Enechewawot Season 9 Episode 7: Interview with Asge Dendasho

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 200

  • @hanatgt1325
    @hanatgt1325 6 років тому +8

    እንዳተ አይነት ፈታ ያለ ሰው በጣም ደስ ይለኛል አስጌ ነብሴ😍😍😍😍😍😍

  • @hiwimar4254
    @hiwimar4254 5 років тому +1

    እዉነት ነዉ በጣም የሚያሳፍር ድርጊት ነዉ እኔ የሻሸመኔ ተወላጅ ነኝ አሁን ለስራ ወጣ ብያለዉ ይህን ስሰማ በጣም ነዉ ያፈርኩት በጣምም ነዉ የጠላዉት እንዲ አነበረችም ሀገሬ ምን ሴጣን እንደገባባት አላዉቅ ደግሞ ህግ የለም

  • @tadelechtessma6104
    @tadelechtessma6104 6 років тому +1

    I’m really love you are nice speech Asegenyee🎁❤️❤️❤️😍😍

  • @abukarabdi4303
    @abukarabdi4303 6 років тому +3

    I’m from finaland ilike music this men he is funny singer
    I’m somali 🤝👍🏻

  • @gutekeyman1821
    @gutekeyman1821 5 років тому +1

    አስጌዬ እውነት ፈጣሪ ኢትየጵያን በምህረት ያስባት

  • @yadinalyitdegimali1816
    @yadinalyitdegimali1816 6 років тому +25

    አሰጌ አድናቅክ ነኝ
    የሐገረ ልጅ ውድድድድድድ ነው ማረግክ.!!

  • @ashenafibergene3888
    @ashenafibergene3888 6 років тому

    asge my friend we know each other since a kid and we all know about you do have a layer of potential go ahead!!talk truth as usual...wish u more and the show was so interesting...asegajoch u touched my heart as well as my mind on the start of the show.plz sewun betegegnew agatami astemiru sewu mendertegna honuwal tesastehal yemil tefa,abat tefa,tekochi tefa,masferarat ena zacha ende jebid eyehone new,letiwulid bekel eyastemare and eyastelalefe new...but wz pm dr abiy we can cross!!thank u ebs

  • @የማርያምልጅነኝቆንጅትቆን

    ትጂዬ የኔ መልካም ስወድሽ እኮ ልዩ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ። የስው አሉባልታ ተያቸው እግዚአብሔር አምላክ ካንች ጋር ይሁንልሽ ማርርርርርርርር ውድድድድድድድድድ

  • @senychief1955
    @senychief1955 6 років тому +1

    አስጌ የኔ ውድ ሶሼብል የሆንክ ሰው።ነህ እኮ የትም ከማንም ጋር በፍቅር መኖር ምትችል ሰው ነህ ። ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፍከው እግዚአብሔር ያስበን ትልቅ ፀሎት ያስፈልጋታል ሀገራችን

  • @webak242
    @webak242 6 років тому +3

    Thank you, somuch great speech!!!

  • @peacebeuponyou2005
    @peacebeuponyou2005 5 років тому +1

    Asge betam des yemitil sew neh. Betam gobez zefagn denash!

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 6 років тому +1

    የመጨረሻውን መልእክትህን I love it🙏🏾

  • @genetayele1515
    @genetayele1515 6 років тому

    እናመሰግናለን አስጌ ፈታ አደረከን ፈታ ብለህ ቆንጆ ዝግጅት ነውትጂና ሳይመን።

  • @helenalmu8458
    @helenalmu8458 6 років тому +11

    Asga talented and funny

  • @kedijangus3744
    @kedijangus3744 5 років тому

    እውነት ትክክል ናችሁ አንድ ሌባ ከታየ ብዙ ጭፍጨፍ ይወርደበታን ሂወቱን እከማጣት ድረስ ስለዚ መግስት ሳይሆን መቀያየር ያለበት ህዝቡ ነው መሪው ተመችቶኛል ህዝቡ ይቀየርልኝ ያስብላን ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @tinadesta744
    @tinadesta744 6 років тому

    አስጌ ሙዚቃዎችክ ሁሉም ተወዳጅ ማንም የሚያዳምጠው ነው በርታ

  • @hassshasss8084
    @hassshasss8084 6 років тому +4

    አሰጌ የኔ ምርጥ ዉድድድድድድ

  • @entyew3204
    @entyew3204 6 років тому +1

    እውነታችሁን ነው ልቦና ይስጣቸው እናንተን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @genetabate9726
    @genetabate9726 6 років тому

    ejeg betam ymdenkew muzikegha new hulam sezefen yasdesteghal thank you

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 6 років тому

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ እወዳችሆለሁ 💋💋😍😍🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @martagashaw1935
    @martagashaw1935 6 років тому

