Mesay Tefera - Betam Enji Betam | መሳይ ተፈራ | በጣም እንጂ በጣም - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Ethiopian Music : Mesay Tefera - Betam Enji Betam - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    This is the official UA-cam channel of //Mesay Tefera Music//
    *********Follow Us ***********************
    Instagram: / mesaytefera. .
    UA-cam Subscribe: @mesayteferamusic
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Mesay Tefera

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @mesayteferaMusic
    @mesayteferaMusic  Рік тому +290

    ስለ አስተያየታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @harootger4942
      @harootger4942 10 місяців тому +4

      Good Lyki

    • @UsmanBekriBEKRI
      @UsmanBekriBEKRI 8 місяців тому +4

      አልጠግበው ብዬ ዛሬ ድረስ ለወራት እየሰማውት ነው ❤❤❤ትለያለህ አንተ

    • @tsiontefera4321
      @tsiontefera4321 6 місяців тому +2

      Keep doing the best you can!
      Thanks 🎉

    • @ElzabethMamo
      @ElzabethMamo 5 місяців тому +1

      Gn finan kaman gari new mitohonew gena ke kifl 4 eyeguaguw new😢😢😢😢

    • @Yenemar-b5h
      @Yenemar-b5h 4 місяці тому +2

      በጣም የማፈቅርው ግን ያጣውት ጋበዘይ እሂየው ደጋግሚየ እሰማዋለው

  • @zeyigrem
    @zeyigrem Рік тому +123

    ምርጥ ስራ ነው የ 90'ዎቹ ከለር አለው ወድጀዋለሁ:: ደጋግሜም አየሁት❤️

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +172

    በጣም ለሰው ጆሮ ተስማሚ ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን መሳይ ማስደመሙን ቀጥልበት ድምፅ :ዜማ : ግጥም: ቀረፃ ሁሉም የተዋጣለት ነው በርታ ፡፡

  • @abebawolde2426
    @abebawolde2426 Рік тому +13

    በጣም የሚገርመው አብዛኛው ሙዚቃ የአለባበስ ስርአት የለውም ይሄ ክሊፕ ግን ይለያል እናመሰግናለን

  • @ትዝታያጣዬዋ
    @ትዝታያጣዬዋ Рік тому +560

    ጆሮአችን ታሞ ነበር በደዚህ አይነት ዘፈን ታክማል በርታልን❤❤❤

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 5 місяців тому +115

    በዚህ ዘፈን ምክንያት ህሊና የሚለውን ተከታታይ ድራማ ማየት ጀመርኩ❤❤❤

    • @Bitu727
      @Bitu727 4 місяці тому +3

      Me too

    • @YeznaTadu
      @YeznaTadu 2 місяці тому

      Yezntadu
      😊😂​@@Bitu727

  • @brahan387
    @brahan387 Рік тому +160

    መሳይ ተፈራ አድማጭን አክብረህ ስለምትሰራቸው ድንቅ ስራዎች እናመሰግናለን 🙏

  • @NigussieTilahun-oj9fv
    @NigussieTilahun-oj9fv Рік тому +46

    የምር ለታዳሚና ለሙዚቃ አፍቃሪያን ክብር ያለው ባለሙያ እንዲህ ምርጥ ነገር ጥንቅቅ አርጎ ይሰራል

  • @hiwibest
    @hiwibest Рік тому +79

    ምርጥ የሚለው ቃል የሚያንስበት የተለየ እና የሚገርም ስራ ነው በደንብ እንደተጠበባቹበት ያስታውቃል

  • @Fidelyenelej123
    @Fidelyenelej123 Рік тому +22

    ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ምርጥ የሶስት ልጆች ጥምረት መሳይ ቸሬ ፈናን ❤❤❤❤

