OMG.....ትክክለኛ ሰው በትክክለኛው ቦታ....በትክክለኛው ሰዓት..... ወይኔ ዶ/ር ዓብይ ላንተ ያለኝ ክብር ፍቅር ጨመመመመመመመመመመመረ..... ምክንያቱም ወ/ሮ መዓዛ ማለት ለህግ የተፈጠረች : ለህግ በህግ የምትኖር .....ውይ በቃ ምን ልበላችሁ የማታውቋት ስታዪዋት ይገባችኃል ...... __________ Thank you Dr. Abiy, you’re indispensable, you’re enigma! You’re created for us. I know W/ro. Meaza Ashenafi, she’s a lawyer, she’s prosecutor, she’s the closest for the Ethiopian Court. So, Dr. Abiy, I appreciate you more, admire you more, Thank you sooooo much! May God bless Ethiopian n Ethiopia.
She is humble l can see that powerful energy she have a secret woman power...keep going the sounds great l hope our beloved country ETHIOPIA grown up economically and justice equal opportunities for all citizens
Amazing, more power to our sisters,, she sounds very genuine... She is Amazing Justice for All , she said Justice for all more power to you, my respected sister
Aadde Mahaza, you are the right person at the right place. May God lead you, protect you and give you wisdom to serve our nation specially the voiceless people. Dr. Abiy God bless you for working day and night to bring a difference in our country. We always pray for you.
Most people give positive feed back. so glad to hear this. Please my people lets have positivity and lead our country the right direction Stop negativity
Congratulation for big achievement and for big office. most importantly justice for all serve our country and our poor peoples also make us proud. our peoples tortured and disadvantage by dictators tegerian groups for last 27 years. now is the time to bring criminals to justice. Good Luck Mrs.judge God bless you and God bless our country.
Congratulation, there would be a lot of hoops to go through I hope you are the one and strong . If you put to the ground "nobody is above the Law" you will be a successful.
ንግግርሽ በእራሱ እውቀት ብቃት እንዳለሽ ያሳብቃል መልካም ስራ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
በእኛ ጋጠወጥነት እርፍት እና እንቅል ያጣው 😘ጠ /ሚ ዶ /ር አብይንም ፈጣሪ ይጠብቅልን
ኤጭ ወንድ ነው ህዝቤ ንቃ ግብረስዶም ነው ፆታ ቀይሮ ነው
ማአዛ አሽናፊ ወንድ ናት
ዋው መአዝዬ እግዚአብሔር ይመስገን ትወጭዋለሽ ጀግና ነሽ ዶ/ር አብይ ግን የንስር አይን ነው ያለው
Hamere Bekele waw really? Because of Holly Sprite ✌️✌️✌️
ቃል,ሲተረጎም,ጥሩ,ነው,በቃል,ሳይሁን,በስራ,አሳይን,በርቺ,መልካም,የስራ,ዘመን,ይሁንልሽ,
ሴት,በስራ,ከወንድ,በምንም,አታንስም,ፍትህ,ለአገራችን,
መልካም የስራ ዘመን ይሆንልሽ አደራ ፍትህ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል
በርቺ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ፍትህ ለስደተኛም ብለሽ ስሪ እሽ
ትክክል
ክክክክ እውነት ነው
ዋው መአዚ ከ15 ዓመት በፊት አዲስ ላይ እውቅሻለው ጀግና ነሽ ህልምሽን እውን አድርጊው እግዚአብሔር ይርዳሽ
No doubt...because she is real ethiopian ...believing in ...one and one ethiopia. And her name is meaza ashenafi...
ፈጣሪ ይርዳሽ ዶክተር አብይን እዳታሳፍሪብን ፍትህ የተጠማውን ህዝብም እደ ቃልሽ ልክ አስገቢልን ከስራ ባልደረቦችሽ ጋር
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ወሮ ማአዛ ብሩ አብያችን መዘዝካቸው
OMG.....ትክክለኛ ሰው በትክክለኛው ቦታ....በትክክለኛው ሰዓት.....
ወይኔ ዶ/ር ዓብይ ላንተ ያለኝ ክብር ፍቅር ጨመመመመመመመመመመመረ.....
ምክንያቱም ወ/ሮ መዓዛ ማለት ለህግ የተፈጠረች : ለህግ በህግ የምትኖር .....ውይ በቃ ምን ልበላችሁ የማታውቋት ስታዪዋት ይገባችኃል ......