    ይግረማል ልቦና ይስጣቹ ትግይ እወድሻለሁ ክፉአይን ካሽ ምሪጥ የኢትዮጵይ ልጅ

  • @ritahwayek2629
    @ritahwayek2629 6 років тому +10

    አስጌ ፈታ ብለህ እኛንም ፈታ አረከን ይመችህ

  • @wonyfikerlove1919
    @wonyfikerlove1919 6 років тому +1

    Asegya Andega Respekt and love for you ❤❤❤😚😙😗😘😍

  • @siyalfwazafikir0683
    @siyalfwazafikir0683 6 років тому +2

    Wuddddd yehagere lij😘❤ berta gobez neh

  • @messidia8350
    @messidia8350 6 років тому +6

    አስጌ ኑርልን

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    በጣም ያሣዝነል የሸሸ መኔው ተግባር አሠቃቂነው

  • @ሰሊወሎየዋፍቅርባጋጣሚ

    አስጌ አድናቂህ ነኝ እወድሀለሁ

  • @newaygebertsadik7910
    @newaygebertsadik7910 6 років тому +1

    Asge impressed me!

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    😀😀😀አሠጌ ሣቅህ ውሥጤነው

  • @ዘኢትዮጵያአማራ
    @ዘኢትዮጵያአማራ 6 років тому

    ትክክል ነው አውሬ ናቸው። እናመሰግናቸዋለን

  • @helinaasrat3186
    @helinaasrat3186 6 років тому

    ያ ልጅማ የሁል ጊዜ ሐዘኔ ነው 😭 አስጌ ምርጥ

  • @tigistendalew2964
    @tigistendalew2964 6 років тому +2

    Sewadacu enekone selame matacu😘😘😘

  • @hanatgt1325
    @hanatgt1325 6 років тому

    ስለ ሻሸመኔ ያወራችሁት ጥሩ ገለፃ ነው ያረጋችሁት ...ብዙ አንሂድበት ግን አትበሉ ከዚህ በላይ ግዜ ሰታችሁ ብታወሩበት እንደውም ጥሩ ነው ....በጣም ሰቅጣጭ ነው ከሰቀሉት ይልቅ የሚመለከቱት ያሳዝናሉ😭😭😭

  • @dametuhabesha890
    @dametuhabesha890 5 років тому

    የኔ ጀግና አስጌ ይመችህ

  • @balayneahrosebalayneshrose3129
    @balayneahrosebalayneshrose3129 6 років тому +1

    እግዚአብሔር ያክብሪህ♥

  • @chuchuambaye2616
    @chuchuambaye2616 6 років тому

    አስጌ ዋው እምገርም ልጅ ነክ ደስ ስትል።

  • @gdhdhdhdh9017
    @gdhdhdhdh9017 6 років тому +11

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያመጣቹሁት ሰውን ያክል ፍጡር እንደዛ ማድርግ ተገቢ አይደለም መንስትም ዝም ማለት የለበትም ኦሮሞ ከብት ናቹሁ እውነት የድሀን ልጅ እንዲህ ማድርግ ፍርድ ለእግዚአብሔር። ይስጣቹሁ

    • @mesilema4237
      @mesilema4237 6 років тому

      Asge bexam arif gize temegnewilih. Xiru bilehal

    • @kalkidankasssa8056
      @kalkidankasssa8056 6 років тому

      +Mesi Lema hjhvc ⏫♠️⅝😳😰😳😳😳♣️⏫±😳

    • @hederohamza7191
      @hederohamza7191 6 років тому

      ante mendenew oromo minamin yemtelew

  • @user-tf6fy9wy3k
    @user-tf6fy9wy3k 6 років тому

    Amen asege egzabher yexbikhe

  • @adenzeleke2661
    @adenzeleke2661 5 років тому +1

    ስወደው አስጌ

  • @-marti7668
    @-marti7668 6 років тому +2

    ስወዳቹ እኮ ግን አስጌ በጣም ወፍረካል ፈታ ብያለው

  • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም

    ፈታ ሰላረጋቹን እናመሰግናለን

  • @messidia8350
    @messidia8350 6 років тому +2

    ፀሎት ማድረግ አለብን

  • @mekdikonjo6475
    @mekdikonjo6475 6 років тому

    betam tamralachu tebareku

  • @እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን

    አስጌ ማር 😍😍😍

  • @amenaworku1586
    @amenaworku1586 6 років тому

    Wow asge siwdeh

  • @alemtesfaye1222
    @alemtesfaye1222 5 років тому

    እውነት ብለካል ሀገርን የመሰለ ነገር የለም

  • @kalidmohammed2993
    @kalidmohammed2993 6 років тому +2

    YADISSE

  • @zinettube4506
    @zinettube4506 5 років тому

    የውነት ጥርስሕ ይመስጠኛልዋው

  • @የጌታነኝቤቲ
    @የጌታነኝቤቲ 6 років тому

    Asga❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ 6 років тому +3

    Wuyy yedebub lijoch nebs eko nachew!

