Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሻ አሏህ የልጂቷ አደቧና አገላለጿ ። አሏህ ይጠብቅሽ እናመሰግናለንን
በጣም እናመሰግናለን ።
እናመስግናለን
Both of you are so excellent and your information is very utilisable that I am thinking over it❤❤❤❤❤
Thank you very much, it is our pleasure.🙏🙏🙏
ጥሩ መረጃ ነው ያቀረብክልን መስቀሌእናመሰግናለን
🙏🙏🙏 እኛም ቤተሰባችን ስለሆኑ ከልብ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
ዋው በጣም ድስ ይላል
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
እኛም ከልብ እናመሠግናለን !🙏🙏🙏ከዚህ የተሻለ እንድንሰራ ሞራል እንዲሆነን Share በማድረግ ተባበሩሩን!🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድማለም ለምሰጠን መርጃ በርየታ ❤❤❤
እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ትንታኔያዊ ገለጻ ።
ከልብ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
እናመሠግናለን
እኛም ቤተሰብ ስለ ሆናችሁን ክልብ እናመሠግናለን !🙏🙏
Thank you thank you soooo much!
በእውነት ሴት ልጅ እንደዚህ እረጋ ብላ ስታወራ እንዴት ታምራለች🥰🥰🥰🥰😚😚
Thanks 🙏
Thanks 👍🙏
Inameseginalen.. single phase, three phase ina rotary oven mekakel liyunetu mndnwu
Betam aref thanks
Betam tiru,🙏
Thank you Alex!🙏🙏🙏
Enamesegnalen berta
ሞዴላችን እግዚአብሔር ያክብርልን!🙏🙏🙏
Betam tru new ❤
Berta betam geboz enamesegenalen
እናመሠግናለን !🙏🙏🙏
እናመሠግን አለን🎉
betam amesegenalw,sele menetser sera bisness betenegren des yilegnal
እሺ እናቀርባለን !👍👍👍Like share, Subscribers ማድረግ እንዲረሳ 🙏🙏🙏
Betam tiru merja new enmsgnlen
Mashaallaa❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉yetnesh
ወይ በዕንግሊዝኛ አለዚያም በሐገርኛ ኢትዮጵኛችን ብናወራ ምናለ
ወድም አድራሻዎን ስጠኝ እኔም በቅርብ አድሳባ ላይ ልፈት ፈልጌለው የልጅቶን አድራሻ ስጠን
አድራሻ ተቀምጧል
እጅግ በጣም ጥሩ ማሽኖት ከነ ሊጥ መበኩያ ነው ዋጋቸው❤❤❤
ወንድም አመሠግናለሁሁ በግሌ ስፈልግ ነበር
ok
የቓንቓ ማደባለቅን እንጠየፍ ህዝባችን በሚሰማ ቓንቓ መናገር ባህላችን አድርጉት
ሰላም፣ ኑሮዬ ደቡብ አፍሪካ በዚህ ስራ ለማሰማራት ከፍተኜ ፍላጎት አለኝ። ስልካችሁን አስቀምጡልኝ።
❤❤❤
Esh silk quxur ❤❤❤
ከvideo ያገኙታል 👍
ከካፒታልጋማለት ግማሽክፍያየተቀረው በሌላመንቀድጊዜየሚሠጥነውአልገባኝም ይሆስእድልእስከመቸይቆያል ወሎታደርሠላችሁ
ባለ ሁለቱን 90 ዳቦ ብላለች፣ አንድ ፓትራ 15 አይደል? ወይስ ባለ ሁለቱ የተለየ ፓትራ ነው የሚጠቀመው?
Batami arifi new gen yekoye new wagawi garimogn new🤔
Address of Nido building and genius machinery
እናመሰግናለን ወንድም ስልካቸውን ትልክልኛለህ
Video ለይ ተገልጷል!👍👍👍
Isk ye gebeya liyinet ley siraln be waga ley
በጣም አመሰግናሎህ አድራሻው በናትህ ስልክ
Video ለይ ተገልጿል 👍
Endet ingegnalein😢❤ ine felgalhun
ይደውሉ 👍
❤❤❤❤
😊❤❤❤
Single phase ሁሉምsteamer የላቸዉም???
