Sunday with EBS : Interview with Bitsat Seyoum

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 147

  • @eyobnegash540
    @eyobnegash540 7 років тому +14

    ብፃትዬ በጣም ደስ ትያለሽ ከዚ በዋላ ዘፈን አትዝፈኚ ንሰሀ ገብተሽ ቀሪ ዘመንሽ ለአምላክሽ ለእግዚያብሔር ስገጂ ላዳነሽ ንጉስ እሱ የሚከብርበትን ስራ ስሪ በተረፈ ግልፅነትሽ ደስ ይላል

  • @ሚስጥርፍቅር
    @ሚስጥርፍቅር 7 років тому +8

    ብፅሀት ስዩም አድናቂሽ ነኝ ስለ ልጅ የዘፈንሽው ዘፈንሽ በጣም ነው የምወደው
    እኔም ለልጄ አንጎራጉረዋለሁ ። ሚስጥርዬ ልጄ ሁሌም ትናፍቀኛለህ ባባዬ

  • @የፍቅርጉዞማረያምንይዞአራ

    እኳን ፈጣሪ አተረፈሽ ብፅዬ ወይኔ አደራ ልጄን የሚለው ዘፈን ስሰማ ያስለቅሰኛል በስግደት ላይ እህቶቼ የውለዳቹ በሰላም ከልጆቻቹ ከቤተሰባቹ ፈጣሪ ያገናኛቹ የልወለዳቹ ወልዳቹ እዩት ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @kaleababraha1007
    @kaleababraha1007 7 років тому +2

    Biesat ye sefray lij yetem te weled kirkos edeg 👌👌👌 God bless u long life🙏🙏🙏

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 7 років тому +2

    ብፅዐት ወደ ክርስቶስ ተመለሺ።ጌታሽን ተቀብለሽ የዘላለምን ህይወት ወራሽ ሁኚ።ዘፋኝነት ሐጢያት ነው።

  • @omlive3122
    @omlive3122 6 років тому +3

    ውይ አደራ ልጀን እሜለው ዘፈኖ
    ከልጀጋ ስለያይ እያነባሁ ነው የተለየሁት መቸም አረሳውም ልጀም አደገ አለሀምዱሌላ ሁሉም አለፈ

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 роки тому

    ብፅዓት ስዩም ትሁትና እና ፍቅር ናት በጣም አድናቂዋ ነኚ ብዙ ትዝታወች አለኚ ብፅዓት ስስማ ትዝታ ውስጥ እግባለሁ በእኛ እድሜ ወይም በኛ ግዜ ግዜው የ ፍቅር ነበር መከባበር መተዛዘን መገባበዝ ብላልኚ በኔ ሞት ብይልኚ በኔሞት ነበር የምንባባለው አሁን ግን ያን ፍቅርን ለመመለስ በጣም መጣር አለብን ፍቅር ነበር መዝናኛችን አሁንም ወድ የኢትዮጵያ ስንመለስ ያን የድሮውን መዝናኛ እንፈልጋለን ከብፅዓት ጋራ እግዚአብሔር ያገናኛን እና የዱሮውን ድባብ ይመልስው ነው የምለው በጣም ነው የምወድሽ የኔ ውድ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mdianelias3437
    @mdianelias3437 7 років тому +1

    በፅአትይ የሰፈሪ ልጅ እንካን በሰላም አገርቤትገባሽ ተባረኪልኝ ።

  • @medimahi1939
    @medimahi1939 7 років тому +27

    ዋው እንኳን ጤናሽን ፈጣሪ መለሠልሽ ብፅዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ😘😘😘😘😘

