ከፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ -ሄለን ሾው/Helen Show_Interview with President Sahle-Work Zewde /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @gjhj4933
    @gjhj4933 2 роки тому +17

    ለክብርት ፕሬዝዳንት የምትመጥን ልክ እንደሳቸው እረጋ ያለች ጋዜጠኛ ሄለን ተባረኪ ክብርት ፕሬዝዳንቱዋን ስላቀረብሽልን

    • @lamrof
      @lamrof 9 місяців тому

      ጋዜጠኛ ሳትሆን ትርኢት አቅራቢ ናት።

  • @AnaafMahmoud
    @AnaafMahmoud 2 роки тому +356

    የተከበሩት ፕረዘደንት ሳለወርቅ እባኮዎን በመፀሀፍ ያሳትሙት የርሶ ምክረ ሀሣብ ለሴቶች አስተማሪ ነው በጣም የመሰጠኝ ቃለ መጠየቅ ነበር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ😍🙏

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 2 роки тому +5

      ኸመጣው ጋር የምታጎበድድ ውታፍ ነቃይ💩💩💩💩💀💩💀💩

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому +1

      ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር
      ua-cam.com/video/73wv8fSS3oQ/v-deo.html

    • @gurshaa1994
      @gurshaa1994 2 роки тому +5

      ክብርት ፕሬዜደንት ሳለወርቅ ብዙ እጅግ በጣም አደንቅዋታለሁ እኮራቦታለሁ መልካም ስራዋም ሲወሳ ይኖራል:: ለሁላችንም ለልጆቻችንም ጥሩ ምሳሌ ኖት ቃለመጠየቁ ስለእርሶ ብዙ እንዳውቅ አድርጎኛል እጅግ በጣምአመስግናለሁ ለኢትዮጲያ ሀገራችን ፕሬዝድናት በመሆኖቶ እድለኞች ነን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
      🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

    • @selamawitmakonnen9512
      @selamawitmakonnen9512 2 роки тому

      Ewenet new Samira

  • @amtm1570
    @amtm1570 2 роки тому +69

    የኡነት እንደ ሳህለ ወርቅ አይነት ልዩ ሴት ኢትዩጺያዊ ስላየሁ ኩራት ይሰማኛል...ደስታየን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል❤

    • @lamrof
      @lamrof 9 місяців тому +1

      አማርኛን የሚያህል ታላቅ ቋንቋ ወርሰው እንዴት ቃላት ያጥርዎታል፣ ይህ በቂ ምክንያት ነው ብየ አላምንም። ማጥናት አለብዎት። አማርኛ እጅግ ቀላል ሆኖም ግን ፍንትው አድርጎ መግለጽ የሚያስችሉ መንገዶች አሉት።

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 роки тому +30

    ጋዜጠኛዋ ትክክለኛ አክብሮት ባለው አጠያየቅሽ ተደስቻለሁ የእርሳቸው ገለፃ የህይወት የስራ ተሞክሮ በተመለከተ ደስ የሚል ነው እድሜና ፀጋው ይስጣቸው ።

  • @blenbekele6312
    @blenbekele6312 2 роки тому +103

    ረጋ ያለ አንደበት ሲያምሩ ደሞ ለዚህ መድረሳቸው ቤተሰብ ትልቅ ድርሻ አለው እድሜ ይስጥልን ክቡርት ፕሬዝዳንት🙏🙏

    • @tilethio
      @tilethio 2 роки тому

      በወጣትነት ዘመናቸው ደግሞ አስቢ:: ባለቤታቸው ቶምቦላ እንደወጣለት ሊቆጥር ይችላል:: 😹😹😹😹😹

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 роки тому +52

    ሄሉዬዬዬ በጣም እናመሰግናለን!
    የተከበሩ ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ምን እንደምል አላውቅም በሁሉ ነገር ምሳሌ የሚሆኑ የተወደዱ ፣የተመሰገኑ ፣ ስርአት ፣ ንግግር፣ ጨዋነት ሰው ሰው የሚል ስብእና እንወዶታለን እናከብሮታለን በኔ ዘመን እርሶን በማየቴ ደስ ይለኛል ቀሪ ዘመኖ የተባረከ ይሁን

  • @dodeybabi9278
    @dodeybabi9278 2 роки тому +123

    OMG Heleney, thank you for interviewing our President. She is so wise, broad and humble💞 I love listening to her👌she make me proud🙏💚💛❤Thank you again!!!

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 2 роки тому +28

    ሄለናችን፦በድጋሚ ላመስግንሽ ይህን ቃለ መጠይቅ ስላቀረብሽልን… እንዳልሽው እውነትም ደስ የሚል ነበር… በቁም ነገር የተሞላ ከልቤ ነው የተደሰትኩት…

  • @azebhaile4747
    @azebhaile4747 2 роки тому +200

    I love hearing educated people speak and just shut everyone up. Knowledge is always the loudest voice.” - Zendaya
    Super smart and strong woman you are!
    God bless you and thank you Helen for interviewing such person !!

    • @lifefact2870
      @lifefact2870 2 роки тому +1

      🥰🥰🥰🥰👍🏼

    • @rahmamohammed464
      @rahmamohammed464 2 роки тому

      ጅፍናሶት

    • @be8cab
      @be8cab 2 роки тому

      So true.

