✅ ከእንቅልፌ ስነቃ ጥጃዬን እጋጥ ፈልጌ አጣሗት። ፍልቅልቁ የገጠር ልጅ- በሁለደሬ ወረዳ ❤

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 548

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  Рік тому +70

    ✅ ውድ ቤተሰቦቼ= የገጠር ልጆች ወግን በተለያዩ ወረዳዎችና የገጠር አካባቢዎች እየሄድን እናቀርባለን።
    ✅ ላይክና ሼር አድርጉ ❤

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ Рік тому +53

    ወንድም እህቶች ወላሂ እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ይህን ፕሮግራም እንደ ቀልድ ማየት የለብንም ገጠር ሄዶ ተማሪዎችን እንዲ ማንቃት ለተማሪዎቹ ለወላጆች ትልቅ መነቃቃትና ይፈጥራል ሼር ላይክ በማድረግ እናበረታታው።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +4

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 Рік тому

      ኔት እንደት ሰራለት ዩቶበሩ ግን ዳታ ተዘግቷል ሁሉም አማራ ክልል😢

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 Рік тому +90

    የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ኑ የገበሬ ልጆች ተሰብሰቡ❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +2

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi Рік тому +1

      Your right I'm in

    • @dawitdeva8950
      @dawitdeva8950 Рік тому +17

      ይሄን ጋዜጠኛ ተባብረን እንሸልመው የምትሉ በኮሜት

    • @ጠቢየፍቅርሃገር
      @ጠቢየፍቅርሃገር Рік тому

      @@dawitdeva8950 ትክክል የምር

    • @sojoogoj1479
      @sojoogoj1479 Рік тому +1

      አለሁለሽ

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Рік тому +54

    የመዳም ቅመሞች የማንንም ፕራክ ሰሪ ከምታፈምሱ እስኪ እድህ ያደግንበትን ለዛ ያለው ቻናል እናሳድግ 😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +4

      አመሠግናለሁ። 🙏❤

    • @semiramohaned
      @semiramohaned Рік тому +1

      ትክክል ነሽ ኢክሩዬ ♥️🙏

    • @zabibamuhammad7566
      @zabibamuhammad7566 Рік тому

      ሳህ

    • @newid5082
      @newid5082 Рік тому

      በትክክል ልባችንን እየሠበሩ በፕራክ የመዳም ጩህት አሶን ፕራክስነይ ልባችን ይሠበራል😢

    • @HamizeyaHamizeyageltu
      @HamizeyaHamizeyageltu Рік тому

      ትክክል

  • @አህሪቡቲዩቡ
    @አህሪቡቲዩቡ Рік тому +24

    አይ ትዝታ ይህንን ቀን የሚናፍቀኝ ሁሌም ነው
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 Рік тому +22

    ወላሂ ያንተስ ይገርማል። ያቅራቢው አድናቂ ነኝ። እኛ የገጠር ልጆች ተባብረን እንሸልመው። በሉ የምትስማሙ ኮሜንት ጣፉልኝ

    • @dawitdeva8950
      @dawitdeva8950 Рік тому +1

      እኔም እስማማለሁ

    • @bestnews-4227
      @bestnews-4227 Рік тому +1

      ገና ወፊት ብዙ መሰረታዊ ራት ይቻላል፡ ገጠር ተዳስሶ አያልቅም አንተም መበረታታት አሐብህ

    • @user-ps2gm6kd5m
      @user-ps2gm6kd5m Рік тому +1

      እኔም እሥማማለሁ

    • @ለይላነኝየሀይቋ
      @ለይላነኝየሀይቋ Рік тому

      እኔም እስማማለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Рік тому +7

    ልጅን አይች ሠብስክራይብ አርኩ የገጠር ልጅ ዉስጤ ነዉ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ❤❤

  • @كالكيدانكالكيدان

    ሰውን ሰው በሚበላበት ዘመን ለከብት ክብር ያለው ሰው አለ 😢😢😢😢😢

  • @SyedaO-vl7hd
    @SyedaO-vl7hd Місяць тому +2

    የኔ ቆንጆ የጋደኛዩ ወድም እህቱ ጋር አብረን ተምረኛል ስወድህ አማንየ በደዶ ትምህርት ቤት መምህር አበባ ጌታሁን ያስተማረችው ማነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaM-u6z
    @NaM-u6z Рік тому +10

