12ኛ ኤፍታህ is live! እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 232

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 9 місяців тому +2

    መምህር ትዕግስት ይኑርህ ታገስ ይቺ ነብስ ትተህ ሌላ ብታናግር እግዚአብሔር ያዝንብሀል። ጨንቋት እኮ ነዉ የመንፈሱንም ፈተና ለአንተ አይነገርህም ሙሉ በሙሉ ነፃ ላትሆን ትችላለች አመልክ ነበር አለችህ እኮ ላይሸኝ ይችላል ፍልሚያዉን ሁሉም ሰዉ ግልፅ አይሆንለትም እንዳተ ላትረዳ ትችላለች በፍቅር በትግስት አበርታት በሀሳቧ አትፍረድ የብዞቻችን ድካም ተሸከም መምህር ነህና አበርታን እንጅ ስሜታዊ አትሁን እንድትፈራህ አታድርግ እህቴ መላከ መንክራት ተናግረዋል በትምህርታቸዉ ተከታተይ በቅርብ ሰምቻለሁ መፀለይ መንበርከክ ስትጀምሩ ቤተሰባችሁ ማኩረፍ መጣላት ይጀምራሉ እንኳን ሌላዉ ደግሞ ለአይንሽ ቅባቅዱስ ተቀቢባት እራሷን ያፈዛታል።

  • @user-nc9pb9rs1j
    @user-nc9pb9rs1j 9 місяців тому +2

    በጣም ነው የምትቆጣዉ መፍትህሔ ፈልጓ ሰዉ የሚደውለው የሰዉ ችግር መስማት ሊሰለችህ አድማጭሙ ይሰለቸዋል ብለህ ሊሆን ይችላል ግን ስትቆጣ ሰዉ የሚናገረዉ ነው የሚጠፋዉ

  • @selameyudlieteynsha4018
    @selameyudlieteynsha4018 10 місяців тому +21

    ከ 9 ሺ በላይ ሰው አይቶት 2ሺ ብቻ like like አድርጉ እህት ወንድሞቼ በዚ እካ እናግዘው

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 10 місяців тому +12

    መምህር እችልጂ በጣም እርዳታ ያስፈልጋታል እንኳን እና ቤተሰቦቿ አንተ እንኳን ስታናግራት ስልኳን ካነሳህበት ሳአት ጀምሮ በትህትና ሳይሆን እንዳጠፋ ህፃን ልጂ ነው ትርኢት እያረካት ያለኸው እና ደግመህ ስማውና እሷላይ ያለባት ችግር ባንተ ላይ እንኳን እየተመለከትነው ነው እና በ እግዚአብሔር ስም ብለህ በጥሞና ስማት ደውለህም አናግራት :: 😢❤

    • @ruthhaile7030
      @ruthhaile7030 10 місяців тому +7

      በትክክል ብልሻል መምህር አንዳን አንዴ በጣም ይቸካላል እና ቶሎ ይበሳጫል ግን ለሱ ይገባዋል ኣላቅም፡ያው እሱም ስለእሚደክመው ይሆናል እንድ ኣንዴ ሰው ሲደውል ቶሎ ወደ ገደለው አይገባም እየተንጓተተ ያወራል እና ለዚ ይሆናል ግን አንድ እንዴ ለደዋዮቹ እሳቀቃለው ቶሎ ሲቆጣ እነሱ ሃሳባቸው ይደበላለቅባቸዋል፡ ያው መምህርም ሰው ስለሆነ መንፈሱ ይፈታተነዋል፡ ያው እሱ ባስተማረን ትምህርት ተሞርኩዘን እሱም እየተፈታተነው መሆኑ ማወቅ እንችላለን፡ እንግዲ እኛም እንፀልይለት እግዚኣብሄር ትእግስቱን እና ጥንካሬው ይስጠው እንጂ ስራው ከባድ።

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 10 місяців тому +5

      ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው ይባላል በሱ ቦታ ሆናችሁ አሰባችሁ ታቃላች ⁉ለመጻፍ በእጃችንጨብቻ ሰለሆን አንቸኩል ይሕ ጥያቄ ለኔም ነው ብላችሁ ተረዱ❗ከመምህር በላይ ትዕግሰት ያለው ሰው አለ ብዬ አላሰብም ለ30:00 በላይ አንዲ ሳያረፍ ለማን ነው እየረዳ እየመከር እያወያየ ያለው⁉ላንቼ ለኔ ለረሱ ለናንተ አይደል⁉ አብዛኛችሁ የመምህር ተማሬ አይደላችሁም አዳምጡና ስሚቱ ትረዳላች

