Tadios Tantu, hero, fearless man, stands for the truth and never back down from the truth. May mighty God help him. He is the source of all strength and justice.
She has lagged in all respects.court decisions are not respected by cadres and party officials.Take the case of Lidetu Ayalew.And she still considers herself a chief Justice which she is not (practically).
What? Could you please tell us one thing she does to make the justice to be right hu? The justice is getting worse and worse every single and all theses because of this wicked & untrustworthy person!
@@berhanwubneh4216 have you been in any managerial position. No for sure, do you understand the situation in the country? 109% no. Do you know how hard to manage Habesha? You've no idea. She didn't get here from zero. She worked hard while you sitting and judging. She is making difference and contributing. Learn to appreciate::
What an amazing personality, W/ro Meaza she is an intellectual and inspiring woman ever. Be blessed with your beloved husband Dr Araya and your daughters also.
PRIDE AND AND MORE RESPECT FOR ETHIOPIAN WOMEN WHO STAND FOR PROSPERITY, PROGRESS AND JUSTICE! AND TO YOU, MADAME MEAZA!)SINCERELY GRATEFUL FOR WHAT TO DO FOR ALL THE PEOPLE!)
Yes. She is a role model for every single Ethiopian woman 👩🏻 It’s facts…. Accept it. She showed you practically 👍👍👍👍 She is a daughter of minster Ashanafi. If you have questions I can answer. I know her when I was a little girl…… we were neighbors….. having said that even she doesn’t know me. Because, She is an icon to the right things ✍️
Be positive with your life. High in Emotion and low in intelligent. High in intelligent and low in emotion.😓😓 so, what do you think ?🤔choose+ or -ve. Finally, if you don’t have any thing nice to say keep it to your self…… I mean you can express your opinions in constructive way than distracting your feelings and others feelings.
@Mekdes Jacky, I don’t think she have time to read our comments. Because, she is busy to leadership work. THANKS!!!!!! Supreme court’s president MEAZA👏🏽👏🏽👏🏽🌹🌷💜💕💗❤️💯✅
I remember the title of my English project was "Difret" a movie that was based on a true story of a 14-year-old Ethiopian girl trial for killing the man who abducted and raped her. I also included in my article about the appointment of Wiz. Meaza Ashenafi as President of the Ethiopian Supreme Court with pride. Thank you ebs for making this program🙏
አንቺ ስትመረጪ ለፍትህ ሚኒስቴር በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ግን ያደርጋል በመላው ኢትዮጵያ ፍትህ እንደዚህ አፈር ደቼ የበላችበት ግዜ የለም ያሳዝናል
ክብርት ወይዘሮ ማዕዛ እባክዎትን የስዉ ንብረት ለመቀማት የሚነስዉን እና በሀስት ምስክር የሚያቀርቡትን ሌቦች በጣም መቀየር ያስፈልጋል እግዚአብሔር እረድቶዎት ሐገራችንን ወደ ጥሩ ፍትህ ያለበት ሐገር እንድትሆን ይርዳን ጉቦ የሚባል ነገር ያጥፋልን
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የሀገራችን ትላልቅ መሪዎቻችን እንድህ ቀለል ብሎና ለህዝብ ቀረብ ብሎ ማየት መቻል እንዴት ደስ ይላል። ይህ ሁሉ የሆነው ግን እግዚአብሔርን የሚፈራ ታላቅ የሀገር መሪ በመገኘቱና ቀለል ብሎ ቀለል ማለትን ስላስተማረን ነውና እናከብረዋለን። በነካ እጃችሁ ግን ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ አይነኬና አይደረሴዎችን እስኪ ቀለል ማለትን አስተምሯቸው።
እድሜ ለርሷ ፍርድ ቤቶችን አይን ያወጣ የሙስና መናኸሪያ ላደረገቸው፡፡ ስልጣኗን ለማስጠበቅ ባላየ እያለፈች፡፡ ምን አላት በአገሪቱ የሙስና ደረጃ 9 ኛ እኮ ነን ያለች ጀግና ናት፡፡ አስቂኝ ነው፡፡ ማዘርዬ በናንተ ፀሎት ነው አገራችን ያለችው፡፡ እድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡
እናትሽ ከቤት ሆነው ደህና ዋይ እንኳን ደህና መጣሽ ሲሉሽ ደስ ይላል !በዚህ አጋጣሚ አዛውንቱ የታሪክ ምሁሩ ታዲዮስ ታንቱም እንደ እርስዎ ሁሉ ለልጆቻቸውና ለቤተሰባቸው እንደሚያስፈልጉ ተረድተው እጅዎን በማስገባት ያለፍትህ የታሰሩትን አዛውንት ቢያስፈቱአቸው ።ለህሊናም ሠላም ስለሚሰጥ !!??
