የአነጋጋሪዋ ዘማሪት ሶፍያ ምላሽ | ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምታምነው መጽሐፍ ቅዱስን ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 4,2 тис.

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ Рік тому +141

    ጐሽ ወደ ባለቤትሽ ሀሳብ ተጠግተሻል በነካ እጅሽ ተታረቁ ሶፊዬ

    • @azeb5309
      @azeb5309 Рік тому +11

      በፍፁም ከባልዋ የተለየ ሀሳብ ነው ያላት:: እሱ አንደበተ ርቱ መሆኑ ነው እንጂ content wise የጠራ ነገርና ምንነቱን አስረግጦ እንደስዋ አይናገርም. እስቲ note እየያዝክ ይሱን ንግግር አዳምጠው. You will end up with mixed ideas.

    • @gomegu3557
      @gomegu3557 Рік тому +4

      Ayeye Sofia will never go back from amazing light to darkness

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 Рік тому +4

      ሶፊ ከሚደነቅ ብርሃን ወደ ድቅድቅ ጨለማ አትመለስም

    • @asterwarga14
      @asterwarga14 Рік тому +6

      @@destakeremela5137ባለጌ የሰውን ህይማኖት እንደዚ የሚል ለራሱንም የማያከብር ሰው ነው

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 Рік тому +6

      @@destakeremela5137 ሲኦል vip ተይዞልሻል !!!

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Рік тому +1803

    ጭር ሲል አልወድም ነች ሚድያ ላይ ስትረሳ ስተረሳ የሆነ ነገር ይዛ ብቅ ትላለች ስለዚህ ይህቺ ሴት ለእኔ "ጭር ሲል አልወድም ነች" እሷና መሰሎችዋ ኦርቶዶክስ ቢሆኑ ባይሆኑ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ቢያከብሮት ባያከብሮት አማላጅ ነች አሎት አላሎት ለኛ ለተዋህዶ ልጆች ተዋህዶ እምነታችም እምነታችን ነው እማምላክ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት . አማላጃችን , አስታራቂያችን , አይናችን , ህይወታችን ነች ሁሉ ነገራች ነች ማነው እሷን የሰጠን ? ልጅዋ ወዳጅዋ አምላካችን ፈጣሪያችን አባታችን መመኪያ እግዚአብሔር ነው:: ስለዚህ እማምላክን የእግዚአብሔር ስጦታችን የሆነችውን እመ ብዙሃንን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ጴንጤዎች( መናፍቃን) ከፈለጋችሁ እናትነቶን አማላጅነቶን ተቀበሉ ካልፈለጋችሁ ለኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ለሆነው ትውሉን አትንኩብን አትንኩብን እትንኩብን እኛ እልፍ ነን እንበቃታለን

    • @hahu3160
      @hahu3160 Рік тому +65

      እውነትም 'ጭር ሲል አልወድም' she is attention seeker, ምንም ለትውልድ ምታስተምረው ነገር የለም..እየዞሩ ማውራት ብቻ። እኔም የገረመኝ 'ብመለስ ብዙ ሆ ብሎ ያጨበጨባል' ያለችውእራሳን እንዴት ከፍ አድርጋ እንደምታይ ነው።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Рік тому +68

      ኮመንትሽ ኦርቶዶክሳዊ ትህትና የለውም እህቴ፡ ትህትና መልበስ ኣለብን፡ ምን ችግር ኣለ ብትናገር፡ እንደውም ኣክብራን፡ ኣይደለም እያከበሩን እያንቋሸሹን ይናገሩ የለ እንዴ?

    • @ethiopiaselamguwad4930
      @ethiopiaselamguwad4930 Рік тому +25

      @@hahu3160 ሶፊያ አቴምሽን ፈልጋ አይደለም! እውነትን ፈልጋ ነው እምነትን በእውነት ለማግኘት ነው እየተቅበዘበዘች ያለችው፤ እንደሌሎች በመንጋ መነፋት አላማራትም!

    • @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
      @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ Рік тому +43

      ❤❤❤❤ ንግግሯ እራሱ ግራ የተጋባ ነው ከእራሶ ጋር እንኳን አይደለችም

    • @mesiman2550
      @mesiman2550 Рік тому +12

      ጎሽ አገላለፅሽ❤ የታወቀ ነዉ ሰይጣን ወከባና ክርክር ይወዳል!! በዚህ አጋጣሚ እንዳይረብሸን የፀኑትን አብነት እያደረግን መጓዝ የመስቀሉን ጉዞ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Рік тому +711

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የፍቅር ጣዕም የሚያውቀው የቀመሰው ብቻ ነው ፍቅሩአ ይደርብን ❤

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so Рік тому +172

    ማርያምን ማንም ቢያከብራትም ባያከብራትም እግዚአብሄር አንዴ አክብሯታል አለቀ 100%❤❤❤

    • @lolak953
      @lolak953 Рік тому +2

      ::

    • @hiwotaklilu8784
      @hiwotaklilu8784 Рік тому +2

      Aleke yemannm mskrnet ansham

    • @kindyyesusi1085
      @kindyyesusi1085 11 місяців тому

      እና እግዚአብሔር ለማርያም የፀጋ ስግደት ሰግዶላ ነው 🙄

    • @lolak953
      @lolak953 11 місяців тому

      @@kindyyesusi1085 You sound Dumb!!!

    • @Daughter__of__him______
      @Daughter__of__him______ 11 місяців тому

      @@kindyyesusi1085bsmam mtnagerwen eyawek 😅

  • @dagimtadesse4177
    @dagimtadesse4177 Рік тому +6

    ስርዓቷ ጥሩ ነው ጥሩ ጆሮ አላት አንደበቷ ሰላማዊ ነው መጨረሻዋን ያሳምርልን

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew Рік тому +323

    አየሸ ማርያም ስሟ ሲነሳ ዼንጤ የሚደነግጠዉ ልጅዋ የሰጣት ሀይል ነዉ እዉነትም ታስደነግጣለች የኔ ወላዲት አምላክ።

    • @zedonutube
      @zedonutube Рік тому

      tinish ataganew

    • @mulubirhanurga9249
      @mulubirhanurga9249 Рік тому +8

      እረ ፍጡር አያስደነግጥም! ሰው ናት ፍጡር ናት ደግሞም አሁን አንቀላፍተው ካሉት ጋር በእንቅልፍ ላይ መሆኗን አምናለው። የሚሰማው የሚያድነው ኢየሱስ ብቻ ነው ሁሉንም ሞት ሲያሸንፈው ኢየሱስ ግን ሞት ሊይዘው አልቻለም።1ኛ ተሰሎንቄ 4
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
      ¹⁵ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር #ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤
      ¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
      ¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን። ያንቀላትን የሚለው ሐዋሪያትን ማሪያምን እንዲሁም አሁንም በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያመኑትን እና አሁን ግን በአፀደ ስጋ የሌሉትን ወደዚያውም የሚያመሩትን ይጨምራል።

    • @ወለተሩፋኤል
      @ወለተሩፋኤል Рік тому +19

      ማሪያም የሚለው ሰም እራሱ ሰይፉ ነው ለእዛ ነው የመናፈቅን መንፈስህ እምታሰጨነቀው እሷ ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባው

    • @mahiadmasu6992
      @mahiadmasu6992 Рік тому +16

      ​@@mulubirhanurga9249አየሽ ልዩነታችን እኛ ደሞ ከፍጡራን ሁሉ ከፍ ያለች እንደሆነች በሰማይ ከልጇ ጋር በክብር እንዳለች ለልጇቿ ከጌታ እንደምታማልደን እናምናለን እመቤታችን ❤❤❤

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 Рік тому

      ካካካካካካካ አታስቂን ማነሽ ቡቱቷም

  • @VyrusCitrus
    @VyrusCitrus Рік тому +137

    የኔ ማርያም የኔ አማልጅቱ ከልጅሽ ሁሌም ምልጃን ለምኝልን የኔናት በዘርፋፋ ባንፀባራቂ ቀሚስሽ እየሸፈንሽኝ ስንቱን የማይታለፈውን አለፍኩት እናቴ ከከፍታ ቦታ ላይ አዋልሽኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Рік тому +13

    ከዚህ ውይይት ብዙ ሰዎች በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ይድናሉ የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም ወንጌል ተሰብኳል ሶፊ ዘመንሽ ይባረክ ጋዜጠኛውም ተባረክ🙏🙏

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 Рік тому +5

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ በርች በድፍረት ያመንሽውን ጌታን በአደባባይ ስለመሰከርሽ አደንቅሻለሁ። አሁንም የምልሽ ይህን ነው።ኤፌሶን4:14 እንደ ስሕተት ሽንገላ ባለ ተንኮል በሰዎችም ማታለል ምክንያት በትምህርት ነፋስ ሁሉ እየተፍገመገምን ወዲያና ወዲህም እየተንሳፈፍን ሕፃናት መሆን ወደ ፊት አይገባንም፥
    15 ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 Рік тому +90

    እንደ መመረጥ ሆኖ ሰው፣
    እንደ መታደል ሆኖ ኢትዮጵያዊ፣
    እንደ መቀደስ ሆኖ ኦርቶዶክስ!!!!!.........ምን አይነት ድንቅ ንግግር ነው!!!.....ተባረክ አቦ!

