Sunday with EBS: Fendika Traditional Band/ Fantu Mandoye / Fiqr Ababa (ፍቅር አባባ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 335

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 5 років тому +11

    ማነው እንደኔ የጥንት ሙዚቃ የሚወደው

  • @ritahwayek2629
    @ritahwayek2629 7 років тому +49

    አርቲስት ፋንቱ ማንዱዬ በጣም ነው ማከብርክ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው አዝማሪዎች ውስጤ ናቹ

  • @kidisttigabe5494
    @kidisttigabe5494 7 років тому +19

    ከዘመኑ ቀድሞ የተሰራ ዘፈን የ70 ዎቹ ዘፈን ለዚ ዘመን ተብለው የተሰሩ ነው የሚመስለው ፋንቱ ምርጥ ድምፅ

  • @sadk4290
    @sadk4290 5 місяців тому

    Greetings from Turkey, love Ethiopian people ❤

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 7 років тому +49

    አለባበሳቸው በጣም ይመስጣል ዋው እንዴት ደስ ይላል የባህል ልብሳቺን

  • @ምህረትየድንግልልጅቲዩብ

    ዋው ደስ ይላል ባህላችን ልዩ ነው ኢትጵያዊነታችን ኩራታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    ኢትዮጵያዊ መሆን በራሡ መታደል ነው! አርቲስት ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ እናከብርሀለን እንወድሀለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን። ወጣቶቹም በርቱ

  • @አምላኬሆይይቅርበለን
    @አምላኬሆይይቅርበለን 6 років тому +1

    ባህላችን ተጠብቆ እንዲኖር እያደረጋችሁ ነውና በጣም ደስ ነው የምትሉት እናመስግናችኃለን። እድሜ ስቷችሁ እናንተም አርጅታችሁ እንደድሮወች ለመተረክ ያብቃችሁ።

  • @elhamkbret7198
    @elhamkbret7198 7 років тому +53

    ኧረ አለባበሳቸው ሲያምር ንፁህ ባንድራችን ♥

    • @hanikonjo7113
      @hanikonjo7113 7 років тому

      Elham Kbret ባንዲራው ላይ አስተኝተው ይብዱህ

    • @elhamkbret7198
      @elhamkbret7198 7 років тому +2

      Hani Konjo ኧረ መቃጠል ምን እንድህ እርር ድብን አረገሽ ደደብ እራስሽ እዛው ለምን አትኮረኮሪም

  • @alamalaam2894
    @alamalaam2894 7 років тому +12

    ምርጥ ሰው አቀረባችሁ በናታችሁ ሚዲያወች እሄን ሰውየ አቀረቡት በተለያየ ስራ መስራት የሚችል ሰው ነው

  • @anketsebrehan115
    @anketsebrehan115 6 років тому +1

    እግዚአብሄር ያክብራችሁ ባህላችንን በማክበራችሁ። የዛሬ ዘፋኝ ነን ባዮችና እስክስታ መቺዎች ነን ባዮች የቻና ቁምጣና የቻይና የተዥጎረጎረ ጨርቅ ቀሚስ እየለበሱ ባህላችንን የሚያሰድቡ።

  • @tinadesta744
    @tinadesta744 7 років тому +9

    አርቲስት ፋቱ ማዶዬ ኑርልን እድሜ ይስጥልን

  • @ትዕግስትጎንባ
    @ትዕግስትጎንባ 7 років тому +1

    ፋንቱ ማንዱዬ ስወድህ እኮ እድሜህን ያርዝምልህ ብዙ አመት ኑርልን

  • @taibalara9393
    @taibalara9393 5 років тому +1

    ዋው አለባበሳችሁ ደስ ይላል

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 роки тому

    ፀሀይ በቀለ ፋንቱ ማንደዮ ፀጋዬ ዘርፉ ነበሩ ኦርጃናሉን የሠሩት

  • @cecelila5844
    @cecelila5844 7 років тому +2

    we have such amazing and beautiful culture! Her voice is one of a kind!

