የቲክቶኳ ንግስት እማማ ዝናሽ...ሽርሽር ከእማማ ዝናሽ ጋር...Hanna Yohannes

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 5 тис.

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 4 роки тому +212

    ማነው እንደኔ በማማ ዝናሽ ወሬ የሚስቅ እጅ ወደ ላይ ዘኪ ተባረክ ወንድሜ ሀኒቾ የኔ ፈንድሻ ሁሉም ሳቂልኝ እወድሻለሁ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 роки тому

      የሷ አደለም ፊክ ነው ይሔ ውድ

    • @ቲጂከበደ
      @ቲጂከበደ 4 роки тому

      እኔን

    • @almazjwana4789
      @almazjwana4789 4 роки тому +2

      ጥቅቅ ያሉ እናት ደስ ሲሉ ናቸው

    • @almazjwana4789
      @almazjwana4789 4 роки тому +1

      የኔ እናት አይናይኑን ያዩታል

    • @almazjwana4789
      @almazjwana4789 4 роки тому +1

      ሐንቾ ስወድሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @sabAyd712
    @sabAyd712 4 роки тому +293

    Zeki አንተን የወለደች እናት ትባረክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @loveeritra9398
      @loveeritra9398 4 роки тому +7

      አሚን

    • @hannateshome3835
      @hannateshome3835 4 роки тому +2

      Amen god bless him and his wife and family

    • @zahrahzahrah3368
      @zahrahzahrah3368 4 роки тому +1

      እማማ ዝናሽ የሱ እናት አዬደለችም እዴ

    • @hdgksjchhd9241
      @hdgksjchhd9241 4 роки тому +4

      አንቺን ያፈራች ኤርትራ ትባረክ የኔ ወርቅ

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 4 роки тому +2

      እዉነት ነዉ ጥሩ ርህራሄ ሰተዉ አሳድገዉት ነዉ ታድሎ ።

  • @hannayohannes-6724
    @hannayohannes-6724  4 роки тому +178

    ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/hannayohannes ለሌሎችም ሼር በማድረግ ይተባበሩኝ።

  • @typingtyping1617
    @typingtyping1617 4 роки тому +67

    የ ዘኪ ሕይወት መንፈስ ቅዱስ ተቆጣጥሮታል መታደል ነው። እኛንም እግዚአብሔር ለዚህ መልካም ስራ እየሰራን እግዚአብሔርን እያከበርን ሁላችንም ሰማያዊውን መንግሥት ለመዉረስ ያብቃን።እመቤቴ ትከተልህ

  • @kiyukiyu1727
    @kiyukiyu1727 4 роки тому +64

    ወይኔ ሀኒዬ እንዴት እደምወድሽ እስኪ ሀኒቾን እደኔ የሚወዳት 👍👍👍 እማማ ዝናሽዬ ነፍ አመት ኑሩልኝ ዘኬ ትዳርህ ይባረክ እወዳችዋለሁ።

  • @እዮብመኮንንእንደቃል
    @እዮብመኮንንእንደቃል 4 роки тому +78

    እማማ ዝናሽ ግን ድሮ ደግ ነበሩ ማለትነው ወይ የሰሩት መልካም ነገር አለ ማርያምን ፈጣሪ ያልተዋቸው ለዚ ነው እድሜ ይስጣቸው

    • @hnana2464
      @hnana2464 4 роки тому +1

      በጣም፣ደሞሢጣፍጡ

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 4 роки тому +1

      ቡልጋ፡ፀሎተኛችና፡ደጎችናቸው

    • @እዮብመኮንንእንደቃል
      @እዮብመኮንንእንደቃል 4 роки тому

      @@hnana2464 በጣም ሁሉን ነው ፈጣሪ አሟልቶ የሰጣቸው ደስ ሲሉ ጨዋታ አዋቂ ናቸው የኔ እናት እድሜያቸውን ፈጣሪ ያርዝምልን

    • @እዮብመኮንንእንደቃል
      @እዮብመኮንንእንደቃል 4 роки тому

      @@tpltpl1591 ፈጣሪ ይጠብቃቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 4 роки тому +1

      @@እዮብመኮንንእንደቃል ትክክል

  • @Alemmam
    @Alemmam 4 роки тому +554

    የኔ እማማ ዝናሽ ሺ አመት ኑሩልኝ
    እንደኔ እማማ ዝነሽ የሚወድ ላይክ አድርጉኝ

    • @hewanendewaza9745
      @hewanendewaza9745 4 роки тому +3

      አለምዬ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @hewanendewaza9745
      @hewanendewaza9745 4 роки тому

      @ቃልኪዳን ጎደሬዋ የአፄወቹ እሺ ማማዬ

    • @hcdfghgfttrfe201
      @hcdfghgfttrfe201 4 роки тому

      ,❤❤❤❤😘

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።

    • @saadyaahmed5228
      @saadyaahmed5228 4 роки тому +1

      አላህይጨምርልህ

  • @erieritrea6645
    @erieritrea6645 4 роки тому +60

    i love mama znash.
    I don't know Amharic very well, but Mama Zinash is a very playful mother. Give them long life and health. God bless Zechariah

    • @malefyabeyene7298
      @malefyabeyene7298 4 роки тому

      amen

    • @akelilubezu8874
      @akelilubezu8874 2 роки тому

      Amen my deer sister you don't have to understand Amharic already you have a good heart love that's all

  • @loveeritra9398
    @loveeritra9398 4 роки тому +86

    እማማ ዝነሽ ያልተጉበኞ ማን ሊጎበኝ ነዉ የኒ እነት ጨዋታቸው አይጠገብም እድሜ እነ ጢነ ይስጦት🙏🙏🙏

    • @hirutekhachab8047
      @hirutekhachab8047 4 роки тому +3

      ተባረኩ ዘኬና ሀኒ አማማ ዚናሽ ስወዳችው

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 4 роки тому +84

    ዘኪ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ እኔ አንተም የማደንቅበት ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አሜን

