Ethiopia - የጄኔራሉ ያልተጠበቀ ማሳሰቢያ፣ ኢትዮጵያዊያን ሊባረሩ ነው፣ የዛሬው ሹም ሽር፣ IMF መንግስትን ተቸ፣ ሎስ አንጀለስ በአዲስ አሳት ተጨነቀች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 67

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 10 днів тому +10

    እግዚአብሔር አምላክ የበላይነቱን የወሰደ❤❤

  • @ከድር-ሰ6አ
    @ከድር-ሰ6አ 10 днів тому +8

    ሰላምናፈቀን ፍት ህ ለሳኡድ እስርቤት ፈታደል ዘግብልን በበሺታ እያተጠቃነው ልና ልቅነው ድም ፅሁኑ ን ከሞት ታደጉን😢😢😢😢😢😢

  • @HamedJumha
    @HamedJumha 9 днів тому

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ

  • @סלומוןאברהם
    @סלומוןאברהם 10 днів тому +1

    ... አሜን ቸር ያሰማን
    ምርጥ ዜና አቅራቢያችን እኔ አድናቂህ ነኝ ።

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 10 днів тому +4

    ሀገራችንን ሰላም አምጡልን እረ በቃን

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 10 днів тому +6

    አላህ በቃ በለን💔💔💔🤲🤲🤲🤲

  • @Case24215
    @Case24215 9 днів тому

    አንደ ጀጀነነራሉ ለኢትዮጵያ ያብዛላት

  • @negiyegandabo7052
    @negiyegandabo7052 10 днів тому +3

    አዎን ሠላም ይስፈን በጌታ 😢😢😢

    • @MSKEREMZMEDKUN
      @MSKEREMZMEDKUN 10 днів тому

      የተኛው ሰላም ጨፍጫፊዎች ከመቼ ጀመሩ ነው ሰላም ማመጣት የቻሉት

  • @ፋኖ
    @ፋኖ 10 днів тому +7

    ድል ለፋኖ

  • @HussainHussain-gj2gt
    @HussainHussain-gj2gt 10 днів тому +1

    ፈጣሪ ፍትሀዊ መሪ ያምጣልን

  • @AsegdewKebede
    @AsegdewKebede 10 днів тому +1

    ስለም ለሁላችን ይስጠን ።

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 10 днів тому

    የውተደረ ጌታ አምላክ አብዝቶ የባርኪ❤❤❤

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 10 днів тому

    የኢትዮጵያ ገዳይ ከባድ ፈተና ነው ።የተወሰኑ እኛ የበላይ ካልሆንን ላሳር ፣የተወሰኑ ያገሪቱ ግድግዳ እና ማገሯ ነን በሚሉባት ሀገር ወደ መሀል መምጣት ትልቅ ፈተና ነው ።ቢሆንም ተስፋ አንቆርጥም ።

  • @aydahisahmed8587
    @aydahisahmed8587 10 днів тому +1

    Ere alhamdulilah elalew wade Ethiopia bemalesey biye tamagnaw hagare Ethiopia nafekechign😢😢😢😢😢😢

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 10 днів тому +3

    በእዉነት አንተ ጀነራል ክብር ይገባሃል ጀነራል ከበደ ረጋሳ ልክ ነዉ ጭቅላቱ ያልበሰለ ፖለቲከኛ ባበላሸዉ ነዉ መከላከያ ዎገኖቹን የሚገለዉና በዎገኖቹ የሚገደለዉ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 10 днів тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ አንተ ፍረድልን

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 10 днів тому +1

    እኞ ተሳስበን ተፋቅረን ተከባብረን ብንኖር መቼ ኢትዮጵያ ታሰን ነበር እግዚአብሔር በበረከት የሞላት ሀገር ናት ግን መግስት ብቻ ሳይሁን ህዝብ ችግር አለበት የኞ ህዝብ አስቸጋሪገው ከሰለጠነው ሀገር መልካሙን ቢወስድ ጥሩነበር ግን የማይጠቅመንን ነው የምኮርጀው እጂ ባገራችን ሁላችንም ዝቅ ብለን ብሰራ የት በደረስን እነሱም እዚ የደረሱት ስራ አይንቁም እኞ ሀበሾች ግን በጣም ሰነፎች ነን አዳዶቻችን ብቻ እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ሰላም ይስጠን አሜን

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 9 днів тому

    emba tebaqi😂 emba adelem ye Ethiopia hezeb dem ende gorf eyefesese newe. Ye sew hewet yeqalat mechawecha hone. Abiy Ahmed zemen yesew hewet yerekesebet.

