Your extensive knowledge of spirituality, biblical texts, and ancient history is truly remarkable. It’s inspiring to witness how you both weave together insights from these profound disciplines, shedding light on their interconnectedness and relevance in today's world. Your ability to engage deeply with these subjects and share them with such clarity and passion not only enriches our understanding but also encourages us to explore these timeless truths further. Thank you for being such enlightening voices in our pursuit of wisdom and understanding! Thank you for being beacons of wisdom and compassion in our community!
Wrong. Ethiopia does not mean that! Even in Science it tells you, Ethiopia is the place origin. For your 1948 theory, I suggest you start from Homer 's Illiad, the first ever writing by the west. Hint: the definition of Ethiopia as a Greek word comes form the 16th century. The word Abyssinia which is a latinzed form of Habesha comes from the walls of Ancient Egypt, go take a look at the Hyksos.
@@panaceasolutions5031 Gage and Beck state that Ethiopia means black in complexion (Jer 13:23)17 or as Jabini says,18 land of the people with burnt faces, which is not a derogatory but descriptive reference to the negroid features19 of the inhabitants which the Graeco-Roman world found fascinating, according to Hatke.
@@panaceasolutions5031 ኢትዮጵያ የግሪክ ቃል ነው አተ ደደብ ጥንብ ራስ ጉጉል አድርገው t does the Greek word Ethiopia mean? of burned face The name Ethiopia itself is Greek and means "of burned face". It is first attested in the Homeric epics but it is unlikely to have referred to any particular nation, but rather, to people of African descent in general.
Your extensive knowledge of spirituality, biblical texts, and ancient history is truly remarkable. It’s inspiring to witness how you both weave together insights from these profound disciplines, shedding light on their interconnectedness and relevance in today's world. Your ability to engage deeply with these subjects and share them with such clarity and passion not only enriches our understanding but also encourages us to explore these timeless truths further. Thank you for being such enlightening voices in our pursuit of wisdom and understanding! Thank you for being beacons of wisdom and compassion in our community!
እውቀትህን ያብዛልህ ለኛም ያንተን የሰናፍጭ ቅንጣት ያድለን
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
በብዙ እየተጠቀምን ነው
በጣም እናመሰግናለን ።
መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ክብር ያድልህ ወድሜ
አሜን
እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ መምህሮቼ ❤️❤️❤️
እውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ያገልግሎት ዘበንህን ያርዝምልን እኔ ብዙ ነገር እንድረዳ አርገህኛል
እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቃቹ መምህሮቻችን
አሜን 🙏
