YEMa - Yedega Sew - የማ - የደጋ ሰው (Live Performance)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 516

  • @ZemichaelX
    @ZemichaelX 10 місяців тому +435

    I will leave this comment right here so that whenever someone likes it, I will come and listen this masterpiece

    • @DanielW.Muluneh
      @DanielW.Muluneh 10 місяців тому +6

      abo beni sem and degemi

    • @betsegawdaniel5233
      @betsegawdaniel5233 10 місяців тому +4

      so come and listen

    • @workunihne2048
      @workunihne2048 10 місяців тому +4

      Now i like ur comment so come and.....🙂🥰

    • @nadi8082
      @nadi8082 10 місяців тому +6

      Hope you saw this 115× 😅

    • @endehabesha
      @endehabesha 10 місяців тому

      ua-cam.com/video/UZ44iyJAO54/v-deo.htmlsi=4ZDiL0Liyoehp-6x

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 10 місяців тому +93

    ከስንት ጊዜ በኋላ ጂጂን የምትተካ ኮከብ ተገኘች እናመሰግናለን መልካም እድል

  • @Gardenwithme1
    @Gardenwithme1 10 місяців тому +146

    Please stop comparing her with other artists. This young girl need her own flowers. She have her own amazing talent. No need to tell her she sounds somebody else. That's not a really complement. Yemi!You're Amazing on your own. Thank you for this beautiful work.Bravo Bravo!!👏👏👏

    • @jonytesfaye723
      @jonytesfaye723 10 місяців тому +8

      Exactly my thoughts

    • @menaweredeYT
      @menaweredeYT 10 місяців тому +3

      ❤❤❤

    • @tkxviwes5322
      @tkxviwes5322 10 місяців тому +4

      Good point thank you she is amazing by herself OMG i cant get enough of her music 👌🙏

    • @hlinaassefa3567
      @hlinaassefa3567 10 місяців тому

      Gig😊😮

    • @SeyOumr
      @SeyOumr 10 місяців тому +1

      ጥሩ ስራ ነው በርቺ ጀግና ነች አለቀ

  • @AbiynewMule
    @AbiynewMule 9 місяців тому +11

    ተመስገን ፈጣሪዬ ተስፋ ባለመቁረጤ ከስንት ዘመን በኋላ ዘፈን ሳይሆን ሙዚቃ አዳመጥኩኝ።ይብላኝ ላንተ ካሙዙ ፀረ ሙዚቃ

    • @danieltesfaye6556
      @danieltesfaye6556 7 місяців тому

      እውነት እኮ ነው። ያ ካሙዙ እሚባል አቀናባሪ ነኝ ባይ በፒያኖ በመሰለ ኪይቦርድ ነገር ጆሯችን ሲበጥስ ፡ ነው የኖረው።

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 10 місяців тому +110

    ከዚህ ሥራ ጀርባ ያሉ ደራሲ ገጣሚ አቀናባሪዎች ለሙዚቃ ክብር ሰጥታችኋል 👌🙏የማ እደጊ 👏👏👏

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 10 місяців тому +28

    ሲዲውን የምሰማ ነው የመሰለኝ፣ መድረክ ላይ በዚህ ከፍታ መጫወትሽ የሚደንቅ ነው!!!!!

  • @FekadeATesfaye
    @FekadeATesfaye 10 місяців тому +7

    እዮኤል እችን ፈርጥ ስለሰጠህን ተባረክ፣ እች ዉብ የ አፍሪካ ክስተ ትች ነች። ገና ብዙ ትሰራላችሁ

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 10 місяців тому +67

    እዩኤል መንግስቱ.....ፈጣሪ እጆችህን ይባርካቸው!!!!

    • @Nesru23
      @Nesru23 10 місяців тому +2

      ትልቅ ስራ ነው ❤❤❤

    • @Tsegamlak834
      @Tsegamlak834 10 місяців тому +3

      ለ ፕሮዲውሰሩ ትልቅ ክብር ይገባዋል!!!

