Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V31

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • Subscribe here
    / if The new feature @SemereBariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    Ii 📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs UA-cam, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
    በጨዋታው ...
    #ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
    #ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
    #የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ፖለቲካ #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
    #ምንትላለች
    #ምንይላል
    #ምንይላሉ

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @mesimesi1662
    @mesimesi1662 Рік тому +69

    ሰሜ ምርጥ የትውልድ ተቆርቋሪ እድሜ ይስጥህ አቦ

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 Рік тому +60

    መቸ ነው የገባችሁት ያስብላል 😢😢😢😢😂 እኔ ግን አንድ ሀሳብ አለኝ እደሰመረ የምናስበው እና የሱደጋፊ የሆነው ተሰብስበን አንድ ሀገር ይሰጠን እና እንኑር እጅ ከነዚህ ጋርማ እናብዳለን ኡፍፍፍፍፍ

  • @Sofiyedav
    @Sofiyedav Рік тому +140

    ሰመረ የእብዶች መድኀኒት ተባረክ አንጀቴን ነው የምታርሰኝ😅

    • @ashufuchura7089
      @ashufuchura7089 9 місяців тому +3

      ሰሜ ባለጌዋቹ ልካቸው ሞልቃቃቹ ልክልክቸው ስለምትነግርልኝ የት አግኝቼ ልሸልምህ የኔ ጀግና በርታልን

    • @MahletAsefa-z3y
      @MahletAsefa-z3y Місяць тому

      እውነት ነው😂😂😂

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 Рік тому +31

    አነቃቂ የሚባሉ ሰዎች እራሳቸው ወነቃቃት ያስፈልጋቸዋል ቡና ተጠራርተን የሆድ የሆዳችንን የምንጫወትበትን ባህላችንን እዳይቀሙን እፈራለሁ❤😂

    • @be8cab
      @be8cab Рік тому

      ይዌስተርን ሽህ ቁጭ ብለህ እያዩ እናስብ ለመምሰል እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ

    • @foodandfashiontv
      @foodandfashiontv Рік тому

      😂😂😂😂

    • @hanukonjo5266
      @hanukonjo5266 Рік тому

      Eko 😂😂😂😂😅

  • @ummuibrahim7080
    @ummuibrahim7080 Рік тому +98

    ለኔ ጀግና ማለት አንተ ነህ። ጀግና የጀግና ጀግና ወላህይ አንጀት አርስ እኔ ነኝ ከመቐለ ማሽ አላህ እንዳንተ ያብዛልን

    • @hirutteferi748
      @hirutteferi748 11 місяців тому

      ኮንትሮባንድ ገብተው ነው

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Рік тому +57

    ዋው የወንድ ልጅ ጆሮ አልበሳም ያለችዋን ሴት እንዴት እንዳከበርኳት እንዲህ አይነት ሰው ያብዛልን።

  • @seblemesfin3645
    @seblemesfin3645 Рік тому +48

    እኔ እንደአንተ አይነት ኢትዮጵያዊ አላየውም ተባረክ

  • @azebshoaferaw3451
    @azebshoaferaw3451 Рік тому +17

    ወንድ ልጆችን አንበሳም ያልሽው እናት ተባረኪ! እንዲህ ያለ የሰው ውሃ ልክ ያለው ሰው ነበር የጠፋ። እግዚአብሔር ይስጥሽ! ልጅሽንም ይባርክልሽ! በልጅሽ የምትደሰች የምትኮሪ እናት ሁኚ🙏

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 Рік тому +124

    የኔ አንጀት አርስ ሰምዬ we need your reactions more often please አትጥፋብን😊❤

  • @LozaWendimagen
    @LozaWendimagen Рік тому +27

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ ።ተባረክ የኔ ልጅ የሚሰማ ካለ እንደዚህ ልካቸውን ንገርልን

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Рік тому +10

    ምኑ ቀሽም ነው በፈጣሪ አሁን ይሄንን ነው አነቃቂ ብለው ገንዘባቸውን ከፍለው የሚያዩት ሰው ከሰው ጋር ነው የሚኖረው ተመካክሮ ተመክሮ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Рік тому +17