    • @hdjdjhshsh3638
      @hdjdjhshsh3638 Рік тому

      Enedw
      zem byia sayisj ebabe new yimtemslge sofaya hyiwa stastat

    • @berhanufikru2468
      @berhanufikru2468 Рік тому +4

      ይገርማል አባባሉ ፍፁም ስህተት ነው

    • @hager_media
      @hager_media Рік тому +2

      ​@@berhanufikru2468 አባባሉ በጣም ህይወት የሆነና የኛ ሁላችንንም ያካተተ ነው። የማይመለከታችሁ ሰዎች ናችሁ የሚደብራችሁ

    • @bereketkifle9022
      @bereketkifle9022 9 місяців тому

      Gtm gtmunma yzachutal

    • @Blackthesprunki-v7v
      @Blackthesprunki-v7v 7 місяців тому

      Ende mekedes? Mekedes ena endemekedes eko yeleyayal

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Рік тому +106

    የአንቺ ኦርቶዶክስ መሆን አለመሆን የአንቺ ውሳኔ ነው እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ስው ለማምጣት ወይም ለማስደስት አንፈልግም እሱ እራሱ ይመራሻል የጌታ እናት ማርያምን ለኛ ተውልን ጴንጤውች ተክልዬ አሳቀኝ አዲስ ሥራአት እየተለማመዳችሁ ነው አላለም 😅😅😅 ወንድማችን በርታ ማርያም እናቴ ክብር ለሷ ይሁን እናወድሳታለን እንወዳታለን በጣም ብዙ ነገሬ ናት በትላይ ለኔ ወገኖቼ ወላጅ እናቴ በህይወት ባትኖርም የማርያምን ሥም ስጠራ ግን ውስጤ ይደስታል 😢😢❤❤❤❤😊😊

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 Рік тому +1

      ሶፍያ እውነቱን አውቃለች ብርሃን በርቶላታል ወደ ጨለማ አትመለስም

    • @emebetymaryamabrshignhugn2626
      @emebetymaryamabrshignhugn2626 Рік тому

      ነብሳቸውን ይማርልሽ እነሱ ከእውነተኛው አምላክ እና ከናታችን ከመላይእክት ጋር ናቸው❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Рік тому +2

      ትክክል እህታችን❤❤

    • @meseludenbelbarde
      @meseludenbelbarde Рік тому +1

      @@destakeremela5137 ጨለማ እማ እናንተ አዳራሽ ውሰጥ ነው ያለው መጣች ቀረች ለራሷ ነው መቼም ከናይጄሪያ ጠንቋይ የበለጠ ጨለማ ውስጥ መመለስ የለም

    • @woseneShimelis
      @woseneShimelis Рік тому +1

      እናንተም የምታመልኩትን ምረጡ እኔና ቤቴ ግን እግ/ርን እናምልካለን። ማሪያም አትሰማችሁም እርሱን ስሙት ብላናለች።

  • @Forcast700
    @Forcast700 Рік тому +40

    በእውነት ኦርቶዶክሳዊያን እምነታችን ልናውቅ ልንማር ይገባል የማያልቅ እውቀት ያላት ናት እኛ አውቀናት ከተከተላናት በእውነት ወደ ቤቷ ስለሚመለሱት አያሳስበንም ቤተክርስቲያን ስንዱ ናት ሶፍያ አሁንም ቤተክርስቲያን መልስ አላት መልሷ ለአንቺ ተብሎ የተዘጋጀ ሳይሆን ከነበራት ነው የምትመልስልሽ ጠይቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @MeseretOcbayohannes
    @MeseretOcbayohannes 6 місяців тому +1

    ሶፊ, ተባረኪ ልን!!
    ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ!
    ክዳሴ ሁሉ ደግሞ ስለየሱስ ብቻ አይደለም: ስለመላክትም አንጂ...
    መረዳትሽ ስለአዳግንሽ አና ስለሞተልሽ መልስሽ በጣም ይገርማል.
    አንዳልሺው ከደጅ ቁንጅና የውስጥ ቁንጅናሽ ተባረኪ 🙏🙏!!
    በጣም አዎድሻለሁ በጌታ!!

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Рік тому +25

    ማሪያም ማሪያም ማርያም ማርያም ማርያም ውይ ሲጣፍጥ ከማር ይበልጣል የኛ እናት ምልጃሽ አይለየን ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን ❤❤❤ ለሁላችን አይነ ልቦናችን ያብራልን

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 Рік тому +1

      መፎከር አይደለም እሰቲ መረጃ ከመፅሐፍ ቅዱስ
      አረ አትንተራሱት አንብቡት

    • @እንደእናትደግነት
      @እንደእናትደግነት Рік тому

      ማርያም ማርያም ማርያም million times

    • @እንደእናትደግነት
      @እንደእናትደግነት Рік тому

      ማርያም ማርያም ማርያም million times

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 Рік тому

      @@እንደእናትደግነት እማሆይ ምን አሉ ኦርቶዶክስ መፅሀፍ ቅዱሰ አያነቡም
      ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @faruqUsmanj
    @faruqUsmanj Рік тому +60

    በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ወንጌል ይሰበካል!💕💕💕

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Рік тому

      ጴንጤ የሠዶማውያን አማኞች ካሉ ወንጌል ሊስፋፋ አይችልም ። ጴንጤ አጋንንት ሰዶም ነው ።

    • @BirtukanBirtukan-z1h
      @BirtukanBirtukan-z1h Рік тому

      እግዚአብሔር ልብ ይስጥ/ሽ 😢​@@Anson..23-s2l

  • @AbelMamo-n2g
    @AbelMamo-n2g Рік тому +363

    ያንቺ ኦርቶዶክስ መሆን አለመሆን ለኦርቶዶክስ ተከታዮች ምንንም አይደለም እኛ እምን ፈልገው ጠላቶቿ አቱኑ ኦርቶዶክስ አማኝ ባይኖራትም ለዘላለም ትኖራለች

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Рік тому +11

      ኣማኝ ከሌለማ ምን ቤተክርስትያን ኣለ እንዴ፡ ተምንናገረው እንወቅ እንጂ ወንድሞቼ፡ ቤተክርስትያን ማለት ኮ ኣማኙ ህዝብ ነው።

    • @almaz7677
      @almaz7677 Рік тому +2

      ❤❤🎉

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ Рік тому +3

      ​@@God-db9vpትክክክክክክክክል

    • @Ninasee19
      @Ninasee19 Рік тому

      ❤❤❤❤

    • @teshomemehari
      @teshomemehari Рік тому

      Right we don't give fuck even if you stick with your trash.emnetsh

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Рік тому +46

    በጣም ነው የማደንቅህ ለምትጠይቃት ጥያቄም መልስህም የድንግል ልጅ ጌታችን መዳኒታችን ብርክ ያርግህ 👏👏👏 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾

  • @amentsegaye4440
    @amentsegaye4440 Рік тому +21

    ተባረኪ እህቴ 🙏🏻የተረዳሽበት መረዳት ሁሉ እውነትና ግልፅ ነው። ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +237

    ሶፊ ቆንጆ ስወዳት የተዋሕዶ ልጆች አንድ ሰው መጣ ሔደ ብለን አንደነቅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰዎች አትለካም እንኳን ከሌላ እምነት አባቶች እራሱ ቢወጡ ከቅድስት ቤተክርስቲያን መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ ዝም ።ተክለሃይማኖት ምርጥ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ 👌👌

    • @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
      @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ Рік тому +2

      ❤❤❤ በትክክል

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Рік тому +2

      ለአማራ መሳደድ ድንጋይ አቀባይ ናት።ስለእምነቷ አይመለከተንም። ፖለቲከኛነቷ ግን ይመለከተናል ።

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Рік тому

      መመለሳቸው አውቀው ጠይቀው ተረድተው ከመጡ ይደንቀናል ደስ ይለናል እንኳንስ እኛ በሰማይ መላእክት ዘንድ ደስታ ይሆናል

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 Рік тому

      Minuan new yemitewejilat ?

