ህፃናት ምግብ እምቢ እንዳይሉ ምን እናደርግ? እነዚህን 7 መንገዶች እንከተል/How to feed a baby who won't eat 7 easy tips

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 12

  • @kidist1955
    @kidist1955 8 місяців тому

    👍

  • @hanaleweyehu3429
    @hanaleweyehu3429 8 місяців тому

    ነፅእየ እንዴት ነሽ ለምትስጭን ምክር በጣም ነው የምናመስግነው ሁሌም ነው የምከታተልሺ አንድ ጥያቄ ነበርኝ ተጨንቄ ነው መልሽልኝ ልጄ 8 ወሮ ነው ምግብ የጀምርኩላትኝ በ 6 ወሮ ነው ትበላልኝ ነበር ስሞኑን ግን በጣም ቀንሳብኛለች ሁለት ሶስት ማንኪያ በልታ እሽ አትለኝ ግን Fruit ፍጭቼ ስስጣት ትበላለች ወተትም እንደድሮው አይደለችም ምን ላድርግ ጨንቆኝ ነው ውዴ መልሺልኝ እንዳታልፍኝ እባክሺ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  7 місяців тому

      አትጨነቂ ዉዴ ሳትሰለች መመገብሽን ቀጥይ ጥርስ ሲወጣ ምግብ ሊቀንሱ ይችላሉ🥰🥰🥰

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 8 місяців тому

    አመት ከአንድ ወሯ ትቀማምሳለች ግን ልጆች ለምንድ ነው ምግብ እሺ የማይሉት ኡፍ

  • @MohamamabHiahagahhh
    @MohamamabHiahagahhh 8 місяців тому

    ህክምና ሂጀ መውለድ እድምቺል ተነግሮኚ ደስ ብሎኚ ነበር ግን ማርገዝ አልቻልኩም ለምን ይሆን ክስኪ እምታውቁ ምን ቺግር ሲኖር ነው እቢ እሚለው በማሪም እምታውቁ መልሱልኚ😢😢

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ 8 місяців тому

      የኔ እናት ያረብ አላህ ይስጥቂ

    • @sikosilo5114
      @sikosilo5114 8 місяців тому

      አብሽሪ ሁቢ ምንም ችግር የለብሽ እኔም እደዚህ እቢ ብሎኚ ከትግስት ቡሀላ አሁለይ ግን የ7ወር ነፍሰጡር ነኚ አብሽሪ ትግስት ይጠይቃል እደዚህ አይነት ነገር እኛ እደምናስበው አይደለም የፈጣሪ ስራነውና መታገስ ያስፈልጋል

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 8 місяців тому +1

      ነፂ እኔስ ምንም ምልክት አላየሁም ሰላሳዘጠኝ ሳምንት ከ 3 ቀን ሆኖኛል ግን ምንም የምጥ ስሜት የለም ምን ይሻለኛል ? በ40 ኛው ሳምንት ውስጥ ይወለዳል ወይ? መላ በይኝ እባክሽ

    • @MohamamabHiahagahhh
      @MohamamabHiahagahhh 8 місяців тому

      @@sikosilo5114 እሽ ውዴ ያው ለሁለት አመት ያህ ሞክሬ እቢ አለኚ በየ ግዜው ህክምና አረጋለሁ ንፁህ እደሆንኩ ነግረውኛን አይፈጠር ሲል ይጨቃን 😥

    • @amanuelzelalemyordi5351
      @amanuelzelalemyordi5351 8 місяців тому

      ​@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ እኔም እንደአንቺ ነበርኩ ምጥ ቢጠበቅ ቢጠበቅ አልምጣም አለኝ መጨረሻ 42 ኛው ሳምንት መጀመሪያ በምጥ መርፌ ወለድኩ እግዚአብሔር ይመስገን ።አሁን ልጄ ወደ አምስተኛ ወሩ እየገባ ነው አትጨናነቂ ከሀኪሞችሽ ጋራ ተመካከሪ።የነፂን በፊት የስራችውን የእርግዝና ቪዲዮ ተመልከቺ ።