በእማማ ዝናሽ ብዙ በረከት አግኝቻለው! የዘኪ የትዳር ሚስጥር ዛሬ ወጣ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 484

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  Рік тому +67

    የጊፍት ሪል እስቴት የሽያጭ አማካሪን ከፈለጉ በዚህ ይደውሉ ! 0922952222 / 0964184197 -

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 Рік тому +1

      ሀደ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @zbeyne2688
      @zbeyne2688 Рік тому +1

      አሚን ያረብ

    • @nebyatreda7690
      @nebyatreda7690 Рік тому

      እረ በምን ላግኝሽ የጠፋ ወንድሜን እንድታገናኚኝ ነው

    • @SolomeKumsa
      @SolomeKumsa Рік тому

      ​@@laylalayla9893qaaaa

    • @sudansudan2790
      @sudansudan2790 Рік тому

      መሲ እባክሸ እርዳታሸን እፈልጋለሁ እርጅኝ እባክሸ

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 Рік тому +66

    የሠዉ ልጂ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና እንደ ማማ ዝናሽ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚን

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን የማታ የእረፍት እጀራ ይስጠን አሜን ሀገራችነን ሠላም ያርግልን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +71

    መሲ ዘኪ ሁለታችሁም ምርጥ ሰው ናችሁ
    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
    እማማ ዝናሽ ኑሩልን 🙏🙏🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +36

    ንስሮች ዘራቹ ጉል በታ ቹ ይባረክ እናት ና ልጅ ዘኪ ተባረኩ ሸገር ኢንፎ 😘😘😘😘😘

  • @nininini20
    @nininini20 Рік тому +52

    እማማ ዝናሽ, መንግስት ሳይሆን ፈጣሪ የቀጠረሎት ልጅዎ አጋዥዎ ነው:: ይሄንን ልትነግራቸው ይገባል ተባረክ ዘኪ 🙏🏽🙏🏽

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Рік тому +39

    የኔ እናት እማማ ዝናሽ እንሜያቸዉ ያርዝምልን❤❤ ዘኪዬዬ አተም እግዚአብሔር በፍሬ ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому +38

    መሲ ሁሉን አክባሪ የኔ እናት እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥልን የሳቃችን ምንጭ ስው ማንን ይመስላል ሲባል ኖሩውን ይባላል ተመስገን

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k Рік тому +28

    ወይ ዘካረሰን ሲያው ያላቸው ደሰታ እማማዝናሺአጠገባቸው ያለውን ሰው ይርሳሉ እሱ ሲመጣ ተባረክ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +18

    መሲዬ የዘኪ ለማለት የወኪ የሚለው ኤዴት አድርጉት የኔ ተወዳጅ እናት እማማዝናሽዬ በጤና ኑሩልን ዘኪ የተባረክ ወጣት ተገኘወርቅ አሉክ እውነትም ትዳርክን በልጅ ይባርክላቹ ቤታቹን አንተ መቼም በበጎ ስራህ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን ነህ በእውነት ታስቀናለህ ሰላማቹ ይብዛ ከሙሽሪት ጋ❤❤❤❤

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Рік тому +34

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለዚህ ቀን በቃችሁ እማማ ዝናሽዬ የኛ እናት ኑሩልን

  • @menberegetachew8620
    @menberegetachew8620 Рік тому +38

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት መልካም ሰው ነህ

  • @ስሜነውኢትዬጵያ
    @ስሜነውኢትዬጵያ Рік тому +45

    ሁለት መልካም ሰዎች እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ❤❤❤❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Рік тому +7

    ዘካርያስ ብሩክ ብሩክ ብሩክ ብሩክ ሁን እማማ ዝናሽ ሁሉን ያውቃሉ እመኑኝ እመኑኝ የእግዚአብሔር ስጦታ ሆነ እና አስቂኝ ሆኑ ደስ ይላል ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው!!!

