የምኖረዉ ፔንሲዮን ዉስጥ ነዉ ድምፃዊ ጌታቸዉ ካሳ ልዩ ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 338

  • @ethiopiadejne3971
    @ethiopiadejne3971 4 роки тому +53

    ለምን እደሆነ ባላውቅም ይህን ታላቅ ሰው ሳይ እንባዬ ይመጣል ለኔ የሙዚቃ ንጉስ ነህ ሎሌው ነው በጣም አድናቂህ አክባሪህ ወዳጅህ ነኝ አርቲስቶች የሆነ ነገር ማረግ ይችላሉ ሁሉም ተሰባስቦ ሊያስቡበት ይገባል ሰው ካለፈ ወዲያ ከንፈር መምጠጥ ትርጉም አልባ ነው የዙን ስራ ዝም ብሎ መስራት ሳይሆን በጎደለው ነገርም መሙላት ግድ ይላችዋል ኢቢኤሶች ለኢተቪው ያቀረባችሁት ለወሬ ብቻ አይሁን አንድ ናት ጥያቄው ቤት ኢትዮጵያዊነት የሚባለውን አሳዩን

  • @abrahamshege330
    @abrahamshege330 4 роки тому +51

    ጌታቸው ካሳ ምርጥ አርቲስት ነው !!! ሆደን ባባኝ መንግስት ቤት እና መኪና ብሰጠው ደስ ባለኝ ካልተቻለ አርቲስቶች ብያግዙት

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 4 роки тому

      That’s true why ethiopia should give him home. They should work and invest their money when they were young or whatever age they were. We should help Ethiopia not Ethiopia then once we develop our country then yes we can.

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l 2 роки тому +12

    He was very famous, his voice remind me my childhood. I met him once in New York may be around 25 years ago. He still is the one and only. Thank you EBS.

  • @yohaneszeray8889
    @yohaneszeray8889 4 роки тому +8

    በጣም እሚገርም ነው አሁንም ድምፁ እንዳለ ነው እጅግ አስገራሚ ድምፁ እና የአዘፋፈን ስልት አለው

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 4 роки тому +8

    ወይኔ ጌታቸዉ ካሳ እንባ እየተናነቀኝ የማዳምጠዉ ሰዉ ዘፈኖቹን ስወዳቸዉ ጌታቸዉ ካሳ ድምፁም የሚወደድ ዘመን ተሻጋሪ ❤❤

  • @dw1422
    @dw1422 4 роки тому +3

    ኦኦኦ ይህ ታላቅ ሰው ነው እየሰማን ያደግነው ማይረሳ ትዝታዎች ኣሉን ፈጣሪ ከሱ ጋር ይሁን Much Respect√√√√√

  • @እውነትአትሞትም
    @እውነትአትሞትም 4 роки тому +11

    ጠያቂዎቹ በጣም ትገርማላችሁ የተጠይቀውን ሳይመልስ ማጨናገፍ እንደዚህ እይነቱን ብርቅዬ
    ኢትዬጵያዊ ሰፊ ሰዓት ሳይኖራችሁ ማቅረብ የለባችሁም አድማጭ የሚጠይቀውን ዋና ዋና
    የሚባሉ ጥያቄዎችን እንክዋን ለመልሱ ጊዜ የላችሁም እና ጠያቂዎቹ ተራ የመጠበቅ class መውሰድ
    አለባችሁ profession የላችሁም National Tv ላይ
    እንደዚህ አይደረግም

  • @dawitkahsay1736
    @dawitkahsay1736 4 роки тому +15

    Wow no word, this artist is special, he makes you look back to the past

  • @netsitesfaye5704
    @netsitesfaye5704 4 роки тому +4

    ሳይጨነቅ ነው የሚዘፍነው ዋው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @mesietube8261
    @mesietube8261 4 роки тому +91

