ተወዳጁ ዜማ "ጀግና"..አቀንቃኙም ጀግና ነው ግሩም አድርጎ ተጫውቶታል ..ስመ ጥሮቹ አበጋዙ፣ያሬድ፣ሚኪ አንድ ላይ ከጀርባው አሉ..Mastewal Eyayu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • ተወዳጁ ዜማ "ጀግና"..አቀንቃኙም ጀግና ነው ግሩም አድርጎ ተጫውቶታል ..ስመ ጥሮቹ አበጋዙ፣ያሬድ፣ሚኪ አንድ ላይ ከጀርባው አሉ..Mastewal Eyayu @ Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 359

  • @nobird7109
    @nobird7109 2 роки тому +113

    አቤት✌️የሙዚቃ ባንዱ ጋላክቲኮ የሆነ አሰላለፍ 🙏

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 2 роки тому +159

    በቃ እንደዚህ የሚችሉ ሰዎች ይስሩ ሌሎቻችሁ አታደንቁሩን ዞር ብላችሁ መክሊታችሁን ፈልጉ

  • @Bellema822
    @Bellema822 2 роки тому +81

    ባንዱ ሃገሪቷ ውስጥ አንቱ የተባሉ ሰዎች አሉበት ዋዉ❤️❤️👌

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 2 роки тому +138

    ከዘፋኙ እስከ ባንዱ አሰላለፋቸው እንደ ዛሬው ማንችስተር በብቃት ነው ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ😍😍😍😍

  • @ephrembiruk6458
    @ephrembiruk6458 2 роки тому +8

    በነዚህ ሙዚቀኞች መታጀብ በራሱ መታደል ነው ....ግን ማስተዋል ትችላለህ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +42

    ከዘፋኙ እስከ ባንዱ 👌👌👌አበጋዝ 🇪🇹❤😘

  • @danigym1000
    @danigym1000 2 роки тому +55

    አጃኢብ ነው! ለገለፃም ተቸገርኩ እናም በዝምታ ውስጥ ጩህቴን አሰምቻለሁ!

  • @melatreta1972
    @melatreta1972 2 роки тому +6

    የት ተደብቀህ ነበር እስከዛሬ ? ሙዚቃ 🎧 ማዳመጥ ባንተ ሀ ብያለሁ👍

  • @aminushiferaw9928
    @aminushiferaw9928 2 роки тому +21

    ቲክቶከሮችን ጥሩልኝ እማ ይቆራርጡት ያው እደፍረደባቸው የምር የውስጥን ስሜት ይገልጻል አተን አይነት ያብዛልን

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 роки тому +13

    የዚህ ልጅ ሙዚቃ ባዳምጠው ባዳምጠው አልጠግበውም ሙዚቃ ገና አሁን ነው ሰው ያገኘችው

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 роки тому +44

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ

    • @yetadulij7475
      @yetadulij7475 2 роки тому +2

      mamo lela fotow lela....zefen sir meteh lemin hayimanotihin tisebkaleh sewiye

    • @Amharavkjgg
      @Amharavkjgg 2 роки тому +2

      ሙዚቃ ልትሰሚ ገብተሽ ስብከት 🤔

    • @Amharavkjgg
      @Amharavkjgg 2 роки тому

      @@yetadulij7475 🤣🤣 አትገረምም አለ ሰውዬው 🤣 ማሞ እና ቂሉ 😆😆

    • @እናትነኝጎጃሜዋ
      @እናትነኝጎጃሜዋ Рік тому +1

      @@Amharavkjgg 🤣🤣🤣🤣🤣እኮ

    • @Amharavkjgg
      @Amharavkjgg Рік тому +1

      @@እናትነኝጎጃሜዋ 🤩

  • @meandyoutube7307
    @meandyoutube7307 2 роки тому +26

    ዘፈንን ይኤ ልጅ ይዝፈነው❤❤❤

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 2 роки тому +29

    ምርጥ ሰራ ነው ተመሰጬ ነው የሰማሁት በረታ ወንድም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @እሙየአባቷናፋቄ
    @እሙየአባቷናፋቄ 2 роки тому +13

