የቤት እድሳት ፕሮግራም በ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ
Вставка
- Опубліковано 26 лис 2024
- የቤት እድሳት ፕሮግራም በ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World
ተመስገን ይህን ማየት በራሱ መልካም አገሬ ስላምሽ ይብዛ
እናመሰግናለን የሰው መገደል ላይም ትኩረት አዲስ አበባ ሌቦች በዝተዋል
እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው ለእናቶቻችን መቼም ከማጣት ነው እንጂ ያንኑ ቢታደስ ነበር አሪፍ ኮንቲነር በሙቀት ሰአት ረመጥ በብርድ ግዜ ደሞ በረዶ ነዉ የሚሆነው ለአዛውንቶች በተለይ የልብ ኬዝ ካለባቸው ከባድ ነዉ እነሱ ቦታውን ለራሳቸው ፈልገውት ነዉ የሚሆነው
Bravo Dagmawet bless you good job
Good job l was crying when l see this God bless you all God well pays the price 🙏 🙌 ❤
በጎነት ለራስ ነው በርቱ
ጌታ ይባረከቹ
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR LOW INCOME FAMILIES 🙏 AMEN TO GOD 🙏 👍
የዲህነታችን ብዛትነወ እጂ ኮቴነር ቤት አደለም ግን የኛ ህዝብ ሁለት አለም ወስጥነን 😭😭😭 አዳዱቤት ወነት ይህ ኢትዮጵያ ወሰጥነወ ያስብላል አዲዱደሞ እደዝህ
እትዮጵያ አድስ አበባ ብቻ አይደለም። እረ ክፍለሀገር ከዚህ የባሰ ነዉ።
ብራቮ ዳጊ ባንድ ጠጠር ሁለት ወፍ ማለት ይህ አይደል ታዲያ! አንዱ በጎ ማድረጉ ሲሆን ሁለተኛው ደሞ ለሌሎቹም ሚንስትሮች ተኮፍሰው ከተቀመጡበት በመነሳት ደሃውን እንዲጎበኙ አርአያ በመሆን የክቡር ጠቅላዩን ሃሳብ በማስቀጠልሽ ክብር ይገባሻል።ይመችሽ
እናቶች ሲደስቱ ማየት ትልቅ ድስታ ነው::
ብልፅግናዎች እኮ በምክንያት ነው የምንወዳችሁ
👌👍🙏
አረ መንግስታት ወደ አዳማ እንደዚህ አይነት ስራ ቢሰራ ጥሩ ነው
አዳማ ከንቲባ ተመልከት
TIKIKIL new gin gena Eko 2 ametu new mengist yalewin chigir yaw yitawekal ......
Ena amlak yirdan........
Adama betam new yemiwedat !
How come we don't see this happening in other cities?
👍👏😀
ኢትዮጵያ ስለሆነ ነው እንጂ ምንም ማለት አይደለም ህዝብ ግብር ይከፍላል መስራት ግዴታቸው ነው ስልጣን የሙጥኝ ካአሉ የማን ጎፈሬ ሊያበጥሩ ነው ደሞ ሰራን ብሎ በቴሌቪዥን መታየት ለማንኛውም ካለፈው ስለ ምትሻሉ በርቱ መስራት ግን ግዴታቹ ነው
Ere Dagmawit betam eyewefersh new. Tetenkeki
fetri yestechu gn demo ebekechu le mudayi bego adergotem dersulat ebekechu bezu lijocha giden lewerku tekit qen keretocheli 😭😭😭😭😭😭
💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የፖለቲካ ቁማር
transport kat nawu .bajtu????..sartagna mhbrw minsters..berch.
4 legoch alegne selu semaw lebal erabakachu enatochachu erdu mecham yegnh azawent legoch hetsanat aydelom lamen dengay teshakema ayhonem endat lenata bate mesrat byaqtagn metegan yaqtal
what does meles deaths goes to death
who build abay for hydropower and blocks the sky push to death
Ye enatochin yemiskinun enba Egziyabher liyabs zemen selmeta amesgnalehu bertu
Arif nw gen shashemne ena ataye yeferesuten betochnm endezi seruachew
አቤት ለስልጣን የሚያረጉት ብልፅግና ፈርሳሞች ፈጣሪ ከኢትዬጰያ ምድር ያጥፋችሁ በድሀው ተጠቀሙ
ወሬኛ