  • @MohamdMohamdali-f2z
    @MohamdMohamdali-f2z 10 днів тому +1

    ድል ለአማራ❤❤❤❤❤

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 10 днів тому

    ምንም ይሁን ምን ለኢትዮጵያ ሰላምን ለማስፈን የአገራዊ ምክክር በታም አስፈላጊ ነዉ ለዚሁም ጉዳይ መንግሥትም ሆነ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ብርቱ ስራ ይጠበቅባቸዋል ።

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 10 днів тому

    እውነት ነው ቁጭ ብላችሁ ተወያዬ ጦርነት ይብቃን ሰለቸን

  • @SeidAnb
    @SeidAnb 10 днів тому

    Yeiwnetegna Ethiopiawi hasab.

  • @kikibetty1506
    @kikibetty1506 9 днів тому

    አይ ፕሮፌሰር መስፍን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 9 днів тому

    😅😅😅😅ሰላም ለመላዉ አለም በቃ ፍቅር አምጡልን እባካችሁ ሰዉ ናላዉ ዞረኮ ስንት አመት ሊኖርነዉ😅😅😅

  • @SonySony-u2r
    @SonySony-u2r 10 днів тому

    ሁሉምሀገር እራሱን መቻልአለበት

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 10 днів тому

    አሁን ሁሉም ወደ አማራ መልካም አስተሳሰብ እየመጣ ነዉ.:: ነፃነት ነፃነት ነፃነት

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 10 днів тому

    🙏🙏🙏

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 10 днів тому

    The necessity of Dialogue commission at this modern time is unquestionable that to close all disputable issues of the past so that the new chapter of history will begin in Ethiopia .

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 10 днів тому

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 10 днів тому

    The professor is a loyalist of the prime minister.

  • @GizachewAbera-u1y
    @GizachewAbera-u1y 10 днів тому

    ጨካ የገቡ ሰዎች ጨካኞችና ልባ ደንዳኖች ነቻው
    መንንም አይሰማም

  • @zx9713
    @zx9713 10 днів тому

    ጀነራኑ ጎበዝ ነዉ አሪፍ አቆም

  • @negiyegandabo7052
    @negiyegandabo7052 10 днів тому

    የሰፈትነት አገልግሎት ብኖርም የቀበሌ አመራሮች ግብርና ማዋጮ እያሉ ለተጠቃሚዎች አያደርሱም እና ለሚመለከተው አካል አድርሱት ደግሞ 2017 ከገባ እስካሁን ምንም ጥቅም እያገኙት አይደለም ። ከወላይታ ዞን

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 10 днів тому

    በብልጵግና የተመረጡ ስለ አገራዊ መግባባት ብለው ቢሰበሰቡ ምንም አያመጡም

  • @MohamdMohamdali-f2z
    @MohamdMohamdali-f2z 10 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tybatube
    @Tybatube 10 днів тому

    አሰላም አሌይኩም ውድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢❤

  • @WsWs-v5p
    @WsWs-v5p 10 днів тому

    ፍትህ በሣኡዲ አረቢያ እሥርቤት ለሚገኙ ወገኖች ፈታደሊ ዘግብልን ሴት እህቶቻችን በወለዱ በሰኣታትውስጥ ቤት እየተሠበረ እየተያዙ ከነዴማቸው እስርቤት እየተሠቃዪ ነው 😢 እባካችሁ ፍትህን ይፈልጋሉ ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚገኙ ወገኖች

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 10 днів тому

      ግን ለምንድነው ወደ ሳውዲ የሚሄዱት ማለቴ ባለፈው ብዙ ጠርዘው ነበር

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 10 днів тому

    Confuse and convince ❗️

  • @MoustakAbdullah
    @MoustakAbdullah 10 днів тому

    ምርጫ ተቃረበ እንዴ ሰውን ካሁኑ መደለል ተጀመረ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 10 днів тому +2

    "አለባብሦ ቢያርሱ በአረም ይመለሱ" እንደተባለው እንዳይሆን ብልጣብልጥ አካሄድ ያባብሳል እንጂ ዘላቂ መፍትሄ አያመጣምና ጥንቃቄ የግድ ይላል። ስለሀገራዊ ምክክሩ ማለቴ ነው።

  • @alemgilaw7596
    @alemgilaw7596 10 днів тому

    ጀነራል ከበደ እውነትም ኢትዮጵያዊን ናቸው ! ይህን አስተሳሰብ በኢትዮጵያውያን ሙሀራን ወይ በተማረኩ የወታደር መሪዎች ወይም በህወሓት በውሸታም በአቢይ በብልጽግና ውስጥ ያሉት የሚታሰብ ሀገር ወዴት ሕዝብ ወዴት አይደለም ብሆንም በጣም ነው የማመሰግነው ናቸው።
    ለላ የሚለው ብኖር የድርጅት ብዛት ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያኖች ምንም አይነት ጥቅም የለውም ! እኔ ለኔ ካልሆነ በስተቀር።