    ሰው እንዴት ሰው ሁኖ የአንድን ሰው ሀሳብ ማስጨረስ ያቅተዋል🤔🤔 ምንም እንኳን ችግሩን ባይቀርፍለትም ሀሳቡን አድማጭ ቢያገኝ እኮ ለችግረኛው ትልቅ ደስታ ነው 😥😥😥

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 4 роки тому +4

      በትክክል

    • @jesuslovesme7440
      @jesuslovesme7440 4 роки тому +9

      I'm tired of this journalist too they don't listen to the Artists they are always rush to ask questions.......respect

    • @Selam-Ethiopian
      @Selam-Ethiopian 4 роки тому

      Ewnte new

    • @maritjohn7927
      @maritjohn7927 4 роки тому +2

      This interview looks like they cut and edit a lot of stuff. Especially at 13 minutes see how they cut it

    • @tewodrosfekade9233
      @tewodrosfekade9233 4 роки тому

      True

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 4 роки тому +9

    አሜሪካ የኖረ ሁሉ ብር አለው አይባልም ጌች እደተቸገረ ያስታውቃል በፍጥነት ባለ ሀብቶች ሀሳቡን ተረድታችሁ ቀሪ እድሜውን ሳይቸግረው እዲኖር አርጉ ህይወት ስታልፍ ብቻ ሰውን አጣን ብለን ባንቆጭ ጌች ወኔ አለው ብዙ ይሰራል ጌች ኑርልን ይመችክ ችግር አይ ይህ እስታይሉ ዋዉ

  • @nickworke3136
    @nickworke3136 4 роки тому +2

    ጋሽ ጌታቸው አንተ በጣም መልካምና ታላቅ የጥበብ ሰው ነህ እስካሁን በህይወት ያቆየህና ወደፊትም በህይወት የሚያኖርህ አምላክህ እግዚአብሄር አሁንም ቀሪ ዘመንህን ይባርክ

  • @tube-zq2yh
    @tube-zq2yh 4 роки тому +3

    ምርጥ አርቲስት ነው ቤት መግዛት የሚችል ሰው ባለሀብት ብገዛላቸው
    ደስታዬ ነበር ወይኔ ይሄን የመሰለ አቀንቃኝ ቤት አለመኖሩን ያሣዝናል እስካሁን ድምፅ ብሎ ዝም ዋው

  • @elonyosab4540
    @elonyosab4540 4 роки тому +8

    Respect this man real cool Ethiopian , Roba including Mr Meshesha!!! Keep shining all

  • @kbrommarikos5626
    @kbrommarikos5626 4 роки тому +6

    በጣም ነው ምወደው ሙዚቃህንም አንተንም❤❤❤❤❤❤🙏🥰 አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤ i feel good 🥰😀 እድል ብሠጡት ኖሮ አድራሻውን ወይም ኣካውንቱን ይሰጠን ነበር ከቻላቹ አሁንም ጻፉልን🙏

  • @benai5241
    @benai5241 9 місяців тому +2

    Getachew Kassa ነብስ ይማር ተወዳጅ ድምጻዊ 😢 ሁሌ በስራህ ስትታወስ ትኖራለህ !

  • @gebegreater9495
    @gebegreater9495 4 роки тому +17

    I love his openness and real talent

  • @ዮርዳኖስዮርዲ
    @ዮርዳኖስዮርዲ 4 роки тому +12

    እነዚን ሁለት ሴቶች ኢቢኤስ ያባራቸው የምትሉ በላይክ አሳዮኝ

    • @ኣርሴማ-ኈ6ጠ
      @ኣርሴማ-ኈ6ጠ 4 роки тому

      እንደዛ ማለት ጡሩ ኣይደለም፣ኣዲሶች ናቸዉ ያስተካኩሉታል

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 9 місяців тому

    ግልፅ ዘናጭ ልዩ ቀለም ያለው ደስ የሚል አዝናኝ ሁሉም ስራዎቹ ድንቅ ና ልዩ ናቸው Real entertainer
    ነፍስ ይማር

