Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰው ዳግም ቢወለድ ብፅአት ድጋሚ ብትፈጠር እላለሁ ዋው ድምፅ፣ መረዋ መረዋ፣ እድሜ ከጤና እመኝልሻለሁ ብፅአትየ።
ብፀትዬ የኔ መልካም ዘፈኖችሽ ምርጥ ናቸው በይበልጥ አደራ ልጄ ኡፍ በስደት ልቤ ቆሰለ በናፍቆት እውነት የናቴንም ልፍት ናፍቆቶን አየሁት ወልደሽ እይው አለችኝ አየሁት ይሀው ተሰቃየሁ
ብፅአትዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ እንኩዋን በሰላም ለሀገርሽ አበቃች እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
እደዚህ ነው የሚያምርብን የኢትዮጵያ ኖች ዋው ስታምሩ የኛ ውዶች ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ብጽአት ስዩም እንኳን በደህና መጣሽ!! የስነጽሁፍን ልዕልና የአማርኛን ቋንቋ ጉልበተኛነት በደንብ አየሁበት። ራኬብ መቼም ጉደኛ ልጅ ነሽ። ከየት ነው ብቅ ያልሽው ለመሆኑ።
ብፅአትዬ አላህ ረጂም እድሜ ይሰጥሺ ከመላው ቤተሰባችሺ
ይገርማል ድምፅዋ ያው ነው ምንም አልተቀየረም አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ብዙ ስራ እንጠብቃለን ኑሪልኝ
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ይሄን አስማኚ ስንመጣ ደሞ የበለጠ እደምንድስት ተስፉ አለን ኑሩልን እንኑር አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
ብፅዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይብዛልሽ በልጅነት ግዜያቶቼ በዚያ በሚስረቀረቀው ውብ ድምፅሽ እንገናኛለን የሚለውን ሙዚቃሽን ስሰማው ነው ያደኩት በተለይ ቅኔወችሽ ገዳይ ናቸው
እንኩዋን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ በዚህ አጋጣሚ እስቱዱዮችሁ በጣም ያምራል
ዋው ብፅአትዬ በጣም ነው የምታምሪው ይሄን መረዋ ድምፅም አልተለወጠም እ/ር እድሜና ጤና ይሰጥሸ
ብፃት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥ ልን 🙏😘😘😘💝🌷🌹
ፍቅር ኤኮ ነሽ ውዴ ብፃትዬ ረጅም እድሜ ለአንቺ በእውነት
አብይ አህመድ የፍቅር መምህር 9
A tip : watch series at flixzone. Me and my gf have been using it for watching all kinds of movies during the lockdown.
@Julian Jackson Yup, been watching on Flixzone for years myself :D
ብፅዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ራኬብ ምርጥ በርቱ አስፋውዬ ዘመን አሻጋሪ
ብጻትዩ እንወድሻላን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያድልሽ
ብፃትዬ ልዩ የሆንሽ ሰው የሚገርም ድምፅ የማይቀየር እድሜና ጤናን አብዝቶይስጥሽ
ውይ በጣም አስደስታችሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ❤❤
ምን ዋጋ አለው ምርጥ ምርጥ ዘፍኞቻችን ሀገር እየለቀቁ በስው ሀገር ነው የሚኖሩት ነገር ግን ወደ ሀገርሽ መቸ ትመለሻለሽ ለእረጅም ግዜ ብትኖሪም ስው ሀገር አይበቃም እንዴ ነገር ግን እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልኝ ብፃት
Zewditu Mherit temelesech eko interview smiw
Galaxy s7 s 8። ተከታትየዋለሁ አሁን የመጣችበት እዚህ ለመኖር አይደለም ወደነበረችበት እንደምትመለስ ለስይፍየ ስትነግረው ስምቻለሁ አሁን የመጣችበትም ለልጅዋ ስትል ነው በእየቦታው ኢንተርቢዋን አዳምጫታለሁ ደግሞ በጣም የማከብራት ድምፃዊ ናት እንዳፍሽ ያድርገው ትመለስልን
Zewditu Mherit wy enema teklela yemetach mesloge betam des bloge neber
Zewditu Mherit Min hunewu newu ager yelekekut?? Yemiyizachewu yelema efelegubet mehedina menor yichilalu, be derg zemen aydelenim yalenewu. Zegechachewu siker yawu endeswa yimetalu.
