✅ የእኔ ላምና የጓደኛዬ ላም ተመካክረው እኩል ነው ያረገዙት 😂 የገጠር ልጆች ወግ በአልብኮ ወረዳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ከአልብኮ ወረዳ ጦሳ ፈላና የገጠር ልጆች ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ
    #tossatube #የገጠርለዛ #የገጠር
    ✅ ከሰሜን ወሎ ድሬ ሮቃ የመጣችው - አስገራሚ የህይወት ታሪክ ያላት የ6 አመቷ ቆንጅዬ ❤
    ✅ ከቆንጅዬዋ የገጠር ልጅ ጀርባ ያለው አዲስ አስደንጋጭ መረጃ ! ወላጆቿስ ?
    ✅ እናታችን የሆነውን ሁሉ ሰሙ ። ምን ተፈጠረ ?!
    የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
    Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
    ===
    / @tossatube.
    if you want to contact us=
    Facebook= www.facebook.c...
    Tiktok= tiktok.com/@embosa_tube
    Telegram= t.me/embosatube
    Instagram= / embosa-tube
    ===============================================================
    Our programs
    =
    የገጠር ልጆች
    የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
    የሙሃባ እፍታ
    የገጠር ሰርግ
    ጦሳና ቦርከና
    እንጫወት ዛሬ
    የከተሜ ወግ
    እግር ጥሎኝ
    የወሎ ዱኣና ምርዋን
    የወሎ ገበያ
    የገጠር ውሎ
    =======================================================================
    #blind
    #games
    #kids
    #show
    #family
    #country
    #ethiopia
    #dinklejoch
    #donkeytube
    #baby
    #ethiopiankids
    #amazing
    #amazingkids
    #wonderful
    #parents
    #friends
    #school
    #education
    #live
    #life
    #new
    #ድንቅልጆች
    #question
    #comedianeshetu
    #tossatube
    #የገጠርልጆችወግ
    #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
    Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian

КОМЕНТАРІ • 380

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  11 місяців тому +59

    ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 11 місяців тому +2

      አተንአለማድነቅንፍጉነትነዉ

    • @AlbabaLababa-xi7ht
      @AlbabaLababa-xi7ht 11 місяців тому +3

      ጀማል በጣም ነው እማመስግና ከስባት አመት. ቡሀላ ሀገሬን ስለአሳየህኚ ሀገራችንን አላህ ስላም ያርግልን

    • @user-wu6hr6mg9v
      @user-wu6hr6mg9v 11 місяців тому +1

      በጣም ስርአት ያለህ ሰው ጀማል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀማል ወደ ሰሜን ወሎ ሂድ ሰላም ሲሆን ወደ ምእራብ ወሎም አማራ ሳይንት ቦረና አሳየን መቅደላን ወረኢሉ ተረፈ በርታልንን ወንድምየ

    • @ከድራቲዩብ
      @ከድራቲዩብ 11 місяців тому +1

      በነካ እጂህ አልብኮ ወረዳ ደጋጋን እና በሌ ትምርት ቤት እዲሁም ቃሎ እምትባል ገጠር ስራኝ በናት ቃሎ07ቀበሌ አሣየን በአላህ

    • @user-hr6lm6ll8z
      @user-hr6lm6ll8z 11 місяців тому

      ጋሽ ጀማል ማሻ አላህ ፕሮግራምህ ደስ ይላል አገራችንን በመሥኮት የምናይበት ያንተ ሚድያ ብቻ ነው በርታ
      ግን ነገ ሁላችንም ሞት አለብንንና ከወንጀል ሁሉ በላጪ ና ዘላለማዊ በጀሀነም እሳት ውስጥ የሚያስቀጣውን ➭➭ የሽርክ ስሠማና እየተናገርክ እለፍ ወንድሜ አሁን ጨሌ ብለህ የተናገርከው ነገር ሽርክ ነው
      ኢላሂ ሽርክ መሆኑንን ሳናቅ አንተላይ ያሻረክነውን ይቅር በለን🤲🤲 እያወቅንም በአነተ ለይ ከማሻረክ በአንተ እንጠበቃለን 🤲🤲