    • @Viva77265
      @Viva77265 2 роки тому +1

      የተከበሩ ፕሬዝዳንት ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆኑ በተለይ ለሴቶች ጥንካሬና ታታሪ ሰራተኝነት ከተግዳሮች በላይ አልፎ መሄድ እንደሚቻል ያሳዩ ድንቅና ብርቅ የሃገር ኩራት ናቸው አሁንም የለሙትና ያሰቡት ከግብ እንዲደርስ እመኛለሁ ሄለንም በርቺ you are an amazing woman 💕

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር
      ua-cam.com/video/73wv8fSS3oQ/v-deo.html

  • @kalkidangetachew-dd2lq
    @kalkidangetachew-dd2lq Місяць тому +2

    እንዴት ደስ የሚል የተረጋጋ ቃለ መጠይቅ በተለይ ለኛ ለሴቶች ትልቅ ትምህርት ያገኘሁበት በጣም ደስ ብሎኛል ክብርት ኘሬዝዳት ።
    እናመሠግናለን ሄለን❤❤❤

  • @dawitytagessu7124
    @dawitytagessu7124 2 роки тому +42

    የተሰራ የቤት ስራ ከመልካም ቤተሰብ የተገኘ ምርጥ ዘር እንከን የሌለው ፈጣሪ እድሜ ከጤና

  • @hanichog
    @hanichog 2 роки тому +131

    እንደዚህ ትህትና ያላቸው ኢትዮጵያውን ዝም ብለው እያሉ በጥባጮች እየተናገሩ ሀገር ያስድባሉ። እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

    • @shutup1682
      @shutup1682 2 роки тому +3

      እንቁራሪቶች ስለጮሁ ባህሩ የእነሱ ነው ማለት አይደለም :: ለክብራቸው ሲሉ ዝም ያሉ አሳዎችም በባህሩ ውስጥ አሉ :: የሚል የድሮ አባባልን አስታወሱኝ ::

    • @yennygebre9216
      @yennygebre9216 2 роки тому

      ቅሌታም አሮጊት ነች ኢ ሰብአዊነት ያላት የሴቶች ጥቃት ግድ የማይሰጣት ርካሽ

    • @getayferdal8827
      @getayferdal8827 2 роки тому

      She is like snake

  • @ናኦሚግዛዉ
    @ናኦሚግዛዉ 2 роки тому +38

    መማር ማለት እንዲህ ነው በራስ መተማመን ክብርት ፕሬዘዳንት ሰሃለወርቅ ዘውዴ እኛ ኢትዮጵያኖች በእርሶ እና እርሶን በመሳሰሉ የአገራችን ምሁሮች ልንኮራ ይገባል። እረጂም እድሜና ሙሉ ጤና እመኝልዎታለሁ ። መልካም የስራ ዘመን እመኝልዎታለሁ።

    • @tsadkangebru6765
      @tsadkangebru6765 11 місяців тому

      ፕሪዘዳት ሆነው እየመሩ ነው አገራችንን እንዴት እንደሆነች አልታየህም አልገባህም , ተደስተህ ነው , ግራ የገባህ ,ወይስ ደንዝዘሀል

    • @felekegebreamanuel
      @felekegebreamanuel 6 місяців тому

      It so good

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 роки тому +32

    ክብርት ፕሬዚደንት ስለ ስጡን ትምህርት እናመሰግንዎታለን። ሔሉ ተባረኪ!!!

    • @belayhunkebede2296
      @belayhunkebede2296 2 роки тому +1

      My beautiful President i love your conference and i am so proud of you we Ethiopians are so wonderful and beautiful and i love Ethiopia !

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር
      ua-cam.com/video/73wv8fSS3oQ/v-deo.html

  • @biratutafese8416
    @biratutafese8416 2 роки тому +7

    በዝምታ የምናውቃቸው ክብርት ኘሬዚደንት ለካስ እንዲህ ኖረዋል።ሰው ሁሉ በ ትክክለኛው ሰአት ሲናገር እንዴት ደስ ይላል። እድሜውን በትክክል የኖሩ። አስተውሎ ለሰማው ብዙ ነገሮችን እንዲረዳ ያደርገዋል። እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @meseretwerede6118
    @meseretwerede6118 2 роки тому +31

    እጅግ ልብን የምትማርክ ክብርት ፕሬዝዳንታችን በጣምም ቆንጆ በውስጥም በውጭም የእግዚአብሔር ሰላምና በጎነት ይብዛሎት ቀሪው ዘመኖትን ይባርክሎት።

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 2 роки тому +167

    የሴት ጀግና ኖት የተባረከ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

    • @asfaw96
      @asfaw96 2 роки тому +2

      አሜን::

    • @berhaneyebeyen5
      @berhaneyebeyen5 2 роки тому

      Sahilewerk is encouraging rape criminals. Because she never condemned the big rape crime in Tigray which is condemning by international society.

    • @ስታሊን
      @ስታሊን 2 роки тому +1

      ቲሽ ምንም ያልተፈተነች ተሰርቶ የተሰጣት ዘራፊ ነች

    • @ስታሊን
      @ስታሊን 2 роки тому

      እኔ ኣሁን በጣም እልም ካለ ገጠር የተወለድኩ ነኝ ኣንቺ ። ግን የዜጎች ሃብት ኣባትሽ ዘርፎ ላንቺ ሲያበላ ነበር ሌባ ነሽ

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 2 роки тому +3

      @@ስታሊን ደንቆሮ ስለሆንሽ/ክ ስድብሽ/ክ ስድቡ አይገርምም ጮማ ራስ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 2 роки тому +43

    Two strong feminist women 😊. I can’t stop looking at the view… such a beautiful house. The Natural light makes this home so beautiful!

    • @islifefair2269
      @islifefair2269 2 роки тому +1

      feminist?kkkkk.... do you even know the meaning of faminism and being a feminist?