ምላሹን video ለይ ያገኙታል !👍
Woys location laku ❤❤❤👍👍
ተቀምጧል 🙏 video ለይ👍
ባለ ዘጠኝ ፓትራ ሰንት ነው
ድናሞ አላቸው ወይ
❤❤🎉🎉🎉
ሰላም ነው ማኮፎሻ እና ማቡከያ ፈልጌ ነበር
በvideo ለይ ያገኙታል !👍
Yedabo sra sltena yemisetu kalu pls tekumugn
ወንድሜ የቴሌግራም አድራሻን አስቀምጥልኝ ማስታወቂያ ትሰራልኛለ
0920468467
አመራጭ በጃንኔተር መሰረት ይችላል ?
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ 👍
Ebakechuw ye foto bet eqa aqerbulen please
እሺ እናቀርባለን !🙏🙏🙏Like share, Subscribers ማድረግ እንዲረሳ 🙏🙏🙏
የትነው አጠሩ ያለበት?@@Silebusiness
yemigerm geletsa new meshelem alebat
እኔ መግዛት ፈልጋለሁ
የስራ ስልክሽን ማግኘትከቻልኩኝ በመሴጅ ላኪልኝ
በVideo ላይ ያገኙታል !🙏
መለዋወጫቸው ሀገር ውስጥ አለ ወይ
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 🙏
ባለ9 ባትራ 3ፌዝ በካሽ በክሬዲት ዋጋ ብትገልፁልኝ
በተቀመጠው ስልክ ደውለው አሁናዊ ዋጋ ያገኛሉ 👍
Stem yalaw dabo mashen sent naw?
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 👍
antenem saladenq alalfem meseretawi teyaqe new yeteyekat.kechalk pls kutrachewn askemetelen
አመሠግናለሁ 🙏ሙሉ video ይመልከቱ በvideo ላይ ያገኙታል 👍
እንዳታልፍኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማናገር፡እፈልጋለሁ፡በፈጠራችሁ፡አድራሻ፡አስቀምጡእንዴት፡ማውራትእንችላለን፡ዛሬነው፡ያየሁት፡አደራ
0915606758 ይደውሉልን 👍
አንቺ በጣም ትለያለሽ አገላለፀ ያመረቱት እንኳን እንዳቺ አያስረዱም
🙏🙏🙏 እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
ጎብዝ ሴት ነሽ
አው ማርያምን አገላለፆአ ጀግና❤❤
በአላህ ቁጥሮን በምን ላግኝ
የማንን?
ይህ ማሽን ኬክ ይጋግራል?
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን !🙏
እና ለመግዛት ፈልጌ ስልክ ቁጥር፧፧፧
ስልክ ተቀምጧል
አድራሻችሁ የት ነው ስል ክ ቁጥር ላኪልን
ሙሉ መረጃውን በVideo ላይ ያገኙታል !👍👍
ትርፉ ምን ያክል ነዉ?
እርሱ እንደየ ቦታው፣ የምንጠቀመው ማሽን ፣ አሰራር ፣ አቅርቦት .... ይለያያል ስለዚህ Business plan ያስፈልገናል 👍
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
ከVideo ያገኙታል 👍
አድራሻ ያት ነው
እባኮ Videoውን ይመልከቱ ተገልጷል!🙏🙏🙏
ለድፎ ይሆናል ??
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን።
ሥልኩ የት ነው ወንድም
በvideo ለይ ተናግራዋለች video ውን በትግስት ሳያሳልፉ ይመልከቱት።
ዛሬም ዋጋቸው ተመሳሳይ ነው ወይስ ጨምሯል??
