100% ትርፋማ የሆነ የመካከለኛ ዳቦ ቤት ስራ_በስንት ብር ይጀመራል ? |bakery business |business idea|Ethiopia| Gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • 100% ትርፋማ የሆነ የመካከለኛ ዳቦ ቤት ስራ_በስንት ብር ይጀመራል ? |bakery business |business idea|Ethiopia| Gebeya |bakery business in Ethiopia |bakery| ዳቦ ቤት |አዋጭ ስራ | ትርፋማ ስራ
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

КОМЕНТАРІ • 168

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Рік тому +16

    ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ ስራውን እንዳትጀምሩት
    ua-cam.com/video/SZfMZfH2UrU/v-deo.html

    • @user-cw5tq9ev2x
      @user-cw5tq9ev2x Рік тому

      Thanku chala bravo i apperciate u

    • @hallyluya1214
      @hallyluya1214 Рік тому +1

      @@user-cw5tq9ev2x z▪☆☆is z●8on ☆☆☆--☆->7-#☆☆zz/☆☆ZZZZZZZZzzz88z

    • @user-io5mo4uc6o
      @user-io5mo4uc6o Рік тому

      እሺ እናመሰግናለን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Рік тому +13

    እኔ የዝቅተኛን እሰራለሁ ከቻላችሁ ስለ ዝቅተኛዉም እንደዚህ የተብራራ መረጃ ስሩልን ይሄ ለማዳም ቅመሞች አይሆንም ብሩ ብዙ ነዉ
    በተጨማሪ ስለሻማ ስራ ስሩልን እናመሰግናለን በርቱ

    • @weynu2895
      @weynu2895 Рік тому +1

      ትክክል ለኛ አይሆንም

    • @Maziyteka
      @Maziyteka 9 місяців тому +1

      Awon lgme ymehun

  • @m.4582
    @m.4582 Рік тому +74

    የመዳም ቅመሞች ተው ግን ተደራጅተን እንስራ.

  • @saam269
    @saam269 Рік тому +9

    በጣም ጥሩ ጠቃሚ መረጃ ነው 🙏 በጣም እናመሰግናለን 🙏

    • @bitiyesu
      @bitiyesu Рік тому +1

      xeru asabe gitan

  • @mohammedawell5643
    @mohammedawell5643 Рік тому +1

    ጫላ ምርጥ ሰው አላህ እንድሜና ጤና ይስጥህ በተለይ ለኔ አረዓያ ሆነህኛል በጣም አመሰግናለው በቅርብ ቀን እጀምራለው ኢንሻኣላህ

  • @seadaayoub1937
    @seadaayoub1937 Рік тому +2

    ሳላየዉ ልኮምት
    መረጃወችህ በጣም ጥሩ ናቸው ለኔ ቢጤ የስራ አሳብ ለሌለን ይጠቅመናል

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo 11 місяців тому

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ጫላየ .....በጣምነው የማመሰግነው

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Рік тому +1

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ በርታ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Рік тому +1

    ይመችህ ጫላዬ

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Місяць тому

    አመሰግናለሁ

  • @astertube8785
    @astertube8785 Рік тому +1

    ሰላምህ ይብዛ ጫላ ወንድማችን እንካን በሰላም መጣህ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Рік тому +2

    የዶቦ አክሳሪ ነው።ዱቄት እጥረት የመብራት ዳቦው ሳይበሰል ።ይክሰራሉ።መብራት በጣም ውድ ነው።ሰራተኛ አስቸጋሪ ነው የቤት ኪራይ ውድ ነው

    • @binieri-cm5vp
      @binieri-cm5vp Рік тому +2

      ሰርተህበት ነው ወይ? እጥረትና ዕንቅፋት ብቻ ልቅም ኣድርገህ ያመጣሀው ተስፋ ኣስቆራጭ ከምትሆን ዝም ብትል ጥሩ ነው።

  • @amenkal7762
    @amenkal7762 Рік тому +1

    እናመግናለን ጫላ የወንዶች የውበት ሳሎን መረጃ ብሰጠኝ🙏

  • @user-wr4tv3lr1s
    @user-wr4tv3lr1s 11 місяців тому

    ሰላም ገበያዎች በርቱ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @RaniRani-br9gh
    @RaniRani-br9gh Рік тому

    ስለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @m.4582
    @m.4582 Рік тому +1

    ጫላየ ከልብ ነው የምናመሰግነው የውነት በደብ አብራርተህ ነው ያቀረብክልን

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 Рік тому +2

    ወንድሜ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ እባክህ ስለ ስራ ላማክርህ ነበር

  • @harounmd701
    @harounmd701 Рік тому

    መስራት የምፈልገው ስራ ነው አሁን እንዳልከው ብዙ ብር ነው እኔ አንተ ያልከውን ግማሽ አለኝ በብድር ከወለድ ነፃ ከባንክ ጋር አያይዘን መግዛት የምችልበት አለ እስኪ የምታውቀውን ነገር ከልማት ባንከም ማሽኑን መግዛት የሚቻልበት ካለ ካንተ ምክር እፈልጋለሁ

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому +1

    የቤት ኪራይ ከ3-4 አዋጭ ይሆናል እምትለው ቦታ ግምት ክፍያ ብትነግረንስ? Thanks for useful information! More Blessing!

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 Рік тому +6

    ከሁለት ሚሊዮን እስከ ሰወስት ሚሊዮን አላለም ሆሆይ ጌታ ሆይ እንደ አቅሜ አንተ ታውቃለህ

  • @thereality657
    @thereality657 Рік тому

    It is a tube that makes difference

  • @mekdesmelaye
    @mekdesmelaye Рік тому +7

    ታማይኝ ዬ ሆነ እስት 5. ሳው እኔ ደራጅ ና ከዛ ስደት እንዉጣ 🥺🥺😭እንድ እኔ የስለች የሳው ቤት እጂ ነይ ሰልችቶኛል 😭😭😭

    • @tesgeredakansas8227
      @tesgeredakansas8227 Рік тому

      አይዞሽ ዉደ ለሀገራችን ያብቃን ብንገጣጠም እኔም እፈልጋለሁ

    • @mekdesmelaye
      @mekdesmelaye Рік тому

      @@tesgeredakansas8227 አሜን የኔ ዉዴ አንችንም 🥰🥰🥰🥰🥰🙏እሺ 🥰

    • @tesgeredakansas8227
      @tesgeredakansas8227 Рік тому +1

      እሽ እህቴ ዋናው የሰዉ ልጅ ጤና ነው ይህ አልፎም አድስ ቀን ይመጣል አይዞሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

    • @mekdesmelaye
      @mekdesmelaye Рік тому +1

      @@tesgeredakansas8227 esh yen wud yihonal biye asbalo🥰🥰🥰

    • @maskaramk-ju4rc
      @maskaramk-ju4rc Рік тому +1

      Eshi

  • @nasser7831
    @nasser7831 Рік тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @sisayhirpa5004
    @sisayhirpa5004 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @u9tfgh44
    @u9tfgh44 Рік тому

    challa gelchu ma favorite person.geta abzto yebarkeh wendim

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Рік тому

    Chala.betam.enamedegnalen.👃

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 Рік тому +1

    ወይ ጉድ ከ 2 ሚልዮን ስትል ሰማሁ ልበል ? ብሩ እንዴት ነው የወረደው ።

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 4 місяці тому +1

    lela sewu degmo mekakelegnawu eske 600-1Million newu belo neber

  • @halowuyamohammed1991
    @halowuyamohammed1991 Рік тому +1

    ማሸአላላላ

  • @desalegnabo4253
    @desalegnabo4253 Рік тому

    pleas may you advices us about animal feed processing machine

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 8 місяців тому

    Great job

  • @keenarabbi6222
    @keenarabbi6222 Рік тому

    Enamesegnalen

  • @onelove6484
    @onelove6484 Рік тому

    Thank you so much

  • @derejeberhanu4947
    @derejeberhanu4947 Рік тому

    ዝግጅትህ አሪፍ ዉ ግን ሰንዴ ሞልታል ተርፎ ለዉጭ እንልካለን ይላል መንግሰት ታዲያ የታለ ዱቄቱ (ሰንዴዉ የት ገባ በቲቢ ላይ ሰንዴዉ ይታያል ግን በሀገራችን ዱቄት ዉድ ነዉ ሰለዚህ የታለ ሰንዴዉ የተመረተዉ ህዝቡ አንድ ዳቦ መብላት አልቻለም ሰለዚህምንም ለዉጥ የለም

