I am from South Africa and I don't know the words, but hey hey. this song is a killer. I've listen to it many times and I always find myself smiling alone while listening to this song. It's such a wonderful song sang by a wonderful artist (Dawit), the wonderful band and backup singers. Keep up the good work .
The original song used to be my father's favorite song. I can't listen to this without tearing up 😢. I wish my dad had listened to this and enjoyed it as I did
You are played it very well. I said it just doesn't mean only the vocal, but it means everything that you can name it 👏 👍 👌. BTW you you are the next Ethiopian singer who can be a complete singer in the near future of the next generation. Much respect 🙌 🙏 👏 💯
This song made me wish that i understood Amharic 😊... A friend from Addis was playing it when he visited Zimbabwe and I immediately approved of the track.
Am Eritrean 🇪🇷 but I love all your ideas you bring. Love everything about the olden days. Coz old is gold. But brilliant way how u did it. Keep it up love the tune
I had to pull over from driving after listening to this song. The band quality and talent, the back singers flow to the tunes, the singer outstanding capability it’s just all on a different level. Good work and more great works to to come!
ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሯ እንዲህ ላረጋቹ ምሰጋና ይገባቿል በዛው አብረሀም ወልዴ ክብር ይገባሀል የዳዊትን እምቅ ችሎታ እንድናይ ስላደረክን 👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን😂😂
I am from South Africa and I don't know the words, but hey hey. this song is a killer. I've listen to it many times and I always find myself smiling alone while listening to this song. It's such a wonderful song sang by a wonderful artist (Dawit), the wonderful band and backup singers. Keep up the good work .
This is a remake of a song originally played at least 50 years ago
I get you bro❤
Olds gold
Thanks
Music is intl language
They did it
ድንቅ ድምጻዊ ነህ። በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ምርጥና እንቁ የሀገሬ የሙዚቃ ባለሙያዎች ታላቅ ክብርና ምስጋና ለእናንተ ይሁን።
አበጋዝ ሆይ በአሏህ አንድ ነገር ላስቸግርህ እንደዚህ አይነት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን እንደገና እየሰራህ አስኮምኩመን ።ምክንያቱም ሌሎች ደፋሮች ካለ እወቀታቸው ከሚሰሩት ብዬ ነው እንዳያበላሹ
1:05
ኧረ በአሏህ ዘፈን ሃራም አዶል እንዴ😅
እረ ለሙዚቃ በአላህ አትበይ
አበጋዝ ሆይ በይሖዋ አንድ ነገር ላስቸግርህ እንደዚህ አይነት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን እንደገና እየሰራህ አስኮምኩመን። ምክንያቱም ሌሎች ደፋሮች ካለ እውቀታቸው ከሚሰሩት ብዬ ነው። ምክንያቱም አንድ ሙዚቃ በጣም ምርጥ ነው የሚያስብለው ግጥምና ዜማው ጤናማ ሲሆን ነው Deva ይመችህ አንተም ምርጥ ድምጽ አለህ
ይሄኔ እየተደበቅሽ ትሰሚያለሽ@@Korebgosplemedia
ምን አይነት ጉድ ነህ? እንዲህ ነው የሚያምርብን ፣ አንድነታቸውን ፣ ደስታቸውን ተመልከቱ ። ከፉ አይንካችሁ ፣ ክፋት ፣ ዘረኝነት ፣ መዳኒዓለም ያርቅል አሜን።
አሚን
አሚን❤
AMEN AMEN 🙏🙏🙏
አሜን (3) 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
The original song used to be my father's favorite song. I can't listen to this without tearing up 😢. I wish my dad had listened to this and enjoyed it as I did
Oh
It is great
I wish good feeling
ታላቅ ክብር ለአበጋዝ ክብረወርቅ ሺወታ በእኔ ዘመን አንተን የመሰለ ሙዚቃ መጋቢ አላየሁም እጅግ ዝቅ ብዬ ክብር ይጋበሀል እያሉክ ኑርልን ስለምታበላን የሙዚቃ እርካታ አምላከ እስኤል እድሜህን ያርዝምልን ሌሎቻችሁም ክብር ይገባችኋል ውስጤ ረክቷል በዚህ አስቀያሚ ዘመን ይህን ደስታ ላጎናፀፋችሁን ዳዊት & All Musical Thanks
ሙዚቃ ኢትዩጵያ ወስጥ እንደማያረጅና ህይወት መዝራት እንደሚቻል አበጋዝ የሙዚቃዉ ሊቅ አስመስክሮል ክብር የስጥልን።
ሌላ ሙዚቃ የማዳምጥ አይመስልኝም፡፡ እስኪ እንደኔ የተደሰታችሁ የታላችሁ ONLY LOVE.