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 11 місяців тому +37

    ቦታው ሲያምር ሀገራችን ኢትዮጵያ ለምለሟ 😢🇪🇹

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

    • @user-nd8nt7yx9m
      @user-nd8nt7yx9m 11 місяців тому

      ያምር ነበር ግን ለድን አይመችም ስንት ለፍቼ የሰራሁትን ቤት ትቼ ልለቅ ነዉ ከዛ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 11 місяців тому

      @@user-nd8nt7yx9m እንዴት 🙄

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 11 місяців тому +23

    ይሄን የሺርክ አምልኮ አላህ ያንሳልን ያረቢ!!::ፍልቅልቅ ያላቺሁ ልጆች ማሺአላህ አላህ ያሳድጋቺሁ 💞🙏

  • @alhamdulilah89
    @alhamdulilah89 11 місяців тому +16

    ቦታው ራሱ ደስ ሲል በጉጉት ነው ይህን ፕሮግራም የምጠብቀው የኔ የዋህ የገጠር ልጆች ።🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому +1

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 11 місяців тому +5

    መሸአላህ ወድም ጀማል ስለሀይማኖታቸው የተናገርከው ደስ አለኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому +2

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

  • @user-bn3gi4in1p
    @user-bn3gi4in1p 11 місяців тому +11

    😂😂😂የላሞቹ ተመካክረው አብረው ማረገዛቸው ፈገግ አድርጎኛል ሰላሞን አላህ ይመልስልን አገራችንን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому +2

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 11 місяців тому +9

    ውይይ። ደስ ሲል። እስኪ ያልብኮ ልጆች በሉ ሼር ሽር

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 11 місяців тому +15

    ታድለህ አምሮህ ነፃ ይሆናል ደሞ ስልጡንናቸው ልጆቹ ማሻላ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

    • @MedinaAdem-ht3vf
      @MedinaAdem-ht3vf 11 місяців тому +3

      ሀቢብቲ አዕምሮነፅየሚሆነዉ❤ከ10አመትልጂበታችነዉ😂😂 የሂዉትመንገዲ ዉጣዉርዲአለት

  • @meseretmekonne9095
    @meseretmekonne9095 2 місяці тому

    በጣም ጎበዝ ልጆች ናቸው የባእድ አምልኮ ነው መጠየፍ አለባቸው ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 11 місяців тому +5

    የገጠር ልጆች እኮ እንደበታችው እንዴት እንደሚጣፍጥ እግዚአብሔር ደስታ ብቻ ይስጣችው

  • @user-hd5rr5wi3f
    @user-hd5rr5wi3f 11 місяців тому +4

    ባእድ አምልኮን በጋራ በመታገል ትውልድን የማዳን ግደታ በሁሉም ላይ አለበት
    ወንድማችን ዛሬ ምርጥ ስራ ነው የሰራኸው ቀጥልበት።

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 11 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ቦታ ነው ወንድማችን ሺርክ እና ቢድአን እንድርቁ ልጆችን የመከርክበት ፓርት የበለጠ አስደሰተኝ አላህ እውቀትህን ይጨምርልክ

  • @zeyneba_001
    @zeyneba_001 11 місяців тому +4

    የኸንን መንገድ እኔም አይቸዋለሁ በጣም አሥቸጋሪ ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

  • @TaibaHusain-u3j
    @TaibaHusain-u3j 11 місяців тому +1

    ወይኔ ሀገሬ አልብኮ ጦሳ ሶባ ፍላና እንዴት እንዴናፍቀኝ አቦ በርካ ሁን አገራችንኮ ድንቅ ተፍጥሮ ነው ግን የነንገዱ ነገር እባካችሁ እንድሰራ ድምፅ ሁኑ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @mohamedyoussoufkako9365
    @mohamedyoussoufkako9365 6 місяців тому

    መገን አልብኮ ደሥ ሥትል ጀማል በርታ ያአገራቺንን ባህልና ወግ ሥለምታስተዋውቅ

  • @sihamtube3115
    @sihamtube3115 24 дні тому +1

    ተዉ ግን 100 k እናስገባዉ 🎉🎉🎉

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 3 місяці тому

    ዋዉ ግን ሀገራችን እዴት እዴሜምር የምር❤ ወድምየ ጀም በርታልኝ

  • @user-kh1ti2sr7c
    @user-kh1ti2sr7c 11 місяців тому +4

    ሢያምሩ ልጆቹ የኔማሮች እሠይ በሀብት እደጉ ሀገሩ እራሡ እዴት አባቱ ያምራል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому +1