ትክክል
ትክክል
Tadios Tantu, hero, fearless man, stands for the truth and never back down from the truth. May mighty God help him. He is the source of all strength and justice.
ይልቅ ጋሽ ታዲዮስ አማኑኤል ሆስፒታል ቢገቡ:: ልክ አይደሉም እኮ የሚናገሩትን አያውቁም::
@@TseganehKuma
የሚናገሩትን የማያውቁት እርሶ ነዎት። እሳቸው የታስሩት ለእውነት ስለቆሙ ነው። እርሶ እንደሚሉት የሚናገሩትን ባያውቁ ኖሮ የሚያዳምጣቸው አይኖርም። እንደ አብዛኛዎቻችን ለሆዳቸው አላደሩም!! ከአክብሮት ጋር
አንደኛ ነኝ እስኪ ሊያን የምትወዷት 💜💜💜👍👍👍👍👍
The mom is the highlight of the show.
በጣም ደስ የሚሉ ባልና ሚስት። ወ/ሮ ማአዛ በጣም ደስ የምትል ሴት ናት ባጣም የምትደነቅ ሴት ኢትዬጲያዊ እንዲህ ቅልል ያለች ሴት የሚገርም ደስ የምትል ናት በአገራችን ለውጥ እንደምታመጣ አልጠራጠርም። ሊያም ጀግና ጆርናሊስት ነሽ መጠየቅ ያለብሽን ሁሉ ጠይቀሽ ይሄ አይባልም ሳትዬ ፍሪ ሆነሽ ስለጠየቅሻት በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር። 🥰
ሴት እናትም ሆና እንዲ ስትስራ ጀግንነት ነው እናትሽን በጣም ውድድ ነው ማደርጋቸው በፀሎቶት ኢትዮጵያ አስባት እማምዬ
ማዘር እንዴት ያምራሉ ውብ ሸጋ ናቸው እግዚሐብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ወ/ሮ መሐዛ አሸናፊ የሚገርም ስብህና ስነምግባር እውቀት ከውበት ጋር መታደል ነው ይሄ ውጤት የቤተሰብ መሆኑ ግልፅ ነው ጀግና ሴት ናት ባለቤቷ ትዳሯን አክባሪ ባለቤቷ የሚገርም ነው የሁለቱ ግልፅነት የበለጠ ወደድኳቸው እግዚሐብኤር ልጆቻቸውን ትልቅ ቦታ ደርሰው ለሀገራቸው ለወገናቸው የሚጠቅሙ ያርግልን
She came from very educated,disciplined and big family.
I know her when I was little girl.
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፍርድ ሥርዓት ከመካከለኛ ወደ ቁልቁለት እየተንደረደረ እያበሳጨን ነው። ምን ይሻላል?
እስኪ ጠይቅልኝ ሊያ ግን ልትዝናና የሄደች ነው የምትመስለው ባለስልጣን ጋር ቀርባ የሚጠየቂት ብዛት ህዝቡን አይወክልም
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ክብርት ወ/ሮ መዓዛም ግልፅነቶት እና ቀለል ማለቶ ደስ ይላል።
ፍትህ ወለጋ ለሚጨፍጨፉት
ትልቅ ተስፋ ነበረኝ ፍትህ መስመር ያሲዛሉ ብዬ የባሠ ውሉ የጠፋ ሆነ።
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ከዚህ በላይ ምን ይሁን?
ሌባ ናት
She has lagged in all respects.court decisions are not respected by cadres and party officials.Take the case of Lidetu Ayalew.And she still considers herself a chief Justice which she is not (practically).
Dr Araya 💛በጣም ጎበዝ AAU ሙሁር ናቸው መአዝም perfect couples Both thank you for your service🇪🇹.