    • @comcell9200
      @comcell9200 10 місяців тому

      ዛሬ ከራስህ ገር አደለህም ካልሆነ 😢ላይብ አትክፈት ቢዚነስ ሆነብህ እኮ አለማዊ እኩን እንደዚ አይሆኑም 😢አስብበት ሰው ሀገር ይከብዳል ምንም ታዋቂ ብትሆን ጥፍተኛነህ😅😅

    • @herimelasime8621
      @herimelasime8621 10 місяців тому +1

      ​@@comcell9200 በስንት ጉትጎታ እኮ ነው እያወራቸው ያለው ማናገር ካልፈለጉ ደግሞ አለመደውል ነው እኔ በጣም ነው የደከመኝ ለሱ

    • @Raki-1996
      @Raki-1996 10 місяців тому

      Betam yaszenchin
      😭🥺

  • @peace3791
    @peace3791 10 місяців тому +13

    እረ አረብ አገር ያላችሁ እህቶቻችን መጀመርያ ለራሳችሁ: እናትም እኮ በቤትዋ ነው የምትኖረው, በሀገርዋ አግብታ ልጆች አሳድጋ ነው የኖረችው: በዚህ ላይ እናንተ ስታረጁ ማነው የሚጦራችሁ: አንዱን ያዙት : እናትም እኮ ልጅ ቦታ ሲይዝ ነው ደስ የሚላት እንጂ ከማግባቱንም , ከገንዘባችሁን ሳትሆኑ ቆማችሁ ስትቀሩ እናትም ታዝናለች: እባካችሁ ልብ ግዙ::

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 10 місяців тому +25

    #እግዚአብሔር ይመስገን🤲💚💛❤ቅድስት ሆይ ልጅሸን ይቅርታውን ያደለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሸን ይቅርታውን ያደለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሸን ይቅርታውን ያደለን ዘንድ ለምኝልን
    አሜን አሜን አሜን🕯️🤲

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 10 місяців тому +1

      Amen amen amen

    • @kingcell.3764
      @kingcell.3764 10 місяців тому +1

      Amen amen amen❤

    • @meskeremdeme7613
      @meskeremdeme7613 10 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @fatma6932
      @fatma6932 10 місяців тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @masaret1239
    @masaret1239 9 місяців тому

    Amen.amen 🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 10 місяців тому +2

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 10 місяців тому +10

    ወለተ ማርያም እንኳን ለዝርወተ አፅሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሌሎችም ቅዱስን በረከት ፀጋቸው ይደርብን 🕯🕯🕯

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 10 місяців тому +60

    እንዃን ለቀዳሚ ሰማእት ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን መምህር የነፍስ ዋጋ ያርግልህ ደና ደሩ

  • @hhhvj
    @hhhvj 10 місяців тому +4

    የኔ እህት ከወጣች 18-19 አመት ይሆናታል ምንም የለም ምስቅልቅል ያለ ሂወት ነው የምትኖረው እዴት እድትማር ላድርግ በጭራሽ አንግባባም ተደዋውለን ለሰከንድ እንኳ አንደማመጥም😢

  • @girmaabera7619
    @girmaabera7619 10 місяців тому +7

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ ወንድማችን ቃልህዬት ይስማልን እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ታኑረክ እውነት እውነት እውነት እልሃለሁ ወንድማችን ክርስቶስ ምስክሬ ነው አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይስብልን እና ክርስቶስ ሰምራ ከነቤተሰቢክ ትጠብቅክ 🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿 እውነት ነው እውነት ነው እመኑ የዳውት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ መጥቷል እመኑ ብቻ ሰማእቷ ቅዲስት ኣርሴማ ለአለም ሁሉ ቃልኪዳን ገብታለች🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺⛪🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺📖🏺💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🏺🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 10 місяців тому +22