    • @sadyahasan7642
      @sadyahasan7642 4 роки тому

      😆😆😆😆😆😆💙💛❤👍👍👍👍👍👍

  • @berhanyoutube3491
    @berhanyoutube3491 4 роки тому +329

    አዳዴ የማታ እጀራ ስጠኝ ቀባሪ አታሳጣኝ የሰው መውደድ ስጠኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው እማማዝናሽም ይህ ፀሎት ደርሶላቸዋል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 роки тому +227

    ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር
    ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን
    ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን
    ❤ክህደትን ሳይሆን እምነትን
    ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና
    ❤ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን
    🙏🙏🙏
    በፍቅር ቤተሰብ እንሁን

  • @thestar2137
    @thestar2137 4 роки тому +73

    በጣም የታደሉ ሴት ናቸው በዚህ ክፉ ዘመን የወለዱት ልጅ በሚከዳበት እንደዚህ አይነት መባረክ

  • @ዝዝዥዥዕዝዝ
    @ዝዝዥዥዕዝዝ 4 роки тому +80

    ውይ አንተ ልጅ ቃላት ያንሰኛል ለሁሉም ነገር ፈጣሬ ውለታህን ይክፈልህ አሜን🙏

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።

    • @msrakdegefe4024
      @msrakdegefe4024 4 роки тому

      አሜን

  • @meklitregasa9130
    @meklitregasa9130 4 роки тому +305

    ድምፅ ማዳመጫ ጆሮቸው ላይ ቢገጠምላቸው በደብ መስማት ይችላሉ ሁላችንም ተባብረን ይህን ማድረግ ብንችል ጥሩ ነው

    • @meklitregasa9130
      @meklitregasa9130 4 роки тому +7

      @AMH Estifanos ለብቻዬ መግዛት ባልችልም የቻልኩትን ያክል ማድረግ አያቅተኝም ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም ሀምሳ ሎሚ ለ1 ሰው ሸክሙ ለ50 ሰው ጌጡ ነው

    • @karma3681
      @karma3681 4 роки тому

      እሺአ የሚሆን ከሆነ

    • @meklitregasa9130
      @meklitregasa9130 4 роки тому

      @AMH Estifanos oh okay sorry

    • @loza3988
      @loza3988 4 роки тому

      tebareki yene konjo teru haab new

    • @heyat830
      @heyat830 4 роки тому

      ድምፀ ማዳማጫ ማለት ? ኤሪፎን ነው እደ? ማለት ሰው ጠይቆኝ ነበር ግን አላወኩትም እሲ እምታቁ ንገረኝ

  • @zemzemwerku7006
    @zemzemwerku7006 4 роки тому +41

    ደስ የሚል ስራ ነዉ አላህ ይርዳችሁ። በጣም ያዘንኩት ግን የኛ ሀገር የህዝብ አገልግሎት የሚሰጡህንጻዎች ለአካል ጉዳተኞች ዊልቸር መዉጫ እንኳ የለም።

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    እማማ ዝናሽ በወጣትነታቸው በጣም ጠንቃቃና ንፁህ ሴት እንደነበሩ ያስታውቃሉ።

    • @bashirmhanna9363
      @bashirmhanna9363 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው a

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ሃኒዬ እንጀራ ይዉጣልሽ ከሰው በላይ ያዉልሽ የኔ መልካም ሰዉ❤️😍😍 ወይኔ እኔስ በደስታ እንባዬ አፈሰሰ 😥😥 ዘኪ እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ የወለዱት ልጅም እዲህ አያደርግ በልጆችህ አገኘዉ 🙏🙏😍😍😍😍😘😘😘😘😘

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን

    • @memeyilma6199
      @memeyilma6199 4 роки тому

      Amennnnnn

    • @ebrahim3762
      @ebrahim3762 4 роки тому

      Meskiye ewnet new yalshew enate yeweledechat ehite hakim enatachu atdinim yalatn Keri gize tenkebakebwat blo le ehite hakimu negrwat ehite gin genzeb asbelita enatwan bekum kebra kehager wetach Ena mn lilish new ewnetishin new yeweledut enkwan edih ayaregim hulum bayhon

    • @ሰላምእውነት
      @ሰላምእውነት 4 роки тому

      አሜን

    • @zainabghali5337
      @zainabghali5337 4 роки тому

      አሜንንንንን 💒💒💒ሃንዬ የኔ ሰው ማኛ

  • @naemaazrne374
    @naemaazrne374 4 роки тому +355

    ሰው የወለደው ልጂ ያሰቃየዋል እናት እና አባቱን ተጠቀም ያለው በሰው ልጂ ይጠቀማል የዘካሪያስ ደግነት እደኔ ልቡን ሰብሮ የገባ ብቻ በላይክ ተባበሩኝ ወላሂ ግርም ይለኛል ፀባያቸው ከባዲ ነው የማማ ዝናሺ ይሄን ሁሉ ችሎ

  • @huriyamohammed8392
    @huriyamohammed8392 4 роки тому +28

    ሐኑና በጣም ጥሩ አደረግሽ ጎበዝ አላሕ ይጨምርልሽ ሽኮሪና ሐፉተይ መአረይ 🌹❤️🌹❤️💋💋💋🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @BABOTUBE
    @BABOTUBE 4 роки тому +53

    አይማማ ዝናሽ በስተርጅና ዝና ያገኙ ሚድያውን ተቆጣጠሩትኮ ለማንኛውም ጨምሮ ጨማምሮ ያቆያቸው ዝኪ ምርጥ ልጅ ሀኒቾ ፍልቅልቋ

    • @dubaidubai6596
      @dubaidubai6596 4 роки тому +1

      ሀንየ የኔፍልቅልቅ

    • @yanubeiysayanu7300
      @yanubeiysayanu7300 4 роки тому +1

      ለዚኮነው ያማታእጀራ ይስጠኝ የሚባለው

  • @SD-pr6km
    @SD-pr6km 4 роки тому +93

    ሀኒ. መጎብኘት. ያለበት ሰዉ. ስለየሽልን. ከልብ እናመሰግናለን. ሁላችሁም. ሰላማችሁን. ክርስቶስ ይብዛላችሁ🙇🙇🙇

    • @senaittekleab4489
      @senaittekleab4489 4 роки тому +1

      👌👌👌👌👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🤩🤩🤩🤩

    • @adicho5964
      @adicho5964 4 роки тому

      Zaki ebakhe jorachwen asmermerna. Ear aid yegebalachwe enredada eyeglasses too. Her eyeglasses are not fit she is trying everyday to fix it pl hanena pl.pl

