Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በወር ከ 200 ሺ ብር በላይ የተጣራ ትርፍ የሚገኝበት አዋጭ የዶሮ እርባታ ስራ ከነ-ሙሉ ስልጠናua-cam.com/video/ekKaVttXKRE/v-deo.htmlsi=IPgXE6a6X6gUJFJJ
ዶሮ ፊት ቁንቋኗ እእ
ስደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ ረጅም አመት ሰርተን ማሽን መግዛት እንኳን አንችልም ስለዚ ሀገራችን ገብተን ቢያንስ ለሶስት ለአራት ብንሰራ መልካም ነው ዋጋው ሳስበው ለአንድ ሰው ከባድ ነው በተለይ ለመዳም ባጃጆች አስተያየት ቢያደርጉ ጥሩ ነው ጫላ ወንድሜ ገለተውሚ❤🙏
Ewunt new yene konjo❤❤❤
እንደው መዳህኔአለም አባቴ ያሰብኩትን አሳክቶልኝ የተመኝሁትን ያሰብኩትን ይሄ የዳቦ ማሽን በጄ አስገብቼ ጥሩ ዳቦ ቤት ከፍቼ ከስደት መከራ እፎይ የምልበት ቀን መቼ ይሆን ግን እስኪ ለማንኛውም እግዚአብሔር ያውቃል ወገኖቼ ስደተኛው ወንድማቹን እስኪ መርቁኝ❤❤❤
እግዚአብሔር ይረዳሽ ያሳካልሸ
አለህ ያሳካልሽ ምኞትሽን ወልደሽ ሳሚ
አላህያሳራልሽ
@@AAa-gs6dn አሜን፫ እኔ ስደተኛው ወንድማቹነኝ እህት ወንድሞቼ
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ አሜን፫ እኔ ስደተኛው ወንድማቹ ነኝ እህት ወንድሞቼ
ጎበዝ ዘካርያስ ከዚህም የተሻለ ነገር እንጠብቃለን
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ተባረክ መላው ኢትዮጵያውያን ልናበረታታህ ያስፈልጋል
በጣም ጠቃሚ የሆነ ቻናል ነው ሁሌም ባይሆን አልፎአልፎ እመለከታለሁ ቻናላቹን በጣም ደስ የሚለኝ የ ጫላ አጠያየቅ ነው ለኔ በጣም ፕሮፊሽናል ጋዜጠኛ ነክ በጣም ነው ምናመሰግነው መቼም ቢሆን መቆም የሌለበት ቻናል ነው ❤❤❤❤❤
ጫላ በጣም ተስፍችን ነክ ምን እንስራ ብለን እንጨነቃለን አንተ ብዙ አማራጭ እየሰጠክን ነው❤❤❤
ጫላ በጣም ነው ማመሰግነው ምፈልገውን ነው ማሽን ነው ያቀርብክልን ተባረከ እስከነቤተሰቦችኸ
እልሜነውያሳካልሽ በሉኝ ❤
ያሳካልሽ አሳብሽን
ያሳካልሽ
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ያሣካልሽ
እኔም ምኞቴ ነዉ አገራችችን ሰላም ያርግልን ይሳካል🙏🙏
ጫለ ስለ ሚታቀርባዉ ፒሮግራም አመሰግናለሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እባክህ ጫላ ስለ ስሙና ማምረት አዋጭነት ኘሮግራም ስራልን ???????¿???¿????????