  • @zelagerma4040
    @zelagerma4040 6 років тому +1

    ጋሽ ፋንቱ እድሜና ጤና ይስጥክ፡አጋፋ አርቲስት

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 років тому

    እድሜና ጤና ይጣቹሁ ያምራን ባህላችን

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    ትውስታው ደስ ይላል ፋቱ ማንዴላ ያው ነኸ ብዙም አራጀኸም የዛን ዘመን ባኸል አሁን ቀረ ባሀላችን የማይገኝ ነው ቀጥሉበት

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 7 років тому +28

    ፈንድቃዎች ስወዳችሁ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ቅመሞች
    💚💚💛💛❤❤❤

    • @עלמדיסבלטה
      @עלמדיסבלטה 6 років тому

      Sime Alemau הבבבהבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבב ה
      הבבץבבבבבבבב הבבב ה הב
      9

    • @hhjj9861
      @hhjj9861 6 років тому

      M

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 років тому +43

    ፋንቱዬ😍

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 7 років тому +3

    ወይ ፍንቱ ማንዶየ ይሄ ሙዝቃ በፍቅር እውድ ነበር በጣም ትንሽ እያለው ♥

  • @እንደእናት
    @እንደእናት 7 років тому +3

    የቃቂ ውርዶት በጣም ምርጥ ትያትር ነው ፍንቱዬ እድሜህን ይርዝመው

  • @senychief1955
    @senychief1955 7 років тому +11

    ባህላችን ውብ ነው እኮ ስታምሩ ፍቅራዲስን ነው ምትመስለው ስታምር

  • @አሙሰናፌሴት
    @አሙሰናፌሴት 7 років тому +18

    አለባበሳቸው በጣም ያምራል ባህል እንዲ ነው

  • @ኪዳነምህረትእናቴአንቺጠብ

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፋንቱ ማንዱዬ

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ

    ውይይይ ይችን ባአንድራ ትምርት ቤት ሳልስቅላት እንኳን አበላሹት በጣም ያምራል ዋውው

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 7 років тому +9

    የ ት ሄደሽ ነበር ዱባይዱባይ አባባደሥ ይላልፋቱ ማዶየ ምርጥ ሠዉ አዝማሪ ዉሥጤ ነዉ ተቀበይ እነዛ ጥርሶችህ ከወተት የነጡ አላሥተኛም አሉኝ ለሊት እየመጡ

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 7 років тому +2

    Rakeb Alemayehu Lovely journalist in EBS Tv... Love you too Asfaw Meshesha.... I wish Success in Long age!

  • @zewditumherit2039
    @zewditumherit2039 7 років тому

    ዋው እጅግ አሪፍ ስው ነው ያቀረባችሁልን እንደነሱ አይነት አለባበሳቸውን ያማሩ እኛን የሚገልፁ አቅርቡልን በተረፈ በሪቱ ተመችቶኛል

  • @addisiemecuria2097
    @addisiemecuria2097 7 років тому +1

    አርቲስት ፋንቱየ እንውድህ አለን እናክብርህ አለን ከነቤተስቦችህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @iloveyoumyborather9481
    @iloveyoumyborather9481 7 років тому +5

    አቤት አቤት አለባበሳችሁ እንዴት ያምራል አቦ ሰላማችሁ ይብዛ😍😍😍

  • @Senny77
    @Senny77 7 років тому +13

    EBS የእሁድ ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው በተለይ የዛሬው በጣም ደዝ ይላል ባህላዊዉ ዘፈን በጣም ደዝ ይላል ባንዱ ደሞ የጸዳ ነው ከዚህም በኃላ እንደምታቀርቧቸው ተስፋ አለኝ