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ

    የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የዋህ ነው የሚያሥተባብር በጎ ሰው ካለ ንስሮች በርቱ

  • @ejigayehuassefa9892
    @ejigayehuassefa9892 4 роки тому +11

    ወይ ዘኪ እማማ ዝናሽን ደስተኛ አደረካቸው እግዚአብሔር አምላክ ደስታህን ያብዛልህ የወለዱት ልጅም እንዳንተ አይሆንም ተባረክ ዘኪ 🙏🙏🙏

  • @ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ

    ይገርማል የወለዱት ልጅ እንድህ አይንከባከብም እናቱን ቃላት የለኝ እኔ 😟😟😢አላህ የስራችሁን ጀዛዕ ይክፈላችሁ

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 роки тому +62

    ወይ ተገኝ ወርቅ ትላንት ተሞሽረህ ዛሬ እማማ ዝናሽ ጋር ሽርሽር ትልቅ ቦታና ክብር አለህ ተባረክ ትልቅ ደረጃ ድረስ

    • @ttcvvfdfffg1788
      @ttcvvfdfffg1788 4 роки тому

      የዛሪ አይደለም እኮ በቀደም የተቀረፀ ነው ግን ዛሪ ነው የተለቀቀው

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 4 роки тому +37

    እረ ሀኒቾ በጣም ነው ያስደሰትሽኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ በእውነት መታደል ነው የዘኪን በጎ እድራጎት እንዳንቺ ዩቱብ ጠብቄ ነው የማየው በእውነት ግን ቀናው መንፈሳዊ ቅናት ነው ዘኪ አድናቂው ነኝ ሀኒ የዛሬው ደሞ ይለያል እንደዚ ነው ማህበራዊ ሚዲያ ማለት እንደዚ የወደቁትን መጎብኘት ሀኒዬ መታደል ነው የታደለ እግዚአብሔር የረዳው ባልወለደው መጦር ለሁላችሁም እድሜ ከጤና የበለጠ አከበርኩሽ

  • @elsabetgirma1562
    @elsabetgirma1562 4 роки тому +10

    ዘኪ ላንተም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሀኒዬ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 роки тому +190

    በመጨረሻው ሰአት ፈጣሪ ጎበኛቸው
    የሰው መውደዱን ቀባቸው
    እግዚአቤር ይመስገን

    • @mitakecho7534
      @mitakecho7534 4 роки тому +1

      አሜን😍

    • @betelhemgetachew4026
      @betelhemgetachew4026 4 роки тому

      @@mitakecho7534 ?.n
      00
      Xzt

    • @fatimaali3667
      @fatimaali3667 4 роки тому +1

      በጣምዘናአረጉንባልቴቶችእኮእደህፃንልጅነውወሬአቸው

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/b5l0vne50WY/v-deo.html
      እማማ ዝናሽ ፍንዳታ የተሰኘው ዘፈን ጋበዝኩዋቸው❤️👍👈

    • @tsedale5512
      @tsedale5512 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ2ከ

    ሀኒዬና ዘኪዬ የእማማ ዝናሽን እድሜ ያድላችሁ የማታ እንጀራችሁ ያሳምርላችሁ ♥

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 роки тому +77

    ወላሂ ለምን እደሆነ ባላቅም አለቀስኩ😭😭😭😭 ወላሂ ትክክልኮነው👉 #መጨረሻዬን አሳምርልኝ ሚባለው ዘኪ
    አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ሀኒቾ ክበሪልኝ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @ኑሀሚንያሬድ
      @ኑሀሚንያሬድ 4 роки тому

      አይገርምም እኔም ምን እዳስለቀሰኝ ሳላውቀው አለቀስኩ የምር አቤት ምንኛ የታደሉ እናት ናቸው

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 роки тому

      ይሔ እኮ ፊክ አካውት ነው ቲ የሳ አደለም ውዶች

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 4 роки тому

      አሚንንን ለሁላችንም የመጨረሻችንን ያሳምርልንንን

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 4 роки тому

      @@ፍቅር-ጘ9ወ እኔም ተጠራጠርሩኩ

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 4 роки тому

      @@ፍቅር-ጘ9ወ እኔም ተጠራጠርሩኩ

  • @samuellove9096
    @samuellove9096 4 роки тому +10

    ሀኒ ፍቅር እኚህን ብርቅዬ እናት ስለጋበዝሽልን እናመሰግናለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያደረጋችሁት ተባረኩልኝ!

  • @mihretmersha580
    @mihretmersha580 4 роки тому +69

    ለእማማ ዝናሽ የጆሮ ማዳመጫ መሳሪያ ቢገዛላቸው በዚህ ጨዋታቸው ላይ ሌላ ተጨማሪ ደስታ እና ምቾት ስለሚሰጣቸዉ በጣም ጥሩ ነበር

    • @alemsiam1463
      @alemsiam1463 4 роки тому +1

      ሁሌ የማስበው ነው

    • @yonathandereje9044
      @yonathandereje9044 4 роки тому

      አዎ እንደሱ ቢደረግ በዚህ ጨዋታ ላይ ሌላ ጨዋታ አና በድምቀት ላይ ድምቀት ይጨመርልናል ብዬ አስባለው

    • @mandrellimandrelli2355
      @mandrellimandrelli2355 4 роки тому

      I am going to buy one soon sand them by post if anyone buy things please buy what the need this person they don't need expensive things only they need basic things like domestic waking frame toilet seat with frame disability access in her home that what people have to help not expensive clothing

