የሚናገር ቢበዛልን ጥሩ ነበር

  • @manezemene7175
    @manezemene7175 Рік тому +2

    I support your opinion, this generation they don't have self-confidence they are bout to destroy our culture. We need more people like you to be our voice. Keep doing what you doing 👏

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 Рік тому +1

    ይሄን 3 ወይ 4 ዓመት ውስጥ በፍጥነት እንደቀለልን መቼም አልቀለልንም። ምንድናቸው? ምን ጉድ መጣብን? ለስድብስ ይበቃሉ? አቤት የመድሃኒዓለም ትዕግስቱ! አቤት ምህረቱ! እንደቸርነቱ በተዓምር ከዚህ ጉድ ያውጣን!😭😭😭😭

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 Рік тому +4

    ስሜ ከነቤተስቦችህ እንኳን እደረስህ የሚገርመው ለሁሉም ደደቦች ትክክል መልስ መስጠትህ ደስሲል ኑርልን ምርጥ ስው❤️❤️❤️❤️

  • @edutt14
    @edutt14 Рік тому +8

    ሰሜ የኛ አንደኛ

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Рік тому +1

    ይህን ያህል ትውልድ መጥፋቱን አላውቅም ነበር በቃ ባህል የላቸውም የሚባሉ ሀገሮች እንከዋን እድህ አልዘቀጡም

  • @haiymanottsegaye773
    @haiymanottsegaye773 Рік тому

    መሆንክ ባጠቃላይ ኢትዮጵያዊኖች በሙሉ እንወድሃለን እናከብራለን ለመንግሥትም ትልቅ ስራ እየሠራክ እንደሆነ በዚህ አጋጣሚ እገልፃለሁ መንግስት ማለት ህዝብ ነዉ ህዝብ ማለት መንግስት ነው ባጠቃላይ የኛ የኢትዮጵያ ጀግናችን ነህ ወይም በአዲሱ ስም እናቶች ባወጡልህ ቻው ወንድሜ ዳዊት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እንደ 😍😍😍😍😍😍 😍😍😍 😍😍😍😍😍😍😍😍😍ልቤ

  • @eyobmelo
    @eyobmelo Рік тому +8

    እንኳን አደረሰህ ወንድማችን

  • @nahomabate8497
    @nahomabate8497 Рік тому +2

    Had it been possible to subscribe twice, I would have done so.Seme you are still the best.

  • @kibromberhanie5260
    @kibromberhanie5260 Рік тому +22

    Semere, you are doing great, honestly. A couple of years ago i was also thinking of doing such kinds of social critique. Now you are doing it succinctly. I like your direct and bold critic. It's really great. In most cases I observe that many people (especially the younger generation) confuse civilization and modernization. If you take most of the actions in this particular video, many try to copy what they believed is a modern way of action such as the walking style, pranking with cars, dressing well (with sunglasses), doing dirty jokes on camera etc. Unfortunately, all of them missed the essence of civilization. Civilization is not modernization. Civilization is not about having fashion clothings or trying to copy styles of bad jokes from the so-called modern world. Civilization is about civility and humbleness to people, your values and norms. Driving a car can be a sign of modernism but driving the car with care, by following the rules and respecting pedestrians on the road needs civility. It needs respecting human dignity. In our country we often miss that. The more we have the modernization symbols, the more we forget respecting norms and being civil. We need civility more than anything. Modernization without civility is like trying to build a skyscraper on a soft sand.

    • @User23r6gi
      @User23r6gi Рік тому

      I couldn't agree more 💯

    • @michaelhaile
      @michaelhaile Рік тому

      Ante bariya ante men agebah endefelegu yebetatesu enkuan whiskey erasih yetewegah neh shankila

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 Рік тому +3

    ሰሜ የኛ ቁምነገረኛ አይዞህ አንተ ብቻ በርታ ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር ጋር ልክ ይሆናል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን!!!

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 Рік тому +1

    አንድ ቀን እንቁራርትና ቀንድ አዉጣ እንዳይዘንብብን 😂😂😂

  • @il_d8634
    @il_d8634 Рік тому +1

    A principled, funny and honest man!
    Jaba qaalichin kun! Qajeelcha umata.