    ሠላም ሠላም በድጋሚ
    ✅ቅዱስ እስጢፋኖስ ሆይ ከወተትና ከበርዶ ነጭ ይልቅ በመልክና በንጽህና በተደነቁ ጥርሶችን ለእያንዳንዳችን ባረከን🙏ኤሜን ፫
    ✅የዛሬው ቆይታ ብዙ ቁም ነገር ያገኝንበት ነበር እናመሰግናለን"ረቡኒ"🙏

    • @መሰረትየእኔ
      @መሰረትየእኔ 10 місяців тому

      አሜን ❤❤❤❤❤❤

    • @kalme7381
      @kalme7381 10 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @meratale6002
      @meratale6002 10 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @teyonetameri4649
      @teyonetameri4649 10 місяців тому

      ❤❤❤

    • @fkarlij6004
      @fkarlij6004 10 місяців тому

      ቅዱሰ እሰጢፈኖሰ ሰማዕት ይባረከን ይቀድሰን ይጠብቀን❤❤❤❤❤

  • @ሂወት-ጰ4ዸ
    @ሂወት-ጰ4ዸ 10 місяців тому +3

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ወይኔ ይቅርታ አርግልኝና መምህር ጥሩ ሁኔታ ላይ አደለህም ዛሬ 🥰🥰🥰

  • @Raki-1996
    @Raki-1996 10 місяців тому +1

    Uganda zelki Ajoki zihaftey Medahane alem misaki ykun nay
    Ab Enda medhane Alem betekirsitiyan kedki mye xslot tahaxsbi ab Uganda aloki nay Ethiopia betekirstiyan
    Ajoki🙏😢

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 10 місяців тому +9

    መምህረ ጥሩ ጊዜ ነበር በእውቱ ለሰምዎችም ለደዋችም እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን መምህረ ሰማጽዕቱ እስጢፋኖስ ይጠብቅልኝ❤❤

    • @ኤፍታህተጠምቀመድህን
      @ኤፍታህተጠምቀመድህን 10 місяців тому

      ውድዋ እህቴ በናትሽ ጥያቄን መልስልኝ fb ወይም ቴሌ ግራም ካለሽ በውስጥ መስመር እንድንገናኝ ፈሊጌ ነው

    • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
      @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 10 місяців тому

      @@ኤፍታህተጠምቀመድህን እሺ እማ ነይ በfb ብርክቲ የቅዱስ ጊዮርጊስ ልጅ ብለሽ ሰርጅ አርግ በአማርኛ

  • @Farheen9-u8b
    @Farheen9-u8b 10 місяців тому +3

    መምህር ሰላም ነህ እኔ በጣም ይገርመኛል ከቆረብን በኃላ ፈተና የሊለ ይመስለናል ግን ፈተና የሚበዛው አሁን ነው ቤተሰቦቼ በርቱ

  • @AyhiEmuye
    @AyhiEmuye 10 місяців тому

    አሜንአሜን አሜን

  • @mulureta8500
    @mulureta8500 10 місяців тому

    AMEN AMEN AMEN

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🎉

  • @AyaltesemaNigatu
    @AyaltesemaNigatu 10 місяців тому

    አሜን(፫)እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋ በረከቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tymordoha
    @tymordoha 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @ማህሌትወለተእሩፋኤልአባየ
    @ማህሌትወለተእሩፋኤልአባየ 10 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ያንተን ትምህርት በደስታ ነዉ እማዳምጣቸዉ እግዚአብሔር አምላክ የሰማሁትን በልቦናየ ያሳድርብኝ አሜን ለምሰክርነት ያብቃን 😢❤ አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ፫ እንኳን አብሮ. አደረሰን አደረሳችሁ ለቀዳሚ ሰማዕት. ቅዱስ. እስጢፋኖስ. መታሰቢያ. ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 10 місяців тому +2