እናቴ እትዬ እስካለ የአሶሳ አድባር የነ መዓዚዬ ፣የነ አብይ፣የነ ፍቅሩ ፣የቆንጆዎቹ የነሊሊዬ እናት ፣ስለየሁዎት ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጦት እማማ እስካለ
@ Aleta Suleyman,
I am from Asossa….. I know her mother and Mrs. MEAZA too.
ወ/ሮ መዓዛ ዛሬም የቻልሽውን ሁሉ ስላደረግሽ እናመሰግናለን! የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበርን የመሰለ ተፅዕኖ ፈጣሪ ማህበር በመመሥረት ያደረግሽውን በጎነት ትውልድ አይረሳውም!!!!! ተባረኪ!
I agree with you!
Yes. She left her legacy.👍💯✅💐🏆🥇🎖
You did it Madam MEAZA👈👏🏽👏🏽👏🏽
የቱ ሴት ልጅ የምትደፈረበት አገር ስላደረገች ነው ምሰጋው አንቺ ቤት አልገባም ወይም ትርፍራፊ ታገኝ ይሆናል የቱ ነው ኢትዮጵያ ውሰጥ ህግ ያለው ለሴቶች አታፍሩም እዬን ስትሉ አረ ሰው ባትፈሩ ፈጣሪን ፍሩ ሌባ ሁሉ በሰው ብትጠበቅ እመኑ በፈጣሪ ትጠይቃለች ጠቢቂ እሱ ምን አለባት ልጆች ምን ይሆናሉ ደና አገር ናቸው የደሀ ልጅ ምስኪን ሴቶች እናቶች ስቃይ እንባ
@@mekdesjaky871 ሰነፍ ሴት መሆንሽን ንግግርሽ ያረጋግጣል። መሀይም መሆንሽ የሚታየው ሴት የምትደፈርበት.. ስትይ ነው። መንደሬ ነገር ነሽ።
@@trufatpupiseyoum6448 እውነት ያመሻል አፍሽን አትክፈቺ ሸርሙጣ ስራት ይኖርሽ መናገር ከጀመርሽ ገና ከዚህ በላይ እነግርሻለሁ እርጥብ ሰገጤ ምን አናደደሽ ለስድብ መልስ እሰጥሻለሁ
@@mekdesjaky871 ኘሮፋይልሽን ላየ ከዚህም በላይ የመሳደብ ችሎታ እንዳለሽ ያስረዳል! ታዲያ አንቺ ባለሽበት ሀገር ደፋሪ ቢበዛ ምን ይገርማል? አንቺን ደፋሪም ይንቅሻል። አትደፈሪም 😁😁😁
Commentors please stop all the negativity. She is so inspiring and a model for us. She is trying her best.
What? Could you please tell us one thing she does to make the justice to be right hu? The justice is getting worse and worse every single and all theses because of this wicked & untrustworthy person!
@@berhanwubneh4216 have you been in any managerial position. No for sure, do you understand the situation in the country? 109% no. Do you know how hard to manage Habesha? You've no idea. She didn't get here from zero. She worked hard while you sitting and judging. She is making difference and contributing. Learn to appreciate::
@@ETBeMore what a beautiful user name but an opposite attitude. Learn to aim big. There is nothing wrong with living a comfortable and luxurious life.
@@sasi849 That’s very true and you nailed the point 👍👍👍💯💯✅✅
@@sasi849 yes.
Just negativism.
ውይ ቁንጅና ማማዬ ሲያምሩ❤ ወይዘሮ መአዛ ውበት የእናቶት ነው👌 🥰 እናመሰግናለን ስለ አገልግሎቶት👍
ሊያ ጀግና ነሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ!! ወ/ሮ ሮማንም ጠንካራ ሴት ናት !!
ፍትህ እራሱ ፍትህን ፍለጋ እየተንከራተተ ነው ስለ ፍት አይነሳ ይቅር
ኢቢሴ የእሁድ ፕሮግራሞች ለኔ አንደኛ ውሎ ሊያ የምታቀርበው ዝግጅት ነው ምን መጠየቅ እንዳለባት ትዘጋጅታ የምትቀርብ ትሁት ሰው አክባሪ ባለሙያ ሴት ነች በርች በሰላም እንድትወልጅ እኔና ቤተሰቤ በፅሎት እናስብሻለን :
እግዚአብሔር ይፈርዳል! እንዲህ እንደቀለድሽ (እንደቀለዳችሁ) አትኖሩም።
Dr araya sir , Good to see you , You are world class mind , you taught us sustainable energy@ AAU , and it was wonderful ,God bless you sir!