  • @leyuleyu3145
    @leyuleyu3145 4 роки тому +182

    ፈጣሪ ይባርክህ አራጅ ፈላጭ በበዛበት ጊዜ አንተ መፈጠርህ ዘኪ ኑርልንንንን

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።

    • @josephbulti3246
      @josephbulti3246 4 роки тому +1

      E/R yebrkachehu betam feker nachawe

    • @damenechfantu2154
      @damenechfantu2154 4 роки тому +1

      amen

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 роки тому

      @@friends8813 ኑ በቅንነት እንደማመር እመልሳለሁ

    • @senyaahmedtub2099
      @senyaahmedtub2099 4 роки тому

      @@hadratube4986 እንደማመር፣ነይ፣በቅንነት፣

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 роки тому +58

    ሀኒ በጣም ጥሩ ምርቃት አገኘሽ
    ተባረኪ ዘኪም እስከ ጓደኞችህ
    ዘመናችሁ ይባረክ
    ሀኒ የተባረከች እሴት ልጅ
    ይስጥሽ ወንድ ልጅ አለሽ

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 4 роки тому

      Amen Amen Amen bwenati

    • @tube379
      @tube379 4 роки тому

      @@hiretabirhanedengelemareya1929 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት

    • @meharighebrhiwet1701
      @meharighebrhiwet1701 4 роки тому

      ሃና ዮውሃንስ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ብጣም ኖው ምወድሽ ኣምላክ የባርክ እድመና ጤና እስጢሽ ፈጣሪ ኣማሪና እኮ ብዙህ ኣይደለም እየ ግን በጣም ኖው ምወድሽ የበጉ ስራ ቀጥሊ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 4 роки тому

      አሜንአሜን

    • @hkhk2928
      @hkhk2928 4 роки тому

      Amen ename temegehulit

  • @boblovetekle6731
    @boblovetekle6731 4 роки тому +31

    ሀኒ ቆንጆ በጣም እመወድሽ እና እማድቅሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯💯💯🙏🙏🙏

    • @hdgksjchhd9241
      @hdgksjchhd9241 4 роки тому

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰እናንተ ወርቅ ህዝቦች

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 роки тому +53

    ሐንዬ የሰራሽዉ ሰራ በጣም አረፍ ነዉ የእናት ምርቃት አገኝሽ ምርቃቱ ለቤትሽ በረከት ይሁን ዘኪ ዘመንክ ከነጎደኞችክ ይባረክ የሳቸዉን እድሜ ያድላችሀ

    • @tjasdf6539
      @tjasdf6539 4 роки тому

      Hani konjo ❤❤❤❤

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 4 роки тому +33

    ሀኒ የኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ያደረግሺው ሰው ሲያናግራቸው እንዲ ሰሙ ትልቅ ሆስፒታል ተወስደው ቢታከሙ በጣም ደስ ይል ነበር ሀኒ መልካም ሰው እንወድሻለን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 роки тому

      ሀኒየኔቆንጀበጣምጥሩነገርነዉያይረግሺውስው።እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @lubabalubaba2544
      @lubabalubaba2544 4 роки тому

      ሀኒ እህት እንጀራይስጥሽ።አላህሀገራችንንሰላምያድርግልንያረብ

    • @lubabalubaba2544
      @lubabalubaba2544 4 роки тому

      እማማዝናሽየማይጠገቡናቸውአላህእድሜይስጣቸው

    • @lubabalubaba2544
      @lubabalubaba2544 4 роки тому

      ሀኒመኪናትነጃለሽ።ታድለሽእህእኔመቸይሆንአላህአይቸግረውምምንምየአረብሀገርሸቃላብሆንም።ያልፍልኝይሆናል።ሹፌርብሆንእህ

  • @EmanEman-x1h
    @EmanEman-x1h 4 роки тому +32

    ዘኪ ውለታህን አምላክ ይክፈልህ በቃ ሌላ የምለው የለኝም። መልካም ሰው ነህ።

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 3 роки тому +1

    ዘኪ ጀዛከላህ ኸይር ሀኒዬ ሰዉ አክባሪነሽ ተባረኪ

  • @ዘእምነገደተዋሕዶ
    @ዘእምነገደተዋሕዶ 4 роки тому +44

    ከቤቴ ክርስቲያኑ በራፍ ሁነው ሲሳለሙ እንባዬን መቆጣጣር አቃተኝ😭😭❤ሀኒዬ አችኮ ልዩ ነሽ ዘኪዬ መልካም ሰው😍

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።

    • @zuzuadme3491
      @zuzuadme3491 4 роки тому

      ኑ ቤተስብ እንሁን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ3ፐ

    ዲስ ላይክ ምታደርጉ እጃቹ ይሰበር እማማ ዝናሽማ ይሄ አይገባቸውም በጣም ነው ምወዶት እማማ ዝናሽ ዘክዬ ትዳርክን የአብርሀምና ሳራ ያድርግልህ ሀናዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እማማ ዝናሽ የመረቁሽን በአእላፍ እጥፍ አግኚ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 4 роки тому +3

      አዎ ስብር ያርጋቸው ምድረ ምቀኛ ልባነ ይሰጣቸው

    • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
      @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 4 роки тому

      አይገረምም ወላሂየ ግን ምን ሰው ናቸው ሆ

    • @atsedemaryam1580
      @atsedemaryam1580 4 роки тому +1

      እሔ አሁን ምን ዲስላይክ ያስደርገዋል ቅነት ይመስላል እማማ የርስወን እድሜ ይስጠን

    • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
      @ሰውመሆን-ሠ2ወ 4 роки тому

      ከይቅረታ ጋረ እህቴ ወይም ወንድሜ አንዳንድ ስዎች እኮ ላይክና ዲስ ላይክ ለይተው አይውቆም ስለዚህ አትፈረድ ወይም አትፈረጅ ምክኒያቱም ይህ ፕሮግራም ስውን መረዳት እሜይስከፉው ይለ ኢትዮጵያዎ እኮ ደግ ስው ነው