    ቓንቓ ስለከበደት ነዉ ይመስለኛል ፡መምህር ጥሩ ነዉ አግዚአብሔር ይመስገን ፡ትሩ ትምህርት ነዉ

  • @MillionGebreyesus
    @MillionGebreyesus 10 місяців тому

    መምህር ትእግስትህን አደንቃለሁ እግዚአብሔር ያበርታህ አሜን

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 10 місяців тому +5

    እህቴ እኔም መናፍቅ ጋ ኤጄ አቃለሁ መዝሙራቸውን እዝምር ነበር አሁን ላይ የጨበጣ ውጊያ ነበረብኝ የጥርጥር መንፈስ ከምንም በላይ የተዋረደ መንፈስ ነው እኛ ላይ ሆኖ በአይማኖት እንዳንፀና ያደርጋል አንቺ እንኳን ቆርበሽ ፍቅሩን በልተሽ እንዴት አትበረቺም እኔ ፈተናዬ የሚጠናቀቀው እኔ ወደ ቁርባኑ ስቅርብ ብቻ ነው ብዬ አምናለሁ ስለዚህ አይዞሽ በርቺ ምንም እንኳን ባይደረግልሽም ለበጎነው ብለሽ አስቢ ውጪ እንኳን ብትባዬ አንቺ ላይ ያለ መንፈስ ቅድስ እነሱ ላይ ያለውን ያቃጥላል ስለዚህ ለበገ ነው

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 10 місяців тому +2

    Amen Amen Amen zemare melaketn yasemalen memeheravhen🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 10 місяців тому +7

    መምህር በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ውይይት ነበር እግዚአብሔር አምላክ ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን በመልካም መሬት ላይ የወደቀውን ዘር ያድርገን ሰምተን 30,60,100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን
    አንተንም እመ አምላክ ሶልያና እናታችን ትጠብቅልን❤️🕊👏

  • @MikiMiki-m9b
    @MikiMiki-m9b 3 місяці тому

    እግዚያብሔር፣ደመሰገንእንኳን፣መጣህልንመምህራችን

  • @MaseDendena
    @MaseDendena 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ይመስጌን ❤❤❤

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 10 місяців тому +1

    መምህርዬ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ደዋዮችም እናመሰግናለን ብዙ ተምረንባችኋል መምህርዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታል አሜን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 10 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝምሬ ማልክት ያስምልን ሰላም ጤና እርምና ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር መምህራቺን

  • @سلمىعلي-ت2ذ
    @سلمىعلي-ت2ذ 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደስ የሚል ወይይት ነበር መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ❤❤❤

  • @smyrhalllamensmyrh6980
    @smyrhalllamensmyrh6980 10 місяців тому +7

    መምህራችን እንዃን ብሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ይሳማልን እንኳን ንቅዱስ ሰማእቱ እስጥፋኖስ ወራሓዊ ባኣል ኣደረሳቹ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 10 місяців тому +1

    በእውነት እናታችን እመውይ በፀሎት አሰብ

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 8 місяців тому

    ye bezu enatoch tarik new, Enquan des ayalewot emahoy!

  • @AlemKasa-k6v
    @AlemKasa-k6v 10 місяців тому

    Ameen Ameen Ameen kale hewotin yasemalen 🙏 ❤️ memeher

  • @Hyiwet
    @Hyiwet 8 місяців тому

    እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላቹ

  • @edushae6382
    @edushae6382 10 місяців тому +1

    አሜን አሜንን አሜን ቃልህወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @xahayadey8302
    @xahayadey8302 10 місяців тому +5

    ሰላም መምህር፡ የዛርሬ ፕሮግራም ጥሩ ነበር
    ግን ኣንተ ደከምህ መሰለኝ። በንግግርህ ብዙህ ያስታውቃል 😢 ክይቅረታ ጋ።

  • @AberashBirhanu
    @AberashBirhanu 10 місяців тому +1

    ሁሉን የሚጎበኝ አምላክ በእለተ እስጢፋኖስ አልቅሼ የለመንኮትን ነገር ያሳኩልኝ አሜን

  • @AaAa-ot7xq
    @AaAa-ot7xq 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን 🙏

  • @fantayegezahegnurgesa7539
    @fantayegezahegnurgesa7539 9 місяців тому

    መምህር ባዕድ ያለች ግራ የገባት ልጅ ናትና በውስጥ ደውለህ ብትከታተላትና ብትረዳት ጥሩ ይመስለኛል።

  • @gualdengelmariam2364
    @gualdengelmariam2364 10 місяців тому +2

    እግዚኣቢሄር ይርዳሽ ውዳሴማርያም በጸሎታቹ ኣስቡዋት ለኔም ጸጋብርሃን ብላቹ ኣስቡን ።

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @Afomiya-eo1zj2yf9d
    @Afomiya-eo1zj2yf9d 10 місяців тому +3

    Uganda yaleshew lij selkshn asekmchiwe ezi laye eza emiyagezesh sew bait emikray bait hulu yagzushal

  • @SisayTesome
    @SisayTesome 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜነ.

