የጥምቀት በዓል ልዩ ኘሮግራም በሀበሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 118

  • @manitesema932
    @manitesema932 11 днів тому +5

    እውይ ቹቹዬዬ ቤትዬ የኔ ደርባባ የኔ ባለሞያ እውነት ነው ሁሉ ነገር የሚጣፍጥ ነው የምትስሪው ሁሉም ስው ይመሰክራል አንች ደግነትሽ ቆንጆ ውብ ቤትዪዪ እንዲሁ ጠያቂው እግዚአብሔር ይብርክችሁ ሁሉም ነነት ድባቡ ደስ ይላል አገሩን ለናፈቀ መዳህኒት ናችሁ ያመት ስው ይበለን❤❤❤

  • @samitemu4364
    @samitemu4364 11 днів тому +5

    የእውነት ኩራት የሆንሽ ሴት ሃኒቾ ሺህ ዓመት ኑሪ
    አቤት ደስታ
    ፍልቅልቋ ሃኒቾ በአካል ለማግኘት እንደጓጓሁ አመለጥሽኝ የኔ እናት
    ለማንኛውም እንኳን አደረሰሽ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 11 днів тому +10

    በእምነት ባንመሳሰልም ሀንዬን እና ኢትዮጵያዊነቴን ስል ያየሁት ቪዲዮ ነው በጣም ደስ ይል ነበር የሰፈሬ የ 6 kilo ልጆች 🙌❤🎉

  • @TE2119
    @TE2119 12 днів тому +6

    እንኳን አደረሰሽ ሃኒሾ መልካም ጥምቀት አምሮብሻል ሃበሻ ሬስቶራንት ምግቡም መስተንግዶም ተመራጭ ነው👌🏾👌🏾👌🏾

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 11 днів тому +7

    Derebaba as always Hancho konjo!💚💛❤️😍Melekam amete Beal yehunelachuhe!🙏

  • @zedgetahun9763
    @zedgetahun9763 11 днів тому +4

    ሐንቾዬ እንዴት ያለ ፀጋ እንዴት ያለ ሞገስ ነው የሚታይብሽ በጣም እምር ድምቅ ብለሻል እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰሽ አምላክ በእድሜ በጤና ጠብቆሽ ያመት ሰው ይበልሽ ይበለን

  • @gabikonjo201
    @gabikonjo201 11 днів тому +3

    እንዴት ደስ ይላል😍 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 🙏 ቤቲ ደሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክላችሁ እኛም እንመጣለን

    • @gabikonjo201
      @gabikonjo201 11 днів тому +1

      ሃኒ ደሬ ወንድሜ ነው ቤቲ መልካም ሴት ናት ተባረኪ እንቺም ላደረገሺው መልካም ስራ🥰 እንወድሻለን እናከብርሻለን ❤️

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 12 днів тому +4

    ሀንዬ እንኳን አደረሰሽ ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሀበሻ ምርጥ ሬስቶራንት ሌላው ኢትዮ ስታሮችን ጠይቂያቸው

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 7 днів тому

    እንኳን አደርሰሽ ማሬ❤❤ እንኳን አደረሳችሁ አማራዊያንንን🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @heavenwondmkun1996
    @heavenwondmkun1996 12 днів тому +11

    አቤት ውበት አቤት ሞገስ ሲያምርብሽ ሐኒየ❤

  • @Sarasara-b5t6n
    @Sarasara-b5t6n 12 днів тому +4

    Wow I like your habesha kimes gen tesgureshin yehabesha seret tesertish bahalchenen mulu betadeglin.........❤❤❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 12 днів тому +6

    ሀኒቾ እኳን በሰላም ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳቹ ከነቤተሰቦችሽ ከነልጂሽ ላመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 12 днів тому +8

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀቱ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ...🙏🙏🙏

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 11 днів тому +1

    ቤቲዬ ቆንጆ ባለሙያ እንኩዋን አደረሰሽ : ሃኔቾ እንኩዋን አደረሰሽ ቆንጆ ጊዜ እንዳሳለፋችሁ እያየንነው :

  • @godislove5271
    @godislove5271 12 днів тому +11

    አይውልሽማ ሀኒቾ ይች ዊንተር ላይ ጃኬት ሳትልብሽ የምትሰሪያት ቪዲዮ ለሳንባሽ ያሳስበኛል
    ውጭ ልበሽ ፕሮግራሙ ላይ አውልቀሽ ፋ በይ ደሞ ውበትሽ ልዩ ነው ።