    የኔን ልጅ ነው ምመስለው ኡፍ አላህ ይጠብቅህ የረብ ከልጄ በሰላም አገነኛኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Рік тому +14

    ጎበዝ ልጆ እግዜአብሔር😍🙏 ያሳድግህ በተለይ በሬው ሲሞት አለቀሰኩ ሲል እንባየ መጣ😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +2

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Рік тому +10

    ማሻላህ ወላሂ ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት ❤❤❤

  • @ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ

    የገጠር ልጆች እስኪ እንያቾሁ ላይክ የከብት ፍቅር እኛቤትም አለ ስማቸው ለራሱ የተቀማጠለ ነው ፍየሎቹም 🥰🤣🤣🤣 አንድ ቀን መንታ ጨቅሎች ይዛ ሸጣት አባቴ ማታ ጠየቅነው የት ነው የሽጥካት ስንል ነገረን እና 2 መቶ ብር አውጥቶ አሳየን 1+ 1 ነው ወንድሜ ታናሽ ወንድሜ ሁለት ብር ብቻ አለ እና እራሱን ያዘ 😳😳😳 ወላሂ ቤተሰቡ በሳቅ የለም ውይኔ ወይኔ አለ 🤣🤣🤣 አባቴ ደግሞ ሁለት መቶ ነው ዝርዝር ስላልሆነ እንጂ አለው ኧረ ብዙ ትዝታ አለ እኔ ደሞ እንጡራ የተሰጠኝ ፍየል ነበረች እና መኸር ነበር አዞመራ ስንሰበስብ ከመጠን በላይ አኩሪ አተር ማለትም ቦለቄ በልታ ልትፈነዳ ስትል ታረደች እኔ አኩርፌ ስጋዋን ሳልበላው አለቀ አይ ልጀነት ሌላ እንሰጥሻለን ኧረ ብይ እያሉኝ ሀዘን ላይ ነበርኩ 😕🤣🤣🤣

    • @Atalel983
      @Atalel983 9 місяців тому

      የኔ ውድ እንደኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ

    የኔ አባት አላህ ያሳድግህ
    አላህየ ለነዚህ ልጆች ስትል አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @samirasamira5010
    @samirasamira5010 Рік тому +3

    በደዶየ ሙቸነው የምወድሽ ትዝታ ብቻ እፍፍፍፍፍፍፍፍ በተለይ ትምርትቤት ሲከፈት መስከረም ብርቅ የሚሆንብኝ ነገር❤❤❤❤❤❤

    • @sadiamohammed1902
      @sadiamohammed1902 10 місяців тому

      ሠላም በደዶ የትነሽ

    • @SyedaO-vl7hd
      @SyedaO-vl7hd Місяць тому

      ሰላምእዴትነሽ የት ነው ሰፈርሽ

  • @HamizeyaHamizeyageltu
    @HamizeyaHamizeyageltu Рік тому +2

    ልጁቺ በሀገረቸዉ ቡሪቆ አዲረመዱ አለህ ሀገረቺን ሰለም የድሪጊል ጠለተቺነ አለህ ይዚሊን ማሸአለህ ቢየለዉ

  • @ስንትአለበሆዴ
    @ስንትአለበሆዴ Рік тому +10

    ማሻአላህ አሪፍ ነው ግን ወንድሜ ወንዶችን አንቺ አትበል ወንድን በሴት ማመሳሰል ሀራምነው በተረፈ በርታ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ

    አይ ልጅነት የኔ ጣፍጭ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ Рік тому +2

    የኔ ቆንጆ ሢያምር ያረብ የአላህ ሀገራችንን ሠላሟን መልሥልን ያረብ

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 Рік тому +1

    በጣም የዋህ ልጅ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት

    ያሳለፍኩት ትዝታ ስለሆነ ተመስጨ ነዉ ያየሁት

  • @የነገንማንይቃል
    @የነገንማንይቃል Рік тому +5

    ጎበዝ ልጂ 💞💞🙏🙏🙏

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት Рік тому +2

    😢ወይ አማራዬ እሱ ዘር ማንዘርህን ሊያጠፋ ያርድሀል ያሳርድሀል አንተ ከብት አርድለታለሁ አልክ😌😌የዋሁ ወገኔ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Рік тому +5