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Рік тому +5

      @@drawingzone101 ሰው ስለሆነች መውደድ አለብን እግዚአብሔር እኛን ምናችን የሚወደድ ሆኖ ነው ያለምክንያት ተወድደን እንጅ ሰውን ለመውደድ ምክንያት አያስፈልግም

  • @alemeshete1467
    @alemeshete1467 Рік тому +43

    እጅግ የተወደድሽ ሶፊዬ
    በዚህ አጋጣሚ በሚጣፍጥ ንግግር ኢየሱስን ሰብከሽዋል ❤❤❤ ይህ ዘር ደግሞ ጠያቂሽን ጨምሮ በብዙዎች ልብ ይበቅላል

    • @Hanna_W
      @Hanna_W Рік тому

      No I dont think so

    • @eatsaladwell1033
      @eatsaladwell1033 Рік тому

      Funny nachu eko pentewoch

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Рік тому

      መናፍቅ ፡ ግማሽ ፡ ይላቸዋል ፡ መጽሀፋ ፡ እኒስ ፡ እብድ ፡ መስላችሁ ፡ ነው ፡ ምትታዩኝ

    • @Gantana844
      @Gantana844 Рік тому

      Ahya

    • @AzebHailemariam-jo7tk
      @AzebHailemariam-jo7tk Рік тому

      እመቤቴን በኦርቶዶክስ አይን ስትመለከቻት የምታሳዝን ትሆንብሻለች ፤ የመጠቀ እውቀት... ክርስቶስን አስፍተውና አምልተው የምታስተምር ቤተክርስትያን ባለችበት እንዲህ አይነት ትምህርት መስማት። ትዕግስት ይጠይቃል።

  • @mubarekabamie
    @mubarekabamie Рік тому +3

    ሶፊ ይህንን መረዳት የገለጸልሽ ጌታ ይክበር
    ተባረክ

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 Рік тому +6

    ሶፍ ጌታ ይባክርሽ ወንጌልን ነዉ የሰበክሽዉ ጌታን ነዉ የገለጥሽዉ ዘመንሽ ይባረክ

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj Рік тому +80

    ዮሴፍ ሆይ ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ ዛሬም የምትፈሩ ሆይ እውነቱን ልንገራችሁ ልጇ ኢየሱስ ከናንተ ጋር ስላልሆነ ብቻ ነው።ቢሆንማ እንደ ኤልሳቤጥ ታላቅ ድምጽ ይወጣ ነበር እንዲህ የሚል አንቺ ከሰቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ የማህጸንሽም ፍሬ ብሩክ ነው።ለናትና ልጅ የሚገባውን ምስጋና ለማወቅ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልጋል።ሉቃስ 1/26እስከ ምእራፍ አንብበው ይወስኑ ።

    • @ወልደዮሃንስ
      @ወልደዮሃንስ Рік тому

      የሚያንቀዠቅዥህን ኣጋንንት የድንግል ማርያምፀሎት ያቃጥልልህ

    • @meselechmereta8124
      @meselechmereta8124 Рік тому +1

      የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ቁጥር 18 እናቱ ማሪያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች ፡፡
      በስዉር ሊተዋት ያሰበዉ በዛን ዘመን ባል ሳታገባ የፀነሰችን ሴት በድንጋይ ተወግራ ከከተማ አዉጥተዉ ይገላሉ ለዛ ዮሴፍ በስወር ልተዋት አሰበ
      ቁጥር 19 እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስዉር ሊተዋት አሰበ፡፡
      ቁጥር 20 እርሱ ግን ይህን ሲያስብ እነሆ የጌታ መልአክ በህልም ታየዉ እንድህም አለ የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ ከእርስዋ የተጸነሰዉ ከመንፈስ ቅዱስ ነዉና እጮኛህን ማሪያምን ለመዉሰድ አትፍራ፡፡
      ቁጥር 21 ልጅም ትወልዳለች እርሱ ሕዝቡን ከሐጥያታቸዉ ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ ፡፡
      ቁጥር 24 ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቅቶ የጌታ መልአክ እንዳዘዘዉ አደረገ እጮኛዉንም ወሰደ ፡፡
      ቁጥር 25 የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ፡፡
      መልአኩ የገለጸዉ አገላለጽ ባልጋ(አመንዝራ ) እንዳላረገዘች ለማግባት ያጫትን እንዳይተዋት ነዉ ሐሳቡን ለመረዳት የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ከቁጥር 18 እስከ 25 አንብብዉ
      ማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 2 ቁጥር 10 ( ሰብአሴጌሎች ) ማለት ነዉ ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸዉ ፡፡
      ቁጥር 11 ወደቤትም ገብተዉ ሕጻኑን ከእናቱ ከማሪያም ጋር አዩት ወድቀዉም ሰገዱለት ፡፡
      ሣጥኖቻቸዉን ከፍተዉም እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት ፡፡
      በሰዓቱ በዓናቸዉ ያዩትም ስግደት ለማን እንደምያስፈልግ ለይተዉ ነዉ የሰገዱት ፡፡

    • @LidiaEyasu
      @LidiaEyasu Рік тому

      ልጁ ኢየሱስ ከናንተ ጋር ስላልሆነ የሚለው ነገሩ ምንድን ነው??

    • @YeMaryam-cb2mj
      @YeMaryam-cb2mj Рік тому +2

      ይህ ማለት ለርሷ የምናደርገው ክብር ሁሉ መነሻው የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ሰለሆነች ብቻ ነው።

    • @YeMaryam-cb2mj
      @YeMaryam-cb2mj Рік тому +2

      አሜን​

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Рік тому +6

    እህቴ የአባቴ ኢየሱስ ልጅ ተባርከሻል 🙏❤

  • @FiraAlex-t4t
    @FiraAlex-t4t Рік тому +21

    ሶፊ ዘመንሽ ይባረክ ስርአትሽ ከምንም በላይ አሰደንቆኛል እርጋታሽ ሰሚነትሽ ትህትናሽ ብቻ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የኔ ጨዋ ሴት❤❤❤

  • @yosefasfawe3407
    @yosefasfawe3407 Рік тому +92

    ኦርቶዶክስ እውነት ናት እመቤቴ ትናትም ዛሬም እስከዘለአለም ታማልዳለች

    • @Smashville3
      @Smashville3 Рік тому +4

      የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      'ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34-36

    • @mesfineshetu5493
      @mesfineshetu5493 Рік тому

      Masregna ጥቅስ

    • @yosefasfawe3407
      @yosefasfawe3407 Рік тому +1

      እውነት ነው ወንድሜ መልካም ቀን ቀንህን እመቤቴ ትባርክልህ መድሀኒአለም ካንተጋ ይሁን

    • @yosefasfawe3407
      @yosefasfawe3407 Рік тому

      @@mesfineshetu5493 ማስረጃ ለፍርድ ቤት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ቀን

    • @ManeWo
      @ManeWo Рік тому

      ደፋር !!

  • @belayneshaltaye9838
    @belayneshaltaye9838 Рік тому +21

    Sofiey and Telkly Good personality and amazing conversation ! Lots of respect & Love ! God blessed you ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 Рік тому +6

    በጣም በጨዋነት ተነጋግራችሁኣል መልካም ውይይት ነው ግብረገብነታችሁ መልካም ነው

  • @dawiteshetu5451
    @dawiteshetu5451 Рік тому +12

    ሶፊ ድሮም አክባሪሽ ነኝ። በእውነት የወንጌል አማኝ አመለካከት የሚሆነው እንደዚህ ነው። ልብ ለሚል ወንጌልን ነግረሻል። ጌታ ከዚህ በላይ ተገልጠሽ እንድትናገሪ ያድርግሽ። ተልክዬ ደግሞ ልንገርህ የምፈልገው ነገር ቢኖር አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። አንድ ጋዜጠኛ ደግሞ ከሌላው የተሻለ እውቀት ሊኖረው ይገባል ብዬ ስለማምን ለምን መፅሀፍ ቅዱስን አጥንተህ አንድ መንፈሳዊ ደረጃ አትጨምርም።

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs Рік тому +15

    የኔ ቆንጆ ሶፈዬ ብሩክ ነሽ እኮ ብርክ ባይ የአባቴ ብሩክ❤

  • @lolomedia6399
    @lolomedia6399 Рік тому +79

    ስለ ቁንጅናዋ ያወራኸው ነገር እንዴት እንደሚጨንቅ። በጣም አበዛኸው። ተንዛዛ! እባክህን ይህን አስተካክል። ከዚህ ቀደም እንዲሁ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ ያለችዋን ዘማሪ እንዲሁ 'ቁንጅናሽ' እያልክ ስታደክመን ነበር። ብቻ ደስ አይልም።

    • @ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Рік тому +6

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የምርህን ነው

    • @ethiopianorthodoxtewahdoki5308
      @ethiopianorthodoxtewahdoki5308 Рік тому +5

      ቁንጅናዎን አንቦረቀቀው

    • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
      @የገሀነብደጆችአይችሏትም Рік тому +4

      የልቤን ነገርክልኝ አሳፋሪ ሆነ ዛሬስ

    • @Menelik27
      @Menelik27 Рік тому +3

      @@kalkidangobezie4078 ኸረ ተረጋጉ የምን ስድብ ነው? ምን አርጋ ነው አሁን የምትሰድቧት ነውር ነው። የፈለገችውን ማመን መብቷ ነው። ማንም በሷ ላይ መወሰን አይችልም ዕምነት በልብ እንጂ በቲቮዞ አይደለም።ብልግና ማለት መሳደብ ነው። ሶፊያ ትልቅ ሰው ነች ማንም ምንም ፈርቶ ያልፈለገውን መከተል አይችልም።መብት ስለሆነ ማለት ነው!

