✅ ወለጋ ትቼው የመጣሁት በሬዬ ይናፍቀኛል ! ልጅነት ውስጥ ሆኖ በልጅነት ትዝታ መንገላታት |የገጠር ልጆች ወግ|Tossa tube |ድንቅ ልጆች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ወለጋ ትቼው የመጣሁት በሬዬ ናፍቆኛል። ልጅነታቸውን ሳይጨርሱ በልጅነት ትዝታ የሚናውዙት የገጠር ልጆች
    #Tossatube #የገጠርልጆችወግ #የገጠርለዛ #ድንቅልጆች
    ===
    የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
    Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
    ===
    / @tossatube.
    if you want to contact us=
    Facebook= www.facebook.c...
    Tiktok= tiktok.com/@embosa_tube
    Telegram= t.me/embosatube
    Instagram= / embosa-tube
    ===============================================================
    Our programs
    =
    የገጠር ልጆች
    የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
    የሙሃባ እፍታ
    የገጠር ሰርግ
    ጦሳና ቦርከና
    እንጫወት ዛሬ
    የከተሜ ወግ
    እግር ጥሎኝ
    የወሎ ዱኣና ምርዋን
    የወሎ ገበያ
    የገጠር ውሎ
    =======================================================================
    #blind
    #games
    #kids
    #show
    #family
    #country
    #ethiopia
    #dinklejoch
    #donkeytube
    #baby
    #ethiopiankids
    #amazing
    #amazingkids
    #wonderful
    #parents
    #friends
    #school
    #education
    #live
    #life
    #new
    #ድንቅልጆች
    #question
    #comedianeshetu
    #tossatube
    #የገጠርልጆችወግ
    #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2022
    Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,

КОМЕНТАРІ • 649

  • @user-jp9xt8nm9g
    @user-jp9xt8nm9g Рік тому +47

    እነዝህ ልጆች ይሸለሙ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ወገኖቸ👍🏻👍🏻

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n Рік тому +19

    በህይወት እያለሁ የኦሮሞን መጨረሻ አሳየኝ ያረብ

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Рік тому +1

      አሚን😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሚን. አሚን ያረብ የእኔ እንባ ብቻ አላህ ይፍርድ እኔ አዝናለሁ ወላሂ ወለጋ ላይ የተጨፍጨፉትን ህፃን እናቶች አባቶች አይቸ 😭😭 አሁን ድርቅ ገብቷል አምናም ብዙ ከብቶች መተዋል ዘንድሮም እንኳን ከብቶቹ ሰዎቹ እራሱ በድርቅ እየሞቱ ነው በኦሮሚያ ክልል ቦርና የሚባል ቦታ የንፁሀን ደም ይፍርድ ያኢላሂ በቅርብ አሳየን የኦሮሞን ጉዲ

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Рік тому

      @@ፋፊ-ዘ3ጨ ችግሩ እዛ ሰፈር ምንም የማያውቁ ንፁሀን ናቸው

    • @user-qx3fe8fw7o
      @user-qx3fe8fw7o Рік тому +1

      የቲሞችም እባ የጓርፍ ማእበል ይውሰዳቸው

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 Рік тому

      አሚን

    • @wubshetbante2222
      @wubshetbante2222 Рік тому

      መጨረሻቸውን ያሳያቸው

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ Рік тому +29

    የኔ ሚስኪኖች 😭😭😭😭😭 በጣም ነው ያዘንኩት የስራችሁን ይስጣችሁ ፖለቲኮኖች የንፁሀን ደም ይፍርድ እንኳንም እናተ ተርፋችሁልን ስንቱ ህፃናት በግሌደር ተቀብሯል መሰላችሁ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘አላህየ በዚነትህ እያቸው ያረብ

    • @omumaar3708
      @omumaar3708 Рік тому +1

      Wayineee yagere lijochiii wuffffff

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Рік тому +105

    በአላህ እኔ አንድ ልጅ ወስጀ ማስተማር እፈልጋለሁ እስኪ በውስጥ አናግረኝ ወንድም የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋችሁ አብሽሩ 😥