  • @eyobmelo
    @eyobmelo Рік тому +6

    ገራሚ ሰዉ

  • @tirsittesfaye7616
    @tirsittesfaye7616 Рік тому

    ሰሜ እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ እንቅጭ እንቅጩን ንገርልኝ ተባረክ .......... ምድረ አንኮላ 😂😂😂

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Рік тому +1

    ሰመረ በቅድሚያ እንኳን አደረሰህ ሲቀጥል በጣም ጠፋህ መልካም ጊዜ

  • @essamabdullah2902
    @essamabdullah2902 12 днів тому

    ስሜ እንዲህ አይነት ወሮ በላን በማሳፈርክ በጣም ትመስገናለህ❤❤❤

  • @biruktube21
    @biruktube21 Рік тому +12

    ሰሜ የኔ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጲያ ምርጥ ሰው እመቤቴን 🙏

  • @menhajuseleffirketunajiyah2791

    Tru mamezazen especially on discipline tru neger new gn keza belay yehonewn haymanot tkklegnawn mawekna mamezazen gdeta new ...metshaf kdusn ambb qura'ann ambbi amezaznachew...wegene wede nebyat ena tefetroawi emnet "islam" endtmeta egabzhalehu!

  • @menhajuseleffirketunajiyah2791

    Tru mamezazen especially on discipline tru neger new gn keza belay yehonewn haymanot tkklegnawn mawekna mamezazen gdeta new ...metshaf kdusn ambb qura'ann ambbi amezaznachew...wegene wede nebyat ena tefetroawi emnet "islam" endtmeta egabzhalehu!

  • @kidistgudisssa2385
    @kidistgudisssa2385 Рік тому

    የቢራን ማስታወቂያ በሚዲያ የከለከለ ግን እነዚን ውርጋጦች አያይም ??? በቃ ለህፃናት ማሰብ ቀረ??? አንተን ግን ፈጣሪ ይባርክህ። ፈጣሪ ይመልከተን

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 Рік тому +1

    You are channel deserve more than this..

  • @bereketluel8437
    @bereketluel8437 Рік тому

    ባሪያው እወድህ አለህ ሰራህ ሁል ይመቸኛል። እኔ ኤርትራዊ ነኝ እረ ባካክ የኛ ቱክ ቶኮረቹ ለምን ማረምያ አታርግላቸውም። አንተኮ የባለጌዋች መድሀኒት ነህ እና ባክህ አስተምርልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MrLeumas
    @MrLeumas Рік тому

    ዛሬም መጣሁ ሰመረ፣ አንተ ማህበረሰቡ ሚጠበቅብህን በአግባቡ እየተወጣህ ነው በርታ። ትልቅ ሰው የረከሰ ስራ ሲሰራ ያሳፍራል ።ሁሉም ባንድ መጥቀስ የተቆረጡ የሚመስል ሞራለቡስ ወላጅና አሳዳጊያቸውን አሰዳቢ ...አላማ ቢስ አይደለም ለነገ ለዛሬ እንኳን ሚሰሩትን የማያውቁ ሰዋች ማለት ከባድ ነው "እንስሦች" አንች አጭር ነሽ እኔ ረዥም ምናምን ..... ዘይት ብልት ውስጥ መጨመር.... ወላጅ አላቸው? ኢትዮጵያዊ የማህበረሰብ ሞራል እሽ ገንዘብ በለጠባቸው እንበል.... አባባ ማሙሽና፣ ባለዥይቷ ሙጡየ ታገባላችሁ ልጆች ይኖሯኋል፣ የሰፈር ህፃናት ምን ይሏችሃል። ምናምን ውስጥ ዘይት ቃሪያ ወጥ ...... ምናይነት ቤተሰብ ቢያሳድጋቸው ነው?