የኔ.ልዩ.እንኳን.ላገርሽ.በሰላም.አበቃሽ.እረጅም.እድሜ.እና.ጤና.ይስጥሽ.የኔ.ውብ.ብፅየ
Biesat ye sefray lij mert ye kirkos sefr lij Long life god bless 🙏🙏🙏
ዋውው ድምፅሺ አልተቀይርም 👌👌👌👌
Melkum yawenew altkeyerechem alarejechem ygermal
የኔ ድምፅ መረዋ እባክሽን ቶሎ አልበም ስሪ ምርጥ ሁሌም
ስላየሁሽደስብሎኝል
እድሜ ከጤና ጋር ይስትሽ
Bitsaty sewdesh edmish. Ufffff yanje gize nafekigen.
ዋው ብፅኣትየ ድምፅሽ ልብ የተረክካል!
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
የወንዱ ልጂ ዲምፅ ውስጤ ነው ♥♥♥
ዘና ፈታ አደረጋችሁን እናመስግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እሱዋን ብቻ እምትመርቁት ልጅ ራሱ ምርጥ እድሜ ይስጠው ምነው ሸዋ😍
ምርጥ ነሽ ብፅዓት ስዩም አንደኛ።
ዋውውው ፕሮግራማችሁ በጣም ደስይላል እናመሰግናለን ቀጥሉበት ኩኩሰብስቤን አቅርቡልን ከቻላችሁ
ብጽአትየአደራ ልጄን ዘፈንሽእንባየን...ማፍሰስ ሁንዋል በከንቱወይኔ ልጄዘፈንሽን ስሰማው ጭራሽ ያመኛልትክክል ሞት ያልቀደመው ሰው ይገናኛል
Wooooow Enkuan dena Metash Mare Bahelachin Eko Web New
ብጽዩ እንካን ለአገርሽ አበቃሽ እንዴት ደስ ይላል ብጽዩ የኔ ቅኔ ሁሉም ኣማን ይሁንልሽ ኣሜን
😭😭እድህ ይገናኛል ሞት ያልቀደመው ሰው 😭😭ኣደራሽን ድግል ቤቴሰቦቸ ሙሉ እደሆኑ ምንም ሳይጎሉብኝ እኔንም ደና ኣድርገሽ ለመገናኘት ኣብቂኝ 💔ብፂና የኔ ንግስ ኣቤት ስወድሽ እኮ የኔ ረጋ ያልሽ እመቤት ባስረሳኝ በሚለው ዘፈንሽ ነበር የማውቅሽ ያኔ ፍቅር ሲጀማምረኝ💋♥️💋
እድሜ ይስጥሽ የኔ ዉድብፁዬ😍😍😍😍
የኔ አንደኛ
አብይ አህመድ የፍቅር መምህር። የኔ ቆንጆ ጨርቆሲ
Yene konjo yene mar betam betam betam betam yemodesche 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆
Bisiat wish you all the best and long life. 😘💕
ብፅዬ እድሜሽን ያርዝመው የኔ ምርጥ
አቦ እንኩዎን በሰላም እናበጤና መጣሽልን አሁንም እሱ ይጠብቅሽ ውድድድ
I love you my dear friend miss you alot. Good job as usual.
last time I saw her was 1995 Biseat a legend
ትዝታታታታታታ ይሄ ዘፈን ሲወጣ ኡፍፍፍፍፍፍ
በምን ቋንቋዋ ልግለፅሽ
ትግሬ ነኝ ኣማራዎች ዘፈናቹ ሲያር ምነው ብሃገራችን ዘረኝነት ቢጠፈ እዴት ስናምርኮ እድኛ የለም
እሶም ትግሬ ነች
besatye techwach keldega eko Nash legeru ye a a lij aydelsha gd naw rejam edam ke Tena yeseha
I’m very happy for you betseat!!!!
Bist konjo edimiye ena teuna ysitshi gin friyat yet gebita new echin dereki ametachibun are atinefam
በፅዬ ውድድድድድድ የኔ ቆንጆ ድምፅሽ እራሱ አልተቀየረም
ebs
Beautiful!