  • @semu_ethopia2917
    @semu_ethopia2917 Рік тому +324

    በስዴት ያለን በሰላም ከቤተሰባችን ይቀቅለን አሚን ስዴት ምርር ብሎኛል 😢

    • @biniyamtezera7676
      @biniyamtezera7676 Рік тому +2

      Ayizon tenker malet nw beteseb ayizon

    • @birtukantolla7814
      @birtukantolla7814 Рік тому +1

      Ante bicha aydelhim ayzohi wendim ( be strong)😌

    • @ninasweet2159
      @ninasweet2159 Рік тому

      Hulachinem yimerenal chelenew nw enji 😢😢😢

    • @UMN-Global
      @UMN-Global Рік тому +6

      ASHIKABACHE arfeh serahen sera ezi sethonu enewuta enewuta setewotu degmo agere agere chigaram hula

    • @azahelazahel4472
      @azahelazahel4472 Рік тому

      Amen yene wud hagrachin fetari selam yargln

  • @cheffitsum12
    @cheffitsum12 Рік тому +40

    That Was My Story Just In 4 Min, When You Think You Have Someone And Lose Them With Out Knowing, That Is Another Level Of Felling. Keep It Up The Good Work, This Is The Kind Of Music We Want This Time. Thank You @Mesaytefera

  • @ረቡኒሚዲያ
    @ረቡኒሚዲያ Рік тому +619

    ከተሰጥኦ ባሻገር! ለተመልካች ክብር ሲኖርህ እንዲህ አይነት ጥንቅቅ ያለ ስራ ትሰራለህ! ክበርልን !

  • @romiydawit
    @romiydawit Рік тому +9

    ብዙም የሙዚቃ አድማጭ አይደለሁም ግን ከምወዳቸው ውስን ሙዚቃዎች አንዱ ያአንተ ሥራወች ብእጅጉ ውብ ናቸው ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልህ🎉❤

  • @ayrusbirera8752
    @ayrusbirera8752 Рік тому +277

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጇ ትጠብቀን🤲🙏

  • @سميرهسميره-ت6ك
    @سميرهسميره-ت6ك Рік тому +7

    መሳይ ዘፈኖችህ ሁሉ ይመቹኛል ይህ ደሞ የበለጠ ተመችቶኛል በርታ👌👌❤❤

  • @YonatanBehailu-q9f
    @YonatanBehailu-q9f Рік тому +60

    ምርጥ ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን በልባችን ምንናፍቀው ሰው አብዛኞቻችን ይኖነራል ያለፈ ቢሆንም ልንመልሰው ማንችለው ,,,,,,,,

    • @rahelshibabaw
      @rahelshibabaw 6 місяців тому

      እውነት ነው አለን 🙏😭😍❤️

    • @EldanaFeyisa
      @EldanaFeyisa 2 місяці тому

      😢😢

  • @samialem12
    @samialem12 Рік тому +26

    Your voice is like you hv installed the piano keys on your vocal cord..it just streams like a spring water..& the girl!! Wow she's just the definition of beauty ❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Рік тому +11

    የእዉነት በጣም መሳጭ ሙዚቃ ነዉ መሳይዬ ጥሩ ስራ ነዉ የሰራችሁት በርቱልን♥️♥️♥️♥️♥️

  • @bilengzabher
    @bilengzabher Рік тому +3

    Great music መሳይ ተፈራ
    እንደ ነ ታሜ ዘመን ማይሽራቸዉ

  • @SeadaAbdela-my4rb
    @SeadaAbdela-my4rb Рік тому +17

    አሪፍ ስራ ነው ያው ድምፅ ከቤተሰብ ነው ጆሮን ሰርስሮ የሚገባ ቅላፄ በርታ

  • @megersaadugna311
    @megersaadugna311 Рік тому +10

    አቦ ይመች 90ዎችን አስታወስከኝ።የፍቅር ቁስል የለለ ሰው የለም በጣም እንጅ በጣም.....❤

  • @sarsweet2017
    @sarsweet2017 Рік тому +41

    ባዓህል ወግ ሀይማኖት ታሪክን ያማከሉ ለግጥምና ዜማዎች የሚስማሙ ክሊፕ አሰራርህ👏👏 ሁሉም ስራዎች ዘመን የማይሽራቸው አስደማሚ ናቼው በረታልን😘🥰

