Seifu on EBS: Getachew Kassa " ልውሰድሽ አንድቀን" Live Performance | ጌታቸው ካሣ
Вставка
- Опубліковано 17 гру 2024
- Getachew Kassa "lewsedesh Andeken ልውሰድሽ አንድቀን" ጌታቸው ካሣ live on seifu show
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
ዳግመኛ የማንስማው ውብ ቅላፄ ጌቾ ምን እናድርግ ነፍስህን ይማረው !
አዝኛለሁ በጣም
ለሙዚቃ ፍቅርና ክብር ያለው ሰው በዚ እድሜውም እንደዚ አስምሮ ይዘፍናል አሉ እንጂ 1 ነጠላ ዜማ ለቀው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉ
Absolutely 💯 true
በጣም የሚገርም ድምፅ እስካሁን ያልተቀየረ የቀድሞ ዘፋኞች ማንም አይደርስባቸውም ሁሉ ነገራቸው ያልተበረዘ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር
እውነትህን ነው ድምጹ አልተቀየረም።
Thanks you
የከፈሉት መስዋዕትም ቀላል አልነበረም። ዘፋኝነትን ቤተሰብና ማኅበረሰቡ አይቀበልም ነበር። ለዛም ይመስለኛል በዚህ ሁኔታ ያለፉ አቀንቃኞች ሙዚቃን የሚያከብሯትና የሚወዷት
ቀሪ ግዜዉን ደስ ብሎት እንዲኖር መልካም ምኞቴ ነዉ
4 years but still watching this performance.....
6 years later, I'm still listening 🎶 👌
የዚህ ዘመን ዘፋኞች ፍቅር ወጣ ወረደ እያላችሁ ከምትዘፍኑ እንዲ ለትውልድ የሚተላለፍ ነገር ብትሰሩ ጥሩ ነው ይገርማል ድምፁ እንዳለ ነው ትክክለኛ የጥበብ ፍቅር ይህ ነው፡፡ ሰይፉም ምስጋና ይገባካል
Kkkkkk
የምወድሽ ደምሩኝ። ቭዲዬ። አይትሽ
omg የዚህ ዘፈን ባለቤት በማየቴ ውስጤ ደስ ብሎኛል 10Qሰይፍሻ
የዚህ ዘመን ሰዎች ስልጡን፣ፅዱ፣አወቂ ፣ሀገረረ ወዳድ፣ፍቅር ሁሉን ነገር የሰጣቸው የኢትዮጵያን ምልክት ናቸው።
መተኪያ የሌላቹህ ፈርጥ እንቁዎች ከልጅነት እስከ ዕውቀት ስሰማቹህ ሳደንቃቹህ አደኩኝ አሁንም ያው ናቹህ። ምን አይነት ከፍታ ነው!! ምን አይነት ልዕልና !!🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏ክበሩልኝ!!
ወይ እምየ ኢትዬ ስንቱን ድንቅ ያፈራሺዉ
ኩራት ኩራት አለኝ ባንቺ
እንኳን ለሀገር መድር አበቃክ የኔ ምርጥ ድንቅ ዘፋኝ ሴፍዬ እባክህ ሙሉ ለቀቀው
hanicho thanks
hanicho thanks
hanicho thanks
hanan konjoo
wow wow wow
ጌትዬ ንፍስህን ይማርልኝ
ጌታቸው ካሳ ምርጥ ዘፋኝ ዘፈኖችህ ና ድምፅህ በጣም ነው እሚመቸኝ
ይሄ ዘፈን ሲወጣ እግረኛ ሁኜ የመኪና በር እማስከፍትየ 47 አመት 🏋️ወጠምሻ ወጣት ነበርኩ ፣ 😭
ኦርጂናል ድምፅ 50 እንደዛው ይቆያል የአሁን ዘፋኝሆች በሲዲ የስሩትን ዘፈን መድርክ ላይ መስራት አይችሉም እንኮን 50 አመት ምድረ ፎርጂድ ሁሉ
Suna Suna ትክክል ብለሻል::ጫታም ሁላ
my childhood song.. a lot of memory with this song. biggest fan from Asmara. Long live Getachew!!!