የድምጿ ቅላጼ ግንተፈልጓነው ወይስ ተፈጥሮዋነው ማለቴ በምሀል የሚረብሽ ( sound)አለው
የኔም ጥያቄ ነው አማረኛ እየጠፋት ነው መሰለኝ ከከከከከ
Bsatye yene konjo .abet deg eko nesh .abet lesew bilulughi degmo ledeginet chewatas keldis dgmo man bilosh
Akestey enkoyne lagerech be selam aderesech 💋❤ edmeyna teyna yestech yene akestey yebechaye love you 💖💋😍😍❤
ሰላምና ዲሞክራሲፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብየአርቲስት ጋጋታ ምንም አይጠቅመንም።
ብጻትዬ ስወድሽ
አዝማሪ ውስጤ ነው
እንኮን እግዚአብሔር ጠበቀሽ ቤተሰብሽን ደግሞ ደጋግሞ መዳንአለም ይጎብኝልሽ
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ወይ ሥወድሽ ብፃትዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ኦፍ አዝማሬ ሰወድ
ድምፆችሁ ደስ ይላል
God be with you B 💚💛❤️
መጣን መጣን ብፅአትዬ እንቀውጠዋለን ስወድሽሽሽሽ
Edema. Yseteshe. 😘😘😘😘😘
ብፅዬ የኔ ልይ እንካን በሰላም መጣሽ
yemwadsh selamsh baleshbet ybzalghe edemena tena temeghehulsh
Who is the male singer? Betamarif new
ረጅም እድሜ ይስጥሽ ውስጤ ነሽ ምወድሽ
የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሺ
Wow wow great ❤️😘🤗😍
እናመሰግናለን በርች የኔ ቆንጆ
💖💖💖
የኔ ተናፍቂ እድሜ ይስጥሽ የኔ ውብ
በጣም የምወዳት ዘፋኝ
selayewush betam dess bilognal
wow setameru ahunem ale demtsesh🎤🎤🎤
ብፅዬ ድምፅሽ እንዳለ ነው ስወድሽ
ዋው ድምፅ
Betsey konjo betam yamrbachwal bahlu konjo
ውይ ደስስትይ እረጂም እድሜይስጥሽ
ብፃትዬ የኔ ማር ኑሪልኝ
አደራ ልጄን የሚለውን ዘፈን ልጅ እያለሁ ነበር የምሰማው እንኳን የወለድ ያልወለደም ሆድ ያስብሳል
bitsiyee kene wub dimtsish love u
Bitsat love ❤️ u long life
እናመሰግናለን እንኲን ደህና መጣሽ ብፅዕአት ግን ባህልሽን መስለሽ ብትገኝ የሀገር ባህል ልብስ ብትለብሽ እንዴት ከማስንቆው ጋር ያምርብሽ ነበር.
ስወድሽ
ዋው ደስ ይላል ለዛሽ እረ የድሮ የው ይኑር እውነት አንድ አልተቀየረም ንፁህ ነው ድምጾ አሉ እንጂ የአሁኑቹ ስቱዲዪ ሌላ እስቴጅ ለይ ሌላ የሆኑ ማፈሪያዎች ነፍ አሉልሽ
ዋውውውውው
I am happy to see you besaateya
😍❤😍👍
🙏⛪️💚💛❤️👏👏👏🥰🥰🥰
ስታምሩ እኮ
ፎዚ ነኝ ፎዚ ከተንታ ደቡብ ወሎ ንኑር በድኔ ጸንቼ please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿
አየ ስደት እስከመቸ
Betam dese yelale agrachen bachelachen
Enkun lageresh abekash yene konjo
Wowwwwww.konjo😍😍😍😍😙😙😙😙
በፅትየ ዋው ድምፂ ሽ ያምራል የባህል ቤት ቀዚቅዛል አብዙልን
I love Bitseat
ምርጥ ድምፅ ያላት ሴት
Love❤
ሰው ዳግም ቢወለድ ብፅአት ድጋሚ ብትፈጠር እላለሁ ዋው ድምፅ፣ መረዋ መረዋ፣ እድሜ ከጤና እመኝልሻለሁ ብፅአትየ።
ብፀትዬ የኔ መልካም ዘፈኖችሽ ምርጥ ናቸው በይበልጥ አደራ ልጄ ኡፍ በስደት ልቤ ቆሰለ በናፍቆት እውነት የናቴንም ልፍት ናፍቆቶን አየሁት ወልደሽ እይው አለችኝ አየሁት ይሀው ተሰቃየሁ
ብፅአትዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ እንኩዋን በሰላም ለሀገርሽ አበቃች እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
እደዚህ ነው የሚያምርብን የኢትዮጵያ ኖች ዋው ስታምሩ የኛ ውዶች ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ብጽአት ስዩም እንኳን በደህና መጣሽ!! የስነጽሁፍን ልዕልና የአማርኛን ቋንቋ ጉልበተኛነት በደንብ አየሁበት። ራኬብ መቼም ጉደኛ ልጅ ነሽ። ከየት ነው ብቅ ያልሽው ለመሆኑ።