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 7 років тому +2

    ብፀዬ የኔናት እንኳን እግዚአብሔር ማርሽ እኳንም በሠላም ለሀገርሽ አበቃሽ በጣም የምውድሽ ሰው ነሽ!!!♥

  • @ማእዶትሶሎሞን
    @ማእዶትሶሎሞን 7 років тому +1

    ራኪዬ ሩቴ አቺ ጎበዝ ነሽ አፍርያት ይልቅ መድረክ አያያዝ ባቻ ይፅና

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 7 років тому +2

    በእውነት እኔን ይረብሽኛል ሥሰማ እያነባሁ ነው የምሠማው መችም አይረሣም

  • @familypromotion1217
    @familypromotion1217 7 років тому +2

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን ደህና መጣሽ

  • @ልጄየህይወቴፓስዋርድነው

    ብፀአት ስዩም እንኴን ለሀገርሽ መሬት አበቃሽ በጣም ከምወደው ዘፈንሽ አደራ ልጄን ሚለው በፍቅር ነው ምሰማው በናፍቆት ልሞት ነው ዘፈንሽ ያስለቅሠኛል እድሜ ይስጥሽ

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
    @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 7 років тому +2

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ
    እናመሰግናለን

  • @abegusabeguba8637
    @abegusabeguba8637 7 років тому +2

    ብጽአትዬ እድሜ እና ጤናን ይስጥሽ አዲስ ነገር ብታሰሚን ደስ ይለናል ጎበዝ ነሽ አውስትራሊያ ብትወስጂኝ ደግሞ በጣም ነበር የምወድሽ

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 роки тому

    ንገሩን የት እደምትከፍት ስንመለስ እሶ ጋ ነው የምንዝናናው እድናውቀው ባታውን ብፅዓት እዳለችው ከነጮች ባታ አይመችኒም እዳለችው እኔም ከብፅዓት ጋር ነው መዝናናት የምንወደው ይሄ የሚሆነው ወደ የኢትዮጵያ ስንመለስ ነው እግዚአብሔር ያሳካልን ይጠብቀን በያለንበት ባታ ሁሉ ፕሮግራሙን ያቀረባችሁትንም እናመስግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t 7 років тому +1

    Welcome home bisatina shekore we love u so much long life with ur lovely familys.

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 7 років тому

      ሳቢና ተክለ please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    ብፅዬ እንኳን በሠላም ጤናሽ ተመልሠሽ ለሀገርሽ አበቃሽ ብፅዬ በተለይ ዘፈንሽ የበአል የዘፈንሽው በጣም ነው የምወደው

  • @jaimyjaimy9807
    @jaimyjaimy9807 5 років тому

    Bsiye yene nat siwedish 🙏god now u look great ke sint amet befit yagegnehush gize betam alkshe neber betam tegodtesh neber temesgen amlake ❤️💋💋💋

  • @senaitwawverbudina8510
    @senaitwawverbudina8510 7 років тому

    እንኮን ደህና መጣሽ በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልሽ

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 7 років тому

    Welcome Home Bitsat! We Can’t Wait To See You Again!! 💜

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 7 років тому

    You are right guys, life with Ethiopians in abroad is not easy. No joke

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 років тому

    ባስረሳኝ የሚለው ሙዚቃዋን በጣም እወዳለዋለው ገዳዬ ገዳዬ የሚለውንም እንደዛ

  • @melatnoha8611
    @melatnoha8611 7 років тому

    ብፅዬ በመጀመሪያ እግዝያብሔር እንኮን ለዚህ አበቃሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @seni9392
    @seni9392 7 років тому +6

    ደስ ሲል ፣እኳን ለሀገርሽ አበቃሽ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 7 років тому

      አሜን ።። please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @seni9392
      @seni9392 7 років тому

      +Salem k እሽ ማር ችግር የለውም፣አልከፍልበት።

  • @umumyserbedewi7811
    @umumyserbedewi7811 7 років тому +28

    በተለይ አደራ ልጄ የሚለው ሁሌ ስሰማው ያስለቅሰኛል አረብ ሀገር ለያየኝ ከልጄ

  • @Fire-rg3xe
    @Fire-rg3xe 7 років тому +7

    ብጻትየ የኔ ቆንጃ እውነት እኮ ነው የተመቸን እየመሰለን በቁማችን ገደሉን ቤተሰብ የተመቸን ይመስለዋል ግን እስትረሱ ሊደፋን ነው ወይ የሰው ሀገር እውነታውን ነው ያስቀመጥሽው

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 7 років тому

      Fire ሀበሻዊት ቆንጃ please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 3 роки тому

    🙏🙏🙏❤☝☝☝ FETAR EkANE MARhE 🤗❤💖

  • @salammulugeta4864
    @salammulugeta4864 7 років тому

    ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ብፀሀት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል

  • @masreshamzmnremasresha3752
    @masreshamzmnremasresha3752 7 років тому

    እኔም በጣም ነው የምወድሸ አደራ ልጄን አደራ እኔ ሀርብ ሀገር ነው ያለውት ልጄሁሌም ትዝ ትለኟለች

  • @betelhemamare5014
    @betelhemamare5014 7 років тому

    ብፀአት እንኮን ለሀገርሽ አበቃሽ ውድድ ነው የማደርግሽ ስለ ልጅ ደግመሽ እደምትዘፍኚ እርግጠኛ ነኝ

  • @ወሬአስጠላኝ
    @ወሬአስጠላኝ 7 років тому +1

    እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ 😍😍😘በአዲስ ሙዚቃ እንደምትቀርቢ ተስፋ አለኝ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 7 років тому +1

    wooooow Bestiiiii enkon beselam metash yene konjoooo. God abzeto yebarkesh

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 7 років тому

      Amy Denekew please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @maryelike780
    @maryelike780 7 років тому

    Akestey bemehonech kuratey enkoyne lagerech be selam aderesech edmeyna teyna yestech nurilegn. Yene yebechaye love you 💖💋😍❤😘

  • @የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ

    እውነትን ማውራት ደሥ ይላል ግልፅ ነሽ

  • @mekdesboru3985
    @mekdesboru3985 7 років тому

    ብፃሀት የኔ ቆንጆ እኳን የቂርቆስ ልጅ ሆሽ እንውድሻለን እግዚአብሄር እድሜ ይስጥሽ💘💘💘

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y 7 років тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል ብፂ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ

  • @nasir3906
    @nasir3906 7 років тому +11

    እውይ አደራ ልጄን ሚለው ዘፈን ልጅ እያለው እራሱ ስሰማው ልጅ እንዳለው ሰው የሆነ ስሜት የሚሰማኝ....

    • @yaredmaresewodshe
      @yaredmaresewodshe 7 років тому

      ተሙ ያላንቺ ህይወቴ ባዶ ነው Nasir enmedat

  • @tigesttigedt675
    @tigesttigedt675 7 років тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ አደራ ልጄ የሚለውን ዘፈን ሳልወልድም አለቅስ ነበር አሁን ደሞ ባሠብን ልጄ አደራ አልኩ ልጄን
    ትቼ ተሰደድኩ ታይቶኝነበር ያለቀስኩት

    • @fikirtsegaye2432
      @fikirtsegaye2432 7 років тому

      Weshetam, what have you done to Medhanihalem betekerstian anchi? We do not forget. You are back because you finished your job that is assigned by woyane

  • @nerayotsehaye4540
    @nerayotsehaye4540 7 років тому +2

    ምርጥ የጨርቆስ ልጅ...የእውነት ድምጽ ይገርማል

  • @fekirselam3635
    @fekirselam3635 7 років тому +1

    wow betam yemeyamer dems new yaleshe welcome to home

  • @hiwetilejenatewedirimas4529
    @hiwetilejenatewedirimas4529 7 років тому

    Besi hulim ewedeshalehu ♥ hulun zefeneshen ewedew alehu beteley adera lejen ♥

  • @samirawetmulachew3797
    @samirawetmulachew3797 7 років тому

    ኤን ዘፈን በጣም ድሮ ነው የማውቀው ልጅ ሳልወልድ ግን አሁን ወልጄ ማጣት ክፉ ነውና ከልጄ ተለይቼ አረብ አገር ነው ያለውት እንዲ ሆነች ባሉኝ ቁጥር እንዴት እንደማነባ እኔና እግዚአብሔር እናውቃለን

  • @senychief1955
    @senychief1955 7 років тому +2

    እውነት ነው ከሀገር ስትወጪ ሁሉንም ነገርሽ ነው ምትሰረቂው ፈሪ ነው ምትሆኚው ማን እንደ ሀገር

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 7 років тому

    ብፃትዬ እንኳን ወደ ጤናሽ ተመለሽ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ጭርሶ ይማርሽ