Pp 3:01
ሰፈራችን ቃሲም የሚባል ባለ ሱቅ አለ ብዙ ግዜ ሀይማኖታዊ ነሺዳዎች ነው የሚከፍተው የዳዊት ፅጌ አልበም የወጣ ሰሞኑን ድምፁን በጣም ጨምሮ ከፍቶት ቃሲም ምን ተገኘ ስለው እስከዛሬ በማይረባ ዘፈን ጆሯችን ጠንብቶ ነበረ ዛሬ ቦታውን ስላገኘ ነው አለ
ድሮም ድሮ ነዉ ፣ ለምስቴ ያለኝን ፋቅር ጨመረብ ኝ ይሄ ሙዝቃ ,Thank you so much
ዳዊት ሳንፈልግ ወደ ኋላ መለሰከን ትለያለህ ማርያምን
ትላንትን ጠብቆ
ዛሬን አሳድጎ
የሚያቀነቅን የደስ ደስ ያለዉ ቆንጆ ዘፋኝ
ዋው በጣም ደስ ይላል በርታ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜውን ይስጥህ ዴቭ የድሮ ሙዙቃዎች በጣም ደስ ይላሉ እኮ
ደጋግሞ መስማት ክፍያ ቢኖረው ሚሊየነር ነበርኩ, ይሄን ዘፈን ልጠግበው አልቻልኩም 😩😩 thank you dave 🔥
Me too
Be vpn btsemaw demo asbehewal endet endemttekmew😉
Me too
Me too
@@NatnaelWondimu-pm8euu😊ijiuu77😮
ዳዊታ የኔ ጨዋ ሰው አክባሪ ግሩም አመለሸጋ ሙሉ አርጎ እኮ ነው ፈጣሪ ሲፈጥርህ ኑርልን👏💙💙
ደቭዬ የትሳሳተ ዘምን ላይ ያለህ ይመስለኛል .... ያልኖርኩበት ዘመን ናፈቀኝ ❤❤❤❤
ተባረክ
ለኛ ዘመን የተሰጠን ወርቅ የሆነ ድምፃዊ ነው
Ashkabach
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betam
ትክክለኛ ዘመንና ከትክክለኛ ትውልድ ጋር የተፈጠረ ድንቅ ሙዚቀኛ ነው !!!🙏
ከሰሩ አይቀር እንደዚህ ከአፈር አውጥቶ ወርቅ ማሳየት እንደማለት ነው!!!!! ቃላቶች ያጥሩኛል ብዙ እንጠብቃለን ካንተ❤❤❤❤
የዚህ ሙዚቃ መጥፎ ነገሩ ማለቁ ብቻ ነው🙌🙌🙌🙌🙏
Thank you!..🙏
That's true
Tikikil
ደጋግመው ልክ እንደኔ 😊
@@ሲትራራህሚበሚገባ ስራው ይገባዋል
በጣም ነው የኮራውብ!! አንጋፋዎቹ አርቲስቶች አልሞቱም ዛሬም በህይወት አሉ።ገና ብዙ እንጠብቃለን
የኛ የዚያ የዋህ ትውልድ ድንቅ ሙዚቃ በ66 ዓመቴ ሰማሁት
ድንቅ ነው
👍👍ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሌላም እንዲሁ እያዳመጥክ የምትደሰትበት ያርግህ
እድሜ ባለቤቱ ይጨምርልህ❤
እድሜ ይስጥ
በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ተመኘሁ !