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 7 років тому

    ፋንቱ ማንዶይ ደህና ነው ድምፁም ብዙ አለተለወጥም እግዚአብሔር ይመስገን ጤና መሆኑ ነው

  • @buzaendiro869
    @buzaendiro869 4 роки тому

    ስታምሩ የማትጠገብ ባህል ዘፋኑ ወዝ አለው ሁላችውም ታምራላችው

  • @zamarakdismakdis5528
    @zamarakdismakdis5528 7 років тому

    በጣም ነው የምናከብርህ ምንወድህ አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ አዝማሪዎቹም ደስ ትላላቹ ቀጥሉበት የምትሉት የምትባባሉት ያስቀኛል kkkkk ይመቻቹ

  • @ጀግናአፋቃሪልጅ
    @ጀግናአፋቃሪልጅ 6 років тому +2

    Dose anyone remember the black and white tv shows in this song wow what a memory I thank God I was born on this time good times

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 7 років тому +33

    ይህን ሰውየ በጣም እወዳቸው አለሁ

  • @yasinmekenen2415
    @yasinmekenen2415 4 роки тому

    ዋዉ ያምራል አለባበሳቸዉ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    አለባበሣችሁ ሲያምር ባንዲራዉ ደስ ሲል

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 7 років тому +3

    ዋዉዉዉዉዉዉ ምርጥ ብሮግራም አለባበሰ ያበደ ነወ ይመቻችሁ

  • @መሲነኘ-ቐ6ሸ
    @መሲነኘ-ቐ6ሸ 7 років тому +1

    ደስ ሲሉ ብህላችን በጣም ያምራል
    ዘመን አመጣሽ መጡና አበላሽት እንጂ

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    ፍንቱየ እረዝጅም እድሜ ይስጥልን ብዙ ያልተባለለት ምርጥ አርቲስት

  • @hannahtekile3214
    @hannahtekile3214 6 років тому

    Gasheye nuriln edmehn yarzmln yene melkam abat

  • @addisiemecuria2097
    @addisiemecuria2097 7 років тому

    ዋው አለባብስ አዝማሪውችይመቻቹህእናመስግናለን ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @lidiazewdu5790
    @lidiazewdu5790 7 років тому

    ስወዶት ማንቱ
    ፋንታዬ ዕድሜ ይስጦት

  • @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ

    ደስ ስትሉ አዝማሪዎች እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ ደስትሉ ሴቶአ በተለይ ድምፆአ መልኩአ የኔ ድቡሽቡሽ ስውድሽ ማር

  • @Love_Ethiopia1
    @Love_Ethiopia1 4 роки тому

    I am always love old history and song

  • @የተፈቃሪውአፍቃሪነኝ

    ፋንቱማንዶዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ልጅቷን ስወዳት ድምፃ ሚገርም ነው

  • @talatalaco1467
    @talatalaco1467 7 років тому +5

    ደስይላል.ፍንቱ.ማዶዬ.እድሜህን.ያርዝመው.ልብሳችሁም.ያምራል.

  • @sisay7
    @sisay7 6 років тому

    one of my sweet childhood momories...God bless Fantu mandoye..

  • @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ

    ሴቶአም በጣም ነው እምታምሪው አለባበስሽ እረ ድምፅሽ በጣም ደስ ትላላቹ አዝማሪውቹም በጣም በጣም ውድድድድድድ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 7 років тому +6