  • @fikirfitsum7952
    @fikirfitsum7952 Рік тому +8

    ውድ መሳይ ተፈራ፣
    እኔ በግሌ ሙዚቃውን ወድጄዋለሁ።
    የሙዚቃውን ስሜት የተጋራ ሁሉ እንደሚወደው ተስፋ አለኝ።
    አደምጡ፤ተዝናኑ።

  • @menberehabete1446
    @menberehabete1446 Рік тому +35

    የአብዞኞቻችን ታሪክ😢
    ምርጥ ስራ ነወ❤

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ

    ዋው ምርጥ ሙዚቃነው ወንዶችዬ ይሄንን ሰምታችሁ ነቃበሉ ሳን ወጣ ከጃችው 😁

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa Рік тому +43

    የፍናን አለባበስ በጣም ደስ ይላል❤

  • @AbelDesalegn-ck5uo
    @AbelDesalegn-ck5uo 16 днів тому +1

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርታልን መሳይዬ

  • @ff-sb4bu
    @ff-sb4bu Рік тому +28

    የብዙዎቻችን ታሪክ ነው ባልሳሳት❤😢

  • @fikadu593
    @fikadu593 Рік тому +8

    ሁሌም አድናቆት አለኝ በምትሰራዉ ሰራ እናንተን የመሰሉ ምርጥ እያሉ እኮ የእነ ኪኒኔ ጉሩብ ጥበብ ላይ ተጫወቱበት በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @kelsakelsa966
    @kelsakelsa966 Рік тому +14

    I love it የብዙዎቻችንን ታሪክ ይመስላል

  • @habeshahd3759
    @habeshahd3759 Рік тому +15

    Iam Moroccos 🇲🇦🇲🇦 but love it Ethiopian people ane buhbukum 👍👍❤❤

  • @kibruyisfatesfayetsegaye1196
    @kibruyisfatesfayetsegaye1196 Рік тому +48

    I genuinely appreciate how incredible you are & this music deserve every bit of appreciation!!
    Very well done bruh!
    👌👌👌👌👏👏👏

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd Рік тому +2

    እጅግ በጣም በጣም ቆንጆ የፍቅር ሙዚቃ!!!! ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ በርታ!!!

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Рік тому +79

    Just awesome 👍!! What a voice! What a clip! What an idea!
    It is very true that how many people missed their chance by just not using the time like he lost her in this clip. Touching!
    She is so gorgeous!!
    አለባበሷ ኢትዮጵያዊ ስርዓቱን የጠበቀ ነው ለዚህም ከልብ ከልብ እናመሰግናለን:: እንዲህ ነው እንጂ ቁጅና ከስርዓት ጋር:: ተባረኪ አቦ

  • @emebetalemu2239
    @emebetalemu2239 Рік тому +3

    ጌታ ሆይ በቀን ስንቴ እንደምሰማህ በጣም እንጂ በጣምምምምምምምም ነው የሚጣፍጠው እናመሰግናለን
    ❤❤❤❤❤❤

  • @meronengida2430
    @meronengida2430 Рік тому +78

    ❤ፍናንዬ ቆንጆ ስርአት ያለው ክሊፕ ስርአት ያላት ልጅ ራቁት ጭፈራ ቤት ገለመሌ የሌለ

    • @UsmanBekriBEKRI
      @UsmanBekriBEKRI Рік тому +2

      በረከትን አመስግኚው ጎበዝ ዳሬክተር ነው የሱ ውጤት ነው

    • @hanlove412
      @hanlove412 11 місяців тому +1

      እሷም ስነስርዓት አላት እስካሁን ራቁቷን አላየናትም

  • @SeyaBro-v1z
    @SeyaBro-v1z Рік тому +1

    መሣይ አሪፍ ሥራ ነው ከዚህ የበለጠ ከንተ እጠብቃለን በርታ ።

  • @yordanosgossaye1116
    @yordanosgossaye1116 Рік тому +169

    Heartbreaking but sweet at the same time and the voice when he says betam is unbelievable and your acting is out of this world!!!I am a big fan of ur dad and u and ur bro are really doing him proud!!great voice great clip amazing msg which happens to everyone of us.well done messay it is really worth waiting 🎉🎉🎉🎉

