@@asquala fk u man, go and see the comment section of the music videos produced by Gildo and Kamuzu Kassa. The same people who enjoy those songs, still brutally criticize them, guess why? just because the beats are of different origins, tending and more closer to southern Ethiopia and to that of Afro beats. Go argue with your keyboards..
ሰላም ኢትዮጵያውያን በብዙ ልፋትና ድካም የሰራነው ሆድየ የተሰኝው ሙዚቃ አይታችሁ ለሰጣችሁን አስተያየት በጣም እናመሰግናለን።
👌👌👌🌹🌹🌹
Wow 🥰🥰🥰🥰
Betam yamral zed
አለባበሱ በጣም ያምራል
@@ሚስጥር-ጠ2ኘ ምን አለባበሱ ብቻ ሁሉነገሩጅ
I am from Uganda 🇺🇬
I love Ethiopian 🇪🇹 Music.
I can't stop listening to this song every time. Nice work! Keep it up.
Thank you one Africa ♥
Keep it up 👏👏
@@anjagranja of course we are one
From Somalia🇸🇴
Thanks 🎉❤
The Cinderella story🧚🏾♀️💞🇪🇷 በጣም ቆንጆ🥂
In traditional just wow😍
Genius mind wow
💞🇪🇹💞🇪🇷💞
@@theyab4025 wowo
Qq11q1¹q1@@jerusalemjerusealme3598
እስቲ እንደኔ የሀገር ሰላም የናፈቀው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤ !
ድምፅ 👌
ቅንብር 👌
ዜማ 👌
ቀረፃ 👌
ልክ ብላሀል
እኔ በጣም ነዉ የናፈቀኝ የሀገሬ 💚💛❤
ሀላም💚
ፍቅር💛
አድነት❤
Ezi ga ehe mn agenanghew 🙄 lemanghawem nafkonal
አሜን
@@tewodrosayza5051 ቄ
ሳይንቦረቀቁ፣ ሳይንበጣረቁ --ዕንዲህም ይዘፈናል!
💥💯
ይመችህ አቦ! ማለፊያ ነው።
you want all the music in the world to be produced in this beat, right? Else it isn't a good music. WOW,, nice,,
❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
kelal
@@wisdom_ETHIOPIA tf is your problem??? Twisting everything toward race and ethnicity 😴😴
@@asquala fk u man, go and see the comment section of the music videos produced by Gildo and Kamuzu Kassa. The same people who enjoy those songs, still brutally criticize them, guess why? just because the beats are of different origins, tending and more closer to southern Ethiopia and to that of Afro beats. Go argue with your keyboards..
የምር የሚገርም ሙዚቃ ነው ድምፅ እማ በፊትም አይታማማ ሰሞኑን ከምንሰማው ጨረር ሙዚቃ የጀሯችን ማገገሚያ በሰዓቱ ነው የደረሰልን።።
በርታ ወንድሜ አሪፍ ነው
ቀረፃ 100%
ግጥም 100%
ዜማ 100%
ድምፅ 100%
በጣም ደስ ይላል 😘😘
sure
Betam des yeml zefen new 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አረ ራስህ የት ነበርክ, እንዲህ ምርጥ ዘፈን ይዘህ
ገራሚ ሙዚቃ..👌
አይይይይ...ይሄ የዘመኑ ችሎታ 1% ነው። የምናውቅ እናውቀዋለን...ይቺ ገና መጀመሪያዋ ነች።🙏
😂😂❤️ he’s really good
ዋው
ምርጥ ስራ ነው የልጅነት ጓደኛየ! በርታልን ብዙ እንጠብቃለን
ከመጀመሪያው clip ሳይሰራ ጀምሮ ተመችቶኝ ነበር። አሁንም ክሊፑን ሳየው ለሙዚቃው የበለጠ ድምቀትና ውበት ሰጥቶታል። ጊዜ ወስዶ የተሰራ የተለፋበት እንደሆነ ያስታውቃል። በጣም ወድጄዋለሁ ተመችቶኛል 🥰🙏🙏
በጣም አሪፍ ለጆሮ ደስ የሚል ድምፅ ከነ ዜማው ከነ ግጥሙ 👌👌
በጣም
The first comment for best friend🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሆድዬ...ሃገር ሰላም ትሁን:: ፍቅር መዋደድን ያላብሰን::
በርታ ወንድማለም
Great song and great video clip, I love you from Sudan
إثيوبيا يا أخت بلادي 🇸🇩🇪🇹🤍❤😍💙
amazing 🇪🇹💝
ሆድዬ የት ነው ሰፈርክ
አገሩ እሩቅ ነው መንደርክ
የት ነው ኧረ የት ነው 😢
አለው እዚው: ሆድዬ::
እኔም ፍለጋ ላይ አንቺኑ 😅😢
ጊዜው ይመጣል የምንገናኝበት ሆኖም::
ተስፍ የሰነቀ: ከልቡ የጣረ ሳይገኝ አይቀርምና!! 🙌
ምርጥ ሰራ ነው bro
ሰላምታቹ ይብዛ ጎሬበታችን from 🇪🇷
I am eritrean nic music.we love you Ethiopian people.