እግዚአብሔር ይባርካቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enamesgnalen Dr Rodas ena Memhr Mesfin.
እጅግ በጣም እናመሰግናለሁ።።። እውቀታችሁን ሁሌም ስለምታስተምሩን ።።።
የ ኦርቶዶክስ እነቁዋች እግዚያብሄር ይጠብቃቹ
አሜን
አስበ ሊቃውንትን ያድልልን መምህሮቻችን ፣እኛ ግን እውነት በሁሉ ታድለናል።
Thanks Dr Rabaye Rodas and Rabaye masfin
Egziabher memhrochachinin yitebkachu ❤❤❤
አሜን
እውነት እውነት በጣም ደንቅ ነገር
እንዲህ ሊቃውንት ሲናገሩ ደስ ማለቱ መምህር መስፍን ሊቃውንትን እየጋበዝክ እንዲህ ጥሩ የሆነ ምሥጢር ስለምታሰማን እጅግ እናመሰግናለን ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
ሰዉንማ ፈጣሪ በአምሳያዉ ፈጥሯል
Amen amen betgna yetebeklegne memeheratgne 🙏❤️
Interesting ❤❤❤
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራኖቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏👏👏👏
Selam lenanite, Megabi Hadis Dr. Rodas & Memihir Mesfine
God bless u
እድሜና ጤና ይሥጥልን መምህር ❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏
እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
Egthaber ytbek❤
GOD bless 💚💛❤ETHIOPIA THANKS ❤❤❤SO much BROTHERS for sharing ❤❤❤
እኚህ መምህር ስወዳቸው
ረጂም እድሜን ይስጥልን❤❤
በመጀመርያ ለመምህር ዶኲቶር ሮዳስ ቃለ ሂወት ያሰማልን እላለሁ ቀጥየ የእኔ ምልከታ እና እምነት ኣንደኛው በቁማቸው የወደቁ መላእክት ናቸው የወለድዋቸው ሁለተኛ መላእክት ሁነው ስጋ እንዲለብሱ የተደረጉ የወለድዋቸው ናቸው እላለሁ።
ምን የህይወት ቃል አለ እዚ ውስጥ
መላዕክት አይጋቡም አይወልዱም የሚለውን የጌታ ቃል ጋር አይጋጭም።ምክንያቱም ርኩሳን መላዕክትም መላዕክት ስለሆኑ
Kale heywot. Ysemah
አሜን አብሮ ያሰማን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
Amen
በጣም ጥሩ ትንተና ነው።
ተጨማሪ ፕሮግራም ተይዞለት ቢታይ ደግማ ይበልጥ ያማረ እንደሚሆን ግልፅ ነው።
Egzaber yitebikachu 🥰🥰🥰
እግዚያብሔር እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይሰጥልን መምህር ሮዳሰ እኛ ኢትዮጵያዊያን የመዐሐፍ ቅዱሰን እውነት እንደሶ አብራርቶ የሚነግረንን እሰከመቼ መቀበል አቅቶን ከፈጣሪ ቃል ወጥተን በሰቃይና በለቅሶ እንደምንኖር አላቅም ፈጣሪ አእምሮችንን መልሶልን ቃሉን ሰምተን በምህረቱ እንዲጎበኝን ሰለእናቱ ሰለቅድሰት ድንግል ማርያም ብሎ ይለመነን ሌላ ምለው የለም ዶክተር ሮዳሰ እናመሰግኖታለን
እናመሰግናለን ሲበዛ 👏
የኛ እንቁ መምህራን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤
አሜን
Betam yigermal yih alem
መፅሐፈ ሔኖክን ማንበብ !!!! ጎመን በጤና
የኛ ሰው ዕንቅልፋም ነን ላይክ ለማድረግ እጃችንን ምን ያዘው ? በበኩሌ ፕሮግራሙ ግሩም ነው ።
Wow doctor Rodas silanite kalat yelegnim emebate titebikih
ሑለት እንቁዋችን ሳከብራችሁ ስወዳችሁ እኝህ መምህር የሚያስተምርቱን እርሶ ደግሞ ትረካዎት ድምጾትን ስወደው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከአዳም ምድረ ፋይድ(ከገነት መባረር) መውረድ ጋር ተያይዞ እግዚዓብሄር ምድርን የሚጠብቁ መላእክትን የሰው ልጅ በምድር እንዴት አየኖረ እደሆነ ለማየት (ለማጥናት) የተላኩ መላዕክቶች ናቸው ይባላል።
ምድርን ይጠብቁ ዘንድ ፀጋ የተሰጣቸው መላዕክት ማለትም ከ99ኙ ነገደ መላእክት መካከል የሆኑ።
❤❤❤❤❤ 13:16
እውነት ለመናገር አንድም አልገባኝም ይቅር ይበለኝ ጌታየ በዚህ ደረጃ ደደብ መሆኔን እንዳውቅ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ
😂
atcheneki flagotu kalesh ygebashal
ገድለ አዳምም ይህን ነገር ይናገራል
💚💛❤🙏
❤❤❤❤❤ በርቱ ትልቅ መንፈሳዊ ትምህርት
በጀምስ የተዘረፋ መፅሐፍትን በዝርዝር አስቀምጡልን
Enakebrachu alen bertuln
እሺ እናመሰግናለን
እንካን ለአድሱ አመት አደረሳችሁ። ይህንን በደንብ ለህዝብ ኢትዮጲያን በደንብ እንድናውቅ ትምህርቶች ቢስጡን እወዳለሁ እባካችሁ ስለ ኢትዬጵያ ብዙ የምናውቀው የለም ስም ስለ ኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ እባካችሁ የጠፋውን ትውልድ ታደጉልን ከታላቅ ይቅርታ ጋር አደራ!!!!