    • @lidyanaredeemed9848
      @lidyanaredeemed9848 2 роки тому

      @@islifefair2269 No explanation needed.

    • @islifefair2269
      @islifefair2269 2 роки тому

      @@lidyanaredeemed9848 i didn't expect any explanation from you cause i was not asking for one. that was just a rhetorical statement fool.

  • @kebedemousema9330
    @kebedemousema9330 2 роки тому +12

    ከክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ አንደበት ከፍተኛ እውቀት የላቀ ልምድ በጎ ድፍረት ትህትና ብቃትና ችሎታ ለማዳበር ሁሉም ዜጋ ሊማር ይገባዋል
    we are so proud of her talent and ability, I am extremely appreciative for our president
    ( NY )

  • @diboyeeee151
    @diboyeeee151 2 роки тому +16

    እናመሰግናለን ሄሉ
    ጥሩ የሕይወት ተሞክሮ ነው ብዙ እንማርበታለንብዬ አስባለሁ ።
    እንኳን አደረሰን ለታላቁ የአደዋ ድል በአል 🙏🙏🙏

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 2 роки тому +42

    I am very proud of our current Ethiopian President Sahle-Work Zewde, God Bless !

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 2 роки тому +22

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር! የእውነት ትልቅ እናት እና የትጋት ተምሳሌት ያለው ህይወት ተሞክሮ ነው ይልዎት!

  • @Enkutatash77
    @Enkutatash77 2 роки тому +20

    ምናለ በየቀበሌው እና በየ እካባቢያች እንደዚህ እይነት እስተሳሰብ ያለው ሰው ቢኖር እና ለመቀየር ብንሞክር ብንጥር እና እካባቢያችንን ብንቀይር ውይ ተመኘሁ እድሜ ይስጥልን ለሁለታችሁም🙏

  • @des895
    @des895 2 роки тому +83

    Family matter! Background matter!Foundation matter, Education matter, this is what I have learned at this interview. Thank you for all the work you do Madam President, and Thank you Helen for a great interview. 💕🌹

    • @techab9345
      @techab9345 2 роки тому

    • @elduwintaafomiatigstu4736
      @elduwintaafomiatigstu4736 2 роки тому

      ክብርት ፕሬዚዳንት ከእርስዎ ጥንካሬ፣ የስራ ሃላፊነት፣ የአመራር ብስለትን ጨምሮ በሴትነት በስራ ህይወት ያሳለፉት ቻሌንጅ ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው።
      ከዚህ ኢንተርቪው ብዙ ነገር ተምሬያለሁ፣ በጭራሽ ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብንና በማንኛውም ትልቅ ሃላፊነት፣ የእችላለሁ መንፈስን በተግባር አስተምረውናል በተለይ ለሴት ልጆቻችንና እህቶቻችን።🙏🙏ሄልዬም አመሰግንሻለሁ።🙏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ከርእሰ ብሔሯ ጋር በአማርኛ ለተደረገው ቃለ መጠይቅ ምላሽ አስተያየት በቋንቋችን ቢጻፍ መልካም ነበር ። 🤔🤔

  • @derejoni9315
    @derejoni9315 2 роки тому +15

    ለታሪክ ይቀመጥ ዘንድ መፅሐፍ ቢያሳትሙልን እጅግ ደስተኛ ነኝ ክብርት ፕሬዘዳንት ::ኤለን አናመሰግናለን መሳጭ ቃለመጠይቅ ነበር::

  • @ruqiyaawol1070
    @ruqiyaawol1070 2 роки тому +14

    ዋዉ በጣም አስተማሪና ብዙ ቁም ነገር ያገኘንበት ኢንተርቪዉ ነበር እናመሰግናለን እርሰዎም እድሜና ጤና ከነቤተሰበዎ ይስጥልን በሀገራችን ላይ ለዉጥ እንዲያመጡ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 2 роки тому +28

    Proud of you, President Sahlework. Your humbleness speaks louder that you are knowledgeable and skilful leader. Thanks Helen for this inspiring interview 🤠

  • @Beka_G
    @Beka_G 2 роки тому +65

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ

    • @Markos-b9l
      @Markos-b9l Рік тому

      God bless you

    • @lamrof
      @lamrof 9 місяців тому

      አሜን፣ ከምሥጋና ጋር

  • @abebechbedane978
    @abebechbedane978 2 роки тому +19

    ክብርት ፕሬዝዳንት ፣ ከቤተሰብዎ ጀምሮ የሚደንቅ ታሪክ ነውና እባክዎትን የሕይወት ታሪኮትን በመፅሐፍ ለትውልድ ቢያበረክቱ ዘላለማዊ ስጦታ ይሆናል። አምላክ ይጠብቆት።

  • @user-py5yo1jb6b
    @user-py5yo1jb6b 2 роки тому +95

    Enjoyed listening her wonderful life experience. What a civilized family she had, who empowered women's in such a male dominated society. This is a great lesson for our men who still believes mens are the bread Maker of a household and not involving their women in decision making.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому +1

      ከርእሰ ብሔሯ ጋር በአማርኛ ለተደረገው ቃለ መጠይቅ ምላሽ አስተያየት በቋንቋችን ቢጻፍ መልካም ነበር ።

  • @sofiaahamed2475
    @sofiaahamed2475 2 роки тому +14

    እንኮራበዎታለን! ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ,ለሴቶች ትልቅ የብቃት ችሎታዎች ያስተላልፋልን መልክት ትልቅ መነሳሻ ይሆናል ,ኢትዮጵያ ኤርትሪያ ለዘላለም ይኑሩ !!!💚💛❤

  • @habeshaw4353
    @habeshaw4353 2 роки тому +59

    Wow, I wish I had a chance to meet her. I love her wisdom! My father raised 8 girls very independently and educated girls her background reminded me of our family, and my father Allah Yrahmo.