    እስኪ ዝም ብለችሁ አዳምጡት ከልብ ጠብ የሚል ሙዚቃ እኮ ነው ግን ቡዙ አይታ አላገኘም እንደሙዚቃው

  • @lovefasika5686
    @lovefasika5686 2 роки тому +13

    ምናለ የሀገራችን ፖለቲከኞች እንደ ሙዚቀኞቻችን ህብረት ቢለምዱ የት በደረሰን ነበር

  • @haymi410
    @haymi410 2 роки тому +25

    ፍቅርን ብዬ እጂ የምተናነሰው
    ከመረረማ በኔ ነው የሚብሰው
    ጀግና የጀግና ጀግና ልቤ ቆራጡ
    ዘበት ላንቺ መለማመጡ
    💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤

    • @user-vg1vg6wl4d
      @user-vg1vg6wl4d 2 роки тому

      Woww Mar 👌👌👌👌🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @addistube7280
    @addistube7280 2 роки тому +36

    አቤት ቅላፄ❤️❤️❤️❤️❤️
    it's power full music 🇪🇹👌

  • @sisayyirdaw1407
    @sisayyirdaw1407 2 роки тому +10

    ከዚህ ዘፈን ያልተመቸኝ ማለቁ ነው🥰🥰 አበጋዙ፣ ሚኪ ፣ ያሬድ ከጀርባ ያሉት ሁሉ ከባድ ሚዛን ናቸው።

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +7

    የት ተደብቀህነዉ እሰከዛሪ የጊልዶ ፍየሎች እየጮሁብን በርታ ጎበዝነህ ትችላለህ

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tg 2 роки тому +14

    ፍቅርን ብየ እንጅ የምትናነስው
    ከመረረማ በእኔ ነው የሚብስው 👌👌

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 роки тому +40

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግን አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ።

    • @efremtesfaye2689
      @efremtesfaye2689 2 роки тому +1

      አንደኛ ነሽ ሀገር ሰላም ይሁን

  • @solomonmindayee1847
    @solomonmindayee1847 2 роки тому +6

    ዋዉ የሚገርም ስራ በዚህ ሙዚቃ ስራ የተረዳዉት ጥሩ ስራ ምን ያህል እንደሚያስከብር በባንዱ አይቻለሁ በርታልን ማሰቲ

  • @ADDIS1341
    @ADDIS1341 2 роки тому +17

    በጣም በጣም እናመሠግናለን የተከበራቹ የተወደዳቹ የሙያው ባለቤቶች አበጋዝ ሚኪ ጃኖ ታምሩ ...... በአጠቃለይ የተሳተፋቹ ከልቤ የመነጨ ምስጋናችን ይድረሳቹ በካሴት ቲዩብ ስም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 роки тому +13

    እንኩአን ደና መጣቹ ሰይፍሻ
    መልካም አዲስ ዓመት
    መጪውን ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን🙏🙏

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube 2 роки тому +17

    ስወደው እሄን ልጅ ምረጥ ሙዚቃ ምረጥ ችሎታ ያለው ነው ፣ ስራዎች በሙሉ አሪፍ ናቸው💚💛❤👍👍

  • @hayat6676
    @hayat6676 2 роки тому +4

    እረ ሙዚቃ 👂👂👂✌

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs 2 роки тому +8

    ችግሩ ጥረስራ የሚሰሩት አይታይላቸውም ስራው👌👌👌👌

  • @እናቴህይወቴ-ከ1ኘ
    @እናቴህይወቴ-ከ1ኘ 2 роки тому +13

    ባልጨክን ነው እንጂ..... ፊትም ባንቺ ጉዳይ
    ቤቴን ባልጎበኘው አሳስቆ ገዳይ ወዶ መለየትን
    ቢመርም ልቅመሰው ከእንግዲህ ውለታ አልጠብቅም ከሰው 👌👌 ምርጥ ስራ በርታ