ብፅአትዬ አላህ ረጂም እድሜ ይሰጥሺ ከመላው ቤተሰባችሺ
ይገርማል ድምፅዋ ያው ነው ምንም አልተቀየረም አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ብዙ ስራ እንጠብቃለን ኑሪልኝ
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ይሄን አስማኚ ስንመጣ ደሞ የበለጠ እደምንድስት ተስፉ አለን ኑሩልን እንኑር አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
ብፅዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይብዛልሽ በልጅነት ግዜያቶቼ በዚያ በሚስረቀረቀው ውብ ድምፅሽ እንገናኛለን የሚለውን ሙዚቃሽን ስሰማው ነው ያደኩት በተለይ ቅኔወችሽ ገዳይ ናቸው
እንኩዋን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ በዚህ አጋጣሚ እስቱዱዮችሁ በጣም ያምራል
ዋው ብፅአትዬ በጣም ነው የምታምሪው ይሄን መረዋ ድምፅም አልተለወጠም እ/ር እድሜና ጤና ይሰጥሸ
ብፃት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥ ልን 🙏😘😘😘💝🌷🌹
ፍቅር ኤኮ ነሽ ውዴ ብፃትዬ ረጅም እድሜ ለአንቺ በእውነት
አብይ አህመድ የፍቅር መምህር 9
A tip : watch series at flixzone. Me and my gf have been using it for watching all kinds of movies during the lockdown.
@Julian Jackson Yup, been watching on Flixzone for years myself :D
ብፅዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ራኬብ ምርጥ በርቱ አስፋውዬ ዘመን አሻጋሪ
ብጻትዩ እንወድሻላን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያድልሽ
ብፃትዬ ልዩ የሆንሽ ሰው የሚገርም ድምፅ የማይቀየር እድሜና ጤናን አብዝቶይስጥሽ
ውይ በጣም አስደስታችሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ❤❤
ምን ዋጋ አለው ምርጥ ምርጥ ዘፍኞቻችን ሀገር እየለቀቁ በስው ሀገር ነው የሚኖሩት ነገር ግን ወደ ሀገርሽ መቸ ትመለሻለሽ ለእረጅም ግዜ ብትኖሪም ስው ሀገር አይበቃም እንዴ ነገር ግን እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልኝ ብፃት
Zewditu Mherit temelesech eko interview smiw
Galaxy s7 s 8። ተከታትየዋለሁ አሁን የመጣችበት እዚህ ለመኖር አይደለም ወደነበረችበት እንደምትመለስ ለስይፍየ ስትነግረው ስምቻለሁ አሁን የመጣችበትም ለልጅዋ ስትል ነው በእየቦታው ኢንተርቢዋን አዳምጫታለሁ ደግሞ በጣም የማከብራት ድምፃዊ ናት እንዳፍሽ ያድርገው ትመለስልን
Zewditu Mherit wy enema teklela yemetach mesloge betam des bloge neber
Zewditu Mherit
Min hunewu newu ager yelekekut?? Yemiyizachewu yelema efelegubet mehedina menor yichilalu, be derg zemen aydelenim yalenewu. Zegechachewu siker yawu endeswa yimetalu.
የኔ.ልዩ.እንኳን.ላገርሽ.በሰላም.አበቃሽ.እረጅም.እድሜ.እና.ጤና.ይስጥሽ.የኔ.ውብ.ብፅየ
Biesat ye sefray lij mert ye kirkos sefr lij Long life god bless 🙏🙏🙏
ዋውው ድምፅሺ አልተቀይርም 👌👌👌👌
Melkum yawenew altkeyerechem alarejechem ygermal
የኔ ድምፅ መረዋ እባክሽን ቶሎ አልበም ስሪ ምርጥ ሁሌም
ስላየሁሽደስብሎኝል
እድሜ ከጤና ጋር ይስትሽ
Bitsaty sewdesh edmish. Ufffff yanje gize nafekigen.
ዋው ብፅኣትየ ድምፅሽ ልብ የተረክካል!
