🎉🎉rDowntown ColumbusDowntown Columbus3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States 50:12 50:12 50:12 50:12 West Downtown Columbus❤West side of Columbus off of clime and demorest rd.😅🎉side of Columbus off of clime and demorest rd.
መምህረዬ እንኳን ደና መጣሕ አይኒ ሲክራተት መጣህ# ኑ ምዕመናን#ቅድስት ኪዳነምህረት እናቴ ትጠብቅሕ መምህራችን ከነቤተሠብሕ✝️✝️✝️✝️✝️ ናዝሬት ገደል ግቡ ትምህረትቤት ክክክክ (ገደል ግቡ ተማሬዎችሁ ላይ እያሟረቱባቸው ነው) ውደቁ አትለፍ ማለት እኮ ነው#ወንድሜ እንኳንም በሔውት አተረፍሕ ለዚህ ለመመሰከረ ነው ለመጠመቅ እራሱ መሥናከለ የሆነው ለዚህ ነበር
Eko😂
Tikkl
የሚገረም ነው እናንተ
እኮ😂
በትክክክል
እንኳን ለአለም አማላጅ ለኪዳነ ምህረት ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ዉድ መምህራችንና ተማሪዎች ቤተሰቦቻችን በዉጭም በዉስጥም ያላችሁ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁነን ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን!!
አሜን ፫🥰🥰🥰🥰🥰
Amen inkon abro aderesen🙏🙏🙏🙏
ጅ
ጅጅጅ ኦርቶዶክስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእና
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
እንዃን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር
ኤፍታህ አንድ ነገር ተባበሪኝ በኪዳነ ምህረት ትናንት ፀሎት ቦታዬ ላይ ገደም ብዬ ነበር እናም በመቁጠሪያ ጀርባዬን የምመታ ይመስለኛል ከዛም ተበጥሶ ብትን ብሎ ወዳደቀብኝ በህልም ❔❔?????
አሜን❤
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️🌷🌷🌿✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕯🕯🕯-🕯🕊🕯🕯
በውነት እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል ላተ የደረሰ አምላክ ለኛም እድረስልን አሜን 🙏🌻መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን🙏💚💛❤️
አፀደ ማርያምን እግዚአብሔር አስተዋይ ልብ ሰቶ ለክብሩ ያብቃቸው ኪዳነ ምህረት ታማልዳቸው 🙏 ደስ እሚል በፈተና ውስጥ ድል እንደማድረግ ደስ እሚል ነገር የለም ተመስገን እናንተንም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን በበረከት ይሙላ ከቁጥር አትጉደሉ ።
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት በቃል ኪዳኗ ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ልቤን ነዉ የነካሽዉ የባልሽን እናት እናታችን እያልሽ ስትናገሪ ልቤ ደስ ነዉ ያለዉ ልጆችሽ ይባረኩ ተባረኪ ብድረሽን አግኚ ናዝሬት ስመጣ አያችኋለዉ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ግሩም ነው 😢 ለኔም ይርዳኝ የድንግል ማርያም ልጅ እደዚህ ዝብርቅርቅ ያለውን ሂወቴን ያሥተካክልልኝ😭😭😭 በእውነት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ መምህር አተም አስበኝ ለፈጣሪ ብለህ በስደት ነው የምኖረው ሂወቴ በጣም ያስጠላል 😭😭😭
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ ውዴ❤
እግዚአቢህር ያስበን
እመ አምላክ ታስብህ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህር የልጁ ታሪክ የኔም ታሪክ ይመሳሰላል ፖሬስታንት እምነት ውስጥ ነበርኩ አሁን ያንተን ትምርቶች በምከታተል በት ሰአት ውስጤ ሁሌም ንሰሀ ግቢ የሚለኝ ነገር አለ በጆሮዬ ውስጤ ደስተኛ ነው የሚሰማኝ ስሜት ምንም ነገር አላቅም ስለምንም እምነት በቃ እንደ ልጁ ነኝ
መጠመቅ ወደክርስትና መመለስ እፈልጋለሁ