  • @freespirit8516
    @freespirit8516 7 років тому

    I love you so much Bisteat !😗😗😗

  • @kedukedu2392
    @kedukedu2392 7 років тому

    እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ውድድድድድ ነው የማረግሽ

  • @ለቤበእግዚአብሔርፀና

    ደስ ሲል እንኳን በሠላም ገባሽ

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑርፍቅ

    ቫራኬ በርች😍😍

  • @meaza813
    @meaza813 7 років тому

    Wey Bisatya betam new yemwedesh yalshew hulu tekekel new sedet yastelalle

  • @maryemmaryembarta3155
    @maryemmaryembarta3155 7 років тому +4

    አደራልጄን ስሰማ እንባዬ ይፈሳል

  • @helenb8411
    @helenb8411 7 років тому

    Yenei bitei btsatye egziabheir ytebksh marrr beselam temelesh home sweet home !!

  • @yorudajosue8110
    @yorudajosue8110 7 років тому

    Bethatey betame adenakeshie nege egezeyabehare edemana tana yeseteshie asefaweme betame adenakehenege enamesegenalene

  • @selampeace9707
    @selampeace9707 5 років тому

    ወላሂ ግልፅነትሽ እንዴት ደስ እንደምትይ መዋሸት ጉራ አታውቂም ስለ ውጭ የሚዋሹ ይገርማሉ ጉራቸው ተከብረው እንደሚኖሩ ያወሩናል ተዋርደው እንደሚኖሩ አይነግሩንም ውጭ ሀገር አየነው አይመችም

  • @silewondimamare6286
    @silewondimamare6286 Рік тому

    ወንድ ልጅ አለኝ ከሷ የሚል የጓዳና ሰዉ ሚዲያ ላይ ተለቋል የልጇ አባት ከሆነ እንድታነሳሁ ካለበት ህይወት በፈጣሪ ስም እማፀንሻለሁ ብፅአትዬ

  • @lamlam2851
    @lamlam2851 7 років тому

    Weye beta new yemewedew adera ljin awo enatenet ewenete new enedene ljachewn telache lewetachewt hulum egezeabhere beselam yagenagnen

  • @GhjjjkjkjvnkogGlhkllokhfkhllhj
    @GhjjjkjkjvnkogGlhkllokhfkhllhj 7 років тому +1

    KE ERITRIA ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekdesmekdes6157
    @mekdesmekdes6157 7 років тому

    Wanaw Selam honshe

  • @nesimdire8122
    @nesimdire8122 7 років тому +1

    love u

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑርፍቅ

    አድሥ ሆነችብኝ የሠው አገር አገር አደለም ማን እንደ አገር ልክነሺ

  • @አቡነእጨጌዮሃንስ
    @አቡነእጨጌዮሃንስ 7 років тому

    God bless you sister

  • @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት

    ልጀን አደራ የሚለው ዘፈንሽን ስሰማ አልቅሳለሁ ልጀ ይናፍቀኛል

  • @lemlemwoldegerima7774
    @lemlemwoldegerima7774 7 років тому

    🌹❤️🌹

  • @Newyorkሽርሽር
    @Newyorkሽርሽር 7 років тому

    yene konjo , you are really beautiful > lucky u got your second chance

  • @FikreSelam
    @FikreSelam 7 років тому +14

    ፍቅር ሰላም እባላለሁ ፎቶዬን ተጭናችሁ የኔም ቤተሰብ አባል እንድትሆኑ ልጋብዛችሁ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራምች አሉኝ

  • @onelove809
    @onelove809 7 років тому

    Enkuan Allah bselm le hagersh afer bselm abekash egnanm Allah. Bslm ybkan

  • @rebkagerma387
    @rebkagerma387 7 років тому +1

    Yen mar

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha 7 років тому +1

    bitsehateye enkan beselam hageresh gebash

  • @የብቻዬፍቅርነውየብቻዬ

    እንካን እግዚአብሔር ማርሽህ

  • @አስቴርየጨርቆስዋቆንጆ

    Wow

  • @longliveforethiopia6366
    @longliveforethiopia6366 7 років тому

    Ke caser besheta adenoshe menale kemezefegn betezemery

  • @0939-b4e
    @0939-b4e 7 років тому

    ፊትሽን ልየው ብዬ እንጂ በደራው ጨዋታ ላይ አሁን ያደረግሽውን ኢንተርቪ ቀደመን ሰምተነዋል የኔ እናት እንኮን ለሀገርሽን አበቃሽ እንኮንም ማረሽ

  • @ethio2141
    @ethio2141 7 років тому +3

    ere Friyat yet gebach?