  • @FM-nj2ps
    @FM-nj2ps 2 роки тому +97

    ክቡር ኘሬዚደንት እባክዎ ስለ ህይወት ልምድዎ መፅሀፍ ይፃፉልን!!!

    • @sebrimudecir7981
      @sebrimudecir7981 2 роки тому +1

      ምታነቢ አትመስይም አሽቃባጭ

    • @FM-nj2ps
      @FM-nj2ps 2 роки тому +2

      @@sebrimudecir7981 ለምን ትቀኛለሽ? እንደ እርሷ የሚነገር ታሪክ አትሰሪም?

    • @sebrimudecir7981
      @sebrimudecir7981 2 роки тому

      @@FM-nj2ps ቀልድ እኮ ነው ማሬ ደሞ ምን የተለየ ታሪክ ኖሮ ይፃፍ ምናምን 😂

    • @FM-nj2ps
      @FM-nj2ps 2 роки тому

      @@sebrimudecir7981 ታሪክ ለመሆን አለምን የቀየረ ድርጊት መሆን አለበት ብየ አላምንም:: አንዲትን ታዳጊ ሴት የህይወቷን ፈተና ለመጋፈጥ የሚያጠነክር አንድ ልምድ ካለ በቂ ነው:: ደግሞስ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ሴት ፈተናን ተቋቁማ ራሷን ችላ ነው እንዲህ ሰው ለመናቅ ...?

    • @sebrimudecir7981
      @sebrimudecir7981 2 роки тому

      @@FM-nj2ps እሱ ላይ ልክ ነሽ ግን እውነት አሁን እኚህ ሴትዮ ስራቸው imperss ያደርጋል ? አይመስለኝም ግን ያው ሴት ስለሆነች ለሚመጡት ጥሩ ይሆናል

  • @etagegnemekiyegatalije293
    @etagegnemekiyegatalije293 2 роки тому +51

    ከልጅነት እስከ ዛሬ ባለዎ እውቀት በሙሉ አገርን በማገልገሎ እናመሠግናለን። አምላክ ሰላምና ጤና ረጅም እድሜን ይስጦት።

  • @benai5241
    @benai5241 2 роки тому +35

    She is such a charismatic President .👌👌she is from good background family and raised with the good manner and discipline.We need such kind of good exposure background and free from inferiority complex personality leaders 👌👌

    • @almazyassin1829
      @almazyassin1829 2 роки тому

      Still her country known for the worse leading in Africa. Prime Minister the evil and a big known for his liying drama .do something about it .we don't care your brought up now .

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 2 роки тому +1

      እሳቸው በአማርኛ ነው የሚናገሩት እንግሊዘኛ ጠፍቶአቸው አይደለም በማንነታቸው ስለሚኮሩ ነው አንተ ግን ኮሜንትህን በእንግሊዘኛ አረከው ትልቅ ለመሆን እንሞክር

  • @tsiongzeleke6938
    @tsiongzeleke6938 2 роки тому +21

    ጌታ ይባርክሽ ለሴቶች ትልቅ አቅም የሆነችንን ጥበብ የምላባትን ሴት ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @meserethundie3680
    @meserethundie3680 2 роки тому +45

    This the best interview. Good job !! We appreciate the humble president.

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 2 роки тому +14

    ወይኔ ሄለንዬ ስታምሪ በቲቪ ነው ያየሁት በእውነት ደስ የሚል ጊዜ ነበር መፅሀፍ ቢኖር ደስ ይለኛል

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 2 роки тому +5

    ሄሉየ እናመሰግናለን !!ክብርት ፕሬዝደንት ኩራታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!!አብያችን እኝህን ድንቅ ሴት ወደፊት ስላመጣህልን እናመሰግናለን!!

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀረብ ሀገር ነኝ ፕሬዜደንት ሳህለን ሳያት ሰላም ይሰማኛል በውስጧ ኢትዮጲያዊነትን አያለሁ

  • @hannademissie98
    @hannademissie98 2 роки тому +19

    Power with beauty and elegance. So proud to be a fellow Ethiopian woman.

  • @Abrsh-fj4se
    @Abrsh-fj4se Рік тому +2

    እደርሶ ያሉ አስተዋይ ልቦና ለሌላቼው ከርሶዎ እደሚማሩ ተስፋ እናደርጋለን ታሪክ ሲዘክርዎት ይኖራል እናከብረዎታለን ክብርት ሳህለወርቅ❤❤❤❤❤

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 2 роки тому +46

    ትልቅ አክብሮት ለፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ።ሄለን እናመስግንሻለን ትልቅ እንግዳ ስላቀረብሽልን።ካያያዝ ይቀደዳል ካነጋገር ይፈርዳል።ጨዋነት አነጋገር አክብሮት ውበት አለባበስ ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮት ።አገር መመራት ያለባት በእንደዚህ ብቃት ባላቸው ስዎች ነው።

  • @marliayele5755
    @marliayele5755 26 днів тому +2

    Madam president you are a living motivation and inspiration can't wait to read your bio hope you already think about it and Helen you are such an amazing listener you are not interrupting once thanks you are the best❤

  • @eteneshgeda2187
    @eteneshgeda2187 2 роки тому +32

    Nice to see two Powerful woman doing great in our time

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 2 роки тому +5

    መሳጭ ወግ!
    እንዲህ ዓይነት ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን።
    ቤተሰብ መሠረት ነው፣ የቤተሰብ መልካም ሥራ እንዲህ ይገለፃል። ጥሩ አስተዳደግ እንዲህ ያለ ግሩም ስብዕና ያላብሳል። እዚህ ሁሉ ላዬ ከፍተኛ ትምህርት እና እውቀት ሲታከልበት ደግሞ እንዲህ የገለፃል።
    እናመሰግናለን ክብርት ፕሬዚዳንት!
    ቆንጆ ፣ ግሩም አለባበስ ትህትና ያለው ፣ለዛ ያለው ቃና ያላት የShow አቅራቢ።
    እናመሰግናለን!