Wow
legend, I can not listen enough...unfortunately Ethiopia is one of the few countries where legends die undignified...
ኑርልን የምንግዜም ምርጥ
He still sounds amazing ...
ዋውውውውውውው ጌታቸው ካሣ ትዝታው ውብ ድንቅ ናቸው ትዝታን ለሚወዱ ሁሉም ፍቅር አላቸው ሁሉም ዘፈኖች ዋውውውው ብቻ ድንቅ ናቸዉ ።
አመስግናለሁ ።
።።።።ስላም ፍቅር ለሁላችንም።።።
የሚገርመው ነገር ድምጹ ራሱ ባንዱን በልጦዋቸዋል
Betam tekeke
ደምሩኝ
እውነት በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያለሁ ይገርማል በጣም ድንቅ ድምፅ እድሜ ከጤናጋ ያብዛል መጨርሻ ይመር ።
መልካም ልደት አርቲስት ጌታቸው ካሳ ሴፊሽ እናመሰግናቸዋለን ግን ሙሉ ይለቀቅልን
original voice with out anything
Class is permanent...Legend Getachew Kassa
ዋውውውው ድምፅ ምድረ ፎርጂዲ ከ50 አመት ተማሩ
the faces on the band members should tell u thy are excited to have an opportunity to perform with a legend! A legend who can still deliver impecable performance. Thy r indeed lucky.
ሰይፉ እስካሁን ካቀረብካቸው ድምፃውያን አነደኛ
ጌታቸው ካሳ እንወድሃለን
Just wow wowowow nothing change with the original one amazing !!!!
በጣም ይገርማል ድምፁ ልዩ ልዩ ነው።1ኛ ነህ እድሜ ይስጥህ ገና ብዙ ትሰራለህ
Wow ድምፀ መረዋ ነው ያላረጀ ማራኪ እጂ ያስንሳል
ጌችእወድሀለሁ❤
real legends sing live similar to the original. old is gold
ይሕ ነው ድመጰ መረዋው ማለት እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ከአክብሮት ጋር።👑🙋🙏💚💛❤
በዘመናት ብዛት የማይቀየር ድምፅ!
Original always original never never ever will change this isi it . Legend MR Getachew KSSA I wish you a good health long live and happiness the rest of your life god bless you.
He is one the unique soul of Ethiopian music big respect ❤❤❤
Respect ጋሼ የሚገርም ድምፅ
እድሜ ይስጦት አባታቺን
ድምፅ ማለት ይሄ ነው
Yemere Ewedehalehu Adenakihe Negne
ሰይፉ ስለጋበዝከዉ እናመሰግናለን ከእረዝም ግዜ በዋላ ነዉ ያየነዉ እረዝም እድሜናጤና ይስጥህ ግን ብዙ ጊዜዉ ብቻዉን እንደማሳልፈ ተናግራል በእዉነት ይህንን የመሰለ ዘፋኝ አርትስቶቻችነ ብቻዉን እንዲያሳልፍ ባያደርጉት ጥሩ ነዉ
Rest In Peace legend Getachew Kassa
Much love and Respect sír getachew, 💓💓💓💓
ይሄ ሰይፉ የሚሉት ግልብ ነው፥ ጥልቀት የሌለው ነገሩ ሁሉ እብቅ።
Best singer of all the times. This is the music and the singer, and the honored guest the seyfu's show had ever. Unforgettable. Rip.
What a Incredible voice
What a golden voice at his age!!! Amazing! His voice is a musical instrument itself!
childhood memories listening to this song in a street of
Asmara.
getachew kassa , 1 of my favourite musician. he us to play drum as well. great artist, i hope seifu interviewed him
The band audio quality is much improved. Crisp sound!!
what a voice !! amazing this is ''live ''performance / your voice ''touches all the 7 notes!!