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 6 років тому

    አድናቂክ ነኝ አስጌ እንወድካለን

  • @jamilaku3394
    @jamilaku3394 6 років тому +2

    አስጌዬ

  • @የወሎዋልጅ
    @የወሎዋልጅ 6 років тому

    አስጌ ጥሩ አመለካከት ያለህ ሰው ነህ

  • @astareanamo2212
    @astareanamo2212 6 років тому +1

    woooooow

  • @ማሂ-ቨ6ጀ
    @ማሂ-ቨ6ጀ 6 років тому +8

    አስጌ ፍታ ብለህ ሰውን ፍታ ታደርጋለህ ተው ግን በአማርኛ ዝፍን

    • @feramerga9274
      @feramerga9274 6 років тому

      ጋሞኛ ነው ምያምርበት ስለ ደቡብ

  • @mesimesu5184
    @mesimesu5184 6 років тому

    Asge mirti feta yalki sew des tilaleki 😘

  • @jimmatube6844
    @jimmatube6844 5 років тому +1

    Er edel setgn fexar Amerkan wesdegne

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 6 років тому +2

    የእውነት እኔም ያልኩት እናትቶች የሉም አባቶችስ ወጣቱ ስሜታዊ ነው ብንል እዚያ ያሉ ሁሉ የቁም ሙቶች ናቸው

  • @astareanamo2212
    @astareanamo2212 6 років тому

    wooooow

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 6 років тому

    Asga feta yale interview nbr 😍😍😍

  • @fadialberjawi9865
    @fadialberjawi9865 3 роки тому

    Ahfiyr

  • @SamsungJ-mg8gs
    @SamsungJ-mg8gs 6 років тому +1

    ቲጂዬ ና ሳዬ ኑሩልንንንን ♥♥

  • @dawitdawit1795
    @dawitdawit1795 6 років тому

    Asge magaw love you

  • @prime6681
    @prime6681 6 років тому

    Ewntachun nw betam yegermal Ethiopia endze honalch yamale 😭😭😭😭😭

  • @yonimesiiyonimesii6512
    @yonimesiiyonimesii6512 6 років тому

    ይመቺል

  • @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ
    @እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ 6 років тому +1

    አስጌ ፈንዲሻ ስላምህ ይብዛ

  • @teddfact
    @teddfact 4 роки тому

    አሁን አሁን በኦሮሞና በአውሬ መሀል ያለው ልዩነት የስም ብቻ ነው፡፡

  • @ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ

    ስራ ቢሰራማ 18 ቀርቶ 12 እንኩዋ በአግባብ ብንጠቀምበት ሀገራችን የት ትደርስ ነበር...ግን ምን ያረጋል እሄ ዘረኝነት የሚባል በሽታ አገራችንን አበላሻት እንጂ

  • @የፍቅርጉዞማረያምንይዞከል

    አስጌ ፍልቅልቅ ሳቅህ ያስቀኛል በርታ

  • @bilen1573
    @bilen1573 6 років тому +1

    ልክ ነሽ ቲጂዬ እኔም እንደዛ ነበር ያሰብኩት
    ልክ አንች እንዳልሽዉ
    ለተሰቀለዉ ልጅም ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት።

  • @tube5909
    @tube5909 6 років тому

    እንደዚህ እደልጂ ጥርሱን የተጠቀመበት የለም እኔ የሚያስቀው እያስለቀሰኝ ነው አንተ ለማያስቀውም ለሚስቀውም ደግ አርገሀዋል እባክህ

  • @فاغليزم
    @فاغليزم 6 років тому

    Wowwwo Asge Betam Ati Wofer Eshe Wobten Yasetale

  • @ኤፍራታየኤርሚ
    @ኤፍራታየኤርሚ 6 років тому

    አዝጌ ውስጤ ነው አገባዋለው

  • @የእናቴልጅነኝ-ፈ4ከ
    @የእናቴልጅነኝ-ፈ4ከ 6 років тому

    Asgeeeee......