ከይሲ ትውልድ በል
የሀገሬ የሙዚቃ ባለሙያዎች ታላቅ ክብርና ምስጋና ለእናንተ ይሁን።
የኔ ጀግና እድግ በል ደግሞ እንደ ቴዲ አፍሮ ክብርህን ጠብቅ እሺ ዴቮ ከጀርባህ ያሉ ሰዎች እኮ ሀገር በላቸዉ ኩራት እያንዳንዳቸዉ አንድ አንድ ባንድ ናቸዉ በግላቸዉ ግን እነዚህን ሁሉ በአንድ ላይ ሰብስቦ መዝፈን መታደል ነዉ በርታ
እንዲህ ነው የነበረውን ስራ ከነሙሉ ክብሩ ማዜም ክብር ለሁላቹም ክብር ለእሳቱ ተሰማ ምን ያህል ደስ እንደሚል ከጥኡም ድምፅ ጋር በክብር ማዜም ክብር ነው ለቤተሰብም ዳዊት የኔ ትውልድ እንዳከበርክ ክበር ለሙዋች ነብስ ይማር
የኔ ዘመን ሙዚቃ❤️❤️❤️እድሜ ሰቶኝ በ 3 ኛ ትውልድ ሲዜም በማየቴ እድለኛ ነኝ ሙሉ ባንዱን እመሰግናለሁ
እድሜዎ ስንት ነው ???
Ababi😂 bezih zemen be UA-cam semut ayidel diro be shekila neber... abo arif gize neber enanite yasalefachihut..ahuni hulu neger yewushet
@@kestedemena280😂😂😂
@@kestedemena280...
Yezih Zemen Tiwuld Tiyake....😅
እረ እየሞትን 😊
ዛሬ ዘፈን ከፍቸ ማላዉቀዉን ከፍቸ ሳዳምጠዉ ገና ምነዉ ሳልጨርሰዉ አለቀ ከመጣፈጡ የተነሳ አቦ ተባረክ
በዚህ ሙዚቃ ድሮ የናፈቀው ብቻ ላይክ ያድርገኝ
ዴቭ ረጅም እድሜን ተመኘሁልክ
Amen
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችሁ ደስተኛ ቤተሰብ፣ ስኬታማ ትዳር፣ የምትረኩበት ስራ ይስጣችሁ ❤❤❤ ዳዊት ታሳምናለህ❤❤❤
Amen 🙏
አሰይ
አሜን
Amen
Amenn
መውጣቱን ካወኩ ጀምሮ እስካሁን ከ10 ጊዜ በላይ መላልሼ ሰምቸዋለሁ!......ልጠግበው አልቻልኩም!...ዋው!!...ምንም ቃላት የለኝም!....ዴቭ: ባንዱ.....በቃ አልቻልኩም!..🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰......በህልሜም "ኧረ ድማማዬ" እያልኩ ማደሬ ነው!...
❤
Are ene alehu kuxrun salak ssemaw yemwlew yemadrew
You are played it very well. I said it just doesn't mean only the vocal, but it means everything that you can name it 👏 👍 👌. BTW you you are the next Ethiopian singer who can be a complete singer in the near future of the next generation. Much respect 🙌 🙏 👏 💯
እሳቱ ተሰማ እንደ ኢየሱስ ሞትን አሸንፎ የተነሳ ይመስላል። እኛም የዚያ ዘመን ትውልዶች ልጅነታቻንን ዳግም ኖርነው!! እናመሰግናለን! ✌️
የጆሮ መዳኒት ፈጣሪ አንተ የመሰለ ምርጥ ድምፃዊሰጠን🎶🎶🫡🫡
70/100
መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ስካር፥ ዘፋኝነትና የመሳሰሉት ናቸው፥ ፥አስቀድሜ እንደነገርኳችሁ እነዚህን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
ገላቲያ 5:21
@@Shalamagetachew-z8y እሺ አመሰግናለው የማላውቀውን አሳውቀኸኛል
ዴቭ ዕድሜና ጥና ይስጥልን እሳቱን አስተወስከን በእውነት አይጠገቦም እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ሁሉንም የባንዱ አባላት ክብር ይገባቹሃል እንደዚሁም ይህንን ምርጥ ስራ ላበረከታችሁ የቀድሞ ባለሙያዎች በሙሉ። እንደዚህ ነዉ ኢትዮዽያዊነት በተለይ ከግጥሙ አንዳችሁ በአንዳችሁ እመሩ ድመቁ ብሎንናል የምትለዉ ስንኝ ተመችታኛለች።የሁላችን አምላክ እግዚአብሄር ላገራችን ሰላሙን ይስጣት ።አሜን።
This song made me wish that i understood Amharic 😊... A friend from Addis was playing it when he visited Zimbabwe and I immediately approved of the track.