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር
      ua-cam.com/video/73wv8fSS3oQ/v-deo.html

  • @hananabdi5416
    @hananabdi5416 2 роки тому +11

    I have watched the interview twice already. I had a chance of meeting this Elegant President and she is truly an inspiration for us women. Thank you so much Helen🙌

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ከርእሰ ብሔሯ ጋር ፡ በአማርኛ ለተደረገው ቃለ መጠይቅ ፡ ምላሽ አስተያየት ፡ በቋንቋችን ቢጻፍ መልካም ነበር ። 🤔

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 2 роки тому +4

    ሄልዬ ፕሮግራምሽ ሁሉ መልካም ነው ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ እንደስማቸው ወርቅ ነወት ስለሴቶች የሚያስ ቡት እና ስለ ልጆች ያለዎት አመለካከት መልካም ነው ጌታ ይርዳዎት የህይዎት ምስክርነተዎት አስተማሪ ነው

  • @yz7517
    @yz7517 2 роки тому +35

    ከቡር ለፕሬዘዳንታችን
    በውበት 1ኛ
    በአለባበስ 1ኛ
    በህይወት ስኬት 1ኛ
    በስራ ብቃት 1ኛ ክብር ይገባዎታል!!!!!

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 2 роки тому +1

    እረቂቅ ኘሬዝዳንት ናቸው፡፡ ልእልናቸው የእግዚአብሔር ኃይል የሚገለፅበት ግርማ የተላበሰ ነው፡፡

  • @kalkidanzelalem357
    @kalkidanzelalem357 2 роки тому +7

    no one would ever imagine how much igniting this interview was for me as a woman with a big dream in individual, family, and community level. Thank u Helen and miss president Sahilework Zewdie so much for holding time to leave a positive legacy through such amazing document so that it satisfy the hunger of the coming generation for wisdom 🙏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ከርዕሰ ብሔሯ ጋር በአማርኛ ለተደረገው ቃለ መጠይቅ ምላሽ አስተያየት ፡ በቋንቋችን ቢጻፍ መልካም ነበር ። 🤔

  • @tamagnsew1506
    @tamagnsew1506 2 роки тому +22

    ትልቅ ሰው ትህትና መቼም ከፍ ከፍ የደርጋል። ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገው መቸም ጨዋ ነው። እንዲህ ስርአት ያለው ሊደመጥ የሚችል እና የሚገባው ምሳሌ የሚሆን ቃለ መጠይቅ። ፕሬዘዳታችንን እጅግ ነው የምወዳቸው ድርብብ ያሉ ጨዋ ሴት።

  • @yorufbeta5972
    @yorufbeta5972 2 роки тому +8

    ጨዋነት፣ እናትነት፣ ሀገር መሪነት፣ መረጋጋት እና ስክነት የሚታይብዎ ምርጥ ፕሬዝደንታችን። ረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁልዎ። ሄለን እናመሰግናለን። ተባረኪ።

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 2 роки тому +2

    በስነምግባር ያደገ ልጅ ውጤቱ እንደ
    ክብርት ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ይሆናል፡፡ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት🙏

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 роки тому +10

    Proud to call her my president. Her excellency madam President Sahilework of the great Nation Ethiopia 🇪🇹
    She is so humble!!

  • @nigistfanta586
    @nigistfanta586 2 роки тому +13

    I have met her in two rivers mall in Nairobi she was picking tomato I saw a sweet Ethiopian mother I didn't know that she was working at UN after awhile she became president .... I am a witness that her feet has not left the ground

  • @JoyfulManor
    @JoyfulManor 2 роки тому +3

    I had a chance to meet this amazing woman in Paris at Ethiopia Orthodox church and Ethiopia embassy dinner! So much respect 🙏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ከርዕሰ ብሔሯ ጋር በአማርኛ ለተደረገው ቃለ መጠይቅ ምላሽ አስተያየት ፡ በቋንቋችን ቢጻፍ መልካም ነበር ። 🤔

  • @BitewGeda
    @BitewGeda 11 місяців тому

    ሔለን እግዚአብሔር ይባርክሽ ከብዙ ጥረትሽ ከመአድን መሬት እንቁ ስላወጣሽልን ክብርት ፕሬዚዳንታችን የእናትነት ተምሳሌት በጣም አሥተዋይ ለንግግራቸው ጠንቃቃ በመሆናቸው ኩራት ይሰማኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 2 роки тому +4

    PROUD that you are my president!!!
    ✊🏿🟩🟨🟥

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሄልዬ 😍😍
    ክቡር President እባክዎን ስለ ሕይወት ልምድዎ መጽሐፍ ቢያሳትሙልን ብዙ ሕዝብ ተጠቃሚ ይሆናል💞💞በጣም መሳጭና ቁምነገር አዘል መልክት ነዉ ያስተላለፉት እናመሰግናለን🖤አንደበተ ርቱ ጨዋ እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 2 роки тому +4

    What a lady. A great lady. What education and knowledge could have an effect on a person. Of course exposure and upbringing. What a blessing. I like her gentleness, calmness, manners, intelligence and the master of her language abilities. Admirable. May God bless her and protect her.

