ይህ ህልም በፊታችሁ የስራ በር እንደሚከፈትላችሁ ግን ደግሞ መጥፎ መሆኑን ያሳያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 36

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ ቤትየ
    ፀጋ ይብዛልሽ ጥበብ የሰጠ አምላክ ይመስገን

  • @adaneargaw6909
    @adaneargaw6909 Рік тому

    ሰላም አማን ነው በህልሜ ማዕድን ስቆፍር አደርኩኝእና ዳይመንድ አገኘሁኝ በብዙ እንግዲህ ፍቺውን እፈልጋለሁ አዲስ አበባ

  • @alemfiseha7079
    @alemfiseha7079 Рік тому

    ሰላም ቤቲዬ ህልሜን ስለምትፈቺለኝ አመሰግናለሁ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @usr66696
    @usr66696 Рік тому

    👋 welcome

  • @sadoralador-g3r
    @sadoralador-g3r Рік тому

    ሰላም፡ቤቲ፡ሰላሙን፡ያብዛልሽ፡ሕልሜን፡ስለፈትሽልኝ፡አመስግናለሁ፡።

  • @tsgeiabrham5620
    @tsgeiabrham5620 Рік тому

    በህልሜ የጠረጴዛ ወንበር እና ትናንሽ ወንበሮችን ስሰብር አየው እባክሽ ፍቺልኝ

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc Рік тому

    ቤትየ እኔ ያለሁ ስደት ሀገር ነኝ ቤተክርስቲያንም ሔጀም አላውቅ በህልሜ የማላውቃቸው ሰወች ሴቶችም ወንዶችም ወሰዱኝና ደብዛዛ ከለር የሆነ ቀሚስ ከልብሴ በላይ ደርበው አለበሱኝና ቅዱስ ቁርባን እኔና ከማላውቃቸው አንዱ ብቻችን ቆረብን ሌሎቹ አልተቀበሉም ስንወጣ ያ የቆረበ ሰው ሊያዋራኝ ይፈልጋል እኔ ደግሞ ቆርቤያለሁ አታናግረኝ ብየ በምልክት ባሳየውም ፀጥ ብሎ ያወራኛል መቁረብሽን ለማወቅ አፍሽ መልካም ውብ የተለየ ሽታ ካለው ልወቅ ይለኛል በራሴ አወኩኝና ተደሰትኩ ስነቃ ህልም

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ

    ቤቲ በህልሜ የሚያምሪ ወንዝ ጫማየን ውሃ ሲወስደብኝ ለማያዝ ሲሮጥ ግን ወስደው ስመለስ ወዙ ሞልቶ እስካንገቴ አጠለመኝ ግን ስው አወጣኝ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Рік тому

    እንኳን በደህና መጣጥ በርቺ ጓደኞቼን አምጠቻለው ፀጋውን ያብዛ ልሽ

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 Рік тому

    hi Betty...behilme nech feres wedene simeta ayehu...

  • @atiyatu688
    @atiyatu688 Рік тому

    Bete tezerfo betam salekissss. Fichilign ehite

  • @kidan.gebregzabher4962
    @kidan.gebregzabher4962 Рік тому

    ህልሜ ስልፈታሺልኝ ኣምስገናልው ቤቲየ ብጣመ ነው እመውደሽ❤ እግዚአብሔር ይጥብቅሽ🤲

  • @Alam-bk5gt
    @Alam-bk5gt Рік тому

    Hi

  • @lomiedesta5036
    @lomiedesta5036 Рік тому

    ቤቲየ ህልሙን ያየችልኝ ጓደኛየ ናት እሷ ጋር በሰዓቱ ፃድቃን ማርያም ሱባኤ ላይ ነበርን ህልሙ ግን ሁሉት አይነት እንጀራ ነጭ ጤፍ እና ቀይ ጤፍ እየጋገርሽ እንጀራው ላይ ግን ለምልክት ይሁን እያልሽ ድንጋይ እንጀራው ላይ አስቀመጥሽ አለችይ ቤቲየ

  • @hiwet7-12y
    @hiwet7-12y Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ልቤ ሰይ የቀረው ከባህር ውሃ መቅዳት ሚለው ነበር ፈተሽልኛል! እሩዝ መቀቀሉ እሩዙ ውሃ እንዳይበዛበት ነው ። ምፈልገው ፈታሽልኝ አመሰግናለሁ

  • @mish2715
    @mish2715 Рік тому +1

    ሰላም ቤቲ አንድ ከሌላ ሀገር የመጣ የAU ዲፕሎማት የሀገሪቱ መሪ እድሆን ድጋፍ እንደሚያረጉልኝ ተስፋ ሲሰጡኝ አየሁ

  • @romantsegazeab3777
    @romantsegazeab3777 Рік тому

    ሰላም ቤቲ ለመጀመሪያ ጌዜ ነው ምጠይቅሽ ግን ሁሌም እከታተላለሁ እና ያለሁት ስደት ነው በፊት የማቀው ልጅ ነበር እንዋደዳለን ካገኘሁት ቆይታል በስልክ ከወንድሙ ጋር እያወራሁ ጥሩ ቃላት አያወራም ከዛ ስልኩን ሲያይ ሴቭ የተደረገው በስሜ አይደለም የኔ መልክ ፀባይ ሚገልፅ ነው ከዛ ጥሩ ነገር ያወራል ለናቱም ሰጣቸው እና እልል አሉ ከዛ ነቃሁ