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 👍👍👍
@@Silebusiness እሺ ልመጣ ስለሆነ ሀገር ስገባ እደውላለሁ ስለ ፈጣን ምላሽህ አመሰግናለሁ ወንድሜ😍🙏
ድሀ በቀላሉ መኖር አይችልም እእ
በካ እጅህ የሻይ ማሺኖን አቅርብልን❤❤
ማቡኬያ እና ማኮፈሻውን ዋጋ ንረን
ua-cam.com/video/skkuzJ0bn74/v-deo.htmlfeature=shared
ልሞክረው እንዴ
ምን ጥያቄ አለው!!!
Coffee house negeregn
በሰሞኑ ይጠብቁን!👍👍👍
ሰላም። በዚህ ስራ business advisory እፈልጋለሁ። ናዝሬት ላይ ነኝ። you can inbox me please
ይቻላል ሙሉ የማማከር አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ 👍
500000 she birr aleng inam majemri ifaligalew yatemola eka nawu yamisateng
Wagawu sinti new Bala estimu
Where is your address ?
You can get on the interview.
Bal 9 wagawe sent naw
ከvideo ያገኙታል !👍
Arif neber bicha mebratu yabokanewyn lit eyastalen techegrenal😢😢😢😢
እንዴት ?
@@Silebusiness lit makofesha gebta saygager mebrat bemehal yitefal. Litun betekirsiyan eyekuwateru makefafel hone serachin. Betewedede duket 😢 😭
በጣም ያሳዝናል 😭አማራጭ የሀይል አማራጭ መጠቀም አትችሉም ?
Siljachun askemtulin
ከvideo ያገኙታል !🙏
ስልከችዉን መግኜት እችላለሁ
Video ለይ ተገልጷል እስከመጨረሻ ይመልከቱት!👍
ዱቄቱን እንዴት ማግኘት እንችላለን??
የት አከባቢ ናችሁ ?
@@Silebusinessወዳሱሎላታ
ጋራቲ አለው
አዎ፣ለበለጠ መረጃ በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ 👍
Yet ygegnal adrashas
Huletachum gobezoch
@@Silebusinessየት አካካቢ ነው
tv በ 150k ከምገዛ እሄን ገዝቼ ተፍ ተፍ ብልስ🤔
የተቀደሰ ሀሳብ! 💡
በትክክል የሚጠቅማቹን አስቀድሙ😊
እንግልዝኛ እየቀላቀላቹህ የሚታወሩት ለምን እንደሆነ አልገባኝም ባለጉዳዩ በሚሰማው ለማውራት የማንችልበት እንግልዝኛ እየቀላቀልን የሚናወራበት ሚክንያት ለስልጣኔ ታስቦ ከሆነ ፍራነት ድንቁርና በመሆኑ ህዝቡ በሚሰማ ቓንቓ ብትናገሩ ይመረጣል
ለገንቢ አስተያየቶ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏ነገር ግን ለስልጣኔ ታስቦም አይደለም አብዛኛውን ጊዜ የማሽኖች መረጃ ሲሰጥ የአምራች መመሪያ (Manual ) ለይ የምናገኛቸውን የመጀመሪያ ቃል ሆነው ወደ አይምሮዋችን ስለ ሚመጡ ነው!🙏እናመሠግናለን 🙏
lekefte neber gen silte alemehonen asebe tewkut lol
??????
@@Silebusiness kelde newu bro bezu geze selte newu yemeserawu le malet newu
ማቡኪያ የለውም
አለው 👍
መስቀለ ከውጩ ዳቦ መጋገሪያ እና ከሀገር ውስጥ ዳቦ መጋገሪያ የቱ የተሻለ ነው
ሰላም ቤተሰብ 🖐 ከምን አንፃር ?
@@Silebusinessሰላም ከጥራት እና ጥንካሬ የቱ የተሻለ ነው
እንደየ አሰራሩ ይወሰናል። ነገር ግን ብዙ ግዜ በሀገር ውስጥ ማሽን ለይ የምናያቸው የአጨራረስ ችግሮች አሉ፣ የምናገኘው የዳቦ አይነትም ከማሽን ማሽን እንደ Technology ደረጃ ይለያያል።
@@Silebusiness አላህ ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏
@@Silebusiness እሺ የውጭ ሀገሩ ማሽን ከተበላሸ በቀላሉ ለመጠገን /ማስተካከል አይቻልም ይላሉ ለዚህስ መፍትሄ አላቸው ካላስቸገርኩህ 🙏
Can you please share their address or phone number?