    ወንድ ልጆችን አልበሳም ያልሽውን እምቤት እግዚአብሔር ያክብርሽ እመብርሀን አትራቅሽ :: ተባረኪ :: 🙏🙏🙏

    • @sisay6166
      @sisay6166 Рік тому

      ሰመረ የመችሽ ቃላት የለኝም 😡👍👍👍👍😊😀😊😊😀😀😀

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 Рік тому +15

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ወላጅ ሆኖ ወንድ ልጆችን ጆሮ የምታስበሱ በጤናችሁ ነው ኢትዮጵያውያን ዘመናውነት ስልጣኔን በተሳሳተ መንገድ ነው እየተረዳን ያለነው ያሳዝናል በጣም😢

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ Рік тому +5

    ሰመረየ እኔማ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ ሳኒታይዘር ኮ ነህ

  • @markanmaraki1604
    @markanmaraki1604 Рік тому +12

    የወንድ ጆሮ አንበሳም ያልሸው ...ተባረኪ👍

  • @ruthata2068
    @ruthata2068 Рік тому +38

    Thank God for you! I see you as a hero of our nation in this generation!

  • @titi_Laeke
    @titi_Laeke Рік тому +28

    On point on the prophets graduation … ያበደ ህዝብ .. ሰሜ ጎሽ ልክልካችንን ንገረን ❤.
    I am a Protestant and fully agree with what you said.

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 Рік тому +33

    አንተን የመሰለ ስነምግባር የሚያስቀድም ሰው ያብዛል ለልጆች የምታስቢው ደሞ እግዚአብሔር በመልካም ያስብሽ ❤

  • @mamushetambecha286
    @mamushetambecha286 Рік тому +17

    አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ! ሁለም ትመቸኛለህ!

  • @AbbeyGetaneh-nm1me
    @AbbeyGetaneh-nm1me Рік тому +8

    ስወዲህ ሰመረ 😍😍😍😍❤️❤️❤️ኑርልን ኢትዮጵያ አንዳንተ አይነት ሰው ያስፈልጋታል ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏የባለጌ ሰዎች ነዳኒት ነህ 😂😂😂

  • @mengistunigatu5517
    @mengistunigatu5517 Рік тому +7

    እኔ በፅሁፍ ማመስገን አልችልም ብቻ ልብ ይመርቅ ይላል ያገሬ ሰው !! በልጆችህ አግኝ ,የዚች ወርቅ አገር ወርቅ ነህ .እኔም እንደ አባቶቼ በልቤ መርቄሃለሁ . ባገኝህ እጅ ነስቼ አክብሮቴን አገልፃለሁ ተባረክ ወንድሜ
    !

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Рік тому +7

    ሰሜ የኔ ውድ ወንድም ወንድም አለምዬ ስለሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ አንተን ነው የማዬው የኔ ሀገር በጣም ነው የማከብርህ ተስፈኛዋ የበረሀ ተጓዥ ነኝ ከሩቅ ሀገር ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ltube64
    @ltube64 Рік тому +6

    ደግ ነገርክልን ይህን low attraction eyalu hezeb yemiyajezebu lebochi nawurecha nachawu 3 devilochi😂 Seme yimachik
    Min yilale Yih balege hula😂

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Рік тому +4

    ወይ ሰመረ ባርያው ሰመረ ቃርያው ሆንክባቸው እኮ እነዚህ መስመር የሳቱ ሰዎች ላይ ብትችል እንደውም የቡልጋ ቃርያ ብትሆንባቸው እና በለበለብካቸው እኛም እንደው ትንሽ አረፍ ባልን ለማንኛውም በርታ::

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 Рік тому +3

    😂😂😂😂😂አይይይይ አገሬ ኢትዬጵያ በመጨረሻ እንዲህ አይነቶች ተፈጠሩብሽ????? 🙈

  • @tigistmekuria5054
    @tigistmekuria5054 Рік тому +5

    ተባረኪልኝ እኔ ያለሁበት ሀገር ገና ህፃናት መዋያ ያለ ልጅ አስበስተው ጆሮ ጌጥ ተደርጎለት አይቼ እንዴት እንደተቃጠልኩ። ከፍ ሲሉማ ማን ጠያቂ አላቸው። አንበሳም የሚሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Рік тому +6