  • @Abebasuyum
    @Abebasuyum Рік тому

    ክብርት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በጣም ነው የምወድዎትና የማከብርዎት በትምህርት አመናለሁ።ትልቁን የመሠረት ድንጋይ የጣሉት ወለጆችዎ ናቸው እኔም ልጆቼ ከሰው እንዳይጠብቁ ግዴታየን ተወጥቻለሁ።እግዚአብሔር የማታውን ያሳምርልዎት ከረጅም እድሜ ጋር

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 2 роки тому +103

    ከሁሉም በላይ ልጆችን ለውጤት የሚያበቃው የቤተሰ ጥንካሬ ወሳኝ ነው::

  • @ፍቅር-ቘ5ነ
    @ፍቅር-ቘ5ነ 2 роки тому

    እውነት የሚገርም ድንቅ ትምህርት ምክር ነበር የሰጡን እግዚአብሔር ረዠም እድሜ ከጤናጋር ያድልልኝ የተከበሩ president ሳህለወርቅ በጣም የጎጎውለት ቃለመጠይቅ ነበር

  • @kidistbelayneh1617
    @kidistbelayneh1617 2 роки тому +3

    As a mother of three girls I have drawn a great lesson from the interview investig good time in parenting pays off.Her father has positive influenced on her. Long life to our president.Thank you Helen.

  • @tsigedinku2372
    @tsigedinku2372 2 роки тому

    እጅግ እጅግ በጣም የሚገርም ጥንካሬ እና ትምህርት ነው ያገኘሁበት። ወደ እራሴ ህይወቴም አመጣሁት ምን ያክል በጊዜ ያለመጠቀም ዋጋ እንደሚያስከፍል መሆኑን ከማውቀው በላይ የተረዳሁት አሁንስ እንዴት ይስተካከል የሚል ጥያቄም ፈጥሮብኛል። ብቻ ትልቁ ትምህርት ወጣትነትን በአግባቡ መጠቀም ይኖርባችኋል ነው። እድሜና ጤና ይስጥልን!!!!!

  • @ruta1324
    @ruta1324 2 роки тому +14

    This lady's upbringing and whole life experience is extremely educational and inspirational. I am sure her life experience will educate men, womens and families.
    I wishe Ethiopian's book writers
    Write this incredible lady's biography As many languages as possible, because Africa's families can be benefited from her life journey.
    As a women and African, i am extremely proud of you.
    Hats off to you president of Ethiopia!!!
    Helen is a great interviewer,
    Well done!!

  • @kibremulat1224
    @kibremulat1224 2 роки тому +2

    ሄለን በጣም አመሠግንሻለሁ ሁሌም ለመስማት የምናፍቀው የኚህን ሰው ቃለመጠይቅ ነበር በርቺ ። ወ/ሮ ብሩታዊት አብዲ የተባሉ ሰውም ፈልገሽ መጠይቅ አድርገሽ ማየት እናፍቃለሁ።

  • @shutup1682
    @shutup1682 2 роки тому +206

    የተባረከ ቤተሰብ ያሳደገው ሰው ምንግዜም ትልቅ ቦታ ይደርሳል ::

    • @merrycute9494
      @merrycute9494 2 роки тому +4

      Ewnet new

    • @የትምወርቅዬሴፍ
      @የትምወርቅዬሴፍ 2 роки тому +3

      ትክክል

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 роки тому +2

      እውነት ነው የብዙ ሰው የውድቀቱ ውጤት አስተዳደጉ ነው ለምሳሌ ያህል አንዱን ብንጠቅስ ቤተሰብ ከሚያመልኩት ፈጣሪ ጀምሮ በትክክል የፈጠራቸውን አምላክ ብቻ እያመለኩ ካሳደጓቸው የልጆቹ ሂወት የደመቀና መልካም ይሆናል በቤተሰብ በቤቱ ውስጥ ሌላ ግኡዝ የሆነ አምልኮ ካለ ደሞ ልጆቹ ላይ ተፅእኖ ያመጣል የሄ የብዘውቻችን ኢትዩጵያዊያን ችግር ነው

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 2 роки тому

      💩💀💩💀💩💀💩💀አጎብዳጅ

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ፑቲን የኦርቶዶክስ ክርስትናን የተቀበሉበት ዋናው ምሥጢር
      ua-cam.com/video/73wv8fSS3oQ/v-deo.html

  • @redietayalew8889
    @redietayalew8889 2 роки тому

    እንዴት ደስ የሚል ቃለ-መጠይቅ ነው! ሁሉም ሴት ወንድ ሊያየው የሚገባ ፣ሁለቱም ፆታ ምን ላይ እንዳለን የራሳችንን አሻራ የምንፈትሽበት ፣ አስተማሪ ፣ ሰፊ የሆኑ ርዕሶችን የነካ ነበር። እናመሰግኖታለን ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
    ሔለን ያነሳሻቸው ነጥቦች በጥንቃቄ የተቃኙ እና የተመረጡ ቆንጆ ነበሩ እናመሰግንሻለን! በርቺ !

  • @bettytefera9940
    @bettytefera9940 2 роки тому +5

    Elegant, authentic, strong, women's right advocacy to say the least👏👏👏
    So proud to have you as Ethiopian President!!!
    Enjoyed & inspired by the interview!!!
    Thank you Helen!!!