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +5

      0914351609= ኢሞ ወይም ዋትሳፕ

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 Рік тому +4

      @@Tossatube. እሽ ወንድም

    • @seidali5521
      @seidali5521 Рік тому +2

      የትሀገር ነዉ የምትኖሪዉ

    • @zburahassenaschal8693
      @zburahassenaschal8693 Рік тому +24

      እህቶቸ ከቤተሰብ ለይቸ ላሳድግ አትበሉ እዛው ያቅማችንን ሳንሰስት እንርዳ ለነሱ እኮ የቤተሰብ ትንፋሽ ቀለብ ነው ያጀመኣ

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 Рік тому

      @@seidali5521 ወሎ ደሴ ነኝ

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  Рік тому +44

    የኔዎቹ- ቪዲዮው ለሌሎችም አንዲደርስ ላይክ ሼር አድርጉ 🙏❤
    0914351609= ለአስተያዬትና ጥቆማ ይደውሉ።

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Рік тому +4

      በሳምንት ሁለት ፕሮገራም ለመሰራት ሞክር በጉጉት ነው የምንጠብቀዉ አንዱ ፕሮግራም የአርሶ አደሮች ወግና የገጠር ልጆቾ በሚል አቅርብልን ተመልካቾችም ይስማማሉ በኔ ሀሳብ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Рік тому +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺👍👈

    • @nagatahmed7840
      @nagatahmed7840 Рік тому +1

      😭

    • @nagatahmed7840
      @nagatahmed7840 Рік тому +1

      😭

    • @user-tq5fc7fe7k
      @user-tq5fc7fe7k Рік тому +3

      ምድነው የሚቸግራችሁ ጠይቅ 😭😭😭😭ደብተር እሥኪቢቶ ልብሥ

  • @1993Rihna
    @1993Rihna Рік тому +28

    ልጆቹ ግን በጣም አሳዘኑኝ 💔💔 ኡፍፍፍፍ የኔ ማሮች አላህ በሰላም ወደ ቀያችሁ ይመልሳችሁ 😭😭😭😭😭

    • @nagatahmed7840
      @nagatahmed7840 Рік тому

      😭

    • @sarahabeshawittube8524
      @sarahabeshawittube8524 Рік тому

      😥

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g Рік тому +3

      አወ ያሳዝናሉ ግን ወደቀያቸው የሚመለሱት የትኛው ቀያቸውነው የወለጋ ምድር ለአማራ ዘር እትሆንም እህት ቢመለሱም ይገሏቸዋል

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g Рік тому +1

      ይልቁንስ በቤተሰብ ቢሆንም ብር ልከል አንድ ሰው ለአንድ ልጅ ደምተር ልብስ ብንረዳቸው አሪፍነው ለኛም ሰደቃነው

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Рік тому +41

    በዚህ ምድር እድለኛ ሰው ማለት ለመልካም አርአያ ሆኖ ያለፈ ነው ወንድማችን መልካም ስራ ነው በርታ! የኔ ወንድሞች አይዞን ያልፍል ኢንሻ አላህ ዘረኛን ምቀኛን አላህ አጥፍቶ እፎይ የምንልበት ቀን ሩቅ አይደለም!!

    • @zeynbeahussain2560
      @zeynbeahussain2560 Рік тому +1

      የኔ ማሮች አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል አላህ በሰላም ለተወለዳችሁበት አገር ያባቃችሂ

    • @asfgasddt7759
      @asfgasddt7759 Рік тому

      አነ አንዳንታ ያል ማአሃር አልየሁም የማር አላህ ያክባራህ

  • @neimak2207
    @neimak2207 Рік тому +20

    ምን ብየ ልኮምት ብቻ አላህ ይሄን ቀን አሳልፎ በሰላም እምንኖር ያርገን

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Рік тому +13

    ሲያሳዝኑ ፈጣሪ ይርዳችሁ ጦሳ ቲዩብ በገጠሩ አንደኛ ፕሮግራም ነዉ 👍👍👍👍👍👍

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 Рік тому +18

    ወላሂ በጣም ነው ውሰጤ የተረበሸው አይይይ በጣም ነው የማሳዝኑት 😭😭😭😭😭

  • @kghvighhh9169
    @kghvighhh9169 Рік тому +8

    እሄ ልጅ ግን ሊበረታታ ሊመሰገን ይገባል ምንም ያላያቸው የገጠር ልጆች እየሄደ መጠየቅ የተቸገሩት ወደ ግባር ማምጣቱ ደስ የሚል ነው በርታ ወንድሜ
    እኔ ራሱ ፍቃደኛ ከሆኑ አንድ ልጅ ማሳደግ እፈልጋለሁ እንድህ አይነቶችን ወንድሞቸን ያልፍል እሄ ጊዜ