    ሰሜ ባርያው ሰላም ላንተ ይሁን ይችናት ኢትዬጵያዊ በራስዋልጅ የማታረገውን በሌሎች ላይ አናረገውም አለች አትበሳም ምንትሆኑ እዛው እራሱ ይበሳው በርቺ

  • @fevenfeleke9239
    @fevenfeleke9239 Рік тому +1

    እኔ protestant እምነት ተከታይ ነኝ...በጣም አፍሬአለው እኛን አይወክሉም ብዬ ብልም ከኛ ነው የወጡት.ሁላችሁንም ጴንጤውን ወክዬ ይቅርታ ጠይቃለው። seniyer prophet yelemeee...

  • @سيدمحم-ك7ك
    @سيدمحم-ك7ك Рік тому +10

    ሰመርየ የኛ ጀግና ስወድህ ወላሂ መልስ ሁልግዜ እንድኮምት

  • @kebernsh208
    @kebernsh208 Рік тому +1

    ጎደኛው ለቤ ምናምን ያለችው ከአረቦች የወሰደችሁን ቀልድ ተረጎምኩ ብላ ሙታ ነው እነሡም ስለ ሡቅ መሄድ ነው ያወሩት እሷ ግን ጎደኛው ቤት አላለችም 😮

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Рік тому +4

    To say not share your problem is absolutely wrong, loneliness kills more than the problem. We need people, God said it is not good for man to live alone. God created a family for a purpose. Share your problems to people you can trust, elderlies, your spiritual leaders. At lease they can pray for you.
    The enemy hunts by separating you first, be aware!

    • @tsegaberhane9797
      @tsegaberhane9797 Рік тому

      እውነት ነው። አሁን ላይ ኢትዮጲያ ውስጥ የሰዎች backgroud (ማነው?/ምንድን ነው ?/ የሚለው ሳይታወቅ እንዲሁ የመነዳት አባዜ እጅጉን በዝቷል።

  • @solomonsibhatu9720
    @solomonsibhatu9720 Рік тому +1

    ሰመረ:አንተንና:አንተን:የመሰሉትን:መከተል:ሲገባን:የማንንም:አርቲ:ቡርቲ:እየሰማን:ነው:አገር:የተበላሸው።

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Рік тому +8

    ወንድ ልጆችን አንበሳም ያሉትን መልካም ሰው እግዚአብሔር ያክብርዎት ትልቅ ሰው ኖት ። ክብሬን ትህትናዬን ለመግለጽ አንቱ ያልኩት

  • @meseretworku8125
    @meseretworku8125 Рік тому +1

    በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ወንዶች ልጆችን አንበሳም ማለትሽ ።ፀጉር እራሱ ከኋላ የሚያሳድጉ ጥሩ አይደለም

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Рік тому +5

    ሰሜ ባለታቱ ጭራሽ ደንቆሮ ነው እንኳንም ነገርክልኝ ❤

  • @vlogsmatter8195
    @vlogsmatter8195 Рік тому +2

    Abet seme eski lek lekachewn negerign ❤
    Erasishin gn tebiki gizew keftual

  • @ደጀኔ
    @ደጀኔ Рік тому +4

    😂 አይ ሰሜ ፥ አባ ሸንቁጥ ብዬሀለሁ። በርታ

  • @gideonasekeh8234
    @gideonasekeh8234 Рік тому +2

    ጭንቀታቸውን ለሰው ሳያማክሩ እራሳቸውን ያጠፋ ብዙ ሰዎች አሉ

  • @جيزان.محمدالطاهش

    ማታ ማታ ስልካችንንን እየሰረቁ ፎሎ ያድርጉ አሳቀኝ በጣም አስተያየትክ ልዩ ነው

  • @jics297
    @jics297 Рік тому +2

    😂 ኢትዮጵያ የተቀባሁት ሽቶ ኬንያን ይሸታታል😂
    ወንድ ልጆች አንበሳም ያልሽው እህት እስቲ ታቱ የሚሰራውን ወንድም ምከሪው please