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 12 днів тому +4

    ሀንየ እንኳን አደረሰሽ የኔወድ ❤ የአመት ሰዉ ይበለን❤❤❤🎉

  • @helengossa6684
    @helengossa6684 12 днів тому +4

    የኔውድ እህቴ ክዚህ በላይ
    ጨምሮ ይስጥሽ ጎበዝ ጠካራ ነሽ❤❤❤

  • @Hiwotkebede1063
    @Hiwotkebede1063 11 днів тому +4

    ሐንዬ ፈንዲሻ ደስ ይበልሽ እንካን አደረሰሽ ለበሐረ ጥምቀቱ። እኛም እዚህ ቫንኩቨር ዝንጥ ብለን ለመጀመሪያግዜ ታቦታችንን አውጥተን ነው ያከበርነው እግዚአብሔር ይመስገን ቫንኩቨር ስትመጪ እኔ እህት አለሁልሽ እንዳታስቢ እህቴ

  • @Helen-uz5wk
    @Helen-uz5wk 11 днів тому +3

    ቤቲዬ በዝና በጣም እውቅሻለሁ ከነ ባለቤትሽ መልካም እህት እናት ለወንድሜ እናመሰግንሻለን ለበረከት ሁኑ 🙏

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 11 днів тому +4

    እንኳን አደረሰሽ ሃኒ እስከነ ቤተሰቦችሽ❤
    Happy Birthday 🎉🎉

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 11 днів тому +2

    አይዞሽ የኔ ውድ እንዲሁ ነው የለመድነው እያለቃቀስን❤❤❤❤❤እንኳን። አደረሰሽ

  • @zenashatsku8098
    @zenashatsku8098 11 днів тому +2

    Wow beautiful I'm so happy to see you both 😮

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 11 днів тому +4

    ሀኒዬ አቤት ልብስሽ ዋው!! በእውነት ገና ብቅ ስትይ ፌንት ላደርግ ነበር ቁመናውም የሠጠ ነው❤ ቆንጆ የኔ እህት🎉🎉🎉

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 12 днів тому +4

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰሽ ሃና ደብረወርቅ

  • @Ethio-mi6tm
    @Ethio-mi6tm 11 днів тому +3

    So happy to see all my family members in yyc again thank you ሀንዬ 💪🏽💪🏽

    • @Ethio-mi6tm
      @Ethio-mi6tm 11 днів тому

      Hope I’ll meet you next time in person 🥰

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 11 днів тому +2

    Hanecho 🎉beye berde anedayghshe tetnkekey🎉

  • @mulumulye4308
    @mulumulye4308 12 днів тому +5

    ሀኒቾ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ

  • @GlobalBeauty1
    @GlobalBeauty1 6 днів тому

    Love you Hanicho good job 👏 👏👏👏

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 11 днів тому +6

    ውይ የቤቱ ድባብ ሲያምር❤❤

  • @azebhailmariam1491
    @azebhailmariam1491 11 днів тому +3

    Haniyeeee yene konjoooo 😍😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️

  • @helenmesfin3870
    @helenmesfin3870 12 днів тому +21

    🎉🎉እንኳን አደረስሽ ሐኒዬ የእንተዋወቃለን ድምቀት🎉🎉

  • @senaitworku9150
    @senaitworku9150 11 днів тому +1

    እንኳን አደረሰሽ ሃኒቾ

  • @user-ly6hl9zn3b
    @user-ly6hl9zn3b 12 днів тому +6

    Sewedeh eko❤❤❤❤❤ hanyeeee

  • @fekertam
    @fekertam 8 днів тому

    ሁላችሁንም በዚህ ሁኔታ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ለጥምቀተ ባህር አደረሳችሁ ❤️

  • @hyosef57
    @hyosef57 10 днів тому

    ዋው ውበት ሀኒ ካናዳ ውበት ደፍቶብሻል😍❤️😍❤️😍❤️😍❤️😍

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 12 днів тому +3

    እንኳን አደረሰን🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 11 днів тому +1

    ሐንዬ የካናዳ ህይወት የተስማማሽ ትመስያለሽ ምችት ይበልሽ Love you❤❤❤

  • @fasilbelay6240
    @fasilbelay6240 11 днів тому +2

    የምታኮሪ ደርባባ ፍልቅልቅ ነሽ ኮራሁብሽ👍

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 11 днів тому +4

    እኳን አደርሰሽ ሃኒየ❤❤❤

  • @senaithaile2423
    @senaithaile2423 11 днів тому +4

    ሀኒየ የልብ አድርስ ነሽኮ አንችን እግዚአብሔር ሲፈጥርሽ ቅመም አድርግ ነዉ የፈጠረሽ ❤❤❤አንድ ቀን በአካል እንደማገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ እኔም ካልጋሪ ነዉ የለሁት!!!