  • @aregashzeleke6702
    @aregashzeleke6702 Рік тому +12

    በጣም አስተዋይ ልጆች ናቸዉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Рік тому +15

    መሰደድ ክፉ ነዉ በሀገር ዉስጥም ከሀገር ዉጭም ያለነዉ በሰላ ወደቀደችን ይመልሠን አምላክ💔

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 Рік тому +7

    የኔማሮች አሏህ ሰላሙን ያምጣን ልብ ይስብራሉ አሏህ ይጠብቃችሁ አሏህ ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Рік тому +7

    ማሻ አላህ ወላሂ ያተ አይነት መምህር ዝቅ ብሎ እሚሰራ አላየሁም

  • @fsy1999
    @fsy1999 Рік тому +13

    ያደግንበትን ጊዜ ከብትና ሜዳዉን ስናስታዉሰዉ ትዝታዉ ገደለን😭

  • @Lij.Tatu3
    @Lij.Tatu3 2 дні тому

    ኢሻ አላህ ይሂቅን ያልፍል ወለጋ ልዩ ዞንም ትስጣላቹህ በቋቋቹህ ትማራላቹህ❤

  • @ruhamaaddisc.l4867
    @ruhamaaddisc.l4867 Рік тому +3

    የእኔ ጌታ ሲያሳዝኑ ማንንም አልጎዳም አለ እውነትህን ነው ፈጣሪ ይፍረድባቸው

  • @user-nb4qi4tg7u
    @user-nb4qi4tg7u Рік тому +5

    ወሎየነት የሰው ውሃ ልኩ ሳይገባው ተሰዶ ከእባብ ከጊንጡ ዳገቱን ሜዳ አድርጎ የሰራውን ሀገር ከሰውነት ሚዛን በወረዱ ዘረኞች ሀገርቱን ተቀማ ሲመለስም ጥሎት የሄደው ቀዬ ተወርሷል። ወሎዬነት የስልጣኔ ፣የጥበባት ሀገር ወሎ ፍቅር በሰውኛ ይገለፅ ቢባል ወሎዬን ይመስላል።ዘረችን ሳይቸግረን ዘራችሁ አሉን ዘራቸውን ሳንጠይቅ ዘራችን አሉን ።የኛ ዘር ሰው መሆን ነበር።ወሎዬ አለዘመኑ ዘመነና ቀድሞ ሰው ሆነና ተበላ።የሰራውን ሀገር ዘረኞች ቀሙት 😭ዛሬ ሜዳ ላይ ወድቆ ይከራተታል። የእውነት አምላክ እውነተኛ ጌታ ፍረድ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Рік тому +16

    እባየ መቆጣጠር አልቻልኩም😢😢ይህህ እሰሳ እኮ እሚናፍቀዉ መልካምሰዉ እዴት ይጎዳል የኔማሮች❤❤😍 አይዞችሁ ያልፋል ኢሻ አላህ

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 Рік тому +4

    አሥታዋይ ነህኮ ወድማችን

  • @user-nb4qi4tg7u
    @user-nb4qi4tg7u Рік тому +17

    "የወለጋ ሰው ወሎ መኖር ይከብደዋል" የሚሉኝ ለካ ወደው አይደለም❤

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Рік тому +1

      እና ወለጋ እኮ ሀብታሞች ናቸው

    • @mominaymer174
      @mominaymer174 Рік тому

      እውነትነ የኔውድ ውላሂ ምን ብየላስርዳሽ ውስጢ አረር ውላሂ ኑኖችነን ሳስብው

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Рік тому

      አወ የኔም ዘመዶች ጅማ ናቸው ኑ ቢባሉ እንቢ አሉ እዚህ እንጋደላለን እንጂ ብዙ ሀብት ንብረት ጥለን አንሄድም አሉ

    • @infinity325
      @infinity325 Рік тому

      ይህን የመሰለ ሀገር እያላችሁ ወለጋ ምን ትሰራላችሁ።

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Рік тому

      ወይኔ አሁን ተሁለደሬ በኛ ሠፈር ከወለጋ የሄዱት ምንም እለለበት ወድቀዋል በቱርክ ካምፕ ሥንዴ ብቻ እያገኙ ነዉ አለኝ ወንድሜ

  • @ekram6889
    @ekram6889 Рік тому +7

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም አተረፍችሁ ነገ ሌላ ቀን ነው በሰው ጅብ ከመበላት
    ሰው በሀገሩ እንደት ይሰደዳል