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

  • @ematube9407
    @ematube9407 11 місяців тому

    ወይኔ ማሻ አላህ ሲያምር ቦታው ጦሳ ዩቱብ በርታ በርታ በጣም የኔማሮች ልጆቹ ሲያምሩ እድግ በል

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 11 місяців тому +2

    😂😂😂😂ላሞቹ እኩልናቸው አላሉም የኔማሮች ደስሲሉ

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 11 місяців тому

    ይሄንን ሽርክ አላህያጥፋልንንን ያረብብብ አገሩሢያምር ማሻአላህ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 11 місяців тому +2

    የጨሌን ድግስ ያልበላ የለም አላህ ይጠብቀን ከሽርክ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 11 місяців тому +3

    እማየ ኢትዮጵያ ስላምሽ ብቻ ይብዛ ቦታው ስምራ

  • @rhtube3717
    @rhtube3717 11 місяців тому

    ወይኔ ትዝታ ጉሴ ሜዳ እነግዳለሁ እያልኩኝ ጭቃለጭቃ እየዋለልኩ ነበር ሲያምር እኮ

  • @ronsmc3355
    @ronsmc3355 6 місяців тому

    ማሻአሏህ ድስ ሲሉ አሏህ ያሳድጋቸዉ በተዉሂድ ያገራችን የባህል ኮተት አሏህ ያጥፋዉ ያረብ

  • @mominaymer174
    @mominaymer174 11 місяців тому +6

    ስያምር ቦታዎ ልጆቹ❤❤ ውድሚን ይምስላል ክፍየሚልው ልጅ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 11 місяців тому

    አሰ ወራ ወበ
    ሰላም ወንድም ጀማል ስትጀምር አሰ ወራ ወበ ለክርስቲያን ወገኖቻችንን ሰላም ብለህ ጀምር ሙስሊም አይደለህ በተረፈ ደስ ይላል የምታቀርበዉ ነገር በርታ

  • @sayedyimame5284
    @sayedyimame5284 11 місяців тому +2

    ለአላህብዬ ወደድኩህ ወንድሜዋ እድህ አስተምራቸው እነሱኮ አያቁም ያሳዝኑኛል ጎበዝ ለጓደኞቼም ሼርአረግላቸዋለሁ ሰብእዲያረጉህአላህይጠብቀን ከሽርክ

  • @user-fx8nq8wb6o
    @user-fx8nq8wb6o 11 місяців тому

    ደጉ ባላገሩ. ❤❤❤❤
    ሀገሬን ስላሳየህኝ ደስስስ ብሎኞል በርታ
    የኞውረዳ. የውሀና መንገድ ችግር መቸይሆን የሚቀረፈው

  • @user-sp3mt8uj2x
    @user-sp3mt8uj2x 11 місяців тому +2

    አሰላም አሊኩም ይሄ ብሮግራም ሰስ ሆነበኝ በርታ ወድማችን የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ

  • @user-cq3sf1uo3x
    @user-cq3sf1uo3x 11 місяців тому

    ماشاء الله تبارك الله
    ማሻ አላህ ደስ ሲል አገራችን
    ጀማል ወድሜ ወደ ሰሜን ወሎ የጁ ወልዳያ እና ሀራ ሂድሲ አሳየን ናፍቆኛል ሀራየ እፍፍፍፍፍፍፍ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯💯💯
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 11 місяців тому

    ማሻ አላህ እምየ ሀገሪ ለምለም ናት እኮ ሲምር ቦታው

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 11 місяців тому +2

    ልጆቹ ደስ ሲሉ ማሻ አላህ ቀረታ ወንድምጀ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 11 місяців тому +4

    ሰላም ወድም ጀማል እኳን ደና መጣህ መግቢያዉ ላይ ያለዉን የዋሽት ድምፅ ስሰማ ሆድ ይብሰኛል 😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому +1