የእኔ እህት እግዚአብሔር❤ይርዳሽ ።ነይ ሀይማኖት በእውቀት ብቻ አይደለም በየዋህነት፣ በትህትና በእምነት በመኖር ነውና በተግባር የሚገለጠው ስለዚህ ነይ ህይወቱን ኑሪው ሰይፈ ሥላሴን ከእነ ታምራቱ ደገግመሽ በተመስጥዖ የየዕለቱን አንብቢ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይገግለጥልሽ❤።
የተዋህዶ ልጆች ቤተክርስቲያናትንና አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
amen
Amen
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
አሜን 🤲🙏💒
ወ/ተ ዮሐንስ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ምእመናን አደራቹን
🔥🔥🔥ወንድሜ እግዚያብሔር ቀርቦሃል ፣እኔ ግን በራሴ አፈርኩ ፣በእውነት ለእግዚያብሔር የማልመች ደካማ አሰልቺ ሰነፍ መሆኔን ተረዳሁ ።ብርታ እግዚያብሔር እስከህይወትክ ፍጻሜ በጽናት ያቁምህ ። ይህን ጽሁፍ የምታነቡ ውርዳጆቼ ሃይለገብርኤልን እና ወለተስላሴን በጸሎት አስቡን።
መምህር ግን ታድለህ እኔ እንኳን ቨመሥማት በመስማት እምደሰተው ደስታ አንተ እኮ መምህ የውነት ታድለህ አንተ ምክንያት ሁነህ ፈጣሪ ወዶህ መርጦህ ነው የእውነት መምህር እደ ወንድም ነው እማይህ pls live ጀምርልን እንወድሀለን❤❤❤❤❤ከነ ቤተሰቦችህ ሰማዕቱ ይጠብቃቹ ኑርልህ
መምህር ተስፋዬ እንዴት ነክ እመብርሃን ለምታደርገዉ መልካም ስራ የብርሃን አናት ትርዳኽ ለሃገራችንና ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታች በቸርነቱ ሰላም ይስጠን አሜን ት/ወልድ
እንኩዋን ለቅድስት ኪዳነምህረት አደረሰን 👏
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሬ በሉ ሰብሰብ በሉ እናዳምጥ .......
125 በወንድምየው ቅንነት እና የዋህነት ተደንቄአለሁ መምህር እግዚአብሔር ይቅር ባይ ልቦና ይስጠን 👏👏
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ እናታችሁንነፍሳቸውን ይማር ሚስት እንደወጣትነትሽ ትተሽ አለመሄድሽ ትእግስትሽ ገርሞኛል ። እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው 🙌👏
*_ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል_*
*_ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል_*
*_ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል_*
*_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል_*
_*እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!*🤲🏻🕯🕯🕯🤲💚💛❤😭
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
በጣም አስደናቄ ታሪክነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን🤲
የሚገርም የህይወት ገጠመኝ አንተን የረዳ የቅዱሳን አምላክ ሁላችንንም ይርዳን
መምህርዬ የስንቱን ህይወት ታዳከው እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ይሄንን ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ ያስፋልን❤❤❤
ውድ የተዋህዶ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተክርስቲያናችን እና አባቶቻችን በፀሎት እናስብ ተግተን እንፀልይ ❤
ቁጥርየመህምርተስፋዬተባበሩኝእባካችህ😭😭😭🤲
😊😊😊😊😊😊😊😊
❤
😊😅fr
🎉🎉rDowntown ColumbusDowntown Columbus3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States3787 Sugarbark Dr Canal Winchester, OH 43110 United States 50:12 50:12 50:12 50:12 West Downtown Columbus❤West side of Columbus off of clime and demorest rd.😅🎉side of Columbus off of clime and demorest rd.