  • @ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ
    @ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ 4 роки тому +17

    በጣም ትክክል ነው ዘካሪያስ በእውነት የብዙ ሰው ህይውት ይለወጣል ሀኒቾ እየሳልቅሽ መልካም ሴት ነሽ ተባርኪ እንወድሻለን

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 4 роки тому +1

    ሀኒ ተባረኪ እህቴ እነዚህን ሰዎች ሰለጎበኘሽ እግዚአብሔር በፀጋው ይጎብኝሽ ዘኪ በጣም ትልቅ እና ጥሩ ሰው ነው ❤️❤️❤️

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 4 роки тому +26

    ዘኩ ትልቅ ስው ሥርጋቹ የአብርሃምና ሣራ ይሁንላቹ
    ጌታ ለውደደው እንዲ ይደረግለታል
    ሀኒ ሁሌም እንወድሻለን እናከብርሻለን
    እረጅም እድሜ ለማማ ዝናሽ ሻሎም

  • @nunitsegaye3439
    @nunitsegaye3439 4 роки тому +32

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ ብለው እናቶቻችን ሲፀልዮ እሰማ ነበር ለካ ታላቅ ፀሎት ነው🤔 እረጅም እድሜና ጤና ለማማ ዝናሽ ይሁን😘

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 роки тому +53

    የምር እማማ ዝናሽን በጣም ነው የምወደዎት
    እስኪ ላይክ

    • @sameerasameera716
      @sameerasameera716 4 роки тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲

  • @TheDereTube
    @TheDereTube 4 роки тому +5

    ሀኒ በጣም ተወዳጅ ነሽ፣ በርቺ እና ተመሳሳይ አላማ ያላቸው ሰዎችንም በቻልሽው ደግፊያቸው ተቀባይነትሽ ከፍተኛ ስለሆነ።

  • @oliveolive6403
    @oliveolive6403 4 роки тому +346

    ቀባሪ አታሳጣኝ (መጨረሻዬን አሳምርልኝ ) የሚለው ጸሎት መልካም ነው 🙏

    • @last7227
      @last7227 4 роки тому +3

      እውነት ነው አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም እደማማዝናሽ እድሜ ይስጠን ፈጣሪ

    • @EmanEman-x1h
      @EmanEman-x1h 4 роки тому +1

      አሚንንንንንንን መጨረሻችንን ያሳምርልን❤

    • @betelehemdemse62
      @betelehemdemse62 4 роки тому +1

      አሜን

    • @بتولهالحلوهه
      @بتولهالحلوهه 4 роки тому

      ووووووو❤❤❤❤🌹🌹🌹

    • @haymesalam112
      @haymesalam112 4 роки тому

      @@last7227 kkkkkkkkkkk

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ

    አንዬ እደምን ቆየሽኝ ዛሬ እማማ ዝናሽን ስላቀረብሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ ዘካርያስ መልካም ሰው እኳን ደስ ያለእ ጋብቻቹ የአብርአምና የሳራ ይሁን ሰርግእን አይቼ ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ ያሰደስተኛል ሁላችንንም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ፈጣሪ አሜን

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ 4 роки тому +20

    ሀኒቾ የኔ ቆንጆ በጣም እድለኛ ነሽ እማማ ዝናሽን አዝናንተሽ በጠፋ ምርቃት ከእኚህ እናት በረከት ምርቃት አገኘሽ በጣም እናመሰግንሻለን እማማ ዝናሽን ስላዝናናሽልን ተባረኪ መልካም ሴት ነሽ እንወድሻለን ይልመድብሽ

    • @getnethaile4222
      @getnethaile4222 4 роки тому

      Hi አብረን እንሳቅ...share
      ua-cam.com/video/RRL6U4n5e6I/v-deo.html

  • @muluatnafu4753
    @muluatnafu4753 2 роки тому +4

    የኔ መልካም ደግ እናት አማማ ዝናሸየ። ዘኪ እና ሀንቾ ተባረኩ 🙏❤️🙏

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 4 роки тому +72

    ዘኪ ወላሂ ቅንነትህ በጣም ያስደስተኛል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የልብህን መሻት አይቶ

    • @hnana2464
      @hnana2464 4 роки тому

      በጣምያሠበውን፣ያሣካለት

    • @EmanEman-x1h
      @EmanEman-x1h 4 роки тому

      አሚንንንንን❤❤😖😖

    • @meryemomertube5883
      @meryemomertube5883 4 роки тому

      የኡስታዞች ፀር ነው ፌስቡኩን አታቂውም ማለት ነው እልም ያለ ዘረኛ ነው በአንድ ወቅት ኢስላ ገዳይ ነው ብሎ ፅፎ አየሁ በሌላ ቀን አህመድንጀበልን አክራሪ ኢስላም አለው ከዛ ወድህ ባለጌነቱን ተረዳሁ መልካም ቢሰራም አመለካከቱን ካላስተካከለ ማፊ ፋይዳ።

  • @gelanibedani4446
    @gelanibedani4446 4 роки тому +30

    ሀንዬ የኔሳቂታ ተባረኪ ምርቃት አገኘሽ የኔቆንጆ

  • @freweynikidane4943
    @freweynikidane4943 4 роки тому +46

    Mama des silu tebarek from eritrea 🇪🇷🇪🇷❤️love you hanna

    • @jerisalemgetu7271
      @jerisalemgetu7271 4 роки тому +1

      ውዴ እወድሻለሁ። ኤሩዬ ውዴ 🇪🇷🇪🇷 ኑርልኝ

    • @genetmoges4263
      @genetmoges4263 4 роки тому

      @@jerisalemgetu7271
      ...........