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg 10 місяців тому +33

    እድህነው በራስ ማንነት ተውቦ ተከሽኖ መምጣት በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ዘራችሁ ይባረክ ❤

    • @belaygebre
      @belaygebre 10 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን ዘራቸው ይባረክ

  • @getshkassahun5878
    @getshkassahun5878 10 місяців тому +25

    ከንፈሩ እንዴት ሞቀኝ ከደጅ እንደገባ እንዳልሽው እንደሱ ነው ሙዚቃሽ ቅዝቅዝ ብሎ ልብ የሚያሞቀው ፡፡ምርጥ ስራ❤

  • @visainformation7016
    @visainformation7016 10 місяців тому +18

    ፖስተኛ የሚለውን ከሰማሁት በኋላ ፊልም ያየሁ ነው የመሰለኝ። የሚገርም music album🥰🥰

  • @yohgeb1953
    @yohgeb1953 10 місяців тому +21

    የኛ ልጅ በርቺ በርቺ፣ የኛ ትውልድ ጂጂ😊

  • @MALAKMohmd-yg5my
    @MALAKMohmd-yg5my 2 місяці тому +1

    አንችን ሳላውቅ የቆየሁበት ጌዜ ቆጨኝ የምን የት ሆና ነው ሳላውቃት እንደዚህ ጥሩ ስራ የሚሰሩ ሰወችን ማበረታታት አለብን ሁለችሁም ሽር ላይክ አድርጉ ሁለም ው ይሰማው ይህን የሚያምር ድምፀ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    በርችልን ሀገራችንን ማለም ደረጃ ታሰጠሪልናለሽ

  • @abrehamt-tx8dw
    @abrehamt-tx8dw 10 місяців тому +8

    አደራ ሁልጊዜም ሰምና ወርቅ ያላቸው በሳል ግጥሞች ምረጪ።
    አደራ አደራ ግጥሞችሽ የበሰሉ ይሁኑ
    ከ Toronto

  • @JoynabJoynab-sv9ff
    @JoynabJoynab-sv9ff 2 місяці тому +1

    Yene mar sweet 😍 💖 ❤️ 💕 💓 ewedshalea

  • @zemaentertainment4679
    @zemaentertainment4679 3 місяці тому

    እዬኤል ግን እጅህ ይባረክ እንደዚህ አይነት አልበም ከሰማሁ ቆየሁ።
    ክበር❤❤❤❤

  • @abdunasirseid
    @abdunasirseid 2 місяці тому

    Minim kal yelegnim ❤❤❤❤❤

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 10 місяців тому +14

    ድንገት መጥታ መድረኩን የተቆጣጠረች ምርጥ ድምፃዊት ……በርቺ በርቺ በርቺ !!!

  • @aseymichael1455
    @aseymichael1455 5 місяців тому +1

    የማሊ መዚቃ ሰዳምጥ ነበር እና እንዴት የኛ ሀገር ሙዚቆኞች ከነዚህ የሆነ ነገር አይወስዱም ስል ነበር!!! Finally you did it!!Good job!!!

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 10 місяців тому +2

    ቸሬ መብረቅ ኤሌክትሮኒክስ እንኳን በልጅህ ደስ ያለህ

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 3 місяці тому +1

    የማዬ የክፍለ ዘመንዋ እንቁ❤

  • @HawuTubevideo
    @HawuTubevideo 10 місяців тому +18

    የሚደንቅ ችሎታ አለሽ 😊 ከዝና ጋር ተያይዞ የሚመጡ መሰናክሎችን በስኬት ከተሻገርሽ ምርጥ ዘፋኝ ትሆኛለሽ።

  • @dagiteshome6572
    @dagiteshome6572 Місяць тому

    Yemaya ye giga adenki nebrkhu ahune anicen be giga westa aywesh bless uuuuu❤❤❤❤

  • @yesewkne6016
    @yesewkne6016 8 місяців тому +5

    Standing ovation👏👏👏 for The Lyrics, the presentation of the song, the beautiful clothing and the authenticity in her soul

  • @vibe8571
    @vibe8571 5 місяців тому +2

    የደጋው ሰውዬ ግን ታድሎ ❤

  • @elfignmedia
    @elfignmedia 10 місяців тому +18

    አደራ ከነ እርጋታሽ በዚሁ ቀጥይልን፤ ዋነኛው እውቀት ችሎታንና ዝናን ማስተዳደር ጭምር ነው። ጂጂን እንዲህ እስክንቃጠል የምንወዳት በችሎታዋ ብቻ አይደለም። በየዋህነቷ፣ በፍልቅልቅነቷ፣ በአገር ወንድነቷ፣ በታሪክና በመጻህፍት አዋቂነቷ ጭምር እንጂ። በጣም ጥሩ መንገድ ላይ ነሽ። እግዚአብሔር ይጠብቀሽ❤

