መልእክት በኪዳኑ ታቦት ለሚሳለቁ...............አስደናቂ ነገር በጥምቀት የተከሰተው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

КОМЕНТАРІ • 79

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 7 місяців тому +12

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋዉ ይባርኮት ምርጡ መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 7 місяців тому +1

      😢😢😢 ፈጣሪ የትዝውን ነገር ሳያሳየኝ አልሞት ህህህ😢😢😢

  • @user-yj2my3xu4u
    @user-yj2my3xu4u 7 місяців тому +1

    ቃለ ሕይዉትን ያሰማልኝ በድሜ በጤና ያቆይልኝ ለዘለም ያቆይልኝ በእዉነት በቤቱ ያፅናሕ አሜን አሜን አሜን ........🙌🙌🙌🙌🙌❤🌹💐🌷🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃

  • @user-fx2ot5yb4k
    @user-fx2ot5yb4k 7 місяців тому +2

    ይህንን የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @TegeneAbebe
    @TegeneAbebe 7 місяців тому +3

    ሙስሊሞች የአያቶቼን ፍቅር አሳዮን።ይሔንን ሐሳብ ያቀረቡት ን ዘራቸውን ያብዛልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 7 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @ZenashGetahun
    @ZenashGetahun 7 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰመወት መምህ እግዚአብሔር እድሜውን እና በረከቱን ያድልወት ❤❤❤ 🙏🙏🙏😃😃😃

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wu9re9rt1q
    @user-wu9re9rt1q 7 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @amsaletaye8681
    @amsaletaye8681 7 місяців тому +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን አንተ በልቶ ካጅ ትዝታው የምትባል ልቦና ይስጥ አሜን አሜን አሜን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ እግዚሐብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ወጣቱንም ከሀይማኖቱ ለማራቅ ቢሰራም ብዙ ሴራ ግፍ ምላሹ ግን ደስ ይላል ወጣቱ ይበልጥ እየበረታ እየተራቀቀ ነው ኦርቶዶክስን አትችሏትም የሀገር ባንዳም የውጭ ባንዳም እናተ ትፍርሳላችሁ እንጅ
    ድሬወች ክበሩልን ከመሪቸው ያዩትን

  • @meherat938
    @meherat938 7 місяців тому +3

    መድኃኔያለም መጨረሻችንን ያሳምርልን እኔ እንክዋን ለመስማት ለአይኔም ላየውት ይቅር ይበለኝ😢 ለዚ ሰውዬ ሁላችንም በጸሎት እናስበው ዲያቢሎስ ሀሰተኛው መሲህ ሙሉ ለሙሉ ገዝቶታል ተቆጣጥሮታል😢 አቤቱ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን ቸር ኃያል አምላካችን ሆይ በዚ ከሀዲ ሰውዬ ብቻ መጨረሻው ዘመን እንደሆነ እናውቃለን አምላካችን በቸርነትህ ብዛት ከመለኮት ማደርያ ከሆነችው ቅድስት ቤተክርስትያን እንዳንወጣ ስትመጣ እንዳታጣን ጠብቀን አሜን::

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 7 місяців тому +4

    መምህራኖቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 місяців тому +1

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ይሄናህል የእግዚሃብሄርን ቃልኪዳን መድፈር መቅሰፍን ያመጣል በጣም ያሳዝናል

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 7 місяців тому

    ቃለ ህይውእት ያሰማልን ፀጋው ያቤዛልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ። ዱሮው ይህ ነዉ የሚያምርቡን። ልቡ ላጣዉ ልቦና ይሥጠው እግዚአብሔር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም በሉት። ላንተ አይነቱ ነዉ ይህ የተነገረዉ ጆሮ ያለዉ ይሰማ።

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 7 місяців тому +3

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @emano5974
    @emano5974 7 місяців тому +2

    ግን ይመስለኛል ከልደት ጀምሮ እስከ ጥምቀት በልዩ ሁኔታ ስለተከበረ. ተቃጥሎነው አየ ትዝናው ልብ ይስጥህ 😢😢😢😢

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 7 місяців тому +1

    ኣሜን 🙏

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 7 місяців тому

    THANK YOU KESIS.