  • @BurtiFan
    @BurtiFan Рік тому

    ሰላም ቤቲየ ህልም በጣም የዉ የማየዉ የዛሬዉ ደግሞ ቀሚሴን ገልብጨ ለብሸ አየዉ ሸርብም ከቀሚሱ በላይ ለብሸ ነበረ ምንድነዉ

  • @tgmele9895
    @tgmele9895 Рік тому

    በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ ህልሜን ስለፈታሽልኝ አንድ ህልም ፍችልኝ ባሌ ሻንጣ ይሰጠኛል ከዛ ባዶ ይመሰላል ከዛ ከፍቸው ውስጡ ባዶ ነው መልሼ ዘግቼ እንደያስኩት ነቃሁ

  • @haimanotgetacew666
    @haimanotgetacew666 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እኔ እና እህቴ ትሬን እየጠበቅን የመጣው አይሮፕላን ነበር እኔ አብራሪው ባለበት በፊተኛው በር ከፍቶልኝ ገባው ትንሽ የተቀመጡ ሰዋች ነበሩ ክፍት ወንበርም ነበር ወንበሮቹ ያሉበት ቦታ በገመድ ታጥሮ ነበር እንዲከፍትልኝ ለአብራሪው ስነግረው እዛ በተቀመጡ ሰዋች አስከፍቶልኝ ተቀመጥኩ እህቴ በህዋላ በር የገባች ይመስለኛል እስዋን ለመፈለግ ወደህዋላ ስዞር ተጋርድዋል ወደህዋላ ማየት አልቻልኩም እንዴት እንደማገኛት እያሰብኩ ባነንኩ ምን ይሆን

  • @rebkabelete-sy5on
    @rebkabelete-sy5on Рік тому

    selam beti behlme berera alesh tebye dinget silehonebgn altezegajehum nbr kza 1dit lij shantayen endazegaj erjign byat libsen eyatatefech bag west tiketalech kza 1yareje suriyen sitketew alfelgewm beye awtahut kza beteseboche documentoche hulu setugn ena sayew btm bzu yemalawkachew sewoch photo alebt kza ene eyemertkugn wesedkuna lelawn tichew airport dereskugn ena 1set berera seatsh sint nw tilegnalech negreat wember lay kuch alkugn yikrta abezahubsh❤❤❤

  • @angianggi2266
    @angianggi2266 Рік тому

    ሰላም ቤቲ በህልሜ ብዙ ግዜ ህፃል ል ጅ ስን ከባከብ አያለሁኝ ምን ይሆን ፍቺልኝ

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 Рік тому

    ቤቲ በናትሽ ፍችልኝ ፈጣሪ ጌታ እየሱስን በህልሜ አየሁት ህልሙ እረክም ነው ግን የማስታውሰው እየሱስ ን ማየቴን ነው

  • @shusarsarahus2100
    @shusarsarahus2100 Рік тому

    ሰላም ላቺ ይሁን ጫማዬ ከቂጡ ስር እሾክ አየሁ ግን እግሪን እንዳይወጋኝ ብዬ ነቀልኩት ፍችልኝ

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ Рік тому

    422😢ሰው አይቶታል ምን አለ ላይክ ብታርጉ የማይጠቅም ዘፍን ላይክ ከምታርጉ ቤቲ በርቹ ቀጥይበት

  • @amesalubarega760
    @amesalubarega760 Рік тому

    ቲማቲም ልጄ በትሪ ሲሰጠኝ አኔ ከማላወቀቸው ማድ እየበላሁ የአበሻ ቲማቲም ሲሰጠኝ ሰቀበል አየሁ

  • @fana3426
    @fana3426 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ ቤቲ በህልሜ ልጄ የቤታችን የኋላ ግቢ ተቀምጦ አንድ ትንሽ ልጅ ካጠገቡ ሆኖ እያወሩ ይመሰለኛል እናም ካሉበት በኩል አንድ ኳስ ከውጪ ተመቶ ወደ ቤቴ ሲገባ አየሁ ምን ይሆን?