  • @AdanaAdana-o8i
    @AdanaAdana-o8i Рік тому +20

    ዘኪ ፈጣሪ ይባርክህ በልጆች ተባረክ እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጦት እናታችን ተባረኩልን መሲ ተባረኪ ስንቶችን እናቶች እያከበርሽ ትጠይቂለሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Рік тому +5

    እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ዘኪየ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ

  • @alpalp8780
    @alpalp8780 Рік тому +19

    እረጅም እድሜ ለእማማ ዝናሽ ዘኪ አንተም ተባረክ ዘርህ ይባረክ መልካምነት መልሶ ይከፍላል❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому +9

    የዘኪን አይነት ሽ ይወለድ በወለዲካቸዉ ክበር ❤ መሲዬ አችንም እናመሰግናለን

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Рік тому +7

    መሲዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት የዘኪዬ እናት ❤😘

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Рік тому +2

    እንደእሳቸው መጨረሻህ ያሳምረው ቤትህ በልጆችና በበረከት ያትረፍርፈው መሲ የያዝሽው ሁሉ እየተባረከ ነውና ዊወትሽም ይባረክ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Рік тому +8

    ሁለት መልካም ሰዎች መሲ እና ዘኪ ተባረኩ
    እማማ ዝናሽ ሁሌም ቃልዎ አንድ እድሜ ይስጥዎ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Рік тому +3

    እማማ ዝናሽ አላህ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጠዎት ዘኪም በጥሩልጆች ተባረክ🎉

  • @yd2597
    @yd2597 Рік тому +5

    መሲ እጅግ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +12

    እንደ እማማ ዝናሽ መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🏾 ቦተሊካ እንደሚፈሩ እውነታቸውን ነው ያውም የኛን ሀገር ቦተሊካ😂😂😂

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 Рік тому +5

    መስዬ የእማማ ዝናሽ እንዲህ ለመሆን የአንቺም አስተዋፅዎ አለበት ማርያምን አንቺ ከለቀቅሻቸው በኋላ ነው ዘካርያስ ላይ ያየነው የመጀመሪያዋ አስጥዋፅዎ በአንቺ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ የእኔ ውድ

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Рік тому +7

    መሲየ እኮ ትለያለሸ ዘመንሸ ይባረክ ክፉ አይካሸ ከዚህ በላይ የምሰሪበትን ፈጣሪ ጤና እድሜን ይሰጥሸ ተባረኪ❤❤❤

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 Рік тому +7

    ዘክዬ ውድ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሁሉም እንዳንተ ቅንነት ቢኖር የ ሀገራችን ሰው በርሀብ አያልቅም ነበር ጌታ እድሜ ከጤና ይስጥህ ባለቤትህን ይባርክልህ የመጀመሪያ ልጅህ ወንድ ከሆነ በረከት በለው ቤትህ ይባረክ🙏❤😘👍

  • @HaymanotAmare-g6n
    @HaymanotAmare-g6n Рік тому +31

    አይ እማማ ዝናሽ የኔ የዋህ እናት ያለን መንግሥት እንኳን ለድሀ ቤት ሰርቶ ሊሰጥ ይቅርና ድሀ በላባቸው የለፉበትን ቤት እያፋረሰ እሜዳ ላይ እንደሚጥል ማን በነገርዎት😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Рік тому +3

      ሁሉ ቦታ ጥላቻን አውርተህ ምን አይነት ህሊና በጥላቻ የተበከለ ህሊና ነው ያለህ ያፈረሰውን ብቻ ነው ያየኸው ሰርቶ የሰጠውስ አቤት በዘረኛ ሽፋን ተሸብበህ መች ይታይሀል

    • @NatikAkiye-ce9fl
      @NatikAkiye-ce9fl Рік тому +6

      መንግስት የሳቸውን ቤት ልብ ብሎ ስላላየው ነው እንጂ ያፈርስባቸው ነበር

    • @HaymanotAmare-g6n
      @HaymanotAmare-g6n Рік тому

      @@genetyilma7717 በአማራ ላይ የደረሰው መከራ እቤታችሁ ይግባ ያኔ ይገባችሗል 😥😥🙏🙏🙏🙏

    • @NatikAkiye-ce9fl
      @NatikAkiye-ce9fl Рік тому

      @@genetyilma7717 ከመንግስት ልዩ ጥቅም ያለሽ ትመስያለሽ። የአብይ መንግስትና የሰይጣን መንግስት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Рік тому +6