  • @እስጢፋኖሳዊት
    @እስጢፋኖሳዊት 2 роки тому

    ሄሉዬ ስወድሽ እኮ።
    እርጋታና እውቀት ንግስትነት የተላበሱ ጨዋ ሴት ወ/ሮ ሳህለወርቅ ብዙ እድሜ ይስጦት።

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 2 роки тому +46

    ስወዳቸው ከዘረኝነቶ ነፃ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇷🇪🇷🌷🌷🌷

    • @romadiabrha253
      @romadiabrha253 2 роки тому +2

      A)🇲🇱🇲🇱🇲🇱
      B)🇪🇹🇪🇹🇪🇹
      Which flag is Ethiopia flag?

    • @gamobonga4432
      @gamobonga4432 2 роки тому

      B dgmt afzwat nw y tgrai htseanat ena azawnt sdfru ymaytwqat. Bwuna bhon noro knzeh saytanoch gar balsrach.

    • @gamobonga4432
      @gamobonga4432 2 роки тому

      Y ertra rapist mn agbachu

    • @AskalAyayi-vy4tz
      @AskalAyayi-vy4tz 11 місяців тому

      ለናተ እምትቀኑበትን ቤሄር መጨፍጨፍ ማስደፈር ነዉ ጀግንነት ወረኞ ከልጅ ከቤተሰባቹህ አትጡት እሶ ያስደፈረቻቸዉን ሴቶች ግፍ ይድረስባቹህ

  • @maramawitmifta7708
    @maramawitmifta7708 2 роки тому +1

    Ms president you have such a healthy mental attitude n conversation which empowers all of us Big respect !!!

  • @emann7734
    @emann7734 2 роки тому +4

    ክብርት President የህይወት ተመክሮውን ሰሰማ ይበልጥ አከበርክዎት እሚደመጥ interview ነበር ክብርት ሄለን እናመሰግናለን ሴት ልጅ በትምህርት የማብቃት ስፊ ግዜ ሰጥታችሁ ተወያያችሁበት አንገብጋቢ ርእስ ነው ፣እኔ ሴት ልጅ አለችኝ የሁለተኛ አመት university ተማሪ ናት ትንሽ የጤና እክል ገጥሟት ባለችበት አካባቢ ሆና ህክምናዋን እየተከታተለች እንድትማር የሚል ለትምህርት ሚኒስተር ደብዳቤ ሰጥተዋታል እና ያን ይዛ ትምህርት ሚኒስተር በተደጋጋሚ ሄደች እሚሏት እስከዚ ግዜ ድረስ በዚህ ጉዳይ ላይ አንስራም ፣ስራ አስኪያጁ አልገቡም - -በሚል ከትምህርቷ ተስተጓጉላለች እንዲህ አይነት መሰናክል እሚደረሰባቸው ሴት ተማሪዎች ስለሚኖሩ በዚህ አጋጣሚ መልእክቱ ይድረሳችሁ

  • @munam5275
    @munam5275 2 роки тому +16

    Wow she is Amazing! Such a graceful woman! May God bless her in what she does everyday! And I wish everyone could learn humility hardwork and courage from her! I wanted to know her for so long. Thank you Hellen for this interview nicely done!! 🥰🥰🥰

    • @sarechetk3597
      @sarechetk3597 2 роки тому

      Our President is a woman of substance. I see humility N sincerity in her.

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 2 роки тому +8

    Wow, what an excellent interview with quite a knowledable person She has a wealth of information about the bankrupt UN with life time experience. I'm impressed like so many Ethiopians by this gallant and ravishingly a noble lady. Again, thanks Helen for this remarkable interview. Cheers.

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 роки тому +2

    ሄለን እናመሰግናለን የምወዳት ሴት ናት ይሄ ለኛ ትምህርት ነው ለሴቶች ያበረታታናል እናመሰግናለን🙏👏👍

  • @herodawittesema6553
    @herodawittesema6553 2 роки тому +3

    Madam president!!! Thank you for encouraging the women of Africans to stand up for what we believe in and to continue to educate ourselves. Such a wise and an inspiring lady. Thank you for making us all proud! Thank you Helen for never giving up on getting this interview!! Learned so much from this interview!!

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 2 роки тому

      ኮሜንትሽን በአማርኛ ብታረጊው ምንጠቀምንበትን ቦታ እንወቅ

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 2 роки тому

    በጣም ነው ክብር ያለኝ ለክብርት ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ እድሜና ጤና እንዲሁም መልካም ተግባሮትና ምኞቶት ሰምሮ ለማየትና ትውልድ ሲያከብሮትና ሲያመሰግኖት እንዲኖር እኔ ከልቤ እመኝሎታለው ❤❤ኼለን ላንቺ ቃል የለም በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እና በርቺ የኔ ደርባባ ❤

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 2 роки тому +4

    ደርባባ ልታይ ልታይ የማይሉ ምርጥ እናት ምርጥ መሪ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ምናለ የሀገራችን ጠቅላይ ሚንስቲር ቢሆኑኑ🇲🇱🇪🇷🌷

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 2 роки тому +1

    💚💛❤️ በጣም ደስ የሚሉ የተከበሩ አርቀው የሚያስቡ ጠንካራ እናት የውነት አደንቆታለሁ እግዚአብሔር እንደርሶ አይነት እናቶችን በምድራችን ያብዛልን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሄልዬ እናመሰግናለን 💚💛❤️።

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 2 роки тому +17

    አንደበቶ የሚጥም ከትልቅ ቤተስብ መስረት ካለው ልጁን በጎ እየመከረ እያሳየ ካሳደገ ቤተስብ የተገኙ በመሆንዎ ኮርቼአለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @MuluYilma
    @MuluYilma 11 місяців тому