  • @BetySol-ym2zy
    @BetySol-ym2zy Рік тому

    ሰላም ቤቲ ህልሜን ፍቺልኝ ይሄንን ያየሁት ከፍቅረኛዬ ጋ ሳንለያይ ነው ሚፈታልኝ ስላጣሁ አላስፈታሁትም ጊዜው ቢያልፍም ፍቺልኝ,( ሰፈራችን የሚገኝ ጫካ አለ የሙሽሮች መናፈሻ ነው ከፍቅረኛዬ ጋር የምንገናኝበት ቦታ ነው እና በህልሜ እኔ ቬሎ ለብሼ እሱ ደግሞ ሱፍ ለብሶ ፎቶ እንነሳለን ከዛ ፎቶ መነሳቱንም ፍቅረኛዬንም ትቼ እንጨት እለቅማለሁ ከዛ ለቅሜ ብዙ ስይዝ ተመልሼ እሱጋ እሄዳለሁ እሱም ቁሞ እየጠበቀኝ ነበረ ። በሌላው ቀን ደግሞ ያንን ጫካ ፍቅረኛዬ ዛፋን ትቶ እሾሁን እየነቃቀለ ቡንግልግል አድርጎ ያርሳል እናቱ : እህቱ: እኔ ሆነን ደግሞ እየተከተልን ስንዴ እንዘራለን ከዛ አልብሶ እስኪመለስ ብዬ የሞቀ ውሀ ይዤ ጫካው ውስጥ ገላዬን ልታጠብ ልብሴን ላወልቅ ስል ደራርቤ ስለለበስኩ አልወልቅልኝ ይላል ከዛ ከየት እንደመጡ ሳላውቅ ብዙ ህፃናት ይከቡኛል ከጎኔ ደግሞ የፍቅረኛዬ እናት ከአንዲት ሴትዩ ጋስ ያወራሉ ከዛ ከቦርሳዬ ሳሙና ላወጣ ስል ትንሳኤ ሚባል ልጅ ቀምቶኝ ይሮጣል ከዛ እኔም ተከትየው ሩጬ ተቀበለኩት)። ስላበዛሁት ይቅርታ !

  • @HawiHaile
    @HawiHaile Рік тому

    ሰላም ቤትዬ እልሜን ፍቺልኝ የድሮ ፍቅረኛዬ ቤት ኤጄ እናውራ ብሎኝ ወደክፍሉ ይወስደኛል እና አልጋው ላይ ተኝተን እናወራለን አልጋው በጣም ሰፊ ነበር እና እያወራን የኔና አንቺ እዚጋ እንለያይ ይለኛል እኔም ኤሺ ብየው ወጥቼ እኤዳለው

  • @emawayaserse
    @emawayaserse Рік тому

    Be gata fechelge chereka aregeza ayew

  • @hellenm1271
    @hellenm1271 Рік тому

    የኒ እልም። አድ አባት። መስቀልና። መፀሀፈ። ቁዱስ። ሳማሩጡ ኘ። መስቀሉነ። አነሳው

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc Рік тому

    ሰላም ቤትየ የማውቀው ሰው የደረቀ ሳር ክምር ሲከምር አግዠው ከዛ ቤተክርስቲን ላድርስሽ ብሎ ሸኝቶኝ ሲመለስ ዞር ብየ ሳየው ከላይ እስከ ታች ኮምፕሌት ቀይ ቱታ ከቀይ ኮፍያ ጋር የለበሰ ነው ምን ሆኖ ነው እያልኩ ከርቀት ስመለከተው አየሁ ቤትየ ፍችልኝ

  • @angianggi2266
    @angianggi2266 Рік тому

    ጕዋደኛዬ ነው ያየችው እርጉዝ ነበ ረች ሆድዋ ላይ ትልቅ ወር ቅ መ ስቀል ያለው አስራ አየች

  • @fassilbedada2395
    @fassilbedada2395 Рік тому

    በህልሜ 5ትንንሽ ቴሌቪን ገዝቼ እቤት አመጣሁት :ቤተሰቦቼ ይሄ ሁሉ ምን ያደርጋል መልሺ አሉኝ;እኔም ሁለት ተመሳሳይ ቴቪውችን ብቻ ነው የምመልሰው :በየመኝታቤት አደርጋቸዋለሁ አልመልስም ብዬ ባነንኩ :አመስግናልሁ :የምኖረው አሜሪካ ንው

  • @alemfiseha7079
    @alemfiseha7079 Рік тому

    እናቴ በዚህ ዓለም የለችም በህልሜ ግን በጣም የሚያስጠላ ቤት ውስጥ የባዕድ አምልኮት የሚመለክበት ቤት ወስጥ በአካል የማላውቃት ጋደኛዋ ለሰርግሽ ስጦታ ብላ ብር አስቀምጬልሻለው ትለኛለች ትሄዳለች በእውኑ የተጣላሁት ሰው ቤታችን ለምን መጣክ እያልኩ በጣም እየተናደድኩ አንገቴ ስር እየሳመኝ ምንም ማድረግ አልችልም የጠሩኝ እናትሽ ናቸው የማገባሽ እኔ ነኝ ይለኛል እኔ ግን እንደማገባ አላውቅም

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 Рік тому

    ቤቲ በናትሽ ፍችልኝ ፈጣሪ ጌታ እየሱስን በህልሜ አየሁት ህልሙ እረክም ነው ግን የማስታውሰው እየሱስ ን ማየቴን ነው