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 4 роки тому

    በጣም ሊደነቁና ሊረዱ የሚገባቸው ወጣቶች ናቸው በዚ ዘመን እንደዚ አይነት ወጣቶች ማግኘቱ እግዚአብሔር ይመስገን ያቡዛቸውአገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ እነዚህን ወጣቶች ሊረዳ ይገባል በርቱ እናንተ ወጣቶች በሰማይም የምታገኙት ፀጋ የበዛ ነዉ!!

  • @lili20009
    @lili20009 4 роки тому +90

    One thing that I realized in our country, we don't have wheelchair accessible any where you go, that's sad. But you guys are amazing and you guys look so cute!!! God bless you all!!

    • @saratessema9064
      @saratessema9064 4 роки тому +4

      Specially big places like churchs and hotels. They need to have access.
      Good point my friend.

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 4 роки тому +2

      You r right plus stairs are slippery and path holes everywhere ppl could fall in it its not safe, it always worry me especially fr old, disable even for healthy ppl

  • @michaelabraham406
    @michaelabraham406 4 роки тому +20

    እኔ የጻፍኩልሽ ሳልጨርሰው ነው ቸኩዬ ወጣቱም ተባረክ የናት ነገር የገባችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 4 роки тому +27

    ውይ ሀንዬ ድሮም እወድሻለው ዛሬ ደሞ ምን ልበልሽ እህቴ እመብርሀን ትጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ ዘኪዬ

  • @ruhamagebremedhin4233
    @ruhamagebremedhin4233 4 роки тому +2

    እማማ ዝናሽየ ናፍቀውኝ ነበር በዚህ ሁኔታ ሳያቸው እንዴት ደስ እንዳለኝ። ዘካርያስ ታድለህ እኔ እንካን በሶሻል ሚድያ ሳያቸው ደስ ያለኝ, ጨዋታቸውን የእናትነት ፍቅራቸው ቡዙ ደስታ የፈጠረልኝ አንተማ የሚሰማህ የህሊና እርካታ, የህሊና ደስታ ,የነፍስ, የመንፈስ እረፍት ሳስበው ዘካርያስ ታድለህ ነው ያልኩት:: በእውነት የመንፈስ ቅናት ያዘኝ:: ለንደን ትቼ ,ሁሉንም ትቼ የወደቁትን ባነሳስ ብየ ተመኘሁ:: ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ:: ማማ ዝናሽ ለማየት እንዲያበቃኝ ፀልይልኝ በጣም ስለምወዳቸው እሳቸውን ማየት እመኛለሁ ,በሎክዳውን ግዜ ቤት ዘግተን በተቀመጥንበት በሳቸው ጨወታ ደስ ብሎኝ ሳይደብረኝ ያሳለፍኩትን ቀናቶች መቼም አይረሳም::

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +17

    ደስ የሚል ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት ሃኒዬ በሰራሽው ስራ የአንቺን ብቻ ሳይሆን የእኛንም ልብ ደስስስስስ አሰኝተሽዋል እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏😘💚💛❤

  • @ባይተዋርነኝ-አ9ጀ
    @ባይተዋርነኝ-አ9ጀ 4 роки тому +448

    ሀኒ ስሞትልሽ ዘኪንና ሚስቱን እንተወወቃለን ወይ አቅርቢልንና ለጎጆ ወጪ አንድ የቤት እቃ ይሽለሙልን

    • @bettygetu8959
      @bettygetu8959 4 роки тому +2

      ጥሩ ሀሳብ

    • @duratube
      @duratube 4 роки тому +1

      Lemeskel entebkalen

    • @እራሔልየድግልጅ
      @እራሔልየድግልጅ 4 роки тому +2

      አወ የኔም ሐሣብነው መሸለም አለበት

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 4 роки тому +7

      በጣም አሁን ማውራት ተግባረ የለለ ህብረተሰብ ዘኪ በተግባረ ፍቅረ የሰጠ ልጅ ነው ሀኒ ይመችሽ

    • @amsaleaweke2805
      @amsaleaweke2805 4 роки тому +3

      እውነት ነው ሃንዬ ርንተዋወቅ ፕሮግራም ላይ አቅርቢያቸው በእመቤቴ ከምስጋና ጋር ሃንዬዬዬዬዬዬ !!!

  • @bezaalem1019
    @bezaalem1019 4 роки тому +58

    የእውነት እግዛብሄር ይስጣቹ ተባረኩ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳያቹን ሀኒ እመቤታችን ትስጥሽ ዘኪም እንደዛው የሀገርችን ሀብት ናችው ክበሩልን 💚💛❤️

  • @tigist27ethiopia83
    @tigist27ethiopia83 4 роки тому +21

    እኔ እምለው ድስላይክ እምታደርጉ ሰወቺ የጤናቺሁ ነገር ያጠራጥራል ሀኒዬ ፈጣሪ ያክብርሽ እናመሰግናለን

    • @Abbay_special_recipe
      @Abbay_special_recipe 4 роки тому

      Don’t you know this work has also cold heart ❤️ people, unfortunately, so sad, they are bunch of full and pessimistic, sad, just pray for them

  • @saidagigi9429
    @saidagigi9429 4 роки тому +57

    ሀኒዬ የወለድሽሁ ይባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ እማማ ዝናሽ ብቻ አይደለም ሀኒ ቀጥይበት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 4 роки тому +36

    So wise,
    በጣም በሳል ነህ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    ማህበራዊ ሚዲያውን ለበጎ አላማ እንጠቀም፣ ትልቅ መልዕክት ነውና በርቱ።

  • @መድናሙሀመድ-ጠ1አ
    @መድናሙሀመድ-ጠ1አ 4 роки тому +58

    ሀኒዬ በነገራቺላይ በጣም ነው የምወዲሺ
    አላህ ዪጠብቅሽ ሰው እዴምወጂው አላህ ዪውዴድሺ 💚💚❤️❤️🌷🌷👍👍🇪🇹

  • @amirmohammed8209
    @amirmohammed8209 4 роки тому +5

    ሐኒ በእማማ ዝናሽ መጣሽ ደግሞ?
    ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር የስጥሽ የዋሕነትሽን መልካምነትሽን ነው ያነበብኩት ደስ ይላል