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 11 місяців тому

    ውዲቷ ሀገሬ ልጅነቴን የሚያስታውስ ቦታ ወይኔ ሲያምር

  • @maryem9100
    @maryem9100 11 місяців тому

    ማሸአላህ ሀገሪቱ አረጓደ ለብሳ ስታመር ትዝታ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 11 місяців тому +3

    ወዲማችን በርታ ገጠርን አሳየን ያደግንበትን አቤትገጠርዉቤቱ ሲያምር

  • @seadi5
    @seadi5 11 місяців тому +4

    ቦታው ሳያምር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x 11 місяців тому

    በታው ሲያምር አላህ ሀገርችን ሰላም አረገልንን ያረብ የገጠር ልጅነኝ እኮ ደሰ ይላል እኔምየገጠር ልጅነኝ 💚💛❤️

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 7 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢ካገርሲሩቁ አፈሩም መሬቱም ይናፋቃል አብልኮ አገራችን

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 11 місяців тому +2

    ገጠር ደስ ሲልኮ

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f 11 місяців тому +2

    ያ አላህ የሀገራችን ውበት አልሀምድሊላ ለረዛቂው ጌታ❤❤በርቱ

  • @hawabentbaba9587
    @hawabentbaba9587 11 місяців тому +2

    እንደ አልብኮ ሹፌሮች ጠንካራ ሹፌር የለም ወላ ሀገራችን ውበቷ ልዩ ነበር ግን የመንገዱ ነገር እንዳው ዝም ነዉ😊

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 7 місяців тому

      በጣም መንገዱ ትንሽያስቸግራል

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 7 місяців тому +1

    አንበሳ❤❤❤ ማይባር ሠዉአቶነዉእንጂፀደነዉ ጎሴያያቶአገርነዉ 😢😢😢

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 11 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ልጆቹ ሲያምሩ እድግ በሉ ደግሞ ንቅት ያሉ ናቸው ወንድማችን ጀማል ዛሬ ፕሮግራምህ በጣም ጥሩ ነው ስለሽርክ ለልጆቹ በተወሰነ መልኩም ቢሆን ስላብራራህላቸው ይልመድብህ ለቀጣይም እንደዚህ ሽር ሲናገሩ እና ሲሰሩ ስታይ መጥፎነቱን በመናግር የበኩልህን እንድትወጣ አደራ ቢልሰማ አትለፍ በርታ

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 11 місяців тому +1

    ማሻአላህቦታውበጣምያምራል🎉🎉🎉

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 11 місяців тому +2

    ጎበዞች ጨሌ ቁጥብ ምናምን በአላህ ላይ ማጋራትነው ልጆቼ አላህዲናችሁን ያሳውቃችሁ በእያገሩያሉአባትናእናቶችን አላህ ከሽርክ ያውጣልን

  • @user-mh8ou2qw8f
    @user-mh8ou2qw8f 11 місяців тому +1

    የኔ ወርቆች 😂😂 አማራየየየየየየየየየ❤❤❤

  • @umhafsa
    @umhafsa 11 місяців тому +4

    3ሰአት መንገድላድ መቆም እንደት እንደሚናደድ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 11 місяців тому

    ያአላህ እልክያድረሳችሁ በሰደት ያላችሁ የኔቢጢዉች ወልዳችሁሳሙ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v 11 місяців тому +2

    ጀማል እንኳን ደና መጣህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 11 місяців тому +1

    የእኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ አቤት የቦታው ውበት

  • @ramahmohamad4757
    @ramahmohamad4757 11 місяців тому

    ወይኔ ጀም ከቴቢ የመጡልጆች የኔ ቆጆወች አኔም ቴቤነበርኩ ምርጥሐገር ቴቢ የሠውሐገር የሠውነው አይ😭

  • @Zenitube2559
    @Zenitube2559 11 місяців тому +1

    ገና ስገባ ላይክ የማረገው ነገርስ ደስሲሉ♥️

  • @user-zc9ic2pr6c
    @user-zc9ic2pr6c 11 місяців тому

    ቦተውእራሱሲያምር መሻአላህ❤

  • @mulu5
    @mulu5 11 місяців тому +7

    እፍፍፍፍፍ አሁንስ ድካም ብቻ ሆነብኝ እድህ ዉብ መልካም ምድር ያለበት ሀገር ተወልጀ በስደት እሰቃያለሁ አምላኬ ሆይ ሰላም አድርግልን ሀገራችንን እኛም እንግባ ሀገራችንን 😢😢❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому +3