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 роки тому +11

    አስፋው #ሲያረጅ ይሄን ሰውዬ ነው የሚመስለው 😁😁
    ሚገርም ነፃነት ነው ያለው 💕 እንወድሀለን

  • @berhanu9307
    @berhanu9307 9 місяців тому

    ጌታቸው ካሳ እጅግ በጣም የማከብረውና የማደንቀው ሰው ነው
    ሲያወራ ግን ሰምቼው ኣላውቅም ስለህይወቱም ቢሆን ምንም መረጃው ኣልነበረኝም
    ባየሁትና በሰማሁት ነገር ግን እጅግ ኣዝኜለሁ
    ኢቢኤሶች ግን ለምንድነው ንግግሮቹን የቆራረጣችሁብን?
    ጌች በጣም እወድሃለሁ ❤❤❤!!!!

  • @workeyhailu8644
    @workeyhailu8644 4 роки тому +2

    ጌታቸው፡ካሣ፡የኢትዮጵያ ምርጥ፡ዘፋኝ፡ነው፡
    እኛ፡ታላላቅ፡ሰዎችን፡በህይወት እያሉ፡አንረዳም፡ሲያልፍ ግን፡ወሬ፡ብቻ፡፡
    ዘፈኑ፡መደሀኒቴ፡ነው፡፡
    እድሜና፡ጤና፡ለጌታቸው፡ካሣ!!!!!!!!!!!

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ጋሽ ጌታቸው ካሳ ዋው አሁንም ድምፅክ እዳለ ነው እረጅም እድሜ ተመኘሁልክ ዘፈኖችክ ሁሉም በጣም ነው ምወደው ዋው የከረመ ፍቅር ትዝ ባለ ግዜ መጨነቅ አይቀርም ይሰማሀል ትካዜ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ ይሁን እስቲ መቅዲ & ናፍቆቴ & አስፍቲ &ትሱ & ሀኒዬ እዲሁም ከካሜራ ጀርባ ያላቹ ሁሉ አላህ የሳምት ሰው ይበላቹ አላህ ላገራችን ሰላም ፍቅር አድነትን መተሳሰብን ያድለን እምዬ ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ በይልኝ 💚💛❤

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +3

    የናተ ድምፀ የድሮው ይናፈቀኛል ሁሌም በሰማው አለጠግበውም 👌👌👌👌 እረጅም እድሜ ከጤናጋ❤❤👌👌👌👌👍
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም ለሀገሬ🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @welelaalex2901
    @welelaalex2901 4 роки тому

    በጣም ከኤቲክስ የወጣ የጋዜጠኝነት ስራ ነው ያየሁት ሀሳቡን ይቅር የጀመረውን ዐረፍተ ነገር እንኳ ሳይጨርስ ነው ሌላ ጥያቄ በላይ በላዪ የሚጭኑበት አንዱንም ሳይጨርስ መጠይቁን ጨረሱት ጌታቸው ካሳ ብዙ ያልተዘመረለት አንደኛ የጥበብ ባለሞያ ነው ። እዚህ ካቀረባችሁት ካልቀረ ብዙ ሊያጋራን የሚችል ሀሳብ ሊኖረው ይችል ነበር ግን ሀሳቡን እያቋረጣችሁ መናገር አልቻለም በውነት የኔ ቆንጆ ኑሪ ቢቀርብ የበለጠ ሽር ጉድ ትሉ ነበር ።

  • @birukkassahun5898
    @birukkassahun5898 4 роки тому +1

    ወገን ለወገኑ ነው እና እግዚያብሔር ጸጋውን ያደላችሁ ብታግዙት ደስ ይለኛል

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ቅብርር የሀበሻ ልጅ እድሜ ይስጥልን የጥበብ ሰዎችን መደገፍ ማገዝ ማበረታት ይገባል

  • @mimim9982
    @mimim9982 4 роки тому +13

    ዋዉዉዉዉዉ ድምፁ እንዳለ ነው እንቁ ኢትዮጵያ ነው እርዱት

  • @ተራመዶትተጋገዞት
    @ተራመዶትተጋገዞት 4 роки тому +1

    አስፍሽዩ አብዝቼ እወድካለሁኝ የኢቢኤስ ንጉስ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 4 роки тому +3

    በስማም ድምፅ እንዳለ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 💖

  • @hanibelay2936
    @hanibelay2936 4 роки тому +4

    I like the way he is talking and laughing. He has such a great voice.