  • @ABMOL36
    @ABMOL36 Рік тому

    አንዳንድ የተበላሽ ትውልድ መስመር መልቀቅ ሳያንስ አዳሜም አብሮ አሸሸጋዳሜ ማለቱ ያሳዝናል። እውነት እውነት እልሀለሁ ሰመረ.....በእንደዚክ ዓይነት ባለጌዎች አዕምሮዬን ከማውክ ብዬ tiktok app uninstall አድርጌ ተገላግያለሁ‼️‼️‼️
    አንተ ወንድሜ ሰመረ ግን ቢያንስ ይሄን አንዳንድ የተበላሸ ትውልድ ተው ተመለስ በማለት የቻልከውን ድርሻ ስለምትወጣ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 Рік тому

    ባለ ፕራንኮቹ በጣም shamefull ነው፡ ሲጀመር የፕራንክ አላማ አልገባችሁም፡ ፕራንክ ሰውን ለማዝናናት ነው፡ እኛን ግን አሳቀቃችሁን። መለሰ ተብዬው ደሞ የእግዜርን ቁጣ ፍራ፡ attention አገኘሁ ብለህ ዝም ብለህ አትተርተር። እነ ቶማስ እኔንም ገርመውኛል፡ ችግሩ እኮ ፕሮግራማቸውን ከውጪዎቹ በቀጥታ adopt እያደረጉት ነው።

  • @mehalekzeleke5459
    @mehalekzeleke5459 Рік тому

    ሰመረ በፋና የሳምንቱ ጨዋታ ላይ የምታቀርበው ፕሮግራም በጣም ደስ ይለኝ ነበር ከነቤተሰቤ ፡፡አሁንም እዚህ ሪአክሽን ላይም ዜጋን የሚያበላሹ ሰዎችን የምትተችበት መንገድ እጅግ ያስደስተኛል፡የበኩልህን እየተወጣህ እንደሆነ ነው የገባኝ ፡፡በርታ! ክፉ አይንካህ፡፡

  • @movieswewontforget4116
    @movieswewontforget4116 Рік тому

    ይሄ ትውልድ እንዲስተካከል ብዙ ሺ ተቺ ያስፈልገዋል! እሱንም መስማት ከቻሉ። ዩቲዩበሮች ሳይቀሩ ትውልድን ለማጥፋት ቀጥተኛ ተሳትፎ ያደርጋሉ፣ ቪዲዮችን ይቆርጣሉ በተለይ ብዙ ህዝብ ከሚያውቃቸው ከሚከተላቸው ሰዉች ለማላገጥ ብቻ የተሳሳተ መልዕክት እንዳስተላለፉ አድርገው ያቀርባሉ፣ ሰፊው ህዝባችን ንቃተ ህሊናው በኢንተርኔት ያየውን እንዲያምን የሚያስገድደው ነው።
    የሀገራችንን ታሪክ ለመቀየር ሁላችንም ሀላፊነት አለብን። አሁን ላይ ሁሉም ፖለቲከኛ ሆነ ፤ ነገር ግን ብዙ አምራች ኢንደስትሪያሊስት ብዙ ዘመናዊ ገበሬ ብዙ ተመራማሪ ብዙ ህብረተሰብ አቀፍ መፍትሄ አፍላቂ ያስፈልገናል። ነገሮች አስቸጋሪ ቢሆኑም ዛሬ አንድ ብለን ለማደግ መጀመር አለብን!!

  • @hafizmohammed389
    @hafizmohammed389 Рік тому

    እኔ ይቅርታ ይህ ለውስኪ 14 ሺ ብር ከፈልኩኝ ላለው ሰው መልሴ ፈጣሪይ አስራራት ቦታ በመብረቅ ሰይጣን መስለኃው ክፍልፍል ያድትግህ ነው የምለው አድትሱልኝ ጎበዝ እኝ ኢትዮጵያዊያን ይህን ያኽል ሺይ ብር ለጭፈራ አጣፋን ስንል ልናፍር ይገባል ላውም ከአሜሪካ የገባ ጎበዝ ያገራችን ህዝብ ስንቱ ነው ጠግበው በልተው የሚያድሩት ዛሬ በረሀብና፣በብርድ፣ስንቱ እያለቁነው አያምርብንም በጭራሽ አፍ መክፈት አገራችን የጥጋብ ፣የፍቅር፣የሰላም፣ ያንድነት ተምሳሌት ብትሆን አይደለም አስራ አራት ሺ ይቅርና ሌላም ብናጠፋ ቀና ብለን እንሂዳለን ለምን አለና አሁን ላውም በብልፅግና መንግስት ይህ ይወራል አሳፋሪይ ነው