  • @netsifeker4406
    @netsifeker4406 4 роки тому +30

    ልክ ብለሀል ዘኪዬ ሚዲያውን ለመልካም ስራ ቢውል ደስስ ይለናል ዘር ሀይማኖት ብሔር ፖለቲካ እያሉ ሚለያዩን ከምንከታተል መልካም ሚሰሩትን ማበረታታት ብንከታተል ሰብስክራይብ ብናረግ ጥሩ ነው በርቱ ዘኪና ጓደኞቹ እናመሰግናለን

  • @ጓልትግራይ-ነ7ቸ
    @ጓልትግራይ-ነ7ቸ 4 роки тому +15

    ሃኒቾ ታድለሽ ይሄ ሁሉ ምርቃት፡ዛኪም እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይስጥህ ከረጂም እድሜ

  • @mariodona8996
    @mariodona8996 4 роки тому +134

    እኔም ካረብ ሃገር ልገባ አንድ ወር ቀርቶኛ መድዬ ቢረዳኝ ጎዳና ተዳዳሪ ቤቴ ወስጂ የበላውትን እያበላው ማስተማር ፈልጋለው ወገኖቼ መርቁኝ ፈጣሪ እዲረዳኝ

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 4 роки тому +3

    ዘኪ እና ጓደኞቹ እመብርሀን የዘላለም ፅድቅን ትስጣቹ የወለዳቹት ይባረክ የዘራቹት ይብቀል ያወራቹት ይሰማ ❤️

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 4 роки тому +27

    ሀንዬና ዘኪ ባለማተቦቹ ተባረኩልን

  • @saedagiza9219
    @saedagiza9219 4 роки тому +28

    አገራችን ላይ የሀኪም ቤት መግበያወች ደረጃቸው መስተካከል አለባቸው

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 4 роки тому +35

    የኔ እናት ስወዳቸዉ እማማ ዝናሽ ሀኒ አቺም ስወደሽ❤❤❤❤❤❤

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 4 роки тому

    ሀንየ በጣም በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ዘርሽ ይባረክ ሰው ማለት ይኸ ነው ታዋቂውንማ ሁሉም ሰው ያየዋል ቻናልሽ ተመራጭ ነው አስደሰትሻቼው እናቶች ሰው ይወዳሉ ጨዋታም እንደዛው ምርቃናቸውን አሜን በይ ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው ባልወለደው እንዲህ ይከበራል ሁላችሁም ተባረኩልኝ

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 4 роки тому +10

    😭😭ሀንችዬ ምን እንደምል አላቅም እወድሻለሁ?ድሮም እወድሻለሁ እኔንጃ ያንሳል እግዚአብሔርን ጨምሮ ይስጥሽ ❤😍😘😘 እማማ ሱስ ሆነውብኛል እድሜና ጤና ይስጦት ዘኪ ተዳርህ የተባረከ ይሁን🙏🙏

  • @degendegen78
    @degendegen78 4 роки тому +25

    በዚህ ባለቀ ዘመን እነደ ዘኪ ያለ ቅን ሰው ማግኘት ከባድ ነው. በቁሞ የፀደቀ. መልካም ሰው !!!

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +50

    ዋውው ሀኒቾ የኔ ልዕልት በእውነት አስተዋይ ነሸ እማማ ዝናሸ ና ዘኪን አይቼ ደስታዬ ወደር አጣ😘😘

  • @htwy52
    @htwy52 4 роки тому +1

    አቤት እግዚአብሔር እንድሚባርካችሁ። እማማ ዝናሽ በወጣትነታቸው ምን ቢሠሩ ነው እንዲህ የማታ እንጀራቸው ያማረው። አሜሪካ ያሉት የእድሜ ባለፀጎች ገንዘብ ቢኖራቸውም ፍቅር፤ ጨዋታና እንክብካቤ በጣም ይናፍቃቸዋል። አቶ ዘካሪያስ ያንተንም የት እንጀራህን ያስምርልህ። ትዳርህንም ይባርክልህ።ሃንዬም የምትደነቂ አርቲስት ነሽ። በተለይ በተፈጥሮ ይህን የመሰለ ፍቅር ያለሽ፤ ዘመን ላይ አዲን ስትላበሻት ይታደሏል እንጅ አይታገሉም የሚባለውን አባባል ታስታውሽኝ አለሽ።

  • @ኡሚለኔሲልያኑርሽንገሯትና

    ዘኬ የኔ ውድ ላንተ ቃላቶች ያጥሩኛል ምንም አልልህ ብቻ እዱኒያ አኺራህን ያመቻችልህ ወንድሜ

    • @woinshethora7735
      @woinshethora7735 4 роки тому +1

      ⛪️⛪️⛪️
      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @mimidibrye7427
    @mimidibrye7427 4 роки тому +19

    ምናይነት ፀጋ ነው በጌታ ተባረኩ ዘኪ እና ሀኒ እዲሆም ጓደኞቻቹ እማማ እድሜ ይስጦት

    • @yhuhjj1272
      @yhuhjj1272 4 роки тому

      ሀኒ እማማ ዝናሽ ደስ ብሎአቸዋል

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 4 роки тому +21

    የኔ እናት UA-cam ድምቀት እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @antenehtsegsye7091
    @antenehtsegsye7091 4 роки тому +5

    ሀና አንቺ መልካም ሰው እግዛብሔር እሳቸው የደረሱበት እዳሜ ያድሪሰሽ እና አንቺም እንደሳቸው ለመመረቅ ያብቃሽ መልካም ሰው ነሽ

  • @አዩወሎየዋ-ፀ5ሠ
    @አዩወሎየዋ-ፀ5ሠ 4 роки тому +14

    የማታ እንጀራ ይስጠን ለሁላችንም እማማ ዝናሽ እወድወታለሁ እግዛብሄር እድሜ ይስጥወት ዘኪ ተባረኩ ሀንዬ ሁላችንም እመብርሃን ትጠብቃችሁ 🙏 ሀገራችንን ኢትዬጵያ. ሰላሟን ይመልስልን