    • @wubitnur6611
      @wubitnur6611 10 місяців тому

      አሚን🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seifegetachew1168
    @seifegetachew1168 Місяць тому

    የማዬ የኔ መርጥ ሺ አመት ኑሪልኝ በክብር በሞገስ

  • @BehayiluYeshanew
    @BehayiluYeshanew 3 місяці тому

    ከልብ ከልብ ዋው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondimagegnassefa9645
    @wondimagegnassefa9645 10 місяців тому +2

    ሰሞኑን በሙዚቃው አለም ደስ የሚል ብዙ የተለፋባቸውን ጥበባዊ ሥራዎች እየሰማን ነው። እደጉ ተመንደጉ

  • @zoke921
    @zoke921 10 місяців тому +14

    ከጂጂ በመቀጠል world fusion music standard ሰለሰጣችሁን በጣም❤❤️❤️❤️🙏🙏

  • @DosmartGezahegn
    @DosmartGezahegn 26 днів тому

    ነብሴ ትረጋለች በጣም ጥሩ ዜማ ና ቅላፂ

  • @tewodroszewdu1927
    @tewodroszewdu1927 10 місяців тому +6

    ይህቺ ልጅ አበጋዝነት ያንሳታል:: I still feel Gigi's influence 👏👏👏

  • @stevie-lee_256
    @stevie-lee_256 4 місяці тому +1

    Yema you have just added one fan from Uganda, keep it up!

  • @alemayehuyerom1183
    @alemayehuyerom1183 10 місяців тому +2

    ትንሿ ጂጂ
    የኢትዮጵያ ማህፀን ይባረክ

  • @newaynegash5456
    @newaynegash5456 2 місяці тому

    What a performance 🤔🤔🤔👏👏👏👏👏👏

  • @abrahamtegegne1228
    @abrahamtegegne1228 Місяць тому

    ብዙኃኑ ግን ምን ያህል ሙዚቃ ያውቃል ?
    አያውቅም ለካ !
    ይህች ልጅ እንኳንም የሽሽግ የክት ሆነችልን። ለሚገባን ገና ብዙ ድንቅ ስራ እናያለንና። እንኳንም የሆያ ሆዬው ማእበል አልመጣባት።

  • @Ethiopia8040
    @Ethiopia8040 10 місяців тому +8

    እኔ ብዙ የቅርብና የቆዩ ዘፈኖችን አድማጭ ነኝ። እዉነት ለመናገር እጅግ የመሰጠኝ፣ ጅጅን በሌላ ገጿ ያየኋት ነዉ የመሰለኝ❤። ድንቅ ስራ ድንቅ ዘፈን !!

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 10 місяців тому +6

    ታላቅ ምስጋና
    በተከበረው ኢትዮጵያዊ
    ቱባ ባህል ተንከባክበው
    ላሳደጉሽ ወላጆችና
    በዚህ ወደር በማይገኝለት የጥበብ
    እንቁ ስራሽ ለተሳተፉ
    የስራ አጋሮችሽ
    I also listened your brief interview on Seifu's show with your producer ....undoubtedly, you guys will transform the music industry for the better and you're incredibly talented and this is a great milestone!!!
    Congratulations.
    Yiu will save our younger generation from the illusion of aspiring to be something else that's not ours while our motherland has sych treasures when the right minds meet.
    Good luck ....glad you admire GiGi ...a queen of masterpieces of authentic Ethiopian music.

  • @ephrembayee1487
    @ephrembayee1487 2 місяці тому

    Amazing performance 💚💛❤!

  • @bisratanteneh4047
    @bisratanteneh4047 6 місяців тому

    ልዩ ሠው ነች እንዲት እንዳየዋት አላቅም መቸም የማልሠለቸው ሙዜቃ ነው እካ ችሁ ያለችን ልዩ ሴትትትትትት 👌👌👌👌👌👌👌

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 10 місяців тому +9

    ከየማ አልበም እኔ ከወደድኩት የደጋ ሰው❤፣መቼ ትመጣለህ❤፣ሥንት ነው❤ እናንተስ??