    አይ ትዝታየየየየየ አሁንስ ምን ልሁን የገጠር ሽታው ናፍቆኛል😢😢
    የኔ ማር ስጋውን አልበላሁም አሳዝኖኝ ሲል የሆነ ስሜት ተሰምቶኝ አስለቀሰኝ ውደታ እዚህ ድረስ ነው😢❤❤❤❤❤

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Рік тому +2

    😢የኔ ውድ እፍ እንዴት አንዳስለቀሰኝ የበሬውን ስጋ አልበላሁም ሲል የኔ የዋህ ❤❤❤❤❤ሰው ሰውን ይገላል እንዳንተ ያሉ ልበ ቀናዎች ደግሞ ለእንሰሳም ያዝናሉ ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ ውድ ወንድም

  • @almaznuguse5157
    @almaznuguse5157 Рік тому +3

    የኔ አባት እግዚአብሔር ያሳድግህ አፍህ ሲጣፍጥ

  • @birtukan120
    @birtukan120 Рік тому +2

    በጠም ቆጆነዉ በረታ እንዳይቃረጢ ዚግጂቱ💚🙏

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 Рік тому +1

    ይሄንን ሊክ ቴክቶክ ላይ አይቸው ስፈልገው ነበር ዛሬ አገኝሁት ማሸአላ ደስ ሲሉ ወላሂ እነዚህጋ መዋል ማለት መታደል ነው ወደል የብህ ሰው ሀሜት አያቁ

  • @alhamdulilah89
    @alhamdulilah89 Рік тому +3

    የኔ የዋህ እና ደግ የገጠር ልጆች እነኝህን ወርቅ የሆኑ ልጆች ነው በጦርነትና በመፈናቀል ያሳቃዩዋቸው አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላም የሚገኘው ከአንተ ነውና ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያራህማን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Рік тому +5

    መምህር ጀማል እንኩዋን ደህና መጣህ ደስ ሲል እድግ በል ማሻአላህ የአብይ ያልከው ብቻ ነው ሲገባህ ቁጥር አንድ የምትጠላው ይሆናል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp Рік тому

      @@Tossatube. እሽ ዛሬ ራሱ ለ 8 ሰው ሼር አድርጌያለሁ ደጋግሞ ቢቻል ባንዴ አንድ ሚሊየን ባስገባሁህ

  • @rahama5324
    @rahama5324 Рік тому +1

    የማልሰለቸው ፕሮግራም ማሻ አላህ በርታ ወድሜ

  • @gjfu4978
    @gjfu4978 Рік тому +2

    ጎበዝ ልጅ ቀጥሉበት

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Рік тому +4

    እሱ እናንተን ያርዳል አንተ ያሳደከውን በሬ ታርድለታለህ፡ ወይ አማራ ❤❤❤

  • @leyladesse2406
    @leyladesse2406 Рік тому +3

    በትዝታ ወደኋላ መለስከኝ የት/ቤት ላይፍ ትዝዝዝዝ አለኝ አይ ልጅነት ! ሁሉ ሲገኝ ልጅነት አይገኝ ይላል የሀገሬ ሰው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @eteneshgeda2187
    @eteneshgeda2187 Рік тому +3

    ፕሮግራምህን በእውነት ወድጄዋለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf Рік тому +2

    ገጠር ልጆች እንደኔ የሚወድ

  • @jawaheribrahim5305
    @jawaheribrahim5305 Рік тому +1

    ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ በተለይም ጋዜጠኛና ዉ በርታ::

  • @MSHawac
    @MSHawac Рік тому +2

    ልጅነት በጣም ደስ ይላል የገጠር ልጅ ነኝ ከብት እርኛ ወይ ሰው ወላሄ ደስ ሲል ውንድሜን መሰለኝ የገጠር ልጅ መታደል ነው የአላህ