  • @tarikuteka7835
    @tarikuteka7835 Рік тому +3

    ምርጥ ስራ ነው በጣም በትዝታ ይመልሳል በጣም

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Рік тому +4

    ዋው ምርጥ ስራ መሳያችን ፈናንየ ቸርየ ደስ የሚል ጥምርት ፅድት ያለ ስራ እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @fasikaLifetube1118
    @fasikaLifetube1118 Рік тому +97

    የሙዚቃ አፍቃሪ ባልሆንም ደስ ይላል ጎበዞች ናቹ ወንድሞችህ ጭምር 👍ግን የመድኃኒዓለም ማህበርተኞች ብዘምሩ ዘማሪ ብትሆኑ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይርዳቹ❤❤❤❤

    • @habeshaatheist
      @habeshaatheist 11 місяців тому

      ተበጂ

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 11 місяців тому +1

      @@habeshaatheist ሰይጣን ምን አገባህ ደነዝ እኛ እኮ የኦርቶዶክስ ተከታዮች ሁሌም የሚያደርጉትን የመንፈሳዊ ስራ በጣም ነው ምንወድላቸው ሲዘምሩ ከበሮ ሲመቱ ሰው ሲረዱ ፅዋ ሲቀምሱ ደስ ይሉናል በመንፈሳዊ ነት ዘምረው የአለማትን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ቢያከብሩ ደስታችን ነው አሁንም ወደቤቱ መልሷቸው በጋራ የህብረት መዝሙር ዘምረው ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር ይርዳቸው እንወዳቸዋለን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 11 місяців тому +1

      ​@@fasikaLifetube1118አእምሮው በብልግና ለታመመ ሰው መልስ አይሰጥም እህቴ።

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 11 місяців тому

      @@Tewahedo16 እሺ አመሰግናለሁ አልመልስም ከእንግዲህ ወንድሜ🙏👍

    • @habeshaatheist
      @habeshaatheist 11 місяців тому +1

      መብት ሚባል ነገር አለ እህቴ የፈለገ ይዘምራል or ይዘፍናል አንቺ ማን ስለሆንሽ ነዉ ዘምሩ እያልሽ ምትለፋደጂዉ።

  • @DAWIT_TEFERI
    @DAWIT_TEFERI Рік тому +34

    የፍናን ስርዓት ብቻ ፍናንዬ እኛ ኢትዮጵያን እንወድሻለን🥰🥰🥰

    • @DuduKilta
      @DuduKilta 4 місяці тому +1

      Egna arebochim enwedatalen...😢

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam 4 місяці тому +2

      እኛ ኡጋንዳዎችም እንወዳታለን

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂አብየት ኮሜንት@@BinyammekoneneBinyam

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 3 місяці тому

      ፍናን እኛ አፍጋኒስታን እንወድሻለን😁😁😁😁

  • @Nhatty23
    @Nhatty23 Рік тому +1

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ደጋግመህ ብሰማው የማይሰለች ለጆሮ ተስማሚ አንደኛ ስራ ነው ክበርልኝ በርታልኝ 👏👌🫡🙏

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Рік тому +13

    በ4 ደቂቃ ምርጥ መልእክት ያለው ስራ ሰለሠጠኸን እናመሠግናለን

  • @tarikuhabte-ld7tv
    @tarikuhabte-ld7tv Рік тому +2

    በዚህኛው ዘመን ለኔ አንደኛ ድምፃዊ መሳይ ተፈራ

  • @abt1292
    @abt1292 Рік тому +9

    You have no idea how many times I watched 🎧 this music video your voice, the clip , the composition, almost everything is perfect l swear am in love 😍🥰😍💕👌🏾👌🏾👌🏾 keep going brother