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Рік тому

    Tabakilin Wandimachin ❤

  • @alfoahlulu1802
    @alfoahlulu1802 Рік тому

    Thanks G

  • @sirakdemissie4946
    @sirakdemissie4946 Рік тому

    ኩኪስ በመካከለኛ ደረጃ ለመክፈት ምን ያህል ካፒታል ያስፈልጋል በማሽን ባክህ ንገረን

  • @Zarihun560
    @Zarihun560 7 місяців тому

    Isk tinishi yesera mekakelegna dabo magageriya feligilign

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Рік тому

    ጫላ:- ሰላምታዬን አስቀድማለሁ። ሰላም ነህ?
    ከዚህ ቀደም ለመካከለኛ ዳቦ ስራ ከ1 ሚልዮን እንደማይበልጥ ነበር።
    አሁን እንኳን ለመስራት ለማሰብም በጣም ከበድ ነው። ለማንኛዉም ሰላም ሁን።

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. Рік тому

    አሰላምአለይኩሜወረህመተላሂወበረካቱሁወድሜ እናመለግናለን

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Рік тому

    thank you

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics Рік тому

    many thanks - የጀኔነተር ዋጋ ሰፋ አድርገህ ስራ እስቲ ለመስኖ እና ለሌላ ስራ ሊያገለግል የሚችል

    • @jemmatube4741
      @jemmatube4741 Рік тому

      ቆንጆ የውሃ መሳቢያ ሞተር የሚባለው ካማ(kama moter) ነው። ሳውዲ የሚባል 100 ሜትር ሸራ እና 8 ሜትር መምጠጫ ቱቦን ጨምሮ 55 ሺህ ብር ይበቃል።

  • @lireetore6522
    @lireetore6522 Рік тому

    Ok

  • @roman6407
    @roman6407 9 місяців тому

    Wolayita sawu negni enideraji beteseb

  • @user-wd5kd4gl6m
    @user-wd5kd4gl6m Рік тому

    Selam arif bizns new asbe nebr ena le andand merja silkikn betlklgn

  • @nusbamohammed2742
    @nusbamohammed2742 Рік тому

    የሰራተኛ ወይም ባለሙያ ማግኘት በተመለከተ ብታወራን አረፍ ነበር

  • @sis3684
    @sis3684 Рік тому +4

    ኧረ መካከለኛው እራሱ መነሻ ዋጋው ጣራ የነካ ነው ኡኡኡኢ

  • @jemaseid888
    @jemaseid888 11 місяців тому +1

    አስደነቀጠኝ እኮ ሚሊየንቤት ቆጠረብኝ እኔ 2መቶሺእጀምራለሁ እያልኩኝ አስቀየመኝ ጫላየ ዛሬ😂

  • @tenanehbogale709
    @tenanehbogale709 Рік тому

    Chalisha biruk sew betam adenkihalew.

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Рік тому

    Babayee anamesiginalen gen le madam kimem yemihon mereja sitegn bichal

  • @mihiretendeshaw6649
    @mihiretendeshaw6649 Рік тому

    የሀገር ውስጡን ከየት እናገኛለን እባክህ

  • @Maziyteka
    @Maziyteka 9 місяців тому

    Wow antn sye YSR flgota yecmerl

  • @foziyaahmd8065
    @foziyaahmd8065 Рік тому

    ብሩኮ ብዙ ነዉ ለድሃ አይሆንም መካከለኛዉ ይህ ከሆነ ከፍተኛዉ ሜን ያክል ሊሆን ነዉ ሆ

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 Рік тому

    የወጪ ሃገሩ ማሺን ዋጋውን አልነገርከንም የጄኔኔተሩ ዋጋ አልነገርከንም እብካሕን ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ተናግረዋለሁ

