ካለ እውቀት የገደልነው መሪ....አፄ ኃይለ ሥላሴ....የእንግሊዙ ያለያል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 112

  • @Barchi-uc1fx
    @Barchi-uc1fx Місяць тому +9

    እናመሰግናለን ልትዉልድ ታሪክን ማስተማር ትልቅ ነዉ ከዘረኝነት ይልቅ ታሪክነ ብንማር ብናቅ ይሻላል በርቱ እደዚህ አይነታ የሀገር ታሪክን አቅርቡልን ❤❤❤❤❤

  • @birektiafework5083
    @birektiafework5083 Місяць тому +12

    የምንወድህ ሊቀ መዘምራን ይልማዬ ካለህ ዕምቅ የጥበብ ምንጭ እየጠጣን ነብሳችን ደስ እንዲላት የፈቀደልህ ሁሉንም በጊዜው የሚሰራ አምላክ ይክበር ይመስገን🙏 የጤና ዕድሜን ይስጥልን🙏

  • @0135827
    @0135827 Місяць тому +7

    Thanks for this interesting video, I can’t wait for part 2. bc of what we did to this great man we’re still paying the price. Oh love your background music ❤️

  • @BelayMelesse
    @BelayMelesse Місяць тому +11

    በጣም እናመሰግናለን ሊቅምዘምራን ይልማ እኔም በአንድ ወቅት እዚሁ ቦታ ባዝ ሄጄ እይቸዋለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @MeskremChane
    @MeskremChane Місяць тому +7

    ሊቀ መዘምራን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Місяць тому +3

    ድንቅ ታሪክ ነው። ሊቀ መዘምር ይልማ ከልብ እናመሰግናለን ። እኝህን ደግና አረጋዊ መሪ ገድለን ፤ ነፍሰ በላውንና አረመኔውን ደርግ ለስልጣን አበቃን። ከዛ ጊዜ አንስቶ የተጸናወተን ጭካኔና እርስ በእርስ መገዳደል ይኸው ብሶበት እስከዛሬ ቀጥሏል። ፈጣሪ ማስተዋልን ያድለን።

  • @hirutehailu4905
    @hirutehailu4905 Місяць тому +11

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ለሀይማኖትህ ለሀገርህ አሉን ከምንላቸው መካከል አንድ አንተ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ Houston

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 Місяць тому +6

    የምንወድክ ሊቀ መዘምራን ይልማ አቀራረብክ ደስ ይላል

  • @adanewoldemariam3630
    @adanewoldemariam3630 Місяць тому +6

    አናመሰግናለን ሊቀ መዘምራን

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Місяць тому +1

    ይልማ የልጅነቴ ዘማሪ እድሜ ከጤና ይሰጥህ ታሪክን ማወቅ በጣም ስለምወድ እየሰማሁ ነው ኢትዮጵያ እንዲህ ነበረች ግን አለመታደል ሆነ እና እዚህ ደርሰናል።

  • @atlabachewtsegaye108
    @atlabachewtsegaye108 Місяць тому

    ግሩም ታሪካዊ ቦታና ሁነቶችን ያስቃኘ ዝግጅት ❤❤❤

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ Місяць тому +1

    እኔ በጣም እኮራለሁ በንጉሡ ዘመን መወለዴ ሰውን ሰው ገደለው የሚል ወሬ የሰማሁት በደርግ ዘመን ነው ነ/ይማር ግርማዊነታቼው 😢😢😢

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 Місяць тому

    Thank you for the story. It is amazing story.

  • @yaredhailemariam1475
    @yaredhailemariam1475 Місяць тому +7

    ሊቀ መዘምራን ይልማ በርታ ከእድማስ ባሻገርን በኢቲቪ ታስታውስኛለህ ከነድምፀትህ እናመስግናለን

  • @zeko-power
    @zeko-power Місяць тому +7

    አባባ ጃንሆይ የተገደሉት ባስተማሯቸው ልጆቻቸው አማካኝነት ለአውሬው አምባገነን ደርግ ተላልፈው በመሰጣታቸው ነው

  • @birebeye4107
    @birebeye4107 Місяць тому

    Janhoy abatachn!
    Yqr ybelun.