  • @SemiraSamra
    @SemiraSamra 10 місяців тому +5

    ኢዩኤል እጅህን ቁርጥማት አይንካው 🙏🙏🙏 የማ ራስሽ እንዳልሽው ድምፅሽ በማይክ ይለቅ 🙏🙏🙏

  • @wossensebsibe5250
    @wossensebsibe5250 3 місяці тому

    ምን ጉድ ነሽ; ተአምር ነው

  • @LuchiKitikat
    @LuchiKitikat 5 місяців тому

    Bewnet betam tichiyaleshi gobezi❤❤❤❤

  • @esmaeltilahun7889
    @esmaeltilahun7889 10 місяців тому +6

    የሙዛቃዋ ልዕልት በእውነት ጀግና ነሽ። ሁላችሁም ምርጥ ስራ ነው የሰራችሁት በርቱ 😘😘😘😘

  • @dawitminda2079
    @dawitminda2079 5 місяців тому

    ሙዚቃ እንደዚህ ይከሸናል!! wow wow ❤❤❤no comment!! 🙏🙏

  • @ReliefPsychologicalcenter
    @ReliefPsychologicalcenter 3 місяці тому

    is there any one who feel like me?!🙂 getting 3 favorite singers in one, Gigi, Omu sangary and Beti G.
    Big respect!🙏🙏

  • @zedozedo6074
    @zedozedo6074 10 місяців тому +1

    የጂጂ ተተኪ ❤100ጊዜ ነው የሰማውት እጅግ ግሩም ስራ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @TsedeniyaBirhan-mb7ng
    @TsedeniyaBirhan-mb7ng 8 місяців тому +1

    ካምሮ በላይ የሆነ ስራ በጣም እናመሠግናለን ለዘመናት እየተሠማ የሚኖር ስራ ነው

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Місяць тому

    Simply beautiful ❤ amazing vocalist ❤ those who wrote, produced & arranged her album are also amazing

  • @temesgenhailu23
    @temesgenhailu23 5 місяців тому

    Wishes you all best through this carrier. Thank you for this and be safe ever😘 💞 😊 🙏

  • @tadesseteshome4957
    @tadesseteshome4957 10 місяців тому +7

    Is it only for me that feel like hearing GG(Ejigayehu Shibabaw). keep the good work!

  • @aronmsegna
    @aronmsegna 10 місяців тому +2

    ❤ሸጋ ነው አችው እግረኛየ አለ ያገሬ ሰው የልጅቱ ድምፅ የዜማው ነገር የባዱ ግራ ሞገስ ማልፊያ ነው ግርም ያለኝ ይሄን የመሰለ ግጥም ወድ ነው የፃፈው ሲባል አዳም የሂዋንን ያወቃትን ያክል 21ክፍለ ዘመን ጥልቅ የሂዋንን የፍቅር ስሜት ቁልጭ ፍትው አርኅ ያሳየን ምስላዊ ዜማ ለገጣሚው ክብሬ ከፍ ያለ ነው እናመሰግናለን

  • @zamanmuzika9183
    @zamanmuzika9183 10 місяців тому +4

    ወይኔ ምን እደምል አላቅም እዬኤል የት ነበረክ እስከዛሪ የማዬስ ብቻ እግዚአብሔር ይባርካቹ ሙዚቃ ማዳመጥ የምር ናፍቆኝ ነበረ ዋው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aminnasetotaw5227
    @aminnasetotaw5227 10 місяців тому +4

    እኔ የምመኘው ለዚህ ትውልድ በኢትዮጵያዊነትዪ ከቆላ እስከ ደጋ እየሆዳችሁ , እየተፉቀራችሁ እንድትኖሩ ነው ....

  • @fikiles.dhladhla2441
    @fikiles.dhladhla2441 3 місяці тому

    The romance is so real..Love every bit of this video. Aw yebo dali❤❤❤❤❤

  • @jilaluabdella1372
    @jilaluabdella1372 10 місяців тому +7

    "Absolutely incredible! This song resonates with me on so many levels. The melody, lyrics, and emotion are all perfectly intertwined. It's not just music; it's a masterpiece that speaks to the soul. Thank you for sharing this gem with the world!"

