“ፍርድ ቤትም ቢሆን ህጉን አክብሮ ነው የሚሰራው፤ ህጉን የሚጥስ ውሳኔ ከተሰጠ ይፈተሻል” - ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት (ለ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @alg7524
    @alg7524 3 роки тому +2

    አንደኛ አቃቢ ህግ እና ፖሊስ ተጠሪነታቸው ለፓርላማ መሆን አለበት።
    ሁለተኛ የወህኒ ቤት ፖሊሶች ተጠሪነታቸው ለፍርድ ቤት መሆን አለበት።

  • @tsegabumengesha6741
    @tsegabumengesha6741 3 роки тому +1

    Lidetu Ayalow example

  • @tilayekebede
    @tilayekebede 9 місяців тому

    እውነት ነው የምትናገረው ጎደኛየ አርብ ገብቶ ሰኞ ተባልን ሰኞም ሳይለቀቅ ቀረ 20 ቀን አሰሩት አንድ ክላስውስጥ አራባ ሰው እስርበቴ ግፍ አለ

  • @yeshiconstruction8507
    @yeshiconstruction8507 3 роки тому +4

    ውሴኔውን ማሳከበር እና የፍርድቤት የበልይነት የለም please ይመኑ

  • @amanekurfessa1990
    @amanekurfessa1990 3 роки тому +4

    I can’t believe what this lady talking about? How many people released by Courts Police kiddnaping

  • @alemayehujembere4933
    @alemayehujembere4933 3 роки тому

    በሀገራችን በፍጹም ህግን ተግባራዊ ሊሆን አልቻለም ለዚህም ነው ሰላም ልናገኝ አልቻልንም ምክንያቱም ፍርድቤት ተጠያቂ ባለስልጣናት ለመጠየቅ አልቻለም ስለዚህ እባከዎት በህግ አምላክ ህዝብን ከጥቃት የማይጠብቁና ሀላፊነታቸውን ያልተወጡ ባለስልጣናትን ሲከሱ ያሳዩን።

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 3 роки тому +3

    ዋውው ድንቅ ሴት ነሽ በርች ሰው ቶኮር አመራር የግድ ነው

  • @DaveDave-hg5xb
    @DaveDave-hg5xb 3 роки тому +4

    ይቅርታ ኣርጊልኝና ላንቺ ፊልም ኣደልለም ወጥ ሊሰራልሽ ኣይገባም ነበር።ባገሪቱ 17 ተማሪዎች ጠፍተው ክስ ተመስርቶ ነገር የት እንዳሉ እስካሁን ፍርድቤቱ እንኳን ለመንግስት ሊጠይቅ የማይችል ሽምድምድ ሆኗል።ኣቶ ልደቱ እንኳን ወደኣንቺ ቢሮ በተደጋጋሚ መጥቶ ብዙ ጊዜ ኣቤቱታ ኣቅርቦ ኣይንህን ላፈር ተብሎ በኣሜሪካ ጣልቃ ገብነትና ጫና ነው እንድሄድ የተደረገው።ሌላው ኣንቺ ሴት ሆነሽ እንኳን የሴቶች ስቃይ እንደቀልድ ያየሽ ሴት ነሽ ለምሳሌ ትግራውያን ሴቶች 1700 በላይ በአስገድዶ መደፈር የኣለም ኣቀፍ ድርጅቶች ጭምር ያረጋገጡትን በዛ ጉዳይ እንኳን ቃል ማውጣት ያልቻልሽ ስለምን የህግ የበላይነት ነው ምትዘላብጂው

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 3 роки тому

    አይ አገራችን ና ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝባችን መከራህ! እባክህ መከራውን አንሳለት?
    ወይ ቀልድ ፣
    በገዛ ከውስጥ በተሰበሰቡ የራሱ ልጆች ይህ ህዝብ ሲገዘገዝ ሲያላግጡበት ማየት ያቆስላል።
    ወይ ንቀት, ወይ መዝናናት!

  • @yeshiconstruction8507
    @yeshiconstruction8507 3 роки тому +1

    Good question Semanihe , she did work with Takele uma !! Takele uma was really working with courts to get a way how to manipulate and put pressure on judges to favor him !! Yes of course

  • @onelove1lv
    @onelove1lv 3 роки тому +3

    ስለ እስክንድር ነና ስለ ጀዋር መሀመድ ምን ይላሉ

  • @mretbe5315
    @mretbe5315 3 роки тому +2

    You should redesign! You do nothing!!!

  • @get8914
    @get8914 3 роки тому +3

    ጥሩ አድርገሽ አስተምሪው ከገባው ግን የሚገባ አይነት አይመስልም

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 3 роки тому +3

    የፍትህ አካሉን በኦሮሞወች ለምን ሞላሽው ብለህ ጠይቃት

  • @ibrahimahmed7498
    @ibrahimahmed7498 3 роки тому

    If law is respected, why freed suspects are re-arrested and taken into unknown prison cells in Ethiopia? Abiy Ahmed is allowed to break a law or order the assassination of anybody he wish.