እንደዚህ አይነት ሰራ ነው የምንጠብቀው ግን ሌሎቹ እየመጡ ይበጣጠሱብናል በርታ ወንድሜ አሪፍ ነው አገራችን ወደ ቀድሞው ሰላሟ ትመለሰልን ሰላምና ፍትህ ለሀገራችን
wow 1ኛ
ዜማ 100%
ግጥም 100%
ቀረጻ 100% best music 👌❤
I am eritrean and l live Adiss abeba.l love ethiopian people and music
We love you too ❤️❤️❤️❤️❤️
ድምፅ እና ዜማ ከ 100 % 1000000
ማርያምን ሙዚቃ ከ ብዙ ግዜ በኋላ ያንተን ተመስጨ አዳመጥሁት ዋው ❤❤❤
በተረፍ ያፈመሱህን ቲክታከሮች ❤ በላቸው
እንዲህ ነዉ እንጅ ተባረከ ወንድሜ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን እንዝያን ያጥፋና እናመሰግናለን
ከዚ በፊት ሌላ ሙዚቃ ሰምተህ አታቅም😅😅😂😂😂😂😂
ወይኔ በጉጉት ነበር የጠብቀ ነው ይለያል ግዜውን የዋጀ ሥራ ነው በርታ
የ ሲንደሬላን ተረት አስታወሰኝ ። በጣም ምርጥ ስራ ነው።👌👌
So true 👍
Ere bzu atashkabtu
tanks
Ante lij Tileyaleh ewnet, 🥰🥰🥰 'Lingershi' betam arif sira nebre
ሲንደሬላ በሀገርኛ😍😍😍 በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታልን❤❤
ይህ ለውድ ወንድሜ ይሁን ድምጽህን አሰማን በጣም ናፍቀህናል የት ነው ያለህው?
ዝምነው !!! በርታ በእውነት ኢትዩጵያዊ ዘፈን ደስ ሲል!
ይመችህ ወንድሜ ምርጥ ስራ ነው::
Melody on point 🔥
በቃአደኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛ
ቆንጆ ሙዚቃ 👌 ክሊፑ የተሰራበትም ሀሳብ ደስ ይላል ኢትዮጵያዊቷ ሲንደሬላ አቦ ይመቻችሁ 😁👍👍👍👍👍👍💚💛❤️
Uj
Yopyko
ሸዋ
😅😅አሳቤ ተኮምቶልኛል
ወንድሜ ኩዚ በርታ ምርጥ ስራ ነው ይመች ዘሜ
ድንቅ ስራ ወንድማለም መልካም እድል🔥🔥
Ethiopian version of Cinderella 😁😏😍😍😍
You are right
congoderella gondering😂😂
I was about to comment that😂😂
😁😁
@@mohammedansuar599 🤣🤣🤣🤣
የልጅነታችንን ሲንደሬላ በሚያምር ሙዚቃ እየሰማን ክሊፑን አየነዉ
ምርጥ ስራ ነው በርታልን ወንድማችን ባአሉን የጠበቀ ስራ 😍😍😍😍😍😍
Sinderella filmu ersu endezi ayamerm kelat yelgim meret sera new berta
እረ እዴኔ ይሄን ስራ የወደዳችሁት ላይክ ግጩኝ 👍
Betam begugute setebekew nber betam des yemel zefen good luck😍😍
ዘፈኑ 10000% ተመችቶኛል አሁን ላይም ስሜቴን የሚገልፆልኝ ዘፈን ነዉ። ግን ታሪኩ የ ''Cinderella '' ታሪክ ነዉ። ቢሆንም ግን በጣጣጣጣጣጣጣጣም ነዉ የወደድኩት 🥰🥰🥰🥰🥰 ዘፈኑን ለማፈቅራት ነገር ግን ላላገኘዋት ''ሙና'' የሁንልኝ❤❤❤❤
wow it was nice,i think the model is sinderella cuz you pray for everyone
በጣም አመሠግናለሁ የዚህ አይነት ዘፈን ነበር የናፈቀኝ ።
ዘሜ የኔ ውድ አመሰግናለሁ!! ለቅሶ በrap music በሆነበት ዘመን እንደዚህ አይነት ድንቅ የእለት ተእለት ኑሮአችንን የሚያወሳ ሙዚቃ አላሰማኸኝም መሰለህ? በርታልኝ!!
ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
wow l am from Russia I love ethiopia &Ethiopian people 🥰🥰🥰
berket abebaw blo russia aykebdm haha🤣🤣😂😂😂😂
@@haimytube2910 minale bitalfew😂😂
@@haimytube2910 🤣🤣😂🤣🤣
@@adamtefera1629 👍
well come my Russian man😂😂😂
ዋው በርታልን አሪፍ ነው
ZEMAAAAAAAAA በርታ አሪፍ ነው
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ዘፈን 🥰🥰🥰ምርጥ ስራ ነው በርታ አለባበስህ ዋው
Betam arif sra nw wondimie. Keep doing excellent job bro!