  • @efuyegela5221
    @efuyegela5221 4 роки тому +7

    የዘነጠ ዘፈን ነው ። ጌች የመርኬ አራዳ ኑርልኝ ።

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 9 місяців тому +3

    ነፍስ ይማር ጌች እና አስፊቲ። የ 38 ቀናት ልዩነት ነው ያላቸው። አስፊቲ ዛሬ 40 ቀኑ ነው ከሞተ። May they rest in peace! 😢🕊🕯

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 роки тому +3

    ይብላኝ የሀገር ባለውለታ ቀርጥፋ ለምትበላው እምዬ ኢትዮጵያ እኛስ ሁሌም በስራዎችህ ስናስታውስህ እንኖራለን ።

    • @bineyameseyoum7916
      @bineyameseyoum7916 4 роки тому

      ምን ማለት ነው ባለውለታ ቀርጥፋ የምትበላ? ስንት ሀገራቸው ላይ እየኖሩ ህዝባቸው መሀል ያሉትን ትልልቅ ባለሙያዎች ተቸግረው እየኖሩ አይደለም? ሀገር ሲኖራት እኮነው የምትስጠው እውቀቱን ድሀ ሀገር ስላለችው በትንሽ ገንዘብ ክፍያ ያውም መኪናና ቤት ይቅርና ወር ከወር መድረስ እየከበደው ግን ለህዝቡና ላገሩ የሚደክመውን ኑሮውን ለማሻሻል አቅም እንደሌላት ሀገሩ አውቆ ግን ተስዶ የተሻለ ኑሮ መምራትን ያልናፈቀ ስንት ያልተነገረለት ጀግና ሞልቶ እንደው በፈጣሪ በፈረንጆቹ 80 ከሀገር ወቶ የኖረው ለሀገሩ ሊደክም ነው ? ሀገርቤት ጆሲ የሚያቀርባቸው ስንት የሀገር ባለውለታዎች አላየንም? ምን አገኙ? ስው ይቸገር አይባልም ግን ስንቱ በበረሀ ህይወቱን ለአደጋ አጋልጦ አሜሪካን ይቅርና አረብ ሀገር እየደከመ እራሱንና ቤተስቡን እየረዳ አሜሪካን 30 አመት በላይ ተቀምጦ መንግስት ቤት ይስጠኝ ማለት ምን ማለት ነው ? መንግስት አቅም ቢኖረው እንኩዋን ስንት ትውልድ እያስተማሩ ያሉትን ወይም እያከሙ ያሉትን ወጥተው በተሻለ ገንዘብ የሚሽጡት እውቀት ይዘው ግን ሀገር አስቀድመው የሚቸገሩትን ባዘንላቸው ሀዘኑ ቀርቶ ባመስገናቸው በኑሮው ብናዝንም ብዙ ሀገር አስቀድመው ወድቀው የቀሩ ሞልተውናል እነሱን ብናስብ አይሻልም?

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 4 роки тому +4

    An amazing singer respect Mr Getachew Kassa

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 10 місяців тому

    😭😢😭✞✞✞ ጥዑመ-ልሳን ፣ ጣፋጭ-ዜማ ፣ ዘመን-ተሻጋሪ ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭