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
የወንዱ ልጂ ዲምፅ ውስጤ ነው ♥♥♥
ዘና ፈታ አደረጋችሁን እናመስግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እሱዋን ብቻ እምትመርቁት ልጅ ራሱ ምርጥ እድሜ ይስጠው ምነው ሸዋ😍
ምርጥ ነሽ ብፅዓት ስዩም አንደኛ።
ዋውውው ፕሮግራማችሁ በጣም ደስይላል እናመሰግናለን ቀጥሉበት ኩኩሰብስቤን አቅርቡልን ከቻላችሁ
ብጽአትየ
አደራ ልጄን ዘፈንሽ
እንባየን...ማፍሰስ ሁንዋል በከንቱ
ወይኔ ልጄ
ዘፈንሽን ስሰማው ጭራሽ ያመኛል
ትክክል ሞት ያልቀደመው ሰው ይገናኛል
Wooooow Enkuan dena Metash Mare Bahelachin Eko Web New
ብጽዩ እንካን ለአገርሽ አበቃሽ እንዴት ደስ ይላል ብጽዩ የኔ ቅኔ ሁሉም ኣማን ይሁንልሽ ኣሜን
😭😭እድህ ይገናኛል ሞት ያልቀደመው ሰው 😭😭ኣደራሽን ድግል ቤቴሰቦቸ ሙሉ እደሆኑ ምንም ሳይጎሉብኝ እኔንም ደና ኣድርገሽ ለመገናኘት ኣብቂኝ 💔ብፂና የኔ ንግስ ኣቤት ስወድሽ እኮ የኔ ረጋ ያልሽ እመቤት ባስረሳኝ በሚለው ዘፈንሽ ነበር የማውቅሽ ያኔ ፍቅር ሲጀማምረኝ💋♥️💋
እድሜ ይስጥሽ የኔ ዉድብፁዬ
😍😍😍😍
የኔ አንደኛ
አብይ አህመድ የፍቅር መምህር። የኔ ቆንጆ ጨርቆሲ
Yene konjo yene mar betam betam betam betam yemodesche 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆
Bisiat wish you all the best and long life. 😘💕
ብፅዬ እድሜሽን ያርዝመው የኔ ምርጥ
አቦ እንኩዎን በሰላም እናበጤና መጣሽልን አሁንም እሱ ይጠብቅሽ ውድድድ
I love you my dear friend miss you alot. Good job as usual.
last time I saw her was 1995 Biseat a legend
ትዝታታታታታታ ይሄ ዘፈን ሲወጣ ኡፍፍፍፍፍፍ
በምን ቋንቋዋ ልግለፅሽ
ትግሬ ነኝ ኣማራዎች ዘፈናቹ ሲያር ምነው ብሃገራችን ዘረኝነት ቢጠፈ እዴት ስናምርኮ እድኛ የለም
እሶም ትግሬ ነች
besatye techwach keldega eko Nash legeru ye a a lij aydelsha gd naw rejam edam ke Tena yeseha
I’m very happy for you betseat!!!!
Bist konjo edimiye ena teuna ysitshi gin friyat yet gebita new echin dereki ametachibun are atinefam
በፅዬ ውድድድድድድ የኔ ቆንጆ ድምፅሽ እራሱ አልተቀየረም
ebs
Beautiful!
የድምጿ ቅላጼ ግንተፈልጓነው ወይስ ተፈጥሮዋነው ማለቴ በምሀል የሚረብሽ ( sound)አለው
የኔም ጥያቄ ነው አማረኛ እየጠፋት ነው መሰለኝ ከከከከከ
Bsatye yene konjo .abet deg eko nesh .abet lesew bilulughi degmo ledeginet chewatas keldis dgmo man bilosh
Akestey enkoyne lagerech be selam aderesech 💋❤ edmeyna teyna yestech yene akestey yebechaye love you 💖💋😍😍❤
ሰላምና ዲሞክራሲ
ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ
የአርቲስት ጋጋታ ምንም አይጠቅመንም።
ብጻትዬ ስወድሽ
አዝማሪ ውስጤ ነው
እንኮን እግዚአብሔር ጠበቀሽ ቤተሰብሽን ደግሞ ደጋግሞ መዳንአለም ይጎብኝልሽ
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ወይ ሥወድሽ ብፃትዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ኦፍ አዝማሬ ሰወድ
ድምፆችሁ ደስ ይላል
God be with you B 💚💛❤️
መጣን መጣን ብፅአትዬ እንቀውጠዋለን ስወድሽሽሽሽ
Edema. Yseteshe. 😘😘😘😘😘
ብፅዬ የኔ ልይ እንካን በሰላም መጣሽ
yemwadsh selamsh baleshbet ybzalghe edemena tena temeghehulsh
Who is the male singer? Betam
arif new