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Рік тому

    ሰመረ ኑርልን! እኔ በልጅነቴ ነው ከሀገሬ የወጣሁት ።ኢትዮጵያዊነቴን እጅግ በጣም እወደዋለሁኝና ይህን ለማስጠበቅ ለምታደርገው እገዛ እጅግ ላመሰግንህ እወዳለሁኝ። ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን።

  • @abenazerkibrie1893
    @abenazerkibrie1893 Рік тому

    ነገሮች (subjects) ስህተት ወይም ትክክል ሆነው የሚመዘኑት በራሳቸው እንጂ በተግባሪው አካል (object) ማንነት ላይ ተመስርተው መሆን የለበትም። አለበለዚያ አሉታዊ በሆነ መንገድ ለአድሎ ና ለፅንፈኛነት ያጋልጡናል "ኢትዬጲያዊ ሊያደርገውም አይችልም" የሚለው አስተሳሰብ እራስን የተለየ አድርጎ ከመቁጠር የመጣ ሲሆን ምንም አይነት ማስረጃ ልናቀርብበት የምንችልበት እሳቤ ነው። የማህበረሰብ ክፍተቶች ግን መነቀፍ እንዳለባቸው በብርቱ አምናለው።
    Stay blesse!

  • @soliyana6569
    @soliyana6569 Рік тому

    Hi Semere
    እረ በጣም ተማረርን በዚ በአዳማ እና ወንጂ ዙርያ በተለያየ ምርቃት ሰበብ ህዝብ ተበዘበዘ ከመንግስት ተቋማት እስከ የግል ድርጅቶች በምርቃት ሰበብ ጋቢ ያለብሱካል ጋቢ የለበሰ ሰዉ ከ10,000ሺ ብር ጀምሮ እስከ 50,000ሺ እና ከዛ በላይ መስጠት አለብክ ጉዳዩ ከዚም የከፋ ነው በአንድ ጊዜ ከ2 እስከ 3,4...ሰው ጋቢ ያለብሱካል ደሞ ሌላው ነገር ጋቢ የለበሰው ጓደኞቹን አጅቡኝ ይላል የሚያጅበው ሰው ብር የማዋጣት ግዴታ አለበት... ብቻ እጋዊ ልመና ነው
    እባክ አሳብ ስጥበት

  • @yimajmahammed7745
    @yimajmahammed7745 Рік тому

    እንኳን አደረሰህ ከመላው ቤተሰቦች ወንድሜ በርታ ይሄ ማህበረሰብ ምን እየሆነ ነው አላውቅም ግን አንተ በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ ነው የምለው ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Рік тому

    ሰመረ ብንመርጥ እና ስልጣል ላይ ብትቀመጥ መልካም ምኞቴ እገልፃለሁ !!
    አንዳንዶቹ ነገሮች ከንግግር ባለፈ እርምጃ ያስፈልጋቸዋል ብዬ አምናለሁ! ከትችት ከምክር ከግሳፄ ያለፈ ስራ ያስፈልገዋል::
    በርግጥ በማህብረሰቡ awareness መፍጠሩ አስፈላጊ ቢሆንም solution መፍትሄ ያስፈልጋል
    By the way በጣም ትመቸኞለህ💙
    የማይብህ እዉቀት እና ጨዋነት እንኳን ለበሽተኞ ለ ጤነኞም ይጠቅማል
    ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነዉ👏