በዚህ የጭንቅ ሰአት አንተን የመሰለ እንቁ ሰቶን ኑሮአችንን ረስቸን አረፍ ስላረከን እናመሰግናለን በርታልን።
መግለፅ የሚከብድ ዉብ ድምፅ ከእርጋታ ጋር የተሠጠህ የጥበብ ልጅ እውነት የሆላው ከሌለ የፌቱ የለምን ባንተ አረጋግጠናል የድሮዎቹ ስራቸው ዛሬም ሲሰማ ያስደንቁናል አቦ አፈሩን ገለባ ያርግላችሁ ዳዊት ታሪክን ስለደገምክልን እናመሠግንሀለን❤❤❤
🎉😂😂😊
ቃላት አጣሁለት የተቀባዮቹ የባንዱ ምን አይነት መገጣጠም እንወዳችሗለን እድሜና ጤና ይስጠን ብዙ እናያለን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን❤❤❤
እናመሰግናለን።
21 አመት ወደሓላ ወስዶኝ ሳልሰለች ያደመጥኩት ምርጥ ድምፅና ማለፍያ ቅንብር።
ዴቪ ጨዋው ወንድማችን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤
ዘፈን እንዲህ ይናፍቃል 👏👏👏👏 ጀሮአችን ሲቃጠል
ልባችን ሲራብ ነበር ማለት ነው።
ኧረረረረረረረረረረረ ወይይይይይይይይ ወይ ድምጽ ፣ ወይ ባንድ ፣ ወይ አጃቢ ፣ ወይ አለባበስ ፣ ወይ ድምጽ ፣ ወይ.............. ምኑንን ትቼ ምን ልበልህ ዳዊት ምርጥ እና ምርጥ ብቻ።
አበጋዝ ግን አንድ ብቻ ሳይሆን ሺህ ነው ተቋም ነው ተባረክ።
ልጄ የኔን ዘምን ሙዚቃ እንዲህ አድርገህ ዘፍ ነህ ኖሬ ይህን ስላስማህሕኸኝ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥህ።
Am Eritrean 🇪🇷 but I love all your ideas you bring. Love everything about the olden days. Coz old is gold. But brilliant way how u did it. Keep it up love the tune
መስከረም 1 መሰለኝ
ደሰ ሲሉ አቦ
ua-cam.com/video/CkDKhe2i_oY/v-deo.htmlsi=Cka39XqnYHBGwfCk
Great
በጣም ትችላላችሁ በሚቀጥለው አንድ ዘፈን ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ እንጠብቃለን
ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልጠገብኩትም እንደዚህ ብዙ አሉ የምትሰራቸው ዲቭ ሌላ አለም ወሰድከን
ምን ልበል ምን ላድድጋችሁ በደስታ አለቀስኩኝ በጣም ነው የምወዳችሁ እውነትም የዘመን ቃናወቸ ለዘመኔ የምታበሩ እንቁወች ሳላውቀው የምወደውነ የሚናፍቀኝን ያኛውን ዘመን በኔ ዘመን መጥቶልኝ ሳየው በደስታ አለቀስኩኝ❤ ከክፉ ጠብቆ ያቆይልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ስብስብ ደስ ሲል ረጅም እድሜ