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 7 місяців тому

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 7 місяців тому +1

    Amen amen amen

  • @mekdessiyum3831
    @mekdessiyum3831 7 місяців тому

    አሜን

  • @meseretbelay3491
    @meseretbelay3491 7 місяців тому +1

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህር

  • @alemalem7462
    @alemalem7462 7 місяців тому

    🙏🙏🙏

  • @user-fx2ot5yb4k
    @user-fx2ot5yb4k 7 місяців тому

    ይህ ትዝታው የሚሉት ግለሰብ መጨረሻው አያምርም እኔ እንጃ ብቻ ፈራሁለት

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤😭❤

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 7 місяців тому +2

    እባካችሁ ወንድም እህቶቼ ለትዝታው እንጸልይለት ታሟል አይነውሀውን እስኪ ተመልከቱት እኛጋ እያለና ከኛ ከወጣ በህዋላ ልዩነቱን እዩት እስኪ እኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ እንደው እህት ወይ ቤተሰብ የለውም የሚመክረው ወይ ጸበል አስሮ የሚወስደው ይጥፋ እኔ ማርያምን እያሾፍኩኝ አደለም መጨረሻው በጣም አሳስቦኝ ነው እግዜር ይርዳው!

    • @emano5974
      @emano5974 7 місяців тому +1

      በጣም ያሳዝናል 😢 ተሸፍኖበታል የውስጠኛው አይኑ

    • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
      @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 7 місяців тому

      እግዚአብሔር ወደልቡ ይመልሰው

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m 7 місяців тому +2

    ድሬዎች ተባረኩ ፣ ወንድም ከድር እና ተቋሞቻችሁ አሁንም ከነፈተናው አትግቶ ጠብቆ ያኑራችሁ ። አሜን ።

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @aklilegebremicheal343
    @aklilegebremicheal343 7 місяців тому

    Amen 🙏

  • @NehaiMan
    @NehaiMan 7 місяців тому

    ዋለራሱ ትዝታው እኛ መችምአምአናፍርም በኦርቶዶክሰ

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 7 місяців тому

    Amen kale Hewitt yasemalen memher. Egzabher amlak yaker yabelachew. 🙏🙏🙏

  • @yewubdarmamo6641
    @yewubdarmamo6641 7 місяців тому

    memerachen kalehiwot yasemalen yakeber yekeber newu betemeket ken yasetebaberuten tsegewun yabezalen demom letesadebutem fetari endesewu ayedelem lebona yesetachewu

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 7 місяців тому

    ተበረክ ወንድመችን አሜንንን❤❤❤❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 7 місяців тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን❤

  • @be5820
    @be5820 7 місяців тому

    Kale hiwot yasemaln ❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 7 місяців тому

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 7 місяців тому

    That is true ❤❤❤❤❤

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 7 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @user-yn8so8iv6h
    @user-yn8so8iv6h 7 місяців тому

    አሜንአሜንአሜንቃለሄወትያሰማልንመምህራቺንፈጣሪበድሜበፅጋያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @lemaable
    @lemaable 7 місяців тому

    “በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን፦ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም።”
    - ኤርምያስ 3፥16

    • @-yoftamedia9847
      @-yoftamedia9847 7 місяців тому

      አላዋቂያን ናችሁ የምንለው ለዚህ ነው ለምን እንደተጠቀሰ አታውቁትም ይህ ስፍራ ለምን እንደተጠቀሰ ስልኮትን ያስቀምጡና አስረዳዎታለሁ

    • @lemaable
      @lemaable 7 місяців тому

      @@-yoftamedia9847 የናንተ ታቦት እና አሮን የሰራው ታቦት የሰማይና ምድር ልዩነት አለው ፡ ዘፀአት አንብቦ መረዳት ይቻላል ። ታቦቱ ተሽሯል ከታመቻምቹ

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 7 місяців тому

      ከዛ ወረድ ብሎ እንዲህ ይላል
      21 የእስራኤል ልጆች መንገዳቸውን አጣምመዋልና፥ አምላካቸውንም እግዚአብሔርን ረስተዋልና በወናዎች ኮረብቶች ላይ የልመናቸውና ልቅሶአቸው ድምፅ ተሰማ።