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Місяць тому +5

    ጃንሆይ ላይ ጣልያን ክሰራው ተንኮል ይልቅ ወተትና ማር እያበሉ እና እያጠጡ ያስተማሩት አበሻ በተለይ ትግሬ ኦሮሞ እና ኤርትራ ተወላጅ የዮኒበርሲቲ ተማሪዎች በቅናት እና በውጭ ሀይሎች ግፊት ተነሳስተው የሰሩባቸው ግፍ ይበልጣል

  • @enasibleethiopia
    @enasibleethiopia Місяць тому

    እንግሊዝ እንደዚህ ዓይነት አገር አትመስለኝም ነበር በእውነት እንግሊዝ የኢትዮጵያ ወዳጅ አገር ነች ወደድኳት ፖለቲከኞች ስለ አገሮች ስለ ሰዎች ስለ ብሔሮች የምትረጩት የውሸት ወሬ ብዙ ነገሮች አበላሽቷል እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ! አሁንም በኢትዮጵያ ምድር ያላችሁ ሕዝብን የምትለያዩ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ! እንግሊዞች ዓለምን መምራት ቢችሉ መልካም ነበር እኛ የራሳችንን ቅርስ ስናጠፋ እነሱ ግን የሌላ አገር ቅርስ ያከብራሉ ይጠብቃሉ አድናቂያቸው ነኝ ።
    እንግሊዝ ለዘለዓለም ተወዳ ተከብራ ትኑር !

  • @world6284
    @world6284 Місяць тому +3

    Enamesgenalen zemari Yelema 🙏🙏🙏

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 Місяць тому +4

    Believe me the flag is the winner whether you like it or not the unity of Ethiopia is in God’s Hand The Devils will be kicked out from Our motherland,stand firmly and pray!!!!!!

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 Місяць тому +3

    የእንግሊዝ ዘውዳዊ መንግስት ሴጣናዊ እደሆነ ንግስት ኤልሳቤትን ማየት ብቻ በቂ ነው የኢትዮያ ዘውዳዊ መንግስት የሰለሞን ስሮኦ መንግስት ነው ስለዚህ እንግሊዞች ውዳጅ መስለው የኢትዮጵያውን ዘውዳዊ አገዛዝ እሾህን በሾህ አርገው አጥፍተውታል ማለትም አይለ ስላሴ መንግስቱ አይለማሪያምን ተምሮ አገሩን እዲጠቅም ቢልኩት እነዚ የቀይ ሴጣኖች ጥላቻን ሰብከውት የገዛ ያሳደጉትን ንጉስ አይለስላሴን አዋርዶ ገደለ አገራችንንም ለለከፋ የእርስ በእርስ ብጥብጥ ዳርጋት ስንት ወጣት እደቆሎ እረገፈ...የፈረንጅ ተንኮል ተነግሮ አያልቅም።

  • @MelakuDula-tj9md
    @MelakuDula-tj9md Місяць тому +1

    ሊቀ መዘምራን ይልማ የቤተክርስቲያናችን እንቁ

  • @YosefebekeleAmed
    @YosefebekeleAmed Місяць тому +4

    የግራ ዘመም ተማሩዎችማ እሳቸውን ሊተቹ አይችሉም ከነሱ በላይ አገሪቱን የከተተ ትውልድ የለም

  • @samualesentayehu1278
    @samualesentayehu1278 Місяць тому

    💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💝💖

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged Місяць тому +3

    ያ ትውልድ ያኔ እንደደነቆረ አሁንም የልጅ ልጆቹን ሁሉ ይዞ እንደደነቆረ ነው:: ያሁኑ ድንቁርና ግን ለከት የለውም::

  • @Habtogondah
    @Habtogondah Місяць тому

    Habesh...positive...

  • @AlemneshmengistuHaile
    @AlemneshmengistuHaile Місяць тому

    እኛማ ይበለን

  • @cupcake2172
    @cupcake2172 Місяць тому +1

    Gash Yilmaye , last time Australia,now Haileselase's refugee Haus.What is going on?