  • @rebkalemma6123
    @rebkalemma6123 Рік тому

    ሲጀመር ሞላ ጎደለ በሚባልበት ሀገር ስለ ውስኪ በየምሽት ቤት የከፈለውን አምጥተህ ማውራት በራሱ ማንነትህን ተዋወቁኝ አስመሰለብህ...
    ሲቀጥል ከተጭበረበርክ እግርህን ሰብስብ! በቃ! ሚዲያ አያስፈልገውም
    መቼም ህግ ኖሮ እዳኛለሁ ብለህ ባልሆነ🤨
    እዚህ ሲልቨር ስፕሪንግ ሰአቱ እየገፋ ጠጭውም ሞቅ እያለው ሲሄድ ቢራ አሞላልተው ከድነው ይሰጡሀል! የተወጋ ቢያንስ ክዳኑ እንደታሸገ ስለሆነ ያሳስትህ ይሆናል...
    እና ልልህ የፈለኩት ውስኪ ስታዝ የመጀመርያህ ስለሆነ ነው
    ልመደው...

  • @berihunasfaw5760
    @berihunasfaw5760 Рік тому

    እውነት ለመናገር በዚህ መልኩ ፕራንክ ብታደርገኝ አይማረኝ ጌታየ ወይ ጥርስህን አረግፍሀለው ወይ ታረግፈኛለህ። ቀሽም ሰው እንዴት በዚህ ልክ ይቀሽማል!! ያንተ ፕራክ ብስብስ!! ምን ይላል አያ!!

  • @enjeratube2676
    @enjeratube2676 Рік тому +3

    Semye, thank you as always you raising awareness of what is happening in our community my wish is people learn something and make a difference for a better future for our generation it's concerning right what we have been seeing this days what did we do wrong to reach this point?please God have mercy on us.

  • @haiymanottsegaye773
    @haiymanottsegaye773 Рік тому

    አዎ ይገባኛል ህይወት አለ ግን ከመንግሥት ቀጥለህ ለኢትዮጵያ ታስፈልገናለህ ምክንያቱም ምድረ ባለጌን ወራዳን ፈጣጣን ልካቸውን እየነገርክልን አፋቸውን ሰለምታሲዝልን እንደ ሀገር ለመንግሥት ትልቅ ስራ እየሠራክ እንደሆነ ሁላችንም በአክብሮት በምስጋና እገልጵልሃለን

  • @tamratkastro5776
    @tamratkastro5776 Рік тому

    ሰሜ እንኳን ትውልድ የምትቀርፀው አንተ ቀርቶ አራንባና ቆቦ የሆነ ማፈሪያ ትርኪሚርክ ነገር የሚሰሩ እንኳን 100000 ይገቡ የለ እንዴ? ምናላት ላንተ? ሰሜ አንተ ብቻ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እንጂ 100000000 እያለ ይቀጥላል!!! ሰላም ለኢትዮጵያችን!!!

  • @ኢትዮጰያዊነት
    @ኢትዮጰያዊነት Рік тому +1

    የዘቀጠ ትዉልድ ማፈሪያዎች

  • @abbasazaim4541
    @abbasazaim4541 Рік тому

    የሆነ ጊዜ አንድ ዘጋቢ ፊልም ሳይ ስለ ማህበረሰብ ዉድቀት failed sociaty ነበር የነዚህ ግን ከዛም ይብሳል አሁን የመጀመሪያው ቪዲዮ ላይቭ ገንዘብ ማግኛ አንዱ መንገድ ነው ቢሆንም እኛ ኢትዮጵያዊያን በጣም ግብረ ገብነት ያላቸው ህዝቦች ነን "አስገምቼው እራሴን አልሞላም ኪሴን"teddy afro 2 የመጨረሻው ተነጋሪ ትንሽ አታፍርም ማጅራት ምቱ ስትል በልጅነትህ ያመለጠህ ክትባት አለህ እንዴ አለማወቅ ግን ደፋር ያደርጋል ታድላችሁ