You are our HERO
You are a true role model
ወይዘሮ ማአዛ በጣም እዉነተኛና እግዚአብሔር ን የምትፈራ ትክክለኛ የሆነ ፍትህን ምትወድ ሴት ናት።
አደልለ😀😀
ዛሬላይ አንቺን ለዚህ ትልቅ ደረጃ ያደረሠሽን ህዝብነዉ በፍትህ እጦት የምታሥለቅሻቸዉ መአዛአሸናፊ በጣም በሀገር ና በህዝብላይ በፍትህ ሥራአቱ በጣም ትቀልጃለሽ አንቺ የምትመሪዉ የፍትህ ሥረአት እናት ያለልጂ አባት ያለልጂ ያሥቀረ የፍትህ ሥረአትነዉ
ሊያዬ የኔ ውድ ታኮ ጫማ አታሰርጊ ምትወዲቂ እየመሰለኝ ነው ተሳቀቅኩ ግን ይቅርታ በሰላም ያሳቅፍሽ ፈጣሪ ልጅሽ 🙏🙏❤️❤️
ለምን ከስር አትነጠፊላትም 😄
What an amazing personality, W/ro Meaza she is an intellectual and inspiring woman ever. Be blessed with your beloved husband Dr Araya and your daughters also.
አስመሳይ አውሬ በእውነት ፍትህ በጭቃ ተለውሳ ያየሁበት ጊዜ Ebs ዛሬ ትልቅ ስህተት ሰራችሁ ስንት አርያ መሆን የሚችሉ ሰዎች ሞልተው ይችን ምን እንድንማርባት ነው ማቅረባችሁ???
እውነተኛውን ፍተህን አንጡልን ስሩልን
የሁለቱን ህፃናት ፍርድ በደንብ ተመልከቱልን የማያዳግም ፍርድ ይፍረድልን ወ/ሮ መአዛ
እግዚአብሔር ቀን አለው አይዘገይም 😥
የኔ፡ቆንጆ፡ በሪች።
እናትሽስያምሩ። ተንከባኬብያቸው❤️❤️
ሌባ ናት
I’m very proud of her!
Very strong and intelligent woman👌🏾
ሌባ ናት
@@kukutilove ምን ሰረቀችሽ?
@@kukutilove እባካችሁ መልካም ለመሆን መጀመሪያ በጎ ነገር ከአፋችን ይውጣ!
ሰውን ማክበር እራስን እንደ ማክበር ይቆጠራል ደረጃን ማወቅ ጥሩ ነው ሰው አትሳደቡ እባካችሁ ነውር ን እወቁ ሴቶችን የምታነቃ ጀግና ሴት ነች።
ማሚ ወይዘሮ አስካለ እድሜ ጤና ይስጥልሽ
ከወያኔ ጋር ሆና ስትፈተፍት ኖራ አሁን ደግሞ ለውጥ በሚለው ከቨር ውስጥ ገብታ የፍትህ ስርዓቱን ያጨማለቀች ስርዓት አልበኛ ነች።ድሮም ከሴተኛ አዳሪ ደህና ነገር መጠበቅ ሞኝነት ነው።
your simplicit show you are real public servant. thank you so much.
ስራዎት ከባድ ሀላፊነት ያለበት ቦታነው ፍትህን አስተካክሉልን
ሌባ ናት
w/ mahaza beautiful personality , i used to live in front of her office at Mexico😍 timamawe foqe .💚🧡❤
ሊያዬ፣ ምነው hill ጫማ? በዚህ ሁኔታ ላንቺ አይመከርም
The is no justice in ethiopian . She didn't see a lot of family crying in social media ...I like to see her mom more
Interesting!!! the idea of "executive mentality" is needed everywhere .
"የሰው ችግር መስማት ያስለቅሰኛል" ክክክክክክ በሳቅ ገደልሽን ጎበዝ!!!