  • @user-pr5gp9wg5h
    @user-pr5gp9wg5h Рік тому +1

    እኔ እፈልግ ነበረ ማሽኑን የት ነዉ የማገኘዉ

    • @user-hd6sb9op9t
      @user-hd6sb9op9t Рік тому

      አረ ከአድስ አበባ ውጭ አተገኝም እኔም ሌሎች ሀገረ አጥቼ ከአድስ አበባ ነው የገዛሁት

    • @Radiahmed
      @Radiahmed 10 місяців тому

      ​@@user-hd6sb9op9tሥንት ገዛሸው

  • @say-yes6021
    @say-yes6021 Рік тому

    best

  • @jamelehahmad9279
    @jamelehahmad9279 Рік тому +1

    በናታችሁ እንደራጅ እና ንስራ

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Рік тому

    Zemede , bemebrat miknyat sera akumenal , 100 gize yeboka lit tilenal

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      እና እኛ ምን አልን፣ስለ ማብራት ችግር እኮ ነው እያወራን ያለነው

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 Рік тому

      @Gebeya Media - ገበያ 400,000 birr yemisheyewun ye generator aynet kawejew ebakig

  • @tedrosberhan2310
    @tedrosberhan2310 Рік тому

    I like it

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 Рік тому

    Sla doro machine wada hagar lemata slahon beye buzu gze malekt naberegn

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 Рік тому

    እኔ እምልህ ወንድም ዱቄቱን የሚፈጨው ማሺን አለ እንዴ? ቢኖር አሪፍ ነበረ ዳቦ ለመጋገር ። እስኪ መልስህን እጠብቃለሁ 😊

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Рік тому

    ገወለድ ነጻብድር ብታገናኜን

  • @mujahednaser1140
    @mujahednaser1140 Рік тому +1

    Betammm koshsoch nachu koy mejemriya ye zeki mation kalgezachu eyalk yazugn lekekugn setl alnbr mn aynt
    Tebab chnklat nw yalachu chrash be geter
    Enji be ketema ayseram blh 2 aynt kal tawetalh bcha bante meknyat matinun bante meknyat azenal endawerahat ayehun bcha antenm chanalehnm nw msralh doma hula

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ለስድቡ እናመሰግናለን፣እኛ ግን መረጃ ከመስጠት ውጭ እጅህን ህዘን ጎትተን ስራ አናስጀምርህም፣ማሽንም አናጋዛህም፣ከገዛህም ሀላፍነቱ የኛ አይደለም ይሄን እወቅ! ለዛቻህ ደግሞ ምን እንደምታደርገን እንጠብቅሀለን።

    • @mujahednaser1140
      @mujahednaser1140 Рік тому

      @@gebeyamedia bcha mationu yemta kza yalkaten aysera ezew jemo seferh ngn mamtawen dmo betegbar tebkgn weshetam borko

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      እሽ እንጠብቃለን🙏🙏

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ለተሳደብካት የመልስ ምት መስጠት እንችላለን ግን ስድብ መገለጫችን አይደለም
      Ka nu Arrabsiteef deebii quubsaa siif kennuu ni dandeenya garuu Arrabsuun Aadaa keennaa miti.waan maraafuu mee waan ati fiddu qophoofne si Eegna ,maaloo Hardhuma koottu🙏

  • @user-wc9dh9jz3e
    @user-wc9dh9jz3e 7 місяців тому

    ዱቄት የት ሊመጣ ነው?

  • @shaallooharoodambalinteres8634

    Kip it up

  • @tsegawunetu9718
    @tsegawunetu9718 Рік тому

    Selam

  • @gftf7645
    @gftf7645 Рік тому +1

    Mana daboo banachuuf baay'ee hawii qabaa waggaa lamaa duraa wa'ee omishaa daboof halaa mashinaa dhiyesituu irratti kessa bulee, yeroo dhiyyooti karaa biyyaa ko galee hojii dhunfaa koo banachuu barbaada me meshalee na barbaachisuu bitaachuuf na gargaruu yo dandessan BILBILAA kessani naaf kennaa

  • @OMAR-ly7jo
    @OMAR-ly7jo 8 місяців тому

    ❤❤❤

  • @roman6407
    @roman6407 9 місяців тому

    Ene labid nw

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo 11 місяців тому

    የዱቄት ዋጋ ስንትነው?