እንኳን አብሮ አደረሰን
በ"የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ" መጽሐፍ ላይ ዉይይት ብታደርጉ መልካም ነው
ልብ ወለድ እና እውነተኛ ነገር እንለይ
@@sebatinfo1904
እኛም ልበ ወለድ መስሎን ነበር ነገርግን ኹሉም ነገር ዕውነት ሆኗል እየሆነም ጭምር ነው። እሄን አጀንዳ ደፍሮ ሕይወቱን አደጋ ላይ ጥሎ ዕውነትን የሚጋፈጠው መጋቤ አዲስ ኢንጅነር ዘአማኑኤል ብቻ ነው። ሌሎቻችን ፈሪዎችና ሆዳሞች ነን።
Thank you. I was think the same.
@@DaniManjusየተነገረ ሁሉ እውነት ሆኖ ስላገኘህ ልብወለድ ከመጽሃፍ ቅዱስ ጋር ማብራሪያ ማለት አይኩብድም? ገና መቼ መጽሃፍ ቅዱስን አነበብነው ተረዳንና ልብወለድ ላይ አዘለለን
L😊?@@DaniManjus
ሁለት. የማከብራችሁ. የምወዳችሁ. ያገሬ. ቅርሶች. እድሜና. ጤና. ይሰጣችሁ. መፅሀፍ ቅድሳዊ. ግንዛቤ. እንዲኖረን. በተለያየ. ጊዜ. የምታቀርቡት. ትንታኔ. ሂሉ. ብዙዎች. ግንዛቤያችንን. ከፍ. እንዲል. ረድቶናል. በርቱ
Hey09
wow very interesting great explation ❤❤❤
1:11 1:13
Ke akrarenet netsa hono beyakerbe aref nebr yehe sewuye.
Research based yehone becha beyakerbe teru nw bay negn
የሚገርማቹ ነገር አንዳን እኩይ ስራ የሚሰሩ ሳይንቲስቶች እነዚህን በድዳኤል ስፍራ የሚገኙትን እርኩሳንን ለማውጣት ደፍ ቀና እያሉ ነው
ምሁራን ጥያቄ አለኝ የወደቁ መላአክት ያስተማሩት ትምህርት በአሁኑ ወቅት ምን መን ናቸው ብትችሉ በትምህርቱላይ ስሩና ለህዝብ ልቀቁ ሻሎም
የኔ ሐሳብ በሰው ተመራምረው አይደረስም በየ ኣምናለሁኝ።ከመመርምህ በፊት ወደእግዛብሄር በጥያቄ መልክ ይዘህ በስቧኤ መንገድ እግዛብሄርም መልስ ይሰጥ ይሆናል። ህሉ ግዜ ግን እንመራመር ኣለን ከማለት ፍቃደ እግዛብሄር መቀደም ኣለባቸው።
መምህን ጥያቄ አለኝ መላእክቶች አፍጣጠራቸው ረቂቃን ናቸው አፈጣጠራቸውም ከእሳት ከውኋ እና ከንፋስ ነው። እንዴት ከሰው ልጅ ጋር ሊገናኙ ቻሉ?
kemlaekt mekakel sega yelebesu alu enesu nachew
Ras mikael sehul yeteregeme nw....
ሲጀመር እንደ ቫቲካን ተንኮል በዓለም አለ?
Sew bihonu noro
1.Hermon terara memamal ayasfelgachewn neber
2.Bemidr tilk wust bechelma eske fird ken tasru aylm neber
3.le sew yaltegeltse metfo tmhrt astemaru aybalm neber.
Ere giltse nw.Yewedeku semayawi melakt nachw.
