Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አርቲስት ብፅሐት ስዩም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር አምላክ ያድልሽ እንጨዋወቶች በጣም እናመሰግናለን በርቱ
this is one of the best interview tg and sami.ewey des setel
ብፅዬ ግልፅነትሽ ደስ ሲል ያራዳ ልጅ ይመችሽ
ብፅአት የጥሩ ሰው ምሳሌ ዛሬ አይደለም ድሮ የሰፈሩዋን ድሀ አሮጊቶች ዞራ የምትጠይቅ ሰው ሳያይ ለተቸገረ የምትሸጉጥ ሀብታም ድሀ የማትለይ ጥሩ ሰው ተባረኪ
በጣም ደስ አለኝ ብፅትን ሳይ አድናቂሽ ነኝ ከግራራ ነፃነት ፀጉር ቤት የድሮ ሰው ማየት በጣም እወድሻለሁ እግዛብሄር እድሜ ይስጠን እንገናኛለን
ብፃት የኔ ቆንጆ ስወድሽ ከሙዚቃ ስራዎችሽ ደግሞ #አደራልጀን እሚለዉን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል ብቻ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
ብፅየ ምርጥ ሰው አሁንም እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
ብፅአት ግልፅ እኮ ነሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
Betseyeee adenakish neng.adera lejen adera
ዋውው የሀገረ ልጂ ግልጺነትሽ ተመቸኝ ልክ እደነ ስወድሽ
she is honest
😅😅😅😅 Wey besateye feeker
besehat hewatashe tamachge
ብዬ geleteneteshe betam des tetaleshe enamesegenalen 💋💋💋💋😍😍😍😍😍❤️❤️🙏🙏🙏
😆😆😆 ብፅአትዬ ግልፅነትሽ ደስ ይላል ዘና ፈታ ነው ያልኩት በቃለመጠይቁ እናመሰግናለን ቲጂና ሳይመን😍😍😍😍😍
+Binyam Tube ታዛዥ ነኝ 👍
በጣም ደስ የላል
Amen 🙏
ሀሳብሽን እግዚአብሔር ይፋፅምልሽ ብፅዬ
yana konjo swadeshe
ያለታደልን በየሄድንበት መሞት ነው 😰😭😭😭😭
ende nine ycerkios lijhioceeeeeee
She's so funny
😍😍😍😍
Nise we love you
ኦ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ጠፍተሻል
የማሪቱን አልበም አስተዋውቁላት እንጂ ለሚቀጥለው ወር ይመረቃል::
ብፅዬ በግልፅ ስላጫወትሽን እናመሰግናለን
♥♥♥♥♥♥
እሺ ብፅይ ችግር የለውም እንተባበራለን
Enat fetira yetabekchu
ሽልማት 10ሺ እእእእእእ እኛ በማዳም ቤት አልሞላልኝ ብሎኛል.
ብፅኣት መድረክ ላይ የዘፈነችው "ትዝታ" ua-cam.com/video/hXGhM6GGmN8/v-deo.html
ብጽአት ዘግነትሽ እዳትነጠቂ ጠንቀቅ ማለት ያስፈልጋል። ብያንስ ለህክምና አሁንም የአውስትራልያ ቪዛ ያስፈልግሻል። አውስትራልያ ለህክምና ተብሎ ቪዛ አይሰጥም። የፖለቲካ ጥገኛ ሆነሽ ነው ያገኘሽው።
Binyam Tube አቶ ቢኒ ቪድዮ ሲለቁ እንደርስበታለን።
Anchi wesha yanci selahone kefeu madebek ale malet new
ይሄ ባለጌ ጌጡ ተመስገን ቀዳዳ ለወሬ የሞተ
swdshie fkracwe ysknale nurwige adswe srashine entbkalne
ምነው አሽቃበኝጣቹ ፓሊስ ለያዘውን ሰውዬ ወሬን ደሞ ያወራው ሎካል ቻናል ነው ስለዚ እውነት ነው ይሄኔ ሳይያዝ ለብዙ ዘመን ያደረገው ይሆናል የቀን ጎዶሎ ፓሊስ ላይ ጣለው እሱን ብሎ ፓስተር መጀመሪያ እራሱን ይግዛ
ዲሮሲ ክፕሲተሩ ምን ይጠብቅውሸታም ኖው
Protestant ስለሆኑ ጥላች ነው እናንተ ተባረኩ
ራስሽን እየተበቅሽ እሺ የኢትዮጵያ ህክምና የሚተማ መኑበት አይደለም በራስሽ በእጅሽ የተሰራ ምግብ ተመገቢ ስፓርት ስሪ
Yhew adrku good luck
ሆድ ተፍላችሁ
ዝም በይ ባክሽ እነሱስ በኦርቶዶስ ክርስቲያን ላይ ቀሱ የንስሐ ልጁን እንዲህ ያደርጋሉ ብለው ስያስተምሩ እንዲህ ብላችሁ አልተከራከራችሁም ዛሪ ግን ወገባችሁን ይዛችሁ ትከራከራላችሁ ሊያደርጉ ይችላሉ እኔም የደረሰብኝ ነገር ስላለ ነው እነርሱ ብዙ ነገር ያዱርጋሉ አያደርጉም ማለት አትችይም ትልቅ ሰው ናቸው ብላብላ አይሰራ ብቻ ፈሪያ እግዜአብሔር ይኑራቸው በይ በየትኛውም ሐይማኖት ፈተና ይበዛባቸዋል መፅናት ሲችሉ ለማይጠቅም ነገር በፈተናው ይወድቃሉ በኦርቶዶክስ አባቶች ላይ የሚያደርሱትን ነገር ክፈችና እይው ታዝኛለሽ

Binyam Tube
አቶ ቢኒ ቪድዮ ሲለቁ እንደርስበታለን።