  • @user-ig1jv6ny9y
    @user-ig1jv6ny9y Рік тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @kinashaforever
    @kinashaforever Рік тому

    wendem Chala betransformer sihon yedabo megageriyaw patra anes belo eko birru yemikensew ale esun lemen zelelkew lela amarace lihon aycelem melselgh esti

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      በውስጥ መስመር ያናግሩን

    • @kinashaforever
      @kinashaforever Рік тому

      @@gebeyamedia kelal eko nw xeyakhe wey demo seleken besexegh

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ስልካችን ቪዲዮአችን ላይ አለ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому +1

      በዚህ ቪዲዮ ላይ የሰጠናችሁ መረጃ ስለ መካከለኛ ዳቦ ቤት ስራ ነው፣አነስተኛን በተመለከተ በሌላ ቪዲዮ እንመለሳለን

    • @kinashaforever
      @kinashaforever Рік тому

      @@gebeyamedia ene yalkut be3face hono eske 9patra yemihon yemekakelgha yedabo bet sera aydele esun lemen alkerbacum new chala?

  • @onesimoshiikaa7697
    @onesimoshiikaa7697 Рік тому

    warra duoromee investimentii jalqabuu barbaadeef beeksisaa jirta. namni miliyeena 2 hin qabne daabboo Oomishee gurguruu hin danda'u jechuudha

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      Nuuti hin jenne namni kamiiyyuu humna qabuun akka hojjatu yeroo baayyee odeeffannoo hojjannee jirra

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 Рік тому

    Gebeya media ena taqaymehalehu

  • @Maziyteka
    @Maziyteka 9 місяців тому

    Btame enmsgnaln

  • @biruhemesay6615
    @biruhemesay6615 Рік тому +3

    ዘኪ ማሽነሪ ከሚባል አጭበርባሪ ማሽን ግዙ ብለህ ጉድ አሰራኸኝ ማቡኪያ ማሽን ሞተሩ አሮጌ ነው እያደሰ ነው ሚገጥመው ይኸው ተቃጥሎብኝ ስራ ፈትቻለው እንደ እኔ እንዳትበሉ ስራው በጣም ጭንቅላት አዙር ነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ለምን እንድቀይርላችሁ አትጠይቁም?

    • @HudatubeTayiba
      @HudatubeTayiba Рік тому

      ወንድሜ ተባረክ እኔም ከሱ ለመግዛት ሀሳብ ነበረኝ ተውኩት የሆነውን ያህል ቢወደድም የውጭውን ዕቃ እገዛለሁ
      ሌላው ልጠይቅህ የምፈልገው ያዋጣል ወይ ኤሌትሪክ ዋጋው በጣም ስለሚቆጥር ሙሉ ወጭን እስከ ሰራተኛ ችሎ የተወሰነ ትርፍ የሚገኝበት ከሆነ ንገረኝ እስኪ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      በጣም ያተርፋል

    • @user-hd6sb9op9t
      @user-hd6sb9op9t Рік тому

      የየት ሀገር start ነው እኔ የኮሪያ ነው የገዛሁት 6መቶሺ

    • @tinsaeshinyasayenethiopia917
      @tinsaeshinyasayenethiopia917 Рік тому

      @@user-hd6sb9op9t ዋጋው ሙሉውን ነው የሚያጠቃልለው ? አድራሻውን ብትነግሪን ደስ ይለኛል ።

  • @gftf7645
    @gftf7645 Рік тому

    Waan nuuf dhiyesitaani hundumaa naan hordofaa caalaa baayyyeeee gaari dha

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 Рік тому

    Sent wer mulu video bayehu qutr tyaqe baberagn mals alagegnehum aznalehu

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ምን ጠየቃችሁ ነበር? በዚህ ካልተመለሰ በውስጥ መስመር ያናግሩን

  • @mengsyohane1179
    @mengsyohane1179 Рік тому

    ስልካቹ አፈልጋለሁኝ

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 11 місяців тому

    እ🤔🤔🤔

  • @wensht1459
    @wensht1459 Рік тому

    ስልክህን ቁጥርን ጫላ

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Рік тому

    Uuuuuuuf woyine widinew hiqawu😭😭😭😭😭ina machenew wode Ager bet migaba woyine10 Amat honegni😭😭😭😭 hulet miliyen kayet yimatal😭😭😭

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 Рік тому

    እሽ በትንሹ መጀመር አንችልም!?