    ባህላችን ውበታችን

  • @ወርቅነሽዘለቀ
    @ወርቅነሽዘለቀ 5 років тому +1

    በጣም እረፍ ነው 😍😍😍

  • @Mesfin49.comgmailMesfin
    @Mesfin49.comgmailMesfin 6 років тому

    ድሮ በደጉ ጊዜ እንዴት ደስ ይላል ኣሁንማ ህፃኑም ቀውጢ ።

  • @ሁሉበእርሱሆነእግዚአብሄር

    ረጅም እድሜ አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ

  • @gabriellalteif2653
    @gabriellalteif2653 7 років тому +371

    የት ሄደሽ ነበር
    ቤሩት ቤሩት አባባ ቤሩት
    ምን ልታደርጊ
    ዶላር ዶላር አባባ ዶላር
    ምነው ዘገየሽ
    ቢይዘኝ ቢይዘኝ ፖሊስ ቢይዘኝ
    እዴት ቢንቀኝ
    መናቅ መናቅ አይደለም መናቅ
    እኮ ምንድነው ?
    ህጉ ህጉ አባባ ህጉ
    መንአባሽ የትአባሽ ምአባሽ ቆርጦሽ
    ዲስኮ ስትሄጂ ፖሊስ የያዘሽ ፖሊስ የያዘሽ
    አያልን እናንጎራጉር ነበር እስር ቤት ውስጥ ኾነን

  • @suriseshegeta
    @suriseshegeta Рік тому

    Wow ! Yemimr music new !!!

  • @hiwottadese4840
    @hiwottadese4840 7 років тому +1

    Wey fantuye i am happy to see u

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 7 років тому

    ዋው ደስ ሲል እረጅም እድሜ አባብየ

  • @kedijangus3744
    @kedijangus3744 5 років тому

    ወይኔ ባህላችን ሲምር አለባበስ ሁሌም እደዚህ ብትለብዙ ያምራን 😘😘😘😘😘

  • @ffa4548
    @ffa4548 7 років тому +4

    ውውውው ባህላችን እንዴት ያምራል

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 6 років тому

    በጣም ነው የምወደው ይህን የባህል ዘፍን!!!!።👌
    ክክክክ ደግሞ ያሳቀኝ ሸራተን ብቀጥረው መጣ ሸራ ተራ!!!!!!

  • @bettyalemu4901
    @bettyalemu4901 7 років тому +2

    I swear I miss fendka Beyonce my love ady ale long I miss you guys soon ayachuhalehu

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 6 років тому

    ፋንቱዬ ምርጥ ተዋናይ

  • @teklegebreziher8392
    @teklegebreziher8392 7 років тому +1

    Our beauty .....all z time!!!

  • @tsegueredarufael7987
    @tsegueredarufael7987 5 років тому

    My favourite song beautiful 💚💛♥️👏👏👏🍾🥂thanks for sharing

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 7 років тому

    ዋው ሲያምር እረጂም እድሜ አባ ውይውበት ደስስይል

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 5 років тому +1

    Baihlachin wub new Ethiopia le zelalem tnur zergninet yiwdem hageren ihzbochan barkat hager betbachin eyemrtk atfalen kemder get ye ahunochu artistoch alebabes kenzih temaru alebabesachew betam yamral

  • @lubabarahim9260
    @lubabarahim9260 5 років тому

    ዋው ተመቻችሁኝ

  • @mesiyfikr7827
    @mesiyfikr7827 6 років тому

    አቦ ይሄ ነገር ደስ ሲል

  • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ

    በጣም ያምራሉ ዋው ሲቀባበሉ ፉንቶዬ እረጂም እደሜ ይስጥህ

  • @bayushtekola3580
    @bayushtekola3580 6 років тому

    ባየው ባየው የማልስለችኝ ነው ዋውውውውው

  • @hiymanotzewedu7245
    @hiymanotzewedu7245 5 років тому

    Giza yemayalefebet zefen fantuya zelalem nuerlen

  • @masetwalbelay6042
    @masetwalbelay6042 5 років тому

    አቤት ዉበት አቦ ተባረኩ

  • @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ

    Wow edet des ylalu fantu maduye edme ketenawa yadlewet

  • @faisalahmed9592
    @faisalahmed9592 7 років тому

    ጋሺ ፍንቱ እረጅም እድሜ ይስጠወት

  • @Fetasho
    @Fetasho 7 років тому

    Betam yameral ♥♥♥... gash fantu edemehin yarezemew

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 7 років тому

    እድሜና ጤና ይስጥዎት ደስ ይላል

  • @hayatiruhii4732
    @hayatiruhii4732 7 років тому +2

    Kkkkkkkk wow asfawu really thanks ebs hulem mirt new abaye gash fantu mandoye betam New makebrot idme ina tena yistilign azimariwochum, betam yamiral bertu ethio behalachin siyamir