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Рік тому

       መብቷ ፡ ነው ፡ አውቃለሁ
      ግን ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ገልብጠው ፡ አወሩ ፡ እኮነው ፡ ምትለው ፡ ኘሮቴስታንት ፡ ነው ፡ ሲያወሩ ፡ የነበረ
      በዛ ፡ ላይ ፡ በራልኝ ፡ ትላለች ፡ ስትጠየቅ ፡ ግን ፡ አትመልስም
      ሙሉውን ፡ አዳምጠው
      መመለስ ፡ ካልፈለገች ፡ ለምንድነው ፡ ምትጠይቀው
      መዥገር ፡ ናቸው

  • @Godisgood11
    @Godisgood11 Рік тому

    ሶፊዬ ተባረኪ❤
    የክርስቶስ ፍቅርና የማዳኑ ሀሳብ, ከሰዎች ጋር የቅርብ ወዳጅነት መፈለጉ,በተከፈለዉ ዋጋ እንዲያዉ በነፃ መፅደቃችን.. እዉነትም በደንብ በርቶልሻል!
    እኛም እኮ በአገላለፅሽ በጣም ተባረክንበት!
    ተባረኪ❤

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df Рік тому +427

    ወደኦርቶዶክስ የሚመጣ ሰው ስለእምነቱ በደንብ ተምሮ ክርስቶስን አምኖ ነው መምጣት ያለበት እንጂ ማንንም ለማስደሰት አይደለም.

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 Рік тому +6

      አንቺ መች አውቀሽ እህት እኔ ቅዳሴ ከማስቀደስና ከመዘመር ውጭ እውቀት የለኝም ያለመፅሀፉ ቅዱስ እውቀት ከየት ይመጣል ?እሁድ መፅሀፉ ቅዱስና ማስታወሻ ይዘን አንሄድ እንደኔ በጠዋት ሄዶ በግእዝ ከመቀደስ ጠዋት ከ2-3 ሰአት ምመኑ ተረጋግቶ ቤ/ክ ቢመጣና በአማርኛ ቅዳሴውን ፈጠን አርጎ ህዝብ ትርጉሙን አውቆት ከዛ መፆፉ ቁዱስ ላይ ወንጌል በማስተማር እውቀትም ይገኛል እንቅልፉም አይረብሽም ዋናው ሰንበትን በቃሉና በመንፈስ ቅዱሱ አክብሮ መዋል ነው

    • @sebl4615
      @sebl4615 Рік тому +14

      ​@@Emanu1532 ከርስትና ለሰነፍ እና ለእንቅልፋም አይሆንም

    • @fekaduhedego9667
      @fekaduhedego9667 Рік тому +1

      እኛ ክርስትና ስንነሳ ባርባና በስማንያ ቀን እንዴት ነው ነው ለዉሳኔ የበቃነው?

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Рік тому +1

      ​@@Emanu1532sejemer lemne tewashleh yebotaw eyegbah orthodox negne tilalh orthodox kehaymanot lemaswetat debne yalk protestant neh beweshet manen lemasdest endemtawra new gera yegbane Egziabher beweshet aykbrm ok

    • @berhanudechasa7153
      @berhanudechasa7153 Рік тому +4

      አልገባኝም በ40 እና 80 ቀናችን አይደል እንዴ ኦርቶዶክስ የምንሆነው ተምሮ አውቆ ማለት ምን ማለት ነው?? ሀሳብ ልክ ነው ነገር ግን በዚህ ባልከው እውነት ላይ የተመሰረተ ትምህርት ኦርቶ የላትም መጽሀፍም ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው ያንተ ሀሳብ ከዚህ ቃል ጋር ይመሳሰላል አስተምህሮ ግን ስህተት ነው

  • @Jayx.7
    @Jayx.7 Рік тому +79

    ሶፊዬ ትልቅ የእግዚአብሔር ቃል እውቀት አለሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ ይባረክ!!

  • @meskilove4227
    @meskilove4227 Рік тому +26

    Wow wow wowww ሶፍያ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ልጅ 👏👏 ድንቅ አገላለፅ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ 👏👏🎉🎉🎉

  • @Ethio_Mathematics
    @Ethio_Mathematics Рік тому +57

    ሶፍዬ የኔ መልካም genuine የሆነ ትህትናሽ የሚገርም ነው:: ክርስቶስን መስበክ እንዲህ ነው!! ዓላማሽ ገብቶኛል..ልክ አንደ ስምሽ በጥበብ የክርስቶስ ኢየሱስን ወንጌል የምዳናችን ወንጌል አስተላልፈሻል!!

    • @Menbimar
      @Menbimar Рік тому +1

      😂 you think you are smart

  • @JimmyMarkon
    @JimmyMarkon Рік тому +31

    ሶፊ የምር ላመንሽበት እንደዚ መጋፈጥ ደስ ይላል i like ur tone

  • @robeldebrezion4866
    @robeldebrezion4866 Рік тому +20

    ጌታ ይባርክሽ ሶፍያ በጣም ጥሩ ነዉ ያወራሽ።ደስ ብሎኛል ድምጽሽ ዶሞ ያምራል ዘበኒሽ ይባረክ!!!

  • @MisganawGobeze-f3j
    @MisganawGobeze-f3j Рік тому +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገንና ደስ የሚል ንግግር ደስ ይላል ማስተዋልን ያድልልን ትህናን ተምሬበታለሁ

  • @demozbelachew
    @demozbelachew Рік тому +19

    ሶፊ በጣም ገራሚ የሆነ ሰብና የአነጋገር ፋስት ጠንከር ያለና ግልፅ የሆነ ሀሳብ በማቅረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ❤

  • @MinichlAteka-hv5wu
    @MinichlAteka-hv5wu Рік тому +10

    ወይ ተክልዬ አቤት እንዴት እደምታስተምራት ግን እርሷ ግን ልትረዳህ አልቻለችም አቤት አገላለጽ ተክሌ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 Рік тому +40

    አንድ ጌታ ፡ አንድ ሀይማኖት ፡ አንዲት ጥምቀት

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 11 місяців тому +1

    ከአባታችን ሆይ የተቀበልነው ለፀሎት እንጅ ለመዝሙር አይደለም

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 Рік тому +109

    በቃ ይሄንን ቃለመጠየቅ በ20ኛው ደቂቃ ላይ አቁሜዋለሁ:: እመቤቴ የኔ አማላጅ ጥበቃሽ አይለየኝ 🙏🏾

    • @sefanittsedalu4452
      @sefanittsedalu4452 Рік тому +1

      Amen

    • @Smashville3
      @Smashville3 Рік тому +8

      የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      'ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34-36

    • @misraknegash499
      @misraknegash499 Рік тому +2

      እንደ እምነትህ/ትሽ

    • @Shuvo-133
      @Shuvo-133 Рік тому

      ​​ኡፍ መቼ ነው ሮሜ 8የምትወጡት እስኪ ከ ዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ተመልከቱ ምን ጉድ ናቹህ @@Smashville3

    • @bonibeniyas8459
      @bonibeniyas8459 Рік тому +7

      ፈራሽ እንዴ ?? ትንሽ ደቂቃ ብትጨምሪበት ልጅነትሽን ታስተውዪ ነበር

  • @bewkamro877
    @bewkamro877 Рік тому +18

    አልጨርሰውም ብዬ ጀምሬ ሲያልቅ ግን ከፋኝ😂😂😂የሚገርምና ደስ የሚል የተረጋጋ ንግግር በጣም ነው የወደድኳችሁ❤❤❤ ሌላውን ደግሞ እግዚኣብሔር የተበተኑትን በምህረቱ ያሰባስብልን።
    እግዚኣብሔር እኮ መላእከት፣ጻድቃን፣ሰማዕታትንና ሌሎችንም ቅዱሳን ይራዱንና ያግዙን ዘንድ ሲልክልን(ሲያዝዝልን) ብቻውን እርሱ ማዳን የማይችል(እረዳት ፈልጎ ሳይሆን)
    👉አንድም ጻድቃን ሰማዕታት ለአምላካቸው ለመታዘዝ እነሱም ለመዳን ሲሉ የተጋደሉለት የሞቱትን ዋጋቸውን ለመክፈል ስራቸው ከእነሱ አልፎ ለእኛም እንድን ዘንድ "የጻድቅን ስራ ቢሰሩ የጻድቅን ዋጋ ያገኛሉ" እንዲል።
    👉አንድም አምላካችን ሁልጌዜም እንድን ዘንድ አንጂ መጥፋታችንን የማይፈልግ መዳኛችንን ሲያበዛ፣ልን ነው። ብቻ እንድህ ተፅፎ የሚያልቅ ሆኖ እንኳን አይደለም። -----ወረቀት----ቀለማት ቢሆኑ የእግዚኣብሔር ቃል ተፅፎ አያልቅም እንደተባለው🎉🎉🎉

    • @AlemZenebe-s9l
      @AlemZenebe-s9l 11 місяців тому

      የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እውቀትህን ያብዛልን

  • @destayeg
    @destayeg Рік тому +20

    You are a very wise young lady. You just show up to talk about Jesus! Kudos!!!!