@@smirettadesse4003 wow 1 be sweet 2www2è:
እግዚአብሄር ይመስገን ገጠመኝ ላይ የቀረብከው ወንድማችን ከነቤተሰቦችክ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅክ በስራክ በህይወትክ የበለጠ ትባርክክ ።ቅዱስ ኡራኤል በስራክ የበለጠ እውቀት ጨምሮ በሀገር በአለም ላይ ጭምር የምትሰራበትን መንገድ ይክፈትልክ።መንፈሳዊ ፍሬ የበለጠ እንድታፈራ ያድርግክ። በፀሎት ሁላችንንም አስበን።
በርቱ ቤተሰብ በፀሎት አስቦኝ ሚስትዬው ጀግና ነሽ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ገብረ ሚካኤል
መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ። ምእመናን ላይክ እያደረጋችሁ ግቡ። ሌላው መምህር የትምህርት ቤት የሚሰራው ፕሮጀክት አካውንት በእያንዳንዱ ገጠመኝ 📌 አድርገህ ብታስቀምጥ ምክንያቱም ሰው የሚያስታውሰው ነገር ያስፈልጋል ለዚህም ነው ማስታወቂያ በተደጋጋሚ ሲሰማ አይምሮ ውስጥ ይቀረፃል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
እጅግ ይገርማል ለኣንተ የደረሰ ኣምላክ ለሁላችንም ይድረስልኔ ፈጣር ስለመለሰህ ለዜህ ክብር ስላበቃህ ተመስገን የምስትህኔሜ ፀናት እጅግ ኣስተማርነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የልፋትህን ውጤት ምርቱ በጣም ብዙ ነው ስቶቻችንን ቀየረዉ እግዚአብሔር ባተላይ አድሮ ይህታሪክ በጣም መጨረዉ ደስ የሚልነው ልክ እንደኛ ቤተሰብ ነዉ የራሴ ነው የመሰለኝ ስሰማው
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው አንተን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር የቀሩት ይቀይራቸው እናትሽን እግዚአብሔር ይቀይርልሽ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ያን ሁሉ ፈተና አልፋችሁ አሁን በተረጋጋ መንፈስ የጣፈጠ የክርስትና ሂወት ስለምትኖሩ እጅግ እድለኞች ናችሁ የባለቤትህ ትዕግስት ፅናት ብርታት የሚደነቅ ነው ተባረኪ የኔ ማር። አንተም ወንድሜ በቆራጥነት ወደ እግዚአብሔር መንገድ ስለተመለስክ እድለኛና ጎበዝ ነህ በጣም ተመሰጪ ልቤ በደስታ እያነባ ነው የጨረስኩት መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ። እጅግ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን። መምህር ዘመንህ ይባረክ።
እግዚአብሔር ኣምላክ ንዓኩም ዝቀየረ ንዓናለ ይድግመና ክቡራት ስድራ መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚያብሔር ይመስገን መምሕር ባንተ አድሮ የቀየረን አምላክ ክብርን ይውሰድ
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር ያበርታህ ትምህርትህና ምታቀርባቸው ነገሮች በጣም አስተማሪ ናቸው፡፡ ብዙ ተቃውሞ ቢበዛ እውነት አይቀየርም ደግሞስ እውነትን ሚስማና ሚደግፍ መቼ ሰው ጠፋ! ሰላሙን አምጥቶልን እንዳው የሰላም አየር ምንተነፍስበት ጊዜ እግዚአብሄር ያምጣልን፡፡ ዜናው ሁሉ መርዶ ከሆነበት ዘመን ያድነን አምላካችን፡፡ ደስታችን ቤተክርስቲያን ውስጥ ብቻ ከተወሰነበት ዘመን ይሰውረን፡፡
እጅግ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ገጠመኝ ነው በተለይ ልጁ እጅግ ብዙ ሰው ወደ መስመር ይመልሳል ብዬ ተስፉ አለኝ በተለይ ያሳለፈው ህይወት ጥሩ መማሪያ ነው እኔም እንደሱ አይነት ህይወት ያሉ ሰዋችን እውቃለሁኝ ከስደት ስመለስ እመአምላክ ብትፈቀድ ይሄንኑ የራሱን ገጠመኝ ሰጥቻቸው እራሳቸውን እንዲያዬ አደርጋለሁኝ ብዬ አስባለሁኝ ባለታሪካችን ከዚህም በበለጠ በርትተክ ብዙ ሰው ትመልሳለክ የሚል እምነት አለኝ ብርታት ይስጣችሁ
ወለተ ማርያም በፀሎት አስበኝ መምህር በጣም ደስ የሚል ወይይት ነበር
አግዚአብሔር ያስብሽ
@@meseretwoaldegorgis9602 አሜን አሜን
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
ይህንን ኮሜት የምታነቡ የእግዚአብሔር ቤተሰብ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