  • @muluatnafu4753
    @muluatnafu4753 8 днів тому

    እንኳን አደረሰሸ ሀንየ ❤❤❤❤

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 11 днів тому +2

    ሃኒ እንኳን አደረሰሽ ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏🙏

  • @AyubMili-j1t
    @AyubMili-j1t 11 днів тому +1

    ሀኑዬ ሀበሻ ቀሚስሽ ሲያምር

  • @sunsun466
    @sunsun466 12 днів тому +4

    ሐነየቾ,አይዞሽ,ለሁሉም,ጊዜ,አለ❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 11 днів тому +2

    ሐኒቾ እንኩአን አደረሰሽ 👍🏽❤️🥰🇪🇹

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 12 днів тому +4

    የኔ ደርባባ ❤❤❤የኔ ወርቅ❤❤❤

  • @selamawit-j9h
    @selamawit-j9h 11 днів тому +1

    ቤቲዬ ፀባዬ ሰናይ ስወደወሽ የበለጠ ከፍ ከፍ በይልኝ የኔ ድንቡሽ ሀንቾ እንኳን አደረሰሽ ካልጋሪ ስትናፍቀኝ ብቅ እያልሽ ታሳይኛለሽ 😂❤

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 11 днів тому +1

    አምርቦሻል ሐንቾዉ❤❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 11 днів тому +2

    ሀንዬ ልብስሽ ፀጉርሽ ሲያምርብሽ እንኳን አብሮ አደረሰን❤🎉

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 12 днів тому +4

    እንካን አደረሰሸ አደረሳችሁ ብቅ አትይም ወደ ሰዊሰ እወዳችሇለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 12 днів тому +8

    የኔ ንግስት🥰

  • @bezicho
    @bezicho 8 днів тому

    የኔ ውድ ሃኒቾ🙏🏾💜❣️💕🙏🏾

  • @lulitdesta5319
    @lulitdesta5319 12 днів тому +2

    መልካም በአል ❤🎉

  • @Sarasara-b5t6n
    @Sarasara-b5t6n 12 днів тому +2

    Haniy wede welcome ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidistAdane-o5y
    @KidistAdane-o5y 12 днів тому +3

    ስታምሪ ሃኒቾ❤❤❤❤❤

    • @KidistAdane-o5y
      @KidistAdane-o5y 12 днів тому +1

      ዘመዴ እንዴት ላግኝሽ🎉

  • @kalkal7549
    @kalkal7549 12 днів тому +3

    ❤❤❤የኔ ወርቅ ደርባባ ሀና

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    ሀናቾይ እባይም መጣ😢😢 ድስም አልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ela.4k
    @ela.4k 11 днів тому +4

    ያበደ የበአል ቪዲዮ🎉🎉🎉🎉

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic 12 днів тому +5

    የኔ ሙሉ ሴት❤

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g 7 днів тому

    የኔ ድሙሽብሸ ስወድሽ❤

  • @merontesega3979
    @merontesega3979 11 днів тому +2

    Yana konjo 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mimitakassa6117
    @mimitakassa6117 12 днів тому +6

    ሀኒቾ ደርባባ ❤

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 12 днів тому +4

    ሀንቾየ❤❤❤❤❤❤

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 11 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንካን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 11 днів тому +2

    ሀንዬ ጨክነሽ ሀገርሽን ትተሽ ሄድሽ ግን ለልጅሽ እንኳን ሄድሽ❤❤❤ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @rahelgebrehiwot7393
    @rahelgebrehiwot7393 11 днів тому