  • @user-ol7sk9pp7w
    @user-ol7sk9pp7w Рік тому

    ምርጥ ሠው ነህ ሁሉም ነገር ምቾት ያለው ሥራ ይቅርብኝ ብለህ የተቸገሩ ወገኖችህን ፈለጋ ገጠርለገጠር እየተከራተትህ አላህ ይጠብቅ ጥሩውን ነገር ሁሉ ይሥጥህ

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n Рік тому +6

    እድለኞች ናችሁ ከዚያ መከራ ተርፋችሁ በህይወት ስለተረፋችሁ

  • @sarahussen9678
    @sarahussen9678 Рік тому +7

    አላህ ይቆይ እደሆ እንጂ አላህ ሁሉን ያያን እዲህ እደሆነ አይቀርም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Рік тому +10

    አላህ ደስታችሁን ይመልስላችሁ የእኔ ሚስኪኖች አላህ ቤተሰቦቻችንን እና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @munamuna3713
    @munamuna3713 Рік тому +2

    😭አሄሄ በደለኞች እስኪ የነዚህን ህጻናት ህይወት አመሠቃቅላቹ ምን ትጠቀማላቹ?ፈጣሪ ይበቀላቹ የልጆች አምላክ ይፍረድባቹ ከሠማዩ ጌታ ፍርዱን እንጠብቃለን ።

  • @zinab8199
    @zinab8199 Рік тому +6

    የኔ ምስኪኖች አስለቀሱኝ ወላሂ 😭😥 እኔራሱ በጣም የሚናፍቁኝ ከፍቶቻችን ናቸው አላህ ሰላሙን ያምጣልን!!

  • @መዳኒት-ኈ3ገ
    @መዳኒት-ኈ3ገ Рік тому +3

    አተ ልጅ መምህራኖች በሙሉ እዳተ ቢሆኑ ብየ ተመኘሁ አሏህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ወድሞቼ ደግሞ ኢንሻ አሏህ ጥሩ ደረጃ ላይ ትደርሳላችሁ አይ ፖለቲካ አሏህ ያጥፋህ ጎበዞች በርቱ ትክክል ሰው ሁሉ የተወለደበት ያደገበት እደት ይናፍቃል

  • @hayathayat3968
    @hayathayat3968 Рік тому +4

    አይይይይይ ዱኒያ ይሄም ያልፋል ኢንሻ አላህ

  • @tb463
    @tb463 Рік тому +4

    ያ ኢላሒ አንተዉ ድረሥላቸዉ ያረብ እኔሥ አሥለቀሡኝ😭😭😭

  • @012345678952645
    @012345678952645 Рік тому +2

    ያሳዝናል ዛሬም ተፈናቅለው የመጡበትን አገሬ እያሉ ይናፍቃሉ ። ንፁሕ ልብ ያላቸው ልጆች ናቸውና እግዚአብሔር ይርዳቸው ። ጋዜጠኛውም እግዚአብሔር ይስጥህ ።

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 Рік тому +4

    አይ ወለጋ የወለጋ ምድር ስንቱን ደም ጠጣሽ

  • @aminaebrahim3508
    @aminaebrahim3508 Рік тому +5

    አላህዋ ተው ሁሉን ሰላም አድርግልን እፎፍ ተሰፈሰፍሁ ወላሂ የኔ ወድሞች

  • @user-ef5kx3qp4q
    @user-ef5kx3qp4q Рік тому +13

    አንጀቴን በላችሁት የኔ ወንድሞች 😥😥

  • @Roza-sj7du
    @Roza-sj7du Рік тому +4

    የኔ ማሮች አሏህ ከትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @zehara5680
    @zehara5680 Рік тому +3