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad Рік тому +3

    ማሸአላህ ወንድሜ በርታ በሉ ላይክ አድርጉ የገጠር ልጆች የት ናችሁ ❤❤

  • @alemtube12
    @alemtube12 Рік тому +2

    ዋዉዉ የኔ ቆንጆ ዉብ እኮ ናቸዉ የገጠር ልጆች ጦሳ ግን ቶቶሎ ምንድነዉ እማታቀርባቸዉ❤❤❤❤❤

  • @seada9875
    @seada9875 Рік тому +4

    በጣም ታምራላችሁ ይዴጋገምልን ማን እዴገጠርልጂ ፍቅር የዋህነት መዋዴዲ በጣም ሁሉነገር መከባበር እናመሰግናለን አቅራቢዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @sofiaahmed4582
    @sofiaahmed4582 Рік тому +1

    የኔ ቅመም አሏህ ያሳድግህ

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz Рік тому +4

    የኔ ጣፋጭ እድግ በል❤❤

  • @fsy1999
    @fsy1999 Рік тому +4

    አይይይ ትዝታ 😭ኡፍፍፍ መስከረም ላይ ለምዝገባ ስኔድና የሰኔዉ ፈተና😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @طيبهابراهيم-ض5ث
    @طيبهابراهيم-ض5ث Рік тому +4

    መሻላህ አላህ ጓበዝ ልጂነው ❤

  • @Sarah-ge2il
    @Sarah-ge2il Рік тому +1

    አማንዬ የኔ ጣፋጭ

  • @SnowflakesFeruz
    @SnowflakesFeruz Рік тому +1

    ወላሂ የኔዉድ አላህ ይጠብቅህ ወድሜን መሰለኝ እድግ በልልኝ ገጠርነቴን ስወደዉ

  • @MazaTaferaw
    @MazaTaferaw 9 місяців тому

    የገጠርልጅ መሆንመታደልነው የኔቆንጆደሞ ሲያምር❤❤❤

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Рік тому +21

    ባለ ፎጣወች ለይኩኝ እህታችሁ እማደለሁ😂 በደዶ

  • @marrymarry1903
    @marrymarry1903 Рік тому +2

    የገጠርልጂ እኮ መሆን መታደልነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Рік тому +1

    ይኔ ተዝታ መናለ ልጂነት በመለስ😢 እኔም ከብትም በግም ሲሸጥ አለቅስ ነበር ወድም ጀማል በጣም አድናቂህ ነኝ ምርጥ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 Рік тому +1

    አይ ትዝታ አይይይይይ😢😢😢😢 አላህ ይጠብቃችሁ 🎉

  • @hawatu
    @hawatu Рік тому +3

    ማሻአላህ ጣፋጭ ልጂ ነው አላህ ያሳድግህ❤ የኔ የዋህ አብይ ቢመጣ በሬ አረዳለሁ አላለም😂 እኳን ማረድና ደፍቶ መጣል ነው እጂ😂😂 አማራን የሚያሠቃየው ማነውና😂

    • @layelaalayelaa6282
      @layelaalayelaa6282 Рік тому

      እኮ😂😂😂😂😂😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @እሙኢምራን-ጀ3ጀ
    @እሙኢምራን-ጀ3ጀ 4 місяці тому +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በል ላአላህ ሠላምታ አጅርም ታገኛልህ እና ጎብዘ ነህ ቀጠልበለት

  • @LubabaMuhamed
    @LubabaMuhamed Рік тому +4

    ወድም አለም እኳን ደህና መጣህ ወድ ልጆችን አንች አትበላቸዉ በዚህ በታመመ ዘመን ያልሆ ቁልምጫ አያሥፈልግም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Рік тому +1

    የገጠር. ልጆች ያምራሉ. ትዝታ ወንድማችን. እናመሰግናለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 3 місяці тому

    ማሻአላህ ልጁ ሲምር አላህ ያሳድግህ

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm Рік тому +3

    የገጠር ልጆችኮ ጨዋ ነንኮ የኔ አባት እደግ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Рік тому +1

