እማማ ዝናሽ ከያፉ ኬኩ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 124

  • @endutube
    @endutube 2 роки тому +10

    እማማ ዝናሽ ትምህርት ግን በጣም ይወዳሉ አስተምረዉ ሲሉ..በድሮ ጊዜ የተማረ ይከር ነበር አሁን ግን...... እድሜና ጤና ለእማማ ዝናሽ ዘኪ ተባረክ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 роки тому +28

    እማማ ዝናሽዬ ሀቀኛ እናት ከሁሉም በላይ ልጅ በስነምግባርና በትምህርት እንዲያድግ ነው የተጨነቁት የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 роки тому +16

    እማማ ዝናሽ በጣም ጥሩ ሰዉ ናቸዉ በዚ እርጅና እንኳን ደግነታቸዉ አለ እድሜዎት ይርዘም

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +31

    እማምዬ ከምርቃታቸው ሁሉ ከሀገር ስላምነት ጋር የሚሉት ደስ ይላል ሁሉም ነገር የሚሆነው ሀገር ስላም ሲሆን ነው ተቀምጦ መጫወትም የሚቻለው አሜን ብለናል እማምዬ ኑሩልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹

  • @selamawetabebe9677
    @selamawetabebe9677 Рік тому +1

    ዘኪ እማማዝናሽን ስላቆረብሀቸ ፈጣሪ በሰማይ ቤት መንግስተሠማይን ያውርስክ አሁን ደግሞ አመንኩሳቸው

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 роки тому +25

    እናታችን እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

    • @getachewtadesehailu7123
      @getachewtadesehailu7123 2 роки тому

      ኧረ አንተ ልጅ በሁሉም ቦታ ኮሜንት ላይ አይሃለው tik tok UA-cam…

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 2 роки тому +10

    እማማ ዝናሽ እናታችን ሽ ዓመት ኑሩልን እድሜና ጤና ለእርስዎ እንመኛለን!!!
    ዘካርያስ ታላቅ ሰው ታላቋን እናታችን ስላሳየህን እናመሰግንሃለን ከበርልን ወንድማለም!!!

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 роки тому +7

    አሜን 🤲አሜን🤲 አሜን🤲እድሜ ከጤና ጋር ከሃገር ጤና ጋር የኔናት እማማዬ🥰🥰ሁሌ ምርቃታቸው እድሜ ከጤናጋር ካገር ሰላም ጋራ አሜንንንንን🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤

  • @EdelawitMekonenen
    @EdelawitMekonenen 5 місяців тому

    የማማ ዝናሽ ወታደሮች መቼ ይሆን የሚታዩት ደስ ሲሉ ሠዉን እኮ ማስፈራራታቸዉ ነዉ ዘኪ እድሜ ዬስጥህ።

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 2 роки тому +7

    ሚዛናዊ እናት ለትምህርት ያላቸው አክብሮት እድሜ ይስጥልን

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 2 роки тому +6

    ደስ ሲላቸው እስቲ ድገመው ምርት
    ነገር ታስቀኛለች 😂 የእኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጠዎት

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 роки тому +6

    ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም እማማ ዝናሺ ሺ አመት ኑሩልን የሳቃችን ምንጭ💔
    *ዘኪ ወይዘሮ አችናሉን አጣልን!!!*

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Рік тому

    እኔማ እርስዎን ማየት ሱስ ሆነውብኝአል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጠዎት ዘኪየ ቡሩክ ሆን መልካምነት እኮ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 роки тому +5

    እማማ ዝናሽ እኮ ማር ናቸው የኔ እናት አገሬ ገብቼ እስከማዮት ጨነቀኝ ❤❤

  • @zone7944
    @zone7944 2 роки тому +2

    እማማዝናሽ ጨዋታወት ምክረወት አይጠገብምየኔእናት እድሜ ከጤና ይሰጠወት💞💞💞💞💞

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 роки тому

    የኔ ወርቅ ማማዬ እግዚአብሔርእረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏❤️ዘኪዬ ተባረክ🙏❤️

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 роки тому +4

    እማማዝናሽዬ ሰካርያስ በጣምደስትላላች ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤ይጠብቃችሁ

  • @fantsh6831
    @fantsh6831 2 роки тому

    የእማማ ዝናሽ ምርቃት እንደ ቅኔ ሞራል ይፈልጋል😀😂❤❤😍 👏👏 አሜን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ2ኸ

    ወይኔእማማ ዝናሽየ በሳቅ ቡናው የራሱ ጉደይ አለቸም 🤣🤣🤣🤣

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 2 роки тому +7

    ቁም ነገረኛ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሳድግህ

  • @ZenebeTamiru
    @ZenebeTamiru 5 місяців тому +1

    ዘኪ ተባረክ

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 роки тому

    የኔ እናት እማማ ዝናሺ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን!!