    መሲዬ የእኔ መልካም እህት ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሸ እማማ ዝናሸ በሰደት ላለነው የሳቃችን ምንጪ ❤

  • @Selameta912
    @Selameta912 Рік тому +4

    መሢዬ የመጀመሪያ ያቀረብሻቸው ይፋ ያደረግሻቸው አንቺ ነበርሽ እነዘኪ ሲያገኟቸው አረሳውም ያን ግዜ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ይኼን ያሳየን በእውነት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ::ሁላችሁንም🙏

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis Рік тому +4

    መልካምነት ለራስ ነዉና መልካም ሴት ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል ሥራሽ የተቃና ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Рік тому +34

    ዘካርያስ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ወንድማችን ❤❤❤❤እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +6

    አይ እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይሰጦት ❤❤❤❤❤❤

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Рік тому +8

    ወይእኔ ታድለህ ዘመንህ በበጎነት ይለቅ

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j Рік тому +4

    ዘኪ እኔም እንዳተ በጎ ስራ ለመስራት ሁሌም እመኛለሁ እ/ር ይርዳኝ።

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Рік тому +3

    መሲ አንችም ቅን ባለሙያ ነሽ ተባረኪ። በረከትም እግዚአብሔር ለቅን ስራህ ውለታህን ይክፈለህ።

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Рік тому +2

    ዘካሪያስዬ: አንተ: እኮ: ትልለያለህ::🏆💐🌻👑🌸💎👑🏆🏆🌻💐🌸
    መሲዬ: አንቺም:ተባረኪ!🥰🌻👑💐🌸🏆💎👍🏾🙏🏾

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Рік тому +1

    ዘካርያስ እድሜ ና ጤና ይስጥሕ ለሌላው እንዲሁ ድረስላቸው!! ትደርሳለህ ለእሳቸው ግን እእግዚአብሔር ነው የላከህ!!! ከሽንት ቤት ውስጥ አውጥተህ እዚህ ማድረስህ!!!

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Рік тому +10

    ማነው ፣እንደኔ፣እማማ፣ዝናሽ፣ሲመጡ፣በጣም ነው ፣የሚዝናኑኝ ፣የሚስቁኝ😂😂😅😅❤❤፣የኔ፣እና ፣እድሜ ፣እና ፣ጤና ፣ይስጠዉት🤲🤲🙏🙏

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጃችህ ይባረክ ዘኪ

  • @wedwed9036
    @wedwed9036 Рік тому +11

    አንተ መልካም ልጅ ነህ እግዝያብሔር ዘርህ ን ይባርከው

  • @m.s.f2591
    @m.s.f2591 Рік тому +7

    እረ መሺ ውላሂ በጣም ነው ውላሂእፍ ሰአሠብወ አላህ እማማዘናሺን የቀየር እናት ሀግሬን ኢትዮጵያ ስላም አድረግልን

  • @martha1043
    @martha1043 Рік тому

    መሲዬ አንች የተባረክሽ ሴት እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘካራስም አንተም የተባረክ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @tsiongmedhn2165
    @tsiongmedhn2165 Рік тому +12

    እማማ ዝናሽ ቅዱስ ባለወልድን ሲያነሱ ሆዴ ተረበሸ ያሳደገኝ ደብር ነው በልጅነቴ ፍልሰታ ከሰፈር ጓደኞቼ ጋር ያስቀደስንበት....የአዋሬ ልጆች መቼም አትረሱትም በየትም ቦታ ያላችሁ እንደኔ ትናፍቁት ይሆን????