  • @حسينمحمد-ه5ع8خ
    @حسينمحمد-ه5ع8خ 10 місяців тому

    መምህር።በጣምእናመስግናለን።እኔንበስደትነኝ።በፅሎት።እስብኝ።ወለተመስቀል።ብላችሁ።እህቶች

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 10 місяців тому

    ቃለ ይወህት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን ሰጋውን ያብዛልህ ደዋዮችም እመሰግናለን በናተ ሚኪናት ጥያቂችን እየተመለሰልን ነው በርቱ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 10 місяців тому +1

    ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን

  • @ሂወት-ጰ4ዸ
    @ሂወት-ጰ4ዸ 10 місяців тому +1

    ምእመናንም አንደናገጥ የምንናገረዉን ነገር ቆፍጠን ብለን እናዉራ አታድክሙት😢😢

  • @liyamahdome171
    @liyamahdome171 10 місяців тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 10 місяців тому +1

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እገዛ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የመጀመርያ እህታች ጥሩ ጀምራ ነበር ሁሉም እህቶታችን ተምረንበታል ተሞክሯቸውን እናመስግናለን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx 10 місяців тому

    እግዚያአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @asaw2906
    @asaw2906 10 місяців тому +1

    ቀልህወት የስመዐና
    አሜን አሜን እሜን

  • @habshihabshi3105
    @habshihabshi3105 10 місяців тому +1

    አተ እኩ ከግዝያብህር የተሰጥህን ድንቅ አባት መምህር ጓደኛ ነህ ❤❤❤❤❤

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 10 місяців тому +1

    Temesgen.

  • @AyhiEmuye
    @AyhiEmuye 10 місяців тому

    መምህረ በፀሎት ሀሸብኛ ሀገረቤት አ

  • @ayaldese
    @ayaldese 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 10 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔስ ብዙ ግዚ ቴሌግራም ፈህልጌ አጣሁት ብዙ ምነግርህ ነበረኝ ስልክህን ብፅፈውም። ኢሞ ወይም ዋፃብ የለህም ቴሌግራምህም አልወጣልኝ አለ ።

  • @Tizita341
    @Tizita341 10 місяців тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ደስ ይላል እህቶቻችን በርቱ በርቱ❤
    መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @tadesseMinte-z4j
    @tadesseMinte-z4j 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ...

  • @selam801
    @selam801 10 місяців тому +3

    እውነት ዛሬ በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበር ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ ደና እደሩ ምእመናን😊

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 10 місяців тому +2

    Zegawean yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.

  • @abebasfaw1853
    @abebasfaw1853 10 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 місяців тому +4

    መማህር ዛራ በጣም ቆጣ ቆጣ አልክ መንዱነዉ ?

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 10 місяців тому +1

    መምህሬ ክበርልኝ ፀጋ በፀጋላይ ያድልልን❤❤❤

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 10 місяців тому +3

    ሁሉ መጥፎ ነገር ወደ ናንተ ሲመጣ ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤❤

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 10 місяців тому

      በፀሎት በስግደት በፆም ስንበረታ በፈተና አይቀርም የበለጠ በስግድ በፆምም መበርታ ተስፋ መቁረጥ የለብንም አግዚአብሔር ለሁሉም ይድረስ

  • @martamm9107
    @martamm9107 10 місяців тому +1

    Amen Amen Amen Amen❤❤❤

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 10 місяців тому +1

    አንካንም ቸሩ መዳኒአለም ሰማሽ እህቴ
    ክበርልኝ የኔ አባት ለዘላላም❤❤❤

  • @የቅድስትድንግልማርያምየወ

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ተመስገን-ደ8ጘ
    @ተመስገን-ደ8ጘ 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏

  • @abebefekadu8259
    @abebefekadu8259 9 місяців тому

    Yesamale

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 10 місяців тому

    ረቡኒ ምርጥ ምርጥ ውይይት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @YuiUi-l5w
    @YuiUi-l5w 10 місяців тому

    ቃልህወት ያሰማልን መምህርችን❤❤❤

  • @aygedefkaninamlakey1301
    @aygedefkaninamlakey1301 10 місяців тому +1

    Yekanka chigr silalat yimeslenal memhrye.