Chala ልዩ ሰው ነህ ሙቼ ነው የምወድህ። ❤❤❤❤
ይህ ሚዲያ ላይክ ያሰዋል ወላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ጫላ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ሰው❤❤❤❤❤
በእውነት ገበያ ሚዲያ ውስጤ ናችሁ ወንድም አለም አሪፍ የተረጋገጠ መረጃ ነው የምታደርሰን በርታ በስደት ያላች ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ሰላም ያድርግልንና በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤️❤️❤️
ጫላየ በጣም አመሰግናለሁ የምለቀውን መረጃ ሁልዚጌ እከታታላለሁ ቅን ሰው ነህ የስራ ምርጫ እያቀረብክልን ነው ስደት ላይ ላለነው በርታ ወንድማችን
ዋጋቸው በየግዜው ይጨምራል።
እሽ የዳቦ ሁሉም ሙሉ እቃው ስንት ይፍጃል
ወንድማችን ጫላ የምትሰራው ስራ መልካም ስለሆነ እናመሰግናለን በርታ
በርቱ በጠም ወሰኝ ነገር ነው ለወሰና ጌታ በሰላም ለአገሬ የብቃኝ ብቻ በነተችሁ የውሃ ሞቶር ፓሚፒ ከለችሁ ጥቆማ
አጠቃላይ ዋጋዉን ጠይቅልን
ሰላም ገበያ ሚድያ በጣም እናመሰግናለን ❤ጫላገልቱ❤ በርታ እኛ ኣገር ገብተን ምን እንደ ምንሰራ ግራ ይገባን ነበር ኣሁን ግን እድሜ ላንተ❤❤❤
😅😅😅😅
@@roman6407 ለሽ
ገበያዎች ልዩ ናችሁ።
እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ስለምትሰጠን
ጫላ እናመሰግናለን
የዘመኑ መብትሄፈጣር በርታ
ደስ ይላል ማብራርያው።
አናመሰግናለን... የ ልብስ ማሺን በ ብድር ማግኘት የምችልበት ቦታ ካለ አባክህ ጠቁሜኝ.. ቤቴ ሆኘ ልብሶችን መስራት echilalew.. Ekawn megzat silalchalku kuch bye new yalhut
አኔ መስራት ፈልጋለሁ መሰልጠን እሚቻልበት መንገድ ቢስተካከልልን ከይቅረረታጋር
የዘኪ ማሽን ማኮፈሻው ይዝጋል
ዘኪን ጠይቅልኝ እስኪ ባጣቃላይ የዳቦ ማሽኖችን ዋጋ ስንትነው ሲቀጥልም ዘኪ በብድር መስጠትስ አመቻችቶአልወይ ብዬነው አመሰግናለው ወዳጄ
ከዚህ በፊት ጠይቀን ቪዲዮ ሰርተናል
Awo🙏
አዲስ አበባ በየቦታው ዳቦ ቤት በጣም በዛ
የ ቡኮ ማብኩያ ለ ጤፍ ስንት ነው
ጫላ ማሽኑ በቀን ስንት ኩምታን እደሚሰራ ጠየቅልን
ገበያ ሚድያና ኢንጅነር ዘኪን ከልብ አደንቃለሁኝ።በመቀጠልም ለመረጃ ቢሮ ሲደወል የሚሰጠው ማብራሪያ በቂና ግልጽ አይደለም ለምሳሌ ማሽነሪዎችን ለመግዛት የሚፈልጉትን የጀኔነተር አቅም ጠይቄና ትክክለኛ ጀኔናተር ዬት ማግኘት እንዳለሽኝ ስጠይቅ የቢሮ ሰዎች የሚሰጡት ምላሽ አጥጋቢ አይደለም።
በጣም ተወደደ ግን በአገር ተመርተዉ
ሰላም እንደት ላችሁ እባክህን ማሽኑ በተማለበት መልኩ ግሎ መጋገር አለቻልኩም መን ይሻላል በቤት ቆጣሪ ይሠራል ተብሎ ሳይሆን ቀረ ምን ይሻላል
ጫላ የዘይት ማምረቻ ማሽን ስራልን
ስንት ነው ሚሸጠው😊
ሰለ ዳቦ መጋገር ስልጠና ምሰጡት የት ነው
ሠላም ጫላ እንኳን በሰላም መጣህልን በርታልን በጣም አሪፍ ነው
Thank you
እኔም ምኞቴ ነው
በሶላር የሚንቀሳቀስ ቢገኝጥሩነበርክፍለሀገርላሉእህቶች እኳንለስራ ለመብራቱም በግድነው
እኔም በተለይ ወፍጮ በሶላር የሜሰራ ህልሜ ነው
ለመብራትስ እልቁን ግዥ እህት ለስልክ አንዳንድ ነገሮችንም ይፈጫል ቲቢም ይሰራል
ከማቡኪያው ማኮፈሻ ባለ ሶስት ባትራ
Thank You somuch😭❤❤❤
ፈጣሪ ህልሚን እውን ያርግልኝ አገር ትገባ የምሠረው ዳቦ ቤት ከፍቻ
ተመኘዉት
Thanks betam gin wagawu sinti new
ቴሌግራም ቻናላቸውን አስቀምጥልን
ባለ ሁለት ፓትረያ ስንት ነው ዋጋው
ዋጋዉ አይታወቅም?
Enmi desubengal seseru ayenagerumi qabide kibilubhul yenagaralu
ዋጋው ስንት ነው ሁሉም
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ጨላ እናመሰግናሌን
የዳቦ ማሽን ብገዛ ማከራየት ዪቻላል ወይ እስኪ መልሱልኝ
የከራያል
@@عمرالحبشي-ض5ع እኔ አለኝ ባለ 6 ፓትራ ማከራየት እፈልጋለሁ ሙሉ የዳቦ ቤት እቃ አለኝ
Betame turu teyeqe new chelaye tebereke betame yenadedkue
Caalaa bayee galatomii sanyii 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Afan oromotinis nuuf hojedha please
አድራሻ የት ነው
በለሙያ ከየት ይገኝ እኔ በለሁበት አጣው
ስንት ነው ግን ዋጋው
Be solar yeseral mebrat hulgize ye matting bita
Waan gaarii dha🎉
Kenusu mashnun gezten melsen lenesu meshtet enchlalen ygezunal rasachew????