    አንደበቶት እጅግ የሚጥም ቃና ያለው የሚስብ ፈርአ እግዚአብሔር ያለው ንግግር ነው እድሜ ይስጦት አሁነም ክብር ፕሬዝዳንት ተባረኩ

  • @abinetalemayehu8633
    @abinetalemayehu8633 2 роки тому +3

    one of the most matured elegant interview thank you Helen for interviewing our President she know what she want and she knows where to go may God lead her with her journey 🙏

  • @fikiretube6797
    @fikiretube6797 2 роки тому +1

    ሄልየ በጣም ጎበዝ ነሽ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እርጋታቸው የሚናገሩት በጣም ደስ የሚል እውነትም የትልቅ ስው ልጅ መጽሀፍ ቢጽፉ ለብዙው ስው ትምህርት ነው እድሜወትን ያርዝምልኝ ሄልየ በጣም ነው የምክታተልሽ በርች

  • @mohammedhussenmamairbo6283
    @mohammedhussenmamairbo6283 2 роки тому +20

    I am hearing extremely lmpressing realities. I'm very Happy to hear these experiences. Countless contributions for us as well as the world as a whole.
    Braavooooo!!!!!!

  • @tilahunewnet4042
    @tilahunewnet4042 2 роки тому

    ጋዜጠኛዋ በጣም እድለኛ ነሽ
    እጅግ የተከበሩ ፕ/ት ሳህለወርቅን ቃለ መጠየቅ አይደለም ሰላምታ መለዋወጥ መታደል ነው።
    እጅግ ስብእናቸውን የጠበቁ ኩሩ ሴት ናቸው።
    ረጅም እድሜና ጤና ተመኘውላቸው።

  • @derejefeleke9145
    @derejefeleke9145 2 роки тому +4

    My president, lucky we are to have you as a president of Ethiopia. You sound so human. I respect you my president. Your children and grand children should be proud as I am. Thank you

  • @princpalsam6642
    @princpalsam6642 2 роки тому

    ክብርት ፕሬዘደንት ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን፡፡ አንድ ነገር ላረጋግጥልዎት እወዳለሁ መቼም ቢሆን የምናፍርብዎት ፕሬዘደንት አይደሉም,አይሆኑምም!! ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይጨምርልዎት፡፡
    Much Love And Respect our Hero

  • @masresham1232
    @masresham1232 2 роки тому +4

    What an inspiration, still full of energy. Respect to the beautiful and strong President.

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 2 роки тому +1

    በጣም የተባረኩ ሴት ናቸው እኔ እማቃቸው ጅቡቲ አባሳደር እያሉ ገብሬኤል ቤተክርስቲያን የስግደት ለት ከኛ ጋር ተደባልቀው ከነልጆቻቸው ሲሰግዱ ነው ትትህናቸው ደስ ይላል እረጅም እድሜ ይስጦት፡በጣም ትልቅ ነገር ነው ሴቶችን ማብቃት

  • @myblackcoffee5055
    @myblackcoffee5055 2 роки тому +11

    As women and mother of daughter this is powerful and inspiring. Thank you for both of you 💗

  • @genetmengistuhaile6433
    @genetmengistuhaile6433 2 роки тому

    በጣም የሚመስጥና ትምህርት ሰጪ ቃለ መጠይቅ ነው፡፡ ለክብርት ፕሬዚደንታችን ጤናና እረጅም እድሜ እመኛለሁ፡፡

  • @mahderparviainen8552
    @mahderparviainen8552 2 роки тому +16

    I just listen every word very carefully to learn because you are one of my career model! Thank you for showing of the power of family, education, believe in possibility and your hard work. Blessed you and your family and wishing peace to our country in your leadership:)

  • @mmaki5017
    @mmaki5017 2 роки тому +9

    Inspiring woman! we are lucky to have such strong, educated, experienced and open minded president. Yes, the root of our problem is education! Education Education Education!!

    • @addisalemu7497
      @addisalemu7497 2 роки тому

      Geta Yimesgen Aydele? Tekebelech ende?

  • @Viva77265
    @Viva77265 2 роки тому

    የተከበሩ ፕሬዝዳንት ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆኑ በተለይ ለሴቶች ጥንካሬና ታታሪ ሰራተኝነት ከተግዳሮች በላይ አልፎ መሄድ እንደሚቻል ያሳዩ ድንቅና ብርቅ የሃገር ኩራት ናቸው አሁንም የለሙትና ያሰቡት ከግብ እንዲደርስ እመኛለሁ ሄለንም በርቺ you are an amazing woman 💕

  • @mimitek6140
    @mimitek6140 2 роки тому +24

    Enjoyable interview with an inspiring woman. Her parents role and her determination to realise her dream says a lot about her. Thank you Madam president and Helen Show.

  • @tirujember6290
    @tirujember6290 2 роки тому

    ሔሌን የምወድሽ የማከብርሽ ሠው ነሽ በጣምም እወድሻለሁ፡፡ ክብርት ኘሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን በአንች አንደበት ጥያቄ ቀርቦላቸው በእሳቸው አንደበት ምላሻቸውን ማዳመጥ በትክክለኛ ሰው ቃለመጠይቅ እንደተደረገላቸው እርግጠኛ ነኝ፡፡ ክብር ኘሬዝዳንት ክብር ይግባዎታል፡፡ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ፣ እመኝልዎታለሁም፡፡

  • @AminaAmina-ft5lm
    @AminaAmina-ft5lm 2 роки тому +9

    የእኔ ጀግና ነሽ ብዙ ሮልሞዴሎች ቢኖሩም ጀግና ነሽ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አላህ ክብርት ፕሬዝዳንት