    የምር በጣም ነው ውስጤ ነው የተማታው

  • @ahlameadem2605
    @ahlameadem2605 Рік тому +2

    በጣም አስተዋይና ፍቅር የህኑ ልጆች ናቸው

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j Рік тому +3

    አይይይይ ወለጋ ኦረመኛዉን ቋንቋቸዉን ሁሉ ባህላቸዉን ሳይቀር ተምረን ነበረ ምን ዋጋ አለዉ ፈረሰ ሁሉም የአገሬ ልጆች ናቸው አጋምሳ ሲሉ ሰማኋቸዉ ያረቢ የአላህ አንተዉ ሀገራችን ሰላም አርግልን አይደም እንስሳት ሰዉ አልቆ የለዴ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @hasinabintmakoyet7885
      @hasinabintmakoyet7885 Рік тому

      awon walahi allah selamun yanxaln yene miskinoch tenkaratatu walhi alah selm yanxalin anem azaw nany 😔😔😔😔

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer Рік тому +4

    እንደነዚህልጆችአልቅሸአላቅምአላህይጠብቃችሁ

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 Рік тому

    የኔ ማሮች ኡፍፍፍፍፍ በጣም ውሰጤን እረበሹኝ ገጠር ተወልዶ ማደግ መታደል ነው ጅንታ ሚሰኪን ወገኖቻችንን እዳሰለቀሳችሁ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

  • @user-lx1ix7wt9y
    @user-lx1ix7wt9y Рік тому +5

    የኔከርታቶች አይይይ ጦርነት ትርፍ ይሄ ነው እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @lubabaebre3501
    @lubabaebre3501 Рік тому +6

    ሠላም ለሀገራችን😭 ከባድ ነው ልጆቹ አዛዘኑኝ በርታ ወንድሜ 👍

  • @SAMEERATUBe-xb7qu
    @SAMEERATUBe-xb7qu Рік тому +5

    ያአሏህ ወዲሞቸ ሲሳዝኑ ኢትዮ መቸ ይሆን ሰላምሽ ተመልሳ የማየዉ
    እኛም በስደት እዲሜቺንን ጨረስን

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 Рік тому +11

    አሠለማለይኩም እንኳን ሰላም መጣህ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው 😍😄👍

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому

      ይህው ገጨሁሺ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Рік тому

      @@Ddfghjkuygbn አመሰግናለሁ ጦርነቱ ክፋቱ 😢እንባዬ እየፈሰሰ ነው የማያዉ

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому

      @@zedahmed9371 እደጦርነት ሠራራ የለም😭😭😭

    • @ሀናንጎደሬዋ
      @ሀናንጎደሬዋ Рік тому

      ዜድየ አማነሽ 👍👍👍 አረኩሽ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Рік тому

      ክክክክ ገጨሁሽ ግን እዳትቁጪ እረገጥሽኝብለሽ 😁😁😁😁👈

  • @user-ec2uf6pr8q
    @user-ec2uf6pr8q Рік тому +4

    አላህ ይጠብቃችሁ በማታቁት ነገር ተሰቃያችሁ

  • @seada6206
    @seada6206 Рік тому +8

    የኔ ወንድሞች 😥💔አይዞን ያልፋል አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 Рік тому +2

    ሚስኪን አላህ በቀየአችሁ በሰላም ይመልሳችሁ ወዲማችን እናመሰግናለን

  • @መነናዊትባለማሕተቧ

    እግዚአብሔር አምላአክ የልቦናችሁን ይሙላላችሁ እውነት ነው ሐገር ሰላም ስትሆን ሁሉም ነገር ሰላም አላው በጣም ነው የሚሳዝኑት እፍፍፍ

  • @user-dj1iv3bh2y
    @user-dj1iv3bh2y Місяць тому

    የገሬ ልጆች እምባዬ መጣ ሳያቸው አላህ ሀገራችንን ሰላም አደረክልን 🤲🤲

  • @salams4912
    @salams4912 Рік тому +1

    የዉነት አሥለቀሣችሁኝ አንድ ቀን ጥሩ ቀን ይመጣል አይዟችሁ ፖለቲከኞች የንፁሀን እንባና ዴም ይፋረዳችሁ እፍፍፍ ጌታሆይ በቃ በለን

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w Рік тому +5

    ቢረዱና በትክክል ቢማሩ ሀሪፍ ነው

  • @user-eg1zf9ob2s
    @user-eg1zf9ob2s Рік тому +5

    የኔ ማሮች አንጀቴን በሉኝ አይዟችሁ እንኳን ሂወታችሁ ተረፈ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Рік тому +5