  • @wengelhiwot5301እውነት
    @wengelhiwot5301እውነት 4 роки тому

    ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች የአባቴ አምላክ ዲስካችሁን ያንሸሸራተው

  • @robelhabtom7595
    @robelhabtom7595 5 років тому

    Ohwww even i didn't understand what is the meaning but it was amazing,i like urs voice sound keep it up sweet culture

  • @Mmmm-h7g2g
    @Mmmm-h7g2g 7 років тому

    Gash Fantu edemena tena yesetewote . Yechene zefene kea dero nebere yemewedate.

  • @ሀንነኝየእናቴልጅ
    @ሀንነኝየእናቴልጅ 7 років тому +1

    ዋው ስታምሩ አትዮያዊነቴ ኩራቴ 💚💛❤

  • @fozifozi2001
    @fozifozi2001 7 років тому +7

    አይ ባህል ደስ ሲሉ

  • @firahiyiwotyilemabnmvcv9792
    @firahiyiwotyilemabnmvcv9792 7 років тому

    kinetila... ayine yisewerachihu webochi betam tameralachihu

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 7 років тому

    Betam betam yemewdow zefen noew ena gash fantou betam yemeowdew artist nape edmewen amlak yarzemelen elalou I love ❤️ you mr. Fantou

  • @lyutube2117
    @lyutube2117 6 років тому

    ባንዶቹ አቦ ይመቻችኩ

  • @mahletzeleke3186
    @mahletzeleke3186 7 років тому

    Tnx betam des yelale!

  • @ሚስጥረጊዮናዊት
    @ሚስጥረጊዮናዊት 6 років тому

    ሃሃሃሃሃ ወይ አልተማርሽ ኢትዮጵያ አንድነት 👈ሃሃሃ ትምህርት ቤቴ💖

  • @jamelasade5099
    @jamelasade5099 7 років тому

    በጣምእምወደው..ሙዙቃ..ነው..በልጂነቴ..እናቴአዲቦታ..በምሽት.ልካኝ..ስመለስ..አባቴ..የትሂደሽ..ነው..ሲለኝ..በዚህ..ሙዚቃ..ነበር..የምነግረው....አያቴቤት..አክስቴቤት..አጎቴቤት..እያልኩኝ..ሁሉንም..መልክቴን..እምነግረው..እናበጣም.እወደዋለሁ....አባባንም..እዲሜ..ከጤናጋር..እመኛለሁ

  • @solllomontessema4391
    @solllomontessema4391 7 років тому +1

    Beautful girl with a great voice

  • @habeehappy1207
    @habeehappy1207 6 років тому

    ደስይላል፡ ባህሉ ያምራል።

  • @kukew1885
    @kukew1885 6 років тому

    fanitu mandaya betam wdkalw edma ktanaga ystln yhi zfnm betam ds ylnal

  • @derupyacob-kc4tf
    @derupyacob-kc4tf Рік тому

    ❤❤ old is gold

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑርፍቅ

    ሥታምሩ አረጏደ ቢጫ 😍😍

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 5 років тому

    Wawwwwww dimtshi ye ene konjo

  • @ኢስላምሰላምኢስላም
    @ኢስላምሰላምኢስላም 7 років тому

    አለባበሳቹ እዴት እደ ምያምር

  • @rozabetseha542
    @rozabetseha542 7 років тому +1

    Fantesha betam new mewedekena makeberk. Rejem edema yesetek amelak

  • @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ

    ዮርዲየ በጣም ወደድኩሽ ማር