እረ በዚህ ዘፈን ማበዴ ነው በጣም ነው የወደድኩት
ዋዋ ምርጥ ዘፈን ነዉ ወንድሜ እና በርታልን ለዛሬ 100/100 😍
ዘመንዬ የኔ ውድ ወንድሜ በጣም ያምራል በጣም ነው ሚያምረው ድምፅህ
አብሽር አማራየ ለኛም ይነጋል
ድንቅ ስራ ነው❤❤በሌላ ስራ እንደምትመጣም ተስፋ አደርጋለሁ👏👏
ያዝ እንግዲ! 💃💤💃💤💃💤💃💤💃💤🇪🇷🕊🇪🇹🎵💃🎶💃🎵💃💤💃🎵ገለ ዓይነት ዋው!
እዚህ ውስጥ አንድ ድንቅ ድርሰት ይታየኛል
በርታ ወንድምዬ💖
በጣም ነው የወደድኩት በዚህ መልኩ አልጠበቁም ነበር 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🇪🇹😍😍😍
አሪፍ ነው አባቴ ቀጥይበት
አሪፍ ስራ ነው በርታ
I am from mars i love ethiopian music and earth music good job human❤️
Im too from mars
Are kizet
U look like Alien
Have you tried moon musics? So great!
🤣🤣🤣🤣
በቀን ከአስሬ በላይ ነዉ የማዳምጠዉ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነዉ በርታ ወንድማችን
ሸግየ ስራ 100% ለጆሮ ደስ እሚል በርታልን
የሀይስኩል ወዳጄ የትነህ ይሄን ዘፈን ስሰማ አንተን አስታወስኩ 🤔🤔🤔🤔🥰🥰🥰
እንደጠበኩት ነው ያገኘኁት
ቀረፃ 100%
ግጥም 100%
ዜማ 100%
ዜድየ በጣም አንደኛ የሆነ ስራ ነው 🥰የልብስ ምርጫህ ደሞ አንደኛ 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Masterpiece👌ክበርልኝ አባቴ
ምርጥ ስራ ነው!
Maraki selam new
wow ምርጥ ስራ ኩዚ/ዘመኑ
ሙዚቃው ምርጥ ነው ክሊፑ ግን የ ራንፑዛን ይመስላል
ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ በርቱልን
ምርጥ ስራ ደስ ብሎኝ ነው የሰማውት 👏👍👍
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሙዝቃ 😘
ባህሉን የጠበቀ ሙዚቃ ዋው👍👍❤❤❤❤❤❤አደኛ ነው😍😍😍😍😍
በጣምየምወደዉሙዚቃ ደጋግሜብሰማዉ የማልሰለቸዉ እኔብነኝ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
ሙዚቃውም ክሊፑ ም በጣም ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ❤️❤️❤️🇪🇹
Wow bayee namatii tolaa
Jagenw ❣️❣️
ያበደ ዘፈን 🔥🔥🔥
ትችላለህ 👏👏👏👍
Excellent job kuzi
ኢትዮጵያዊ ዘፈን 1ኛ ❤❤❤
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ፡በርታ ወንድማለም በጣም ነው የምወደው 😍❤️❤️❤️👍🛤️🌍🗺️🏘️የት ነው።B 💕.
ምረጥ ስራ በርታ
ምርጥ ስራ ነው ዋው
Beka tileyaleh kemir ...I just can't stop listening besmam
👌👌❤❤❤❤baxam arif naw
መቶ ጊዜ like ቢደረግ አረግህ ነበር እስከሚለቀቅ ቸኩዬ ነበር በርታ 😍😍😍😍😍😍
በጣም ቆንጆ ስራ ነው። ዜማው ቀለል ብሎ ደስ ይላል የቪዲዮው መጨረሻ ግን እሷን በአካል ባታገኛት የተሻለ ይሆን ነበር፣ ምክንያቱም ምልክት ራሱ የሚያልቀው አድራሻሽ ጠፋብኝ ሰፈርሽ ብሎ ስለሆነ።
Wow bro betam new metmchegn muschun betam new mewdlhu berta ❤❤
ዋዉዉዉዉዉዉ አለባበስክ በጣም ያምራል 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💚💛❤
Wow what a beautiful melody and lyrics ❤ 🙌
ሲንደሬላ በአማርኛ nice one
በጣም የሚገርም በጣም የተለየ ሁሉም ያምራል ዘመነ ወድጀልሀለው በርታ
💚💛🧡
Zazimkuma 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Anabis !!!
Clipu ke cinderella story ga ymesaselal lebel.....gn zemnu betam ds ylal tnxx demseh siyamr
በጣም ደስ ሚል ዘፍን የብስራትን ሱራን ሚመስል ነገር አልው ብርች ማን
ድንቅ ስራ ነው ዜዶዬ በርታልን
💓ሲንዴሬላ
ምርጥ ዜማ
ምርጥ ድምጽ
ምርጥ ክሊፕ❣
Arif sera nw.. keep it up
ዋው ተባረክልኝ
መንግስት ሆይ እነ ሳንቾንና ጓደኞቹን እሰርልን
😂😂😂
Ohh bexam.migerm demtse ena zefen❤🥰 kuzi enodaln
Cinderella story በአገረኛ nice 🥰