ጥሩ መረጃዎችን እየቀረባቸው ነው በርቱ እንደ ሆዳሞች ስለአልሆንክ አደንቀዋለሁ ጫላዬ
ዋጋው ብትነግሩነረ
ሰላም ጫላ እሰኪ ሰለ ጊደረ ላሞቸ አቅረብልን ዋጋቸውን😊😊😊😊
የኔምጥያቄነው ከነዋጋቸው
ጊደረ ማለት ምን ማለት ነዉ ማማየ
@@yashikonju8805 ገና ወሎልደውየማያቁ ልጅእግር ማለትነው
😃@@yashikonju8805
@@yashikonju8805ጊደር ማለት ገና ማደግ ላይ ያለች ላም ያልወለደች ልክ ሳዱላ እንደሚባለው ላምም ጊደር ይባላሉ
Very very amazing program❤❤❤
የት የት ነው ምሸጠው ከአድስ አበበ ውጭ
እሺ ዱቄቱን እንዴት እናግኝ ? ማሽኑን የገዛን??
ሀዋሳ አለ እንደ
Barumsaa maashinii Afaan oromoo ttin nuu barsiisaa dhifamaa
Hi Chala jiradhu jiijiraama namaa akkata namnii ittin jabaatu jiru garagara argiisisuf keetif jabadhu garu anii kan anii barbadu qdaa kana akkata itii argadhu garaa kiflahager itt akkam ittin argadha
how much-needed
Calaa jiradhu biro!!
ወሎ ውስጥ ያደርሳሉ ወይ??
ከስደት መልስ ምኞቴ ይሔ ነው ከፈጣሪ ፍቃድ ጋ
ማሽኑ ለ10 አመት ይሰራል ሲባል የሚቀየር ዕቃ አለ ማለት ነው?ወይስ ሙሉ ለሙሉ ይጣላል ?
ኮ/ቻ አለ?ስንት ነው? ዋጋ
Mebtat eko yelem 50 kilo lit eyetalin endet yiseral😢
Ine ke a.a newmigezawu bezi ameti sigeba kutire feligalewu yenn wodime
anemsgnelan chalaye like adergu betaseb ayekflabetam 😊😊😊
እኔ ምለው የምን ስንዴነው ወደውጭምትልኩት ህሊና የለህም
ስልጣና ትስጣላችሁ ለዳቦ ስራ በክፍያ ማለቴ ነው?
Chala mert sew.gobez hulunm metykeh midnk naw,enginerunm melkam sew.gelts mawrat melmd alben
Pls Challa
Hi
2016 waga sente naw caalaa
Masataf ifaligalewu silkachun askamitulin
ቪዲዮ ላይ አለ
እናመሰግናል የሶላሩን ነገር አደራ አልመለስክልኝም
እኔም ለወፍጮ እፈልጋለሁ ሶላር
ትክሌኛ ጥያቀ ነው
Tiru tiyake naw yakerebkilet, bizuweche bale nibiretoche video lay menagerut lela naw, tegelgay sehed menagerut lela naw
Bexam arfi new
Afaan oromo nama beku jiru achi keessaa itti nu himi bitachuf afaan amaara hin beku namichaan nama jala dubatuu 😢
በብድር ብትጀምሩ
ዱቄት የለው
Magagerawunim efaligalewu silkin
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
በመከራ በአምስት ወር ነዉ የደረሰልኝ የአንድ ወር ቀጠሮ
ሀረው እቃው ?
እንዴት ነወ እቃው ሀረፍ ?
እስኪ እቃቸው እንዴት ነው ከተሞክሮ
እኔም አልሞከርኩትም ግን ከገዛሁት አንድ አመት አለፈዉ
ሀገር አልገባሁም
Ithiopia kessa Rakko ibsa wanii jiruufi baay,ee rakkisadha. Jenattarii imoo baay,ee wudiidha.
👍👍👍❤❤❤
በወር ከ 200 ሺ ብር በላይ የተጣራ ትርፍ የሚገኝበት አዋጭ የዶሮ እርባታ ስራ ከነ-ሙሉ ስልጠና
ua-cam.com/video/ekKaVttXKRE/v-deo.htmlsi=IPgXE6a6X6gUJFJJ

💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️