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አይ ሰሜ ትለያለህ እውነት ነው ከየት አንደመጡ አይታወቅም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የፈጣጣ ግዜ ነው ሰአቱ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን😢😢😢😢😢

  • @nxjddjdndndns
    @nxjddjdndndns Рік тому +1

    ሰሜ ተይ ተይ ችግርክን አትናገር ሚለው ምኑ ነው ስህተቱ anchi yehd amakari slehonsh newa😅

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 Рік тому +7

    እውነት ነው ነብይ በዚህ መልክ የለም ኬት እንደሚያመጡት እኮ ሰመረ አንተን ጌታ ይባርክህ 🙏

  • @fatesaide5767
    @fatesaide5767 Рік тому +1

    እባክ ሰሜ መንግስተ ሰማይ ስንት ነጥብ ያመጣ ነው የሚገባው በነካ እጅህ ጠይቅልኝ

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 Рік тому +5

    የታቱው ባለሙያው ሆይ ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብርም ዝንጉርጉርነቱም መቼም አይለውጥም።

  • @derebeeshete4373
    @derebeeshete4373 Рік тому +1

    በጣም ልክነህ ንገረው ከገባው በተረፈ ባርዬ ፋሽን ብለው የተቦጫጨቀ ሱሪ የሚለብሱትንእስኪ ንገርልኝ የሚገርመኝ የኔ ብጤ የድሃ ልጆች ኖሮ ሳይደላው የባዕድ ፋሽንይለቃቅማል የረባ እንቅልፍሳይተኛ ቁርስ ሳይበላ ይገርሙኛል አራዳ ነህ ተመቸኛለህ

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 Рік тому +6

    ሰመረ የሚታይበት አንግልኮ ይለያል

  • @Selnalove
    @Selnalove Рік тому +1

    እስኪ አንድ ጥያቄ አንተ ስንት ሰው ቀይረህ ታቃለሀህ ነቀፌታ ቀላል ነው ስድብ ከሰይጣን ነው።

  • @mamush9189
    @mamush9189 Рік тому +4

    ሰመረ ኪንጎ 🤴🤴🤴🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🫵🫵🫵🌼🌼🌼🌼My brother

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 Рік тому +1

    joro alibesam yalechiwun setiyo ehitochachin hiduna purchase bemadireg aberetatuat. Egiziabiher yibalirkish!! Seme address asikemitilachew.

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving Рік тому +7

    እንዳንተ አይንት ብዙ ያስፈልገናል 👍

  • @alebellarega3035
    @alebellarega3035 Рік тому +1

    Seme egzabiher yistih
    Yihe eko gira yegebaw motiveless sew no

  • @betelhemtaddese8277
    @betelhemtaddese8277 Рік тому +4

    እኔ እንዴት አንጀቴን እንደምታርስዉ ዉስጤ ያለዉን ነዉ የምትናገረው ❤️❤️❤️❤️

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 Рік тому +2

    😂😂😂 የመንሱር 😂😂😂 ልኩን ንገርልኝ😅😅

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 Рік тому +3

    በጣም የሚጮኸው፣ስሜቱን የማይቆጣጠረው፣ያለቅጥ የሚዳፈረውና እዩኝ እዩኝ የሚያበዛ ሁሉ እርሱ ከጥበብ የራቀ ነው!!!

  • @augstin-the-saint
    @augstin-the-saint 8 місяців тому +1

    Dave is right,bro.nowadays people are struggling wih there own big problems,they don't pay attention to yours.
    Ofcourse you may need help from others but firsthand is given to you naturally to solve it.and you can get a real solution with God.sometimes tell your problems to others is waste of time.😢😢😢