  • @snnzns449
    @snnzns449 4 роки тому +9

    እረ በፈጠራችሁ አምላክ ሰው አውርቶ እስኪጨርስ ጣልቃ አትግቡ በተለይ ትልቅ ሰው ስጋብዙ ክብር ልሰጡ ይገባችሆል

  • @SmilingGlaciers-tm5ot
    @SmilingGlaciers-tm5ot 10 місяців тому +2

    ይኸው ችግሩ ስላልተሰማ ለዚህ በቃ ነፍስህን ይማር😭😭😭

  • @GetuAsseffa
    @GetuAsseffa 9 місяців тому +1

    his unique voice and body movements

  • @የኔአለምልጀነው
    @የኔአለምልጀነው 4 роки тому +34

    ለምንድን ነው ሃሳብ ማታስጨርሱት ስነምግባር የላችሁም።

  • @ዮርዳኖስዮርዲ
    @ዮርዳኖስዮርዲ 4 роки тому +1

    የኔ ቀብራራ እድሜና ጤና ይስጥክ ፈጣሪ

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 4 роки тому +1

    የብዙሀን እናት እማማ የምንላት
    ኢትዮጵያ ናትና አገሬን አትኮት💚💛❤️👍🏾👍🏾👍🏾
    ምን ዋጋ አለው ለሐገሩ ለሕዝቡ የኖረ ሳይሆን የዘረፈ ዘረኛ ምቀኛ ተከታይ ደጋፌ አለው ፡ እግዚብሔር ይባርክህ ጤና ህን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 роки тому +2

    Mr Getachew ! You are talented. Big respect for you ✊️✊️✊️true speech.🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @maritjohn7927
    @maritjohn7927 4 роки тому

    በደንብ ካያችሁት ሀሳቡን ሳያስጨርሱት ቀርተው ሳይሆን ኢንተርቪው ተቆራርጦ ነው። ለምሳሌ 13 ደቂቃ ላይ በጣም ያስታውቃል። በዛ ላይ ያለ ሙዚቃ መሳሪያ የዘፈነውና መጨረሻ ላይ ሲዘፍን ልዩነቱ በዛ። ያሁን ድምፁ እንዳልሆነ ያስታውቃል። ምናል ባሁን ድምፁ የዘፈነውን ብንሰማ...መውደዳችን አይቀርም አኮ...keep it real

  • @tesfamariamsiyum2176
    @tesfamariamsiyum2176 4 роки тому

    Wawww.......Ab Amik tizta yeatikana mamamiya Ab Zemene Tekle Adhanom Niesinet Edme eyu...zegerim zemene beal getachew kassa...wenderful.....

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 4 роки тому +1

    World-class, trailblazer, and legend.

  • @habtomd7829
    @habtomd7829 4 роки тому

    ጌታቸው ካሳ በጣም ነው ምወደው በህጻንነቴ የጎረቤታችን ልጅ እሁድ እሁድ ጠኋት ጮክ አድርጎ ነበር ሚከፍተው እሁዳችንን ድምቅ ያደርግልን ነበር። እስካሁንም ዘፈኑን እሰማዋለው አልጠግበውም እድሜና ጤናን ይስጥህ።
    ebs ሶች ምነው ግን ሙሉ ቃሉን ማታሰሙን ቆራረጣችሁት እኮ ?

  • @RegimeChangeEritrea
    @RegimeChangeEritrea 4 роки тому +2

    በጣም ምወደው ዘፋኝ እግዚአብሔር ያኑርልን: ኤርትራውያን በጣም ኮ ነው ምንወደዉ::

  • @የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ

    ወይኔ ቢጫ ለባሽ እረጋ በይ በማሪያም ሳይጨረስ ምንደን ነው ጥያቄ እረጋ በይ

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 4 роки тому +2

    ናፍቆት ደሜን አታፍይኝ አስጨርሺዉ🙆‍♀️🙆‍♀️ሁለነገርሽ ምርጥ ነዉ ግን አታስጨርሺም

  • @teditsagaye7062
    @teditsagaye7062 4 роки тому +6

    አሁን አንድ ነጠላ ዘፈን አውጥተው ለዛውም ጆሮ የሚያደነቁር ቤታቸው መኪናቸው ይለያል ይሄን ድምፅ ይዞ ፔንሲዮን ትዝብት ነው

  • @danielsolomon2664
    @danielsolomon2664 3 роки тому +1

    He’s real legend. He’s vocal is incredible

  • @oneentertainment2020
    @oneentertainment2020 10 місяців тому +1

    ነፍሳቹ በሠላም ትረፍ አስፍሻ እና ጌትሽ
    🕊️

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 4 роки тому +1

    Kena biye sayew semayu deferese❤️🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶

  • @asfawestifanos3603
    @asfawestifanos3603 3 роки тому

    Wow ድምፅ

  • @yemimekonen8045
    @yemimekonen8045 4 роки тому +1

    seriously when I see this guy he make me emotional your legend I have big respect its power full his songs so we love you.

  • @markonhede745
    @markonhede745 4 роки тому

    Wowww getachew Kasa ....mirt Ethiopiawi lnredaw ygebal specially ebs management

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    በዚህ ሙዚቃ ያላፈቀረ የተፈቀረ በሰርግ በልደት በግብዣ እንደዚህ አይነት ሰዎች ተቸግረው ሳይ አዝናለሁ የሙዚቃው ኢንዱስትሪ የሀገራችን የዘቀተ ነው የሌሎቹ ሳይቀጥል ሙዚቀኞች ተደረጁ በሀይለኛው አረፈደም እነ ልመነህንም ጨምሮ ጣይቱ ሆቴል ፒያሳ ያለው ተዝናንተናል ከራሻ የዛሬ 4 አመት ኔጄ ነበር እማይረሳ ።

  • @TM-su2sv
    @TM-su2sv 3 роки тому

    ጌታቸው ብዙ የሚያወራን ቁም ነገር ነበረው ግን ምን ያረጋል ጠያቂዎቹ የጋዜጠኝነት ሥነምግባር የላቸውም። ሀሳቡን ለመጨረስ አልቻለም።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 10 місяців тому

    ያሳዝናል አስፋው መሸሻን እና ጌታቸው ካሳን በዚሁ አመት ማጣት 💔😥😥😥😥😥😥😥 ነፍስ ይማር

  • @amenwendimu5188
    @amenwendimu5188 4 роки тому +1

    ስወደው በእናታችሁ በጣም

  • @Privateeye-b9y
    @Privateeye-b9y 11 місяців тому +1

    Getch legend.Emegalehu "Asebkum alemkum....ene hule Addis negn lezaare"

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 4 роки тому

    ጌታቸው ካሳ ምርጥ ሙዝቀኛ አሁን ነው መርዳት ቤት ያለውን ለሚመለከተው አናግሮ ቢሰጠው ቆንጆ ነበር ሳይሞት ቀሪውን ዘመን ቢደሰት ደስ ይለን ነበር

  • @weionmamo6683
    @weionmamo6683 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳው ያለበት ሁኔታ ሲናገር ።

  • @lovelife-su4yw
    @lovelife-su4yw 4 роки тому +1

    ትንሽ እናንተጋርም አስፋዉን ጨምሮ Disrespect ቢኖርም፤ይሁን ዪሄን የመሰለ ዝነኛና አንጋፋ ነገር ግን እንደስራዉ ያላከበርንዉ አርቲስት ስለጋበዛቹ እና ስላስታወሳቹ እናመሰግናለን፡፡

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 роки тому

    እረጅም እድሜ ጌትሽ 🙏🙏🙏 😘😘😘💝💝💛

  • @dagimtewodros2631
    @dagimtewodros2631 10 місяців тому +2

    Today I heard some bad news about u being sick. Egziabher yemareh my all time best musician

  • @chunatube4272
    @chunatube4272 4 роки тому +11

    ሀሳብን ላታስጨርሱት ለምን ጋበዛችሁት በእራኬብ ግዜ ቀረ የሀሳብ ነፃነት

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 4 роки тому

    Talake ye musika sew gashe Getachew zemen yemayesherachew serawoch zelalem setetawese endetenore yaderguhale ahun bemetemeraw ye cheget hewote ejigun new yemazeneleh you are wonderful you are great musician i appreciate what you do for us we Ethiopians.Love You Gash Getachew.