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 2 роки тому

      ሽምደዳ አንደኛ ነሽ 😉😁

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 2 роки тому +8

    አንተ እራሡ የጀግና ጀግና አንበሣ ነህ አልበምህን እንጠብቃለን በርታልን

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 2 роки тому +8

    አቤት የባዱ ውበት እጅግ የምትዎደድ የምትከበሩ ሰዎች ናችሁ እድለኛ ነህ በነአበጋዝ ተከበህ መስራትህ በርታ

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 2 роки тому +10

    Very impressive performance! This guy is good!

  • @Akielsa
    @Akielsa 2 роки тому +9

    የዚህ ልጅ ብቃት እኮ💓👌

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 2 роки тому +9

    እዴት ደስስስ የሚል ድምፅ ነው የማይጠገብ ከረጅም ግዜ በኃላ ሙዚቃ ላዳምጥ ስላረከኝ አመሰግናለሁ በርታ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 роки тому +13

    All the line up are exceptional thank you for the beautiful music, those involved in the crafts making bravo.🥺🥺

  • @chubiowado9586
    @chubiowado9586 2 роки тому +1

    ABEGAZU yemingizem jegna! - Abet Band Abet 🎶 Muzika

  • @AyenewAregaofficial
    @AyenewAregaofficial 2 роки тому +2

    የሙዚቃ ባንዱ ዘፋኙ አወይ መዋሀድ ማርያምን ሸጋ ናችሁ

  • @getentertainment11
    @getentertainment11 2 роки тому +5

    ባንድና ድምፃዊ ከባድ ጥምረት

  • @teshomebitta7373
    @teshomebitta7373 2 роки тому +11

    አበጋዥ እና ታላላቅ የሀገራችን ባለሙያዎች የታጀበ

  • @hamadmustfa9361
    @hamadmustfa9361 2 роки тому +6

    Love from sudan 🇸🇩 ❤️ 💕 💖 I don't know the meaning but I guess nice meaning

  • @3mconsultancyservice
    @3mconsultancyservice 2 роки тому +4

    ናትናሄል ግርማቸው ብዕርህ ያባረክ!

  • @ፅዮንየመሲልጅ
    @ፅዮንየመሲልጅ 2 роки тому +5

    አንተን እና ባንዱን ያለማድነቅ ቅናት ነው አቦ ኑሩልን❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @sirajmohammed9842
    @sirajmohammed9842 Рік тому +3

    VERY Sad that Elias Melka didn't touch this extraordinary vocal.

  • @michachalink2932
    @michachalink2932 2 роки тому +6

    ከጀርባው ያሉት አጃቢዎች ስያስፈሩ ❤❤❤

  • @sosinahabte9288
    @sosinahabte9288 2 роки тому +4

    My favorite keyboardist Abegaz Shiwotas… respect ✊ no 1 singer Masti 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 роки тому +4

    አንጋፋ ያሉበት እንዴት ደስ ይላል የሆነ ስሜት ተሰማኝ የድሮ ነገር የተመለሰ ነው የመሰለኝ አገሬ ኢትዮጵያ አንድ የምኖርበት ሰላም ስጠን ፈጣሪ አንተም ድምፅ ዋው ነው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንኳን አደረሳችሁ በአገር ከአገር ወጪ ላላቸው ወገኖች ግንባር ላይ ያላቸው ወገኖች መልካም ዘመን ያመጣልን

  • @EthioTec
    @EthioTec 2 роки тому +12

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው… ማስተዋልም ጀግና ባለ-ስርቅርቅ ድምፅ ሙዚቀኛ ነው!!