Bene milketa 1gna weym 3gna enji 2gna tekebaynet yelewum.Miknyatum be Abel fenta yetwldw Set lijoch tsadkan neberu.Gin Ye Egziabher lijoch ena Melakt aylachewum neber.
Lemsale Nebyat ,Hwawryat,Tsadkan ende Eyob,Dawit...Ye Egziabher lijoch Aylm.
Mekabyan giltse nw=Yifetnachw zend yesewcsiga fetrolachewalna....ende sew yebedlu melaktn...YILAL.
በአማርኛ ቋንቋ የተፃፌ ሔኖክ ጽሓፍ በትክክል ለመረዳት ስለ ፈለኩ ለመግዛት ፈልጌ ነው እንዴት አኛለሁ በሀርድ ወይም በሶፍት
ውድ መምህር ሻፎ ደንጋይ ምነድነው ?
ሹል ድንጋይ
ዱዳኤል የት ነው
ናፋል ወደቀ ሲሆኅ ካለ የወደቀ ማለት ነው በእብራይስጥ
ዶር. ሮዳስ ኔፍሊሞች ከኖህ በፊት ናቸው ወይስ በኋላ?
በፊት። ግን ኑሄም የምትባል የካም ሚስት ትጠረጠራለች። በሇላ አካለ ግዙፍ ትውልድ የሚወለደው ።።
ዘፍጥረት 6አንብብ
ሉቃስ 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ የዚህ ዓለም ልጆች ያገባሉ ይጋባሉም፥
³⁵ ያን ዓለምና ከሙታን ትንሣኤ ሊያገኙ የሚገባቸው እነዚያ ግን አያገቡም አይጋቡምም፥ እንደ መላእክት ናቸውና፥
የተዋህዶ እንቁወች
ወንድሜ ሮዳስ ስለኒፍሊም ለማወቅ የምታሳዩትን ትጋት በኢንተርቪው ሰማሁ:: ስለእነዚህ መቅዋጫ ለሌለው ነገር ስለምን በክንቱ ትደክማላችሁ:: ስለእነዚህ እውነታውን ብታውቁ በሕወታችሁ ላይ ምንም ለውጥ አይመጣም ይልቁንም ሞቶ ስለተነሳው ስለ እየሱስ ክርስቶስ ብታደርጉ በዚህም ደግሞ በሚመጣው መንግስት ታተርፋላችሁ ጳውሎስ እንደለው ከንቱ ከሆነ ምርመራራቅ ይላልና በዚህ ምክሬን እተውላችህዋለሁ::
ሰለሞን
ከቦስተን
እኔ ያልገባኝ መላኢክት ጻታ አላቸው ወይ ፍላጎት ስ እንዲሁ
መምህር መጋቤ ሐዲስ ዶር ሮዳስ ይህን ምስጢር ለምን አትጽፍም። ብዙ አስደናቂ ነገሮች አሉ። ለምን አትጽፍልንም?
መምህር እባክህ ለዚህ ዘነበ ኦላ ለሚባል ምንም ለማያውቅ ሰው መልስ ብትሰጡት ደስ ይለኛል 🙏
መምህራችን ብዙ ስራ አለበት ።
የወደቁት መላእክት ና(ቸ)ው የእኔ አቋም
ሼር ሰብስክራይብ ኦርቶዶክሳውያን?????
እናመሰግናለን
Ortodox
ማለት
እምንት ነዉ ዘር አይደለም
በጣም ዘረኛ ነዉ
ብዙ ቪደኦ አለኝ
ሮዳስ አንድ ቀን ሰለ አውነት አንጂ ሰለ ዘር ሳወራ አይቸው አላውቅም
ፃፍት ፈርሳውያ የሚለውን ቃል ለሱ ይመትነዋል
ማርያምን
@@abdimuleta138 መምህራችንን አትንካብን አይናችን ነው የስስት መምህራችን ወንድምዬ ድንገት አልተመጣጠናችሁ ይሆናል በደንብ ካዳመጥከው የሚያስተምረው ይገባሐን አንድም ቀን ዘረኝነት በአፉ ዞር የማይል ሊቀ ጠበብት የምድሩን ከሰማዮ አዋፋቱን ከአዘርእቱ አረ ሰንቱ እያዋሀደ የሚያስተምረን መምህራች እኛ አልገባ ሲለን የሚያስተምረው ታፔላ እነልጥፋለን ይቅር ይበለን!!!