  • @motivationforall2023
    @motivationforall2023 4 роки тому

    👈👈👈☝️☝️☝️👈👈👈☝️☝️Getcho the one who is full of energy and, our old time favourite ....keep going G

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 9 місяців тому

    የኔ ሚስኪን 😢 ፈጣሪ ነፍስህን ይማር

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 4 роки тому +27

    OMG, I am tired of this journalist especially the girl in the yellow pants she always interrupting don't listen and let the Artists to finish they are always rush to ask questions........ebs do something please

    • @sabaasefa8978
      @sabaasefa8978 4 роки тому +1

      😂😂👍👍

    • @mercytube2465
      @mercytube2465 4 роки тому +2

      Exactly u right... they cut him off OMG 😳

    • @dawita8120
      @dawita8120 4 роки тому +1

      That is what I thought

    • @mahletnegash1190
      @mahletnegash1190 4 роки тому +2

      Awo Betam were takirefdalech bekeyerwat

    • @yonas9945
      @yonas9945 4 роки тому +1

      Jesus lovesme you right no manner there !!!!!!

  • @onon308
    @onon308 4 роки тому +2

    Love u legend God bless u i wish you a long life full of happiness 🥰❤

  • @yonas9945
    @yonas9945 4 роки тому +2

    አቶ አስፍው እነዚህን unprofessional የሆኑ ባለጌ ሴቶች ከየት ነው ለቃቅመህ ያመጣሀቸው ???
    በፍፁም ሊገባኝ ያልቻለው የተጠየቀውን እስኪመልስና ሀሳቡን እስኪገልጽ እንኳን ሊታገሱ ያልቻሉ ምግባር የጎደላቸው ሴቶች ይህን አንጋፍ ምርጥ የጥበብ ሰው በእንዲህ አይነት disrespect
    ስላደረጋችሁት በእጁጉ ያሳዝናል EBS ራኬብ ን የመሰለች ለስው ክብርና ትህትና የነበራት ሴት በነበረችበት ቦታ በነዚህ መጠራቱ ያሳዝናል በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነው ልቤ በእጀጉ ተጎድቷል !!!!!!!!!!!!!

  • @tadllamolla4981
    @tadllamolla4981 4 роки тому +7

    ዉይ በራኬብ እግር እናተን ይተካ ስታስጠሉ ጥያቄ ጠይቀዉ መልሱን ሳይጨርስ ለምን ያቋርጡታል ብዙ ግዜ አያቸዋለሁ የተጋባዥ ሀሳብ አያስጨርሱም በተለይ ቢጫ ለባሽዋ ……

  • @φγπφ
    @φγπφ 4 роки тому

    OMG በዕውነት አሳዛኝ አርቲስት ነው። ሌሎች አርቲስቶች ከጋሽ ጌቾ ህይወት ትምህርት ውሰዱና ፍራንካዋ ላይ ጠንቀቅ በሉ!!!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ8ቸ

    Long live Gech... Ethiopia please be peaceful I want to come and walk on my childhood street

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 4 роки тому +6

    አስፋው በጣም ታዝቤካለው ይሄን ታላቅ ሰው እደተራ ዘፋኝ ቀለድክበት ሴቶቹ ዛሬ ተቅለብልበዋል እኔ ዛሬ ሀኒ በኖረች ብያለው ለምን ጋበዛቹት ለምን ሀሳቡን መግለፅ እዳ ይችል ድምፁን አፍናቹታል ሰይፉ ሾን እደሚጋብዘው ተስፋ እናረጋለን

    • @mikot4439
      @mikot4439 4 роки тому

      ሰይፉ ጋብዞታል ፈልጊው

  • @ayishagetachew3310
    @ayishagetachew3310 4 роки тому +1

    EBS TV,
    Tiyake ateyayek asetakakilu betam tichokilalachu, hasaben tikortalachu, letayekachut tiyake Mel's eskimelas metabek atichilum, betalay betaley endanazih ayinat yatakebaru angafa yetibebe sewochin setayiku please, atichokelu.