    በሬውን አርዳለሁ አለ ለአብቾ 😂😂😂 የኔ ውድድድድድ እውይይይይ ገጠር በመሆኔ እኮራለሁ ❤❤

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ Рік тому +1

    የኔ ማር አላህ ይጠብቃችሁ የገጠር ልጅ እኮ ደስ ይላል ሰላም ለሀገርችንንን 💚❤️💛

  • @-worldweird665
    @-worldweird665 Рік тому +1

    ቆይ ለምንድን ነው ይሄን ቻናል ተባብረን የማናሳድገው == በሰሜን ንት ልፋት እየተዘገጀ ትዝታ የሚቀሰቅስ ፕሮግራም

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +1

    የኔዉድ ሀገር በደዶ ጀዛ ካላህ ሀቢቢ እናመሰግናለን

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 Рік тому +3

    ወድማችን በርታ እደግ ተመደግ ያገር ልጅ እሥቲ በዚህ አመት እምየ ከድጆን029 አሣየን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ

    ልጆ ሲምር እድግ በል❤❤❤

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح Рік тому +3

    ጦሳችንንን በነካእጅህ ወሄሎንት/ከቤትም አሳየን❤❤❤❤እባክህን❤❤

  • @አህላምነኝወሎየዋ

    አላህ ይጨምርልህ ወንድም😢❤❤

  • @maryammengstu
    @maryammengstu Рік тому +4

    የኔአባትእድግበል❤❤

  • @lubaba355
    @lubaba355 Рік тому +5

    በደዶ የኔው😢😅 ማሻአላህ ደሞ ሱሉላ ሂድ በአላህ ዋው አባወርቄ ወንዝ😅 አባጢባገር የታላችሁ በደዶች❤ኑ እንተዋወቅ ደሞቼ

  • @foziendris
    @foziendris Рік тому +2

    በደዶ ት ት ቤት ትዝታ ያለበት እደኔ ማነውውው ምን አለ ቢመለስ

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 Рік тому +4

    አይይይይትዝታ አይ ልጅነት እባየ መጣ ወላሂ 👍👍👍👍👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Рік тому +1

    መምህር ጀማል መልካም ሰው እረጅም እድሜና ጤና ይስጠልን ስፈራችን አሰየከን ጀዛክ አላህኸይር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Рік тому +3

    ወደ እኛም ሂድ እስኪ. መርሳ ❤ ሰሜን ወሎ😢

  • @aminahbahlawy5948
    @aminahbahlawy5948 Рік тому

    እድግ በል አማንየ የሚገርም እውቀት ነው ያለህ።

  • @Atalel983
    @Atalel983 9 місяців тому

    የኔ ውድ ወንድም ታናሽ ወንድሜን መሰለኝ እንኳን የገጠር ልጅ ሆንኩ አር ገድብ ያለው እና አሀ የመምህር ልጅ ስለሆኑ ነው እንዴ ያለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ማር 🍯🍯 🍯 🍯 🍯

  • @ሶፊያyoutube
    @ሶፊያyoutube Рік тому

    ወይኔ የስንት አመት ትዝታ ወደሗላ ተመለስኩ የሚገርም ነዉ በደዶ ትምህርት ቤትን በስንት አመቴ አየሁት ሀቂቃ ሰፈራችን የዉሀ ሀብት ያለበት ነዉ ሆዳሞች ተሰብስበዉ ማደግ አልቻለችም

  • @AbdellaFatuma
    @AbdellaFatuma Рік тому +2

    በጣምወደኋላመለሰከኜእደገማሻላሀ❤❤❤❤❤❤

  • @ሶፊያyoutube
    @ሶፊያyoutube Рік тому +5

    የበደዶ ልጆች እስኪ በላይክ ልያችሁ

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ Рік тому

    የኔ ማር በጣም ደግልጅ ነው አርጀ ሰውን ሰብስቤ አበላለሁ አለ የኔ ገራም

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ Рік тому +4

    ለጦሳ ትዩብ ሌላ አስተያየቴ
    የቤተሰብ ፕሮግራም ብጀምር ለምሳሌ እንዲ ባማረ ቦታ በትንሹ 6 ባልና ሚስት ሰብሰብ አድርገህ ቀለል ያለ ጥያቄ እየጠየክ ብዙ ሰለ ላይፉቸው እየጠየክ ትንንሽ ማበረታቻ እያደረክ ብሰራ ጥሩ ይመስለኛል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      እሽ። ቀድመን አስበንበት የቀረፅናቸው አሉ።። በቅርቡ ይጀመራል። አመሠግናለሁ።