ጀግና መምህር ነህ በጣም ነበር ምቃወምህ አሁን ኮራሁብህ ሌላም ሰው ላይ ትምህርትህ ሲቀይር አየሁ ይቅር በለኝ በናትህ አስደስተህኛል ለሌዎቹም እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣቹው ::
መምህርዬ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በእውነት ሰፊ እና ብሩህ አእምሮ ሰፊ ልቦና ይስጥህ የስንታችንን ገበናና ጉድ ውድቀታችንን ተሸክመሀል እኔ ብሆን እፈነዳ ነበር ማርያምን
አሁንም መድህነአለም ብርቱና ጥንካራ ያድርግህ በልጆችህ ያሳርፍህ ዋጋህን እጥፍ አድርጎ በሰማይ ይክፈልህ
እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ወንድማችን ከነ ባለቤቱ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን. ❤❤❤❤❤
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ታሪኩ በጣም አሰተማሪ ነው። እኔም ተመሳሳይ ሂዎት ውሰጥ ነው ያለሁት በ ፀሎት አሰቡኝ ወለተ ፃዲቅ ና ገበረሰላሴ
በእውነትበጣም ደስ ይሚል ምስክር ፈጣረ ጨምሮ ይባርክላቹ በርቱ ጠንካራ ሁን
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ፍሬህን አብዝቶ ያሳይህ መምህር ለብዙዎች መዳን ምክንያት ያደረገህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ወንድማችን እና እህታችን እግዚአብሔር ስለረዳችሁ ክብር ለስሙ ይሁን በቤቱ ያጽናችሁ ቤተሰባችሁ የተባረከ ይሁን በአምላክ እቅፍ ውስጥ ስለገባችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በመላእክት ከተማም ታላቅ ደስታ ስለሆነም በጌታ ደስ ይበላችሁ የቅድስት ኪዳነ ምህረት በረከቷ አማላጅነቷ አይለያቹ አሜን ለይኩን ለይኩን። የ
ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተሰፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልን
ብዙ ተምረንበታል የባለቤቱን ትአግስት ሳላዳንቅ አላልፍም አንካን ወደ ተዋህዶ ተመለስከ መበርታት አለብህ ፈተናዉን የምታሸንፈዉ በፀሎት ነዉ ይህንን ከፍት ጭንቅላት በማስተዋል ተጠቀምበት በርታ ወንድማችን
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በቤቱ ያፅናህ አሜን
መምህር የምታቀርባቸው የገጠመኝ ትምህርቶች አስተማሪ ናቸው በተለይ ትዳር ለመሰረቱት ሰዎች ቢያዳምጡት ብዙ ትምህርት ያገኙበታል አንተም በርታልን
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እነኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ወረሃዊ መታስብያ በአል አደረሳቹ ተለውጣቹ እግዚአብሔር ይመስገን ስትሉ ደስ ይላል በጣም መታደል ነው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
Memihir enkuwan beselam metah kidanemihiret titebkih
አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር እንዴት ደስ ይላል እህቴ ላንቺ የደረሰልሽን የድንግል ልጅ ለኔ ለሃጥያተኛዋን ትድረስልኝ እኔም በባለቤቴ በጣም እየተፈተንኩ ነው በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተገብርኤል ብላቹ ❤❤❤
መምህርየ እናመሰግናሃለን ❤❤❤
መምህርዬ በፆሎታቹሁ አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር የእናታችንን አፀደ ማሪያም ልብ እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበላቸው ❤
መምህር እጅግ አስተማሪ የሁላችንን ሕይወት የሚዳስስ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ከነመላው ቤተሰብህ ያስረዝምልህ ወንድሜም መምህሬም ነህ!!!አሜን አሜን አሜን!!!ወንድሜንና እህቴንም በእምነት በትጋት ያፅናልኝ !!!እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል መልካም አርአያ መሆን ደግሞ መታደል ነው!!!