  • @alexbihon6080
    @alexbihon6080 Рік тому

    ሰሜ የኢትዮጵያ ምርጥ ሰው! ከቤተሰቦችህ እንዲሁም ከተመልካቾችህ ጋር ለብርሃነ ልደቱ እንኳን አደረሳችሁ።
    የራይድ ሾፌሩ የተስተጓጎለው ስራው ብቻ ሳሆን በህይዎቱ ላይ አደገኛ የግድያ ሙከራ ሲደረግበት በድንጋጤ በሽተኛ ሊያደርገው ስለሚችል እነዚህን የጅል ፕራንክ አድራጊዎች በህግ ጠይቆ ካሳ ይገባዋል። የገረመኝ ኮሜንት ላይ ያነሳው የለም። አንተ ብቻህን ዘርፈ ብዙ እሴቶቻችንን ለመጠበቅና ትውልድ ለመታደግ ከፖለቲከኞቻችን የተሻለ እየታገልክ ነው። በርታ የኢትዮጵያ ጀግናችን!

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 Рік тому

    Ere uuuuuu ye ridu chirash demennn new yafelaw manew enesun bemangnawm geleseb lay endefelegu endihonu mebt yesetacheww??? Ere uuuuu

  • @sosenasosena3508
    @sosenasosena3508 Рік тому

    ሰሜዌ እንኳን አደረሰክ በኔ በኩል ሰወችን እየተናገርኩ ሰብስክራይብ አስደርጋቸዋለሁ ለራስታዉ ኮሜት መስጠት ፈለኩኝ እዚ እራሱ እኔ ባለዉበት ሀገር ፌክ ነዉ ሚሸጡ ፌኩ እራሱ የሚያዉቁት አድረዉ በጣም አመመን ሲሉ እሰማለዉ ስለአገራችን ግነ የሆነ ነገር አያጡላትም ማዉራት ስለሚፈልጉ ነዉ ፌኩስ በዉጭ ሀገር ይብሳል እናት ሀገሬ ምግቧ አትክልቶ እራሱ ይበቃል በርጣቃ መጀመርያ የመኪናዉን ቀበቶ ተጠቀም በለዉ አጁዛ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Рік тому

    አንኮላ ንህ ተባለ😂😂😂😂😂😂ወይኔ እር እንደው አንጀትቱ ላርር ሁሉ መልሱን እስቲ ንገርልን በእውንት እኔ መቼም ብዙንገር ስከታተል የኢትዬ በብዛት ሴቱ ወንዱ ወጣቶቹ እንደው እንደዚህ ንን እንዴ መቼም አዲስ አበባ ተወልጄ ንው ያደጉት መቼም ስፍር ለስፍር ብዙንገር ንው የማውቀው መርዳዳት ትልቅ ስው ማክበር ንገሮችን ስው አየን እላየን ብለን በጨዋ ደንብ ሁሉም ንገር የምናደርግውእኔ ምንድንው ስው ሁሉ ተለወጠ እር በስመእም ማመን አቃተኝ እኛ ኢትዬ እንደዚህ እንሁን በተለይ ቲክቶክ የሚባል ንገር👏🏽

  • @addisaltaye444
    @addisaltaye444 Рік тому

    ሰመረ ባሪያው እኔ የምልክ እንተ ማን ስለሆንክ ነው ሰውን እንደዛ አርገክ የምትናገረው ብለው የሜናገሩ ሰዎች እኮ አይጠፉም እኔ ግን በጣም በጣም አድናቁክ ነኝ እውቀቱንም ያነጋገር ተክኖህም ያለክ ብሮ😂 ለማንኛውም ይሄን መልክት ከደረሰክ ወይም ካነበብከው ባንተ ስለሚያምር የወነች መልክት inbox ላረግልክ ፈልጌያለው እናም መልክቴ እንደደረሰክ አሳውቀኝ አመሰግናለው

  • @tizazugirma7535
    @tizazugirma7535 Рік тому

    ሰሜ በጣም ጠፍተሃል አድስ ነገር የለም እንዴ፡ ሪእአክሽንህ ናፍቆኛል ብቸግረኝ የድሮውን እየገረብኩ ነው፡፡ አድናቂህ ነኝ፡፡

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x Рік тому

    ስመር you are more deserve to be subscribe your Chanal. ለነዚህ ስድና ባሌጌወች አለም በስልጣኔ የት ደርሳል እነዚህ ውዳቂወች ለራሳቸው ክብር የሌላቸው በአለም የትከበረውን ኢትዮጵያውነትን እያዋረድንና አንገት የሚያስደፉትን ስዶች መሀኒት ነህ በርታል ጀግናችን::