    እህህህህህ የኔ ማሮች ምን ምቾት ቢኖ እኳን በማይመች ቦታሁነው የትውሌዲ ቦታ ይናፈቃል😭😭😭😭😭😭😭😭😭አምላኪ እባከህ ለንዚህ አይነቶች ጩጨወች ሥትል ፈረዲ አልቻልኩም የኔ ማሮች ሥቱ ቤተሠቡን ትቶ መቷል

  • @user-mk8hq4rc4r
    @user-mk8hq4rc4r Рік тому +1

    ሌላ አልልም ፈጣሪ በቃበለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይቅር በላት

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 Рік тому +2

    አይ የኔ ማሮች አጀቴን በሉኝ እፍፍፍፍፍ አሁንስ የኔም አጎት ወለጋነው ያለው ወደወሎኳ አልመጣም ድምፁ የላቸውም

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Рік тому +6

    💔😭 በጣም ይገርማል ሁሉም የዋህናቸው ከወለጋ የመጡትና አማራክልል ተወልደው ያደጉት ባህሪያቸው ይልያል እነዝህ ማሽአላህ ጨዋ የዋህ ትክክለኛ ወሎየባህሪ ያላቸው አላህይጠብቃችሁ ውዶች

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Рік тому +2

    የኔማሮች አላህ የሠባችሁት ያድርሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-fj1vb8lp1x
    @user-fj1vb8lp1x Рік тому +2

    ወላሂ አንጀቴ ተማታ ያአላህ አላህ የስራቸውን ይስጣችሁ ኦሮሞወች አላህ ጀዛችሁን ይስጣችሁ

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Рік тому +2

    በርታ ጀም የኛ አደኛ ጠክር ውይ አላሻ ሜዳ ኩትበርን ስላሳየኸኝ አመሰግናለ የዝርዪቸ ሀገር ማሻአላህ
    አይዟችሁ ወድሞች ያልፋል ጠክራችሁ ተማሩ አብሺሩ ያሳዝኑኛል እህ አላህይፈርጃችሁ ያረብ

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 Рік тому +4

    አይይይ እኔማ ደሜ ነው እሚፈላው የነዛን ውሾች ሥራ ሣሥበው ብቻ ሁሉም ያልፈል

  • @sarasarasara6948
    @sarasarasara6948 Рік тому +5

    ኦሮሙማው ምንግስት ያፈናቅላል ይገላል ለሼኔ ያስታጥቃል

    • @almahi37
      @almahi37 Рік тому

      አሚንያረብ

  • @user-lx1ix7wt9y
    @user-lx1ix7wt9y Рік тому +5

    የስማቸው መመሳሰል ይገርማር ያባታቸውም የናታቸው የወንድማቸው ወይጉድ
    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @fafiwellotube
    @fafiwellotube Рік тому +1

    የኔ ውዶች አብሽሩ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን የኔ የዋህ የወሎ ሰው አላህ ነስሩን ያቅርብልን በዳዮች አላህ ያጥፍችሁ

  • @Mwa584
    @Mwa584 Рік тому +1

    እንድግ በሉልኝ ወንድሞቼ ❤😍😍 ወገንክን የዐምሓራ ሕዝብን ታስታዳድርአለህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ👈👍👍😍😍

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Рік тому +1

    የሃገራችን የክፋት የጭካኔ ጥግ በወለጋ የታየው የምቀኝነት የበታቸኝነት እድሁም የዘራፊ ብዛት የታየበት ።
    አዬዞችሁ ነገ ሃገርትመራላችሁ።

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 Рік тому

    ጀግናመምህር እዳተያለያብዛልን

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Рік тому +4

    እፍፍፍ አይአብይ አህመድ በሰማይበምድር ንሮህን ሰቃይ ይሙላበት የኔወንድም የምናፍቀኝ ብሎ ቡሬ በሬየ ስል በጣምነው ያስለቀሰኝ 😭እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይዞን ወንድሞቸ

  • @user-hd6hh2du5e
    @user-hd6hh2du5e Рік тому +1

    ያረቢ አንጀት ይበላሉ አሏህ የተሻለውን ያምጣላችሁ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Рік тому +9