@@EldaMediaP
Flavorful teaching !!!!
ኤልዳ ማለት አዳም የተፈጠረበት የቦታው ስም ነው ይባላልና ይህ ነገር ትክክል ነው ???? ይህን ጥያቄ ለዶክተር ሮዳስ አቅርቡልኝ።
ስለአዳም የት እና እንዴት እንደተፈጠረ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ዘፍ ምዕራፍ 2ና3 ማንበብ ብቻ በቂ ነው
የኢ/የካቶሊክ ሊቅ ካህን አባ ዳንኤል አሰፋ በ2008 EC ሪፖርተር ጋዜጣ ያወጣውን ፈልጋቹ አንብቡ
አባ ዳንኤል አሰፋ ግሪክ፣ጣሊያን፣ፈረንሳይ፣እንግሊዝ፣
ጀርመንኛኢብራይስጥ፣........ቋንቋዎችን በመናገር በመተርጎም ትልቅ አለም አቀፍ ሰማቸው የሚነሳ ነው።
ኢትዮጵያ ለሺ አመታት ተኝታበት እሳቸው ናቸው ትልቅ ስራን የሰሩት።
በየሁለት ዓመት በመፅሀፈ ሔኖክ ጥናትን በደንብ ትልቅ ስራ ሰርተው ኢትዮጵያን ስም የሔኖክ መፅሀፍ የኢትዮጵያ መሆኑንም ያስመሰከሩ ሊቅ አባት ናቸው።
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት አዘቅት ካቶሊክ የኣንበሳውን ድርሻ ትወስዳለች
@@DaniManjus የኢትዮጵያ ኦ/ቤት/እምነት ለአማራ ህዝብ ዕልቂት እና ለኢትዮጵያ እዚ ደረጃ መድረስ ትልቅ ሚና ተጫውታለች
ወያኔ ስልጣን ከያዘ ስንት አማሮች ካህን፣ሊቃውንት፣ቄስ፣መርጌታ፣ደብተራ፣መነኩሴ፣.............ደብዛቸው እንደጠፋ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው።
ስንት በመቶዎች የሚቆጠሩ ገዳማት፣ቤተክርስቲያን፣.............ላይሙለሱ ጠፍተዋል ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አሁንም ያው ናት ዝም ጭጭ ነው።
ግን ጋላም ፣ትግራም፣ ኤርትራም
በመናበብ ይህን ታሪክ የማይሽረው ግፍ ሰርተዋል።
ኢትዮጵያን አልረግምም
የኢትዮጵያ/ኦ/ቤ/እምነትንም አላረክሰም
ትልቅ ትርጉም አላት ግን እግዚአብሔር የመረጣቸው ሳይሆን በግድ በስግ የነገሱባት
ጳጳስ....…ተጫወቱባት።
ስንቱ ጳጳስ ዜግነት ቀይረው በቀሚስ ተኮፍሰው የቅንጦት ህይወት ይገፋሉ።
ስንት ሺ ታሪክ ይህው ገዳማት ያሉት ያሳዝኑኛል
ለእግዚአብሔር ተመችተው ለትውልድ ለኢትዮጵያ የሚፀልዩ።
ግን ግፉ አሁን እየለበለባት ነው ........
የአለቃ ታምሩን ታሪክ እና ትኅቢት አንብቭ
አሁን እየሆነ ነው
አንከራከር አንጨቃጨቅ
በእግዚአብሔር በስሙ ለሚነግዱትን ይቅሰፋቸው።
ሚሊየን ተሰዶ ያለው ኢትዮጵያዊ በየቀኑ በሰልፍ የሚበላው ፣የሚታከመው፣የሚረዳው....በካቶሊክ ቤተክርስቲያን በጎ አድራጎት ድርጅት ነው።
ብዙ ኢትዮጵያውያን ቅዳሴ በቋንቋቸው ፀሌት፣ቅዳሴ የሚያደርጊት በስደት እልም በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ነው።
እኔ ለካቴሊክ ወግኜም አይደለም
ኢትዮጵያ ኦ/ቤት/ያን ለምዕመናኗ ምን አደረገች?