__________
Thank you Dr. Abiy, you’re indispensable, you’re enigma! You’re created for us.
I know W/ro. Meaza Ashenafi, she’s a lawyer, she’s prosecutor, she’s the closest for the Ethiopian Court. So, Dr. Abiy, I appreciate you more, admire you more, Thank you sooooo much!
May God bless Ethiopian n Ethiopia.
Inda afish yargilen fetari
ልክ ነው እኔም በደንብ አውቃታለሁ ለቦታው የምትመጥን ምርጥ ሴት ናት መልካም የስራ ዘመን ብለናል።
ሴትን ያከበረ የተከበረ ነው ። ብለዋል ነቢዮ መሀመድ ሰ አ ወ አብይ ሴቶችን እያከበረልን ነው መልካም የስራ ጌዜ እናቴ አላህ ይርዳሽ
ከከከከከከከከከከከከከ ወደው አይሰቁ
S.a.w
@A Ibrahim ምነዉ የመሀመድና የሴቶቹ ትዝ አለህ? ሉጢ
Are wshet man
Leza naw nebeyou mohamed 30 sete agbeto yeneberaw setene selemyakeber naw??😂😂😂😂
ለህዝብሽና ለሀገርሽ በሚገባ የምታገለግይበት ዘመን ይሁንልሽ ። ያስብሽው የተናገርሽውን የምትፈጽሚ
ይርግሽ።
ተመስገን የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ!! እግዚያብሔር ይረዳሻል በርች
ፍትህ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል መልካም የስራ ዘመን.....ይሁንልሽ
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ወ/ሮ መአዛ ከእግዚአብሄር ጋር ለውጥ እንደምታመጪ አምናለሁ ድሮም እወድሽ ነበር ስለ ፍትህ የቀና አመለካከት ያለሽ ሴት ነሽ በፍርድ ላይ ህዝብ ያለውን አመኔታ ለመመለስ በመነሳትሽ እግዚአብሄር ይመስገን ምን ህግ አለ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚለውን አባባል ጌታ ይለውጠው እውነት ዋጋ ያስከፍላል ግን ዋጋ ከፍለሽ ከፈጣሪ ዘንድ ዋጋሽን ለመቀበል ያብቃሽ መልካም የስራ ዘመን በድጋሜ።
ለክብርት እህታችን ፈጣሪ ጥበቡን ማስተዋሉን አትረፍርፎ ይሳጣት፤ እውነተኛ ፈራጅ እርሱ ስለሆነ ሰራዋን በመንፈሱ በእርሷም ያከናውን።
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ። እንኳን ደስ አለሽ ።
🙏🙏🙏⛪💚💛❤
You made us very proud Meaza. I'm certain that you do a wonderful job. I wish you good health and wisdom with this endeavor. Congrats ASSOSA!!!
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሆን
የጥበብንን መንፈስ ይጭምርልሽ
it is very good move, we need to see justice among Ethiopian people. We will support you!
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ
ውይ ሴት ልጂ በሁሉ መንገድ ሲያምርባቸው
ተስፍ አለን የተማረች ሴት አገሮን አትሸጥም እግዛብሄር ካንች ጋር ይሁን
መልካም የስራ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
She is humble l can see that powerful energy she have a secret woman power...keep going the sounds great l hope our beloved country ETHIOPIA grown up economically and justice equal opportunities for all citizens
No doubt
ታስታውቅያለሺ ማርያምን ጎበዝነሺ እግዛቤሔር ይርዳሺ አብይ ይለፋል ሌላው ያፈርስበታል