  • @thisabilityconsulting6999
    @thisabilityconsulting6999 2 роки тому +1

    ማይሚንግ፥ ላይቭ ኣይደለም። በፈለጋችሁት አስይዛለሁ

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 роки тому +6

    አቤት ድምፅ 1ኛ ❤❤❤ተተኪ ተገኘ ስልህ❤

  • @dawitderibneh9777
    @dawitderibneh9777 Рік тому +3

    ተሰፋ እንዳንቆርጥ እንደዚህ አይነት የሚገርሙ ድምፃዊያን በዚህ ዘመን አያሳጣን ..... bro you are the whole package. What an amazing singer I can witness for this new generation

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 роки тому +8

    ዋው ዛሬ በጆሮዬ ማር ኩልል ብሎ የፈሰሰ ነው የመሰለኝ ጀግና ማስተዋል

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 2 роки тому +4

    ከዘፈኑ አይቀር እንድህ ነው እረጋ ያለ ለጆሮ ተስማሚ

  • @artisticalthinking
    @artisticalthinking 2 роки тому +6

    ፐ ባይኖር ምን ይባላል ነበር🔥🔥🔥

  • @Zewdinh
    @Zewdinh 2 роки тому +2

    ከ ቤንች ሸኮ ነው አልበምህን እያጣጣምኩልህ ነው ይመችህ ወድጄዋለው ። የተመቸው ይግጨኝ

  • @wondekassa6058
    @wondekassa6058 2 роки тому +1

    ማስቴ በርታልን ሰርጸ በምክንያት ነዉ የ ማዲ ተተኪ ያለክ አንተም ጀግና ድምጻዊ ነክ።

  • @lovefasika5686
    @lovefasika5686 2 роки тому +3

    የቀረን ሙዚቀኛ ኤላ ብቻ ኮ ነው አሱም ቢኖር አይቀርም ነበረ

  • @fremariamtilahun7228
    @fremariamtilahun7228 2 роки тому +3

    Abegaz ,, u are an amazing, talented , extraordinary musician, my respect goes out to u n ur team

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +8

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹

    • @Tuba-xi8ro
      @Tuba-xi8ro 2 роки тому +1

      አሁን ሙዚቃ ላይ ገብተህ ምን ያስቀባጥርሀል

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 2 роки тому +5

    ዋው ግሩም ድምፅ !!!

  • @marybelen7519
    @marybelen7519 2 роки тому +1

    Cebanedu anegaz esec zefagnu jegena nachew hulum

  • @redwanarebo
    @redwanarebo 2 роки тому +1

    በእውነት የመጀመሪያ እድለኛ ብየሃለው በአበጋዝ መታጀብህ ቴዲ አፍሮም አልታጀበም በአበጋዝ

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat Місяць тому

      ጥቁር ሰው፣ ሰው በልኬ፣ ኦ አፍሪካ፣ ያምራል፣... የማን ቅንብሮች ናቸው?

  • @amyyigrem9076
    @amyyigrem9076 2 роки тому +4

    An amazing voice. Keep it up the good work

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 роки тому +9

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን የነብያት ታሪኮች ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹😍😍😍

  • @MsScarygoat
    @MsScarygoat 2 роки тому +4

    God bring us peace to our country so we could just enjoy and appreciate beautiful music like.

  • @bekeledagne1275
    @bekeledagne1275 2 роки тому +4

    The top musicians played in this beautiful lyric.
    Thanks

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA 2 роки тому +1

    Thumbnail edit ይደረግ። ብዙ ተመልካች እንዲያገኝ ተምብኔይሉን የተሻለ አድርጉት። ማስተዋል ተዋጣለት ዘፋኝ ነዉ። በ Ethiopian Idol 1ኛ መሆን የነበረበት እሱ ነበር ግን በጊዜዉ ተመስገን የ High school መምህር ነበር ብዙ የመራጭ ድምፅ አገኘ። ማስተዋል ግን ገና የ የ hign school ተማሪ ነበር። ተመስግንም ጥሩ ዘፋኝ ነዉ ግን ማስተዋል ይበልጠዉ ነበር በጊዜዉ