  • @rahel7835
    @rahel7835 10 місяців тому +1

    እንኳን አደረሰህ መምህር እውነት አንተን ለማግኘት ብዙ ሞክሬያለሁ ቢሮህም እህቴን ልኬያት ነበር አላገኘችህም:: ያንተን የገጠመኝ እና የውይይት መርሀ-ግብሮችን አብዛኞቹን ተመልክቻለሁ በ 1 ወር ከ15ቀናቶች አንተ በነገርከን ፀሎት ብዙ ለውጦችን አይቻለሁ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ጭላንጭ ብርሃን አይቻለሁ አግኝቼህ ላወራህ እፈልጋለሁ:: የኛ ቤት የፍዘት ታሪክ 35 ዓመታትን አስቆጥሯል የከባድ ባዕድ አምልኮ, መተቶች(በኛ ላይ የተደረጉ), አይነጥላ እና የቡዳ መንፈስ ተቆጣጥሮናል ከቻልክ ደውለህ አናግረኝ በሥላሴ ስም ከጭንቅ አውጣን???

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb 10 місяців тому +1

    እንኳን ለሠማአቱ አደረሠን ይሠማል እባክኸ በጸሎት አሥቡን❤

  • @TsegeMebrahten
    @TsegeMebrahten 10 місяців тому +4

    መምህርየ እንካን ለስምኣቱ ቅዱስ እስጢፍኖስ ኣደርስህ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 10 місяців тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እባክህን እናቶች በአራስነታቸው ጊዜ ብረት ለሚይዙ ቪዲዮ ስራልን

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 10 місяців тому

      አናቶች ወወልድ ለምን ብረት አንደሚየዙ አስተምራል

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 10 місяців тому

      @@meseretwoaldegorgis9602 ቁጥሩን ንገሪኝ እህቴ የምልክላቸው ቤተሰብ ስላሉኝ ነው

  • @johnbelay3321
    @johnbelay3321 10 місяців тому +2

    God bless you and your family forever and ever

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @teferikondale7029
    @teferikondale7029 10 місяців тому

    በደንብ ይሰማል መምህር

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 10 місяців тому +1

    Memhir I was surprised when you speak tigrigna

  • @Afomiya-eo1zj2yf9d
    @Afomiya-eo1zj2yf9d 10 місяців тому +2

    Memher Uganda lemnore genzeb yasefelgal sera yelm prosesun emiyarege wechi yale sew new emidegefe baiteseb ye bait kiraye yemgebken hulu yehai fetena enai getmogeal paintai kalonsh wede ethiopian temleshi tebyai bezu teskayechai ye 2 were processe be 3 amet alkelege gn Uganda 🇺🇬 gebrail seletain semage ehtai gebrail haidesh tselot aregi enain ye semage yesemashal ayzosh

  • @redietalemayew
    @redietalemayew 10 місяців тому

    መምህር በናትክ የንሰሀአባትክ የማገኝበትን ብትተባበረረኝ የምታውቋቸው የንሰአ አባቴ ማረግ እፈልጋለው

  • @astergebrsslass9562
    @astergebrsslass9562 10 місяців тому

    አሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 10 місяців тому +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ውይይት ነበር መምህራችን ጸጋው ያብዛልህ ምእመናን ደህና እደሩ ☦️🕊

  • @አፀደገብርሄል
    @አፀደገብርሄል 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደርሰን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 10 місяців тому +1

    እንኳን ለሰማቱ ለቅዱስ እስጢፋኖስ ወራዊ መታሰቢያ እለተ ቀን አደረሳቹ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 місяців тому +1

    እህቴ በረች በየቤታችን አል በሀይማኖትቨ ፀኝ እናታቨም የመላስሉ አይዙቨ በፀሎት እንስበቨልን አከታትልቨ ቆርቢ መበቴ አልዉ❤❤❤

  • @WubetAsrat
    @WubetAsrat 10 місяців тому

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @DanielAberra-l8p
    @DanielAberra-l8p 10 місяців тому

    Always God bless you and your family

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 9 місяців тому

    መምህሬ የባክ ግራውንድ ላይ ያለው የእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በጣም ያምራል እነዴት ላግኘው