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 7 місяців тому

      21 የእስራኤል ልጆች መንገዳቸውን አጣምመዋልና፥ አምላካቸውንም እግዚአብሔርን ረስተዋልና በወናዎች ኮረብቶች ላይ የልመናቸውና ልቅሶአቸው ድምፅ ተሰማ።
      22 ከዳተኞች ልጆች ሆይ፥ ተመለሱ፥ ከዳተኛነታችሁንም እፈውሳለሁ። እነሆ፥ አንተ አምላካችን እግዚአብሔር ነህና ወደ አንተ እንመጣለን።

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 7 місяців тому

      22 ከዳተኞች ልጆች ሆይ፥ ተመለሱ፥ ከዳተኛነታችሁንም እፈውሳለሁ። እነሆ፥ አንተ አምላካችን እግዚአብሔር ነህና ወደ አንተ እንመጣለን።

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p 7 місяців тому

    Kale heywet ysmalen ❤❤❤

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u 7 місяців тому

    ልቦና ይስጣቼው እንጅ ምን ህግ አለ

  • @ZenashGetahun
    @ZenashGetahun 7 місяців тому

    መምህር ይኸ ሰውየ በህገ ቤተክርስቲያን መጠየቅ አለበት ምክንያቱም ነገ ደግሞ ምንእደሚያመጣ አይታወቅም ስርአት መያዝ አለበት ይሄ ቀልድ አይደልም ዝምከተባለ ሌላነገር ማምጣቱ አይቀርም

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf 7 місяців тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌿🌿🙏🤲🤲

  • @Emebet-x6w
    @Emebet-x6w 7 місяців тому

    Eyessusrgatanew.sebal.lemndestekefalchu.ortodoxawiyangetanbecaamleku.be.ewnet.bemenfes.gebraleantetawkleh.tekleya.antetawklhe.sentamlaketamlkalchu

  • @user-sy4zj4vf
    @user-sy4zj4vf 7 місяців тому

    ሰላም መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ ድፍረት አይሁንብኝና ግልፅ እንዲሆንልኝ ሰለፈለኩ ነው ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዳለው የሰው ልጅ በ40 እና 80 ቀኑ ካልተጠመቀ የእግዚያብሄርን መንግስት አይወርስም ብሎዋል ታዲያ ምንም ሀጢያት ሳይሰሩ ሳይጠመቁ የሚሞቱ ጨቅላ ህፃናትስ እባክህ ሳትንቀኝ መልስልኝ

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 7 місяців тому +2

      ትንሽ የማውቀውን ወይም የገባኝን ላክፍልሽ ሙሉ መልስ እስከምታገኝ/ኚ ድረስ:: አዎ በወንጌል ሰው ዳግመኛ ካልተጠመቀ በቀር የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም ይላል:: በተጨማሪም እንደገና በወንጌል "....እንደ ህፃናት ካልሆናቹ መንግስተ ሰማያትን አትወርሱም" ይላል ስለዚህ ይሄ ደግሞ ሌላው መስፈርት ነው ማለት ነው:: ስለዚህ ጨቅላ ህፃናት ሳይጠመቁም ለመንግስተ ሰማይት ብቁ ናቸው ማለት ነው:: ሳይጠመቁ ቢሞቱም በዚህኛው መስፈርት የእግዚአብሔርን መንግስት ነው የሚወርሱት:: ይሄ ነው የኔ አረዳድ 🤔

    • @emano5974
      @emano5974 7 місяців тому

      ትክክክል እኔም ይህንን ልል ነበት

    • @MinichlAteka-hv5wu
      @MinichlAteka-hv5wu 7 місяців тому

      መንግስተ ሰማያት ነው ምክንያቱም የእናትና የአባት ርዕስት መንግስተ ሠማያት ነውና ማቴ 19:ስናነብ እደነዚህ ህጻናት ካልሆናችሁ መንግስቴን አትወርሱም ይላል ወዳጄ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 7 місяців тому +1

    እንደኔ ትዝታው attention ፈላጊ ነው ንቃችሁ ካልተዋችሁት እናንተ የበለጠ እንዲደመጥ እንዲየታይ ታረጉታላችሁ ይህመ እሱ የሚፈልገው ነገር ነው ኦርቶዶክሳውያን ሰለ እሱ አሳምረን እናቃለን በሱ ሰብከትና ትርኢት ማንም አያይም እናንተ ግን ቦታ እየሰጣችሁት ይበልጥ እንዲደመጥ እያረጋችሁ ነው።

    • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
      @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 7 місяців тому