  • @MbBal-el1zp
    @MbBal-el1zp 8 місяців тому +7

    ስንቶቻችን ነን ስንራራቅ ናፍቆት ሚብሰዉ

  • @alimirah9684
    @alimirah9684 Рік тому +47

    ፍናንና ቸርነት ቢጋቡ የምር ምርጥ ጥንድ ይወጣቿል 👊
    'nd your music so delicious Messay 🙏

    • @MoviesMagicClip
      @MoviesMagicClip Рік тому +5

      ተው አይባልም ወንድሜ ። የየራሳቸው ህይወት ይኖራቸዋል። ሌላ ነገር አታሳስባቸው።

    • @frieyetewahidolij724
      @frieyetewahidolij724 Рік тому +2

      እሱ ፍቅረኛ አለችው

    • @idrismuhe1320
      @idrismuhe1320 Рік тому +3

      አታግባና የሰዉ አጥር ዝለል አለ ..... እሺ አጋቢ ደህና ነህ/ሽ/

    • @MeronDegefu-ho4kp
      @MeronDegefu-ho4kp Рік тому +1

      በሰው ህይውት ገብቶ መወሰን አያስፈልግም

    • @Sara-wi8on
      @Sara-wi8on Рік тому

      ጎድኝነታቸው ይብልጣን እኳ እንደ እህት ና ወንድም

  • @GenetGebremedin
    @GenetGebremedin Рік тому +1

    ደስ የሚል ዘፈን በጣም ነው የወደድኩት መሳይ ዘፈኖችህ ምርጥ ናቸው

  • @tadelegetachew2279
    @tadelegetachew2279 Рік тому +16

    የጠበኩትን ያህል ውብ ሙዚቃ ነው ❤

  • @kukikoc3158
    @kukikoc3158 3 місяці тому

    ምርጥ ነው መሳይ ተፈራ የምርጡ ሙዚቀኛ ልጅ ወደ ድሮ መልካም ዘፈኖች ትዝታ ወሰድከን በርታልን

  • @hibetube1339
    @hibetube1339 Рік тому +4

    ምርጥ ስራ ነው በርታ መሳይዬ ደግሞ ፈናን and ቸሬ love you

  • @Binthabesha
    @Binthabesha 10 місяців тому +4

    በጣም እንጂ 🥺😔

  • @aklilumitiku2165
    @aklilumitiku2165 Рік тому +5

    it looks 90s music, dont hesitate making best songs like this messay, you are unique and you work special works everytime thanks❤

  • @zemaentertainment4679
    @zemaentertainment4679 9 місяців тому +1

    ልዩ❤❤❤❤❤
    ታምሩ አማረ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ምትሠራቸው ስራዎች ሁሉ❤❤❤❤ናቸው

  • @7RainBow-zn4yk
    @7RainBow-zn4yk Рік тому +10

    Mesmerizing beats and soulful vocals! Mesay Tefera's 'Betam Enji Betam' captures the essence of Ethiopian music beautifully. 🔥🎶

  • @Alemtayekahsu
    @Alemtayekahsu 3 місяці тому

    መሳይ ተፈራ በጣም እንጂ በጣም...አሃሃ.በጣም ምርጥ የሙዚቃ ስራ ነው....ቀጥልበት ወንድሜ!

  • @oneethiopia7689
    @oneethiopia7689 Рік тому +5

    በጣም እንጂ በጣም እጅግ ቆንጆ ስራ ነው 👏👏👏❤

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Рік тому +3

    መሳይ ወድሜ በጣም ደስ ሚል ዘፈን ነው ለስለስ ያለ ነው ጆሮ አይረብሽም በርታልኝ የልጅቷ ነገር አዱ አዱ አፍቅራ አትቀመጥም ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meazamena9280
      @meazamena9280 5 місяців тому