Amazing, more power to our sisters,, she sounds very genuine... She is Amazing Justice for All , she said Justice for all more power to you, my respected sister
ደስ የሚል አገላለፅ እግዚያቢሄር ይርዳሽ ኢትዮጲያንም ይባርክ።
ደስ ይላል የውስጥን ማግኘት መታደል ነው።
መልካም የሰራ ግዜ ይሁንልሸ
መልካም የሥራ ዘመን ስራችሁ በእግዚአብሔር የታየ ይሁን
መአዛዬ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ
እንወድሻለን አናከብርሻለን
ሰላምሽን ብዝት ይበል
በርቺልን የኛ ጀግና መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ እናታችን
ሹመት ያዳብር ክብርት ወ/ሮ መዓዛ:: "ህግን ወደ ነበረበት ክብሩ ይመልሱት" 🤞🏽🤞🏽🤞🏽🍾🍾🍾🎉🎉🎉💐💐💐
ኣባባልሽ ትክክል ነው። ዶ/ር ኣብይን ትክል ሰው ነው የመረጠው በዚሕ ስልጣን። እኔ ኤርትራዊ ነኝ በዚህ የኢትዮጵያ የለውጥ ግዞ እኛ ኤርትራኖች ብዙ ንማራለን ብየ ኣስባለሁ። ፍትህ ማንገስ ለሰላም ብሎም ብልጽግና የምያራምድ ዋናው መፍቴ ነው። የኤርትራ ህዝብ ህግ ኣክባሪ ህዝብ ነው። ለምሳሌ እኔ ለግብኝት ወደ ኣስመራ ሄድን ኣብያችን ስጎበኝም እዛ ነበርን። በዛ ግርግር ሁኔታ ህዝብን እምባውን በግንጩ እያለ ልጄን የሆነ ሶፍት መሬት ላይ ጣለ፣ ከሃላችን የነበሩ ኣዛውንት ሰውየ ሶፍትን እንዲነሳ ለልጄን ጠየቑ፣ ኣስመራ በጽዳትየታወች እንደመሆንዋ ኣነሳን እና ደስታችን ስለ ኣብይ መምጣት ኤርትራ ቐጠልን። ስለዚ ኣባባልዋ ትክክል ነው።
መአዚ በዘጠና ሰባት ምርጫ ከፍተኛ አስተዎፆ እንደነበረሺ አቃለሁ ።በሹመትሺ በጣም ደስ ብሎኛል ፣እግዚብሄር. ብርታቱን ይስጥሺ ፣ከጎንሺ አለን
መልካም የስራ ዘመን መዕዚዬ አብይ አህመድ እግዚአብሔር ያክብርህ ለሴት ልጅን ክብር የሚሰጥ እንደት ደስ ይለኛል ዋውውውውውው
Aadde Mahaza, you are the right person at the right place. May God lead you, protect you and give you wisdom to serve our nation specially the voiceless people. Dr. Abiy God bless you for working day and night to bring a difference in our country. We always pray for you.
መልካም የስራ ዘመን እንዲሁ ሳይሽ መልካም መሰልሽኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ መልካም ሰው ከአነጋገሩ ከአለባበሱ ከአካሄዱ ይታወቃል
ፀጋ ማርያም ፀጋ ማርያም እኔ በአለባበሱዋ ልኮምት ነበር ቀደምሽኝ የምያጠግብ እንጄራ ከምጣድ አይነት የተከበረች ሴት ናት
zeus በትክክል እናቶቻችን የሚያጠግብ እጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይቅርታ ስለቀደምኩ በአለባበስዋ ምክንያቱም እንኳን እንደዚህ የተማረችና ትልቅ እውቀት ያላት ሴት ነጠላ ልለብስ እስኪ ይሁና እንማር እስኪ ሰው በአለባበሱ ስርአት ሲኖረው እዴት እደሚማርክ
ፀጋ ማርያም ፀጋ ማርያም አረ ችግር የለውም YOU are WELLCAME እህት ማስተዋልሽን ሳላደንቅ አላልፍም ብዙም ኮሜንት ማንበብ እንጂ መስጠት አይመቼኝም ይህች ሴት እና ስሙዋ አይያዝልኝ አፈ ጉባኤዋ ሙስሊሙዋ ሴት በጣም እወዳቸዋለሁ በተለይ እጅግ የምቀፉኝ ይቅርታ ይህንን ቃል መጠቀም አልፈልግም ነበር በጣም የምያበሽቁ የወንድ ሴት gay ጥብቆ ሱሪ ፋሽን የምለብሱ የgay መንፈስ የወረራቸው ቀፋፍ ወንዶች ራቁት የለዝቢያን መንፈስ የወረራቸው ሰይጣናዊ ሥርዓት ያጣ አለባበስ የምለብሱ የሀገራችን ወንዶች ሴቶች ደም ያቆማሉ ግን ሰው የፈለገውን ማድረግ መብቱ ነው ሆኖም ራስን መምሰል ትልቅ እውቀት ነው አቦ ይህችን ሴትዮ ፈጣሪ ይባርካት i like her
Ende..alebabesma yegna new... Ye ethiopian and chewa zer. Melkam yesera zemen meazi ashenafi..