  • @ethioameri
    @ethioameri Рік тому +5

    ሰው ለሰው መዳኒቱ ነው ወንድሜ በርታልኝ❤❤❤ ያው ሰው ግራ ተጋብቷል ድምፁ እራሱ ያስጠላኛል

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Рік тому +2

    ጋንጃ በሉባንጃ አጭሶበትነው ይሔን ሕዝብ!!!😢😢😢

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 Рік тому +5

    ብልግና እና ነውር ኖርማል የሆነበት ጊዜ። ሰሜ በርታልን

  • @wubehagertube3355
    @wubehagertube3355 Рік тому +1

    ሰሜ ግን እንዴት አንጀቴን እንደታርሰው እንዴት ብዬ ብነግርህ እንደምረካ አላውቅም ምናለ እንደአንተ አይነት 2 ሌላ ሰው ቢኖር ብዙ ነገር ይቀየር ነበር ሀገራችንን ከገደል አፋፍ ላይ በግድ ለመመለስ እየታገልክ ነው እኔ ምንም አቅም ባይኖረኝም ቪዲዬዋችህን ለሌላ ሰው ሼር በማድረግ ግን የበኩሌን አደርጋለው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Рік тому +3

    ሰመረ ልዑል እግዚያብሔር አምላክ ያክብርህ።

  • @meheratmatiku8053
    @meheratmatiku8053 Рік тому +1

    የእውነት እግዚያአብሔር ይባርክ ጀግና ስራት ያለህ ወግ አክባሪ እስኪ ንገርልኝ አይገባቸውም ግን

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 Рік тому +7

    እንኳን ደህና መጣህ የኔ ትልቅ ሠው

  • @workaferahuseyom9541
    @workaferahuseyom9541 Рік тому +1

    ሰመረ ምን እያረገ ይመስልሃል?ጨንቆት እያማከረ ነውኮ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Рік тому +5

    ሰሜ ስም አነሰህ እኮ❤

  • @walelgnabat
    @walelgnabat Рік тому +1

    ጀታው ! ሰው ወደ ሰው የሚሄደውና የሚያማክረው እኮ በራሱ ችግሩን መፍታት ስላልቻለ ነው !

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 Рік тому +3

    Seme my best አንተን ሳይ በሀገሬ ተስፋ አገኛለሁ ሞን አልባት ሰሞተን ከታረሞን።። 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻thank you seme

  • @yeneteratube2015
    @yeneteratube2015 Рік тому +2

    ኧረ ኡኡኡኡ
    በሳቅ መሞቴ ነው
    😅😅😅😅😅

  • @sijoo692
    @sijoo692 Рік тому +4

    ጥናቱን ይስጥህ ዘላኖች በዝተዋል 😅

  • @demx123
    @demx123 Рік тому +1

    ችግርሕን ሰው ፈታው ኣልፈታው መተንፈስ ትንሺም ቢሆን ይቀላል

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-መ1ኀ

    ሰምዬ አንተ ነህ የማህበረሰብ አነቃቂ ለህዝባችን ውለታ እየዋልክ ነው እናመሰግናለን ኑርልኝ ወንድሜ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ

    ሰሜ እስኪ እንደዚ ንገረቻው፣የምትሰጠው መልስ💪💪💪💪

  • @meronlife5129
    @meronlife5129 Рік тому +13

    ሰው ለሰው መድሀኒት ነው👍👍 ሰሜ ትችላለህ የፎረሹትን ድስኩረኞች አስጣቸው😂 some of your reactions are crazy funny 😂😂😂😂😂😂😂😂❤

    • @sali4168
      @sali4168 Рік тому +1

      ❤❤❤😂😂😂ገነት ለመግባት ስንት ነጥብ ነው ማምጣት ያለብን ? ሞትኩ በሳቅ ሜሪየ💙😍💞🥰😂😂😂😂የተቀባውት ሽቶ ኬኒያም ይሸታታል እረ ወየው😂😂

    • @meronlife5129
      @meronlife5129 Рік тому

      @@sali4168 Saliyeee asteyayetu demo 😂😂😂😂😂❤️

  • @danielsertese
    @danielsertese 11 місяців тому +1

    Seme ere mensuren yalkew gedelegn maryamen alchalkum 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @YoniYb
    @YoniYb Рік тому +6

    ሰሜ ዋና ሰው ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @etaferahuhaile175
    @etaferahuhaile175 Рік тому +1

    እንደው ስመረዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ትንሽ ንገርልን እስቲ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Рік тому +2