  • @bezib2555
    @bezib2555 2 роки тому +2

    Woww ….
    Seifye please keep this music band

  • @firazgifikadu9498
    @firazgifikadu9498 2 роки тому +1

    እኔ የገረመኝ ይሄን የመሰለ ሙዚቃ ዩቲዩብ ላይ ብዙ ተመልካች አለማግኘቱ በጣም ያናድደኛል። ማስተዋል ድምፀ መረዋው አልበም እንጠብቃለን። እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️።

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 2 роки тому +2

    ሰይፈ ግን ለምን እነ አበጋዝ እንዲሁም ያሬድ ሳክስፉኒስቲን አቅርብለን

  • @Human-mm3rv
    @Human-mm3rv 2 роки тому +3

    I really love this guy ❤️

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 2 роки тому +1

    Tamiru amare love you

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 2 роки тому +2

    Wow! What a faboulous lyrincs and composition.

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ 2 роки тому +1

    ሰይፍሻ ድራም ነው የሚባለው ብቻ ከበሮ የሚመታው ሲያምር ግን ረዥም ነው ?😍

  • @alexfentaw7328
    @alexfentaw7328 Рік тому +2

    Wonderful singer and well-known musicians. Great organization.

  • @ErmiyasDebasu
    @ErmiyasDebasu 8 місяців тому

    ከምወደው ሊድ ጊታሪስት እና ሙዚቃ አቀናባሪ ሚካኤል ሃይሉ ጅምሬ : አበጋዝ ክብረወርቅ:- ኪቦርድ
    ልዋም መሃሪ :- ቤዝ ጊታር
    ያሬድ ተፈራ :- ሳክልስፎን
    ታምሩ አማረ(ቶሚ) :- ኪቦርድ
    ጋሻው(ጋሽቲ) :- ድራም
    ዘሪሁን በለጠ :- ሳክስፎን ጀግናውን ድምጻዊ በሚገርም ብቃት አጀበውታል ሰይፉ በኢ ቢ ኤስ ደግሞ የኔ የምንግዜም ምርጥ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው።

  • @biruktesfaye1861
    @biruktesfaye1861 2 роки тому +1

    tleyalachihu🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tb463
    @tb463 2 роки тому +4

    አቤት ድምፅ👌👌

  • @kalemulatu3971
    @kalemulatu3971 2 роки тому +3

    ባንዶቹ , ድምፅ 👌👌👌👌👌🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    ባዳምጠው ባዳምጠው አይሰለቸኝ ብሏል የውር እረጋ ልብ ውስጥ የሚገባ ዜማ ተባረክ ❤❤❤😍

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 2 роки тому +1

    የባክ ቦኑ ኮንክሪት ነው እንዳለ ኢትዮጵያ ያላትን የሙዚቃ ባለሙያ ነው የያዘው ደስ እሚለው ልጅ ነው ብለው ሳይንቁ ማጀባቼው

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 2 роки тому +1

    ethiopiann sele angetun defto tageso lalewu yagere sewu newu musikawu 💚💛❤!!!!

  • @zerihunaman6794
    @zerihunaman6794 2 роки тому

    ግጥሙ ከዜማው ጋር በሚገርም ሁኔታ አብረው የሄዱ እና የዜማው መጠሪያም አቀንቃኙም የጀግና ጀግና ናቸው። ማስተዋል ትለያህ....ስለጋበዛችሁትም እናመሰግናለን!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +1

    ሁለት ነው ትርጉሙ በዛ መለማመጡ
    እኔስ ቀልድ አላውቅም ኢትዮጲያ ባነቺማ ከመጡ
    ከነኩሽ አናርፍም አርፈው ይቀመጡ

  • @nardieri7725
    @nardieri7725 2 роки тому +1

    I can't stand to listen this music. It looks like my husband sing it for me. He played this music the other day before I left for then on the way I realized he wanted to tell me how he expressed our current situation. I feel so sad 😞 and can't repeat it and cried 😭

    • @joshamsalu6663
      @joshamsalu6663 2 роки тому

      አይዞን በርቺ! ይሄን መጥፎ ጊዜ እናልፈዋለን! ሀገራችንን እና ህዝባችንን ያቆይልን!