  • @medimedi619
    @medimedi619 2 роки тому +3

    😀😀😀😀😀 አንቺን አሉጋ የገባ አልቀበልም አይ እማማ ዝናሽ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 роки тому

    የኔ እናት ዊይ መጀመርያ እኮ ያያቸው ሰው ደግመው ታደሡ የኔ እናት እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @embetborena5019
    @embetborena5019 2 роки тому

    "እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 2 роки тому +4

    እማማ ዝናሽ ከወደዱም ወደዱ ነው ከጠሉም ከነምናምን ነው የሚጠሉት እነ አንቺናሉ ቤት የገባም አልፈልግም አሉ።/እግዚአብሔር ይሰጣቹ።

  • @አርሴማገዳምቃለእግዚአብሔ

    በእውነት ለእኛ ትምህርት ክፍ ላለመናገር ምክንያት ያቀርባሉ

  • @ZenebeTamiru
    @ZenebeTamiru 5 місяців тому +1

    በጣም ደስ ይላል🎉❤❤❤😊😊

  • @teshomeyemane5213
    @teshomeyemane5213 2 роки тому +2

    ማማ ዝናሽ ብታዕሚ ኢየ ዝፈትዋ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 2 роки тому +3

    ከጀበናው ከሽክላው ጉዳይ የለንም 😂😂😂

  • @eyasubaba6437
    @eyasubaba6437 2 роки тому +4

    እማማ ዝናሽ ጉራጌ አግቡ እያሉ በሳቸው የተነሳ የ ጉራጌ ሴት ፍለጋ ለይ ነኝ😂

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 роки тому +2

    እናታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ICTSolutionsWithTinsae
    @ICTSolutionsWithTinsae 2 роки тому

    Des setelu..!!! Edemena tena yesetachu zeki..!!!!!

  • @Kuki92
    @Kuki92 2 роки тому +1

    ❤❤❤ ረጅም እድሜ የኔ እናት

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 2 роки тому +2

    እማማ ዝናሽዬ የእድለኝነት ምሳሌ ::

  • @NewallYasin
    @NewallYasin 9 місяців тому +1

    እማማ ዝናሽየ ኑሩልን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому

    ያፉየልጅአዋቂጌታያሳድግህክፉኣይንካህዘኪናእማማዝናሽ ነፍዓመትያኑሮት

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 роки тому

    እናታችን ንቁ ንፅህናቸው ኤዋህነታቸው ደሞ አይረሱም ጨዋ ናቸው
    ምርቃታቸው ከአገር ሰላም የሚሉት ደስ ይላል

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍ ምርቃታቸው እኮ ደስ ሲል

  • @my9154
    @my9154 2 роки тому +2

    በናትህ ዘኪ አንችን አሉ ሰሞኑን ትምጣ የሳቸው ሁኔታ እኮ ሆዴን ነው የሚያመኝ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 роки тому +2

    እናቱ ከማንም ደቅላ አይ እማማ 😂😂😂

  • @የሀበሻልጅ-ጘ4ወ
    @የሀበሻልጅ-ጘ4ወ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይማሮት እማማ ዝናሽ

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 2 роки тому +1

    Long life Mam zinsh . kkkkkkkkk blessing 🙏🙏🙏❤️

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 2 роки тому

    እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤናጋ ይስጦት

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 роки тому

    Amen amen amen egzabere yebarkachu emama zenasha rejeme edeme yestecho

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 Рік тому +1

    Emmama Zinashyea, I like you 👍you are very smart 👌

  • @genimulugeta6977
    @genimulugeta6977 Рік тому +1

    ደስ ይላሉ

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 2 роки тому

    Yenne Enat yee sakachin Mincii 1000amet nurulin😍😘

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 2 роки тому

    Emama Zinashye we love you🙋🙋🙋❤️❤️❤️

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 2 роки тому +2

    የኔ እናት 🥰🥰🥰

  • @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ

    እማማዬ እርጅም እድሜ ይስጧት

  • @አማራይቱየአሳምነዉፅጌልጅ

    ጉራጌ ያገባል😁😁❤

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 2 роки тому +2

    dakela 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍

  • @showethio7583
    @showethio7583 2 роки тому

    በእማማ ዝናሽ ድምጽ ላይ ድምጽ ማይክ ራፎን ምን አረግንክ።

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee 2 роки тому +1

    አሜን አሜን ደጓ እማማ ዝናሽዬ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 роки тому