ስንት ገዳማት መታደስ እያለባቸው ምንም ግድ የላትም።
ይህ ስድብ አይደለም
ሀቅ ነው
በወር 400000 ሺ 250000....140000,ደሞዝ እየበሉ ነው ያሉት።
እግዚአብሔር የስራቸንውን ይስጣቸው።
ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው አንድ ቀን ሲገባህ እግዚአብሔር ልመልስልህ ጊዜ ያጣል።
አስተውል......
ኢ/ኦ/እንደ ጥንትነተዋ አልታደለችም
ስንት አጋንንት ጠሪ፣ ቀላቢ፣ ደብተራ ካህን ነው የሰገሰገችው።
መፅሀፍቶችን አንብብ በዚ ዙሪያ ብዙ እንደ ህንድ ውቅያኖስ ሰፊ እና ጥልቅ ጉድ ቅሌት......አላት።
ብንለው ብንለው አያልቅም
እግዚአብሔር ያጥራቸው በመለኮታዊ ፍርዱ
@@እራስህንበመስታወትእያየህ
እሄንን መች ካድኩኝ። ተዋህዶ አዚህ አዘቅት ውስጥ የገባችው በብዙ ምክንያቶች ቢሆንም ነገርግን የካቶሊክም እጅ አለበት። ታሪክን ወደ ኋላ ሄደህ አንብብ በአጼ ሱስንዮስ ዘመን ..
ሴቶች ከመላእክት የተነሳ... በአዲስ ኪዳን ለምንስ ተባለ??
I don't know what kind of mind this guy has.
ያዳም ሰባተኛ የነበረ ሰው በምን ጥበብና ጽሁፍ ጻፈ? ሌላው ዘፍጥረትን ጨምሮ የጻፈልን ሙሴ ነበር እሱንም የግብጽን ጥበብና የጽሁፉ ችሎታ በመጠቀም ነው የጻፈው ታዲያ ሄኖክ በምን የጽሁፍ ጥበብ ጻፈ?? ደግሞስ 1.4ኪሎሜትር 3000ሺ ክንድ ቁመት ያለው ሰው እዴት ነው የሚቆመው እዴት ነው የሚተኙት መልሱን ለናንተ ደግሞስ መለአክት ከመቼ መዲህ ነው ዘር የተሠጣቸው ቱልቱላ ናችሁ ሙሴ የጻፈው የሰው ልጅ ያለው በቃየል ዘር ያሉ ሲሆን የእግዚአብሔር ልጅ የተባሉት ቃየል ከገደለው ፋንታ እግዚአብሔር ከባረከው ከሴት ልጆችን ነውክርስቶስን ሙታን ትንሳኤ የለም የሚሉ አንድ ሴት ሰባት ወንድማማች አግብታ በመጨረሻ ሞተች ይቺ ሴት በመንግስተ ሠማያት ለየትኛው ትሆናለች ሲሉት በሰማይ እዳሉ መለአክት ይሆናሉ እንጂ አያገቡም አይጋቡም እያለ እናንተ በምን ድፍረት ነው ወለዱ ያላችሁት ማቲ22:30 ደስ የሚለው የሰው ሀሳብ ነው ማለትህ ደስ ይላል ኦርቶዶክስ የጨመረችው ተረትተረት ስላሰማኧን እናመሰግናለን
😂😂😂😂 ክርስትና ባጠቃላይ ቀደዳ ነው
Yihe nw chigrachu tamnalachu yezaken
አፅናፈ አለም የያዘው ፍጥረትና ሂደቱ እኛ ከምናውቀው በላይ ነው አይደለም ተረት ነው ብለን መደምደም አንችልም።
መድኃኔዓለም ይገስፅህእና ሄኖክ እኮ የእግዚአብሔር ነብይ ነው እድሜ ልካቹ ያለ ምንፍቅና ሌላ የማታውቁ የንፍታሌም እጣፋንታ ይሁንልህ ዘመንህ ሁሉ ስኦል ያርግልህ ምክንያቱም ለእነዚህ እግዚአብሔር የመረጣቸው መምህራን እና ለነብዩ ሄኖክ ስለ ተሳደብክ የሰደብኩህ ደሞ ለጠይጣን ገስፀው ተብሎ ተፅፏልና።
ዘፍጥረት 6ላይ ትክክለኛውን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ታገኘዋለህ
😅😅😅😅😅😅
ለምን ሼር ድብትርና እንድንማር ነዉ በቤተክርስቲአን ማእረግ እነዚህን አይነቱን ሰዉየለለ ክብር እየሰጣቹ ኮከብእየቆጠሩ እየደበተሩ ጥበ ብ እዉቀት እያላቹ እያሞጋገሳቹ መንገዳችንን ምታበላሹ የነሱ ተባባሪ ጥልቆላን ልክ እንደተፈቀደ አድርጋቹ ሀይማኖታችኔን ምታሰድቡ