  • @kebedeabebe-ql5fv
    @kebedeabebe-ql5fv Місяць тому +1

    ዴርቶጋዳ መጽሃፍ ላይ ነው መሰለኝ ብዙመጸሃፍቶችን ለ እንግሊዝና ለ አውሮፓ አገራት አስረክቦዋል እነሱም ለዛነው የውደዱት ብሎ ተጽፎዋል

  • @AbenezerTewodros-pm6gz
    @AbenezerTewodros-pm6gz Місяць тому

    Please can u tell us the postcode of the place??

  • @Selam-t3i
    @Selam-t3i Місяць тому

    ድፍን አውሮፓ የትናንሽ አገራት ስብስቦች ስለሆኑ የሚሰሩት አገራችንን ለመከፋፈልንና ትናንሽ አገራት ለማድገ ነው፡፡ ለዚህ የሚመች አመራር እንዲፈጠር በግንዘብና በማቴሪያል እየሰሩ ነው፡፡ ከጃንወይ ሞት በኋላ በዚህ ሴራ አገራችንን እያስተዳደሩ ይገኛሉ፡፡

  • @basazinbelhu1687
    @basazinbelhu1687 Місяць тому

    Comment lay emianafrew sew gn😄
    Ena ahun Ethio Arif kehonech ke Ngusus wedih lemn lmena tekemet.
    King of kings

  • @Lalba12
    @Lalba12 Місяць тому +5

    ንጉሱ ባይገለበጡ/ባይገደሉ በእድሚያቸው ሞተው ነበር/አርጅተው ይባላል። ምን ለውጥ ሊያመጡ ብለህ ነው በዚያ እድሚያቸው። በክብር መቀበር ነበራቸው ያሰማማል።

  • @gadi6563
    @gadi6563 Місяць тому +1

    ልጅ ኢያሱንስ ማነው ባለማወቅ የገደላቸው?

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Місяць тому

      Hyle silase newa asdo ygdelewe belay zelqene kene sositi wedimocu be leliti sqilo gedele years yenci buda

  • @atlabachewmoges1920
    @atlabachewmoges1920 Місяць тому

    ወንድማችን ሕዝብ አምኖህ ለተገባር የተሰበሰብ የገንዘብ ሪፖርት በኢትዮ ቤተሰብ ተጠይቀህ መልስህ በቂ አይደለም እንድና ምንህና እንድና ደም ጥህ የተጣራውን መልስ ብትሰጥ ጥሩ ነው። .

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Місяць тому +1

    ምን ስላደረጉ በጠንቋይ የሚያምኑ የንጉሳን ቤተሰብ ብቻ የሚከብርበት ገበሬ አርሶ 85 በመቶ ለሳቸው የሚገበርበት ምስኪኑ ገበሬ 25 ፐርስንት ብቻ የሚሰጠው ዘመን ነበር ለፍቶ ባመጣው አንብብ ታሪክ ከማሞገስህ በፊት !!!!!!

    • @Fekadu-s5c
      @Fekadu-s5c Місяць тому

      Oh, now you made them rich and self-sufficient. Leave alone the poor farmers who are earning their daily meal from safetynet You too eat your bread from WFP aid. "Chigram".

    • @yakobbogale7188
      @yakobbogale7188 Місяць тому

      የቡና ወሬ ይዘህ አፍህን አትክፈት አሉባልታ አታውራ ሚያሳየው እውቀት እንደሌለህ ነው አንብብ ተማር

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 Місяць тому +1

    ኤርትራ መሬቷ አንጂ ሕዝቧ አያስፈልግም ያለ መሪ ነበር በ ኤርትራ ሕዝብ ላይ የፈፀሙት በደል መግለጫ የለዉም!

  • @leya8572
    @leya8572 Місяць тому +1

    📗📒📕

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 Місяць тому

    3000 AMET ALITEGEZANIM TILALACHU ITALI LE 5 AMET ERRA GIZATUWAN ADRIGAT NEBER TADIYA ENIGILIZ TORUNET KEFTO ITALIAN ABARIRO NESANETACHUN AGEJHACHU GUROJHOCH TARIK SITAMATU BAHIL ADRIGACHU YE ALEM MASAKIYA KNOW YEHONACHU