  • @altudz4055
    @altudz4055 Рік тому +4

    መሲዬ ተባረኪ🥰🥰እድሜ ለናንተ ለዚ ያደረሳቹ ዘኪም በፍሬ ይባርክህ 🤲

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 Рік тому +7

    ዘክዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ትዳርህ ይባርክህ መስዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Рік тому +1

    እማማ ዝናሽ ዘኪ ስወዳቹ ደስ ትሉኛላቹ እማማ ዝናሽ በቀደም ህፃን ልጅ በብዙ ጥረት እንዲቀርባቸዉ ሲያጫዉቱት ነበር ለትልልቅ ሰዉ ሲሆን ነዉ በጩህት የሚመልሱት የብዙ አዛዉንቶች ባሀሪ ነዉ

  • @ለሉሊላሌሎ
    @ለሉሊላሌሎ Рік тому +8

    ዘኪ አንድ ቀን ወታደሮች ጋብዛቸው

  • @ethiofrenchtube9243
    @ethiofrenchtube9243 Рік тому +4

    መስዬ የኔ ውድ ❤ አቤት ምርቃት ታድለሽ እኔም አሜን አሜን አሜን አልኩን እኮ በጣም ምርቃት ከመውደዴ የተነሳ❤

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 Рік тому

    መጨረሻችነን እንደ ማማ ዝናሺ ያሳምርልን በእውነት ዘኬ በፍሬ ይባርክህ

  • @samiramesganow8813
    @samiramesganow8813 Рік тому

    የተባረክ ዘኪ ፈጣሪ እድሜህ ትዳርህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ውለድ ክበድ እንዳንተ መሆን መታደል ነው

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому +4

    ዘኪ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤😍😍 እማማ ዝናሽ በጣም ብር ይወዳሉ 😁😁😁😀😀 መቶ ብሯን መለየታቸዉ

  • @tsion5088
    @tsion5088 Рік тому +1

    በሉ እንግዲህ ልጅ በልጅነት ነው ቶሎ ወለድ አድርጉ። ጀማነሽ ነፍሰ ነች ቆንጆ አሰተዋይ ሚሰት እግዚአብሔር ሰቶሀል🙏💕🙏

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Рік тому +4

    መስዬ የኔ መልካም ሴት ልዩ ነሽ ዘክዬ ጥሩ ስው

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому +5

    ዘኪዬ 😂ሚስጥር አወጣህ እኔንም ጠይቂኝ አልክ ጎሽ ደስ ይላል መልካምነትህነወ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Рік тому +4

    አይ እማማ ዝናሽ መንግስትማ ከነመፈጠሮዎትም አያውቆትም መንግስትማ እያፈነ ቱቦ ውስጥ ይጨምራል አሉ ገብቶዎታል በጣም ዘኪ ከነባለቤትህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @saronzakaryas1111
    @saronzakaryas1111 Рік тому +5

    ዘኬ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @saharm119
    @saharm119 Рік тому +6

    እግዚአብሔር መልካም ነገርን እድታደርግ ፈቅዱልሀልና ጨምሩጨማምሮ ይሥጥህ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Рік тому +2

    አሪፍ ቆይታ ከዘኪጋ ትልቁን በረከት አግኝተሀል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @myhomeissweat5634
    @myhomeissweat5634 8 днів тому

    መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ አንቺም ስታቀሪቢያቸው ብዙ ተረድተዋል ❤

  • @rayaabasber
    @rayaabasber Рік тому +4

    እደዛሬ ስቄ አላቅም በማማ ዝናሺ ንግግር በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ደግሞ በዘክ ጥሩ ሰውነት በደስታ አለቀስኩ መታደል ነው ፈጣሪ ሁላችንንም እዳተ ቅን ልቦናን ይስጠን❤❤❤❤

  • @myfano
    @myfano Рік тому +7

    እማማ ዝናሽዬ የሄ መንግስት ወሬ አይወድም ወስዶ ይከትሀል እስር ቤት አሉ ውነት ነው የሄ ከብት ህፃን አዛውንት አይልም ሲበላ ፈጣሪ ያንሳልንና