  • @emmushet
    @emmushet Рік тому

    የአዲሳባ ክለቦች ምናምን ያለው ሰውዬ ዋና መናገር የፈለገው ስለ ውስኪው ፌክነት ሳይሆን የሱን የመክፈል አቅም መሰለኝ። መጀመሪያ 14,500 ከፍለንንንንንን...... ፌክ ሆነ እንደገና 10, 500 ከፈልንንንንንን.... እ ስለዚህ "ባንድ ቀን ለውስኪ 25,000 መክፈል የምችል ጀግና ባለሃብት ነኝ " ነው መልዕክቱ።

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 Рік тому

    እግዚሆ ምሃረነ ክርሰቱሰ አረመጥፍ ግዜ ደረሰን ቤተሰብ ይላቸውም ልጆች ያያሎ እኮ ምን ይማራሎ ምነው ባልወለድኩ የሚባልበት ግዜ ደረሰን 😭😭😭

  • @haiymanottsegaye773
    @haiymanottsegaye773 Рік тому

    ሲቀጥል ይገባሃል የኢትዮጵያን እናቶች እንቅልፋቸውን የተኙት አንተ ምድረ ወራዳን ልክ ልካቸውን እየነገርካቸው እየገጸስክልን ስለሆነ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Рік тому

    የማህበራዊ ሚዱያን ከመጠቀማችን በፊት በቂ ግንዛቤ ሊኖረን ይገባል::ለዚ ነው ገመናችንን እንኳን ሳይቀር ለመናገር የደፈርነው::

  • @danilove9371
    @danilove9371 Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰመረ ባርያዉ (ወንድሜ) ከረጅም ጊዜ ጀምሮ ያንተን ፕሮግራም
    እከታተላለዉ በጣም ትችላለህ አንድ ነገር ልንገርህ ያንተ አይነት 100 ስዉ ቢኖር ኢትዮጵያ ዉስጥ አገራችን የት ልትደርስ እንደምትችል መገመት አይከብድም ለማንኛውም መልካም ነገር እንዲገጥምህ ምኖቴ ነው በርታ 👍

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 Рік тому

    Ride ሹፌሩን እንደዚህ አይነት አስነዋሪ ስራ የሰሩትን ጭቃዎች በህግ ካልተጠየቁ ይገርመኛል። ምን አይነት ዝቅጠት ነው ግን? ማፈሪያዎች በልጁ ቦታ ብሆን ግን አሳየው ነበር ይሄ ገጣባ ሽማግሌ ያቺስ ደሞ ጋለሞታ ምን ይሁን ብላ ነው ግን ቲሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @yosepharegawi3822
    @yosepharegawi3822 Рік тому

    ሰመረ ብዙ የምቃወማቸውን ነገሮች የሚተች ሰው ለመጀመሪያ ግዜ አገኘሁ ። በጣም በጣም ትልቅ አክብሮት እና መውደድ እንዳለኝ ልገልጽልህ እወዳለሁ ።

  • @haiymanottsegaye773
    @haiymanottsegaye773 Рік тому

    እንደ ቤተሠብ ደግሞ እናቶችና አባቶች ወይ ጉድ ኢትዮጵያ ወዴት እየሔደቸ ነው ምን ጉድ መጣብን በሚባልበት ሠአት ወይ አንተ እግዚአብሔር ይህን ልጅ ያመጣህል የኛ 🙏 ጸሎት ነዉ ተብለሃል ለዛ ነወ ዳዊት እንደ ልቤ እያልኩህ ስለዚህ እባክህ እዳትጠፋ ነገሮችን እያጣበ ብክ ባለጌን ባለጌ በልልን ኢትዮጵያን በነበረው ባህላችንን ይዘን እንቀጥላለን