  • @kidanemhret5257
    @kidanemhret5257 Рік тому +8

    ለ ንጽሕተ -ንጹሓን
    ለቅድሰተ -ቅዱሳን
    ለድንግልተ- ደናግል
    መሶበ- ወርቅን ለሆነች
    የዘለኣም ህብሰተ ህይወት ያሰገኘሸልን
    እመበርሃን ቅድሰት ድንግል ማርያምን ወላዲተ ኣምላኽ ንጽሕተ-ንጹሓን
    የማያከብር በኣማላጀነትዋ የማይተማመን የተወገዘ ይሁን::
    አሜን እንበለ ::

  • @tsigegkedan
    @tsigegkedan Рік тому +15

    እህቴ ሶፊ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጥበበኛ ሴት ነሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ ተባረኪ ጌታ አከበርሽው

  • @hirutbeyene8814
    @hirutbeyene8814 Рік тому +13

    ሶፊ እህቴ እንኳን ተናገርሽ በጣም ምርጥ ጨዋ ውድ የጌታ እንቁ ነሽ ተባረኪልኝ

  • @selamadan1095
    @selamadan1095 Рік тому +13

    ክብር ለእየሱሰ ይሁን ትህትናሸ ይገማል ኢየሱሰ ያክብርሸ❤❤❤❤

    • @meshzeleke192
      @meshzeleke192 6 місяців тому

      እውነት ነው ይገማል😂😂

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 Рік тому +28

    ሶፍዬ የተባረክሽ ንግግሮችሽ ውበታቸው ደሞ ቆንጆ ልጅ ስታምሪ ተባረኪልኝ

  • @kassywedajo3077
    @kassywedajo3077 Рік тому +15

    ሶፊ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ !!!! ወንጌል ነው የሰበክሽው!!! ጌታን ነው ያሳየሽው !!!! የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!!! የኛ ጌታ እየሱስ ሁሌም ድምቅ ይበልልን !!! You shine him ተባረኪ !!!!

  • @SisayMelese-y7y
    @SisayMelese-y7y Рік тому +109

    ብዙም ቁንጅና አታድንቅ ፈጣሪ እሥከፈጠረን ድረሥ ሁላችንም ቆንጆ ነን

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Рік тому +4

      አይ ቆንጆ ናት አትቅኚ

    • @ዘለሰኛው
      @ዘለሰኛው Рік тому +1

      አለቀለቀ

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 Рік тому +2

      በጣም ቆንጆ ናት ❤❤❤

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 Рік тому +1

      እረ ሁሉም በፊጣሪ አይን ቆንጆ ነው ያሽቃበጠላት ጋዜጠኛው ነው

    • @emebettemesgen5350
      @emebettemesgen5350 Рік тому +1

      @@eshetubeyene9557የቅናት ሳይሆን ቁንጅናዋን ለአይነ ስውር ካልሆነ ለኛ መንገሩ ምንም አያደርግም የውስጥ ቁንጅና እንጅ የላይ ውበት ይረግፉል

  • @raheldjene
    @raheldjene Рік тому +2

    ጴንጤ ባይኖር ኦርቶዶክስ እንደዚህ መንቃት አትችልም ነበር እውነት ለመነጋገር 😊 አሁንም መለወጥ ይሁንላችሁ ።ሶፊ እናመሰግናለን ተባረኪ

    • @AsnakishCv
      @AsnakishCv 4 місяці тому +1

      Yesew Dedeb Ortodox Batenor Atiyime

  • @aynalem2449
    @aynalem2449 Рік тому +79

    የጴንጤዎች ኢየሱስ እና የኦርቶዶክስ ኢየሱስ በፈፁም አንድ አድለም

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው Рік тому

      በትክክል

    • @Ethio-kitchen
      @Ethio-kitchen Рік тому +1

      Betkkl betewochi geta geta malet bicha new enji andunm tzazunm ayfetsimum

    • @alemugirmaofficial6361
      @alemugirmaofficial6361 Рік тому

      የኦርቶዶክስ ጠዎት ነው እኛ ቤት ፎቶው የተሰቀለው የሚሰገድለት

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው Рік тому +2

      @@alemugirmaofficial6361 አንተ ግብሮሰዳም መናፍቅ ዳቤሎሰ ፖሰተርክ አይደል ጠንቆይ የሜቀልበው ኦሮቱዶክሰ እግዚአብሔር በቤቱነው የሜመለከው አንተጋ አዳራሸክ ግን ግብሮሰዶመሰ እግዚአብሔር ይገፅትክ

    • @zewdietsion1422
      @zewdietsion1422 Рік тому

      የምር አዎ ልክ neh 👍

  • @ruthgirma7345
    @ruthgirma7345 Рік тому +31

    ያረፈች ነፍስ ምንኛ የታደለች ነች: እግዚአብሔር ከሁሉ ማረፍ እና አብዝተን በሱ ፊት መሆን እንድንችል ፀጋውን ያብዛልን።

  • @dafna4027
    @dafna4027 Рік тому +102

    ማርያም ዛሬም ከክርስቲያኖች ጋር ነች አንድ የሆነንው በእግዚአብሔር ልጅ በክርስቶስ መንፈስ ቅዱስ ነው ❤❤❤

    • @HanaMesfin-cr5pw
      @HanaMesfin-cr5pw Рік тому +1

      Oretodoxsaweyan Emebetachen Kedesete Denegele Mareyam Betelu teru new atakelate Esa le malete deferetu yelatem

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 Рік тому +3

      እህት ድንግል ማርያምን አታሳዝኚ እሷ ለጌታ እየዘመረች ነው ድንግል ቀጥታ ልጇን እንድትከተይ ትፈልጋለች እስኪ በቃሉ እንጓዝ ዘፈንና መጠጥ እንዳይቀር አይደል ከክርስቶስ የቀረነው?

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Рік тому

      እንቺ ደንቆሮ ምንም አታውቅም እርሷት

    • @dafna4027
      @dafna4027 Рік тому

      @@Emanu1532 ስለዚህ ከኛ ጋር አለች እናታችን ነች።

    • @HirutTefri
      @HirutTefri Рік тому +2

      እየሱስ ያድናል ፍቅር ነው

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Рік тому +1

    እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ፍቅሯን፣የሚያውቀው፣ያውቀዋልትክበርልን፣ትመስገንልን፣ለዘላለም

  • @meserettenkir3342
    @meserettenkir3342 Рік тому +6

    የእኔ እናት አንቺ በማርያም አማላጅነት አመንሽ አላመን ለመቤቴ ምንም አጠቅማት ላች ግን ይጥቅማሻል እኛ ኦርቶዶክስ እናታችን አማላጃችን ወደጌታችን የምንቀርብበት ናት ።ብርትኳን የበላው ነው ጣሙ የሚያውቀው ያልበላው የብርቱኳን ጣም አያቅም። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።

  • @lotterylottery9185
    @lotterylottery9185 Рік тому +25

    በጣም ደስ የሚል አዝናኝና አስተማሪ ውይይት ነው ተክለሀይማኖትና ሶፊ ተባረኩ፡፡

  • @dao-107
    @dao-107 Рік тому +5

    ዶ/ር ወዳጄነህ አቦ። ይችን ልጅ ደግመህ የራስህ አርጋት ❤

    • @seblemesfin3645
      @seblemesfin3645 Рік тому +1

      ትቅርበት እብድ ነገርናት

    • @Menelik27
      @Menelik27 Рік тому

      ​​@@seblemesfin3645አቤት ድፍረት ምን አረገች? ኸረ ተዋት የፈለገችውን ትሁን።እንዳውም አሁን ቀዝቀዝ ብላለች እንጂ ኦርቶዶክስ ላይም ብዙ ግዜ ፊጥ ትል ነበር።ተስፋ አድረጋለሁ አሁን አብራቸው ስለነበረች ለመማር ለማስተዋል እራሷን ትገዛለች ብዬ አስባለሁ።

    • @gdamteful
      @gdamteful Рік тому

      I love your suggestions.