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 11 місяців тому +1

      የኔ እህት እኔም አረጉደ ቦታ እደት እደናፈቀኝ አይዞን

    • @mulu5
      @mulu5 11 місяців тому

      @@fatmah6936 እኔስ ቤተሰቦች ሁሉ ናቸዉ ልጄ ጠረኑን ሳልጠግብ ከጉያየ የነጠልኩት ልጄ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 11 місяців тому

      አሚን

  • @Kወለየዋ
    @Kወለየዋ 11 місяців тому +2

    ወላሂ አገሬ ናፍቆኝ ነበር ወድም አመሠግናለሁ ስላሣየኸኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому +1

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 11 місяців тому

    ወይኔ ይህን ሀገር ትሽ ሆኘ ሄጃለሁ ግን በጣም ደስ የሚል ሀገር ነው ዘመዶች አሉኝ አላህ በሰላም ከመለሰኝ ይህንን ሀገር አየዋለሁ ኢንሸአላህ ያምራል ሀገሩ

    • @hayatahmed1170
      @hayatahmed1170 11 місяців тому

      ነይእኔሀገሪነው፣ላስይሽ

    • @lubabamuhammed425
      @lubabamuhammed425 11 місяців тому

      @@hayatahmed1170 የት ነው ያች ሀገር ውደ ደስ ይለኛል

  • @bestnews-4227
    @bestnews-4227 11 місяців тому +7

    ይኼ ቻናል ማደግ አለበት። 1 ሚሊዬን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 11 місяців тому

    ወይ ጦሳ ቲዩብ ሰፈሬን አሳየኸኝ ጀዛኪላህ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 11 місяців тому

    መምህር ጀማል መልካም ሰው ለምለሟን ሀገራችን አሳከን እናመሰግናለን በጣም ደስስስ ይላል

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 11 місяців тому +1

    አሪፍ ቆይታ ነበር ግን አንድኛው ልጂ ውስጡ እርቆታል አሳዘነኝ ወንድም ጀማል በደብ ብትጠይቀው ካማን ጋር እንደሚኖር

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 11 місяців тому

    ፍጣሪ ህዝባችንን ሰላም ያደርግልን

  • @hana8922
    @hana8922 11 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል ትልቁን ልጅ ግን አሳድጌ አገባዋለሁ ❤❤❤❤❤

    • @omargh216
      @omargh216 11 місяців тому

      አትሻብኝ አላህዋ ክክክክክ

  • @hairyatube
    @hairyatube 11 місяців тому

    አይ ጦሳ ፈላና አይ አገር አያ አገር መጠጫው ብርሌ መቀመጫው ወንበር ሀብየ ለ ብየ የተማርኩብሽ ለምለሚቱ ጦሳ ሀገሬ እንደነሽ አይይይ ስደት ሀገሬ ናፈቅሽኝ❤❤❤

  • @aliaali56346
    @aliaali56346 11 місяців тому +4

    ወይ አዝመራው ሲምር ማሻአላ❤❤ወድማቺን ክበርልንን❤

  • @umhafsa
    @umhafsa 11 місяців тому +1

    ጀም ለምን ከኀላህ የተደበቀውን ልጅ ሳጨምረው ማሻአላህ ልጁ አላህ ያሳካለት ምኗቱን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому +1

      እሱም ሌላ ቀን ይቀርባል፡፡ ተቀርጧል፡፡

  • @lubabaseid-kz4te
    @lubabaseid-kz4te 2 місяці тому

    እንደው አንተልጅ ፈታ ታድገኛለህ ወላሂ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seid7319
    @seid7319 11 місяців тому +2