  • @WendeAmare
    @WendeAmare 4 дні тому

    Really Amharas are different and unique from the rest of the world 🌍

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 5 місяців тому

    Real Gigi .... ye Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 setota ❤❤❤❤

  • @yutest6872
    @yutest6872 10 місяців тому +4

    አዲስ ምዕራፍ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ። እግዚአብሔር ይባርክሽ ።

  • @HenokKremte
    @HenokKremte 3 місяці тому

    ❤እስካሁን እንዴት ሳልሰማው😢 ለምንድን ነው ያልተወራለት? This is truly underrated music by an incredibly talented muscian 😢 ግሩም ስራ፡፡ It is a shame your work is so underrated. I am confident that your entire album will be rediscovered and appreciated in time, whethere it is a year, five years, or whenever. የአንቺ አይነት ስራዎች always find their audiance and shine when the moment is right🎉 እስከዛው በርቺ❤

  • @AdanecheYilema
    @AdanecheYilema 10 місяців тому +3

    በርቺ ትችያለሽ ብዙ ተስፋ አለን

  • @itsMe-k7l
    @itsMe-k7l 3 місяці тому

    ገና ሲነካካኝ ሰሙኔ ቅልጥልጥ😊😮

  • @YabiBeki
    @YabiBeki 10 місяців тому +3

    እባክሽ አለባበስሽም እንደ ዛሬው unique ይሁን ።ጎበዝ በርቼ ❤❤❤❤

  • @simamedia6601
    @simamedia6601 10 місяців тому +1

    የሚገርም ታሪካዊ ፕሮጀክት ነው በአለም ሚዲያዎች እንጠብቅ አለን ከቴንታቶንኒክ ቅኝት ሳትወጡ ወዙንና የኢትዮጵያን ቅኝት ሳይለቅ ማይነር ስራዎችን አብዝቶ ከቀጠለ እምኑኝ የአለም ኮኮብ አሸናፊ ትሆናላችሁ ።ለሚቀጥለው የምንጠብቀው አሁን ካለው ልቀት ተነስተን ነው❤
    ፍራቻየን ልጨምር የ7ቱ ድምፅ ተጠቂ ከሆናችሁ ብዙ መጓዝ ይከብዳል አደራ በዚሁ ይቀጥል🙏❤❤❤

  • @AbiynewMule
    @AbiynewMule 9 місяців тому

    Wow wow complitly ጂጂ ያበደ ነው bravo

  • @mihiretybeltal4531
    @mihiretybeltal4531 5 місяців тому

    Kal yelegnm!!! GiGin tekiteshal 100%hulum wib new ❤berchi enkuwan,,,

  • @israelkassa9908
    @israelkassa9908 10 місяців тому +6

    Real Star is Now Born!! Much Love & Respect Yema🙏🙏🙏

  • @tewodrosdileseber1952
    @tewodrosdileseber1952 8 місяців тому +1

    Wow ❤❤❤❤ I fall in love with this gorgeous artist

  • @mek93
    @mek93 10 місяців тому +17

    ለየት ያለ አቀራረብ ፣ ለስለስ ብሎ ወደ ውስጥ የሚንቆረቆር የሙዚቃ ፍሰት ከማራኪ ግጥም ጋር ፣ እዮኤል እናመሰግናለን! የማ እህት ዓለም ተባረኪ!!

  • @meazafekadu8404
    @meazafekadu8404 5 місяців тому

    I can’t stop listening this music! Beautiful work of art!!

  • @tesfaymoges2754
    @tesfaymoges2754 10 місяців тому +3

    Our music is on rocket fuel. I am proud of this generation.

  • @milliyardgetachew2679
    @milliyardgetachew2679 10 місяців тому +13

    Your dedication to your craft is evident, and it's clear that you put your heart and soul into your music. I just wanted to take a moment to let you know how much your performance meant to me. Your music has the power to uplift and inspire, and I feel fortunate to have been able to witness it.

  • @Alexone2004
    @Alexone2004 10 місяців тому

    ብሰማው .... ብሰማው..... አልጠገብ አልኩ what a marvellous marvelous music❤❤❤ ተባረኪ አቦ !!!

  • @sewbesewbekele7678
    @sewbesewbekele7678 10 місяців тому +3

    በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤

  • @samuelmengistu1430
    @samuelmengistu1430 10 місяців тому +11

    Your album is amazing!! I think you gave us a hope that we ( ethiopian) can still make music with a standard. I love ❤your music. It’s has been a while since I listened a full album multiple times. Now I’m I listening your album over and over and I can’t stop it. Thank you Yema and the whole team. I’m sure it’s just the tips of the iceberg. We love ❤you!!! በርች

  • @nakfabrave
    @nakfabrave 8 місяців тому +1

    She is just her, love her so much, keep your opinions to yourself, indeed she is so especial.