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    ምን ህግ አለ ሁሉ አዛዥ አይደለም አትገደጂ ወይዘሮ አሶሳ ።

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 3 роки тому +3

    The interviewer talk too much h. He does not give her a chance to complete her point

  • @righteous8234
    @righteous8234 3 роки тому

    Why are Tigreans being rounded and imprisoned without any crime and no court order, just because they're Tigreans? Where is the rule of law? Aren't they equally citizens of Ethiopia? The government is doing it as a revenge for the defeat of the national army by TDF. SHAME ON YOU ATTORNEY GENERAL!

  • @1melkt
    @1melkt 3 роки тому

    "Difret" the movie portrayed Meaza Ashenafi’s character as the heroine who is human right champion attorney. When Meaza and Burtukan Mediksa were nominated to head the justice department and the election board respectively I had highest hope and expectation. Since they are the biggest disappointment to say the least.

  • @jonijah2124
    @jonijah2124 3 роки тому +3

    አረ እፈሪ ኢትዬጵያ ውስጥ የህግ የበላይነት አለ ትያለሽ ስው ከቤቱ ተወስዶ የት እንደገባ የማይታወቅበት ሀገር ላይ እንደዚህ አይነት ወሬ ታወሪያለሽ አይነ ደረቅ እኔ እንዳንቺ ብሆን እለቅ ነበር ስንት ጋዜጠኛ ከቤቱ እየታፈነ እየተወሰደ አንቺ ተረት ተረት ታወሪያለሽ

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 3 роки тому +2

    ታድያ ይህች ሙስና አይደለችም

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 роки тому

    Anateh yefres beka yehen leteteyekat new yeterahat???

  • @ghirmaiyy
    @ghirmaiyy 3 роки тому

    ከUSAID መታገዝ እንደ ስኬት መቆጠሩ በጣም ያሳዝናል። ራስን ችሎ መሄድ ነው እንጂ እነሱ የስለላ ስራ አማካሄድ ካልሆነ ኣንድም ብር እያወጡም። ዩኤስ ኤይድ ተጠሪነቱ ለፐንታጎን መሆኑ መታወቅ ኣለበት። ለምን? የስለላ ኣካል ስለሆነ። ካሮት እየሰጠ መንግስትን ይቦረቡራል።

  • @fantayenegash4997
    @fantayenegash4997 2 роки тому

    ሽምጥጥ ያለ ውሸት ሰላሳ ና አምሳ እስከ መቶ ሺ የዋስትና
    ብር እየተቀበሉ እዛው ሳይፈቱ መልሰው ለዓመታት ማሰራቸውን አልሰማውም
    አላውቅም ማለቷ ነው?
    መረጃ አምጡ የምትለው?

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 5 місяців тому

    Yeche laba nat

  • @bzekarias499
    @bzekarias499 3 роки тому +1

    The journalist is acting like a baby..

  • @get8914
    @get8914 3 роки тому +3

    መልሱን ነገረችህ ማስረጃ አቅርብ አለችህ መልስ ካልመለስህ አንተ ማለት ወሬኛ ነህ ማለት ነው እንጂ ጋዜጠኛ አይደለህም ጥላቻ ነው የምትዘራው

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 3 роки тому

    እኔ ብሆን ያለ እግባብ የታሰሩ ስዎች ጉዳይ እንዴት ፍትህ ሊሆን ይችላል እስክንድር ነጋ የታሰሩ ጋዜጠኞች ጉዳይና ፍትሁ እንዴት ነው ብለህ እትጠይቃትም

    • @alg7524
      @alg7524 3 роки тому

      እሱ ብቻ አይደለም። በግልፅ ችሎት ይታይ አይታይ ለማለት አንድ ሰው እስር ቤት ውስጥ አመት መታሰር አለበት? ሀለተኛ አንድ ፖለቲከኛ በድብቅ ከመጋረጃ ጀርባ ይመስከርበት ማለት ለዲሞክራሲ ግንባታ ይጠቅማል? አስፈፃሚው መንግሥት ደስ ባለው ጊዜ ተቀናቃኝን እያሰረ በድብቅ ያስመስክር? እነዚህ ጥያቄዎች መጠየቅ ነበረባቸው።

  • @lemagizaw8316
    @lemagizaw8316 2 роки тому

    She is incompetent

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 3 роки тому +1

    አባክህ አታስጨንቃት ሴትዮዋ አኮ አሱ በሱ ናት ያው በወረንጦ ኦሮሞ በመሆኗ ብቻ ቦታው ላይ የተቀመጠችው ከዚች ምን ይጠበቃል ይች አኮ ሌላኛዋ አዳነች ኣቢቢ ናት

    • @speaktruth4169
      @speaktruth4169 3 роки тому +1

      ስለ ሴትየዋ ምንም ያህል ምታውቅ አይመስለኝም ከጭፍን ዘር ቆጠራ ውጪ:: check out her resume and her life accomplishments. Not her tribe.

    • @hamh3998
      @hamh3998 3 роки тому +1

      እስቲ አማራዋ ዳግማዊት ስትሳሳት እንያ? ወሬ ግፍ ለጠየቃት መልስ ግራ እስኪገባው መልሳለታለች ምክንያቱም በገዳ ህግ እና ስርአት ስላደገች ፍታዊ ነች

    • @tweynisirak7877
      @tweynisirak7877 3 роки тому +1

      @@hamh3998 ገዳ ስረት ማለት አኮ ዛፍ የሚመለክበት ይዳኢያብሎስ ስርዕት ነው ስረአት ስትሉት ግን ትንሽ አታፍሩም