  • @samirawetmulachew3797
    @samirawetmulachew3797 7 років тому

    እውነት ነው ሁሁ በጣም አስለቀሽኝ

  • @kidstlemaleman1390
    @kidstlemaleman1390 7 років тому

    Ewanteshn New ya enaten nagere setewalje New yamgabawo

  • @makdesmakdes3661
    @makdesmakdes3661 7 років тому

    ዋውውው ስወድሽ

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y 7 років тому

    ራኬብ 😍😍😍😍😘😘

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 7 років тому

    ስወድሽሽሽ የኔ ውብ

  • @helenb8411
    @helenb8411 7 років тому

    Btsatye yenei marrrrr betkkl new yegeletsshw nurachnnn ayyyy enqan lagersh abekash endiyawm awerashbet

  • @mimiyamariyemlig3324
    @mimiyamariyemlig3324 7 років тому

    የኔማርስወድሽ

  • @kedukedu2392
    @kedukedu2392 7 років тому

    ብፅአትዬ ቶሎ ክፈቺ እመጣለው

  • @yaredmaresewodshe
    @yaredmaresewodshe 7 років тому

    Ar adiss zefeb awecheln demteshe nafkonal

  • @Lula2090
    @Lula2090 6 років тому

    Tekekel belalech beseat

  • @eldanmalak9178
    @eldanmalak9178 7 років тому

    Bsest yena yemgezam mert zefaga ka astre ketelo egezabhr ekunm maresha be adiss albem endemnegenage tesfa alg

  • @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት

    ወይ ማር♥♥

  • @saraalemu2111
    @saraalemu2111 7 років тому

    Enkane bslam lagershe abkashe btam newo yemwdeshe abesu adra lejene yemelwo

  • @bayushgashaw8124
    @bayushgashaw8124 7 років тому

    ebs wustye new !!!!

  • @ashenafitesefaye7964
    @ashenafitesefaye7964 7 років тому

    baserasage (teddy afro )

  • @imhabeshaethiopiawi4609
    @imhabeshaethiopiawi4609 7 років тому

    እንኳን ለሐገርሽ አበቃሽ ብፅዬ

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 7 років тому

    እንኳን ለሀገርሺ አበቃሺ

  • @QueenOfShebaZaethiopica
    @QueenOfShebaZaethiopica 6 років тому

    "ትዝታ" በብፅኣት ስዩም መድረክ ላይ ያንጎራጎረችው:: ua-cam.com/video/hXGhM6GGmN8/v-deo.html

  • @dhdh2369
    @dhdh2369 7 років тому

    wow enkewan Le hagereshe abekashe ebs tve yene 1 gna merca new ewdchwalew feryat temeta

  • @ሰላምፍቅርላገሬ
    @ሰላምፍቅርላገሬ 7 років тому

    temsgen wey fetair eko deke new ande geza tesfesh ebs laye senager asazenogn btame selache mtameme awen demo teshelosh selaywesh ds belognale fekerchu yblay ono hulunm bsnat lemwtate yrgachut tele meswatente new besya btame ds belognale selaywesh awenm kkefu ytbekesh

  • @ashenafitesefaye7964
    @ashenafitesefaye7964 7 років тому

    yasafara lege zefenune yasaralashe teddy afro nawe

  • @thecuties9488
    @thecuties9488 7 років тому +1

    Uff des sitil giltsenetua endet des yilal

  • @butuzelhue3401
    @butuzelhue3401 7 років тому

    የእኔ ዉድ

  • @soud986
    @soud986 2 роки тому

    Resah Banda terewaeet

  • @አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ

    የኔ ማር አይዞሽ እኔን

  • @lulahadgu6242
    @lulahadgu6242 7 років тому

    I love you I was Cray with you