  • @amanuelanduamlak9629
    @amanuelanduamlak9629 10 місяців тому +1

    ጂጂን በዚህ ዘመን አለች ብሎ ማሰብ ይከብደኝ ነበር የማ በጣም ትችያለሽ በርች

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 4 місяці тому

    አገሬ መሀፀነ ለምለም💚❤💛

  • @seyfukassa2075
    @seyfukassa2075 10 місяців тому +2

    🎉🎉🎉🎉የማርያም ይኸሄ ምርጥ ስራ ነው ቀጣይ ስራዎችሽን ለማየት ያብቃኝ።

  • @melakuzegeye7792
    @melakuzegeye7792 9 місяців тому

    ምርጥ ተተኪ ጀግና ነሽ

  • @filimonadesta81
    @filimonadesta81 9 місяців тому

    Am so jealous now ...what beautiful voice, melody, lyrics and arrangement is this❤
    Menfesen yemiades new kemir

  • @mekdelawitgirma
    @mekdelawitgirma 7 місяців тому

    Mesemate makome alechalekum.thanks yema and Eyuel mengistu.

  • @Zolverien-wx9we
    @Zolverien-wx9we 10 місяців тому +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ ጥሩ ስራ ነው

  • @chalachewtesfatessema9750
    @chalachewtesfatessema9750 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Nice singer

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 10 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ስራ እርግጠኛ ነኝ የጂጂ አድናኪ ነሽ የሶ ተፅዕኖ አያለው በርቱልን የሀገሬ ልጆች

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 10 місяців тому

    የሚገርም ስራ ነው ሙዚቃ ውሰጧ ነው የሐገሯን ውበትና ክብር የተረዳች ቅመም መልካም ቤተሰብ ያሳደጋት ዋው እራሷን ሁና የመጣች እንደዚ ከጀመርሽ ከጀመርሽ ገና ብዙ እናያለን በርች እደጊ ተመንደጊ ይህ ለሙዚቃው ትልቅ እድገት ነው እናመሰግናለን!!!

  • @tesfayealemayehu8971
    @tesfayealemayehu8971 10 місяців тому

    በለዉ አዲስ ፍቅር ❤

  • @Mekoyeka
    @Mekoyeka 9 місяців тому

    Amazing, and what a beautiful voice you cheer me up while I am in the middle of nowhere in South Dakota United States on the road.

  • @learn_mademe
    @learn_mademe 10 місяців тому +1

    የማ በጣም አመሰግናለው። ሰውን መወደድ እና መናፈቅ ከለቀሶ የራቀ ፍቅርና ናፍቆት የተወደሱበት ይህን የመሰለ ምርጥ ሙዚቃ ሰለሰጠሽን።

  • @addistube8191
    @addistube8191 9 місяців тому +1

    ከእነ አስቴር ጂጂ...... በሃላ የመጣች የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግስት

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 5 місяців тому

    OMG 2nd JiJi ❤❤❤❤ big respect Omg woowww appreciated 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇬🇧

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 5 місяців тому

    Yema music must be in your blood. You have such a unique energy and voice. I can't understand why this amazing video has half a million views. Keep the good work and your ethics our new GiGi❤❤❤

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 10 місяців тому +1

    ኡፍፍፍፍ እንኳንም ጆሯችን በደማ ሰአት መጣሽልን ❤❤

  • @MeleseAlemu-v9z
    @MeleseAlemu-v9z 10 місяців тому

    ብዙ ሰጠሽን ሙዚቃን ነፍስ ዘራሽባት እኛም አጣጣምናት በርቺ ብቻ ልበልሽ

  • @kirubelassegid1177
    @kirubelassegid1177 8 місяців тому

    Incrediable voice, great performance

  • @millamedia2053
    @millamedia2053 10 місяців тому +1

    አቦ ምን ላርግሽ?????❤❤❤❤❤ ብዙ ከመስማቴ ከሙዚቃው ጋር ፍቅር ያዘኝ የምር....

  • @zewdentertainment7305
    @zewdentertainment7305 10 місяців тому

    በናትሽ አንቺ እንኳን በርክቺልኝ እራስሽን ጠብቀሽ❤❤❤❤የኔ ጂጂ ማለቴ የኔ የማ❤

  • @NetsanetMamo-xi9iv
    @NetsanetMamo-xi9iv 8 місяців тому

    i have no word to explain my feeling

  • @nomore9500
    @nomore9500 10 місяців тому

    ዋው ምን አይነት ስራ ነው የራስሽ የሆነ ለዛና ቀለም ያለሽ ባለተስጥኦ የዚህ ትውልድ ሌጄንድ እንደ ምቶኚ ምንም ጥርጥር የለውም