  • @hananbintislam4789
    @hananbintislam4789 Рік тому +2

    ኑ የመዳም ቅመሞች ሰብሰብ ብለን እንስራ

  • @najoofatansoo5854
    @najoofatansoo5854 Рік тому

    ያ አንስታንያ ዋጋ ንግራን

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 Рік тому

    ይሄን ነው ማሸሽ ሁለት ሚሊዮን እድሜን ሙሉ ብሰራ አለገኝም አይ ምኞቴ ነበር በቃ አቅሜ አይፋቅድም የዛሬ አማት ርካሽ ነበር ለመዳም ቅማሞች አይሆንም

  • @ethiofilm3603
    @ethiofilm3603 Рік тому

    I love you

  • @SenaaSenaa-gi1fb
    @SenaaSenaa-gi1fb Рік тому

    Baayye galtomu calliye

  • @mesereetdagne7513
    @mesereetdagne7513 Рік тому

    ላማክርሕ እፈልጋለሁ ስልክህ????

  • @zikreteklehaymanot
    @zikreteklehaymanot Рік тому

    eski sele bunna mert

  • @derbietoshoma9455
    @derbietoshoma9455 Рік тому

    እስቲ ለመስራት የሚፈልግ ታለ ኮሜት ይጻፈልኝ

  • @assaadkotaiche442
    @assaadkotaiche442 Рік тому

    👍👍🖒🖒👍❤

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 Рік тому

    ተሥፋ ቆረጥኩ እኔ አላማ ነበረኝ ዳቦ ቤት እስከ 500ሽ ይበቃል ብየ ነበር የማሥበዉ😥

    • @hadraabdellah9377
      @hadraabdellah9377 Рік тому

      እስከ 500አለ አነስተኛ ማሺን ገዝተሽ መጀመር ትቺያለሽ ከዛ በሂደት ትልቁን ትገዝሃለሽ

    • @jemmatube4741
      @jemmatube4741 Рік тому

      ተስፋ እንዳትቆርጪ ። ዳቦ ቤት ያለ አንዳች ማሽንም መሰራት ይችላል። ዳቦ ቤት ላይ አድካሚው ስራ ማሸት( ማቡካት ነው) ። ማቡኪያውን እስከ 80 ሺ ብትገዢ። መጋገሪያ ማሽኑ ቢወደድብሽ 100 ሺ በማይፈጅ ብር በሸክላ ብሎኬት ኦቨን አስገንብተሽ፣ ፓትራ 30 ሺ በማይሞላ ብትገዢ የተረፈሽን ብር ደሞ ለ ግብዓት መግዣ ብታደርጊው

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 Рік тому

    ከኔጋ ተዳራጅቶ የሚስራ ካለ ይፃፍልኝ ሴት ይሁን ወንድ ስልኬ መስጠት እችላለው

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 Рік тому

    Malkam ken

  • @tsiondawit2632
    @tsiondawit2632 Рік тому

    እኔ ሀሳቡ አለኝ እስኪ እርዳኝ

  • @user-qm6eq1jz4t
    @user-qm6eq1jz4t Рік тому

    የተሽከርካሪ ዋጋ አቅርብልን

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Рік тому

    እኔ እራሱ አሳቡ አልኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ

    • @martamekonen2702
      @martamekonen2702 Рік тому +1

      ነይ አብረን እንደግ በእርግጥ የስራ ሰው ከሆንሽ ማለት ተነሳሽነቱ ካለሽ

    • @derbietoshoma9455
      @derbietoshoma9455 Рік тому

      እኔ ሶስት ሚሌን አለኝ ግን ብቻየን ለመስራት አይችልልኝም አብሮ ለመስራት የሚፈልግ ካለ ኮሜንት ላይ ይፃፍልኝ

  • @jemaseid888
    @jemaseid888 11 місяців тому

    እንደመር ደሴ ያላችሁ ቅመሞች

  • @user-xy1bt6hu4p
    @user-xy1bt6hu4p 7 місяців тому

    ጤነኛ ናቹ ግን 5መቶ ሺ ይዞ የሚደራጅ አለ።የሚመስል ነገር ሩምን አትሰሩም