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ

    ወይይይ ትዝታ የትምህረት ምዝገባ እዴት ድሰሰ ይላል ያረቢ 😢😢

  • @ሐይማኖት-ዸ2ዀ
    @ሐይማኖት-ዸ2ዀ Рік тому

    የኔ ምስጊን የኔ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ጠብቅልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @hana8922
    @hana8922 Рік тому +1

    የኔ አባት ደስ ሲል ጦሳ የምታቀረባቸው ደስይላሉ ቀጥልበት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @medinawol8859
    @medinawol8859 Рік тому +1

    ወላሂ ትምረትቤ ዘጠኝአመትተምሬበታለሁ እነመሠግነለን ጦሣይቲዮብ❤❤

    • @SyedaO-vl7hd
      @SyedaO-vl7hd Місяць тому

      በደዶ 9ኛ ክፍል የለወም

  • @ለይላነኝየሀይቋ
    @ለይላነኝየሀይቋ Рік тому +3

    በነካ እጅህ ሡሉላንም አላየኝ❤❤❤❤አይ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      እሽ። አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @LubabaMuhamed
    @LubabaMuhamed Рік тому +3

    የኔ ጩጬ ምሥኪን ወላሂ የከብቶች ፍቅር አይጣል ነዉ እኛቤት ከብት በተሸጠና በሞተብን ቁጥር ልጆቹም እናቴም ለቅሶ ነዉ ቤቶ ለቅሶቤተ ነዉ እሚመሥለዉ😅 ሢታረዱም ኡኡ ነዉ የማረሣወ ቢኖር ላመማችን የሞተች ቀን የቤቱ ሠዉ ሀዘተኛ ሆነ በሪያቸን አርጂቶ አባቴ ደብቆ ሸጠዉ ላረፋ ሥንሠማ አባቴን ለምን ብለን እሪሪ አልንበት አህያም አልወልድ ሥትለዉ እደዚሁ ደብቆ ሸጠ እኔ እሪሪሪ አልኩ ሠበሀን አለህ ግን እደላሚቱ የጎዳኝ የለም እሥካሁን ሀዘኗ አልወጣልኝም የኔዉድ ድቡሽቡሽ የኔ ቅብጥብጥ 😭😭😭😭

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Рік тому

      የኛም እቤት የተወለደ ነበር እናቱም እቤት የተወለደች ናት ለእናቴ ዉርስ ተሠጥቷት ከቤተሠቦቿ እየተዋለዱ እረብተዉ ነዉ እናቴ ቤተሠቦቿ ሥለሞቱ ማሥታወሻ ነበሩ እና ጥጃዉ አሣድገነዉ እኛን አይወጋም የዉጭ ሠዉ ይዋጋል ፡ ሥደት ሄጄ ብመለሥ ተሽጧል አሉኝ አንድ አይኑን አባቴ መቶት ጠፍቶ ነበር ለእርድ ነዉ የተሸጠዉ አሉኝ አሁን ድረስ ትዝ ሲለኝ አለቅሳለሁ ወላሂ በጣም ነዉ የምወደዉ እኛንኮ በድምጣቺን ብቻ ይለየን ነበር 😢😢

  • @leyladesse2406
    @leyladesse2406 Рік тому +3

    ለ 6 ሸር አደረኩ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ እህቴ❤️

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و Рік тому +5

    ጦሳዬ እናመሰግናለን ለምታቀርብል ጨወታ:ትዝታ; አስተማሪ ቁም ነገር ያዘሉ ናቸው😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ 🙏

  • @HabasiKarima-i3y
    @HabasiKarima-i3y Рік тому +2

    ትዝ ታየ ትምህርት ቤቴ ከስንት አመት በሁዋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

    • @SyedaO-vl7hd
      @SyedaO-vl7hd Місяць тому

      የት ሰፈርነሽ እኔም እዛ ነው የተማርኩት

  • @MazaTaferaw
    @MazaTaferaw 9 місяців тому

    ይህልጅየኔንወንድም ወንድም ይመሥለኛል የኔማር❤❤

  • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ

    የኔማር ሲያምር❤❤ ተውለደሬ ገላፍቶ ያለው መስሎኝ ሌላም ተውለደሬ አለ እንደ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