    የኛ ዉብ ሀገር አላህ ሰላም ያዲርግሺ አቤት ዉበት

  • @rahama5324
    @rahama5324 11 місяців тому +2

    ስጠብቅህ ስጠብቅህ 😍😍😍😍😍

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 11 місяців тому

    ጀማል ደሰ ሰትል እደ ህፃኖቹ ኖርማል ሆነህ ሰታወራ ደስ ሰትል

  • @dawitdeva8950
    @dawitdeva8950 11 місяців тому +2

    ደስ ሲሉ

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش

    ወሏሂ እንገረራ በጣም ነበር እምወደው አባቴ የገጠር ሃብታም ነበር እስከ ሃያ እናልብ ነበር ለጎረቤትም እንሰጠው ነበር አይ ጊዜ ደጉ

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 11 місяців тому +5

    አሰለማለይኩም ጀሚአን ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን በዱአ እንበርታ ያረብ አሁንስ ደከመን በሀሳብ በጭንቀት 🇪🇹

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

    • @lobabalobaba6670
      @lobabalobaba6670 11 місяців тому

      ዋአለይኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ

  • @user-sh4hh7ov3s
    @user-sh4hh7ov3s 11 місяців тому +1

    Dise yelalue ateme tebareke edzehe aynte programe makrebhe

  • @hairyatube
    @hairyatube 11 місяців тому

    ጦሳ ቲወብ እናመሰግናለን የናፈቀኝን ሰፈሬን አሳየከኝ❤

  • @user-ob3vf2dd8g
    @user-ob3vf2dd8g 11 місяців тому +1

    የኔማሮች የገጠርልጀኮ የዋህነን እኔም የገጠርልጀነኘ ወይኔ ትዝታየ😢😢😢

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 11 місяців тому

    ሠላም አሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ሀገራቼንን ሠላም ያድርግልን ወኔድማቺን ጀማል በርታልን ደሥ የሚሉ ልጆች ናቸው ማሻአላህ ዋው👏👏🌹🌹

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 11 місяців тому

    ምርጥ ፖሮግራም ነው መምህር ጀማል እንድሁም ጌደራ 03 ቀበሌ ትምህርት ቤት ሂደህ. ጋሺ መራዊን ብታመስግንልኝ ደስ ይለኝ ነበር የሆነች ስጦታ ነገር ገዝቸለት ባመስግነው እብዳተ ጥሩ አስተማሪየ ነበር እስኪ ከተሳካልኝ ሀገር ስገባ እደውልልሀለሁ ኢንሻ አላህ
    ወደ ገነቴ እና ቡሶ ሂድ እስኪ ልጆን አሳየኝ እናትህ ማን ናት ብልልኝ 😅 የእኔ እንቁ እድግ ይበልልኝ አክስቴ ነው የሚለኝ ይበዛብኛል
    ያረብ በሰላም በጤና ለሀገሬ አብቅተህ ልጄ እና ቤተስቦቸ ጋር የምደስት አድርገኝ ያአላህ

  • @zeynebahmmed5384
    @zeynebahmmed5384 11 місяців тому +3

    ጦሳ ጎሴ ጀማል ምናል ቀዲመህ የምቴዲበትን ቦታ ፖስት ብታደርግ ጎሴሜዳ መስኖስደ ወፍጠብቁሰንባል የቤተሰቡመሬት አዳካባቢነዉ እኛተሰብስበን ወሬና ጨዋታ😊😊 ጎርምሳዉምይመጣል ስደዉተበልቶ ማታወደቤት ከመሄዳችን በፊት የተባላዉን ነቅለን ዲብቅ ግን ያስታዉቃል በማግስቱ ከትምርትመልስ ስኔዲ አጎቴ ስደዉተሰባሮ ሲያየዉ ነይማሙሊያሽ ምንስሰሪበት እደዋልሽ ታመጫታለሽ😂😂😂 ያወቅት ከየትይምጣ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому

      ባለፈው ሳምንት ፣ወደ አልብኮ ስለምሄድ ፣ የዛ አካባቢ ልጆች የሆኔችሁ መረጃ እንድትሰጡኝ በውስጥ አናግሩኝ ብዬ ለጥፌ፣ አንድም ሰው ያናገረኝ የለም። እኔማ ጠይቄ ነበር 😭