Where is your address?
You can get from the Video 👍👍👍
ማሻ አሏህ የልጂቷ አደቧና አገላለጿ ። አሏህ ይጠብቅሽ እናመሰግናለንን
በጣም እናመሰግናለን ።
እናመስግናለን
Both of you are so excellent and your information is very utilisable that I am thinking over it❤❤❤❤❤
Thank you very much, it is our pleasure.🙏🙏🙏
ጥሩ መረጃ ነው ያቀረብክልን መስቀሌ
እናመሰግናለን
🙏🙏🙏 እኛም ቤተሰባችን ስለሆኑ ከልብ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
ዋው በጣም ድስ ይላል
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
እኛም ከልብ እናመሠግናለን !🙏🙏🙏ከዚህ የተሻለ እንድንሰራ ሞራል እንዲሆነን Share በማድረግ ተባበሩሩን!🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድማለም ለምሰጠን መርጃ በርየታ ❤❤❤
እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ትንታኔያዊ ገለጻ ።
ከልብ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
እናመሠግናለን
እኛም ቤተሰብ ስለ ሆናችሁን ክልብ እናመሠግናለን !🙏🙏
Thank you thank you soooo much!
በእውነት ሴት ልጅ እንደዚህ እረጋ ብላ ስታወራ እንዴት ታምራለች🥰🥰🥰🥰😚😚
Thanks 🙏
Thanks 👍🙏
Inameseginalen.. single phase, three phase ina rotary oven mekakel liyunetu mndnwu
Betam aref thanks
Betam tiru,🙏
Thank you Alex!🙏🙏🙏
Enamesegnalen berta
ሞዴላችን እግዚአብሔር ያክብርልን!🙏🙏🙏
Betam tru new ❤
Berta betam geboz enamesegenalen
እናመሠግናለን !🙏🙏🙏
እናመሠግን አለን🎉
betam amesegenalw,sele menetser sera bisness betenegren des yilegnal
እሺ እናቀርባለን !👍👍👍
Like share, Subscribers ማድረግ እንዲረሳ 🙏🙏🙏
Betam tiru merja new enmsgnlen
Mashaallaa❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉yetnesh
ወይ በዕንግሊዝኛ አለዚያም በሐገርኛ ኢትዮጵኛችን ብናወራ ምናለ
ወድም አድራሻዎን ስጠኝ እኔም በቅርብ አድሳባ ላይ ልፈት ፈልጌለው የልጅቶን አድራሻ ስጠን
አድራሻ ተቀምጧል
እጅግ በጣም ጥሩ ማሽኖት ከነ ሊጥ መበኩያ ነው ዋጋቸው❤❤❤
ወንድም አመሠግናለሁሁ በግሌ ስፈልግ ነበር
ok
የቓንቓ ማደባለቅን እንጠየፍ
ህዝባችን በሚሰማ ቓንቓ መናገር ባህላችን አድርጉት
ሰላም፣ ኑሮዬ ደቡብ አፍሪካ በዚህ ስራ ለማሰማራት ከፍተኜ ፍላጎት አለኝ። ስልካችሁን አስቀምጡልኝ።
❤❤❤
Esh silk quxur ❤❤❤
ከvideo ያገኙታል 👍
ከካፒታልጋማለት ግማሽክፍያየተቀረው በሌላመንቀድጊዜየሚሠጥነውአልገባኝም ይሆስእድልእስከመቸይቆያል ወሎታደርሠላችሁ
ባለ ሁለቱን 90 ዳቦ ብላለች፣ አንድ ፓትራ 15 አይደል? ወይስ ባለ ሁለቱ የተለየ ፓትራ ነው የሚጠቀመው?