እንኳን ለክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ያንተ ትምህር ህይወት ነው
መጀመርያው ሳይሆን መጨረሻው ደስ ይላል እንኳን ደስኣለቹ የዚ ውጣውረድ ባለ ቤተሰቦች እግዚኣብሔር ሁላችን ቤት ይግባ መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ
ሶስዬ የወድሜ ህይወት ነው በሙሉ ግድል እናቴ ልቦናውን ትመልስልኝ ፍቅረ ማርያም ብለሽ አስቢልኝ Sewsen Brhanu
መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን እውነት በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነበር በአሁኑ ጊዜ ሰውቸ እንዲህ አይነት ህይውት ነው የምናሳልፍው ነው እናንተን ያስነሳልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባው የገጠመኙ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መጭርሻችንን ያሳምርልን 💞🙏
በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ
ሰላምህ ይብዛ መምህር እንዴት ነህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው የሠማነው የወንድማችን ታሪክ ከእኔ ጋር በጣም ይመሳሰላል ከተለያዮ ከ3 ሀይማኖቶች ጋር ነው በስራ ምክንያት የተገነኘውት በስተመጨረሻ ግን አረብ ሀገር ላይ ሰልሜ ነበር ግን የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ከጀውም አልተወኝም ወደ ራሱ አመጣኝ ለንስሀ ለቄደር በቃው ክብር ይድረሳቸው እናት እና ልጁ ለቅዱስ ስጋው እና ለክቡር ደሙ እንድበቃ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሠቦቸ ባለታሪኮቻችን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እናታችን አፀደ ማርያም እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝዎት
እግዚአብሔር ያስብ❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውዱ መምህራችን
አንቺ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ይገርማል እኔ እንክዋን ብዙ ተማርኩኝ ካንቺ ትእግስትሽ ይገርማል እኔ ግን ይህን ያህል ትግስት ይኖረኛል ብዬ አላስብል አፍንጫህን ላስ
ብዬ ነበር እማስነካው ባልየውግን በጣም እድለኛ ነህ እንዳታቀይማት ተንከባከባት ታማኝ ሁንላት ተረዳት እርዳት እባክህን ይህንን ሁሉ እንድታደርግ እመቤቴ ትርዳህ
ልጆቻችሁ ይባርኩ የእናታችሁን ነፍስ በእፀደ ገንት ያኑርልን
መምህር እንኳን ደና መጣህ ኪዳነምረት ትጠብቅህ
ሰላም ሰላም የተዋህዶ የእማፍቅር ልጆች እንኳን
ለኪዳነ ቃሏ ኪዳነ ምህረት እናታችን ወርሃዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ
በጾሎታቹ አስቡኝ
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምል አሣታሚ ገጠመው ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
መምህሬ በጣም ደስ የሚል ነው የዛሬውይለያል ጠካራ ሴት ነሽ በጣም ነው ያስደሰሽኝ ባንቺ ብርታት ነው ዛሬ የተቀየረው ለሁላችንም እንዳች አይነት ያርገን እባካችሁ እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ እኔም ባላ በጣም አስቸጋራ ነው 😢😢
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሄር አሁንም መጨረሻህን ያሳምርልን ወንድማችን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን 🙏❤❤❤ እስከ መጨረሻው በቤቱ አፅንቶ ይኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም በክርበክርስቶስ ይብዛላቹ ቤተሰቦች ደና ሰነበታቹ ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳን ለዚ አበቃህ አንተን የመለሰ ሌሎችንም ቤተሰቦቻችን ይመልስበጣ ትሌቅ ትምህርት ወስጄአለሁ በመንፈሳዊ ጠንካራ እንድሖን በፀሎት አስቡኝ ሃይለማርያም እያላቹ። እና የሚገረመኝ መምህር በጣም የገረመኝ ሌላ ሰው መክሬ ስገባ እራሱ ያለው ፈተና ይገርመኛል ለካ ለዛ ነው...