    Beautiful Hanniye ❤

  • @SanaSana-gb8ng
    @SanaSana-gb8ng 12 днів тому +5

    ንግሳታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘🥺🥺

  • @mimishiferaw4782
    @mimishiferaw4782 11 днів тому

    ውድድ ነው የማደርግሽ ሀንዬ

  • @Elias44475
    @Elias44475 11 днів тому +1

    Hani 💙💙💙

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 11 днів тому +1

    ሐኒቾ ቀሚስሽን ለባለቤቴ ወድጄዋለው ላኪልን

  • @haimanottsigie2801
    @haimanottsigie2801 9 днів тому

    My blood Haneya Enkane adersash

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 12 днів тому +2

    ሀነቾየ የእኔ ፈንድሻ ስወዲሺ እኮ

  • @Melegnaw90
    @Melegnaw90 12 днів тому +5

    ሀኒቾ እኔን ይክፋኝ አየሽልን አይደል ብርድን እንዲህ ነው እንግዲህ የኖርነው በሰው ሀገር 😢

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 10 днів тому

    wow❤❤❤

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 10 днів тому +1

    ሃኒቾ ብቻሽን ግር እኮ ነው የምትይው😅❤ የካናዳን ብርድ ግን ተዳፍረሽዋል ጠንቀቅ በይ በተለይ ካልጋሪን

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 11 днів тому +1

    አረ 🤔 የት ነው እኔ የምቅው አበሽ ግበይ new🤔 ህንሽ አመርብሻል በርዱ አዴት ነው ❤️

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 11 днів тому +1

    ሐንየ ቆንጆ እንዴት አማረብሽ

  • @Mimi-q8b3w
    @Mimi-q8b3w 12 днів тому +3

    ካልጋሪዬ !!!!

    • @selamawit-j9h
      @selamawit-j9h 11 днів тому

      ስወዳት ካልጋሪዬን ግን አሁን ሌላ ቦታ ነኝ ሀንቾ ታሳየኛለች 😂❤

  • @nouniughadban3978
    @nouniughadban3978 11 днів тому +1

    ሀንየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ❤❤❤❤

  • @YtayalAbebaw
    @YtayalAbebaw 12 днів тому +2

    ድምቀት ይሉታል

  • @CghjGhjjk
    @CghjGhjjk 9 днів тому

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @selam8844
    @selam8844 11 днів тому

    ሀንቾየ ውብ ❤

  • @zufanmiheretu9425
    @zufanmiheretu9425 11 днів тому

    AMELK KIDUSAN Kerstyan eht ena wedmochen chlma khon kzfn awtachw YETWHDO ljoch zemeru,zemeru LAMELK zemeru kchlma wetachu Berean lebsu

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 11 днів тому

    ❤❤❤🙏🏼

  • @zelalem2229
    @zelalem2229 9 днів тому

    😍😍😍😍😍

  • @Hareg21
    @Hareg21 11 днів тому +2

    ሀንጆ

  • @YoditRezene-i2x
    @YoditRezene-i2x 11 днів тому +1

    ❤❤❤😍😘🌹🌹👍👍👍🇪🇷🇧🇪

  • @KokiLove-qv1nd
    @KokiLove-qv1nd 12 днів тому +1

    ሀንዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 7 днів тому

    mar❤

  • @mababa6556
    @mababa6556 11 днів тому

    Hanna beautiful

  • @user-ly6hl9zn3b
    @user-ly6hl9zn3b 12 днів тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @MeseretSs
    @MeseretSs 12 днів тому +1

    🥰🥰🥰🎉🎉🎉

  • @elsatilahun7271
    @elsatilahun7271 12 днів тому +2

    ❤️❤️❤️💯💯💯❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯👌👌👌❤️❤️❤️

  • @manitesema932
    @manitesema932 11 днів тому +2

    እውይ ቹቹዬዬ ቤትዬ የኔ ደርባባ የኔ ባለሞያ እውነት ነው ሁሉ ነገር የሚጣፍጥ ነው የምትስሪው ሁሉም ስው ይመሰክራል አንች ደግነትሽ ቆንጆ ውብ ቤትዪዪ እንዲሁ ጠያቂው እግዚአብሔር ይብርክችሁ ሁሉም ነነት ድባቡ ደስ ይላል አገሩን ለናፈቀ መዳህኒት ናችሁ ያመት ስው ይበለን❤❤❤

  • @MuleTadesse-f9h
    @MuleTadesse-f9h 11 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 12 днів тому +2

    Chal chal adrgiw ehite,
    Sidet aynu yitffa😂

  • @TGTG-xg2ev
    @TGTG-xg2ev 12 днів тому +1

  • @etopyetopy1623
    @etopyetopy1623 12 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 11 днів тому +2

    እንኳን አደረሰሽ ሀኒቾ🥰🥰🥰🎉🎉🎉