  • @zuriyashalmu447
    @zuriyashalmu447 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክክ ተባረክ መልካምነት ይከፍላል ጋቡቻክን የፍቅር የጤና ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤

  • @DebrituTadesse
    @DebrituTadesse Рік тому +2

    እማማ ዝናሽ በጣም ወድዎታለሁ። እድሜ ጤና ይሰጦት

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Рік тому +4

    ❤❤ እማማ ዝናሽ እና ዘካርያስ እግዝያብሔር ግርማ ሞገስ ሆናቹ ለሁላችንም ግርማ ሞገስ ይሁነን አሜን እማማ ዝናሽ እና ዘካርያስ ደስ ትላላቹ እድሜ ይስጣቹ

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Рік тому

    ዘኪ ተባረክ ዘመን ይባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ የእማማ ዝናሽ ለውጥ ይገርማል ስው ኑሮውን ይመሰላል እግዚአብሔር በረከት ይሙላችሁ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Рік тому

    ዘካርያስ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ትልቁን የበረከት ሰራ ነው የሰራኸው።

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Рік тому +1

    እረጅም ዕድሜና ጤና ለእማማ ዝናሽ ። መሲ እማማ ዝናሽን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየኋቸዉ አንቺ አቅርበሻቸዉ ነዉ ተመስገን ።

  • @rosinatesfatsion285
    @rosinatesfatsion285 Рік тому

    መሲዬ እግዚአብሔር። አብዝቶ ይባርክሽ አማማ ዝናሽዬን እንድናውቃቸው ስለረዳሽን። እንዲሁም ዘኪ ወንድማችን እግዚአብሔር። ከማያልቅ በረከቱ ያጥለቅልቅህ።አንተ ሀብታም ከሚባሉና ብዙ ሀብት ካላቸው ብዙ ሰዎች ይልቅ እጅግ ሀብታም ነህ።ሀብት የማለካው ለሌሎች በምናካፍለው ልክ ስለሆነ ዘኪዬ ኑርልን ለምልም ክፉ አይነካህ።
    መሲ አማማ ዝናሽን በእርጋታ ስላጫወትሽልን አመሰግንሻለው የእግዚአብሔር። ጆሮ ለአንቺም እንዲሁ ይከፈትልሽ። በጣም ደስ ትላላችሁ።ተባረኩ
    መልካም ቀን ይሁንልን።
    እህታችሁ ጽጌሬዳ ዓንዶም (uk)

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Рік тому +13

    😂😂😂ቦለቲካ መናገር ክልክልነው😂ወይኔ እማማ ዝናሽ😂እድሜዎትን
    ያርዝምሎት🙏😘

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 Рік тому +5

    ዘክዬ ምርጥ ሠው

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq Рік тому +1

    ዘኪየ የኔ ትሁት😍😍😍

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Рік тому

    መሲዬ እናመሰግናለን እማማ ዝናሽዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘኪ ትዳርህን አብዝቶ ይባርክልህ የኛ መልካም

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk Рік тому +2

    ዘኪ እንጀራህን ከፍከፍከፍ ያድርግልህ ❤️

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Рік тому +1

    ውይ መሲን ስወዳት ሳቅሽ ውስጤ ናት😊 እማማ ዝናሽን ደሞ ያኑርልን

  • @Sara.Paris22
    @Sara.Paris22 Рік тому

    የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ እንዴት እንደምወዳቸው ዘኪ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክ መቼስ የሰው ልጅ ትልቁ ጸሎት መጨረሻዬን አሳምረው ነው እና እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u Рік тому +1

    መሲ. ስወድሽ❤❤❤❤❤❤እማማ.ዝናሽ.ፍቅር.ናቸው.ዘኬ.ምርጥ.ሰው.እድሜና. ጤና.ይስጣቹ👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏❤❤❤አገራችንን.ሰላም.ያድርግልን