ዋው በጣም ደስ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነው እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ወንድሜ እግዝያብሔር እንኳን ከፈተና አወጣክ ባለቤቱ አንቺም በጣም ጠንካ ነሽ ትዕግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኩ ከዚ የበለጠ
ወይ ጉድ ዛሬ ደሞ የቤት የሰፈር ጉዳችንን እደዚህ ከባለቤቶቹ አሰማኋን እናመሰግናለን ።እናንተንም መድሃንያለም ይባርካቹ ።
እግዙአብሔርን ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ በቤቱ ያፅናቹ ገራሚ ትምህርት ነበር በርታልን መምህር❤
እልልልልልልልል ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህረየ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
መምራችን እንኳን ለእናታን ለቅድስት ኪዳነምህረት የወራሓዊው በዓል በሰላም አደረሰህ አደረሳቹህ በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልልን
እረ እግዛብሄር ድንቅ ነክ ከአይምሮ በላይ ነክ ስትማርክ እኮ ታስደንቃለክ ለአንተ የደረሰች እማምላክ ላንተም ትድረስ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ
ስለማይነገር ስጦተው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ
የእናንተን ሕይወት የቀየረ አምላክ እኛንም ሕይወት ይቀይርልን በምህረቱ ይመልከተን አሜን አሜን አሜን
በጣም ልብ የሚነካ ለዉጥ ነዉ ደስ ይላል ኪዳነምህረት አሁንም አትለይህ ስልክህን ብታስቀምጥልኝ ያሳለፍከዉን ሂይወት ለወንድሜ ታስተምርልኝ ነበር እኛም ያለነዉ ናዝሬት ነዉ ወንድሜ ስልክህን ላክልኝ ወይም የምታዉቁ አደራ ወንድሜ አርሴማዬ ሰመአቷ ልጆችህን ትጠብቅልህ ደስ የሚል ለዉጥ ነዉ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ወንድም እህታችን በቤቱ ያፅናችው
በጣም አስተማሪ ናቹ እውነት ብዙ ነገር አጊቼበታለው እባካቹ በፀሎት አስቡኝ ወለተትንሳኤን
ሰላም መምህር ቅድሰት ኪዳነ ምህረት ጥላ ከለላ ትሁንህ ከነ ቤተሰቦችህእቅፉ ድግፉ ታድርግህ ተባረክ❤
ስለውሉም እግዚአብሔር ከናቱጋር ክብር ምስጋና ይግባቸው አሜን ድቅ ነው ቃለህወት ያሰማልን መምራችን ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክን ቀያሪ ነው የእኛ ጌታ የድንግል ልጅ
ውይ እንደዚህ ልጂ ልቤ የተደሰተበት የለም ወይኔ መደሀኒአለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን በቤቱ ያፅናችሁ በርቱልን
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን 💚💛❤️
እግዚአብሔር ይጠብቃልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ይቀየራል በጣም ምርጥ ሚስት ነሽ ታጋሽነትሽን ይደንቃል ልጆቻቹህን ያሳድግላቹህ
እግዚአብሔር እስከመጨረሻዉ በቤቱ ያፅናችሁ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወድሜ ሊዱ ካቺ ፅናትን ተስፍን እምነትኔ ነው ያየሁት ምን ያክል የእግዚአብሔር መንፈስ አብሮሺ እንደነበረ በደብ ያስታውቃል የኔ ጠንካራ የታገዘ አፈሰ ነው ተመሴገን መጨረሻቺሁን ያሳምረ
ድቅ ታምር ነዉ ፈጣሪ ይመስገን አሜን
መምህር በመቤቴ በሰላም ነው የጠፋሀው እግዚአብሔር ሁሌም ከነሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ።