Batami arifi new gen yekoye new wagawi garimogn new🤔
Address of Nido building and genius machinery
እናመሰግናለን ወንድም ስልካቸውን ትልክልኛለህ
Video ለይ ተገልጷል!👍👍👍
Isk ye gebeya liyinet ley siraln be waga ley
በጣም አመሰግናሎህ አድራሻው በናትህ ስልክ
Video ለይ ተገልጿል 👍
Endet ingegnalein😢❤ ine felgalhun
ይደውሉ 👍
❤❤❤❤
😊❤❤❤
Single phase ሁሉም
steamer የላቸዉም???
ምላሹን video ለይ ያገኙታል !👍
Woys location laku ❤❤❤👍👍
ተቀምጧል 🙏 video ለይ👍
ባለ ዘጠኝ ፓትራ ሰንት ነው
ድናሞ አላቸው ወይ
❤❤🎉🎉🎉
ሰላም ነው ማኮፎሻ እና ማቡከያ ፈልጌ ነበር
በvideo ለይ ያገኙታል !👍
Yedabo sra sltena yemisetu kalu pls tekumugn
ወንድሜ የቴሌግራም አድራሻን አስቀምጥልኝ ማስታወቂያ ትሰራልኛለ
0920468467
አመራጭ በጃንኔተር መሰረት ይችላል ?
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ 👍
Ebakechuw ye foto bet eqa aqerbulen please
እሺ እናቀርባለን !🙏🙏🙏
Like share, Subscribers ማድረግ እንዲረሳ 🙏🙏🙏
የትነው አጠሩ ያለበት?@@Silebusiness
yemigerm geletsa new meshelem alebat
እኔ መግዛት ፈልጋለሁ
የስራ ስልክሽን ማግኘትከቻልኩኝ በመሴጅ ላኪልኝ
በVideo ላይ ያገኙታል !🙏
መለዋወጫቸው ሀገር ውስጥ አለ ወይ
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 🙏
ባለ9 ባትራ 3ፌዝ በካሽ በክሬዲት ዋጋ ብትገልፁልኝ
በተቀመጠው ስልክ ደውለው አሁናዊ ዋጋ ያገኛሉ 👍
Stem yalaw dabo mashen sent naw?
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 👍
antenem saladenq alalfem meseretawi teyaqe new yeteyekat.kechalk pls kutrachewn askemetelen
አመሠግናለሁ 🙏
ሙሉ video ይመልከቱ በvideo ላይ ያገኙታል 👍
እንዳታልፍኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማናገር፡እፈልጋለሁ፡በፈጠራችሁ፡አድራሻ፡አስቀምጡእንዴት፡ማውራትእንችላለን፡ዛሬነው፡ያየሁት፡አደራ
0915606758 ይደውሉልን 👍
አንቺ በጣም ትለያለሽ አገላለፀ ያመረቱት እንኳን እንዳቺ አያስረዱም
🙏🙏🙏 እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
ጎብዝ ሴት ነሽ
አው ማርያምን አገላለፆአ ጀግና❤❤
በአላህ ቁጥሮን በምን ላግኝ
የማንን?
ይህ ማሽን ኬክ ይጋግራል?
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን !🙏
እና ለመግዛት ፈልጌ ስልክ ቁጥር፧፧፧
ስልክ ተቀምጧል
አድራሻችሁ የት ነው ስል ክ ቁጥር ላኪልን
ሙሉ መረጃውን በVideo ላይ ያገኙታል !👍👍
ትርፉ ምን ያክል ነዉ?
እርሱ እንደየ ቦታው፣ የምንጠቀመው ማሽን ፣ አሰራር ፣ አቅርቦት .... ይለያያል ስለዚህ Business plan ያስፈልገናል 👍
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
ከVideo ያገኙታል 👍
አድራሻ ያት ነው
እባኮ Videoውን ይመልከቱ ተገልጷል!🙏🙏🙏
ለድፎ ይሆናል ??
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን።
ሥልኩ የት ነው ወንድም
በvideo ለይ ተናግራዋለች video ውን በትግስት ሳያሳልፉ ይመልከቱት።
ዛሬም ዋጋቸው ተመሳሳይ ነው ወይስ ጨምሯል??