      መሣይን እንደ ወንድሟ ነው ምታሥበው እንደሚያፈቅራት አላወቀችም ህሊና ድራማ ላይ ተመሥርቶ የተሰራ ዘፈን ነው

  • @jobaad2982
    @jobaad2982 Рік тому +10

    ሁሌም የምትሰራው ጥንቅቅ ብለህ ይመች 🔥

  • @fanuelworku7626
    @fanuelworku7626 9 місяців тому +1

    ምርጥ ነው በጣም። የ90,s ከለር አለው 👏👏👏

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 Рік тому +10

    ይሄን ክሊፕ መነሻ አርገው ሁለቱም ካፕል ቢሆኑ 👌👌👌🥰

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Рік тому

      ባለትዳና የልጅ አባት ነው አደብ አድርጉ !!ለራሳችሁ መምረጥሳትችሉ በየኮመንቱ ያያችሁትን ሁሉ ተጋቡ ገለመሌ ኤጭ

    • @SamiSami-m8f
      @SamiSami-m8f 6 місяців тому

      ናቸው እኮ ኣታቂም

    • @AbateDejene-j9o
      @AbateDejene-j9o 4 місяці тому

      Don't talk you donow

  • @zahar447
    @zahar447 Рік тому +6

    የልጅነት ፍቅር የዘላለም ቦታ አለ ሌላ ብታገብም ብታረጅም የማይወጣ ልዩ በጣም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinash1
    @zinash1 Рік тому +17

    3 ምርጥ ጓደኛሞች ስወዳቹ
    ክሊብ ዋው ነው

  • @dejenmihret
    @dejenmihret 2 місяці тому

    wow,I like it.Thanks mesay 😊😊

  • @Adana_Abu85.
    @Adana_Abu85. Рік тому +3

    እኔ አማርኛ ሜዉራትም መፃፍም አልችልም ግን ይሄን ሙዝቃ ወድጄዋለው ለካ በአማርኛ ነው ፀፍኩት

    • @DaniManjus
      @DaniManjus Місяць тому

      መጻፍ እንኳን ገና ነኽ😂
      ፊደሎቹ ምን አድርገውኽ ነው

  • @hilyrics983
    @hilyrics983 Рік тому

    fenan yene fkr😍😍😍😍

  • @Medi27
    @Medi27 Рік тому +4

    WOW , your voice is AMAZING , WE LOVE IT , KEEP IT UP , YOU HAVE RESPECT FOR YOUR FANS , NICE WORK ❤❤❤

  • @MeriMeri-m3e
    @MeriMeri-m3e 10 місяців тому +1

    መስ በርታ ስራዎችክን በጣም ነው ማደንቃቸው❤❤❤ አሪፍ ስራ ነው

  • @kifleteshale8988
    @kifleteshale8988 Рік тому +3

    There is one song by Girma ... ልክ እንዳየሁሽ... I felt the same when hearing this song. The story telling, flow and chirography is amazing.
    Keep shining Bro...!!

  • @AnuZe-rg7yq
    @AnuZe-rg7yq 2 місяці тому

    Ere bexm arif muzka naw belela sera enxbekahalen bro nekste wek❤❤❤

  • @biniambrook1221
    @biniambrook1221 Рік тому +7

    Woww unique music🙏🙏

  • @beruktawittolaa3962
    @beruktawittolaa3962 Рік тому

    Wow bexam des mil music nw inem simeten gelicebetalw thank you

  • @SamrawitAlemu-yj9cl
    @SamrawitAlemu-yj9cl Рік тому +3

    ስርኣቱን የጠበቀ ምርጥ ሙዚቃ ቀጥልበት

  • @etabatube1198
    @etabatube1198 Рік тому +4

    I love the way ur melodies hit the spot bro......keep up the good work am a big fan 🔥🔥🔥

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Рік тому

    በጣም በጣም ድንቅ ሙዚቃ ነው Amazing Music !!!