    ሰመረ እንዳንተ አይነቱን የማህበረሰብ ስብራት የሚጠግን ያብዛልን ❤🙏

  • @jonasberha-ro5jx
    @jonasberha-ro5jx Рік тому +1

    አንተን ያስተዋወቀኝ አምላክ ክብሩ ይስፋ

  • @tilahunsimie
    @tilahunsimie Рік тому +9

    የ ዳዊት ድሪም ተከታይ ባልሆንም የራስን ችግር ለሰዉ መንገር 90 % መፍትሄ እንደሌሌዉ ተረድቻለዉ በኔ።

    • @yadyado7120
      @yadyado7120 Рік тому +1

      90 እኮ 100 ሊሆን 10 ይቀረዋል 10 ያህል መፍትሄ ካገኘህ እኮ ትልቅ ነዉ ።100 ላይ የደረሰ ሁሉ ነገር በጣም ጥሩ ወይም በጣም አደገኛ ለህይወት የሚያሰጋ ነዉ እና ዘጠና 90 በጣም ጥሩ ነዉ ልልህ ነዉ

    • @edentadesse9488
      @edentadesse9488 Рік тому +1

      ችግርህን ለሰው አለመናገርህ መልካም የሚሆነው በተረዳኸው ልክ እና ምርጫህ ሲሆን ነው::
      As a mentor and a motivational speaker በጭፍን lifestyle copy ለማድረግ ተነድተው የሚመጡ የዋሆችን , ችግራችሁን ዋጡት ማለት የብዙዎችን አእምሮ ጤንነት ማናጋት ይሆናል!
      መልስ ወይም መፍትሔ ባይገኝም አድማጭ አግኝቶ ትንፍስ ማለትም እኮ እፍይታን ይሰጣል

    • @osmanabdulaziz7395
      @osmanabdulaziz7395 Рік тому +1

      የሰው መድሀኒቱ ሰው ነው ቸግርን ማካፈሉ አይዞህ አይዞህ መባባሉ ትልቅ መድሀኒት ነው የግድ ገንዘብ መሰጠት አይገባውም ሀሳብን ማካፈሉ ትልቅ ዋጋ አለው እና አስብበት

    • @abebaadugna-rh6lk
      @abebaadugna-rh6lk Рік тому +1

      10% ጥቅም እንዳለው ካወክ ያግባባናል

    • @HaileMuler
      @HaileMuler Рік тому +1

      Mefthe baysethm lesseew stnager kante ywetal chigrh ykelhal enj eko manm slante aychenekm

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Рік тому +1

    ኢትዮጵያ ያላችሁ በጣም አሳዘናችሁኝ::እዚህስ መችም
    ባሌጌ የተፈጠረበት አገር ነው::አንተ ግን ተባረክ::
    ሞልጭልኝ:: አርቲፍሻል ፅጉር የሚአደርጉን እባክን ሞልጭልኝ:: አርቲስት ነኝ ባዬች::ከንቲባዋ ጭምር:: የሰውዬው ሚስትም ጭምር
    አቤት ኢትዮጵያዊያን እንደዚህ እንዋረድ:: አንተ ተባረክ::ሞልጭልኝ::

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Рік тому +2

    አንዳንዱ ሰው ወደ ታች ነው የሜያድገው😂😂😂
    አየ ሰሜ ተባረክልኝ

  • @hailedemissie3196
    @hailedemissie3196 Рік тому +1

    The first guy is telling them not to go to other people for help but the people there have already gone to him for help!!! Maybe they all should leave 😁😁

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Рік тому +4

    ❤እንኳን ደህና መጣህ ሰምዬ❤

  • @WedaAlex-r8j
    @WedaAlex-r8j Рік тому +1

    በጣም አመሠግናለው እኔ እንደራሤ አንተ ግን እውነትነው የምትናገረው ልጆችህ ታድለው እግዝአብሔር ይስጥልን ግን አውቆየተኛን ለማንቃት መሞከርነው እኛ ቤት ሽንትቤት ስንሄድ አሰፈቅደን ነው የምንሄደው ታድያ የተለየ ኢትዮጰያነው ያለነው ብየአስባለው ግን እኛ ተመችቶናል

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Рік тому +6

    ሰላም ሰላም ባሪያው ❤ አንጀት አርስ ያአንተ ቤተሰብ የተባረኩ ናቸው ጨዋ ያሳደገህ ነሆ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጌታ ይባርክህ🙏🎉💚💛❤️