  • @Fikertilahuin
    @Fikertilahuin 2 роки тому +2

    ሰም ሲወጣ ልክ የሱ ብቻ ነው ማሰተዋል

  • @HeijdjjHdind-zj4qt
    @HeijdjjHdind-zj4qt Рік тому

    ከብዙ ጊዜ በኋላ ኢትዮጲያ ውስጥ ጎሳዬን የሚተካ ድምፅ ተገኝቷል መድረኩ እራሱ በጣም የሚከብዱ ባለሞያዎችን ነው የያዘው የሚገርም ነወ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Рік тому

    ጋዜጠኛ(ገዘጠእኛ)👈👉ጻሕፈ_ትእዛዝ ማለት ሣይገባዉ በእፊት ማስተዋል የሰዉ ስም ብቻ ይመስለዋል 👉ያለ😃ፊዴል
    💐ት'እ'ይን😃😃ተን💐

  • @ambachewkassa8232
    @ambachewkassa8232 8 місяців тому

    ስሜ ላይ ሄዱ ጎዝጉዘው እንደሳር
    የወደቀ ዛፍ መች ያጣዋል ምሳር
    ባልጨክን ነው ፊትም ባንቺ ጉዳይ
    ቤቴን ባልጎበኘው አሳስቆ ገዳይ

  • @blenassefa5447
    @blenassefa5447 2 роки тому +3

    The band 😍😍😍 especially Abegazu 😍

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 2 роки тому +2

    ባንዶችግን ዋው

  • @eleninegash6077
    @eleninegash6077 2 роки тому +3

    የኔ ጀግና ዘፋኝ !!!!!!

  • @saarajamal8562
    @saarajamal8562 Рік тому

    ሚኪ ጃኖ በጣም ነው የምወደህ የማደንቅህ🤩😍 አንድ ቀን ሰይፉን ሳላስቸግረው አልቀርም አገናኜኝ አፍቅሬዋለሁ ብዩ😀i love you ሙጭጭ

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ከሙዚቃው ቅንብር ጋር ይመቻችሁ

  • @tesfayehassen9867
    @tesfayehassen9867 2 роки тому +2

    አንደኛ ነህ አባቴ 🙏🙏🙏 ወደነዋል በርታ 👌

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 Рік тому

    የግጥሙ፡ጸሓፊን፡በጣም፡ሳላደንቅ፡አላልፍም።በጣም፡ምርጥ፡ግጥም፡ነው፡ምስጋና፡አቀርባለሁ።

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Рік тому +1

    ለካ
    የአንድ አቢወት ሁለት ነዉ
    የሦስት ማኛዉ ትሪግኖመ😞ትሪዉ!!
    መሲ😘ማን😃ኮክ

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 роки тому

    ሙዚቃ ለሚያውቅ ሰው እንደማስተዋል አይነት መድረክ ላይ ላይፍ ድምፅ ያለው ሰው ኢትዮጲያ ውስጥ የለም።

  • @attahiraattahira1422
    @attahiraattahira1422 2 роки тому +2

    ቅኔ ቅኔ የሰዓቱ

  • @jemaritube
    @jemaritube 2 роки тому +2

    ጀግና ነው ግሩም አድርጎ ተጫውቶታል

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 2 роки тому +1

    ኡፍ ማስትዬ የኔ ምርጥ ድምፃዊ አቦ ነብሴን አስደሰትከው ቀና አደረከው ዝምም ሊል የነበረውን ሙዚቃ ይመችህህህህ

  • @ባልንጀራኢንተርቴይመንት

    ኢትዮጵያ በግርኳሱ እንዲህ አይነት አሰላለፍ ቢኖራት ብዬ ተመኘሁ