አይ ው/ሮ መዓዛ ከርሶወ ብዙ እንጠብቅ ነበር ጭራሽ የፍትህ ስርዓቱ ባፍጢሙ ተተከለ
አሁን እንዳብራራሽው ስለፍትህ አባታችን አቶ ታዲዋስ ጥፋታቸው ምን ይሆን ፍትህ ፊታቸውን ያዞረችባቸው አይመስልሽም
Yenai enat yal Egzabhire mane alen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው የሚሠራው የሚመለከተውን ሲሆን በሚመለከታቸው ዘርፍ ብዙ ሠርተዋል ዛሬ መብቴ የምንልበት የቤተሠብ ህግ ላይ የነበራቸው ሚና ብዙ ሤቶች ወደ ዘርፋ የሣቡ የብዙ ሤቶች ችግር እንዲታይ እንዲሠማ የጣሩ የሠሩ ሠው ናቸው የተማሩ የሠሩ ናቸው ሁሉም የሥራ የድካም ውጤት ነው ክብር እንጂ ዘለፋ አይገባቸውም
ርዕሱ እና የሴትዬዋ ተግባር አይገናኝም :: ከወያኔ በባሰ መልኩ ፍትህ የተጓደለበት ዘመን ነው በአንች ጊዜ
What a lovely couple! Stey blessed!🙏😍
አዛኝ ስለሆንሽ ነዉ 40 ሴት የደንቢ ዶሎ ተማሪዎች ታፍነዉ ያሉበትን ቦታ ከመፈለግ ይልቅ ልጅሽን Seattle ሄደሽ ማስመረቅሽ ሳያንስ ፎቶዉን በሚድያ የለቅሽዉ። ህግን ለመፈፀም ሰዉ መሆን ብቻ ይበቃል
ክቡር፣ ኢትዮጵያ ፣የፍርድ ፣ፕሬዚዳንት ፣
አንቱ፣ ማለቱ፣ የክቡር፣ ስሞሆት፣ ነው፣
ነገር፣ ግን ፣ "ማአዝዬ፣ የኢትዮጵያ ፣ዕንቁ አለኘታችን፣ " ብያለሁ፣ እግዚአብሔር ፣ ትዳሮሆትን፣ ልጄችሆትን ፣ይባርክ።
PRIDE AND AND MORE RESPECT FOR ETHIOPIAN WOMEN WHO STAND FOR PROSPERITY, PROGRESS AND JUSTICE! AND TO YOU, MADAME MEAZA!)SINCERELY GRATEFUL FOR WHAT TO DO FOR ALL THE PEOPLE!)
Who is Azeb?🤔
@@encouephrem5799 SORRY!) JUST EVEN I LIVE IN RUSSIA🇷🇺 I MAKE MISTAKES. BUT EBS MY FAVORITE TV 📺CHANNEL! WISHING U ALL THE BEST!))
ግብረ ሰዶም
@@mebrek3745 😳😱🤯
ከወያኔ በባሰ ፍትህን ያጨማለቀች ሴትዮ
በትክክል
Absolutely true
እቺ ማትረባ
M9
ፈሰ መርዝ ነገር ነሽ ፣ምን ትመስላለች? ክፍት አፍ
እንዳንቺ ዩኒቲ ኮሌጅ ያቦካች መሰለችሽ? ደረጃሽን ጠብቂ!! ምን ትመስላለች??? በማርያም!
I love her, What an open and nice person
ጀግኒት ሴት ሊያዬ እናመሰግናለን
እማማ እድሜ ከጤና ይሰጥልን
የሚያሳዝነው ያንቺ የተመሳሳይ ፆታን መደገፍ ሳያንስ የጠ/ሚሩ ቀስተዳመና የህፃናት መጫወቻ መስራቱ ይገርማል። ኸረ ከወደየት ነው ሀገራችን ላይ ተጠራርታችሁ የመጣችሁብን ?
Meazu is a role model for Ethiopian women. Heroine!