Wow wow wow Dr.Abey .I'm happy for Meaza Ashenafi I know she is working hard 100% soon e very thing change she is intelligent.
ዛሬ ሳይሆን የፍርድ ነፃነት በሌለበት ዘመን እንኩዋን የስራች ቆራጥ እና ጀግና ሴት ናት አሁንም እናምናለን ፍትህን እንደምታመጣልን። ጌታ ይርዳሽ እኛም በፀሎት አብረንሽ ነን። ዶ/ር አብይም እንዲሁ ለአገርና ለህዝብ የሚስሩ ቆራጥ ስዎችን በባትሪ መፈልጉን ቀጥሉ እርሶንም ጌታ ከፊት ከሁዋላ ይከተሎት
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ፍርድን እንዳታጏድይ እግዚአብሔር ይርዳሽ በፀሎት ብርቺ ብዙ የተማራችሁ ወደሳይንሱ ማድላት ይታይባችሁዋል እግዚአብሔር / አላህን ይዛችሁ ሁሉም ይስተካከላልአውን ለሚያውቀው " በህግ አምላክ" በጣም ከባድ ቅል ነው
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ እህታችን !!
Congratulations, you are fit for the job. You have good experience in the field. Well done, Dr Abiy!
መልካም የእዉነተኛ ፍትህና የስራ ዘመን ይሁንልሽ
Wow! God bless u n give u more wisdom
You right my sister, congratulations 💚💛❤️
መዓዛ!መዓዛ!መዓዛ
ያገር ሽታ! የወገን ለዛ!
ብቅ ብለሻል! ፍትህ ልትለግሽ
መብት የጠማውን ኣዝለሽ ከጀርባሽ!
ያዋሳ ልጅ! የውቢቱ!
በርቺ እንጂ! ከወደ መብቱ!
ፍትህ ጠፍቷል ከግብዓቱ!
ይጥፋ! ይጥፋ! ያ የጥንቱ!
ምትሃቱ!ምትሃቱ!
በርችልን እቱ!
CONGRATULATIONS JUSTICE MEAZA.
She deserves
ያረብ ሴት እናትናት እህትናት ያረብ በርቱ አገራችሁን አድኑ ያረብ ፈጣሪ ይገዛችሁ
ጉበዝ አነጋገርሽ መልካም ነው በርቼ
የኢትዪጴያ ህዝብ ፍትህ አቷል መልካም ሴት ከእግዚሀብሄር ጋር ሁነሽ ፍትህ በሀገራችን እነደምታሰፍኝ እተማመነለሁ
ፍትህ ለተገደሉወንድሙቻችንእህቶቻችን እነቱቻችን አባቶቻችን ለህፃነት እንፍልጋለን መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልሽ
God bless you my sister,may my God be with you!!!
Thank you 👏👏👏👏👏
God be with u keep going i know u r strong and talented woman
ትክክለኛ ቦታ አግተሻል ብዬ አስባለሁ መልካም የስራ ዘመን
መልካም የስራ ዘመን ፈጣሪ በውነተኛው ፍርድ ይምራሽ
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ የተግባር ሰው አላህ ያርግሽ
Wow Enqan desi alesh. Egzeabehar. Kanechyegare yehne. ♥️♥️♥️♥️
ጀግና ሴት በርቼ ድል ለኛ ለሴቶች የህግ የበላይነት ለማየት ናፍቂያለው
በርቺ እህታችን:: መልካም የስራ ዘመን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Wish you all the best, and hope you will take action against all those corrupted federal judges.
Most people give positive feed back. so glad to hear this. Please my people lets have positivity and lead our country the right direction
Stop negativity
Congratulations miss ! I wish you the best.
God be with you and God speed. ❤️
ወይዘሮ መአዛ በርቺ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ
❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾 for accepting this challenging post! We are behind you sister! ☹️✌🏿💎
dr.Abiye good selector ,she deserve proper person for proper position,
Congrats beautiful! I'm so proud of you as a woman and I know you can do better. Good luck
Congratulations. I'm proud of you.