    😭😭😭የኔ ውዶች አይዟችሁ የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬወች ናችሁ ይሄ ሁሉ ስቃይ አልፎ ተምራችሁ ቁም ነገር ላይ እምደርሱ ያርጋችሁ።ፈጣሪ አገር ቤት ለቆ መሰደድ ከባድ ነው
    ጋሽ ጀማል ጀዛክ አላህ ኽየር በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Рік тому +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማለም

  • @sikosilo6549
    @sikosilo6549 Рік тому

    እናት እና አባቴ ትዝ አሉኝ ዱሮ ወለጋ ነበሩ ብዙ ልጆችን እዛ ወልደው አቅፈው ከ 27 አመት በፊት ወደ ቀያቸው ወሎ ተመልሰዋል እና ልክ እንደነዚህ ልጆች እዛ የነበረሩበትን ህይወት ይነግሩን ነበር አባቴ ትቷቸው የመጣውን በሬዎች ስም እየጠራ ለብዙ አመታት ያስታውሳቸው ነበር አለ የተባለ አምራች ገበሬ ነበርኩ ይለናል እነሱ ግን ትተው የመጡት በፍላጎት ነው ተባረው አልነበረም ከብቶቻቸውን ምርታቸውን ያፈሩትን ንብረት ሁሉ ለጎረቤት አካፍለው በፍቅር ነበር ወደ ወሎ የተመለሱት ።
    የኔ ከርታቶች የኔ እንቁዎች አላህ ከዚህ በኋላ ያለውን ህይወታችሁን ሰላም ያርግላችሁ በሰላም በደስታ ቦርቃችሁ አድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ

  • @amuti3541
    @amuti3541 Рік тому +2

    አይ አንጀቴን በሉት ያረቢ አላህ ኸይሩን ነገር ያምጣልን

  • @user-cz4st2bb3c
    @user-cz4st2bb3c Рік тому +2

    አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን ልብ ይሰብራል ኦነጎቺ ልጂ አይውጣላቺሁ😥😥😥

  • @fanostube15
    @fanostube15 Рік тому +1

    የኔ ዘውዶች አላህ ያሳድጋችሁ የልባችሁን መሻት ይጣስችሁ አሀባይቦቸ ጦሳየ ከልብ እናመሰግናለን አይ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ😓

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Рік тому

    አላህ ዬልባቹህን መሻት ይሙላላቹህ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘

  • @mominaymer174
    @mominaymer174 Рік тому +5

    ጀማልየ እዴትነህ እኔም የውልጋ ልጅ ነኝ የኔም ውድም አለ ብታሳየኝ ላዋራህ እፍልጋልሁ ውድም

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Рік тому +1

      የት ነው ወንድምሽ ወሎ ውስጥ ነው😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому +1

      0914351609

    • @mominaymer174
      @mominaymer174 Рік тому

      @@ፋፊ-ዘ3ጨ አው

    • @mominaymer174
      @mominaymer174 Рік тому

      @@Tossatube. ብምድነው እማገኝህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Рік тому

      @@mominaymer174 ኢሞ ወይም ዋትሳፕ

  • @user-bc3vy2jf3w
    @user-bc3vy2jf3w 3 місяці тому

    በጣም ነው ውሰጤ ያዘነው ወላሂ ሠው ተወልዶ ባደገበት አገር የዚህን ያክል😢😢😢😢😢😢😢

  • @destaminale6410
    @destaminale6410 Рік тому

    አቤት አንች ሃገር ያለብሽ ፈተና ሰዉ በሃገሩ ለመኖር የማይችልበት ጊዜ;; ልጆች እንካን በአግባቡ ለመሳቅ የማይችሉበት ሁኔታ፡፡ አንድ ቀን ታሪክ ይቀየራል፡፡

  • @tb463
    @tb463 Рік тому +3

    እደዉ አጀቴ ተሠፈሠፈ የኔ ማሮች

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +4

    አይ ወለጋ የደም መሬት💔💔💔😭😭 ክፉዎች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ደጋግ ወሎዬዎች ወደ ሀገራችን እንመለስ አሉ የአማራ ባለስልጣናት ወሎ ውስጥ ቦታ ቢያመቻቻላቸው ጥሩ ነው ያስዝናል ሌላማ ምን እንላለን የሀገር ውስጥ ስደተኞች ናቸው ስላቀረብካቸው እናመስግናለን❤