      የኔም ሀሳብ ነው ወደ ስህተት እዳንሄድ ስለቃልኪዳኑ. ታቦት ቢያስተምሩን
      ትዝታውን ስሙን አለማንሳት የሚሻል ይመስለኛል እልህ ተጋብቶ የበለጠ እየሳተ ነው የሄደው ልቦና ይስጠው

  • @ephrembereku8464
    @ephrembereku8464 7 місяців тому +1

    አንተ ራስህ ተሳዳቢን የምታሰድብ ነህ? ለምን ይህንን መልስ ልትመልስ ፈለክ? የማያምን ሰው የፈለገውን የመናገር መብት አለው ። አንተ ከፈለክ ታቦቱ ታቦት የእግዚአብሔር ማደሪያ መሆኑን በመፅሀፍ ቅዱስ መረጃ በማስተማር እውነቱን ማረጋገጥ እንጂ ፡ ለከሀዲው እውቅናን መስጠት ምን አስፈለገህ? እብድን "ይማርህ" ትለዋለህ እንጂ ለምን አበድክ ማለት አትችልም ። እኔ ለዚህ እብድ ለምን እውቅና እንደምትሰጡት አላውቅም። ለምንስ እሱ ያለበት ሄደህ አዳመጥከው? ይቅርታ አንዳንድ መምህራኖች ማሳመን ሲያቅታችሁ ትችት ትመርጣላቹ

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 7 місяців тому

    አንተ አሁን ተላንትና በሚካኤል ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ዲላ እየጎረስክ ሆድክን እየሞላክ ተለውጠክ በአፍክ ማራትን መቼ ነው ሚያስቆምክ ጌታዬ ዝግት የሚያደርግክ

  • @mulatwamk7138
    @mulatwamk7138 7 місяців тому

    ለትዝታው
    እኛ ምንም ምንም ብትለው እናመወነዋለን
    አንተ ካመንከው ለምን ትላላጣለህ ሌላውን ለማስካድ
    አንተ ከቤተክርስቲያን ለምን እንደተገለልክ ታውቀዋለህ
    ከዴንበር ቤተክርስቲያን በዝሙት ነው። ንገሩኝ አትበል

  • @lemaable
    @lemaable 7 місяців тому

    እናንተ መናፍቆሽ ፡ አዳራሽ ውስጥ ሴት የሚያባልጉ ፡ አራሙቻዎች ፡ የሉተር ቡችሎች ፡ ግብረ ሰዶማውያን ፡ በሰልባጅ እና በስንዴ የመጣ ሀይማኖት ፡ የሚያመልኩት የውሸት ኢየሱስ እያላችሁ በየቀኑ ትሳደቡ የለ እንዴ ? ወይስ ህጉ እንዲሰራ የምትፈልጉት ለናንተ ብቻ ነው ?

    • @Titi-mq9df
      @Titi-mq9df 7 місяців тому

      ፕሮቴስታንትን በደንብ አድርገሽ ገለፅሽው!!!!

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 7 місяців тому

    ይሄን ንፍጥ ጭንቅላት የአበደ ውሻ መተው ነው 🤔 በበሽታ እይሳቅም በታቦቱ ላይ ኃይለ ቃል አውሬውን ስለሚያቃጥለው ይወራጫልና ውጊያው ይቀጥላል:: ወንጌልንም ስላማይውቁ ትንሽ የክህደት እውቀት እንዲ ነው የሚያደርገው 😉

  • @coolheadism
    @coolheadism 7 місяців тому

    ይህ ተናጋሪ ውሻ። ያጣ መሳደብ ስራው ነዉ ቆብህን አውልቅ። ሌላ ተናጋሪ ውሻ መጣ

  • @lemaable
    @lemaable 7 місяців тому

    የቃል ኪዳን ታቦት የለንም ብላችሁ የለ እንዴ ? የቃል ኪዳኑ ታቦትና እናንተ የሰራችሁት ምንም ግኑኙነት የለውም

    • @emano5974
      @emano5974 7 місяців тому

      ማነው ያለው እንደገና አያስፈልግም ለሚለው ማስረጃ አምጭልን እስኪ ከመቀፍ በፊት??????

    • @lemaable
      @lemaable 7 місяців тому

      @@emano5974 “በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን፦ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም።”
      - ኤርምያስ 3፥16

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p 7 місяців тому

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 7 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