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Рік тому +4

    የእያዳዳችንን ህመም የሚቀሰቅስ ሙዚቃ😢❤😊

  • @dejuyabatulij1
    @dejuyabatulij1 Рік тому +1

    ይገባሃል መሳይዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit Рік тому +9

    everything is perfect , love it 👏

  • @HenokMesafint
    @HenokMesafint 10 місяців тому +1

    ❤❤❤ ትለያለህ

  • @wafaman
    @wafaman Рік тому +16

    ይሄን CD ልገዛ ብዙ ሙዚቃ ቤት ብሄድም ማንም የለውም ለካ ፋርማሲ ውስጥ ነው ሚሸጠው

  • @dagimlemmatefera9609
    @dagimlemmatefera9609 9 місяців тому +1

    በጣም ግሩም ስራ ነው። ወደ 90 ዎቹ ነው የመለስከኝ🙏

  • @dannyhal2
    @dannyhal2 Рік тому +5

    ዘፈኑ በጣም እንጂ በጣም አንደኛ 👌👌👍

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s 8 днів тому

    በጣም በጣም ዋው ዋው የምር ውብ ነው❤❤❤❤❤

  • @YohannisZewudie
    @YohannisZewudie 5 місяців тому +133

    Who is in here after hlina Drama❤❤❤

  • @musiealem4306
    @musiealem4306 10 місяців тому +1

    An amazing music with good performance nice job keep it up mesay.

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 Рік тому +19

    A wonderful video clip, this young man has a special voice, we love you from Sudan ❤❤🇸🇩🇪🇹

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Рік тому +2

    ለስለስ ያለ ሙዚቃ ወከባ ያልበዛበት 👍👍👍 መልካም እድል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GebrekidanAtnafu
    @GebrekidanAtnafu Рік тому +4

    ለሙያው ክብር ሲኖርህ እንዲህ አይነት ጥንቅቅ ያለ ስራ ትሰራለህ!
    በጣም እንጂ በጣም..
    ትዘፍነው የለ...ትለያለህ መሲ
    አልበም 🙏🙏🙏 please

  • @meronwdua9018
    @meronwdua9018 Рік тому +1

    በጣም ወድጄዋለው ስንቴ እንደሰማውት ብታቅ በርታ የእርጋታች ጥግ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @Zoble_entertainment16
    @Zoble_entertainment16 Рік тому +4

    ማነው ግን እንደኔ የመሳይ ዜማዎች የሚመቹት???
    ክበርልኝ የሀገሬ ልጅ

  • @eyoby4550
    @eyoby4550 Рік тому

    በርታ bro ምርጥሙዚቃ የአበደነው አንደኛ

  • @SerkalemAddisu-ui9ol
    @SerkalemAddisu-ui9ol Рік тому +3

    እኔ ይሄን ዘፈን የወደድኩት salary after 5 days siyalkebign ያለውን ስሜት ስለሚገልፅልኝ ነውውው ❤❤❤❤❤😢😢

  • @henok.samson
    @henok.samson Рік тому

    yawe ahun la 100 TIMES play arakut alchlkum menem lexagbawe alchlkume abo zafan ufff fanan i am your big fan and the clip is so Amazing and the lyrics and melod is best good job masaye we are waiting your album man fast fast

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Рік тому +7

    ምርጥ ስራ ሁላችሁንም በጣም እናመሰግናለን: የምወዳችሁ አርቲስቶቾ ናችሁ ከስርአት ጋር ምርጥ የኢትዮጲያ ልጆች

  • @emueemue753
    @emueemue753 Рік тому +2

    በጣም ምርጥ ስራ ድምፅህ እንዴት ደስ እንደሚል❤ ❤❤❤❤

  • @evejandi3167
    @evejandi3167 Рік тому +6

    በእርግጠኝነት አሪፍ ስራ እንደምትሰራ ስለማውቅ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤❤❤

  • @MetshetAmero-lk3iz
    @MetshetAmero-lk3iz Рік тому +1

    በጣም እንጂበጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው

  • @omg1820
    @omg1820 Рік тому +17

    Boys this is why we don’t be in a friend zone 😉