  • @kassamengistu3119
    @kassamengistu3119 Місяць тому

    አይ ዘማሪ ይልማ !!! የኢትዮጵያን ውድቀት ሀ በለው ያስጀመሩ የኢሉሚናት አባል ሆነው የኖሩት መሪ ናቸው ። ከአባቶቻቸው መንግድ ያልሄዱ የአባቶቻቸውን ሥርዓት የቀየሩ የኢትዮጵያ ውደቀት ናቸው።

  • @bajajetube4131
    @bajajetube4131 Місяць тому +1

    Jezeboch mechem atelewetum

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 Місяць тому +21

    ጥያቄ መጠየቅ ከተቻለ ጃንሆይ የፍሪ ሜሰን አባል ነበሩ? ሌላው ደሞ በእጃቸው ሚያሳዩት ምልክት ምንን ያመለክታል? ሀገር በጠላት ተወራና ተወግታ እያለ ጥሎ መሰደዱ አግባብስ ነው? ከተቻለ መልስ ቢሰጥበት አመሰግናለው።

    • @YilmaWoldemedhen
      @YilmaWoldemedhen  Місяць тому +11

      በ2ኛ ቪዲዮዋችን ጥያቄዎትን የምንመልስ ይሆናል እናመሰግናለን

    • @TegbarBewula
      @TegbarBewula Місяць тому +7

      የመጀመሪያዉን ጥያቄ አልፌ ሁለተኛዉን ልመልስ በጃቸዉ የሚያሳዩት ምልክት የፍቅር ነዉ

    • @TegbarBewula
      @TegbarBewula Місяць тому +4

      ሶስተኛዉ ጥያቄ ተሰደዉ የሔዱት እግሊዘኛ ለመማር እና ዲፕሎማሲን በተባበሩት መግስታት ፊት ለመስራት ነበር

    • @TegbarBewula
      @TegbarBewula Місяць тому +2

      ​@@YilmaWoldemedhenከሀገር የወጡበትን ምክንያት መልሰዉታል መ ምህራችን እግዚአብሔር ያበርታህ

    • @Doorloveree
      @Doorloveree Місяць тому +3

      Old Oromo extremist propaganda against Ethiopia empire 😂😂😂

  • @MohammedAbasArgaw
    @MohammedAbasArgaw Місяць тому +2

    ይሄን ጎዶሎ ደርግ ስለጠጣው መንጌ የሰራው ጥሩ ስራ ውስጥ አንዱ ነው

  • @ebsa6614
    @ebsa6614 Місяць тому

    He was in a small town in England in one very old house with out heater for five years while the people were bombed in Ehhiopia. He is a disgrace to Ethiopians. He was a traiter to the people. How dare one tell good things about his deeds? Shame on you.

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 Місяць тому

    Des yemilew betigab nigusun yiwred leba minamin sil yenebere kutara borco hula derg ende abuara abonenew achedew😂😂😂😂 desssss sil

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat Місяць тому

    So , how come Ethiopia is entertaining fascists like Abiy and Daniel Kibret. Abune Abraham also openly associates with them

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 Місяць тому

    Teskmkewe zur😂😂😂😂😂 yha bada😂😂😂😂 fakiwe😂😂😂😂

  • @SamKun-f6m
    @SamKun-f6m Місяць тому +1

    ሬሳህን ይለጥልጠው

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ Місяць тому +1

    ተረት ተረታችሁ መቼም አያልቅም ስደተኛዉ መድሀኔአለም እዚህ ነበር አላለም ጊዮርጊስ በነጭፈረስ አድዋ ላይ ጣሊያን ተዋጋ ትላላችሁ የሚገርም ነዉ በተረት ተረት በደብተራ ስትመራ የኖረች ሀገር 😃😃😃😀

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ Місяць тому

    ስለ ልጅእያሱ እና በዚያ ዘመን ፖለቲካስ ለምን አለፍከዉ እርስ በእርስ ሹክቻ ነበር ልክ እንደ አሁኑ ልጅ እያሱ ከወሎ የሙስሊም ቤተሰብ ስለተገኜ ንግስት ዘዉድቱ ስሙን አጠልሽተዉ ከስልጣን አሶገዱት መሰሪ ነበሩ

  • @fitsumMana
    @fitsumMana Місяць тому +1

    ኖረው ምንስ ሰሩ'እንደዛ አርጅተው ቢቆዪስ ምን ሊሰሩ? የ5 አመት የፍርጠጣ, የህዝብ ክህደት,የምቾት diaspora ጉረኛ ሰው ነበሩ::

  • @Befrduam
    @Befrduam Місяць тому

    40 ሚሊዮን ገበሬ ጭሰኛና ገባር እንደነበር ረሳኸው ?? ከእንስሳ የማይሻል ኑሮ ይኖር እንደነበር ታውቃለህ ?? ሚስቱ እንኳ የሱ አልነበረችም !!