ወይዘሮ መአዛ ዛሬ ebs አዲስ ምዕራፍ አይተው ይሆን የደሀ ልጅ ኑሮውን ለማሸነፍ ቁጭ ብሎ እንጀራ በሚሸጥበት ቦታ የጠገበ ባለመኪና ላዩ ላይ ወቶ አካል ጉዳተኛ አድርጎት ጠበቃ ቀጥረሽ ተከራከሪ የሚባል ሕግ ባለበት ሀገር ምን አይነት ሀገር ነው እንዴት ያማል ይህን መስማት ሀብታም ሰው ገሎ በሰላም የሚኖር ደሀ ተጎድቶ የሚያለቅስበት ሀገር የዚህ ሕገ አስፈፃሚ ኘሬዝዳንት መሆን ያሳፍራል እንደ ተቆም ወንጀለኛ የማይቀጣበት አገር
እንደው እግዚአብሔር በሰጠዎት እድሜ ታሪክ ሰርተው ቢያልፉ እላለሁ ይሄውም የሀገራችን ህግ በእጠቃላይ ትክክል ያልሆነና በጣም ፍትህ የጎደለው ነውና በተሰጠዎት ዘመን ታሪክ ሰርተው ስምዎን በታሪክ መዝገብ ቢያደርጉ ካለበለዚያ የታሪክ ተወቃሽ መሆንም አለው
Liya you makes me stress of your hill shoul ,why don't you use Sandal .
ፍትህ የለም ስለ እውነት ስለ ፍትህ ስለ ህሊና ስሩ
አቤት ሴት ስንቶች ሲደፈሩ ዩኒቨርሲቲ ተማሬዎች 65 በላይ በዛው ሲጠፉ😢 ዝም ያለ ሴት ይቅረብኝ የእራሳችን ከረስና ሆድ ቤትና መኪና እንጅ ለሰዎች አትሁኑ አኡፍፍ😢
"አዛውንቱ ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ ትዝ አሉኝ" - መምህርት መስከረም አበራ
ትናንት EBS በተባለው ገብስ ገብሱን ብቻ በሚያወራ ሚዲያ"ውሎ" የሚባል ፕሮግራም ላይ ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ቀርባ ነበር። ቅንጡ ኑሮዋን፣"Highly Scheduled" የሆነውን ባተሌ ህይወቷን፣ባለቤቷን፣ልጆቿን ፣የምትሰራበትን ቢሮ ታሪካዊነት ስታነሳ ቆየችና አቀማጥላ የምትጦራቸውን ቆንጆ አዛውንት እናቷን ታስተዋውቃለች፣ቀጥላም በየጊዜው በየችሎቶች እየተገኘች እንደምትጎበኝ ተናገረች።
ጋዜጠኛዋም ትፍለቀለቃለች በላይ በላይ ምስጋና ታዘንባለች ......
እኔ ደግሞ የወ/ሮ መዓዛን አዛውንት እናት ሳይ አዛውንቱ ጋሽ ታዲዎስ ታንቱ ትዝ አሉኝ፣ወ/ሮ መዓዛ ፍርድቤቶችን ወርዳ እንደምትጎበኝና እንደምትከታተል ስታወሳም እንዲሁ ይህንመከረኛ አዛውንት እያሰብኩ ነበረ። በቀጠሮ ቀን ዳኛ የለም እያለ በአዛውንት ጉልበታቸው የሚያመላልሰው ፍርድ ቤትስ ጎራ ብላ ታውቅ ይሆን? ወይስ "Busy" የምትሆንበት የእርሷ ፍትህ ይሄ ነው? ስል በመጠየቅ ላይ ነበርኩ ......መቸም መጠየቅ አንተው !
አራያ ሆኜ ስትይ ትንሽ አለማፈርሽ ከሰው ያልተፈጠርሽ ይመሰል አንድም ለሰው ልጅ እርራይ የሌለሽ ነሽ እግዚአብሔር አሁንም መልስ አይዘገይም ጠብቂ
Yes. She is a role model for every single Ethiopian woman 👩🏻
It’s facts…. Accept it.
She showed you practically 👍👍👍👍
She is a daughter of minster Ashanafi.
If you have questions I can answer.
I know her when I was a little girl…… we were neighbors….. having said that even she doesn’t know me. Because, She is an icon to the right things ✍️
Be positive with your life.
High in Emotion and low in intelligent.
High in intelligent and low in emotion.😓😓 so, what do you think ?🤔choose+ or -ve.
Finally, if you don’t have any thing nice to say keep it to your self…… I mean you can express your opinions in constructive way than distracting your feelings and others feelings.