በእውነት እንጂ መልካም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫
በእውነት በጣም ደስ የሚል ምስክር ትዳራቹን ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክላቹ በርቱ አደራ ወንድማችን ፀጋክ እንዳይወሰድ ጠንካራ ሁን ጋደኞችህም ያንተን መንገድ እንዲከተሉ አደራ በፀሎት አስባቸው በጣም ደስ ያለኝ ከምንም በላይ የሰው መቀየር
ይህ የሚያስተምረን የሚስቱ ጥንኳሬ ነው ብዙዎቻችን መፋታትን ምርጫ እናደርጋለን እንኳን ለዝህ ለመመስከር ሰአት አደረሳችሁ ለምህራችንን ሁላችንም ዘወትር እንፀልይለት እግዜሐብሂር ለብዙ ወገናችን ልቡን ይዳስስልን መምህር ተስፋዬ አበራ ለወገኑ ለሀገር እራሱን መሰዋት ያደረገ መስሎ ነው የሚሰማኝ መድሃንያለም ከነቤተሰቡ እሱ ይጠብቀው 🙏
እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
መምህዬ በፀሎት አስበን ፍቅርተ ስላሴ ወለተ ኪዳን ወለተ ገብረኤ ወለተ ማሪያም አስቡን በፀሎታችሁ አስቡን
ወለተ ማርያም ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ገጠመኝ ነው ፀጋው አብዝቶ ያድልልን የባለቤቱን ፅናት በጣም ይደነቃል እንዃን ደስ አለሽ ተሥፋ ሥላሴ እመብርሃን ጥላ ከለ ላ ትሁንህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በርታ እግዚአብሔር ባአንተ አድሮ ብዙ ስዎች ይማራሉ
እግዚአብሔር ይመሰገን
እንኳን ለቅድሰት ኪዳነ ምህረት በኤል በሰላም አደረሳችሁ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤🎉 እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን🎉❤በጣም የሚግርም ታሪክ🎉 የሰማነውን🎉❤ ለበርከት ያድርግልን🎉
ሓይል በምሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ
በእግዚአብሔር ስም ትዳራችሁ ይባርክላችሁ እግዚአብሔር
ምስጥ ብየ ነው የሰማህሁት
ለካን እምነት ነው ዋናው 😢
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅኝ
እኳን ለቅድስት ይዋንስ ወጌላዊው አመታዊ በሀል አደርሳቹህ እዝበ ክርስቲያኖች ሰላም ነክልን መምህር ሰላምክ ይብዛልክ ትዳራቹን እማምላክ ትባርክላቹህ ብዙትምርት ወስጄበታለዉ ❤❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከክፍነገር ሁሊ ይጠብቅህ ውድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በርታልን እህታችንም በርች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን የምእመናን ደዉል እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤❤
እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በጣም ደስ የሚል ነው እውነት በጣም አመስግናለን የህይውት ገጠማችሁን ስላከፋላችሁን እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ
መምህር እናመሰግናለን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አደራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንዴት ነህ መምህር እንኩዋን አደረሳችሁ ለኪዳነምህረት እናታቺን 🙏🏿እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ያስባት 🙇🏿♀️🙇🏿♀️