    • @እሙሣዳም-ፐ1ቈ
      @እሙሣዳም-ፐ1ቈ Рік тому +1

      ተውለደሬ ገላፍቶ የት ነሽ እህቴ የሀገሬ ልጅ ነሽ

    • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
      @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ Рік тому

      @@እሙሣዳም-ፐ1ቈ ገላፍቶ ነኝ የዳምጠው ዘለቀ ልጅ ተውለደሬ ሌላ ያላ አይመስለኝምነበር

    • @hananaliebrahim6250
      @hananaliebrahim6250 Рік тому

      ​​@@መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ በደቡብ ወሎ ዞን ውሥጥ የሚገኝ በውሥጡ ካልተሣሣትኩ ከ27 በላይ የገጠር ቀበሌወችን እና 3 የከተማ መሥተዳድሮችን አቅፎ የያዘ እንድሁም ብዙ የቱሪሥት ቦታወች የሚገኙበት ለምሣሌ ያህል ሎጎ ሀይቅን እና ሀርድቦ ሀይቅን መጥቀሥ ይቻላል እንድሁም ከደሤ ከተማ በቅርበት የሚገኝ አምባሠል ኩታበር ወረባቦ እና ቃሉ ወረዳወች የሚያዋሥኑት ትልቅ ወረዳ ነው ተሁለደሬ ወረዳ ማለት ዋና ከተማው ደግሞ ውቢቷ ሀይቅ ከተማ ነች እህቴ ግልፅ እንድሆንልሽ ያክል ነው ምናልባት አንቺ የጠራሽው የሠፈር ሥም ሊሆን ይችላል ወንድማችን የጠቀሠው ግን ከላይ የዘረዘርኩልሽን ነገሮች ያቀፈ ትልቅ ወረዳ ነው

    • @እሙሣዳም-ፐ1ቈ
      @እሙሣዳም-ፐ1ቈ Рік тому

      @@መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ እኔ ደግሞ ጣሂሬ ሀገር የሚባለውን ካወቅሽው በዛ አካባቢ ነኝ ገላፍቶ ሥትይ እኮ የኔ ውድ ልቤ ደነገጠ

  • @iigg9749
    @iigg9749 Рік тому

    ቀጥልበት ወንድማችን የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነዉ ልጅነቴን አስታወሰኝ😢❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Рік тому +1

    አይ ትዝታ እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 🥰የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ 🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @LubabaMuhamed
    @LubabaMuhamed Рік тому +2

    ማታ ጥቁር ፀጉር አይቸ ጥዋት ሸብተህ አየሁ እኮ ቲቸርየ ምድነዉ ባድቀን

    • @LubabaMuhamed
      @LubabaMuhamed Рік тому +1

      ይሄ ሁሉ ፀጋ 🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ ብያለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @SyedaO-vl7hd
    @SyedaO-vl7hd Місяць тому +1

    ቤቴን አየሁት አመሰግናለሁ ወድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 Рік тому +1

    የኔ ጣፋጭጭጭ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Рік тому

    ምርጥሠውአላህይጠብቅህ

  • @ፋፊከድጆ
    @ፋፊከድጆ Рік тому +2

    እኮንደህናመጣህጀማልሰይድ❤❤ላይክሸርእያረግንእናበራታታውመልካምነትለራስነው❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @UmamooryAlbnhani
    @UmamooryAlbnhani 8 місяців тому

    የኔ ወዲም አማኔ የሰፈሬ ልጂ አይይይ የኔ ጣፋጭ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Рік тому +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ እረ መምህር እዬ የዛሬው ይለያል እኔ የራሴን ልጅነት ነው ያየሁበት እድግ በልልኝ ደስ ይላል ❤ ኑሩልን😍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      አመሠግናለሁ። ላይክና ሼር ይደረግ ❤

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Рік тому

    ወይኔ የኔ እሩህሩህ😢 የሚያስደነግጠዉ ግን😥 የታመመዉን በሬ አርደዉ ሲበሉ እንዴት አልታመሙም?