@Mekdes Jacky,
I don’t think she have time to read our comments. Because, she is busy to leadership work.
THANKS!!!!!! Supreme court’s president MEAZA👏🏽👏🏽👏🏽🌹🌷💜💕💗❤️💯✅
ዛሬ ሳይሆን የሴቶችን ጉዳይ ይዛ እናውቃታለን ብዙ ታሪክ ቀይራለች ጀግናናት ምንም የማይወጣላት
እውነት ነው ውሀና መብራት በተለይ ውሀ በየጊዜው ምንነቱ የማይታወቅ ለ6 ወር ለአመት እየተባለ ከቆጠረው ውጪ ከህብረተሰቡ የሚሰበሰብ ገንዘብ አለ የህብረተሰቡን አቅም ያላማከለ የሚመደብ ክፍያ እንዴት ፍትህ አለ ሊባል ይችላል ?
Arif koyeta neber enamesegenalen, selam Le ethiopia.
I love this womon
N I am proud of her
የነ ተመስገን ደሳለኝ እናቶችስ?
ልጆቻቸው ያለጥፋታቸው በሀሰት ክስ እስር ቤት እየማቀቁ እናቶቻቸውን ማን ይጡራቸው?
እንዲህ አይነት የተንደላቀቀ ኑሮ እየኖሩ በቀን አንዴ ለመብላት ስቃዩን የሚያየውን መሀበረሰብ ችግር አይታያቸውም የየእለት ቀን ኑሮዋቸው እንዲህ ነውእንግዲህ
እንዲህ የተንደላቀቀ ንሮ ለመኖር መሰረትን ማስተካከልና ግዜን በአግባቡ ተጠቅሞ መምጣትን ይጠይቃል የዛሬ ትናንትናዋን ስለተቀመችበት ነው የደሀውን ንሮ ለማየት ደሀ መሆን አይጠበቅብህም ህሊና በቂ ነው
Good luck Liya & all 🙏❤🙏❤
ጀግና ናት😘😘 ይሄ ፍርድ ቤት ግን አስረጃት
Please be sure to wear seatbelts for safety. Very informative and inspirational. Be blessed
ፍትህን የቀበርች ሴት
Jealousy 😂😂😂
Don’t feel bad about yourself.
Try to get better with your education.
ሊያ ፤ ነፍሰጡር መሆን አለመሆኗን ለይቶ ማወቅ በሚያሰቸግርበት ወቅት ጓደኞቿ የቤቢ ሻወር ቀኗን የማክበራቸው ምክንያት ምን እንደሆነ የሚያወቅ ሰው ካለ ሹክ ቢለን ምንኛ ደስ ባለን። የአሁኗን ሰውነትና ቤቢ ሻወር ሲደረግላት የነበረውን ሰውነቷን ሳነጻጽር ገርሞኝ ነው።
Surprised endthone sletefelege new because kenua bikerb endemtnekabachew slebanenu new
ግልፅነትሽ ደስ ይላልልልል
Zemenesh ybarek
ክብርት አትበያት ብዙ ፍት የጎደለው አሁን ነው ሥትመረጥ በጣም ደስብሎኝ ነበር አስመሳይ ግድ የሌላት ወይ ፍትሕ በጫማ የተረገጠበት ግዜ
የኔ ጀግና የምልሽ ነሽ ግን አጠገብ እንደ አንቺ አንድ ሶስት ቢኖር የፍትህ ስርዓቱ ጥሩ ይሆን ነበር
ክብርት ዳኛ ሲሲቁ ነፃነታቸው ደስ ይላል
በፍትህ ዕጦት ሀገር ምድሩ እየታመስ ንፁሀን በግፍ በማንነታቸው እየተገደሉ ምን ሰራሁ ለማለት ነው ? እፍረት የለም እንዴ ? ወንጀል እንዴት እንደሚፈፀም እራስሽ ተንትኝው
የተማረና የበላ ወድቆ አይወድቅም ይልሃል ተመልከት ከቤቷ እስከ ወክ ሚያረጉበትን ስፍራ አይ ጉድ ሀገሬ ተቦጥቡጠሽ አለቅሽ ምስኪን ወገኖችሽ ደግሞ በችግር የጎሳቆላሉ አቶ አርያ ግን በግዞት ያሉ ይመስላሉ ወይዘሮ መሃዛ አላስተነፍስ እያለች ቀደም ቀደም እያለች የበላይነቷን ታሰያቸዋለች ፍትህ ለአቶ አርያ!!!