  • @obsaasbo7664
    @obsaasbo7664 4 роки тому

    እድሜ ይስጦት

  • @tyry6852
    @tyry6852 4 роки тому

    በጣም የምንወደዉና የምናከብረው ኣንጋፋ ኣርቲስት ነው። ሀሳቡን ለምን ኣታስጨርሱም እሽቅድድም ኣረጋችሁት እኮ?!እና የቤቱን ነገር ይታሰብበት ባይ ነኝ በቁም እያለ ነው መተጋገዝ።

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 роки тому

    Amazing, his voice still the same.

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 4 роки тому +5

    This guy is a legend i think financially we have a responsibility as society helping him it's in our culture giving a helping hand .
    Ke mote behuala ye abeb gagata minim tikim yelwim.
    Bying expensive flower don't make sense.

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 роки тому

    Look the long time artist how they are a intelligent ,how the discipline and the way how they talk theme history 🤔 I would say too him king of artis
    🙏🏽✌🏽🕊🕊🕊🇪🇹

  • @nebiyatmebratu6118
    @nebiyatmebratu6118 4 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰 My favoriete Singer

  • @biniampaulos7030
    @biniampaulos7030 4 роки тому

    Waw Amazing talent

  • @susenesh
    @susenesh 4 роки тому

    አይ የሰው ልጅ እድል ...አንዴ ወደ እላይ አንዴ ወደ እታች ...ይህ ሰው አሉ ከተባሉት አርቲስቶች ቢበልጥ እንጂ አያንስም ግን ህይወት ታዳላለች መሰልኝ ... መልካሙን ሁሉ ጌች!

  • @Abawtes
    @Abawtes 4 роки тому

    with all the challenges he is facing,he is feeling happy! May God bless you!

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 4 роки тому

    በእውነት፣ይታሰብበት፣የጌታቸው፣ካሳ፣ነገር፣በጣም፣ይረብሻል፣ሰው፣ከሞተ፣በኋላ፣ዜና፣ማውራት፣እና፣ከፈር፣መምጠጥ፣፣🤔

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 4 роки тому

    ጋሽ ጌታቸው ገራሚ ሙዚቀኛ ነው እባካቹ እንርዳው

  • @jjcc7950
    @jjcc7950 4 роки тому

    One of the Great names a great Artists of his time with such a wonderful voice and yet he can not get help is really sad news to the world of ARTISTS..god bless you SIR,thank you.i hope same thing good happens to you.

  • @yonasyonas2194
    @yonasyonas2194 4 роки тому +1

    Stop high jak !!!getache is besst of Ethiopan legendery musician plesea stop high jak respect respect respect

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 роки тому

    Great RESPECT to GETACHEW KASSA!!Hope they will let you have a small house for yr .next years!!

  • @seyoumalemseged8182
    @seyoumalemseged8182 Рік тому

    Getachew kasa he got good heart help homeless that is why he doesn't have inagh money
    Ethiopia should give any thing for him gechye long live take care your self

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 роки тому +6

    ጋዜጤኞች ፋክክር ነው የያዙት ለመደመጥ

  • @enatalme1036
    @enatalme1036 4 роки тому

    Hi man wow so beautiful thanks lot thanks

  • @susenesh
    @susenesh 4 роки тому +4

    ቢጫ ሱሪ ግን አይነፋም አስተካክይ ኢቢኤስን የዘመድ ቤት አታድርጊው

  • @bashailema9043
    @bashailema9043 2 роки тому

    Why is the last part mutted?

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 роки тому +1

    Great singer.

  • @ghirmayembaye5025
    @ghirmayembaye5025 10 місяців тому

    Tekle adhanome Tekle hewket he live in Germany now Eritrean best guitarist