    • @yakobbogale7188
      @yakobbogale7188 Місяць тому

      እንስሳ የኖርከው አንተ ነህ አንብብ በእውቀት አውራ

  • @yohannesg.medhin687
    @yohannesg.medhin687 Місяць тому +1

    ለምን ወደ እንግሊዝ ሸሸ ለምን ከእንግሊዝ መልስ የሀገር አርበኞችን አገለለ ገደለ ከሀዲዎችን ሾመ ለምን 3.2 ቢሊየን ዶላር በሲውስ ባንክ ሸሸገ

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ Місяць тому +1

    ተረት ተረትህን እዛው ትውልዱ ነቅቱዋል. ሀገሩን ትቶ ምቾት ፍለጋ ለ 5 አመት ሰው ሀገር የኖረን ሰው ነውሩን ጌጥ አድርገህ ታወራለህ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ Місяць тому

    ንግስት ዘዉድቱ ልጅ እያሱ መስሊም ስለነበረ ሙስሊም ወደ ስልጣን አይመጣም ብለዉ ጦርነት ከፍተዉ በሴራ በዉሸት ስሙን አጠልሽተዉ ወደ ስልጣን እንዳይመጣ እንዳደረጉት ታሪክ አስቀምጦታል ተንኮኞች ፀረ ሙስሊም ሙስሊም ጠሎችነበሩ የምን ጥሩጥሩዉን ብቻ ትናገራላችሁ

    • @jerusalemseleshi1318
      @jerusalemseleshi1318 Місяць тому

      ታሪክ አታዛባ ኢያሱ የንግሥት ዘውዲቱ ልጅ አይደሉም አስተያየት ከመስጠት በፊት ታሪክን ማወቅ ይቅደም።

    • @ልጅሰያሀበሻ
      @ልጅሰያሀበሻ Місяць тому

      @@jerusalemseleshi1318 እኔ ልጅእያሱ የንግስት ዘዉድቱ ልጅ ነዉ አላልኩም በደንብ አንብብ(ቢ)

    • @ልጅሰያሀበሻ
      @ልጅሰያሀበሻ Місяць тому

      @@jerusalemseleshi1318 ዞሮ ዞሮ ቤተሰብናቸዉ አፄ ሚኒሊክ ለልጅ እያሱ ነበር ስልጣን ያስረከቡት ያነገሱት አስፋዉ ወሰን የማን ልጅነዉ

    • @yakobbogale7188
      @yakobbogale7188 Місяць тому

      ምንም እማታቅ መሀይም መሆንህን ያስታውቃል ። ሀገር የጋራ ሀይማኖት የግል ብለው የተናገሩ የመጀመሪያ እሳቸው ናቸው ሙስሊም ጠል ምናምን እያልክ ጠባብ አትሁን

  • @gadi6563
    @gadi6563 Місяць тому

    ርዕሱን
    ኅ/ስላሴ ሸሽቶ የተደበቀበት በልና አስተካክል

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar Місяць тому

      አሁንም ያዉ ነህ? ከዚህ ሁሉ መከራ በኃላ አንቱ ብለህ ብታወራ!! ሸሽተዉ ቢሄዱ ቁጭ ብለዉ የሕዝባቸዉን እልቂት አላዬም። እየታገሉ ነበር። ደግሞም ልክ ናቸዉ።

    • @abenettadesse228
      @abenettadesse228 Місяць тому

      የሞሉህ እንደዝያ ስለሆነ ነው።

    • @yakobbogale7188
      @yakobbogale7188 Місяць тому

      ባዶ ጭንቅላት

  • @samualesentayehu1278
    @samualesentayehu1278 Місяць тому

  • @hirutalege2972
    @hirutalege2972 Місяць тому +1

    አናመሰግናለን ሊቀ መዘምራን