ልክ አደለም የሀገር ፍትህ የባሎንም ፍትህ የነፈገች ነች ሊያም በሀገራችን ስለጠፍው የፍትህ ስርአት የዳኞች ብልሹ አሰራር እና ስለሚገደሉ ሴት እህቶቻችን መጠየቅ ነበረባት
yetasbewn yal adelem frdbetu alsershm maletnew
ስታወሪ አታፍሪም ስባት ነጋን ፈታችው ታዲወስ ታንቱን ስታሰርፍትህ ሲጓደል የት ነበርሽ እንዲህአይነት እንጀትሲኖርሽ እግዚያብሄር ይፍረድ
ክብር ፕሬዝዳንት ከይቅርታ ጋር ሁለት ጥያቄ ልጠየቁት☺️
ያለፉት አራት አመታት በሀገራችን ውስጥ ይሄ ሁሉ በደልና ግፍ ስፈፀም የት ነበሩት?
በስልጣናችሁ ላይ እንዳይጨከኑ ያደረገው ምንድነው?
የህግ ሰው ነሽ የትራፊክ ህግ ግን አታከብሪም የደህንነት ቀበቶው የተሰራው አጥልቀሽው እንድትሄጂ ነው አደጋ ቢከሰት እንኳን ይጠብቅሻል።
አይ ፍትህ አየንእኮ
ዶክተር አርአያ 4ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለው አውቃቸው ነበር በጣም ጥሩ ባህርይ ያላቸው ነበሩ አሁን ግን በጣም አረጁብኝ።
Betam yasfiral sile kangaroo firdbet maurat Egziabher eskmyaslfin zem blo mesemat new enje lela min yibalal
ሊያዬ እመብርሃን ታገላግልሽ❤
ያንች ፍትህ ከድጡ ወደ ማጡ ነው ፉትህን ነገሽን አስበሽ ብታረጊው ጥሩ ነው ማንም ሰው ለነገው ዋስትና የለውም
ፍትህ ለህሊና እስረኞች ህግ በሌለበት ሀገር የዘር ፖለቲካ በጦዘበት ሀገር በጠራራ ፀሐይ የሰው ነፍሰ እንደዶሮ በመታረድበት ሀገር ሰልጣን በብሄር በሚከፋፈልበት ሀገር ዳኛ ምን ይሰራል❓❓❓❓ወይዘሮ መአዛ ወደ ስልጣን ሰትመጪ ትንሸ ተሰፋ ነበረን አሁን ግን ተስፋችን ተማጧል ሀሳበን በመግለፅ ብቻ ስንቶች ፍዳቸውን አየሀበሉ ነው ሰው እንደከብት እያረዱ እያፈናቀሉ ህፃን ከእናድ ሆድ አያወጡ እየገደሉ በነፃነት የሚኖሩበት አገር እየፈረሰ ለአንዱ እናት ለአንዱ የእንጀራ እናት እየሆነች ዳኛ ምን ያደርጋል ፍትህ ፍትህ ፍትህ❓❓❓❓❓
I remember the title of my English project was "Difret" a movie that was based on a true story of a 14-year-old Ethiopian girl trial for killing the man who abducted and raped her. I also included in my article about the appointment of Wiz. Meaza Ashenafi as President of the Ethiopian Supreme Court with pride.
Thank you ebs for making this
program🙏
ባሏ አባት የሌለው አስመስላችሁት የሶ እሺ የፕሮግራሙ አዘጋጇች ግን እንዴት ይህን ኣአታስብም እሳችውን ሚያክል ትልቅ ስው በዚ መልኩ ያለ ኣአባት ስም ትጠራላቹ
ስወዳቸው
so sweet family God Bless You
ክሉር ፕሬዝደንት ለአገልግሎቶ ከልብ እናመሰግናለን።
ይችን ሰው ብላችሁ ስታቀርቡ አታፍሩም የትኛው ህግ ያሳዝናል
መዓዚ እንዴት እንደምወዳት
ለካ በእቅድ ነው ፍትህ የምታጓድሉት