    • @zeynebahmmed5384
      @zeynebahmmed5384 11 місяців тому

      ​@@Tossatube.አላየሁህም መርጃም ብቻሳይሆን መልእልክትም ነበርኝ

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b 11 місяців тому

    ለምነዉ ማነዉ ሥምሽ የምትለዉ?? ማነዉ ሥምህ በል ወንድ አደል እዴ ተዉ እንጅ ጀማል በኮሜንት ነግረዉህ ነበር ዛሬም ደገምከዉ ክብር ይኑር

  • @user-mb4xr2io9v
    @user-mb4xr2io9v 11 місяців тому +1

    ቦታው ሲያምር ሀገራችን ሠላም ያርግልን ❤ ትልቁልጅ ግን በጣም ይፈላሠፋል 🎉

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 11 місяців тому

    አይ ውበት ማነው የሀገሩ ሰላም የናፈቀው

  • @toyba6187
    @toyba6187 11 місяців тому

    ሀገሬን ስላሳየኸኝ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ አላህ ያግዝህ

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 11 місяців тому

    እነዚህ ልጅች ፍቅር ናቸው ማሻአላህ ወድድድ🌺🌺

  • @Fateha809
    @Fateha809 11 місяців тому

    ሰፈሬ ስላሳየህኝ እናመሰግናለን ጨዋ ንቅት ያሉ ስርአት ያላችው

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 11 місяців тому

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ
    ልክ ነው ጎጅ ነው አሉ አላህ ሀገራችንን ከሽርክ ከጦርነት ያፅዳልን

  • @eman3582
    @eman3582 11 місяців тому +1

    የኔ ማሮች ሲያምሩ ልጆቹ ግን ይህን ሽርክ አንተ አጥፉልን ያረብ

  • @bintyimam-vt9hf
    @bintyimam-vt9hf 11 місяців тому

    ወይኔ ያመንገድአልተሰራምእስከዛሬ አይይይይ😢

  • @YfgyyDrtt-js7rb
    @YfgyyDrtt-js7rb 11 місяців тому

    አገሬን አገሬን አይልም ወይሰው አንድ ሲናገሩት ሆድ እየባ ሰው አገራችን ደስሲል
    የኛን አገረ ሲጎመኙ እኛ ልጨር ሰው ስ???????

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 11 місяців тому +1

    ላህውለውለውላ ቁወተ ኢላ ቢላሂ አልየልአዝ ጨሌ አላሉም ወይ ጉድ አልቀረም እዴ ኡሰታዞቻችን እደከሙ ያረብ

  • @emadazim3799
    @emadazim3799 11 місяців тому

    Mashaala welahi ene tosa felane new bete hamus gebaye akababu yene kongowech welahi des blognal ahun gn sdet lay negn anshan muhn selam melulgn

  • @ramahmohamad4757
    @ramahmohamad4757 11 місяців тому

    አቤት ደስሲሉ አላሕ ያሣድጋችሑ የኔማሮች

  • @dxb-li6ps
    @dxb-li6ps 11 місяців тому

    የአላህ ውበቷ ሀገሬ ሰላምሺ ብዝት ይበልልሺ❤❤❤

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg 11 місяців тому +2

    ትልቁ ልጂ ሲምር ❤❤ ሲድግማ ሴቶቹ ይጫረሱበታል

  • @user-hn7qe9eu9r
    @user-hn7qe9eu9r 11 місяців тому

    አገራችንንአላህ ሰላምያርግልን የኔማሮች እድግበሉ🥰🥰💐💐

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x 11 місяців тому +3

    አንደኛ ነኝ ግጩኝማ ጀማል ሰዒድ መልካም ሰው መጣ🎉 ቡና አለ መሰል መቅደላ ለምን አትሄድም-------------

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  11 місяців тому

      ውድ ቤተሰቦቻችን - ላይክና ሼር በማድረግ የገጠሩን መንገድ ድካማችንን ተጋሩን፡፡

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 11 місяців тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍100%ይገባሀል

  • @user-tu3qb8ny9v
    @user-tu3qb8ny9v 7 місяців тому +1

    አይይይይይሀገራችን💔💔💔

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 11 місяців тому

    ወይኔ እንገራ ምላሴን አስዋጡኝ 😂😂😂 ቦታው በጣም ነው የሚያምረው🎉🎉