ኢትዮጵያ ሀገሪ እንደነዚህ አይነት ሰው ያብዛለሽ
I like it's this music meaningfull. Wonderful
such a classic song❤❤
I am speechless. A very good music! Long live Getavhew Kassa the legend❤️❤️❤️❤️
ጌታቸው ካሳ ድምፀ ለስላሳ ፕሮቶኮሉን የጠበቀ ዛፋኝ ነበር እሚባለው እውነትም ይገባዋል
Wow God bless you. I love all ur songs. Still sounds amazing
angafa ejeg betam talak and telek ye tebeb sew ye Ethio habtachen gash getachew 💚💛💓 love you 💪💪
የሚገርም ድምፅ እንዳለ ነው ምንም ኣልተቀየረም። ብዙ ኣዳዲስ ስራዎች በዚህ የሚጥም ድምፅህ እንጠብቃለን
Betam respect zlelegn giin ...ye eritre5
እጅግ በጣም አስገራሚ ብቃት ነው እድሜ ይስጥህ ጋሽ ጌቾ።
Wow ! Demetsu eskahun endezaw new !
LEGEND Getachew Kasa unchangeable 😍🔥🎼🎤
ድምፁ ያው ነው ይገርማል
ወይ ድምጹ! እንዳለ ነው! ብራቮ ጌች!!
Wow Ethiopian music so rich and diverse, beautiful
Simply incredible A true legend
Ya
Egzeabear amilak rejim edimana tana benisiha yadiolot yeweta hulu Egzeabear la hageru yabikaw amen!!!!
የኔ ምርጥ
የዘመኑ ዘፋኞች ተማሩ
አቤት ድምጽ ኦርጂናል የድሮ ዘፈን ግን ለዛ አለው አይሰለችም ደስ ይላል
ኡኡኡኡኡ ትዝታታታታ🎸 ♥♥♥♥✔
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
ይገርማል አሱ አረጀ እንጂ ደምፁ እንዳለ ነው።
ምርጥ
one of my favorite singer In my life. God bless you Gash Gecho.
omg ጌች ምርጥ ሰው አረ ጠፋክብን ወይኔ ኑርልኝ የዘንድሮው ዘፋኞች ደሞ ማታ ማታ ለሊት ለሊት ልባችን ጠፋ
ረጅም.እድሜ.ጤና.ይስጥኝ
ኣይ ሰይፍሻ ልክ ኣንተ ገግተህ ማይኩን ስትይዘው የሆነ የመብረቅ ነጎድጓድ የመጣ ነው የመሰለኝ
Wow Estelle amazing vices bless you 🌹🌹🌹😍👌🎹🎤🎺
Wow amaizing vocal thank you bro for posting such kind of oldies 💚💛❤
Getachew kassa mirt Ethiopiawi.. zefenochih mechem yemaytegebu zemen yemayshirachew nachew..
Fetari Edme na tena yichemirilih yekerewin yeedme zemenih ye Selam ye desta yargihlih...
Thanks for your professional type of video. It is very chear. Seifu berta wendem.
Wonderful!!!
Oh wow! So happy to listen this music. l 🤗❤️ to Getahew K
Outstanding performance Gecho !!!
LONG LIVE..gash Getachew ......Golden Voice...
getcho after 50 year's you sound amezing woooooooooooow
Wowooo እጹብ ድንቅ ድምጽ
My generations super
🌟 an mistkble vocalslt from bright
light city Addi Ababa.
Wow I love this singer he is true legend and he still sounds good. Wish him all the best
waw waw he is a king of king big respect
Wow Legend I'm so happy to hearing your voice after long time
Gecho, a real vocalist! wow so amusing, I wish you a healthy long life,
የኛ ምረጥ
OMG! Getachew Kassa the amazing!
ዋዉ ስወዳቸዉ
l love Song woww,
Can I borrow his voice. The best of best singer.
u did a good job .
Unforgettable music that pass though generous when you listen it renewed it self no matter what the the time is passed.