  • @genetseyoum6240
    @genetseyoum6240 Рік тому +1

    ተባረክ ዘካርያሰ አድሜ ጤና ይሥጥህ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Рік тому +2

    ዘክ እንስረው ሙዝየም ነው አረ ተንከባክበው 😀 ተባረክ እመመ ዝናሽ ❤❤❤

  • @zekitube2212
    @zekitube2212 Рік тому +1

    መሲ እናመሰግናለን በጣም

  • @HhgHggg-se9zd
    @HhgHggg-se9zd Рік тому +1

    አማመ ዝናሽ አርጂም እድሜ ይስጠዋት

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Рік тому

    ሰወዳችሁ የኔ ቅን የኔ አስተዋይ መሰዬ የሁሉ ድምፅ ሰወዳችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ለመልካም ስራችሁ አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh Рік тому +1

    መስዬ:ዘኬ:እግዚኡብሄር:የባረካችሁ:መልካም:
    ሰዎች:ዘመናችሁም:
    ይባርክ::

  • @ZeEthiopiaYouTube
    @ZeEthiopiaYouTube Рік тому +5

    አይ እማማ ዝናሽ አይደክሙ አይሰለቹ 💚💛❤💔💔💔

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Рік тому +3

      የዱሮ ፣ሰዉን ጠንካራ ፣💪፣ናቸው ፣እንዳሁኑ፣ትዉልድ ፣ልፍስፍስ ፣አይደሉም 😢😂❤

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 Рік тому +3

    ዘኪ የድሆች አምላክ ይርዳህ

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 Рік тому +2

    መሲየ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @kiya9587
    @kiya9587 Рік тому

    መሲዬ ታድለሽ እማማዝናሽን ማየትሽ እኛም ለአገራችን ያብቃን እንዘይራችዋለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 Рік тому +1

    ተባረክ የምር እንዳናንተ ያለውን ያብዛልን

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Рік тому

    ዘኪ እድሜ ይስጥክ እግዚያብሄር በልጁ ይባርክህ መሲ ተባረኪ እረጁም እድሜ ይስጥሽ❤❤

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Рік тому

    በስደት ኤክስፖዬርድ ስላደረግሁ ዘኪ ነው የሚጦረኝ ልጅ የለኝም አገሬ ነፍሴ ከገባች

  • @ሀያቱልኩብራየጃማዋነኝ

    አዛን ሰማሁ አልሀምዱሊሏህ ለአሏህ ምስጋና ይገባ ለአሏህ

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Рік тому +1

    ኦፍፍፍ በሳቅ ዚኪ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j Рік тому +1

    መሲዬ የእኔ እናት አኔ አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ።

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Рік тому +4

    ማሰሮውን ሳየው ደስ አለኝ። ማስታውሻ ነው። 💚💛❤

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 Рік тому

    አረጋውያን መንከባከብ በርግጥ የመንግስት ነው አለመታደል ሆኖ አገራችን አቅም ስለሌላት ዜጎች በፍቃዳቸው አረጋውያንን ይንከባከባሉ ።ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ዘኪ እና ሌሎች አሉ ልናመስግናቸው ግድ ይለናል።

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Рік тому

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
    እማማ ዝናሽ ኑሩልን 🙏🙏🙏

  • @ZubaidaZubi-c5q
    @ZubaidaZubi-c5q Рік тому

    እማማ ዝናሽን ወላሂስወዳቸው እድሜና ጤና ይስጦት ❤

  • @ElizabethYirdaw-u2k
    @ElizabethYirdaw-u2k Рік тому

    ዘኬ ካገባ ጀምሮ ልጅ አልመጣም ውድ ባለቤትህ ብዙ አትታይም አስተታየት ነው ስጡ ስለምትሉ❤❤❤❤

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Рік тому

    ዘኪ ዘርህ ይባረክ ስለ በጎ ምግባርህ ❤❤❤❤❤

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አቤት ምርቃት ደስ ይላል
    መሲዬ እባክሽን የምፈልጋት ልጅ ነበረች ግን እንዴት ላገኝሽ ?