  • @user-ib6rf8bu4t
    @user-ib6rf8bu4t Рік тому +1

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ፕሮግራምህን በጉጉት የምጠብቀው የወንዜ ልጅ በርታ ሰላም ለሀገራችን

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 Рік тому

    እፍፍ የጦርነት ትረፉ ተያይዞ ማለቅ ነዉ ልጆቹ በጣም ነዉ የማሳዝኑት አላህ በሰላም ወደ ተዉልዴ ቦታቹሁ ይመልሳችሁ 😭😭

  • @asfawalula8643
    @asfawalula8643 Рік тому +2

    ትውልድን የገደለ መንግሥት ይህ ነው።

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Рік тому +5

    ዟሊሞች አሏህ በዱኒያም በአኺራምንን
    ያክስራችሁ #የኦሮሞ ሙሲሊሞች 98%ዘረኞች ናቸው
    ሙናፊቅ ናቸው #የኔ ማሮች አሏህ ትልቅ ደረጃ ያደረሳችሁ😥😥😥

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 Рік тому

    ያአላህ ባዳንድ ባዳወች ልጆች ተሰቃዮ ወይ ዘንድሮ አረ ፈረጃህን ያረህማን

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 29 днів тому

    ማሻአለህየኔልዩበርታ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @user-bc3vy2jf3w
    @user-bc3vy2jf3w 3 місяці тому

    ሠው ተወልዶ ባደገበት በራሡ ዜጋ ተጨቁነን አድርገን ሲሉ ልክ እደውጭ ዜጋ😢😢😢😢😢አላህ ጤና ይሥጥህ የእምነት አንደኛ ይቶበር ነህ ለኔ

  • @user-xt9zk5sg7k
    @user-xt9zk5sg7k Рік тому +1

    አሏህ የተሻለና መልካሙን ሁሉ ይወፍቃችሁ አብሽሩ ይሄም ያልፍል የኔ ከርታቶች ለበደለኛ እና ለግፍኞች አሏህ የጃቸውን ይስጣቸው

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Рік тому +3

    አህለን አብሽሩ ይህም ያልፍና እንዴ ታሪክ ይወራል ስንቶች እንዴ ቅጣል ረግፈዉ ቀሩ

  • @shaga833
    @shaga833 Рік тому

    የእኔ ዉዶች አይ ትዝታ የገጠር ልጅ መሆን መታደል እኮ ነው ::

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 Рік тому +1

    እንኳን እግዚአብሔር ከዛ ሰው በላ ምድር ከሞት አትርፎ አወጣችሁ ። አገሩ ሲያምር አማራ መሬትህን ክልልህን ከወራሪዎች ከጨካኞች ጠብቁ ። ድል ለአማራ።

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 Рік тому +1

    እንደው እግዚያብሄር ያሳድጋችሁ ተባረኩ ልጆቼ ተባረኩ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 Рік тому

    አላህ ያሳድርጋችሁ ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ ደሞ የሚገርም ነው ጥምረታችሁ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ አላህ ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 8 місяців тому

    ሀባይብ ገልቢ እኔ ልንከራተት ደሞቼ አማራዬ ልጆችሽ አነቡ ኡፍፍፍፍ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Рік тому +2

    አይይይይ ወላሂ የልጆቹ አነጋገር አጀቴንበሉት ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😢😢😢😢😭😭😭

  • @madinah4387
    @madinah4387 Рік тому +2

    አይ ሥደት ክፉ በሀገርም በውጭም ለቅሶ አላህ ይዲረሥላችሁ

  • @tilayewendimageng153
    @tilayewendimageng153 Рік тому

    ወንድሜ የእግዛብሔር ቃል እንዲህ ይላል ምድር እና ሞላዋ የእግዛብሔር ናት ስለዚህ ወለጋ ብቻ አይደለም ለምለም የሉበት አካባቢ በጺልዮ እግዛብሔረ አምላክ መድረ በዳውን ለምለም ማድረግ ይችላል አረቦች ሃገራቸው ምድረ በዳ ነው አገረ ግን እግዛብሔር አምላክ በጸጋው ያኖራቸዋል

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 Рік тому +2

    ሲያሳዝኑ የኔወድምቺ አይዞን ነገ ሌላቀነዉ