  • @lewidaneil4590
    @lewidaneil4590 10 місяців тому +1

    ጋዜጠኛው
    ጌታ ልጄ ለአንተ ነው የሞትኩት
    ተመለስ ይልኃል❤❤❤

  • @SurafelSolomon-j1w
    @SurafelSolomon-j1w Рік тому +34

    እምነትሽን ጥንቅቅ አርገሽ ምታውቂ ግልፅ ጥርት ያለ ትልቅ ወንጌል ነው ያስተላለፍሽው ኮንፊደንስሽ ሙልት ያለ ውስጣዊ ውበትሽ ያማረ የበለጠ ወደድኩሽ ያባቴ ልጅ ኡፍ😘❤❤❤ እሮአ ዘራፍ

    • @godmercy2802
      @godmercy2802 Рік тому

      Why are we focusing in this topics. Please let’s change the topic. Do you know 6 billion people’s don’t know God. They believe and worshiping animals, stars, trees, mountains and more. Let’s pray gospels to reach this lost peoples.

  • @sebletimoteusegubbo8670
    @sebletimoteusegubbo8670 Рік тому +7

    በጣም በምገርም ሁኔታ ክርስቶስን ሰብከሻል በአለቱ ላይ ተመስርተሻል ጌታ የሱስ ዘመንሽን ይባርክ በእርግጥም ድነሻል በርግጥም በርቶልሻል መዳነን በሰውነቴ አወኩት አልሽ ይህችን የምትገርም የጌታ ሴት ማን ከዝህ እውነት ይነቀንቃታል ገመዴ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ እርስቴም ተዋበችልኝ ሶፍዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Рік тому +8

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ሶፍ ይብዛልሽ የቃሉ ጉልበት ነኔ ማር ሰውድሽ ❤❤❤❤❤❤❤ እውነቱ በማናገርሽ❤❤❤❤❤❤

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Рік тому

      ሰይጣንጋርእውነትአለእዴ ከውሸትውጭ

  • @MengisthuMetekeya
    @MengisthuMetekeya Рік тому

    በጣም በሳል ታላቅ ሴት እግዚኣብሔር ይባርክሽ ጥሩ መልእክት አስተላለፈችልን አዘጋጁንም እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @ethiopiaye6275
    @ethiopiaye6275 Рік тому +6

    እውነትን ስትፈልግ ውስጥህ ብዙ ጥያቄ ይጠይቃል! በርቺ ወደእውነቱ መንገድ እየመጣሽ ነው! የምትወጂው እውነትኛው እና መድሀኒትሽ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳሽ!!!

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Рік тому +9

    ከዛ ከተከበረ ከታላቁ አማራ አገው ከሽባባው ቤተሰብ እምነት ባህል እሴት ካለው ማህበረሰብ ተፈጥረፅ ክህደት አያምርብሽም ሶፊ በጣም ነው የምንወድሽ የምንሳሳልሽ እባክሽ ሶፊያ ሽባባው ተረጋጊና ሊቃውንት አባቶች እግር ስር ቁጭ ብለሽ የህይወትን ምግብ ተማሪ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ።

    • @TadeleMulat-b8v
      @TadeleMulat-b8v Рік тому

      😂😂😂

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Рік тому

      ከዘር ጋር ምን አገናኘው?😂😂ዝናሽ ታያቸውን ምን ልትይ ነው?ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን ❤❤

    • @todaytube718
      @todaytube718 Рік тому +1

      😃😃😃😃😃 haimanot bahil new ende ?

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Рік тому

      @@clickcell4333 የገለፅኩት የተፈጠረችበት ምድር በሐይማኖታቸው ተዋህዶ ጠንካራዎች ስለሆኑ ነው።

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Рік тому +1

      @@todaytube718 ባህል ማለት የህዝቡን አኗኗር ማንነት መገለጫ ማለት ነው
      ሐይማኖት ወይም እምነት ማለት ማመን መታመን መለኮታዊ ጥልቅ ማወቅ ማለት ነው።
      ጥሩ አማርኛ ተናጋሪ የኔ ንግግር በግልፅ ይገባዋል።

  • @ashenafigirma1279
    @ashenafigirma1279 Рік тому +19

    በጣም አድናቅህ ነኝ ሶፊያም በጣም ጎበዝ ነች ውስጥ የላውን እምነት በግልጽ ነው ያገራችን

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Рік тому +1

    ማርያም ሳይሆን፣ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታችን የመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እናት ብለሽ ጥሪያት።

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 Рік тому +8

    ሶፊዬ በጣም ደስ ብሎኛል መረዳትሽም የሚገርም ነው። እወድሻለሁ ❤

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 Рік тому +29

    በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ተክልዬ፦ የምንወዳት እና የምናከብራት የፕሮቴስታንት ዘማሪት ሶፍያ ሽባባው በቤ/ከርስቲያናችን ጉዳይ ለሰጠቻቸው አስተያየቶች እና ላነሳቻቸው ጥያቄዎች በቂ መልስ ሊሰጡልን የሚችሉትን የቤ/ክርስቲያናችንን ዕንቁ መምህራንን ዲ/ን ብርሃኑ አድማስን ወይም ደግሞ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝን በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንድታቀርብልን በታላቅ አክብሮት እጠይቃለሁ።

    • @robelgetachew1824
      @robelgetachew1824 Рік тому +2

      እውነት ነው ተመጣጣኝ መልስ ሊሰጣት የሚችሉ መምህራንን መጋበዝ ግዴታህ ነው!! ወጋ ወጋ አርጎ ማምለጥ የለም ስለራስዋ መምጣት የርስዋ ችግር ነው ስለማታውቀው በይሆናል ማውራትዋ ስህተት ነው።

    • @PaulAbera
      @PaulAbera Рік тому

      How bout you?

    • @PaulAbera
      @PaulAbera Рік тому

      The journalist already outsmarted by sofi.

    • @abigale2543
      @abigale2543 Рік тому

      ​@@PaulAberaጋዜጠኛ ስላልሆንሽ አይገባሺም እነንደው ብቻ እንደ ስማችሁ protest ማረግ ሰጦታችሁ ነው 😧

  • @letaytesfu8078
    @letaytesfu8078 10 місяців тому +6

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል
    ማሪያም ወላዲት አምላክ ሁሌም ልዩ ድንግል ናት ጌታ ከወለደች ብኃላም ድግልናዋ አልተቀየረም
    ተመስገን
    ክብር ለእግዚአብሔር❤

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 11 місяців тому

    በጣም የምትደነቅ ጋዜጠኛ ነህ የማስረዳት ችሎታህ ስለጠቅላይ ሚ/ሩ እና ስለወታደሮቹ የሰጠህው ማብራሪያ እጅግ በጣም ትደነቃለህ በርታ

  • @BirukAssefa-bo4eo
    @BirukAssefa-bo4eo Рік тому +39

    ዋው ሶፊ የውጭ ውበት ብቻ ሳይሆን የውስጥ ውበትንም ሰጥቶሻል።ትህትናሽ፣ አስተዋይነተሽ፣ትዕግስትሽ በዕርግጥም ከክርስቶስ እንደሆንሽ ገላጭ ነው።ተባረኪ!!!

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Рік тому +3

      ከናንተትህትና ለአብይሌባውንገረውአስመሳዮችመናፍቅማለት የዳቢሎስ ልጅማለትነው

    • @asnawb4341
      @asnawb4341 Рік тому +1

      ተው እንጂ😂😂😂😂

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Рік тому +1

      ዉይ የናተ መንፍሰ ከማሰመሰል አና ከመዋሸት ዉጭ መች አዉነት አለዉ 😝

    • @abigale2543
      @abigale2543 Рік тому

      ተቅበዝብዘዋል አለ አንዱ ተዋቸው ።
      አንድ ፖስተር ሲያስረዳ ስጦታ ተጠቅልሎ ቢመጣላችሁ ከፍታችሁ ወረቀቱን ዞር ብላችሁ አታዩትም ስጦታችሁን ደስ የሚያሰኛችሁን ታገኛላችሁ አላቸው ያወረቀት ትዝም አይላችሁም የት እንደጣላችሁትም ትዝም አይላችሁም ዋናው በውስጡ ያለው ነው እያለ ሃሌሉያ እያለ ሲወራጭ አየሁት ሰው ቤት ሄጄ!!!!!
      አማትቤ ይቅር ይበልህ ወይ ይግለፅልህ ብዬ አልኩ።

  • @romanmesay3436
    @romanmesay3436 Рік тому +15

    በቀደም ቢኒያም ላይ ስትጠየቂ እነ መዝሙረ እነ ዘማርያም ባሉበት እኔ ዘማሪ ነኝ ሌላ ፓስተር ይዤ እመጣለሁ አልሽ ዛሬ ደግሞ ብዙ እንደምታውቂ ነው የምታወሪው ልቦና ይስጥሽ እግዚአብሔር ይግለጽልሽ!!!