በጣም የሚጣፍጥ ለዛያለው ❤በቃደስየሚል ምንቃል የማይገልፀው ስሜቱ ልብላይ ያለ ለመግለፅ የሚከብድ ተባረክ ቱቱቱቱቱ ካይን ያውጣ ሁላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
አለባበሳቸው ❤ ስርአት ያለው 🎉
አረ በቃ ምንም ለማለት አቃተኝ በቃ እድሜና ጤና ይስጥህ..... ምን አለበት ያን ዘመን ባየሁት የምታስብል : የማላውቀው ዘመን የምታስናፍቀኝ ዘመንህ ይባረክ አቦ
የዘመኔ ምርጥ ድምፃዊ ከ ፀባይ ጋር ከስነ ምግባር ጋር 👏👏👏👏
ዳዉት ከሙሉ ጤና ጋ እድሜ ይሰጥህ የምሬን ነዉ ድምፅህን ስሰማ ሀዘኔን እረሳለሁ
በዚህ አጋጣሚ ሁላቹም ምርጥ አንደኛ ናቹ አበጋዝ በአጠቀላይ በዚህ ስራ የተሳተፋቹ በሙሉ አቤት እንዴት ደስ እንደምትሉ አበባ ናቹ ፈገግታ አቀራራብ እረ ስንቴ እንደሰማውት ❤❤❤❤❤
በየቀኑ እየሰማሁ 4 ወር ሆነኝ። ዳዊት ከነአጃቢዎህ እድሜያችሁን ይራዘምልኝ።
ይሄ ሙዚቃ ስንት ቪው እንደሚያገኝ መጨረሻውን አይቼ ዋው respect ለሁሉም እዚ ላይ ለተሳተፋቹ በሙሉ ይገርማል ብቻ ነው ሚባለው
❤❤ዳውት በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ የልጅ አስተዋይ ነህ ልክ እንደ ቴዲ አፍሮ
ከባህር ዳር ነኝ
ያለአበጋዝ ሙዚቃው ምንም አደለም እናመሰግናለን ዲቨ ጀግና ነህ በርታ መቼ ተነካና
ይሄ ባንድ ከ ዳዊትጋ ዝም ብለው እራሱ ቢቆሙ ምርጥ ሙዚቃ ናቸው
🤣🤣🤣
Is that funny?
❤በጣም
የባላገሮቹ ልጂ ዴቫ ትለያለህ ከእድሜህ ቀድመህ የበሰልክ ❤❤❤❤ምርጥ ጥምረት እንዴት ደስ ትላላችሁ 👏👏👏👏👏
ተሰምቶ የማይጠገብ ዜማ!
አስደናቂ የሙዚቃ መሣሪያ አሬንጅመንት! ግሩም ድምፅ ያላቸው ተቀባዮች! Waw! Dawit Tsige! You’re the best! ክብር ለድምፃዊ እሳቱ ተስማ!
ትልቅ ልፋት፣ ትህትና ፣መናበብ ፣ክብር ፣ የሚታይበት ስራ ነው ። ክብረት ይስጥልን
አስቴር አወቀን ስለምዳት ነው መሰለኝ አበጋዝ ለሱዋ ከሰራላት ሙዚቃ ጀምሮ አድናቂውና ምርኮኛው ሆኛለሁ ሰው አይተሕ ቅንና መልካም ሰው ገምት ብትሉኝ ከምገምታቸው ሰዎች ሁሉ ውስጥ አለበት አድናቂሕና አክባሪሕ ነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ አበጋዝዬ
ድንቅ ስራ ነው ዜማ ደራሲያን ገጣሚዎቹ እንዲሁም አንጋፋዎቹ ሙዚቀኞች በጥሩ ቅንጅት ይህን ሰለሰራቹ እያመሰገንን የሆላዎቹ ከሌሉ የፊቱም እንዲሉ ለዘመን ተሻጋሪዎች የቀድሞ ክቡር ዘበኛ ባንድ ከነድምፃዊው ክብር ስጡልን እናመሰግናለን
ጀግና ሲሰበሰብ የሚገኘዉ ዉጤጥ ይኸዉ ነዉ ሙዚቃ እራሷ ድምፅ አዉጥታ ዘፈነች ነዉ የምለዉ
እጅግ ግሩም ነው !! ሁላችሁም አንደኛዎች ናችሁ !! አቦ እንዲህ ዓይነት ሥራዎችን ደገምገም አድርጉልን / አይለያችሁ!!