    ተሸክላ ጉዳይ የለንም አሉ ዋው

  • @tizuethiopia1710
    @tizuethiopia1710 2 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣቹ ❤️

  • @מנטגבושגבטיה
    @מנטגבושגבטיה 2 роки тому +1

    ማማየ ስወድወት

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 2 роки тому

    አይ እማማ ዝናሽ አምስት መቶ ብር ዱባይ ሲላክ ክክክ

  • @selamselamselamawit6994
    @selamselamselamawit6994 2 роки тому +1

    የማማ ዝኑዬ የልጅ ልጅ ከየት ተገኘ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 роки тому +2

    ናፍቆቶቼ💚💛❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 роки тому

    የኔናት..ደስ.ሲሉ

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 2 місяці тому

    ዘኪ አንተ ግን ኮሜዲ መስራት አለብህ በናትህ

  • @rozamekonenmodel1835
    @rozamekonenmodel1835 2 роки тому

    Yene enat

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому +1

    ለልጃችው ሲያግዙ አታናዶችው ላንት ያግዛሉ እንዳትገደባችው ያግዛሉ

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 Рік тому

    ቀኑብሽ 😂😂

  • @ጦይባይማምሙሀመድ
    @ጦይባይማምሙሀመድ 2 роки тому

    አላህይጠብቃችሁ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 роки тому

    እናመሠግናለን ዘካርያሥ ስመጣ ግን እማማ ዝናሽ እናታችን እጎበኛለሁ ቁጥእህ ትሰጠኛለህ እኔም አዲሡ ሚካኤል ደብሬ ነበር እዛ አከባቢ ነው አደል

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 роки тому

    Enkuwan Dena mexachu 😍😍😍

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    እማማ ዝናሽ ናፍቀውኝ ነበር

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 2 роки тому

    MECHERESHAYANE EDEMAMA ZENASHE ASAMERELENE FEXARIYA HUYE ZEKIYA YENA MEREXE

  • @wudemedia
    @wudemedia 2 роки тому +2

    👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 2 роки тому

    ❤️❤️❤️ኑሩልን

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 роки тому

    አኮረፉ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 роки тому

    አሳቁኝ ስወዶት እኮ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 роки тому +1

    ዘካርያስ መቼም ጥሩ ሰው ነው ::

  • @mesayfeleke4989
    @mesayfeleke4989 2 роки тому

    Enatachn betam nw des yemilugn nefff edme yadleln!

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 2 роки тому

    ሰወዳቸዉ

  • @ksja1698
    @ksja1698 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 2 роки тому

    Zekye tbarek

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 4 місяці тому

    😂😂❤❤😂😂

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 2 роки тому

    ZAKI MADANTU BACHA WAGA YALWME
    KADANTU BALAY ATKLTE GOMENNE CHMERO MUZE KATFA BASO TAFCHTO SATACHW ENGAERA LSACHW AYTKMACHWME DENCH KAEROTE BA SHORBA MALKE ALZYA MADNETU YA BASa ygodachwall .endasachw kalla sawe gaer salmesara awkwallu please.

  • @oneethiopiae
    @oneethiopiae Рік тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @ggjghgghf769
    @ggjghgghf769 23 дні тому

    ❤❤😂😂

  • @lidawelansa8017
    @lidawelansa8017 10 місяців тому

    😂😂😂❤❤

  • @Musaaa-ws9wy
    @Musaaa-ws9wy Рік тому

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 2 роки тому

    Kkkkk Emamazenshya

  • @sosenawondimu2572
    @sosenawondimu2572 2 роки тому +1

    Love it

  • @fathimafathima5747
    @fathimafathima5747 2 роки тому +1

    ❤❤❤🙏🙏

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 2 роки тому

    እማማ ዝናሽ ተናፍቀዋል

  • @santyosaed8333
    @santyosaed8333 2 роки тому

    ❤❤❤😍😍😍😆😆😆

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 роки тому +1

    ያፌዬን እሰኪ ሰብ እሰክራይብ አድረጉት ገቢው ለተቸገሩት ነው ብሏል የልጀ አዋቂ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያደረሰው።

  • @umushudass6865
    @umushudass6865 2 роки тому

    💓💓💓💓💓🙏🌺🌺👌👌😂😂😂😂

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому

    እረ ዘኪ ወ/ሮ ረንችን አሉ አምጣችው

  • @አርሴማገዳምቃለእግዚአብሔ

    እርርርርር ደቅላ

  • @sababerhane9821
    @sababerhane9821 2 роки тому

    Yeni Koniwo

  • @barkaj9096
    @barkaj9096 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 2 роки тому +1

    😍😍😍

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 2 роки тому

    ክክክክክ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 роки тому

    🤣🤣🤣