    • @freedomseeker9301
      @freedomseeker9301 Рік тому +2

      እና እዛማ መፋጠጥ አለ ክክክ

    • @WoyinWoyin-k1i
      @WoyinWoyin-k1i Рік тому

      እኔም ሁለቱንም ጨርሸ አዳምጨዋለሁ ግራ ታጋባለች እዛ ላይ ያደኩበት አካባቢ ጠንቋይ አምላኪ ነው አለች እዚ ደሞ አባቴ መፃፍ ቅዱስ አንባቢ ነው ስለምነቱ በደንብ ያነባል ያውቃል አለች ውዝግብግብ አለችሳ

  • @beja2184
    @beja2184 Рік тому +4

    ጌታ የበራለት እዉነትን የያዘኮ ,ስለጌታ ፍቅር አዳኝነት ,ለመናገር ማሰብ እራሱ አያስፈልገዉም ,ከሆዳችን እንደ ወንዝ ቢፈስ የማያልቅ እዉነት በመንፈስ ቅዱስ ተሰቶናል .እና ሶፊዬ ተባረኪ ይብዛልሽ እንኳን ጠየቅሽ ወንጌልን በትክክል ሰበክሽ .

  • @YesharegTeshome-e7j
    @YesharegTeshome-e7j Рік тому

    አቤት ለእኔ የሆነልኝን ብነግርሽ እግዚአብሔርን ሊባኖን ሁኘ በጣም አመመኝ እናቴ እውነት ለሚነሽ ከሰማሽኝ ከዚህ መከራ አውጭኝ ብየ ታሀሳስ 3 ቀን ቁሜ ፈጣሬን አመሰገንኩ እውነት ምልጃዋ አይለየን ለእኛ ለልጆቾ❤❤❤

  • @ephramejerry3526
    @ephramejerry3526 Рік тому +10

    Sofi እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ ጠቢብ ሴት ነሽ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ነው አስተዋይ የሚያደርገው ይሄን ሰምተው ሰዎች እግዚአብሔርን መፈለግ ውስጥ ነው የሚገቡት ጀግና !።

  • @FrazerAlem
    @FrazerAlem Рік тому +35

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል።ስለ ክርስቶስ እንደዚህ በትህትና ስላወራሽ እናመሰግናለን

    • @OrionZelalem
      @OrionZelalem Рік тому +8

      እኛ ክርስቶስ አያድንም አላልንም ከኛ ወስዳችሁ እንጂ አንድም የራሳችሁ ነገር የሌላችሁ ናችሁ ግን ከኛ ላይ ውረድ

    • @Hanna_W
      @Hanna_W Рік тому

      What a meaningless statement!

    • @genetgtekle8177
      @genetgtekle8177 Рік тому +1

      አይ መንፍቅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @wechecha
    @wechecha Рік тому +20

    Very educational and enlightening interview.

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Рік тому +1

    የዓለም መድሐኒት እግዚአብሔር ነው።እግዚአብሔር ደግሞ አይለምንም።አያማልድም።አማላጅ ቅድስት ድንግል ማርያም ነች።

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Рік тому +18

    ሶፍያ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም እወድሻለው ሁላችንም እንወድሻለን፡ እምነት የግል ነው፡ ቤተክርስትያናችን በክብር ስለምታነሺ ግን ክብር ይስጥሽ፡ ውስጥሽ ቅን ስለሆነ ፈጣሪ እውነቱን እንደሚገልጥልሽ እርግጠኛ ነኝ።

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 Рік тому +2

      እዛው እራስሽን ችለሽ ውደጃት

    • @ShmelesIegesse
      @ShmelesIegesse Рік тому

      እኔ ክርስቲያን ነኝ የአምላኬን እናት ማርያምን እወዳታለሁ ገብሬኤል ሚካኤል እግዚአብሔር ያከበረውን አከብራለሁ ነገርግን እንደመፀሀፍ ቅድስ ትዛዝ ደሞ ሰማይና ምድር የዘረጋሁት እኔነኝ ከእኔ ሌላ ማን ነው እኔ ህይወትም መንገድም እኔ ነኝ መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ስም የለም አለን ታዲያ ከቃሉ ወዴት ይኬዳል ጴንጤዎች በሱዳን መተት በጥቆላ በአስማት ነብይ ነን ይላሉ ብላችሆል ግን አይታችሁ ሊሆን ይችላል ግን እግዚአብሔርን የሚሰብኩ እግዚአብሔር የሚፈሩና የሚያገለግሉ እንዳሉ እኔ ደሞ አውቃለሁ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ነብያቶች አሉ ሁሉንም አትስደቡ በኦርቷዶክስም የሚታመን ቡዳ መተተኛ የዛር መንፈስ የሚከተሉ ሰዎችም አሉ ስለዚህ እኛ ንፁ ነን ጴንጤ ሀጥያተኛ ተብሎ አይባልም ዝም ብለን እንፀልይ ወደሚሰማው እግዚአብሔር

  • @aregaydemeke7365
    @aregaydemeke7365 Рік тому +17

    Our sister Sofi keep witnessing about our Lord Jesus who is the only Savior. But keep your self from compromising the Word of God. I mean just to say there is temptation out there 🎉🎉❤

  • @aboneshbenti9528
    @aboneshbenti9528 Рік тому +8

    ሶፊ በጣም ጥሩ ነገር ነው የተናገርሺው ተባረኪ በሳል ሀሳብ ነው በርቺ!!!!!

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Рік тому

    ዋውውውው የእውነት የአመቱ ምርጥ የተረጋጋ አሰተማሪ Interview....

  • @mulukesemaw
    @mulukesemaw Рік тому +5

    ሶፊ መኮፈሱን ተይውና ወደነበርሽበት ብትመለሽ ይሻለሻል !!!! ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከ100ዎቹ በጎች አንዷ ብትጠፋበት 99 ትቶ አንዷን ፍለጋ ሄደ አየሽ በዛች ነፍስ መዳን ጌታን ደስ ሰለሚለው ነው እና እኛ ኦርቶዶክሶች እድታውቂልን የምንፈልገው ያንችን መዳን ስለምንፈልግ እንጅ አንድ ሰው ሄደ መጣ ብለን የምንደነቅ አይደለንም ❤

  • @halleluyadiriba3886
    @halleluyadiriba3886 Рік тому +20

    ሚዲያ ላይ ጥያቄ ሆኖ ያነጋገረውን ሃሳብ ከዚህ ቃለ መጠየቅ በአግባቡ ተረድቻለሁ። ስለ ትህትናሽና፣ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እውቀትሽ እጅግ ደስ ብሎኛል። ተባረኪ።

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 Рік тому +4

    ሶፍዬዬዬዬዬዬ በጣምምምምምምምም
    ድንቅ ሴት ኔሽ የእውነት አሁንም ፀጋ ያብዛልሽ ይህ በእግዚአብሔር ቃል በማስተዋል በጥበብ በትህትና የተሞላ ድፍረት ለሁላችንም ይብዛልን ተባራክልን በጣም አድናቆቴ ጨምሮአል በሁሉ ጌታ ይክበር🔥🔥🔥📖💘💝👏👏👏👏

  • @abayaworjie7609
    @abayaworjie7609 Рік тому +1

    ሶፊያ ለሁሉም ወገኖች እጅግ በጣም በትህትና ላቀረበችው ሐሳብ ምስጋና የሚገባት እንጂ መዘርጠጥ ተገቢ አይደለም፣ ባዩን ቢያሳንሰዉ እንጂ ትልቅ አያደርገውም። እንደ ቃሉ እዉነትን በፍቅር ገልጣለች።

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Рік тому +21

    የዚህ ሴት ሀሳብ በየጊዜውና በየወቅቱ ይቀያየራል ሀሳቧ ሁሌም የተለያየ ነው

    • @tsehayserur6120
      @tsehayserur6120 Рік тому

      እውነት ነው😊😊😊ጥሩ ማስተዋል ነው

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 Рік тому

      እሷና ፍቅሪዝም አንድ ናቸው ፤ዝም ብላቹ ተከታተሏት የኛ የወንጌል አማኞች እህተማርያም ናት

    • @bestechdeals4539
      @bestechdeals4539 Рік тому

      ​@@temesgenreta8899😂

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Рік тому

      የዚህ ሴት አልክ😂😂😂

  • @emamayerdawe1108
    @emamayerdawe1108 Рік тому +23

    እመቤታችን ማርያም የጌታችን እናት የከበረች ናትና እንደ ማንኛውም እንደሰው ማርያም አትባልም እመብርሃን እመቤታችን ነው የምንላት ስለዚህ እባካችሁ በጥሪ በክብር ጥሩዋት አመሰግናለሁ ፣

    • @zebibbelayneh562
      @zebibbelayneh562 Рік тому

      Kidus metsehaf lay medrek lay weta emtastemr man alech. Nebyit ekele yetebalech man nat? Begna set lij medrek lay weta atsebkm sijemer satkenaneb dejun atregtm yhm tiezaz new

  • @PaulAbera
    @PaulAbera Рік тому +24

    Wow! Sofi you are so matured enough. You revealed Jesus Christ whom crucified on the cross of calvary. Be blessed.