የኛ የኢትዮጵያዊያኖች ጆሮ የሚመሰጠው በራሳችን ቅኝት በሆኑት እነኝህን በመሣሠሉ ሙዚቃዎች ነው።
እንደኔ ገና ሳይሰማ ላይክ የሚያደርግ ማነው 😊😊
እኔ 🔥🔥🔥
Ene 😅😅
Me😂
Me 👌👌👌
Ene
ምን አይነት መናበብ ነው ዳዊት ሙዚቀኞቹ የድሮን ስታከብር ትከበራለህ ❤❤❤❤❤
የክብር ዘበኛው፣ የአንጋፋዎቹ የነጥላሁን፣ የተፈራ ካሳ ፣የተዘራ ኃ/ ሚካኤል የቱን አንስቼ የቱን አሀሀሀሀሀ❤❤❤ ዳግም ሰማሁት ድንቅ ነው። መሉ ባንድ እስከ ክብሩ ለዛ እና ሞገሱ ይህ ነው ።
ua-cam.com/video/CkDKhe2i_oY/v-deo.htmlsi=Cka39XqnYHBGwfCk
የእሳቱ ተሰማን አድምጥልኝማ
በትክክል ባንዱ ይለያል❤❤❤❤
edmena tena ysth ydro musika betam new ymwedew amesgnalew
በመድሀኒያለም ምን አይነት ተፈጥሮ ነው👏👏👏👏👏👏👏👏
እጅግ ምርጥ ጥበብ አሳይታችሁናል በምርጥ ጥበበኞች በምርጥ ቦታ በተመረጣችሁ ሰዎች።ለሃገራችንና ለሁላችንም ሰላሙን ያብዛልን።
የዘፋኝ ሜሲ ነህ❤❤❤
ere Ronaldo new enji
CR7
ሶፊ ባንድ ውድድር ላይ የኢሴ ብሎት ነበር
GOAT🐐
no no የዘፋኝ ሮናልዶ ነው❤❤❤
እንዳሉ የድሮ ሙዚቃዎች እንደዚህ ለዛቸውን እንጠበቁ ቢሰሩ ለትውልድ ይተላለፋሉ እናመሰግናለን ዴቭ የባላገሩ እንቁ
እነዛን ጥራት በሌለው ሪከርዲንግ የታፈኑ በእንቁ ድምፆች የተሠሩ ድንቅ ስራዎችን ኩልል ብለው እንድንሠማቸው ነው ያደረጋችሁን ሁላችሁንም እናመሠሠግናለን 👏👏👏👏❤❤❤❤❤
ua-cam.com/video/4IPjvIrbsM8/v-deo.htmlsi=ZiqCJqXIP0CLzcKz
ድንቅ ውብ የአገሬ ለዛ ያለው ሙዚቃ ና ሙዚቀኛ ውህድ። እናመሰግናለን
እግዛብሔር ይመሰገን በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሙዚቃ መሰማት መቻላችን በጣም ደሰ ይላል I am so glad to hear after a long time ago ጎበዝ በጣም ያምርባቸዋል።
ሁሌም አንደኛ ዋው ዋው !!!!!!
ሃሳቡን ላመጣው አበጋዝ ትልቅ አክብሮት አለኝ ዴቭ ደሞ ምንም እንኳን ተፈጠርኩ በዚህ ዘመን ብቻ❤❤❤
እሳቱ ተሰማን በድጋሚ በዳዊት ፅጌ ሰማነው 👌 ከልብ የተለፋበት ስራ እንደዚህ ነው የምርጦች ስብስብ👌
🏆 🥁🎷🎸🎤🎺🎹🎼🏆
🎉
የ80ዎቹ የስታዲየም ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ፣ Dave, what a great job it is!!!
5:39
የአገራችንን የሙዚቃ ትንሳኤን ለማየት እንኳን አደረሰን
ቁጭ የ70ዎቹ ግጥሙ ዜማው ድምፅ ዳግማዊ ጥላሁን ገሰሰ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነው እኮ እንደ አዲስ ሰርቶት እንጂ ዜማውም ግጥሙም የድሮ ነው። የዘፈኑ መጀመሪያ ላይ ዘፋኙን ስም እና ገጣሚዎቹን ተፅፋል እየው
@@bettyharrer7187 ለማለት የፈለገው 70ዎቹን እነሱን ይመስላል መሆን አለበት
እሳቱ ተሰማ ነው ዘፋኙ 🔥💥
እሳቱ ተሰማ
የጋሽ እሳቱ ተሰማ ዘፈን ነው::
I hope many of Ethiopians are pulling back to those golden times. What a voice and musical instruments approached very impressive one.