  • @yetemgirma7653
    @yetemgirma7653 Рік тому +2

    ይሄ ሁሉ ፕሮፌት ተመርቆ ነገም የሚያሣፍሩን የሚያሸማቅቁን ተጨመሩልን እግዚኦ😢😢😢😢

  • @mubetubeharari
    @mubetubeharari Рік тому +3

    በቃ ትመቸኛለህ እኮ 🙏🙏🙏🙏

  • @sintayehuwendmagegn4516
    @sintayehuwendmagegn4516 Рік тому +1

    Tabooን ትተው የtattoo ገበያውን እንዲያደሩለት ፈልጎ ነዋ። ባሪያው ግን የልቤን እንዴት እነደምታወቅልኝ ስወድህ እኮ። Please keep up the good work

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 Рік тому +5

    Am proud of you..

  • @paulton1234
    @paulton1234 Рік тому +1

    ጥሩ መልክት ነው በርታ።
    እኔ ደግሞ እየተንበረከከ ታገቢኛለሽ እያለ ለሚጃጃል ወንድ አንድ ነገር ብትል

  • @anchalemeweldesilase6947
    @anchalemeweldesilase6947 Рік тому +3

    It’s so funny and educated thank you 🙏🏽

  • @Haptemer-l8h
    @Haptemer-l8h Рік тому +1

    "ሕብረተሰብ ነዉር ብሎ በሚያስበዉ ነገር ላይ መቀለድ የመጨረሻው ነዉረኝነት ነዉ" በትክክል ገልፀከዋል

  • @nahoo356
    @nahoo356 Рік тому +2

    Seme always on point! Always cracks me up😂

  • @almaz7677
    @almaz7677 Рік тому +1

    Samariyiyee.bawunet💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @LaekAdnew
    @LaekAdnew Рік тому +13

    Hey Semere!
    Selameh yibeza, my fellow UA-camr! I wanted to reach out and let you know how much I appreciate your unique style and the impact you're making with your videos. Your dedication to encouraging others to embrace and preserve Ethiopian culture is truly commendable.
    I've seen your comments on those naughty and controversial videos, and I wanted to give you props for speaking up and addressing important issues. What sets you apart is your commitment to upholding cultural norms and values through your UA-cam messages. It's inspiring to see how you use your platform to showcase the beauty of Ethiopian culture and keep its traditions alive.
    It takes guts to voice your opinion and stand up for what's right, even in the face of reluctance or backlash. I admire your courage and your dedication to maintaining ethical standards on UA-cam. It's crucial to create a safe and responsible environment, especially when it comes to content that involves children.
    Your comments shed light on the potential consequences and offer a perspective that encourages responsible behavior and respect. It's refreshing to see someone like you using your platform to advocate for positive values and mindful engagement.
    By highlighting the richness of Ethiopian heritage, you foster a sense of pride and connection among your audience. You've become a source of inspiration for many, myself included, encouraging us to explore and embrace our own cultural roots.
    Keep doing what you're doing, Semere! Your voice matters, and your message is making a difference. I can't wait to see what amazing content you'll create next and how it will continue to touch the hearts of many, while also preserving the cultural fabric of Ethiopia.
    Wishing you continued success in your UA-cam journey!
    Cheers,
    Dr. Laqe from Seattle

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo Рік тому +1

    እኔ እኮ ግድል ነው የምታርገኝ በሳቅ😊

  • @sulimans8297
    @sulimans8297 Рік тому

    Aboooo negerelegn yehen medre achberbari hula ereeeeeerrr eko new yemiyaregugn thank you abronetehen selagegnew🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @identity2346
    @identity2346 Рік тому +2

    ሰሜ ጀግና ምንግዜም የታየህን ነገር ከመናገር ወደ ኋላ እንዳትል ኑርለሰን

  • @FetahDuanas
    @FetahDuanas Рік тому +2

    Galatoom samere ❤
    Bedanb tache 😂

  • @AshamAfricaResort
    @AshamAfricaResort 6 місяців тому

    I share this idea!!!!!!!!!!!!!!!!!!