  • @saramechamyefikratelshmtan5083
    @saramechamyefikratelshmtan5083 6 років тому

    Bemjemriya amelakhn bemketel..... asgiya fikr weddddd ..

  • @wendazman7786
    @wendazman7786 6 років тому +2

    Asge mirt feta lij

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 років тому

    ግልፀኛ ነክ የኔ ፈንድሻ ስወድክ😍❤

  • @semegnkassa5744
    @semegnkassa5744 6 років тому

    Asege yemace

  • @user-tf6fy9wy3k
    @user-tf6fy9wy3k 6 років тому

    Asege dedasho♥

  • @tees1045
    @tees1045 6 років тому

    Ye shasemen happen ,yamale yamale yasedengetal ufffffffff

  • @abititube9174
    @abititube9174 6 років тому

    Tbarerech ylu alnebernde wey gud

  • @dawityohannes7033
    @dawityohannes7033 6 років тому +2

    ከዘፋኞች የማይገባኝ ነገር እግዚአብሄር የሚለውን ቃል ለምን አንደሚጠቀሙት አይገባኝም አሱ ከዘፋኝ ጋር ህብረት የለውም

    • @Woman544
      @Woman544 6 років тому

      Dawit Yohannes mebtachew new miknyatum yenesum ferari new yamenubetn fetari yetgnawum bota mangnawum sew yemetrat mebt alehu. Hatsiyategnochin yemigestsi fetari erasu bicha new so yefetarin qal aweqn blachihu hatsiyat atigbu.

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 6 років тому

      Hey Dawit ante man nek sew juge yemetadergew. Yegzabher kal anbebe. Becos Egzabher dont guge selemil new.

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 6 років тому

      How do you know if he pray longer than u😂😂😂😂

  • @tig4420
    @tig4420 6 років тому

    አስጊ😍😘

  • @berkilemi7182
    @berkilemi7182 6 років тому

    የታሰቃለው ያላችሁት ልጂ.. ልኪ ናችሁ. አኔም ማማን ሃቃተኝ. እስካአሁን.. ልኪ እንዳየሁት.. ፈት ነው ናቃልኩት.. ባጣም ያዛዝናል..

  • @silkutewodros1161
    @silkutewodros1161 6 років тому

    እንጨዋወት ፕሮግራም በጣም አሪፍ ነው ። በጣም በርቱ ጎብዝ

  • @bzeleke2487
    @bzeleke2487 6 років тому +1

    Enas yagarmgh yahulume chenkalate aned mahonu

  • @alemtesfaye1222
    @alemtesfaye1222 5 років тому

    አስተሳሰብክ ልዩ ነው

  • @senivegas2855
    @senivegas2855 6 років тому

    እባክህ አስጌ ወደ vegas ብቅ በል

  • @mazaararsa599
    @mazaararsa599 6 років тому

    አርፍ ነው አስጌ እነመሴግናሌን

  • @ማርታከሸገር
    @ማርታከሸገር 6 років тому

    ስወድክ አስግዬ

  • @dimaaabdi7614
    @dimaaabdi7614 5 років тому +1

    Balee robe waduwlw

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    ቲጅ ሥወድሺ

  • @jasminea4147
    @jasminea4147 6 років тому +2

    Ere agelefafet 🤣🤣

  • @emmyemmy2592
    @emmyemmy2592 6 років тому

    የኔ ምርጦች

  • @geeznesh2703
    @geeznesh2703 6 років тому +2

    አረ አታስቁኝ አሜሪካ ና ኢትዩጵያ ታወዳድራላቹ ቀኑን ሙሉ አስጠግርረው በቀን ስንት እያስገቡ 400ብር በወር የሚከፈልበት ሀገር እኔ በበኩሌ ኢትዮ ከምስራ

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    Tegeya enem denegechalehu afer yebelu weshetamoch

  • @meronkelemu8906
    @meronkelemu8906 6 років тому

    አሴምርጤ

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 6 років тому

    jawar newi yehen yaderegewe lemene hezebebu zemei malete germognal yehei dergete selefe yasewtal

    • @saadarif1476
      @saadarif1476 6 років тому

      zift hula jawar min adarege? ?

  • @martayeethiopalijiyadinaly4625
    @martayeethiopalijiyadinaly4625 6 років тому

    በ አዋሳ ካታም ሳው ከኔ ናፍሱ ያለ በእሳት ሲያቃጥሉ አላያቹ እንድ አላያቹም እንደ ፊት ለ ዎላይታ ህዝብ ::asge betam wodalo ishi

  • @serkserk7264
    @serkserk7264 6 років тому

    😍😍