ደብተራ ማለት ጥበበኛ ማለት ነው
ጥበብህን በመጥፎ ነገር ከጠጠቀምሀው ጠንቋይ ነህ
@@shiwaye1ከደብተራ የሚወጣ መልካም የለም ደጋሚ ነው
አትዋሽ ኢትዮጵያ በዛን ጊዜ አልነበርችም። ኢትዮጵያ ማለት ጥቁር ህዝብ ማለት ነው ኢትዮጵያ 1948 ለመጀመርያ ጊዜ ከአቢሲኒያ ወደ ኢትዮጵያ ቀየረች
Wrong. Ethiopia does not mean that! Even in Science it tells you, Ethiopia is the place origin. For your 1948 theory, I suggest you start from Homer 's Illiad, the first ever writing by the west. Hint: the definition of Ethiopia as a Greek word comes form the 16th century. The word Abyssinia which is a latinzed form of Habesha comes from the walls of Ancient Egypt, go take a look at the Hyksos.
ለወሬ የተፈጠርህ ፣በጥላቻ የሰከርህ ትመስላለህ። ስሟንም መስማት የጠላህ ሰው ትመስላለህ። ይታረቅህ።
@@firezewedantachew3557 ኢትዮጵያ ያል ተጠላች ማን ይጠላ ለህዝብዋ ሲኦል ለጎሮቤት አረም
የፈረንጅ ገረድ ለህዝብዋ ምንም ርህራሄ የሌላት ሰው በቁሙ የሚሰቀልበት የጦርነት ፋብሪካ አሁን ፋኖ እየ መጣ ነው ሊገላግለን
@@panaceasolutions5031 Gage and Beck state that Ethiopia means black in complexion (Jer 13:23)17 or as Jabini says,18 land of the people with burnt faces, which is not a derogatory but descriptive reference to the negroid features19 of the inhabitants which the Graeco-Roman world found fascinating, according to Hatke.
@@panaceasolutions5031 ኢትዮጵያ የግሪክ ቃል ነው አተ ደደብ ጥንብ ራስ ጉጉል አድርገው t does the Greek word Ethiopia mean?
of burned face
The name Ethiopia itself is Greek and means "of burned face". It is first attested in the Homeric epics but it is unlikely to have referred to any particular nation, but rather, to people of African descent in general.
ኦርቶዶክስ የተረት እናት ተረት እያወራች ተከታዩን ወደሲኦል
ሲኦል መግባታቸውን በምን አረጋገጥክ?
Lemehonu Orthodoxn tawikataleh?
Anebeb eshi kenategn new tebebe be wer ena bekenat Ayegegnm ortodox tewahedo len leyu nat❤❤❤
gera gebtoh nalah sizor teret teret shame new algebegnem manene gedele