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 👍👍👍
@@Silebusiness እሺ ልመጣ ስለሆነ ሀገር ስገባ እደውላለሁ ስለ ፈጣን ምላሽህ አመሰግናለሁ ወንድሜ😍🙏
ድሀ በቀላሉ መኖር አይችልም እእ
በካ እጅህ የሻይ ማሺኖን አቅርብልን❤❤
እሺ እናቀርባለን !👍👍👍
Like share, Subscribers ማድረግ እንዲረሳ 🙏🙏🙏
ማቡኬያ እና ማኮፈሻውን ዋጋ ንረን
ua-cam.com/video/skkuzJ0bn74/v-deo.htmlfeature=shared
ልሞክረው እንዴ
ምን ጥያቄ አለው!!!
Coffee house negeregn
በሰሞኑ ይጠብቁን!👍👍👍
ሰላም። በዚህ ስራ business advisory እፈልጋለሁ። ናዝሬት ላይ ነኝ። you can inbox me please
ይቻላል ሙሉ የማማከር አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ 👍
500000 she birr aleng inam majemri ifaligalew yatemola eka nawu yamisateng
Wagawu sinti new Bala estimu
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 👍
Where is your address ?
You can get on the interview.
Bal 9 wagawe sent naw
ከvideo ያገኙታል !👍
Arif neber bicha mebratu yabokanewyn lit eyastalen techegrenal😢😢😢😢
እንዴት ?
@@Silebusiness lit makofesha gebta saygager mebrat bemehal yitefal. Litun betekirsiyan eyekuwateru makefafel hone serachin. Betewedede duket 😢 😭
በጣም ያሳዝናል 😭
አማራጭ የሀይል አማራጭ መጠቀም አትችሉም ?
Siljachun askemtulin
ከvideo ያገኙታል !🙏
ስልከችዉን መግኜት እችላለሁ
Video ለይ ተገልጷል እስከመጨረሻ ይመልከቱት!👍
ዱቄቱን እንዴት ማግኘት እንችላለን??
የት አከባቢ ናችሁ ?
@@Silebusinessወዳሱሎላታ
ጋራቲ አለው
አዎ፣ለበለጠ መረጃ በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ 👍
Yet ygegnal adrashas
ከVideo ያገኙታል 👍
Huletachum gobezoch
🙏🙏🙏 እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@@Silebusinessየት አካካቢ ነው
tv በ 150k ከምገዛ እሄን ገዝቼ ተፍ ተፍ ብልስ🤔
የተቀደሰ ሀሳብ! 💡
በትክክል የሚጠቅማቹን አስቀድሙ😊
እንግልዝኛ እየቀላቀላቹህ የሚታወሩት ለምን እንደሆነ አልገባኝም
ባለጉዳዩ በሚሰማው ለማውራት የማንችልበት እንግልዝኛ እየቀላቀልን የሚናወራበት ሚክንያት ለስልጣኔ ታስቦ ከሆነ ፍራነት ድንቁርና በመሆኑ ህዝቡ በሚሰማ ቓንቓ ብትናገሩ ይመረጣል
ለገንቢ አስተያየቶ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
ነገር ግን ለስልጣኔ ታስቦም አይደለም አብዛኛውን ጊዜ የማሽኖች መረጃ ሲሰጥ የአምራች መመሪያ (Manual ) ለይ የምናገኛቸውን የመጀመሪያ ቃል ሆነው ወደ አይምሮዋችን ስለ ሚመጡ ነው!🙏
እናመሠግናለን 🙏
lekefte neber gen silte alemehonen asebe tewkut lol
??????
@@Silebusiness kelde newu bro bezu geze selte newu yemeserawu le malet newu
ማቡኪያ የለውም
አለው 👍
መስቀለ ከውጩ ዳቦ መጋገሪያ እና ከሀገር ውስጥ ዳቦ መጋገሪያ የቱ የተሻለ ነው
ሰላም ቤተሰብ 🖐
ከምን አንፃር ?