    • @getnethaile4222
      @getnethaile4222 4 роки тому

      Hi Eyu አብረን እንሳቅ...share
      ua-cam.com/video/RRL6U4n5e6I/v-deo.html

    • @saratube670
      @saratube670 4 роки тому

      ይሄ ነው የማታ እጀራ የማባለው

  • @buzaendiro869
    @buzaendiro869 4 роки тому +11

    በጣም ነው ደስ የሚለው እማማ ዝናሽ ልጃቸውን አተው በሀዘን ተጎድተው ነበር አሁን ገን ልጆች አሏቸው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 роки тому +64

    ሃኒዬ የማታ እጄራ ይስጥሽ እህቴ 😘😘😘😘

  • @betelhemfenta7695
    @betelhemfenta7695 4 роки тому

    ሀንዬ በእውነት እልሻለሁ እንባ እየተናነቀኝ ነበር የምከታተለው ጥሩ ፕሮግራም ነበር ያቀረብሽልን እግዚያብሄር ይባርክሽ ዘኬ በዚህ በወጣትነት እድሜህ እጅግ በጣም የሚደቅ ስራ ነው የሰራህው እግዚያብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏

  • @ወይኩንፈቃደከወይኩንፈቃደ

    ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ደስ እንዳለኝ እማማ ዝናሽን እና ዘኪን በማቅረብሽ ዘኪዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ!!

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    ውይ ሀኒየ 😘😘የኛ ፍልቅልቅ እረጂም እድሜ ይሥጥሽ
    ሀኒየን ሣይ ጥርት ያለ ኢትዮጵውይነት ይታየኛል 💚💛❤
    ዘኪ ኑርበት አጂርህን አላህ ይክፈልህ

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @MmMm-gr7kk
    @MmMm-gr7kk 4 роки тому +20

    በጣም ጥሩ ሠው ነው ዛኪዬ
    እንደ እናቱ ነው የሚከባከባቸው🙏🙏💝🌹🌹🌹🌷🌺🇨🇬

  • @adanechegulema8229
    @adanechegulema8229 4 роки тому +1

    የኔ ሙሉ ጌጥ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪልን ጥሩ መስራት ለራስ ነው የሰማዩ መንገድን ያሳምራል ሀንዬ በእውነት ዘብ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩልን መልካምነት ለራስ ነው ግን ከማማ ዝናሽ እምልወደው ምናዊናት ባይሉ ብታስተምሯቸው ጥሩ ነው ኢትዮጵያዊነት ብቻ በቂ ነው ሀንዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @topbet6700
    @topbet6700 4 роки тому +99

    I Don't Know Why People Are Disliking The Video
    So Many Haters In this world

    • @LoveYou-om1nk
      @LoveYou-om1nk 4 роки тому +6

      My dear friend it is a good evidence that there are lots of devils around us.I get amaized even devils follow UA-cam.

    • @emanwomen1293
      @emanwomen1293 4 роки тому +1

      ዘከዬ አለሀ ይጠብቂ አቴም ለተረሀ ልጂ የክብሪክ

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 4 роки тому +2

      OMG!!!!!
      God forgive me and they probably gave little mental problem !!!!!

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 4 роки тому +1

      @@LoveYou-om1nk 🤣🤣🤣🤣

    • @meskeremkassa1807
      @meskeremkassa1807 4 роки тому +1

      Beka enem yegermugnal dislike aderagiwochu tenachew yasasebegnal hahaaa

  • @ኢትዮለዘላለምትሳቅአገሬው

    ያርህ ጆሯቸው በሰማ ብላችሁ የምትመኙ እንደኔ እጂ አውጡ

    • @abebamucheye2070
      @abebamucheye2070 4 роки тому +2

      👍👍👍👍👍👍

    • @የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች
      @የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች 4 роки тому +2

      እስኪ ደግነት ከዚህ እንደተማራችሁት ሁሉ ለኔም ቤተሰቤ ሁኑ

    • @sahayssatwa426
      @sahayssatwa426 4 роки тому +1

      ፈጣሪይጥብቅህቀጥልብህውንድምችን

    • @tdtadesse547
      @tdtadesse547 4 роки тому +2

      Hearing aide የሚባል አለ እሱ ቢገዛላቸው ጆራቸው ላይ ተቀምጦ እንዲሰሙ ይረዳቸው ነበር

    • @mereemakoro4941
      @mereemakoro4941 4 роки тому

      👍👍

  • @dubaidubai6289
    @dubaidubai6289 4 роки тому +61

    ዉይ አተልጅ ምናለ ሁሉም እዳተ አይነት ቢሆን ሀገራችን የት በደረሠች

    • @sabla201
      @sabla201 4 роки тому +1

      👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍

    • @Kal4309
      @Kal4309 4 роки тому

      Betam ewunet

  • @anwarmohamed2205
    @anwarmohamed2205 4 роки тому +1

    Thanks For Help For Older People Godbless You

  • @salamerbeto4639
    @salamerbeto4639 4 роки тому +23

    በአውነት ዘመናቹ የተባረከ ይውን ተባረኩ ከአኚ አናት ቡዙ ምርቃት ታግኛላቹ

  • @rehana9542
    @rehana9542 4 роки тому +33

    ሀኒየ አላህ ይስጥሽ. ዘበዚህ በመልካም ስራ የተሰማራችሁ አላህ ይጠብቃችሁ. እማማ ዝናሽ እንደልጂ ሁናችሁ እምትንከባከቡ

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 4 роки тому +12

    ሀኒዬ ፍቅር አሁን ደግሞ በበለጠ ወደድኩሽ እማማ ዝንዬና ዘኪዬ ጋ ሥላየሁሽ ጌታ ይባርክሽ እህቴ 😍

  • @selamnekulu1731
    @selamnekulu1731 4 роки тому +33

    እማማ ዝናሽየየየየ ማዓረይ 💯❤💟💕