  • @hawaa112
    @hawaa112 10 днів тому +1

    ብልፅግና ያለ ጦርነት አይኖርም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ በቃህን ማለት አለብን አለባችሁ መንግስት. ሰላም መቸ ይፍልጋል በየቦታው የድሀ ልጆችን እያስጨርሰ ይገኛል ብልፅግና ሰላሙን ማምጣት ያለበት መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ብቻ እና ብቻ ነው ወገኖቸ የአማራን ህዝብ እያሰቃዩ ይገኛሉ ብልፅግና የሚልካቸው የብልፅግና በመከላከያ ስም ያስገባው ገዳይ እውነተኛ መከላከያ. እውነት ህዝብን አይገልም ህዝብን አያገላታም ግን መንግስት ከየት እንደሚያመጣቸው አናቅም በጣም ጨካኝ አርመኔ ስብስብ ነው ያሰማራብን እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ሊታገላቸው ይገባል

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 10 днів тому

    ምክር ቤት ወታደሩ ምን ያደርጋል

  • @TedrosAbraham-p9s
    @TedrosAbraham-p9s 10 днів тому

    በአንድ የአቦጊዳ ሽፍታ በኦሪት አራዳ ምን ነክቶህ ነው በስልጣን ጥመኛ በወሮ በላ ሽፍታ አስጀመርከው ፣ በደንበጫ አረቄ የተደገመብህ ደብተራ ለስላሴ ሚዲያ

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 10 днів тому +1

    እኛ ኢትዮጲያውያን ነን ለም መሬት ብዙ ወጣት ጎልማሳ አብዛኛው መሰረታዊ ትምህርት የተማረ የራስዎ የሆነ ለአለም የሚተርፍ ቀደሜት አባቶች ሰለሐገር የከተቡት በቂ የውሃ ፍሰት ያላት ሐገር ናት ግን እናንት ምእራባውያንና አቀተለይ አሜሪካ አይናችሁን እጃችሁን አንሱ ዜጎች ይመለሱ ነገረ እውነቱ ያመሳችሁት ሐገር አምላክ ከዘርኝነት ወደአንድነት እንመለሳለነሰ ውድ አዘጋጅ እባክህ እንዳው አስታውሳት ኢትዮጲያዊ ላይ እጃችሂ ሲነሳ የማትወጡት ከፈጣሪ ለትምህርታችሁ ይሰጣችሃል እኝን ግን ወደ ልባችን ይመልሰናል 2025ትወጡታላችሁ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 7 днів тому

    የአብይ ፈታላ !

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 10 днів тому

    የመሳፍንት ሥርዐት ናፋቂ የፋኖ አቀንቃኞች እንደነ ዶክተር ጫኔ ላሉ ጀኔራሉ ጥሩ ትምህርት አጠጥቷቸዋል ከገባቸው።

  • @MelkamNigatu-c5o
    @MelkamNigatu-c5o 10 днів тому

    888

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 10 днів тому

    Beye bota kefatewan kalakomechi gena teketatelalechi America

  • @EmiruWoyessa
    @EmiruWoyessa 10 днів тому

    false idea ,because it was not the idea of people.but only the selected persons.

  • @siyumwedajo4961
    @siyumwedajo4961 10 днів тому

    Dr ጫማ (ደሳለኝ ጫኔ) የሚያወራውን ማጋነን ታበዛለህ፣ የጃዊሳ ሚዲያ መሆንህ ግልፅ ነው😮😮😮

  • @YdycHcjc
    @YdycHcjc 10 днів тому +2

    አሳረኛው ፋኖ

  • @Abubaker0099
    @Abubaker0099 10 днів тому

    ጨቅላው አብ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥን መሪ ነዉ የአማራ ህዝብ ምናለ አብይ ሙሴ ነው ሺ ሺይ ዓመት ይንገስ በትግራይ ህዝብ ጆኖሳይድ ተዛልቀዋል

  • @ETHIOEXITEXAM21
    @ETHIOEXITEXAM21 10 днів тому +1

    ua-cam.com/video/Loplu226aJY/v-deo.html

  • @ayayuababu
    @ayayuababu 10 днів тому +2

    ድል ለፋኖ

  • @GGg-g7q
    @GGg-g7q 10 днів тому +1

    አሳረኛው ፋኖ