የድሮ ዘፈን የመሰለ ጥፍጥ ያለ ግን አለ የለም ዋዉ ምርጥ ስብስብ ለጆሯችን የሚመጥን ዘፈን 1ኛ
አበበ ብርሀኔ እና ጓደኛቹ እንዲሁም ውድ ወንድማችን ዳዊት እናንተን የፈጠረ እግዛቤሔር የተመሰገነ ይሁን
አዳሜ በየናይት ክለቡ ሲሸቅል አንተ ግን ለትውልድ የዘመን ቃና አስደመጥከን !!!!!
ለትላላቆቹ አቅም ላላቸው ድምጻውያን ትልቅ ትምህርት የስተላለፈ የሙዚቃ ስራ ነው እንዲህ የለ የተዋበ የሙሉ ባንድ ስራ ሰርቶ ማሳየት እጅግ ግሩም ነውና እጅግ የሚደነቅ ነው በዓለምአቀፍ ደረጃም ለመሰማት እንዲህ ያለ የሙሉ ባንድ ስራ መስራት ይጠይቃል....አቦ ይመቻችሁ
እባካችሁ ሙዚቀኛ ነን የምትሉ እንደ ቁራ የምትጮሁ ለሚመጡት 50 አመታት ዘፈን እንዳታወጡ እንመሰጥበት አትርበሹን ወይም ሙዚቃ እንዲህ ነው ተማሩ የሚገርመው እኮ ወይ መዝፈን አትችሉ የተዘፈነ እንኳን በቅጡ ማዳመጥ አትችሉ ገራ ገብቷችሁ ግራ የምታጋቡ
ምርጥ ባላገሩ ያፈራህ የኢትዮጵያ ልጅ መኮፈስ የለ ማቅራራት የለ የሰው ልክ ነህ ጌታ ይጠብቅህ
አልበምህን እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅ🤩🤩🤩 ሴትም ብታሳትፉ ዋው ይበልጥ ያምር ነበር
I think yetezefenew le set slehone yihonal 😊
Beteley eskistaw part lay. Enem eyasebku nebere
የጆሮ መዳኒት ፈጣሪ አንተ የመሰለ ምርጥ ድምፃዊ ሰጠን👋👋👋👋👋👋👋
እናመሰግናለን ዴቫችን አንተ የዘመናችን ልዩ ቃና ነክ። እነ አበጋዙ እና ሙሉ ክሩው ምስጋና ይገባቸዋል።
የትልቅ ሰው ስራ ከነ ክብሩ ሳያበላሽ የተጫወተ ቢቸው አንተ ቢቻ ነህ ክብር ይገባሀል
ሳላጋንን ለ32ኛ ጊዜ ሰማሁት ምርጥ ቅንብር ከምርጥ አቀራረብ ጋር 👏👏 🔥
አረ በስማም ምነኛ መታደል ነው ሙሉ ጥበብ እንከን የሌለበት የኔ ሰው አክባሪ ትሁት መልከመልካም ሸጋ የእዉነት ሰው ነክ❤❤❤
ዳዊት ፅጌ ሁላችሁም አበጋዝ እናመሰግናለን የት ወስዳችሁ እንደመለሳችሁኝ ብታውቁ ለካ ጆሮም ስሜት አለው ዋውዋውዋው ተባረኩ 🎉🎉👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አዕምሮ የሚያድስ ምርጥ ሙዚቃ በምርጥ አቀራረብ፡፡ እናመሰግናለን
የጆሮ አምላክ ይስጥልኝ 😊😊😊ሰላም የሆነ ሙዚቃ🎉🎉🎉
እጅግ በጣም አሪፍ ዘፋኝ ወደሃላ ከመመለስህ በላይ ድምፅ እራሱ አንጀት የሚበላ አይነት ነው ኑርልን ።የዘፋኙ ባለቤትም የሰጠሃቸውን ክብር ሰምቻለሁ ሁሉም ካንተ ይማር ባለሙያንና ቤተሰብን ማክበር ክብር ይገባሃል
I had to pull over from driving after listening to this song. The band quality and talent, the back singers flow to the tunes, the singer outstanding capability it’s just all on a different level.
Good work and more great works to to come!
ይሄ ሙዚቃ ባንተ ባይሰራ ኖሮ ምንኛ ያሳዝን ነበር ክብረት ይስጥልን ።