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Рік тому +1

    ለእመቤታችን እኛ ብንሰግድላት አንች እንደምትይው የአምልኮት ስግደት ሳይሆን የጸጋ ስግደት ነው የምንሰግድላት ። ስለዚህ ፦ ኦርቶዶክስ ብሆን ይሄ ነገር ያስፈራኛል ላልሽው ነይ ተመልከች እዚህ ግብፅ መጥተሽ ተመልከች የኮፕት ክርስትያኖችን ተመልከች ። የአባቶቻቸው እግር ላይ ወድቀው በትህትና ሰላም ሲለዋወጡ ፣ አይገባንም ብለው ፈጥነው በእጃቸው ሲያነሷቸው ነይና ተመልከች አይደለም ለተመጠረችው እመቤት ያውም ንፅእይተ ንጹሃን እመቤታችንን ድንግል ማርያም ማለቴ ነው ።
    በተረፈ እመቤታችን ሰግደሽ ሰላም ለኪ አልሻት አላልሻት አንዳች የምትጨምሪላትም ሆነ የሚቀርባት ምንም ነገር የለም ። ምንም ስልሽ ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው !።
    ሲጀመር ህያው መሆንዋንና በልጇ ቀኝ ንግስቲቱ መቆሟን ልብሽ ከጥርጥር ሲድን እኮ ነው !
    😂😂😂
    ሌላው ደግሞ ፦ እመቤታችንን አንች በዚህ ደረጃ ተገዳድረሻት የምትገለጥ እንዳይመስልሽ በትህትና እና በጸሎት በትጋት እንጂ ! ጽናት ኖሮሽ ከጠበቅሽ አዎን ጸሎትሽን ሰምታ ትገለጥልሻለች ። በተረፈ ግን
    እኛ እመቤታችንን አናመልካትም በግምባራቸው ሰግዱላት ለምትይው ግን ገና መች ተነካና ! ገና ገና ብዙ አልሰገድንላትም በመስገዳችንም እራስሽን ብዙ አታጨናንቂ እህቴ ።
    መጀመርያ አንች እራስሽ ከስጋት ዳኝ ። እዚያው ሆነሽ ባመንሽበት ተጓዥ ከዚያ ውጭ ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላንች ብላ አንች ያልተመቼሽን እያስተካከለች የምትቀይረው ዶግማና ቀኖና የለም።

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Рік тому +42

    ቸሩ መድሃኒያለም ማስተዋሉን እና ልቦና ይስጣት።ቀጥተኛውን መንገዱንም ይምራት ።

    • @Ethio-Talent
      @Ethio-Talent Рік тому +1

      መርቷቷል !!!

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Рік тому

      እውነት፣ህይወት መንገድ እኔ ነኝ ያለውን እየሱስ ጌታ አውቃለች ከመንገዱ ሌላ ምን መንገድ አለ?

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Рік тому

      ​@@Ethio-Talentጴንጤ የግብረሠዶም ድርጅት ነዉ ። የአጋንንት ድርጅት የተጠላ ነዉ ።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Рік тому

      ​@@sebelleteferaminas9875ሠይጣን ለዘዴው መጽሐፍ ይጠቅሳል ይባላል ። ጴንጤ ገንዘብ አምላኪ ።ሠዶም ሰባኪ። ነው።። ጴንጤ ሠይጣን ነዉ ።

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Рік тому

      @@Anson..23-s2l ምን ይሻላችዋል ምድረ ኋላ ቀር ጠንቋይ ፣ ቃልቻ ሌባ፣ሰካራም፣ዘፋኝ የተሰበሰበበት ሀይማኖት ይዘህ ሌላውን ስትዘልፍ ትንሽ አይሸክክህም በግድ እኔን ምሰሉ አይባልም እስቲ ተማር መጀመሪያ

  • @Zewged
    @Zewged Рік тому +12

    ሶፊ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጌታን በጥብ በእነርሱ መድረግ ላይ ሰብከሽዋል፤አክብረሽዋል። የእኔም ትልቁ ከኦርቶዶክስ ጋር አንድ ላይ መተባበር የማልችለው አመስግኜ ያረካውትን አምላክ ምሰጋና ለደቂቃም ቢሆን ቂም አድርጌ ለፍጡራን ፀደቁ ለተባሉ ማቅረቡ ነው። እኔስ ምኞቴ በሰማይ እነዳሉ ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ 24 ሰዐት ለታረደው በግ ጌታ ኢየሱሰ ምሰጋናዩን ማቅረብ ነው. ሀያል ፣ሀያል እያልኩ ሀያሉን ጌታ አመሰግናለሁ እንጂ ሀያል ሀያል መስተጋድል ጊዮርጊስ እያልኩ የጌታዩን ምስጋና ለፍጡር አልሰዋም። እንደተናገርሽውም ቀናተኛ የሆነው አምላኬን አላስቀናውም። ቁጣውንም አልቀሰቅስም። እግዚአብሔር ክብሩንለማንም አሳልፎ አይሰጥም። ለመፈዳኔ ቤዛ ሆኖ ያዳነኝን የጌታዩን የመስቀል ላይ ስራ ላይ ማንም ምንም ጨምሮ አንዴ በደሙ የተቤዤኝን አስትቶቤዛ ሊሆነኝ አይችልም። ቤዛይተ ኩሉ አለም እያሉ ሌላ ቤዛ ሲጠሩ አጠገባቸው እንዳልቆም በውስጤ ያለ የጌታ መንፈስ ያዝንብኛል. ቢንያም እንዴት አስችሎት ጌታን ባመሰገነበት አፉ ለፍጡራን ሊዘምር እነደቻለ ሳስበው ይገረመኛል። መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ብሎ እነዳልሰበከ ሺህ የመዳኛ መንገድ የምትሰብክ ቤ.ክ ውስጥ ሊከርም ቻለ? መጨረሸውን ግን ጊዜ ያሳየናል። አንቺ የአባቴ ብርክት ግነ ተባረኪልኝ።

  • @udessagirma8377
    @udessagirma8377 Рік тому +14

    አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና፡፡ ሮሜ 8፤15
    በአንድም በለላም ወንጌል ተሰብኮል ተባረኪ ሶፊ

  • @selitefefamily6880
    @selitefefamily6880 Рік тому

    ሶፊያ አንቺ የወንጌል አርበኛ ብሩክ ሁኚ🙏ማርያምን እንደምንወዳት እደምናከብራት እና የልጇን ጌትነትና አማላጅነት በጥዑም አንደበት ስለገለፅሽ ዋጋሽ በእጁ ነው እወድሻለሁ እህቴ🙏🥰🥰🥰ተክልዬ አንተ ድንቅ ሰው በጣም አከብርሃለሁ ኑርልን ወንድሜ🥰🥰🥰

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 Рік тому +5

    ❤🎉ጎበዝ ነሽ እውነትን ስለያዝሽ አትደናገሪም አንደበትሽ እውነት ታፈልቂያለሽ በውስጥሽ ያለው የእግዛብሄር ቃል ከውስጥሽ እንደምንጭ ይፈልቃል ለእውነት እንደቆም ሽ ፈጣሪ ይቁምልሽ ❤🎉

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 Рік тому

      እዛው ሆነው ለማስተካከል የሞከሩ አንባቢ መምህሮች አልተወገዙም?አልተባረሩም?አሁንም አረፈደም እማማ ኦርቶዶክስ በፔንጤ ሳትቀማ በግልፅ በአዋጅ በቀኖና የወንጌል አስተምሮ መጀመር ብትችል ጥሩ ነው

  • @weynishetzerihun8387
    @weynishetzerihun8387 Рік тому +8

    ሶፊ መልሶችሽ በጠቅላላ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ይዘቱን የጠበቀ እና እውነትን የገለጠ ስለሆነ ተባረኪ ጸጋ ይብዛልሽ።