የመጀመሪያ ስራሽ ማፅዳት ይሁን:: በየእርከኑ የተስገስጉ ፍርደ ገምድሎችን በቀይ ካርድ አስናብቺ:: ትንሽ እርሾ ሊጥ እንደሚያቦካ ከስህተታቸው ይማራሉ ብለሽ ከተውሻቸው እውነት እልሻለሁ አይማሩም:: ፕሮግራምሽን በስውር እየተዋጉ የምትፈልጊው ለውጥ እንዳይመጣ እንቅፍት ነው የሚሆኑት::
W/to Maza ,congratulate,God bless you and your family,I wishe for you everything good.
Congratulation for big achievement and for big office. most importantly justice for all serve our country and our poor peoples also make us proud. our peoples tortured and disadvantage by dictators tegerian groups for last 27 years. now is the time to bring criminals to justice.
Good Luck Mrs.judge
God bless you and God bless our country.
Congragulation Proud Of U
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ኢትዮጵያ ህግ ያስፈልጋታል በርች
ጎበዝ ሆነሽ በእኩልነት በማገልገል እትዮጲያዊያዊያንን ማገልገል ይጠበቅቢሺል ።
በርቺ እመቤት ፍትህ አድሎ የሌለበት
ህግ ከእግዚአብሔር ነውና የመጣው
እግዛብእሄር ይእመስገን አብእያችን እድእሜና ጤኤና ይእስእጥህ ይእህንእን ያአየነው ባተነው
I wish to you the best of best and God bless you
💐💐💐መልካም የስራ ዘመን💐💐💐
በርቺ ሙልካም የስራ ዘመን
Egzhebr rgem edmena Tena ystlne💚💛❤👍👏 Egzhebr ymsgne 💚 💛 ❤ Enkan des Alachehu Ethiopia 💚 💛 ❤ 👏 Good job 💚
Dr Abiy i love you yene king
በርቺ የኛ ጀግና መልካም የሥራ ዘመን
Egezabhare yesera zemeneshen yebarekuleshe bereche
መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልሽ እግዚያአብሔር ይርዳሽ
ደስ ይላል ስራውና ሰሪዋ ተገናኙ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ
አብይ አላህ እድሜህን ያስረዝመው ሴቶችን ስላከበርክልን
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
Wawww,,Masha Allah,,Tenkirachihu Siru,,Seatochiye Endatasedbun,,,!!!!Egnanm Bezaww Astawsun,,,Endatresun,,Hulum Behageru Lay Temro Endenante Endhon Metagel Alebachihu,,Areb Hager Yalenew Bebizat Temren Sra Yatan Nen,,,(Ftih Le Sdetegnoch)!!!!!Temro Sra Matat Betam Ykebdal!!!!!
I am impressed ...
መልካም ግዜ ይሁንልሽ እኛም እንጰልይልሸሌን!!!!!
መልካም የስራዘመን ትክክል ነሽ በርቱ ጠንክሩ
Mashaa.alah mamaye barchi alah yagezh inshaa.alah umi
ፍትህ ለስደተኞች. በሳውድየመን. ድባይ
በሪች እግዚአብሔር ከችጋረ ይሁን
Wowww melkam negeger kamelekam leb yimenechale melam yasera zemen yihuneleshi ehetachin barchi
congratulations! it comes with awesome responsibility!
እንዳልሽው እህቴ የፍርድ ቤት ምልክቷ በጣም የምወዳት የፍትህ ምልክት
እንዳልሽውም ሁሉም ሰው ሀላፊነት አለበት እንጂ ፈራጅ ግን ዳኛ ብቻ በትክክል ! እለበለዚያ እንደሻሸመኔው አይነት አሰቃቂ ነገር ይፈፀማል ታድያ እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሽ ዘንድ ፀሎቴ ነው !
እንኩዋን ደስ እልዎት:: ስኬታማ እንደምትሆኑ አልጠራጠርም:: ይህን ትልቅ ሀላፊነት ለመወጣት ኃያሉ እግዚአብሔር ይርዳዎት ሁል ግዜም ከጎንዎ ይሁንልዎት::
Congratulation, there would be a lot of hoops to go through I hope you are the one and strong . If you put to the ground "nobody is above the Law" you will be a successful.
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል በርጂልን መአዚ ለፍትህ መአዛ ነሽ!
Angagerua becha ybkal. The Dr from God. Wow ymertal new mebalew
Wow wunet new sistu geta yirdash